Thank you 🙏 very much for your unreserved commitment to do everything that rise our country and God bless you all ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉and don’t give attention to those haters
The haters don't want to learn the truth, they just say anything to avoid to give credit to Abbichu who sold his book to do this... it's kind of sad...
Sometimes, we need to have sympathy for the haters, for they don't know what they're saying about goodness!! They have never been into God-given mentality & hard for them to act like human being, sadly!😥 hope they will repeat!!🙏
እናመሰግናለን❤❤❤❤❤❤❤
አብቹ❤❤❤❤❤❤❤
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር💚💚💚💛💛💛❤❤❤
ይህ ነው የጋዜጠኝነት ስነምግባር ከልብ እናመሰግናለን።🇪🇹❤️
አቶ መሃመድ በእዉነቱ ፈጣሪ ይባረክህ! ማብራራዉን የሰጡን እንጂነሩም ተባረክልን ብያለሁ። የአብይ እጂ የነካዉ ሁሉ ያማረ ነዉ በጌታም የተባረከ ነዉና።
ኢትዮጵያዊያን ሆይ ፦ ሳልታመም በጤናዬ እያለሁ ጤነኛ ሆኜ እንድሰራ አግዙኝ እንጂ ምቀኛ አትሁኑብኝ ፣ ከታመምኩኝም ደግሞ እንድሻለኝ እና እንድድን እርዱኝ እንጂ ከሞትኩ በኋላ አታልቅሱልኝ ፤ ማለትም አንድ ነገር ተሰርቶ ሲያልቅ ከመተቻቸት ይልቅ በቅንነት መመካከር እና ጥርት ያለ ስራ ሰርቶ መመሰጋገን ይሻላል እላለሁ ።
✅✅✅😍✊
የእኔንነት ኢሞራላዊነትን ትቶ የኛነትን ሞራል መገንባት ያስፈልገናል ፣ ትክክል ብለሀል 🎉🎉🎉🎉
👍👍👍👍👍👍
@@WubituAragaw👍👍👍💐💐💐💐
እጅግ በጣም የሚደነቅ ነው
ተባረኩ ሠርታችኃል ከልብ::
ምንሆነው ነው ይህን የመስለ ስራ የምያጣ ጥሎት መቼም አገር ስያምር ያማችውል አንተ ምርጥ ነህ ጌታ ይባርካችሁ 🙏🏿🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬❤️
Great work! ኢትዮጵያን የነካ የለውም በረካ!
ማሜ በጣም እናመሰግናለን ይሄን እዬሰሩ ያሉ እጆች ይባረኩ ብለናል🙏🏽🙏🏽🌹🌹 ታላቁ መፅሀፍ ሲናገር መልካም ነገርን በሰው ልብ የሚያኖር እርሱ እግዚአብሄር ነው ይላልና ይሄንን መልካም ነገር በመሪያችን በአብይ አህመድ ልብ ያስቀመጠ እግዚአብሄር ይመስገን🙏🏽🌹🌹 ብቃት ስላለው አመራርህ እንዲህ የሚያውቁ ይናገሩልህ አብቹ💚💛❤️ ክቡር ኢንጅነር እናመሰግናለን🙏🏽🙏🏽💚💛❤️ ኢትዮጲያ ታመሰግናለች🙏🏽🌹🌹እናትዋ ጎንደር ዘመንሽ ነው እልል በይ🌹🌹🌹🌹🌹💚💛❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹
A true leader who cares about his people and country. Long live Our beloved leader. May Allah grant him all the blessings he deserves.
Amen 🙏 ❤🎉
ስራ ታሪክ የሚሰሩ እናከብራለን
Great job
አንድ ቀን ይታደስ ብሎ ሀሳብ ያልሰጠ ቢያወራ ምንም አያመጣም
ሥራ ለመሥራት አንድ ሰው ራዕይ ሊኖረው ይገባልና ራዕይ የሌለን ዝም ብንል አይመረጥምን ?
ኑርልኝ /ትክክለኛ መልስ።
በእውነት አንጻ ያሳደገቻችሁ የእናት አገራችሁ ኢትዮጵያ ድንቅ ልጆች: በናንተ ኮርታለች ጀግኖች
መሪው የስራ ሰው ነው በአንድ ቃል ስገለፅ መጭውን ዘመን በፍቅር ለመኖር ከመርው ጋር ወደፍት ወደፍት ወደፍት
ጥላቻን ዘረኝነትን በሀይማኖት መገዳደሉ ይብቃ ኢትዮጲያን እናበልፅገ አደራ።
ጃውሳ አያሰራ ወይ አይሰራ ከእውቀት ነፃ የሆነ የወያኔ ትውልድ ። ‼️ ማም ✌️🇪🇹✌️
አላህ እንዲታደስ ያዘዘውንም የሰሩትን ጋዜጠኛውም እድሜያችሁን ያርዝማችሁ።ቁጭ ብሎበድጎማ እየኖሩ እድ ዘማሪ የሚዘምሩትን መተው ነው ።
ጦር ከፈታው:ወሬ የፈታው ይበልጣል: ይሉ ነበር: አበው ሲናገሩ: ውድ ጋዜጠኛው: ጀግና ብዬሀለው 🫡
ጎበዞች
እነ ወሬ ጉዝጓዙ ታሪኩን ከሚተርኩት ግለሰብ ተማሩ ፍልስፍና ስራና ውጤት ማለት ይህ ነው አዲስ አበባ አይደለም ተመላልሶ አስቦ ዛፍ አይቆረጥ እያሉ ህንፃ እየተቆረጠ የተሰራ ነው በእጅ የያዙት ወርቅ ነው ነገሩ
Thank you 🙏 very much for your unreserved commitment to do everything that rise our country and God bless you all ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉and don’t give attention to those haters
Exactly 💯
ወሬን ለወረኛ ፣ ስራን ለሚሰራ መሰጠት ባህላችን ቢሆን ኖሮ የሰራን ሰው ለመተቸት አንሮጥም ነበር! ግን ለዚህ አልታደልንም !!
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
❤❤❤❤❤❤❤❤
Thank you for letting us know how meticulously and carefully efficiently constructed. It is beautiful altogether.
እባካችሁ ይሄንን ለህዝብ በቴሌቭዥን ደጋግማችሁ አቅርቡ
የዘረኞች ነገር ይገርማል ቅርሱን መጀመርያ ያሰሩትን ነገስታቱን ( አጤዎቹን ) ከነስማቸው ደብዛቸውን አጥፍተን ማለትም ምንም አይነት አዲስ ስያሜ በስማቸው እንዳይሰየም የነበረውም እንዲቀየር አርገን ስናበቃ አሁን አብይ አህመድ ለማደስ የቻለውን ሲሞክር በጨ ጠቆረ ማለት ይስተዛዝባል
ስለ ህንፃዉ ቀለምና አንዳድ ተሪካዊ ጉዳዬች ቱርኮችን መጠየቅ አገባብ ነው
The haters don't want to learn the truth, they just say anything to avoid to give credit to Abbichu who sold his book to do this... it's kind of sad...
🌹🌹🌹🌹🏵🏵🏵🏵🏵🏵🏵🌹🌹🌹🌹🌹🌹
Sometimes, we need to have sympathy for the haters, for they don't know what they're saying about goodness!! They have never been into God-given mentality & hard for them to act like human being, sadly!😥 hope they will repeat!!🙏
አይ ፍና የናተ ስራ ነበር
ወየው ወየው!
ምነው ግን ልጅቱ ከ እነ ቢጃማዋ ለቀረፃ ወሠናቹ ይህ ሚዲያ ትልቅ ነዉ!
መልዕክቱ በጣም ወሣኝ ነገር ግን የዕሧ በቢጃማ ዕይታ ሽፈን ሠጠች!
ከቻላችሁ ኤዲት አድርጎ ቢቀርብ።
ይህ ዕይታ ከሌላ አንግል ነዉ።
ተከፋይ የሚድያ ሰራዊት ግቡና አጨብጫቢነታችሁ አሽቃባጭነታችሁን አሽቃላጭነታችሁን ቀጥሉ ተብላችኻል 😂😂
❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤