ከፈትል የተዘጋጁ የሐበሻ ቀሚሶች እስከ ዋጋቸው

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 17 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 39

  • @Selamfiker-y6i
    @Selamfiker-y6i 8 місяців тому +3

    ያምራሉ ዋጋው እራሱ ምርጥ

  • @emebetwoldesemait7602
    @emebetwoldesemait7602 8 місяців тому +3

    How much do you charge for mailing to USA Virginia ?

  • @samriben5643
    @samriben5643 8 місяців тому +2

    ደስ ይላል

  • @almazgizaw8675
    @almazgizaw8675 8 місяців тому +5

    አድራሻሽን ለጥፊልን የት ነው ሱቀሸን ቦታ ንገሪን

  • @Kaseyegg
    @Kaseyegg 8 місяців тому +4

    አድራሻሽንተናገሪእኔእፈልጋለሁ

  • @AbrahamTaspo
    @AbrahamTaspo 5 місяців тому

    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @almaztaye9712
    @almaztaye9712 8 місяців тому +7

    ጥልፍን ግን የጀና የማሽን ጥልፍ መሆኑን መግለፅ እለባችሁ

  • @jejawanagie6919
    @jejawanagie6919 6 місяців тому

    Good

  • @emebetbalechow2387
    @emebetbalechow2387 8 місяців тому

    👍

  • @meharikidane-mehari7181
    @meharikidane-mehari7181 8 місяців тому +2

    Hi Meaza be what's up silkish ayseram wey ? endet new lemazez emchlew Telegram alesh wey ? Genet Mehari ebalalehu

  • @rahlesahle1476
    @rahlesahle1476 8 місяців тому +1

    በጣም ነው የሚያምረው አድራሻሽን ግን ፃፊልኝ

  • @meronworku1
    @meronworku1 6 місяців тому

    I need z yellow wz black how much is z delivery cost? I need 2 pls tell me including z delivery and I will send u z measurements

  • @etsedehmeskel8988
    @etsedehmeskel8988 8 місяців тому +2

    ልብስ በዚህ መልኩ በመቆራረጥ ውበቱ አይታይም የካሜራውም ፍጥነት በዛ

  • @abrhamerona6035
    @abrhamerona6035 8 місяців тому +3

    አድራሻ መናገር በጣም አስፈላጊ ነው ቴሌፎን በቂ አይደለም please

  • @Selamfiker-y6i
    @Selamfiker-y6i 8 місяців тому +1

    ደነኛ ፍል እስክሪን ቪድዎ አሳይንጂ

  • @keeletatbeandeken2919
    @keeletatbeandeken2919 8 місяців тому +1

    Delivery alachu wey

  • @fentesgedefaw5055
    @fentesgedefaw5055 8 місяців тому +2

    መቀነቱ ብዙ ሰው ይጠለዋል
    ቀይ
    ቤጫ
    አረንጓዴውን ቀይሩት ሰው አይፈልገውም የባንዴራ ቀለም ያስጠላል

    • @n.medhanialem5978
      @n.medhanialem5978 8 місяців тому +2

      አረንግዋዴ ቢጫ ቀዩ ሌላውን ሰው ስለማትወክዪ ለራስሽ ብቻ እንደማትወጂው ተናገሪ እእእሺ

    • @Kidu212
      @Kidu212 6 місяців тому

      Aybalim

  • @merontesfaw2633
    @merontesfaw2633 8 місяців тому

    ውደ ውጭ መላክ ትችያለሽ እህቴ❤🎉

  • @ንጉሱ
    @ንጉሱ 7 місяців тому +1

    እንዲያዉ፡ምን፡አለበት፡እንደዚህ፡ቀለም፡ያልበዛበት፡ብትሰሩ፡ምን፡አለበት፡ቀጭን፡ጥለት፡ስሩና፡አሳዩን

  • @ethiopiatekdem7201
    @ethiopiatekdem7201 8 місяців тому +1

    እባካችሁ መስቀል ወደታች አይዘቀዘቅም ይኼ ዲዛይን በአሁን ዘመን ሆን ተብሎ እየተባዛ ነዉ በተረፈ ግን ትክክለኛዉ ባህላዊ ልብስ ፈትል ስለሆነ 1መርጬ እወስዳለሁ

  • @zinashmekonen2855
    @zinashmekonen2855 8 місяців тому +2

    አድራሻ

  • @elda554
    @elda554 8 місяців тому +1

    ጌጦቹንስ ከሸጣቹ ዋጋውን ብትነግሩን,ጡሩራ,ጠልሰም,ሳንቃድሪ,ማርዳ,

  • @bekelechweldeyohanes8041
    @bekelechweldeyohanes8041 8 місяців тому +1

    በጣም፣ፈጠናችሁ፣ስልኩን፣መያዝ፣አልቻልንም

  • @Mehret-m5c
    @Mehret-m5c 5 місяців тому

    ጋቢ

  • @simongebrehiwot7414
    @simongebrehiwot7414 8 місяців тому

    so agley 😢