Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
አልባሳቱን ለማዘዝ:- +251918434903 ይደውሉልን። SUBSCRIBE ስላደረጉ አመሰግናለሁ።
ዱባይ ትልካለህ
ሠላም ወድም ለክርሥትና የሚሆን ልብሦች ለህፀኖ ለባሉካው ሚሥቱካዋ ሥት ይፍጃልንገርኝ ሥሞትብህ
በ +251918434903 ያናግሩ።
@@tijan2434 እሺ
ሁሊም በጣም ያምራል ጎበዝ በርታ🌸🌿🍀🌻🍀🌻🌸🌿🌸🌿🌸🌿
በጣም ያምራል🎉❤❤❤
በጣም ይገርማል ❤❤
የማይደረስ ነገር ቃል አትግቡ በተረፈ ያምራል
ያምራል
ዋው እስካሁን ካየሁት ይበልጣል
እናመሰግናለን
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉 በጣም አሪፍ ው
በጣም ቆንጆ ልብስ
Thanks for sharing and how we can connect with you???
Ephrem habesha gobez 👏 tamegni sew .Yesiralegne lebsochi hulu betam new yewodedkut 😍 Bertalen 👏
thank u zehavaya
@@ephremephilala255ለክርሥትና ለሦሥትሠው ለባልዩው ለሚሥቲቱ ለህፀአን ዋጋቸውን ከዝቅተኛ እሥተከፍተኛ መርጫ እመጣለሁ በውሥጥ መሥመር ሠው ሠርፑራይዝ ለማርገ
Beautiful.😍
እናመሰግናለንኤፍሬምቴዲሰላምሰላም
ሰላም . . . እናመሰግናለን
Yameral gin betam wudi naw❤
Adrgialehu🎉🎉🎉
Wow betam yamral
አዲሲ.አበበ.የት.አከበቢነዉዉ??🎉🎉🎉
ሃያ ሁለት አካባቢ
❤❤❤🎉🎉🎉
❤❤ሲንት.ቢሪነዉ
Do you deliever to israel?
Yes
???
HEllo?
ብር ስዓት ነው
እኔእስካሁን አልመረጥኩም እናሰሞኑን ግንእመጣለው ብያለው ከጎደኛዬጋር ግንከሽሮሜዳ በጣም በዛላይ ካሁንበፊት ዩቱቭላይ አይቼልክእዳተ ወሰንጋ ግንየሚያሳዩትና ሰታዝአንድአይደለም በዛላይቀጠሮ በጣምቸግርአለ
You right
አዲስ አበባ ነው ወይስ ጎንደር?
አዲስ አበባ ሃያ ሁለት ነው
❤
Yeetinw??
Bêta qonigo❤❤❤❤❤❤❤❤
ስልጠና ከሄት ይሰጣል ወንድሜ
❤❤❤❤
Code 985 ያምራል ደጃፍ ሁለቱም ቀርቶ ዋናውን ሰፋ ተደርጎ ቢሰራ ያምራል እንደሱ ተሰርቶ ስንት እንደሆነ ብትነግረን። ተባረኩ።
ኤፊ እንዴት ነህ ሀሪፍ ነገር ናቸው ካሜራው ግን እንዴት ነው ትንሽ አስተካክሉት እንደ ድሯቹህ አድርጉት ከለሩ በዝቷል ለቴዲ
እሽ እናስተካክላለን... እናመሰግናለን
Wow all your work is amazing you are talented man keep going👏👏
Thank u eritrawit eheta😊
ቀጫጭን ጥለት ብታሳየን ለቤተክርስቲያን የሚሆን
Thank you!
እሽ አሳያለሁ አመሰግናለሁ
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ወይኔ በቃ ላላገባ ነዉ ቀሚስ መግዛት አቅቶኝ
ሰላም ወንድሜ እኔ ዲዛይኑን ብልክ ትሰሩልኛላችሁ ?
ይላኩልን... እንሰራለን
ሀይኤፍሬምእናተቴዲ መነኑአንደኛነወይ
አዎ በጣም ቆንጆ መነን እህቴ
እዚያ የመጣ ስው ስላለ ስልክህን ብተውልን እንዲደውሉልህ እናደርጋለን 0:18
+251918434903 ይደውሉልን
Telegram Account yelachum
በተቀመጠው ስልክ ቁጥር በ whadapp እና በ telegram ያግኙን። እናመሰግናለን
ዋውሲያም:መቼነውአገርገብቼ:በአበሻቀመመስ:የምሟንነው😅
በሰላም ለሃገርዎ ያብቃዎት...
ኤፍሬም የት ነው ያለሀው አዲስ አበባ ካለህ አድራሽ ይጳፍልን
Gondar new yalahut
አዲስአበባ ግባ ጎኦንደር መምጣት አንችልም
ቦታው የምትገኝበት አደራ
ጎንደር
Life is not easy in Ethiopia. How have money like that?
Tilifu ayderikim tiru new Derek tilif silemalak geziche ayimechim
ልክ ነሽ ብዙ አይነት አሰራር አለው ወርቅየ
Wud nachew
21,000 ብር ስንት ነዉ በኣሜሪካ ዶላር?????!
Seamer
አድራሻ ወንድሜ
በጎንደርና በአዲስ አበባ
Address please?
@@RahelKebede-gw1nq ጎንደር . . . ባሉበት እንልካለን ይደውሉልን።
ምነው ተወደደ ?
የትኛው እህቴ
@@ephremephilala255 code 979
yet nachu
አዲስ አበባ ሃያ ሁለት አካባቢ ነው
ሰፊት ያላለቀለት ብቻውን መሸጥ ትችላላችሁ
ዋጋው ውድነወ
የትኛው ተወደደ እህቴ እስኪ ላኪልኝ
አንተ የተከራየኸው ቤት ኪራይ ነው የምትጠይቀው? እዚህ ላይ ያቀረብከው በል እንደ አያምርም በዚህ ላይ ዋጋህ እጅግ ያስቃል። ምን ይገዛሀል። ሽሮ ሜዳና መርካቶ ምን ይመስል ልብስ በእንተ እንድ ልብስ ዋጋ ሀለት ልብስ ገዝቼ መጥቻለሁ። አበሻ ቀሚስ ዋጋው እንደቀነሰ አልሰማህም? ይልቅ ቢዝነስ መስራት የምትፈልግ ከሆነ ዋጋህን በደንብ አስተካክለህ ቀንስና ትልቅ ትልቅ ሽጥ። ታቅፈኸው አትክሰር።
እባካችሁ ምነው ካለላስቲክ ወገብ መስራት አትችሉም ልብሱን በስደት አታበላሹ
የወንዶች የራያ ባህላዊ ልብስ አላችሁ አዲስ አበባ ታደርሳላችሁ መልሱልኝ
Life is not easy in Ethiopia. How have money like that? 😂😂😂
ሰልክ ቂጥረክ ኤሙ አለክ መልሰ አሰጡም
አስተያየት መስጫው ላይ ስልክ አስቀምጠናል። ይደውሉልን
16,500 betam wedijatalehu
😊😊 ለጋራ ደህንነት
አልባሳቱን ለማዘዝ:- +251918434903 ይደውሉልን። SUBSCRIBE ስላደረጉ አመሰግናለሁ።
ዱባይ ትልካለህ
ሠላም ወድም ለክርሥትና የሚሆን ልብሦች ለህፀኖ ለባሉካው ሚሥቱካዋ ሥት ይፍጃልንገርኝ ሥሞትብህ
በ +251918434903 ያናግሩ።
@@tijan2434 እሺ
ሁሊም በጣም ያምራል ጎበዝ በርታ
🌸🌿🍀🌻🍀🌻🌸🌿🌸🌿🌸🌿
በጣም ያምራል🎉❤❤❤
በጣም ይገርማል ❤❤
የማይደረስ ነገር ቃል አትግቡ በተረፈ ያምራል
ያምራል
ዋው እስካሁን ካየሁት ይበልጣል
እናመሰግናለን
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉 በጣም አሪፍ ው
በጣም ቆንጆ ልብስ
Thanks for sharing and how we can connect with you???
Ephrem habesha gobez 👏 tamegni sew .
Yesiralegne lebsochi hulu betam new yewodedkut 😍 Bertalen 👏