Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
የኔ አባት አላህ ብዙ የተባረኩ ልጆችን ይስጥህ ያረብ😢😢😮😢
ደምርኝ ውድ❤❤
ኢሻአላ አላህይሰጠዋል
አሚን 😢😢😢 ያረቢ በጣም አሳዘነኝ
አደማችው ወላሂ አይይይ የአላህ ስራ ነው
ልቡ ተሰበረ አላህ. ይካሰዉ ሌላ ምን ይባላል
ለእግዚአብሔር. የሚሳነውነገር. የለም. ወንድማችን. ፀበልውሰዱት በፈጠራችሁ🙏🙏🙏🙏
ዳኒዬ እባክህ ፀበል ላይ ውሰዱት በፈጣሪ የማይወልድ ሰው የለም ይህን የክፉ መንፈስ ስራ ነው ወንድሜ እባክህ🙏
ደምርርኝ ውድ❤❤
በትክክል አይሰሙም እጂ ቢሂዱ ይወልዱ ነበር ሚሰት ተብየዋም ከሊላ ከማርገዝ ፀበል ቢሂዱ ይወልዱ ነበር😢😢😢
@@SelamUA-cam-g8y ኣንቺም ነይ ማሬ
አዎ ትክክል ይሄ ያየጥላ መንፈስ ነዉ
በትክክል ልጅ የሚሰጠው እግዚአብሔር ነው
ባለጌ ነሽ ምናለ አልፈልግህም ልጅ እፈልጋሁ ብለሽ ብትለይው አይ ጭካኔሽ አይዞህ ወንድም ተስፋ አትቁረጥ አላህ በላሰብከው ያስደስትህ አቦ❤😢
ያረበልአለሚንንንንንን
በጣም የኔም ጥያቄ ነው ልብን ከምትሰብረው
ኣልፈልግህም ካለችማ መልካም ሰራች ኮ የሴጣን መጫወቻ ሁነን ቀረን በቃ
የኔ ጌታ ሁሉን የሚችል አምላክ ክርሰቶሰ በልጅ ይባርክ ሁፍ ከባድ ነው😢😢😢😢😢😢😢
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
ወላሒ ባለጌ ነሺ አላህ የሰጠሺን ፈተና መፈተን ያቃተሺ ልጅ አላህ ካልባረከው ይሞታል እኮ እሱን አንገብግበሺ የአንቺ ደስታ ለምን እሱን ፈተሺ ሌላ አግብተሺ አትወልጅም
ኣይ ማዓረይ.ከብደይ በሊዑኒ😢 ከሕዝነካ ኣጆካ ዛሓወይ ሓሳብ ልብካ የስምረልካ🙏 ኩሉ ነገር ሓዲካ ናብ ፀበል ኪድ ፈጣሪ ኩሉ ነገር ይከኣሎ እዩ🙏🙏🙏
ናይ ብሓቂ ፈጣሪ ብውላድ ኣይቅፃዕካ ኡፍፍ ግን ኣብ ትግራይ ኣደባሃደራ ምቻኣል ፀላሞ ኣርባእተ እንስሳ ዝበሃሉ ገዳማት ከይደን ዝወለዳ ኣለዋ ብዙሓት ዝፈልጠን😢😢😢
ኣይ ሓወይ ክሕዝነካ 😢እ /ሄር ሓሳብ ልብኻ ይስመረልካ ማዓረይ ♥️
ማርያምን በጣም ባለጌ ናት የኔ ወንደም ድንግል እመቤት ለአንተ መንታ ልጅ ትሰጣለች እውነት እማን አሁን ይች ሴት ከእንግዲህ ለአንተ ሚሰት አትሆንም አሁን አደሰ ህይወት ጀምረ አይዛሆ የኔ ወንደሜ እግዚአብሔር በሰራወ ፀደቅ ነው
አይ ሰው እሱዋም ዎዳ አይደለም ለመፍረድ አቾክሉ 😢😢😢
ደምርኝ ውዴ❤❤
መፍረድ ጥሩ አይደለም። እሱ በሷ ቦታ ቢሆን ሙልጭ አድርጎ ሰድቦ ጥሏት ነበር የሚሄደው
ወዳ አይደለም ግን መፍታት ይሻላል እኮ ከምትትሄድ በእሱ ላይ ፈታ ሌላ ታግባ ብትወደውም ልጁ ምን ይሰማዋል ከባድ ነው እንዴት ነው ያመነው ጓደኛ ከሚስቱ ልጅ የሚኖረው ኸረ ተይ@@zinazina853
ፀበል ዉሰደው ይወልዳል በማርያም አስለቀሰኝ 😢😢😢😢
ቃጥላ ውሰደው ባርችየ
አሁንም ተስፋ አትቁረጥ ልጅ ፈጣሪ ይሰጣሃል ከባድ ነው 😢😢😢አይዞህ
ያማል ያሳዝናል የኔ ወድም እማይሰስተው ልኡል እግዚአብሔር የድግል ማርያም ልጅ ፍሪውን ይስጥህ ምን አለ ከማገጥሽ እራቅ ብለሽ ብትሄጅ ከጓደኛው ከወዱሙ ሁለታችሁም ልክስክሶች ናችሁ ልጁ በሰላም ይወለድ ምን ይባላል😢😢
በጣም😢በጋደኛ በካድ ከሚስት መካድ አንድ ላይ ስሆን 😢ያማል
በእዉነት እጅግ በጣም ልብ ይሰብራል በጣም ባለጌ ነሽ ምን አለበት መዉለድ እፈልጋለሁ ብለሽ ፍች ጠይቀሽ ብትሄጅና ብትወልጅ ትዳር በራሱ ክቡር ነዉ ። ደግሞ አታፍሪም ከማያዉቀዉ ሰዉ እንዳይሆን ከጓደኛህ ነዉ ትላለች እርካሽ ሴት አሰዳቢ አንድ ጊዜ አይደለም ደግመሽ ደጋግመሽ ነዉ የገደልሽዉ። እናንተ ደግሞ በደንብ እስኪረጋጋ ከጎኑ መቆም አለባችሁ። ወንድሜ አይዞህ በርታ ፈጣሪ ደግሞ ታሪክህን ይቀይረዋል ሁላችሁም ፀልዩለት 💔🙏🙏
eko echi zemutegia balega alemaferuwa koshasha tegeset binorat kefetari yemisanew yelem neber
ene wondeme ayewoldem neber mehan mehonun enawukalen misite agebeto selmayewolde tetewt lela siyagebu yewldalu geter selnber wodehkemnam alhed sifeta siyageba mecheresha lay gen 3 lij edewolde semahu ene sedet new yalewt legziabher yemisanew yelm
የኔ ወንድሜ እግዚአብሔር ከአንተ ጋ ይሆን አይዞህ እግዚአብሔር መልካም ነው ልጅ ይስጥሀል ሁሉንም ነገር ጥለህ ገዳም ፀበል ሂድ አንቺ ደግም ቤቤ አትበይ ቆሻሻ 😢😢😢😢😢😢😢
እኔማ ጥሎብኝ ቤቢ ቤቢዬ ሲሉ ደሜ ነው የሚፈላው ምን ትመስላለች ከሀዲ ጥቅመኛ የኔ ወንድም እግዚአብሔር አይቸግረውም እና መንታ መንታውን ያስታቅፍህ 😢😢😢
ከከከ ውዴ ቤቢ ቤቢዬ ከአሉ ችግር አለ ማለት ነው
በአላህ ተስፋ አይቆረጥም አላህ ልጅ ይስጥክ ሴትዮዋ ግን ሪካሽ ነሽ😢😢
ወድሚ አይዛህ ልጅ የእግዚአብሔር ሰጦታ ነዉ ፀበል ተፀበል ቅዱሰ ሮፋኤልን ተማፅነህ ለምን ወድምየ ትወልዳለህ ይህ የርኩሰ መፈሰ ነዉ የዘጋህ እጀ እግዚአብሔር ማሀን አያደግግም ከቤቱ ሰንርቅ በርኩሰ መፈሰ እንፈተናለን የናተ ቀላል ነዉ 10አመት ሳይወልዱ የኖሩ አሉ ብሀላም ወለዱ
የሣራ ዓምላክ ለሳራ ልጅ የሰጠ እግዚአብሔር ሁሉን ይችላል አይዞ ተጽናና
አላህ ላንተም ይስጥህ ዳኒ አሁን ምርጥ አካሄድ ነዉ በርቱ ጀግኖች
ደምርኝ ውድ❤
ኣይዞህ ወንድሜ እመ ብርሃን ትርዳህ ፀበል ተጠመቅ እግዚአብሔር የሚሳነዉ ነገር የለም😢😢😢
እግዚአብሔር እንጂ ማርያም ልጅ አትሰጥም
@@asnakechzewge9071 በመፍቃን ቤት ኣዎ እመቤታችን ልጅ ኣትሰጥም ምክንያቱ እናት ሳያከብሩ ልጇን እንዴት ያምኑበታል በኦርተዶክስ ተዋህዶ እምነት ግን እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ስንለምናት ስንማፀናት መንታ መንታ ትሰጠናለች ኣለቀ።
በጣም የሰዚነል ምን አይነት እራስ ወደጅ ነሽ ልጅ እኮ የእግዚአብሔር ነው ያምሰጣው ፍቅር ከልጀም ይበልጣል ፍቅር ከለችሁ ልጀ ከመደጎ መሰደግ ይቻለል ጌታ 😢😢😢😢😢😢 በቁሙ ነው ያገደልሽው ለኔ ከምንም በለይ ፍቅር ነው እግዚአብሔርን በእምነታችሁ ታጋኙ ነበር 😢😢😢😢😢 ታስፍ መቁረጥ በጣም ዋገ የስከፍለሽል የእውነት 😢😢😢
ከሌላ ጋር እንኳን ቢሆን ጥሩ ነበር አያውቀውምና ግን ከጎደኛው ጋር መሆ በጣም ያሳዝናል እሷ ግን ደሮም ጀምራ ግንኑኝነት አላት ማለት ነው ካሃዲ ናት አግዚሃብሄር በእውነት ብትለምነው ብፀልይ ይሰጣት ነበር እናም አሁን ወደጎደኛው ጋ ትጠቃለል የስራዋን ይስጣት ይሄን የመሰለ ባል እንዲህ በማድረጎዋ 👋🇪🇹🇺🇸
ቤቤዬ አትበይ ደቆሮ አቴጠብቂውም ጥብ ነሽ ፀበሌ ጌታንመጠበቅ ነበረብሽ ባቨጌ አይናውጣቱቱቱቱቱተ ብትምቼይሻልሻል ገጠሪ ስገጤ ነሽ ውሻ ቱቱቱቱቱ ይውልዳል አንድ ቀን ጥማታመሜ ነሽቱቱቱ አይዝክ አባዬ ይስጥሀል ጌታ
ልጅ ከእግዚአብሔር ነው ትወልዳላሁ ፀበል ሂዱ ተማፀኑ ጀሞ መምህር ተስፋየ አበር ገጠመኝ አዳምጡ
ዜድ የምር ጀግና ነህ የምትጋፈጠው ነገር ከባድ ነው ፈጣሪ ይጠብቃችሁ።
እንድ ምን ችግር አለው ትላለህ እንድ ስርአት ይኖርህ እንጅ ጋዜጠኛ ተብየው ወንድ ልጅ እኮ ነው 😢😢😢😢😢😢😢
ሳህ
እሱ ጋ ሁሉም ኖርማል ነው
በራሱ ስላልሆነ ነው ጋዜጠኛው
ልጅ የእግዚአብሔር ስጦታነዉ ከሁሉ ፍቅር ይበልጣል ።እሶ ለሰዉ አፍ ለእናቴ ስል ነዉ ትላለች ።ለእናት ባሌ መሀን ቢነገራቸዉ ቤተሰብጭቅጭቅ
ልጅ የእግዚአብሔር ስጦታ ነው ሰጪው መዳኒያለም ነው አይዞህ ፀበል ሂድ ፀሎት አሪግ ስንቱ በደኩተሮች አትወልዱም ተብለው የወለዱ ብዙ አሉ አይዞህ አንች ግን እግዚአብሔር ሊቦና ይስጥሽ አፅፊተሻል ታያለሽ እግዚአብሔር ደግሞ ይሰጠዋል
ማንኛውም እሪዝቅ ከአላህ ነውየሚሰጠው ኢሻ አላህ በዱንያላይ አላህ ሱበሐነወተአላ ማንኛውንም ፍጡር እየረዘቀው ነው እና መታመታውን ይስጥህ መሥጠትምመሣትምየሚቸለው እሱነው ያረብ
ያረቢ ይሔን ትሰጠኝ አላህ የተሻለ ነገር ይስጥህ ወድሜ አላህ ሁሉነገር ሞልቶታል💕🙌
ጸበል ወርቅሽት ገብርኤል ህድ ወንድሜ. ትወልዳለህ
ወንድሜ አይዞህ እግዚአብሔር ይሰጥሀል ለሁሉም ግዜ አለው ብቻ ፀልይ እግዚአብሄር አላማ አለው ለሳራም ይሳቅን ሰቶዋት የል ችግር ፀልይ
❤❤❤❤
ዘላለምዘገየ ምርጥወድማችን አተጀግና ጎበዝ ነህ ዘሌ አድራ እድራ እራስህን ጠብቅ ❤ ባሌጌ ነሺ ምናለ አልፈልገህም ልጅ አፈልጋልሁ ብለሽ ብትለይዉ አቺ ጭካኔሽ አይዞህ ወድም ተሰፋ አትቁረጥ አላህ በላሰብክዉ የሰደሰትህ አቦ ያረበ❤
😢😢😢በጣም ያማል አይዞህ ትወልድ አለክ እኔ የማቃቸው ባል እና ሚስት ነበሩ 10 አመት ሙሉ ልጅ አልወልዱ ብለው ምሀን ሁነው ሲኖሩ ከዛ ተፋቱ ይሷም አገባች ይሱም አገባ ሁላቸውም ወለዱ የአላህ ፍቃድ ሁኖ ይሷም ይሱም ሶስት ሶስት ልጆች ተለያይተው ወለዱ ላተም አላህ ይሰትካል🙏🙏🙏🙏🙏
ሁሉን የሚችለው እግዚአብሔር የተባረኩ ልጆችን ይስጥህ የኔ ልዩ ወንድም❤❤❤❤
ይች ባለየ ናት ይች ወሬኛ😢😢😢 ወንድሜ አላህ የምፈልገዉን ይስጥህ ያረቢ❤😢😢😢😢🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉
አይዞህ ወንድም እግዚአብሔር የተረሱትን የሚጎበኝ አምላክ ነው ተስፋ እንዳትቆርጥ ፀበልህን ተጠመቅ የቅድመ ዘርማንዘር የሚያመልኩትም አምልኮት ካለ እሱም ሊዘጋብህ ይችላልና ንስሀ ገብተህ ሱባኤ ግባ ለእመቤቴ ንገራት ትሰጥሃለች
የኔ ወንድም እውነት በጣም ነው ያሰለቀሰኝ እግዛቤሔር አምላክ ታሪክህን ይቀይረው !
ሰላም ወገኖቸ እግዚአብሔር ከክፊ ነገር ይጠብቃቹሁ👏❤
❤❤❤
የኔ ዉድ ወንድም በጣም ነው የሜያሳዝንው መንአይነቶ ልክሰክሰ ናት ልጅ ፈጣሪ ነው እሚሰጠው 😢😢😢😢
አይዞክ ወንድሜ እግዚአብሔር ያስብካል አንድ ቀን በሀኪም አትመን ወደ ጸበል ህዲ ገድል እዘል ትወልዳለክ
😢😢😢😢አፈር. ልብላልህ. ወድማለም. ከባድ. ነው. አላህ. አለህ. በጌታ ተስፋ. አይቆረጥም
አቤቱ አምላኬ ሆይ እንደ ሀፂያታችንና እንደበደላችን ሳይሆን እንደቸርነትህ ይቅር በለን ዝሙትን ከአገራችን አጥፋልን ። ማስተዋል ስጠን !!!!!
የሰይጣን ስራ ነው በፀበል እሚፈታ ነው።
መውለድ ከፈለገች ፍታኝ ብላ መሄድ ትችል ነበር በቁስል ላይ ቁስል የባስ ከምታቆስለው ለሱም አላህ ይሰጠዋል አይታወቅም ባለጌ ናት
ማርያምን በጣም ነዉ ሚአሳዝነዉ ዉፍ የኔ ጌታ አይዞህ ታሪክን የሚቀየር መዳኒአለም ታሪክህን ይቀይረዋል በትግስት ፈጣሪህን ጠይቀዉ
ባለጌነሺ ስድ የኔጌታእግዚአህቤር የተባረኩልጆችን ይስጥህበጣምያሳዝናል ልጂኮእሚሰጠውእግዚአብሄርነው
ጥፋተኛ ነሽ፡ እህቴ ባታደርጊዉ ጥሩ ነበር ግን ሆኗል እግዚአብሔር ይቅር ይበልሽ።ወንድማችንንንም እግዚአብሔር ይጠብቀዉ መረጋጋቱን ያድለዉ።
የማይው ነገር ድራማ ነው እውነት ? ሚድያወችም ለጥቅማቸው ሲሉ በኛ አእምሮ አይናችን ልባችን ላይ ተጫወቱብን እውነት በማስመሰል የሚስሩት ከፊልም በበለጠ ተመልካቹ ይበዛል አዳንድ ጊዜ እንኳን እውነት አስመስላችሁ መልካም ስሩ መጥፎ አይተን ከምንርበሽ መልካም አይተን እንደሳ ።
በጣም ብልግና ነው እግዚሀብሄር ይሰጣል ትግስነው የማደጎ ማሳደግ አይሻልም ብልግና😭😭😭
ይቺ ምን አይነት ሰውነት እግዜወ ጌዜው ተበላሸ እመብር ሀን ትርዳህ ወንድሜ ወደ ፀበል ሒድ ላንተም ጌታ ይረዳሀል
ምኒቱ ባለየ ነች መውለድ ከፈለገች አትፈታውም እና ሌላ አታገባም😢😢😢😢 አይዞህ እድሜ ፀበል ግድ ትወልዳለህ
ተፍትታ ሌላ መግባት ከዛ መውለድ ነበረባት ብልግና ነው ፈጣሪ ሆይ ለሱም ማንታ ልጆች እንድትሰጠው በሙሉ ልባችን እንለምናሃለን ከሰው ይህ ነው እና ከፈጣሪ መልካም እንጠብቃለን እባክህ ጌታሆይ እንባው ፈሶ እንዳይቀር ወደ ሳቅን ደስታን ቀይርለት❤❤❤❤❤
ወላሂ በጣም አሣዘነኝ ልጁ ሢያለቅሥ አላህ መንታ ልጆች ይወፍቅህ አያልቅበትምና
ኣረ መሃን ሰው የለም ኣይነጥላ መንፈስ ነው ማህፀንና ዘር የሚዘጋው፡የመምህር ተስፋየ ኣበራ ት/ት(ገጠመኝ)ኣዳምጥ ፀበል ተጠመቅ ወንድሜ
ቤቢዬ!! ኢትዮጵያ ውስጥ የአበሻ ፈረንጆች በጣም በዝተዋል:: ይመችሽ::
የኔ ወንድም አይዞህ እምነትህ የፀና ይሁን እንጅ ትወልዳለህ ተፀበል በፀበል እዳትወልድ ያደረገህን ይሄን እርኩስ መንፈስ ይለቅሀን በተረፈ እናተም ግዙት ወደ ፀበል እንዲሄድ አድርጉት በቻላችሁት መጠን
ዘላለምን መሸለም አለብን ከነወንድሙ ማርያምን ዘራችሁ ይባረክ ስለ ትግስት
እግዛቤርአዋቂነው ልጅእንወልዳለን ብላችሁ አልተጋባችሁም እደዝህያለክህደት ከባድነው ወድሜ እግዛቤር በጣም ቸርነው ይሰጥሀል ምክናየት ሊኞረው ይችላል የዘገየብህ አብዝቶ ይሰጥሀል ጠብቅ ጠካራሁን ተሱደጅአትለይ እራስህን አረጋጋ አምላክህን እያሰብክ አይዞህ❤❤❤❤❤❤❤
አብሽሪ ወንድም አውቃለው ሁለት ከምታምነው ሰው መካዳት ያማል ግንንሌላ አግብተህ ማን ያውቃል አላህ ልጄ ሊሰጥህ ይችላል እሱ ባለ ጊዜ ብዙ አሉ መውለድ አችሉም ተብሎ የወለዱት
ልጁን ለኔ ዳሩኝ በአምላኬ አምናለሑ ደመቀ ፍሬም የምየሠጤ ፈጣሪነው እመነኝ ትወልዳለሕ ልጁ አሳዘነኝ😢😢😢
አይዞን ወንድሜ ወደ ጸበል ሒድ ጸልይ በርግጠኝነት ፈጣሪ የልብህን መሻት ይሰጥሀል ሚስትህ ክዳሐለች ካንተ ውጪ የሌላ ሰው ገላ ቀምሳለች ቢያንስ ያለውን ችግር ነግራህ ተማምናቹበት በሰላማዊ መንገድ መለያየት አያለ ያደረገችው በጣም ያሳዝናል በቃ ከሀጂ ነች
ፀበል ተጠመቅ መውለዲ ትችላለህ ገጠመኝ አዳምጥ መምህር ተስፋየ አበራን አግኜውና አዋራው መውለዲ አትችልም የተባለ በደኩተሮች የወዲልጂ አባት ሆኗል ማርያምን ቅዱስ እሩፋኤልን አመልደኝ ካምላክህ በለው ፀበሉን ጠጣ ንስሀ ገብተህ ፀበል ተጠመቅ የሰይጣን ስራነው እዳትወልዲ ያረገህ ወዲማችን ኮሜቴን በማርያም አብቡልኝ ትጠቀማላችሁ❤❤❤👈👈👈
ፈጣሪ እጁ ሰፊ ነው ወንድሜ እግዚአብሔር የርዳክ 🙏🙏🙏
ልጅ የአምላክ ሰጦታ ነዉ ተወልዶም ዌጋ የሌላቸዉ ልጆች አሉ በተለይ በአሁኑ ግዜ የምናየዉ እድሜ ለዩቱበራችን አባታቸዉን ሲደነድቡ እናታቸዉን ከቤት ሲያባርሩ ነዉ የምናየዉ ያለነዉ ስለዚህ ቢወለድ ባይወለድ እዳዉ ገብስ ነዉ ፀሎት አርግ ፀበል ሂዱ እግዚአብሔር ያዉቃል
ጋዜጠኛ ወድማችን በርታ ብርታት ላት ሞልቶ ለተረፈው ልጅ አላህ ይረዝቀው ለወድማችንም እሳግን ጥፋተኛናት በሱ ቦታ ሁና ማየት ነበረባት
ዳኒየ እንኳን በስላም መጣህልን ❤❤❤
Yasazinal minawu Lela wand yelm anchi Kasumi gudega yamitargaziwu😢😢😢 betm tasfiralesh eshii😢😢😢😢
እመቤታችን ለምነህ የምታጠዉ ነገር የለም ትሰጥሀለች ፀበል ግባ ወድሜ
የህግ ባለሙያዉን ወደድኩት ቁመናው ዋው ነው❤
😂😂
አየ እነተ ያያችሁትነ ወደድን ብላችሁ ትዘልቁታላችሁ
ኧሯ🙄
😳😏😏
ቱ
እግዚኦ እር ግፍ አናብዛ እባካችሁ እውነት ሲወጣ በጣም ነው የሚያስፍረው። ተመስገን ተደብቆ እሚቀር ነገር የለም❤እግዚአብሄር ይጠብቃችሁ
ፈገግታ እራሱ ደስ ይላል በርቱ ጀግኖች ናችው
ፀበል ሂድ ወንድሜ ትድናለ እኔም ከዛሬ ነገ ሂዳለሁ እያልኩኝ ደንዝዢ ተቀምጫለሁ ሳልጠመቅ ልጅ መውለድ እፈልጋለሁ ባለቤቴም በጣም ጉግት አለሁ እመብርሃን ትርዳን
የሚያመው ነገር ከጎደኛው መሆኑልክ ነው ልጅትዋ ካለ ልጅ ትኑር ማለት አንችልምግን በፅባይ ተነጋግራ ጋብቻውን ማቆረጥወይም ከመሆኑም በፌት ማውራት እና መለየት ነበረብሽሁለተኛ ጉዳትሽ ከእርሱ ግዋደኛ መሆኑ
እግዚኣብሄር የሚሳነው የለም ፀ በል ሂድ ትወልዳለህ ኣይዟህ ተስፋ የኔ ኣንበሳ ጋዜጠኛ ኣረጋጋው
እኔን ወንድሜ ማርያም በጣም አዝናለሁ አይዞህ ድንግል ማርያም በልጅ ትማርክህ ሁሉም ለመልካም ወንድማለም እግዚአብሔር ይጠብክህ !!!😭❤️🙏
ወንድሜ በአለህ ተስፋ አይቆራጥም አብሽር በቁነዉ ያረዳችዉ ዋለሂ ያኔ ጎሮቤት. ብያንስ አስር እስከ አሰራሁለት አመታት ቆያቶዋሉ ዋለሂ የሌዱት ሂክምነ ዬለም ግን በማጫረሻ አለህ ሰጣቸዉ ገነ ኡርግዝነት ስለዝህ ተስፈ አትቁራጥ ።
ሀይ ዳኒ የሆነ ሰው እንደት ፈትነው ፈልጌ ነበር በጣም ቆየን ከተለያየን ግን በጣም እወደዋለሁ እሱም ቢሆንይወደኛል ግን የሆነ ነገር ከሱ ባይ ደስ ይለኛል ካሸነፈ ከኔ ወጪ እንድትሸልሙት
ፈጣሪ መንታ መንታውን ይስጥህ ወንድማችን😢😢
አረ የሴቶች አረመኔነት ከወንዶች የባሰ ሆነ አረ ተው የኢትዮጲያ ህዝቦች በሙሉ እግዚአብሄርን ፍሩ ❤
እህቴ እርግጥ ነው ሴት ነሽ እድሜሽ ቢሄድም ግን የሰራሽው ከባድ ነገር ነ ው እውነት ለዛውም ከጓደኛው በጣም ያሳፍራል እግዚያብሄር እኮ ለአብርሀም በስተርጅናው ነው የተባረከ ይስሀቅን የሰጠው ያን ማሰብ ነበረብሽ ወንድሜ አይዞህ አንተ በፀሎት ከበረታህ እግዚያብሄር የሚሳነው ነገር የለም አዎ ይችላል ደሞም ይሆናል ቅዱስ ሩፋኤል ችግርህን ይስማህ አልቅስ በደንብ 😢😢😢😢😢አንቺ ንስሀ ግቢ
ቅድመኻ ድኣነ እመብርሃን ትርዳእኻ ወንድም😢🤲
አላህ መንታ መንታ ልጅ ይስጥ ወንድሜ አይዞ ተስፍ ሳትቆርጥ ወደ ፈጣሪ ተጠግተ ለምነው ወደ እምነት ቦታሆች አዝወትር በሃይማኖት 🙏አቺ ግን ክፍ ነሽ በሰላም ተለያይታቹ የራስሽን ህይወት መምራት ስቺ በቤቱ ከጓደኛው ማርገዝሽ ለሱ ከባድ ነው😭 ፈጣሪ አይበድልም አንድ ቀን ለሱም ልጅ ይሰጠዋል ኢሻአላህ 🙏😘
ወድም በርሚል ቅድስ ጊወርጊስ ፀበል ሒድ ትወልዳለህ ሒድ የኔ ወድም እግዚአብሔር ይረደሀል
ፈጣሪ ለበጎ ነዉ ነሳህ ገባእና ፀበል ተፀበለ ፈጣሪ ይሰጥካል አይዞክ ሚስቱ ገን በለጌ ነሽ
ፈጣሪ የሚሳነው የለም እግዚአብሔር ሀሳብክን ይሙላልክ አንቺ ግን ከሀዲ ነሸ እግዚአብሔር የሰራሸን ይሰጥሸ ባለጌ ነሸ
ዳኔ መልካም ሰው እግዝይቢሒራ አምላክ ይጠብቃችው
ኡፍፍፍ ያማል ዋንድሜ አይዞክ gin አንቺ ካንቱ ነሽ 💔💔💔💔
ሚስትየው በጣም ተሳስተሻል ፈጣሪሽን አስቀይመሻል አይደረግም ልጅ የፈጣሪ ነው ባልየው ጽናቱን ይስጥህ 🙏
ካባድነዉ አይዞ ወንድሜ ሁሉም በእርሱ ይሆናል ፀልህ😢😢😢
ድንግል ማርያም መፍቴ ትሰጥሃለች ፀበል ህድ ወንድማችን አይዞህ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ምን አይነት ነገር ነው ፈጣሪ ሆይ ማሰብ መነጋገር ብቻል ጥሩ ነው በራስሽ ከመወሰንሽ በፊት ሲቀጥል ከጎደኛው😢😢😢
ባለጌ ነች አይዞህ ወንድማችን ፀበል ሂድ እግዚአብሔር ታሪይክ ይቀይራል 😢
እሕቴ በጣም ተሣሥተሻል መሀን ቢሆን አቺ እዴት ከሌላ ታረግዣለሽ ወድሜ አይዞክ
ዳኒ ትመቸኛለህ እንዲው ግን ለኢንተርቪ እንደዘላለም ቆፍጠን አትልም ዘሌ በጣም ደስ ይለኛል ቆፍጠን ያለ ቆራጥ ነው
ልጅን የሚሰጥ እግዚያብሔር ነው ታሪክን የሚቀይረው አምላክ ላንተም ይሰጥሀል ፀልይ ወንድሜ
እናቱ ተሳስተሻል ወይ ብልግና አላህዬ ከባሌ ሀቅ በአንተ እጠበቃለሁ እህቴ በስሜቱና በሞራሉ ነው የተጫወትሻው😢😢
ዳኒእናዘላለም በረቱ ለማህበርስባችሁመስዋትእይከፈላችሁነዉ ራሳችሁንእየጠብቃችሁ ወይጉድ ዉርደት ጨራሺ ከጓደኛዉጋር አፈርብይ 6አመትሙሉአብርሺኖርሺ ምንአይነትከሀጂነሺ አኡዙቢላሂ ልጅስጨምነሺም አላህነዉ ተስፋአይቆርጥም ሱባሀንአላህ አላህይጠብቀንያረብብብብ
ኦፎፎፎፎፎፎ የኔ ጌታ 😢😢😢😢😢 አስለቀሰኘ መድሀኒአለም መታ መታውን ይስጥህ አይዞህ ተርጋጋ ጸበል ግባ
ዜሌዋ እባክህ አቡነጌሮስ ሄዶ ገርሎን ይሸከም በማርያም
ፈጣሪ መታ መታውን ይስጥክ
እዉነትለመናገር ትልቅስተትነዉ የፈፀመችዉ ተመካክሮመለያየት የሚባልእዳለአታዉቅም እዴ የበለጠህሙደሞ ከጓደኛዉ አሳፋሪነሽ ኦዉነት አብሽሪ. ረቢ ፊኸይርከቲር 😢😢😢😢
ኢንሻዐላህ አላህ ምንም አይሳነውም ስለዝህ ትውልዳለህ ውድሚ ፍጣሪህን ለምነው
የኔ አባት አላህ ብዙ የተባረኩ ልጆችን ይስጥህ ያረብ😢😢😮😢
ደምርኝ ውድ❤❤
ኢሻአላ አላህይሰጠዋል
አሚን 😢😢😢 ያረቢ በጣም አሳዘነኝ
አደማችው ወላሂ አይይይ የአላህ ስራ ነው
ልቡ ተሰበረ አላህ. ይካሰዉ ሌላ ምን ይባላል
ለእግዚአብሔር. የሚሳነውነገር. የለም. ወንድማችን. ፀበልውሰዱት በፈጠራችሁ🙏🙏🙏🙏
ዳኒዬ እባክህ ፀበል ላይ ውሰዱት በፈጣሪ የማይወልድ ሰው የለም ይህን የክፉ መንፈስ ስራ ነው ወንድሜ እባክህ🙏
ደምርርኝ ውድ❤❤
በትክክል አይሰሙም እጂ ቢሂዱ ይወልዱ ነበር ሚሰት ተብየዋም ከሊላ ከማርገዝ ፀበል ቢሂዱ ይወልዱ ነበር😢😢😢
@@SelamUA-cam-g8y ኣንቺም ነይ ማሬ
አዎ ትክክል ይሄ ያየጥላ መንፈስ ነዉ
በትክክል ልጅ የሚሰጠው እግዚአብሔር ነው
ባለጌ ነሽ ምናለ አልፈልግህም ልጅ እፈልጋሁ ብለሽ ብትለይው አይ ጭካኔሽ አይዞህ ወንድም ተስፋ አትቁረጥ አላህ በላሰብከው ያስደስትህ አቦ❤😢
ያረበልአለሚንንንንንን
በጣም የኔም ጥያቄ ነው ልብን ከምትሰብረው
ኣልፈልግህም ካለችማ መልካም ሰራች ኮ የሴጣን መጫወቻ ሁነን ቀረን በቃ
የኔ ጌታ ሁሉን የሚችል አምላክ ክርሰቶሰ በልጅ ይባርክ ሁፍ ከባድ ነው😢😢😢😢😢😢😢
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
ወላሒ ባለጌ ነሺ አላህ የሰጠሺን ፈተና መፈተን ያቃተሺ ልጅ አላህ ካልባረከው ይሞታል እኮ እሱን አንገብግበሺ የአንቺ ደስታ ለምን እሱን ፈተሺ ሌላ አግብተሺ አትወልጅም
ኣይ ማዓረይ.ከብደይ በሊዑኒ😢 ከሕዝነካ ኣጆካ ዛሓወይ ሓሳብ ልብካ የስምረልካ🙏 ኩሉ ነገር ሓዲካ ናብ ፀበል ኪድ ፈጣሪ ኩሉ ነገር ይከኣሎ እዩ🙏🙏🙏
ናይ ብሓቂ ፈጣሪ ብውላድ ኣይቅፃዕካ ኡፍፍ ግን ኣብ ትግራይ ኣደባሃደራ ምቻኣል ፀላሞ ኣርባእተ እንስሳ ዝበሃሉ ገዳማት ከይደን ዝወለዳ ኣለዋ ብዙሓት ዝፈልጠን😢😢😢
ኣይ ሓወይ ክሕዝነካ 😢
እ /ሄር ሓሳብ ልብኻ ይስመረልካ ማዓረይ ♥️
ማርያምን በጣም ባለጌ ናት
የኔ ወንደም ድንግል እመቤት ለአንተ መንታ ልጅ ትሰጣለች እውነት እማን አሁን ይች ሴት ከእንግዲህ ለአንተ ሚሰት አትሆንም አሁን አደሰ ህይወት ጀምረ አይዛሆ የኔ ወንደሜ እግዚአብሔር በሰራወ ፀደቅ ነው
አይ ሰው እሱዋም ዎዳ አይደለም ለመፍረድ አቾክሉ 😢😢😢
ደምርኝ ውዴ❤❤
መፍረድ ጥሩ አይደለም። እሱ በሷ ቦታ ቢሆን ሙልጭ አድርጎ ሰድቦ ጥሏት ነበር የሚሄደው
ወዳ አይደለም ግን መፍታት ይሻላል እኮ ከምትትሄድ በእሱ ላይ ፈታ ሌላ ታግባ ብትወደውም ልጁ ምን ይሰማዋል ከባድ ነው እንዴት ነው ያመነው ጓደኛ ከሚስቱ ልጅ የሚኖረው ኸረ ተይ@@zinazina853
ፀበል ዉሰደው ይወልዳል በማርያም አስለቀሰኝ 😢😢😢😢
ቃጥላ ውሰደው ባርችየ
አሁንም ተስፋ አትቁረጥ ልጅ ፈጣሪ ይሰጣሃል ከባድ ነው 😢😢😢አይዞህ
ደምርኝ ውድ❤❤
ያማል ያሳዝናል የኔ ወድም እማይሰስተው ልኡል እግዚአብሔር የድግል ማርያም ልጅ ፍሪውን ይስጥህ ምን አለ ከማገጥሽ እራቅ ብለሽ ብትሄጅ ከጓደኛው ከወዱሙ ሁለታችሁም ልክስክሶች ናችሁ ልጁ በሰላም ይወለድ ምን ይባላል😢😢
ደምርኝ ውድ❤❤
በጣም😢በጋደኛ በካድ ከሚስት መካድ አንድ ላይ ስሆን 😢ያማል
በእዉነት እጅግ በጣም ልብ ይሰብራል በጣም ባለጌ ነሽ ምን አለበት መዉለድ እፈልጋለሁ ብለሽ ፍች ጠይቀሽ ብትሄጅና ብትወልጅ ትዳር በራሱ ክቡር ነዉ ። ደግሞ አታፍሪም ከማያዉቀዉ ሰዉ እንዳይሆን ከጓደኛህ ነዉ ትላለች እርካሽ ሴት አሰዳቢ አንድ ጊዜ አይደለም ደግመሽ ደጋግመሽ ነዉ የገደልሽዉ። እናንተ ደግሞ በደንብ እስኪረጋጋ ከጎኑ መቆም አለባችሁ። ወንድሜ አይዞህ በርታ ፈጣሪ ደግሞ ታሪክህን ይቀይረዋል ሁላችሁም ፀልዩለት 💔🙏🙏
eko echi zemutegia balega alemaferuwa koshasha tegeset binorat kefetari yemisanew yelem neber
ene wondeme ayewoldem neber mehan mehonun enawukalen misite agebeto selmayewolde tetewt lela siyagebu yewldalu geter selnber wodehkemnam alhed sifeta siyageba mecheresha lay gen 3 lij edewolde semahu ene sedet new yalewt legziabher yemisanew yelm
የኔ ወንድሜ እግዚአብሔር ከአንተ ጋ ይሆን አይዞህ እግዚአብሔር መልካም ነው ልጅ ይስጥሀል ሁሉንም ነገር ጥለህ ገዳም ፀበል ሂድ አንቺ ደግም ቤቤ አትበይ ቆሻሻ 😢😢😢😢😢😢😢
እኔማ ጥሎብኝ ቤቢ ቤቢዬ ሲሉ ደሜ ነው የሚፈላው ምን ትመስላለች ከሀዲ ጥቅመኛ የኔ ወንድም እግዚአብሔር አይቸግረውም እና መንታ መንታውን ያስታቅፍህ 😢😢😢
ከከከ ውዴ ቤቢ ቤቢዬ ከአሉ ችግር አለ ማለት ነው
በአላህ ተስፋ አይቆረጥም አላህ ልጅ ይስጥክ ሴትዮዋ ግን ሪካሽ ነሽ😢😢
ደምርኝ ውድ❤❤
ወድሚ አይዛህ ልጅ የእግዚአብሔር ሰጦታ ነዉ ፀበል ተፀበል ቅዱሰ ሮፋኤልን ተማፅነህ ለምን ወድምየ ትወልዳለህ ይህ የርኩሰ መፈሰ ነዉ የዘጋህ እጀ እግዚአብሔር ማሀን አያደግግም ከቤቱ ሰንርቅ በርኩሰ መፈሰ እንፈተናለን የናተ ቀላል ነዉ 10አመት ሳይወልዱ የኖሩ አሉ ብሀላም ወለዱ
የሣራ ዓምላክ ለሳራ ልጅ የሰጠ እግዚአብሔር ሁሉን ይችላል አይዞ ተጽናና
አላህ ላንተም ይስጥህ ዳኒ አሁን ምርጥ አካሄድ ነዉ በርቱ ጀግኖች
ደምርኝ ውድ❤
ኣይዞህ ወንድሜ እመ ብርሃን ትርዳህ ፀበል ተጠመቅ እግዚአብሔር የሚሳነዉ ነገር የለም😢😢😢
እግዚአብሔር እንጂ ማርያም ልጅ አትሰጥም
@@asnakechzewge9071
በመፍቃን ቤት ኣዎ እመቤታችን ልጅ ኣትሰጥም ምክንያቱ እናት ሳያከብሩ ልጇን እንዴት ያምኑበታል በኦርተዶክስ ተዋህዶ እምነት ግን እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ስንለምናት ስንማፀናት መንታ መንታ ትሰጠናለች ኣለቀ።
በጣም የሰዚነል ምን አይነት እራስ ወደጅ ነሽ ልጅ እኮ የእግዚአብሔር ነው ያምሰጣው ፍቅር ከልጀም ይበልጣል ፍቅር ከለችሁ ልጀ ከመደጎ መሰደግ ይቻለል ጌታ 😢😢😢😢😢😢 በቁሙ ነው ያገደልሽው ለኔ ከምንም በለይ ፍቅር ነው እግዚአብሔርን በእምነታችሁ ታጋኙ ነበር 😢😢😢😢😢 ታስፍ መቁረጥ በጣም ዋገ የስከፍለሽል የእውነት 😢😢😢
ደምርኝ ውድ❤
ከሌላ ጋር እንኳን ቢሆን ጥሩ ነበር አያውቀውምና ግን ከጎደኛው ጋር መሆ በጣም ያሳዝናል እሷ ግን ደሮም ጀምራ ግንኑኝነት አላት ማለት ነው ካሃዲ ናት አግዚሃብሄር በእውነት ብትለምነው ብፀልይ ይሰጣት ነበር እናም አሁን ወደጎደኛው ጋ ትጠቃለል የስራዋን ይስጣት ይሄን የመሰለ ባል እንዲህ በማድረጎዋ 👋🇪🇹🇺🇸
ቤቤዬ አትበይ ደቆሮ አቴጠብቂውም ጥብ ነሽ ፀበሌ ጌታንመጠበቅ ነበረብሽ ባቨጌ አይናውጣቱቱቱቱቱተ ብትምቼይሻልሻል ገጠሪ ስገጤ ነሽ ውሻ ቱቱቱቱቱ ይውልዳል አንድ ቀን ጥማታመሜ ነሽቱቱቱ አይዝክ አባዬ ይስጥሀል ጌታ
ልጅ ከእግዚአብሔር ነው ትወልዳላሁ ፀበል ሂዱ ተማፀኑ ጀሞ መምህር ተስፋየ አበር ገጠመኝ አዳምጡ
ዜድ የምር ጀግና ነህ የምትጋፈጠው ነገር ከባድ ነው ፈጣሪ ይጠብቃችሁ።
እንድ ምን ችግር አለው ትላለህ እንድ ስርአት ይኖርህ እንጅ ጋዜጠኛ ተብየው ወንድ ልጅ እኮ ነው 😢😢😢😢😢😢😢
ሳህ
እሱ ጋ ሁሉም ኖርማል ነው
በራሱ ስላልሆነ ነው ጋዜጠኛው
ልጅ የእግዚአብሔር ስጦታነዉ ከሁሉ ፍቅር ይበልጣል ።እሶ ለሰዉ አፍ ለእናቴ ስል ነዉ ትላለች ።ለእናት ባሌ መሀን ቢነገራቸዉ ቤተሰብጭቅጭቅ
ልጅ የእግዚአብሔር ስጦታ ነው ሰጪው መዳኒያለም ነው አይዞህ ፀበል ሂድ ፀሎት አሪግ ስንቱ በደኩተሮች አትወልዱም ተብለው የወለዱ ብዙ አሉ አይዞህ አንች ግን እግዚአብሔር ሊቦና ይስጥሽ አፅፊተሻል ታያለሽ እግዚአብሔር ደግሞ ይሰጠዋል
ማንኛውም እሪዝቅ ከአላህ ነውየሚሰጠው ኢሻ አላህ በዱንያላይ አላህ ሱበሐነወተአላ ማንኛውንም ፍጡር እየረዘቀው ነው እና መታመታውን ይስጥህ መሥጠትምመሣትምየሚቸለው እሱነው ያረብ
ያረቢ ይሔን ትሰጠኝ አላህ የተሻለ ነገር ይስጥህ ወድሜ አላህ ሁሉነገር ሞልቶታል💕🙌
ጸበል ወርቅሽት ገብርኤል ህድ ወንድሜ. ትወልዳለህ
ወንድሜ አይዞህ እግዚአብሔር ይሰጥሀል ለሁሉም ግዜ አለው ብቻ ፀልይ እግዚአብሄር አላማ አለው ለሳራም ይሳቅን ሰቶዋት የል ችግር ፀልይ
❤❤❤❤
ዘላለምዘገየ ምርጥወድማችን አተጀግና ጎበዝ ነህ ዘሌ አድራ እድራ እራስህን ጠብቅ ❤ ባሌጌ ነሺ ምናለ አልፈልገህም ልጅ አፈልጋልሁ ብለሽ ብትለይዉ አቺ ጭካኔሽ አይዞህ ወድም ተሰፋ አትቁረጥ አላህ በላሰብክዉ የሰደሰትህ አቦ ያረበ❤
😢😢😢በጣም ያማል አይዞህ ትወልድ አለክ እኔ የማቃቸው ባል እና ሚስት ነበሩ 10 አመት ሙሉ ልጅ አልወልዱ ብለው ምሀን ሁነው ሲኖሩ ከዛ ተፋቱ ይሷም አገባች ይሱም አገባ ሁላቸውም ወለዱ የአላህ ፍቃድ ሁኖ ይሷም ይሱም ሶስት ሶስት ልጆች ተለያይተው ወለዱ ላተም አላህ ይሰትካል🙏🙏🙏🙏🙏
ሁሉን የሚችለው እግዚአብሔር የተባረኩ ልጆችን ይስጥህ የኔ ልዩ ወንድም❤❤❤❤
ይች ባለየ ናት ይች ወሬኛ😢😢😢 ወንድሜ አላህ የምፈልገዉን ይስጥህ ያረቢ❤😢😢😢😢🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉
አይዞህ ወንድም እግዚአብሔር የተረሱትን የሚጎበኝ አምላክ ነው ተስፋ እንዳትቆርጥ ፀበልህን ተጠመቅ የቅድመ ዘርማንዘር የሚያመልኩትም አምልኮት ካለ እሱም ሊዘጋብህ ይችላልና ንስሀ ገብተህ ሱባኤ ግባ ለእመቤቴ ንገራት ትሰጥሃለች
የኔ ወንድም እውነት በጣም ነው ያሰለቀሰኝ
እግዛቤሔር አምላክ ታሪክህን ይቀይረው !
ሰላም ወገኖቸ እግዚአብሔር ከክፊ ነገር ይጠብቃቹሁ👏❤
❤❤❤
ደምርኝ ውዴ❤❤
❤❤❤❤
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
የኔ ዉድ ወንድም በጣም ነው የሜያሳዝንው መንአይነቶ ልክሰክሰ ናት ልጅ ፈጣሪ ነው እሚሰጠው 😢😢😢😢
አይዞክ ወንድሜ እግዚአብሔር ያስብካል አንድ ቀን በሀኪም አትመን ወደ ጸበል ህዲ ገድል እዘል ትወልዳለክ
😢😢😢😢አፈር. ልብላልህ. ወድማለም. ከባድ. ነው. አላህ. አለህ. በጌታ ተስፋ. አይቆረጥም
አቤቱ አምላኬ ሆይ እንደ ሀፂያታችንና እንደበደላችን ሳይሆን እንደቸርነትህ ይቅር በለን ዝሙትን ከአገራችን አጥፋልን ። ማስተዋል ስጠን !!!!!
የሰይጣን ስራ ነው በፀበል እሚፈታ ነው።
መውለድ ከፈለገች ፍታኝ ብላ መሄድ ትችል ነበር በቁስል ላይ ቁስል የባስ ከምታቆስለው ለሱም አላህ ይሰጠዋል አይታወቅም ባለጌ ናት
ማርያምን በጣም ነዉ ሚአሳዝነዉ ዉፍ የኔ ጌታ አይዞህ ታሪክን የሚቀየር መዳኒአለም ታሪክህን ይቀይረዋል በትግስት ፈጣሪህን ጠይቀዉ
ባለጌነሺ ስድ የኔጌታእግዚአህቤር የተባረኩልጆችን ይስጥህበጣምያሳዝናል ልጂኮእሚሰጠውእግዚአብሄርነው
ጥፋተኛ ነሽ፡ እህቴ ባታደርጊዉ ጥሩ ነበር ግን ሆኗል እግዚአብሔር ይቅር ይበልሽ።ወንድማችንንንም እግዚአብሔር ይጠብቀዉ መረጋጋቱን ያድለዉ።
የማይው ነገር ድራማ ነው እውነት ? ሚድያወችም ለጥቅማቸው ሲሉ በኛ አእምሮ አይናችን ልባችን ላይ ተጫወቱብን እውነት በማስመሰል የሚስሩት ከፊልም በበለጠ ተመልካቹ ይበዛል አዳንድ ጊዜ እንኳን እውነት አስመስላችሁ መልካም ስሩ መጥፎ አይተን ከምንርበሽ መልካም አይተን እንደሳ ።
በጣም ብልግና ነው እግዚሀብሄር ይሰጣል ትግስነው የማደጎ ማሳደግ አይሻልም ብልግና😭😭😭
ይቺ ምን አይነት ሰውነት እግዜወ ጌዜው ተበላሸ እመብር ሀን ትርዳህ ወንድሜ ወደ ፀበል ሒድ ላንተም ጌታ ይረዳሀል
ምኒቱ ባለየ ነች መውለድ ከፈለገች አትፈታውም እና ሌላ አታገባም😢😢😢😢 አይዞህ እድሜ ፀበል ግድ ትወልዳለህ
ተፍትታ ሌላ መግባት ከዛ መውለድ ነበረባት ብልግና ነው ፈጣሪ ሆይ ለሱም ማንታ ልጆች እንድትሰጠው በሙሉ ልባችን እንለምናሃለን ከሰው ይህ ነው እና ከፈጣሪ መልካም እንጠብቃለን እባክህ ጌታሆይ እንባው ፈሶ እንዳይቀር ወደ ሳቅን ደስታን ቀይርለት❤❤❤❤❤
ወላሂ በጣም አሣዘነኝ ልጁ ሢያለቅሥ አላህ መንታ ልጆች ይወፍቅህ አያልቅበትምና
ኣረ መሃን ሰው የለም ኣይነጥላ መንፈስ ነው ማህፀንና ዘር የሚዘጋው፡የመምህር ተስፋየ ኣበራ ት/ት(ገጠመኝ)ኣዳምጥ ፀበል ተጠመቅ ወንድሜ
ቤቢዬ!! ኢትዮጵያ ውስጥ የአበሻ ፈረንጆች በጣም በዝተዋል:: ይመችሽ::
የኔ ወንድም አይዞህ እምነትህ የፀና ይሁን እንጅ ትወልዳለህ ተፀበል በፀበል እዳትወልድ ያደረገህን ይሄን እርኩስ መንፈስ ይለቅሀን በተረፈ እናተም ግዙት ወደ ፀበል እንዲሄድ አድርጉት በቻላችሁት መጠን
ዘላለምን መሸለም አለብን ከነወንድሙ ማርያምን ዘራችሁ ይባረክ ስለ ትግስት
እግዛቤርአዋቂነው ልጅእንወልዳለን ብላችሁ አልተጋባችሁም እደዝህያለክህደት ከባድነው ወድሜ እግዛቤር በጣም ቸርነው ይሰጥሀል ምክናየት ሊኞረው ይችላል የዘገየብህ አብዝቶ ይሰጥሀል ጠብቅ ጠካራሁን ተሱደጅአትለይ እራስህን አረጋጋ አምላክህን እያሰብክ አይዞህ❤❤❤❤❤❤❤
አብሽሪ ወንድም አውቃለው ሁለት ከምታምነው ሰው መካዳት ያማል ግንንሌላ አግብተህ ማን ያውቃል አላህ ልጄ ሊሰጥህ ይችላል እሱ ባለ ጊዜ ብዙ አሉ መውለድ አችሉም ተብሎ የወለዱት
ልጁን ለኔ ዳሩኝ በአምላኬ አምናለሑ ደመቀ ፍሬም የምየሠጤ ፈጣሪነው እመነኝ ትወልዳለሕ ልጁ አሳዘነኝ😢😢😢
አይዞን ወንድሜ ወደ ጸበል ሒድ ጸልይ በርግጠኝነት ፈጣሪ የልብህን መሻት ይሰጥሀል ሚስትህ ክዳሐለች ካንተ ውጪ የሌላ ሰው ገላ ቀምሳለች ቢያንስ ያለውን ችግር ነግራህ ተማምናቹበት በሰላማዊ መንገድ መለያየት አያለ ያደረገችው በጣም ያሳዝናል በቃ ከሀጂ ነች
ፀበል ተጠመቅ መውለዲ ትችላለህ ገጠመኝ አዳምጥ መምህር ተስፋየ አበራን አግኜውና አዋራው መውለዲ አትችልም የተባለ በደኩተሮች የወዲልጂ አባት ሆኗል ማርያምን ቅዱስ እሩፋኤልን አመልደኝ ካምላክህ በለው ፀበሉን ጠጣ ንስሀ ገብተህ ፀበል ተጠመቅ የሰይጣን ስራነው እዳትወልዲ ያረገህ ወዲማችን ኮሜቴን በማርያም አብቡልኝ ትጠቀማላችሁ❤❤❤👈👈👈
ፈጣሪ እጁ ሰፊ ነው ወንድሜ እግዚአብሔር የርዳክ 🙏🙏🙏
ልጅ የአምላክ ሰጦታ ነዉ ተወልዶም ዌጋ የሌላቸዉ ልጆች አሉ በተለይ በአሁኑ ግዜ የምናየዉ እድሜ ለዩቱበራችን አባታቸዉን ሲደነድቡ እናታቸዉን ከቤት ሲያባርሩ ነዉ የምናየዉ ያለነዉ ስለዚህ ቢወለድ ባይወለድ እዳዉ ገብስ ነዉ ፀሎት አርግ ፀበል ሂዱ እግዚአብሔር ያዉቃል
ጋዜጠኛ ወድማችን በርታ ብርታት ላት ሞልቶ ለተረፈው ልጅ አላህ ይረዝቀው ለወድማችንም እሳግን ጥፋተኛናት በሱ ቦታ ሁና ማየት ነበረባት
ዳኒየ እንኳን በስላም መጣህልን ❤❤❤
Yasazinal minawu Lela wand yelm anchi Kasumi gudega yamitargaziwu😢😢😢 betm tasfiralesh eshii😢😢😢😢
እመቤታችን ለምነህ የምታጠዉ ነገር የለም ትሰጥሀለች ፀበል ግባ ወድሜ
የህግ ባለሙያዉን ወደድኩት ቁመናው ዋው ነው❤
😂😂
አየ እነተ ያያችሁትነ ወደድን ብላችሁ ትዘልቁታላችሁ
ኧሯ🙄
😳😏😏
ቱ
እግዚኦ እር ግፍ አናብዛ እባካችሁ እውነት ሲወጣ በጣም ነው የሚያስፍረው። ተመስገን ተደብቆ እሚቀር ነገር የለም❤እግዚአብሄር ይጠብቃችሁ
ፈገግታ እራሱ ደስ ይላል በርቱ ጀግኖች ናችው
ፀበል ሂድ ወንድሜ ትድናለ እኔም ከዛሬ ነገ ሂዳለሁ እያልኩኝ ደንዝዢ ተቀምጫለሁ ሳልጠመቅ ልጅ መውለድ እፈልጋለሁ ባለቤቴም በጣም ጉግት አለሁ እመብርሃን ትርዳን
የሚያመው ነገር ከጎደኛው መሆኑ
ልክ ነው ልጅትዋ ካለ ልጅ ትኑር ማለት አንችልም
ግን በፅባይ ተነጋግራ ጋብቻውን ማቆረጥ
ወይም ከመሆኑም በፌት ማውራት እና መለየት ነበረብሽ
ሁለተኛ ጉዳትሽ ከእርሱ ግዋደኛ መሆኑ
እግዚኣብሄር የሚሳነው የለም ፀ በል ሂድ ትወልዳለህ ኣይዟህ ተስፋ የኔ ኣንበሳ ጋዜጠኛ ኣረጋጋው
እኔን ወንድሜ ማርያም በጣም አዝናለሁ አይዞህ ድንግል ማርያም በልጅ ትማርክህ ሁሉም ለመልካም ወንድማለም እግዚአብሔር ይጠብክህ !!!😭❤️🙏
ወንድሜ በአለህ ተስፋ አይቆራጥም አብሽር በቁነዉ ያረዳችዉ ዋለሂ ያኔ ጎሮቤት. ብያንስ አስር እስከ አሰራሁለት አመታት ቆያቶዋሉ ዋለሂ የሌዱት ሂክምነ ዬለም ግን በማጫረሻ አለህ ሰጣቸዉ ገነ ኡርግዝነት ስለዝህ ተስፈ አትቁራጥ ።
ሀይ ዳኒ የሆነ ሰው እንደት ፈትነው ፈልጌ ነበር በጣም ቆየን ከተለያየን ግን በጣም እወደዋለሁ እሱም ቢሆንይወደኛል ግን የሆነ ነገር ከሱ ባይ ደስ ይለኛል ካሸነፈ ከኔ ወጪ እንድትሸልሙት
ፈጣሪ መንታ መንታውን ይስጥህ ወንድማችን😢😢
አረ የሴቶች አረመኔነት ከወንዶች የባሰ ሆነ አረ ተው የኢትዮጲያ ህዝቦች በሙሉ እግዚአብሄርን ፍሩ ❤
እህቴ እርግጥ ነው ሴት ነሽ እድሜሽ ቢሄድም ግን የሰራሽው ከባድ ነገር ነ ው እውነት ለዛውም ከጓደኛው በጣም ያሳፍራል እግዚያብሄር እኮ ለአብርሀም በስተርጅናው ነው የተባረከ ይስሀቅን የሰጠው ያን ማሰብ ነበረብሽ ወንድሜ አይዞህ አንተ በፀሎት ከበረታህ እግዚያብሄር የሚሳነው ነገር የለም አዎ ይችላል ደሞም ይሆናል ቅዱስ ሩፋኤል ችግርህን ይስማህ አልቅስ በደንብ 😢😢😢😢😢አንቺ ንስሀ ግቢ
ቅድመኻ ድኣነ እመብርሃን ትርዳእኻ ወንድም😢🤲
አላህ መንታ መንታ ልጅ ይስጥ ወንድሜ አይዞ ተስፍ ሳትቆርጥ ወደ ፈጣሪ ተጠግተ ለምነው ወደ እምነት ቦታሆች አዝወትር በሃይማኖት 🙏አቺ ግን ክፍ ነሽ በሰላም ተለያይታቹ የራስሽን ህይወት መምራት ስቺ በቤቱ ከጓደኛው ማርገዝሽ ለሱ ከባድ ነው😭 ፈጣሪ አይበድልም አንድ ቀን ለሱም ልጅ ይሰጠዋል ኢሻአላህ 🙏😘
ወድም በርሚል ቅድስ ጊወርጊስ ፀበል ሒድ ትወልዳለህ ሒድ የኔ ወድም እግዚአብሔር ይረደሀል
ፈጣሪ ለበጎ ነዉ ነሳህ ገባእና ፀበል ተፀበለ ፈጣሪ ይሰጥካል አይዞክ ሚስቱ ገን በለጌ ነሽ
ፈጣሪ የሚሳነው የለም እግዚአብሔር ሀሳብክን ይሙላልክ አንቺ ግን ከሀዲ ነሸ እግዚአብሔር የሰራሸን ይሰጥሸ ባለጌ ነሸ
ዳኔ መልካም ሰው እግዝይቢሒራ አምላክ ይጠብቃችው
ኡፍፍፍ ያማል ዋንድሜ አይዞክ gin አንቺ ካንቱ ነሽ 💔💔💔💔
ሚስትየው በጣም ተሳስተሻል ፈጣሪሽን አስቀይመሻል አይደረግም ልጅ የፈጣሪ ነው ባልየው ጽናቱን ይስጥህ 🙏
ካባድነዉ አይዞ ወንድሜ ሁሉም በእርሱ ይሆናል ፀልህ😢😢😢
ድንግል ማርያም መፍቴ ትሰጥሃለች ፀበል ህድ ወንድማችን አይዞህ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ምን አይነት ነገር ነው ፈጣሪ ሆይ ማሰብ መነጋገር ብቻል ጥሩ ነው በራስሽ ከመወሰንሽ በፊት ሲቀጥል ከጎደኛው😢😢😢
ባለጌ ነች
አይዞህ ወንድማችን ፀበል ሂድ እግዚአብሔር ታሪይክ ይቀይራል 😢