የፀጉር ሻምፖ ትቼ በሳሙና ብቻ በምን አይነት ሳሙና እንታጠብ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 28 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 406

  • @yaelmwork5280
    @yaelmwork5280 3 роки тому +1

    መስኪ ቆንጆ ሴቶችን ምታወያይበት ፕሮ ግራም ጥሩ ነው በርች በተረፈ ምትሰሪያቸው ማስክች ጥሩ ናቸው ለሁሉም ነገር አድናቂሽ ነኝ በርች እህቴ

  • @mekedesdessie5941
    @mekedesdessie5941 3 роки тому +1

    መስኪ እንዴት ነሽ ናይላስ ስትረብሽ ነው ደስ የሚለው ተኝታ ነው

  • @የያሬድዉብዜማ
    @የያሬድዉብዜማ 3 роки тому +7

    ሰላምሽ ብዝት ይበል አሜን እማዬ የኛ መድሃኒት ብልሽ ማጋነን አይሆንብኝም መስኪዬ በጣም እናመሰግናለን የተዋህዶልጅ መሆን ይሄ ነው ጥቅሙ በቃ ፍቅር ነው የምታስተምርን ፀጋውን ያብዛልሽ መስኪ በጣምነው የምወድሽ እውነት ትክክል ነሽ ቅዳሴ በጣምነው ሰላም የሚሰጠው እህቶቻችን አይዟችሁ ፀልዬ በርቱ

  • @Dana-fy2bu
    @Dana-fy2bu Рік тому

    የኔ መልካም ስወድሽ❤❤ተባረኪ ልጆችሽን ያሳድግልሽ❤❤

  • @sanytasafa6620
    @sanytasafa6620 9 місяців тому

    መስኪዋ በሳሙና ከታጠብን ቦሃላ ኮንድሽረን ብንጠቀምስ ፀጉሬ በጣም ደረቅ ስለሆነ ውሃ ሲነከው ደሞ የበለጠ ይደርቃል ይያያዛል መልሽልኝ መስኪዋ በናትሽ❤❤❤

  • @nikkybayou6066
    @nikkybayou6066 3 роки тому +1

    Where did you buy it the sop from?

  • @zahrazeinu124
    @zahrazeinu124 3 роки тому +5

    ሰላም መስኪዬ ላይቭሽ አመለጠኝ ሻፖ ትቼ ሳሙና ተጠቀምኩኝ በጣም ተስማማቶኛል ፀጉሬም እያደገልኝ ነው በጣም አመሰግናለሁ ሰላምሽን ከነቤተሰብሽ ያብዛልኝ ልጅሽን አላህ ያሳድግልሽ

    • @وحشتنيياحبيبيماماماما
      @وحشتنيياحبيبيماماماما 3 роки тому

      ሀቢብቲ እስቲ ምን አይነት ሳሙና ነዉ የምትጠቀሚዉ የኔም ፀጉር ተበጣጥሶ አለቀ

    • @eyerus.orthodoxnegntewahdo3495
      @eyerus.orthodoxnegntewahdo3495 3 роки тому

      @@وحشتنيياحبيبيماماماما yefelgshuwun ye gelashin semuna tetekemi harif new tesmamtognal

    • @haymiyitagesu1770
      @haymiyitagesu1770 3 роки тому

      እረ የኔ ደግሞ ጸጉሩ ተስማምቶታል ግንቆዳየ ጽድት አይልም በሶስትቀኑ ማከክ እጀምራለሁ የምቀባውን ለአንድ ወር ትቼ አየሁት ግን ባሰጭራሽ ቅባት ጭቃ ቀየርኩ በሳምንቱ አፍራለሁ ሰው ፊት ቆዳየ ጸጉሬ ያምርበታል ሲከርም የባሰ

  • @ሀሊቱዩ
    @ሀሊቱዩ 3 роки тому +2

    ምርጥ ሰው መስኪዩ ፈጣሪ ይጣብክሽ

  • @tinsaeminase5036
    @tinsaeminase5036 3 роки тому

    እናመሰግናለን መስኪ በርቺ
    ታጥበን ካስክ መግባት ለፀጉር ጥሩ ነው ወይ

  • @martawanore5933
    @martawanore5933 3 роки тому

    Meski😍😘😘
    Egziabiher amilaki babizu barakatii yibarkishi tabarki. betam turu sawu nash.i damo bataminaw miwodishi❣❣❣

    • @tigistman6826
      @tigistman6826 3 роки тому

      ሳሙናውን ከየት ገዛሽው

  • @yeemadamqimamnegn1452
    @yeemadamqimamnegn1452 3 роки тому

    Thenk you so much maski anchin makatatal kaa jamarku 6 war honognal Ina tsagure baxam lawx alew

  • @ፈትያጉራጌ
    @ፈትያጉራጌ 11 місяців тому

    ስወድሽ እኮ እውነትሽ ነው ከሻንቦ ከመታጠብ በሰሙና መታጠብ ጥሩ ነው ❤

  • @EtsubBirhanu-w4g
    @EtsubBirhanu-w4g 2 місяці тому

    meskiy weda kakese tesgur ygeodal plesce tell me?

  • @kokobeeyeemarayamiiliji1327
    @kokobeeyeemarayamiiliji1327 3 роки тому +1

    Masiyeee konjoo bayeen siin jaladhaa afan oromo nii dubistaa naf debisi mee rifensii kiyaa akka ketit naf baredera galtomii eshii damma too 😍😍😍😍😍😍😍😍😍👌👌👌👌👌👌👌👌👌

    • @zeditube1890
      @zeditube1890 3 роки тому

      Afaan oromo waan beektu nati fakatu garu maskii nama gariidha anis riifenisi kiyaa jijirama qaba mashallah ❤❤❤❤maskii yene wudi wodeshalo yene konjo gini Orominya te cheyaleshe huleme ekateshalo maare

  • @Amany1213
    @Amany1213 3 роки тому +5

    እዉነትሽ ነዉ መስኪዬ መፀለይ ነዉ መፍቲሄዉ እባካቹ እህት ወንድመቼ የዚህ መምህር ገጠመኝ አድሙጡ በማነኛዉ እምነት ያለ ሰዉ ማዳመጥ ይችላል መምህር ተስፋዬ አበራ ይባላል

  • @meskeremlohatube8384
    @meskeremlohatube8384 3 роки тому

    በትክክል መስክዬ
    እግዚአብሔር ይባርክሽ
    እዎድሻለው ❤❤

  • @amsalemecha514
    @amsalemecha514 3 роки тому

    Ene amsale ebalalaw meskye anchen mayet kajamarku jamero tsagure buzu lawt aychalaw batam amasagenalaw tnx batam......

  • @ራያራዩማ-ለ4ኈ
    @ራያራዩማ-ለ4ኈ 3 роки тому +1

    ዋው መስየ የምገርም ምክር የኔ መልካም 💕

  • @georgessaroufim7733
    @georgessaroufim7733 3 роки тому

    የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ ይህ የተቀደሰ ሃሳብሽ እውነት እናመሰግናለን። ይህ የሁሉ ችግር ነው በተለይ እኛ እሰው አገር ያለነው ተባረኪልኝ እህቴ እወድሻለሁ።።። ስለ መትሰጫን የፀጉር በጣም አንቺን። ስከተል በጣም ፀጉሬ ለውጥ አለው በአጠቃላይ ተባረኪልኝ

  • @የአላህመጨረሻየንአሳ-ፀ8ቀ

    በዶቭሳሙው ናብታጠብ ቺግር አለው እዴ

  • @fromhanifromhani507
    @fromhanifromhani507 3 роки тому

    ኣርቴልፊሻ መሰፋት ነው ያበላሸልኝ የፊት ፅጉሬን

  • @meklitbrookens1088
    @meklitbrookens1088 3 роки тому +1

    በጣም አድናቂሽ ነኝ

  • @zahrazeinu124
    @zahrazeinu124 3 роки тому +18

    ውዷ እህቴ ብርሽን ያዥ ብዙ እህቶች ከስረዋል እናት ካለሽ በእናትሽ አካውንት ላኪ በዚህ ምድር ላይ ታማኗ ኡሚ ናት እኔ ከመጣሁ አረብ ሀገር ከመጣሁ 9 ሁኖኛል የምልከው ለእናቴ አካውንት ነው እሷም አውጥታ ቦታ ገዝታ ቤት ሰርታ ሁሉን ነገር አስጨርሳ ሰርፕራይዝ አደረገችኝ እረጅም እድሜ ለእናቶቻችን

  • @fishiktaameley2645
    @fishiktaameley2645 3 роки тому

    Yen knojo firut sope were i found it pleass??

  • @ሜሪነኝየናቴምርኮኛ

    መሲኪዬ የኔ ቆጆ ሁሉ ነገርሽ ነው የሚመቸኝ ማሬ

  • @M.ቢትሰኢድየማየናፋቂ
    @M.ቢትሰኢድየማየናፋቂ 3 роки тому +1

    ለፀጉር የሚሆን ሳሙና የቱነው እህቴ

  • @Bekido2119
    @Bekido2119 2 місяці тому

    መሰኪአይሰማምግን እርሰሜነኘ

  • @tshaynebyou1446
    @tshaynebyou1446 3 роки тому

    መስኪ የኔ ማር ከግንባር የየሸሸ ነው ምን ያበቅልልኛል?

  • @linetyemane2093
    @linetyemane2093 3 роки тому

    egziabehare yerdash...tegetsh metseley chenketen kemaqellume belay kemelsh belay destegna tehonalsh....yemokerkuten neger new yemenegersh

  • @raheldamenu4385
    @raheldamenu4385 3 роки тому +3

    ሰላም መስኪዬ ፀጉርሽ ደሞ ሲያምር

  • @tigstchalchw9698
    @tigstchalchw9698 3 роки тому +1

    መስኪየ በጣም ነው የማመሰግነው ፀጉሬ ለውጥ አለው ግን የፊቴ ብቻ ነው

  • @khloin491
    @khloin491 3 роки тому +1

    የኔናት ሠላምሽ ይብዛ ሥወድሽ በረች🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @ממוטרוורק
    @ממוטרוורק 3 роки тому +1

    የፓፓየ ሳሙናስ ለፀጉር ይሆናል ?

  • @blentolossa6193
    @blentolossa6193 3 роки тому +1

    Or የሩዝ ውሀ በየቀኑ መቀባተ 1wk challeng serilen abren endenetekem?

  • @lideyayafi2414
    @lideyayafi2414 3 роки тому

    የኔ ውድ ሽበቴ እንዳይጠቁር ምን ላድርግ

  • @tesfaneshimathiwos8698
    @tesfaneshimathiwos8698 3 роки тому +1

    ትክክል ነሽ መስክ ታበረክ

  • @ሜሪነኝየናቴምርኮኛ

    መስኪዬ ጊታን በጣም ደስ የምትዬ ልጅ ነሽ የኔ ማር

  • @paradisebeauty9928
    @paradisebeauty9928 3 роки тому

    ማሲኪ እኔሜ ፊቴ ተባላሼቢኝ ምን ለዲሪግ

  • @Adaneche123
    @Adaneche123 Рік тому

    አድናቂሽ ነኝ መስኪ

  • @betelhemtsega5968
    @betelhemtsega5968 3 роки тому

    ኢትዮጵያ ነኝ የት አገር ነዉ ልናዉቀዉ ይሆናል?

  • @helenalene5451
    @helenalene5451 10 місяців тому

    Alemilakeshi behariew skeeter tayaleshi enem tibelcha akalew biliti huengn

  • @mesiaberash5649
    @mesiaberash5649 3 роки тому

    መሲኪ የኔስ መላጣ እንዴት አይሽው እባክሽ መልስ

  • @mulumekonn9801
    @mulumekonn9801 3 роки тому

    ምን አይነት ሳሙና ነዉ ቆንጆ ለጸጉር

  • @blentolossa6193
    @blentolossa6193 3 роки тому

    ሐስኪጨየኮንዲሽነሩን በደምብ ግልፅ አርጊልኝ?

  • @smeerahalharbi
    @smeerahalharbi 11 місяців тому

    እናመስግን አለን አትላኪ አይጠቅምሽም

  • @dubaiuse5496
    @dubaiuse5496 3 роки тому

    መስኪ የኔ ውድ ሰላምሽ ይብዛ የኔ መልካም እውነትሽነው ጭቀት ለብዙ በሽታ ያጋልጣል መጥፎ ነው ውይ ይከብዳል መስኪዬ ፊቴ ተበላሽቷል ምን ላርገው ፀጉሬም እየረገፈብኝ አሁ ያችን ጀመሬ አለሁ ግን ፊቴ አይሆኑ ሁኗል ኧረ መላ በይኝ

  • @አበባነኝስደተኛዎ
    @አበባነኝስደተኛዎ 2 роки тому

    ከባድነዉ

  • @mesiyekidusourael
    @mesiyekidusourael 3 роки тому +3

    እውነት ነው መስኪዬ የሚያረጋጋን እግዚአብሔር ብቻ ነው።

  • @foziyesuf6095
    @foziyesuf6095 3 роки тому +1

    መሲዋ ጠጎሬ ቅባት አይቀበልም ጠቀብች ኪስ አስሬ ነው የማድርው ጉዳት አላውቅም ወይ መልሺልኝ

  • @mimi3139
    @mimi3139 3 роки тому

    አረ መስኪ አኔንም አበረታችኝ አና ባንቺ ምክር ሻምፓ አና ኮንድሽነር ትቻለሁ በጣም አመሠግናለሁ

  • @fikrhaile4241
    @fikrhaile4241 3 роки тому

    እሽ የእስካሁኑን ምን አደረገት

  • @saronabi1387
    @saronabi1387 3 роки тому +1

    Mesekiye ye samunawn link asekemechilen pleaseee

  • @mulugebremariyam5385
    @mulugebremariyam5385 3 роки тому +1

    መስኪ እውነት ብለሻል

  • @saragetachew4031
    @saragetachew4031 3 роки тому

    Miskiya enirasu btami tmhirt wesjawalew

  • @ממוטרוורק
    @ממוטרוורק 3 роки тому

    የላርጅክ ችግር ያለበት ሰው
    ያላርጅክ መድሀኒት መውሰድ ለፀጉር
    ጉዳት ያመጣል ??

  • @lakechbeyene9243
    @lakechbeyene9243 3 роки тому

    መስኪ እኔ ፀጉራቸው ተበላሸ ከሚባሉት የመጀመሪያዋ ሳልሆን አልቀርም፤ አሁን እንግዲህ ፤ ከአንቺ በመተጋገዝ ወደ ቦታው ለመመለስ እየተከታተልኩሽ እገኛለሁ።

  • @muluneshmihiret5304
    @muluneshmihiret5304 2 роки тому

    እኔ ያገኘሁትን ሳሙና ነው ምጠቀመው ግን የትኛውን ልጠቀም

  • @bizuworkadmasu9876
    @bizuworkadmasu9876 3 роки тому

    Tnk u meski ...

  • @morinoshdady5713
    @morinoshdady5713 3 роки тому +1

    አሜን አሜን አሜን። አንክን ድና መጣሽ ማሬ

  • @እቴነሽክብርለፋኖፋኖነትይ

    የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝየኔ መልካም እንኳን አደረሰሽ ለቅዱስ ሚካኤል አመታዊ በአል 🙏🙏🙏🙏💕💕

  • @fafitube2210
    @fafitube2210 3 роки тому

    መስኪዬ የሩዝ ውሃ በሙዝ እየተጠቀምኩ ነው ግን በጠም እየሰከካኝ ነው ምን ለድርግ??? በተራፈ በጠም እወድሸላሁ😘😘

  • @martawanore5933
    @martawanore5933 3 роки тому

    Meski Egziabiher amlaki babizu yibarkishi tabarki batam turu saw neshe

  • @sammulat3110
    @sammulat3110 3 роки тому

    እውነትሽ ነው እህቴ

  • @צבצהחחבח
    @צבצהחחבח 3 роки тому

    ትክክክል ነሸ💚💛❤👍👍👍👍

  • @almazejga6143
    @almazejga6143 3 роки тому

    ትክክልተባረኪ

  • @smeerahalharbi
    @smeerahalharbi 11 місяців тому

    የኔውድ የኔ እየተነቃቀለ እቢአለኝ ምሀሉም እያጠር እብኝ ነው እባክሽ እርጅኝ ።

  • @woseneyeyis12
    @woseneyeyis12 3 роки тому +15

    እውነት ነው መስኪ እኔ እራሱ እንቅልፍ አልይዝ ሲለኝ መዝሙር ወይም ስብከት እየሰማው ነው የምተኛው ደስ የሚል እንቅልፍ ነው የሚወስደኝ ያለበለዚያማ አሳብ አያስተኛኝም

    • @fgjdfhhs1472
      @fgjdfhhs1472 3 роки тому

      ቅዳሴ ተኝቶ መስማት አይቻልም የበለጠ ጠይቀሽ ተረጂ እሽ መስኪ ሞክሼ እንኳን አደረሰሽ

    • @woseneyeyis12
      @woseneyeyis12 3 роки тому +2

      @@fgjdfhhs1472 ቅዳሴ መች አልኩ እህቴ መዝሙር ወይም ስብከት ነው ያልኩት

  • @selamawitwoldemichael4226
    @selamawitwoldemichael4226 3 роки тому

    መሰኪ ምን ትያለቨ ለቨበት ላለን ሰዎች ለማጥቆር ይቻላል ወይ

  • @sammulat3110
    @sammulat3110 3 роки тому

    ትክክል ነሽ መሰኪ ውንድና ውሻ አንድ ነው አሺ

  • @meklitbrookens1088
    @meklitbrookens1088 3 роки тому

    ሰላም መስኪ እንዴት ነሽ በጣም ፀጉሬን እንድከታተለው ምቲቪት አርገሽኛል

  • @MmNn-ir8jl
    @MmNn-ir8jl 3 роки тому

    እህት ፀጉሬ አይድግም ዝም ብሎ መቆማመጥ መነቃቀል እና ምን ላድርገው ምንስ ልቀባው ውዴ

  • @foziyesuf6095
    @foziyesuf6095 3 роки тому +1

    መሲ ፍቅር እንዴት እንደምወድሺ ናይላን ሳሚልኝ መሲዋ ጥያቃን መልሺልኝ የሩዝን ውሀ እንደ ቅባት ነው እምቀባው ግን አንድ ሳምት ጠቀብች አንድ ስንት አሳልፌ ነው እምቀባው ወላ

  • @SaraAli-px6xo
    @SaraAli-px6xo 3 роки тому

    ትክክልነሺ እህት

  • @fromhanifromhani507
    @fromhanifromhani507 3 роки тому

    ኣርቴፍሻል መስፋት ነው ጸጉሬን ያበላሸው።

  • @amhazamhaz7584
    @amhazamhaz7584 3 роки тому +1

    መስዬ ለምክርሽ በጠም እናመሰግናለን

  • @hanagetachew7551
    @hanagetachew7551 3 роки тому

    ሠላም ሠላም ፀጉሬ ብዛት የለውም ግን ቁመት አለው ብዛት እንዲኖረው ምን ላድርገው

  • @fikrhaile4241
    @fikrhaile4241 3 роки тому

    መስኪ ፀጉሬ መንታ ነው እና ተሎ አያድግም ምን ይሻላል

  • @blentolossa6193
    @blentolossa6193 3 роки тому

    መስኪ ሳሙና ካደረግን contioner አንጠቀምም?

  • @makkiamohammed7936
    @makkiamohammed7936 3 роки тому

    ትክክክልነሽአትላኪ
    እዉነትነዉምኑአቀሺዉነዉ

  • @GdgTh-fl9zo
    @GdgTh-fl9zo 11 днів тому

    ብትክክል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @የማርያምልጅነኝ-ጰ9ዐ

    እግዚአብሔር ይመሰገን ዉድ እህታችን 💕💕💕💕💕💕

  • @zahroup6129
    @zahroup6129 3 роки тому +1

    Dove samuna betam tesimamitognal meskiye betam ameseginalew tebarekilign demo betam new miwodish

  • @ሜሪነኝየናቴምርኮኛ

    ሰወድሸኮ መሲዬ አቼን በቻንው የምከታተለው

  • @mahletshemels4580
    @mahletshemels4580 3 роки тому +1

    መስኪ እኔ በ1ወር ለውጥ አይቻለው

  • @birmaduyohannes8645
    @birmaduyohannes8645 3 роки тому

    Thank you meskiye❤ Berchilin yene konjo. Nayla😘

  • @wesenwedaje4598
    @wesenwedaje4598 Рік тому

    መስያ❤

  • @yeemadamqimamnegn1452
    @yeemadamqimamnegn1452 3 роки тому

    Maski betasba argign please

  • @yalewagogo8121
    @yalewagogo8121 3 роки тому

    የኔ ቆንጆ ስወድሽ

  • @merimeri521
    @merimeri521 3 роки тому

    Amennnn Yene Konjoooo Beteam New Emwedsh Meskiye

  • @nadarkhan5369
    @nadarkhan5369 3 роки тому

    በእውናት ሰወድሺ መሰኪየ የኔመልካም እህት

  • @almazkebede2261
    @almazkebede2261 3 роки тому +1

    መስኪ የንየ ኤናት ሁለ ኢትዮፒያ ነው የምትይ የ አሪትራ ሊጆትም ኢንከታተለዋለን ፥ ስለዚ ሂና ከ ኣቨካዶ ኢና ሙዝ ብደባለቅ ደህና ነው ውይ !!

    • @tsinegne3166
      @tsinegne3166 3 роки тому

      Kkkkkk yaw ehite enanitem eko Ethiopian nachu gize meto tekefelachu eniji

  • @zeditube1890
    @zeditube1890 3 роки тому

    Maski yene fikir hode ❤❤❤❤

  • @ethiopiaethiopia3217
    @ethiopiaethiopia3217 3 роки тому +10

    ምክር ላይም ጥሩነሽ

  • @hadeiahmohammed6149
    @hadeiahmohammed6149 3 роки тому

    መስኪዬ ልክ ነሽ እኔ ፀጉሬ በተፈጥሮው እርጅምና ብዙ ነው ሰፈር የመጠሪያ ስሜ የፀጉር ቁብ ሰብሳቢዋ ነበር የሚሉኝ ግን ደረቅ ነበር በተለይ ስደትን ከጀመርኩ በሀዋላ ድርቀቱ ባሰበት በጣም ነበር የሚረግፈው መከባከብ ከጀመርኩ 3ወር ሆነኝ አሁን በደምብ ለስልስዋን መርገፍም አቁምዋን መስኪየ ቴኪው

  • @mesimesi5615
    @mesimesi5615 3 роки тому

    መስኪዬ ልክ ነሽ ጭንቀት እንቅልፍ ማጣት ከቅርብ ጊዜ ወዲ የመጣብኝ ነገር ነው መንፈሳዊ ት.ት እያዳመጥኩ ለመተኛት እየሞከርኩ ነው ። ለህታችን ደሞ አትላኪ እዛ ያለ ሠው ከዚ ሚታፈስ እንጂ ለፍተሽ ምታገኚ አይመስላቸውም

  • @monamahde4369
    @monamahde4369 3 роки тому +1

    ትክክል ነሽ መስኪ

  • @senisolomon9635
    @senisolomon9635 3 роки тому

    Eheta afer dingay yibal ena yemetanew ersachenen or family lemekeyer new mokorani yersewan hod samola new yesew hod yemetemola selzi sifeleg tereg yibel

  • @KokoKoko-nv3sw
    @KokoKoko-nv3sw 3 роки тому

    ሰላም ላንች ይሁን መሲኪየ እኔ የግባሬ ፀጉር የገባ ስለሆነ ሂር ግሮው እጠቀም ነበር አሁን ይረግፋል አሉኝ ከምን እንደሚሰራ ጠይቂልኝ እባክሽ ጉዳት ያመጣል መልሽልኝ በናትሽ ባየሽው ሰአት

  • @Bekido2119
    @Bekido2119 2 місяці тому

    መቸሰ የድሀልጂንሺ
    ለቤተሰብሺ አትኪም

  • @mamodessie2164
    @mamodessie2164 3 роки тому

    በዶቭም በዚ ባሳየሽውም ነው የምትታጠቢው መስኪ ንገሪኝ ደሞ የ አንቺን ቪድዮ እያየው በጣም ለውጥ አይቻለው ተባረኪ