"እኔን አውርዱኝ" ኮሜዲያን ጥላሁን እልፍነህ እና ሙዚቀኛ ዘውዱ በቀለ በልብ ወግ ክፍል 2 | Maya Media Presents

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 4 лют 2025

КОМЕНТАРІ •

  • @themane9894
    @themane9894 2 місяці тому +1

    በጣም ደስ ትላላችሁ ሙያችሁም ግሩም ነው ሙያችሁን ለተተኪው ትውልድ ብታስተምሩት ጥሩ ነው ባይ ነኝ ገለፃችሁ በጣም አሪፍ ነው የደቡብ ሙዚቃ ትግሬኛ ገራሚ ገለፃ

  • @Lijeyassu
    @Lijeyassu Рік тому +5

    ዘውዱዬ በኢትዮጵያ ታሪክ ከጆቫኒ ሪኮ ቀጥሎ ቤዝ ጊታርን እንዳንተ ሚያናግር የለም... ምርጥ ሰው ነህ

  • @merondebas6368
    @merondebas6368 Рік тому +3

    ምርጥ ጨዋታ ከምርጥ ሰዎች እድሜ እና ይስጥልኝ❤🎉❤

  • @likukebede8440
    @likukebede8440 Рік тому +2

    ጥላሁን በርታ ትልቅ ችሎታ እና ብዙ አድናቂዎች አሉህ ብዙ አዲስ ፈጠራዎችን ማሳየት ትችላለህ በርታ ዘውዱ እናመሰግናለን😮😮

  • @tsedaygirma-g2t
    @tsedaygirma-g2t Місяць тому

    ደስ ስትሉ😂😂😂

  • @kossoshach3175
    @kossoshach3175 Рік тому

    ወይ ዘዉዱ እንዲህ አስቂኝ ሰዉ ነህ ለካ ጓደኝነታችሁ በጣም ደስ ይላል

  • @tarikumekonenn8372
    @tarikumekonenn8372 Рік тому

    ደስ ትሉኛላቹ❤❤❤❤❤

  • @kidotesfu3592
    @kidotesfu3592 Рік тому

    በጣም ነው ያዝናናቹሁኝ

  • @henyteka9008
    @henyteka9008 5 місяців тому

    ጥሌ ያራዶች ከንቲባ vs ዘዉዱ እንደዚህ ተጫዎች ነዉ እንዴ=ምርጦች

  • @aklilukasaye1224
    @aklilukasaye1224 9 місяців тому

    2 ምርጦች በርቱ

  • @dawitdave6328
    @dawitdave6328 Рік тому

    ዘውዱና ጥሌ ደስ ትላላችሁ

  • @AyalewSori
    @AyalewSori 2 місяці тому

    አቦ በሳቅ ገደላችሁኝ

  • @GgGg-ix1cm
    @GgGg-ix1cm Рік тому

    ይውጣላቸው ደግመህ አምጣቸው አውርተው አልጨረሱም

  • @ዘይነብየሀርቡዋ

    ወይኔሲስቁ ደስሲሉየእውነትከልብነዎያወሩት

  • @Nunush123
    @Nunush123 Рік тому

    What a real life talk

  • @candasmanaye7407
    @candasmanaye7407 Рік тому

    😂😂😂😂 weyni des silu❤❤❤

  • @shewashon2983
    @shewashon2983 Рік тому

    So funny 😂😂😂😂😂😂ደስ ስትሉ

  • @AlemneshBeyene
    @AlemneshBeyene Рік тому

    Au tile yimechih bro zedo silayehu dess bilognal

  • @candasmanaye7407
    @candasmanaye7407 Рік тому

    Zewdu betam gobez zefegn

  • @Nunush123
    @Nunush123 Рік тому

  • @gechkt4079
    @gechkt4079 Рік тому +1

    huletachihunim 1989/90 hurso para comando maseltegna stmetu new yemawkachihu> Ramid band. Yene yemingizem mirtoch selamachihu ybiza

  • @candasmanaye7407
    @candasmanaye7407 Рік тому

    Hahah besak new yechereskut