ተቆፍረው የተገኙ የድሮ ፎቶዎቻችን || መወዳ መዝናኛና መረጃ || ሚንበር ቲቪ Minber Tv ||

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 28 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 195

  • @kadijaderrtube8259
    @kadijaderrtube8259 Рік тому +15

    እኔ ያማውቃውን ብታውቁ ትንሽ ስቃቹሁ ብዙ ብለቃሰቹሁ አሉ ውድ ነብይያችን ሶላላሁ አሌህ ዋሰላም

  • @sarahabshawet
    @sarahabshawet 2 роки тому +17

    ዚክር 📿
    ዚክር ከአላህ ቅጣት ነፃ ለመሆን፣
    የቀልብ እርካታን ለማግኘት፣
    የአላህን ረድኤት እንዲወርድ ለማድረግ እና
    መላኢኮች የአላህን ምህረት እንዲለምኑልን ምክንያት ነው 💚

  • @الحمدللهعلىنعمةالإسلام-ت7ش

    አሏህ ሱ,ወ የውመልቂያማ ሩህ አስገባበት ሲለንስ ምን ይውጠን ይሆን

  • @ሉሉውሎዪዋ
    @ሉሉውሎዪዋ 2 роки тому +8

    የኢስላም ፍረጦች አላህ ይጠብቃችሁ ቦቦ ላይ ነው አላለም ወላሂ በሳቅ ውደኩ ረጅም 20ት ለሁላችንም

    • @Susu-p8v5w
      @Susu-p8v5w Рік тому

      ሀሀሀሀ ስወዳቸወኮ መድረኩ ይደምቃል እነሡ ሢኖሩ

  • @asmabiru6036
    @asmabiru6036 2 роки тому +6

    ማሻአላህ ውድ ወንድሞቻችን ደስ ትላላችሁ አላህ ይጠብቃችሁ

  • @medinamohmmed6096
    @medinamohmmed6096 2 роки тому +1

    ጃዛኩም አላሁ ከይረን የፍይሰል ሚጨማምራቻው ነገሮች የኢስማኢል ሳቅ ማሃመድም እንዳዛው ሳቅ በሳቅ

  • @samuraa4316
    @samuraa4316 Рік тому

    ማሻላህ በጣም ነው ፍታ ያርጋቹኝ ጀዛኩሙላሁሁ ኸይር

  • @taybatube194
    @taybatube194 Рік тому +1

    አላህ ይጣብቀቹ ምርጥ ወድሞቼ🇪🇹ከከከከከከከ👍

  • @gdhihvu7499
    @gdhihvu7499 2 роки тому +33

    አቡ ሀኒፋ መች ነው ምተድገው ድሮም ዘንድሮም አንድነህ

    • @etopiagood5531
      @etopiagood5531 2 роки тому

      Kkkkkk

    • @Bushra-n5x
      @Bushra-n5x Рік тому

      አንተስ መች ነው ያደከው ወይም መች ነው የምታድገው

    • @rahmagesese5790
      @rahmagesese5790 Рік тому

      ክክክክ አድጋል እኮ ፅም አላወጣም እንጅ ክክ

    • @samia2468
      @samia2468 Рік тому

      Hahahaha 🤣🤣🤣🤣
      Ere yemrkn new ymechk abo

    • @Mግደለሿ
      @Mግደለሿ Рік тому

      🤣🤣🤣

  • @mehubasherefa9311
    @mehubasherefa9311 Рік тому

    ማሻላህ አላህ ይጨምርላቹ እናተ ሁለቱ ልጆች በጣም ትመሣሠላላቹ

  • @hddi491
    @hddi491 Рік тому +1

    መታደልህ አሁንም እኮ ልጅነው የምትመስለው አቡአኒፋ

  • @Bነኝየዙዙታናሺየፋፊታላቅ

    ክክክክ ወይኔ በሳቅ ትውስታ ፈግግ ያደረጋል ፈገግታም ሱና ነው ፈገግ አረጋችሁን ፊገግታችሁ ሁሌም አይለያችሁ በነገራችን ላይ እስማኤል እና ፊሰል አወ ትመሳሰላላችሁ እኔ እራሱ ሁል ጊዜ ሳይሁ እኝህ ልጆች ይመሳሰላሉ ሳልል አላልፍም

  • @rahmabintseyum1549
    @rahmabintseyum1549 2 роки тому +3

    ማሻ አላህ የኒ ምርጦች አላህ ይጠብቃችሁ

  • @zanbasaeed5796
    @zanbasaeed5796 2 роки тому +1

    ክክክክክ ማሻአላህ አሊኩም አላህ ይጠብቃቹ እና ፋይሰልና ኡስማኢል ተምሳሰላላቹ

  • @sntayehuahmed8530
    @sntayehuahmed8530 2 роки тому

    ማሻ አላህ ፈገግታ ሱና ነው አላህ ይጠብቃችሁ

  • @sadeenameera9252
    @sadeenameera9252 Рік тому

    አላህ ይጠብቃችሁ ማሻ አላህ

  • @Makii7629
    @Makii7629 Рік тому +1

    ማሸአላህ ደስ ትላላችሁ አላህ ይጠብቃቹ isam ከልጂነት ጀምሮ ሺክታው 😊

  • @hayuemureyanyeharbuwawoloy570
    @hayuemureyanyeharbuwawoloy570 2 роки тому

    ማሻ አላህ ትውስታ እኮ ደስ ይላል ፈገግም ያደርጋል

  • @umuhayat1831
    @umuhayat1831 2 роки тому

    Minberochi yefagagta Chigir Yelebachum Masha Allaah Yixabiqachu Fagagtachu Ayilayachu

  • @ferewfikir9028
    @ferewfikir9028 2 роки тому +5

    ፈገታቹ ሲያምር ማሻ አላህ

  • @ጨረቃዋ4212
    @ጨረቃዋ4212 2 роки тому +2

    የልጂነት ፎቶ ደስ ይላል ክክክክ እናንተ እንዲያውም ዘናጭ ናችሁ

  • @Abranjenat
    @Abranjenat Рік тому

    ፈይሰል ማሻአላህ ደስ ትላለህ

  • @asiyaasiya1939
    @asiyaasiya1939 2 роки тому

    ማሻአላህ የልጂነት ትውሥታ እኔ የልጂነቴን ፎቶ ሣይ በጣም ያሥቀኛል

  • @ismaelmohammed5148
    @ismaelmohammed5148 2 роки тому +1

    ዋዉዉዉዉዉዉ ዘና አደርጋችሁኝ😂😂😂😂😂😂😂😂💚❤❤❤❤💚💚💚❤❤❤❤💚💚💚❤❤💚💚💚💚❤❤💚💚💚👌👌👌👌👌👌👌👌

  • @aminaseidfrom3725
    @aminaseidfrom3725 2 роки тому

    ማሻ አላህ ረጅም እድሜና ጤና አላህ ይስጠቹ

  • @FF-ot5mg
    @FF-ot5mg 2 роки тому +1

    ማሽ አለህ በጠም ነው ያስቀቹኝ ሱብህን አለህ

  • @madeenamadeena7413
    @madeenamadeena7413 Рік тому

    ግን ጥያቄ ሁኖብኛል ፎቶ ማሣየቱ ምን ጥቅም መነሣት ሀራምከሆነ

  • @momAyubTube
    @momAyubTube 2 роки тому

    ለእውነት ፈገግ አልኩ ዳስ ይለል ማሻአላህ

  • @SofyaEshetu-i7d
    @SofyaEshetu-i7d 4 місяці тому

    አሠላሙአለይኩም.ማሻአላሕ.አላሕይጨምርላችሑ

  • @halimah5532
    @halimah5532 2 роки тому +1

    ማሻላህ አሊኩም በጣም ያዘናናል

  • @ሰአድወሎየዋ-ኸ2ፀ
    @ሰአድወሎየዋ-ኸ2ፀ 2 роки тому

    ማሻ አላህ

  • @seada5485
    @seada5485 2 роки тому

    መሻአላህ አሳቂቺህኚ እዱህያለፈንነገር መለርብለዉ ሱያት ደስይላል ዱሮምታምራላቹህ መሻአላ አላህእረጁምእድሜ ከጤናጋይስጣቹህ ወድምቹ

  • @መሬምዩቱብ-ለ1ዐ
    @መሬምዩቱብ-ለ1ዐ Рік тому +1

    መሻአላህ አይ ልጂነት ተመልሶ አይመጣ ❤❤😍😍😍😍😍

  • @ፋፈነኝእማየንአባየንናፋቂ

    ማሻአላህ እስማኢል እኮ ውብ ነው መገን ወሎ

  • @هديةهدية-ب6ك
    @هديةهدية-ب6ك 2 роки тому +1

    ማሻ አላህ በጣም ነው ደስ የምትሉት
    አላህ ይጠብቃችሁ ወድሞቸ ምርጦች

  • @fayzaseid
    @fayzaseid 2 роки тому

    ዎንድሞች በጣም ነው ያሳቃችሁኝ በተለይ ፈይሰል ማሽ አላህ አለይክ ድሮም አሁንም ታምራላችሁ ።

    • @anuyoutube5454
      @anuyoutube5454 2 роки тому

      ሷሉዬ ሠብሥክራይብ

    • @fayzaseid
      @fayzaseid 2 роки тому

      @@anuyoutube5454 መርሃባ

  • @SofyaEshetu-i7d
    @SofyaEshetu-i7d 4 місяці тому

    እሰማኢል.ፈይሠል.መሐመድ

  • @muhajeryoutube512
    @muhajeryoutube512 2 роки тому +1

    አላህ ይጠብቃችሁ ወድሞቸ ሚንበሮትቢ በጣምየምወደውነው

  • @እሙፈቲሀ
    @እሙፈቲሀ 2 роки тому +1

    ልጂነት ደስሲል

  • @ayshaaysha2528
    @ayshaaysha2528 2 роки тому

    ማሻአሏህ

  • @medinamohmmed6096
    @medinamohmmed6096 2 роки тому +1

    ወላሂ ኡስታዝ ታዉፊቅ

  • @alhamdulilah8206
    @alhamdulilah8206 2 роки тому +1

    masheallah

  • @fatumafatuma1689
    @fatumafatuma1689 2 роки тому

    ማሻአሏህ አለይኩም

  • @alihmudlilaforeverything3046
    @alihmudlilaforeverything3046 2 роки тому +1

    ማሻአላህ አላህ ይጨምርላቹ

  • @FatimaFatima-ij1kl
    @FatimaFatima-ij1kl 2 роки тому

    ማሻ አላህ አላህ ይጠብቃቹሁ

  • @የበረሀዋንግስት
    @የበረሀዋንግስት 2 роки тому +11

    አቡ ሀኒፋ ከልጅነቱ ጀምሮ ፈገግ ያለ ነው😃

    • @Susu-p8v5w
      @Susu-p8v5w Рік тому

      በጣም

    • @seadsaid
      @seadsaid Рік тому

      ሀኒፋ የሚባል። ስም የወድነው የሴትዐደስ ይለኛል

    • @Z.M-m5x
      @Z.M-m5x Рік тому

      @@seadsaid የሴት

  • @jamila1518
    @jamila1518 Рік тому

    ማሻአላህ ትውስታ አሪፍ ነው

  • @sameeradxb1186
    @sameeradxb1186 2 роки тому +1

    መሸአለህክክክ

  • @rukeyamohammed9597
    @rukeyamohammed9597 2 роки тому

    ማሻ,አላህ,💚💜🌸

  • @makiyamakiya5767
    @makiyamakiya5767 2 роки тому

    ማሻአላህ የልጂነት ትዝታ

  • @umuhayat1831
    @umuhayat1831 2 роки тому

    Awon inem byalew timesasalalachu masha allah

  • @عإشهعبدالله-ل4ش
    @عإشهعبدالله-ل4ش 2 роки тому

    ማሻ አላህ ፈግግ አልን ግን የሃኒፋ አባት እስፖርት ስራ። ውፍረት ቀንስ

  • @nejbikiare8399
    @nejbikiare8399 2 роки тому +1

    አላህ ይጠብቃችው

  • @hddi491
    @hddi491 Рік тому +1

    የዩኒቪርሲቲ ተመራቂ ሁነህ ግን 6 ተኛ ክፍል ተማሪ ነው የምትመስለው

  • @håyőųŵåłő__ሀያትወሎየዋ

    ግን ሁለቱ ይመሣሠላሉ ምንእናምን ናቸው

  • @zenitseid5270
    @zenitseid5270 2 роки тому

    ማሻ አሏህ አሏህ ይጠብቃችሁ

  • @missfathima8318
    @missfathima8318 2 роки тому

    ማሻአላህአላህይጠብቃችሁአይለያችሁ

  • @keiryahmdeno5324
    @keiryahmdeno5324 2 роки тому

    ወህኔ

  • @NewNew-dw4hy
    @NewNew-dw4hy Рік тому

    ክክክክየምር ዘና አርጋችሁኝ አላህ ይጠብቃችሁ

  • @hayubint.mohammed3864
    @hayubint.mohammed3864 2 роки тому +1

    ክክክክክክክ ለውጥ ይሏችሗል አባቴ ክክክ
    ፍይሰልና ኡሰሚ ይመሳሰላሉ 88%
    ፈገግታ ሱና ነው ሙሀመድ ፈርጅ አቡ ሀኒፍ ወንድሞቻችን የግጥሞች ባለቤ አላህ እድሜና ጤና 🙏🙏

  • @FatimaFatima-tj6gt
    @FatimaFatima-tj6gt 2 роки тому

    ክክክ ማሻ አላህ ሁለቹም አንደኛ ነቹ አላህ ይጣብቀቹ🌹🌹

  • @Samira1841Samira
    @Samira1841Samira 2 роки тому +2

    ከከከከከከ ፖፖ ላይነው ቁጭ ያልኩት በነገራቺ ላይ አላለም

  • @ሳአዳዩቱብ-ዠ8ተ
    @ሳአዳዩቱብ-ዠ8ተ Рік тому

    ማሻአለህ ነዉ ግን አቡ ሀኒፋያዉነህ ድሮምዘድሮም ፂም ቢኖርህ ብየ ተመኘሁልህ

  • @mohatube777
    @mohatube777 2 роки тому

    መልካም ጨዋታ ነው

  • @የጊባዊእረኛቻናል
    @የጊባዊእረኛቻናል 8 місяців тому

    ማሻአላህ ስታምሩ

  • @rahmatrahma6057
    @rahmatrahma6057 2 роки тому

    መሸአለሀ👍👏

  • @mchainal6555
    @mchainal6555 Рік тому

    አሁን ከዚ ምን ትምህርት ይወሰዳል ብላችሁ ነዉ ያቀረባችሁት

  • @fetherahman6318
    @fetherahman6318 Рік тому

    Kkk kekerachu new mtmesaselutt ...mashalahhh...

  • @ከውሰርሙሀመድ
    @ከውሰርሙሀመድ 2 роки тому +1

    ፖፖ ላይ ተቀምጨ ነዉ አላለም ወይኔ በሳቅ 😂😂😂

  • @moryamabdul.g2415
    @moryamabdul.g2415 2 роки тому

    ዋው ዋው

  • @ፋፈነኝእማየንአባየንናፋቂ

    በጣም ታስቃላችሁ በውበት ግን ኢሱ የወሎ መለሎ ይቦንሳችሆል ደሙ ላራሱ. ክክክክ ሁላችሁም ቆጆ ናችሁ

  • @ሐያቱሰሓባ
    @ሐያቱሰሓባ Рік тому

    አቡ ሃኒፋ የት ጠፍተህብን ነው?

  • @yahyafifi-j7c
    @yahyafifi-j7c 11 місяців тому

    Das.sitilu.masha
    Allah❤❤❤

  • @rahmarahma7002
    @rahmarahma7002 Рік тому

    ማአሻአላህ💐💐💐😃😃😃

  • @seadeassen7444
    @seadeassen7444 Рік тому

    ደሥሥትሉየኔወድሞች

  • @seadihusna
    @seadihusna Рік тому

    አይልጅነት ደስ ሲል😂😂😂

  • @haleemah5109
    @haleemah5109 2 роки тому

    ማሻአላህ👌👌👌

  • @sadajamal2620
    @sadajamal2620 2 роки тому

    መሻ ኣላሃ ዎንድሞቼ አላሃ ይጣብቃቹ

  • @sdemssi1962
    @sdemssi1962 2 роки тому +3

    በሳቅ ገደላችሁኝ 😂😂😂😂አይ ልጅነት

  • @maekel6789
    @maekel6789 2 роки тому

    ማሻአላህ

  • @zeynebmuhammed4538
    @zeynebmuhammed4538 Рік тому

    Mashaallha ♥️

  • @seblekonjo8481
    @seblekonjo8481 2 роки тому

    ማሻአላህ ደስ ስትሉ

  • @zemassefa1397
    @zemassefa1397 2 роки тому +2

    😂😂😂 መወዳ መዝናኛ እናንተ 3ታቹ ብቻ ያላቹበት💚💙 ኢሳም ና ፈይሳል በከለርም ይለያያሉ ትንሽ ደማቸው (ወለላቸው ይመሳሰል ይሆናል እና 1ላይ ደስ ይላሉ ጎደኛሞች ሁኑ ኢለል አበድ ልክ እንደ አዩብና ማሜ😊

  • @ayshaali8785
    @ayshaali8785 Рік тому

    ክክክክክክክ ወይኔ በሳቅ ገደላቹኝ

  • @salamaalrumaithi3515
    @salamaalrumaithi3515 Рік тому

    😘😘😘😃😃😃ማሻአላህ

  • @hayatmuhamad3761
    @hayatmuhamad3761 Рік тому

    ይቅረታና.ሰመያዊ.ለባሹ..ጲምአልፈጠረበትም..እደቻይናወች..የወዶችዉበትኮ.ጲማቸዉነዉ..ሱባሀንአላህ.የሴትልጅ.ሂጃቦ.የወድልጅጺሙ..

  • @madinamohammed4252
    @madinamohammed4252 Рік тому

    አሠላሙአሊኩምወራህመቱላሂወበርካቱሁ

  • @yerasulwodajisaw2826
    @yerasulwodajisaw2826 2 роки тому

    Mashallah 🤣🤣🤣beritu lin minber tv inwodachalen mashallah jzk

  • @zinatahmad5875
    @zinatahmad5875 2 роки тому

    ማሻአላህ አላህ ይጠብቃችሁ
    ወይኔ ክክክክክክክ እንደት እንደሳኩ

  • @XbxbDhd-ms1xw
    @XbxbDhd-ms1xw 11 місяців тому

    👍👍👍👍👍

  • @sarahabshawet
    @sarahabshawet 2 роки тому +1

    እቁብ ጥለን ፎቶ ኧረ በሳቅ

  • @የሃሮንሚድያአድነቂ

    ፈይሰል እነ እስሙ አደይነት ነቹ

  • @semurseid4419
    @semurseid4419 Рік тому

    Mashallah it soo funny I love it 😍
    I miss old days 💕

  • @farhasaid5114
    @farhasaid5114 Рік тому

    ክክክክክክክ ማሻ አላህ ስታስቁ

  • @neeysad4183
    @neeysad4183 2 роки тому +1

    አዩብ የለውም ፀጉሩን ሳይመለጥ ስናየው ክክክክክክክ

  • @bentislam7008
    @bentislam7008 Рік тому +1

    Madhaallah🥰🥰

  • @Susu-p8v5w
    @Susu-p8v5w Рік тому

    ፍይሰልና እስማኤል ይመሣላሉ ወይም ስጋ ዝምድና አለኝ ላቸው መሠል የምትሉ🙋 በሁለተኛ 3ታችሁንም ለአሏህ በየ እወዳችኋለሁ🌺🌺🌺 በመጨረሻ ፈግግ ያሠኝኝ የአቡ ሀኒፍን ልጂ አቡ ሀኒፍ ይሏቲል የሚለውና አባትዬውን ሀነሐፍ ይላሉ የተባለው😂😂

  • @etopiagood5531
    @etopiagood5531 2 роки тому

    ማሻ አላህ ደስ ስትሉ😄😂

  • @haleemaali2389
    @haleemaali2389 2 роки тому

    ማሻአላህ ውድ ሞቻ

  • @Imra671
    @Imra671 2 роки тому +1

    በአላህ ፎቶ ሃልል ነው ??? ያሳዝናል

    • @jezirajezira4976
      @jezirajezira4976 2 роки тому +2

      አረ ሀላል አደለም አላህ ሂዳያ ይስጠን እንጂ ያለ ፎቶ መደረግ የማይቻል ነገር ሲኖር ብቻ ነው ለምሳሌ ለትምህርት ቤት 8 10 12 ክፍል ያስፈልጋል እና መታወቂያ እና ፖስፖርት ብቻ አላህ ይዘንልን