አይ ትላንትና በሚለው ዘፈኔ ምክንያት ቤተመንግስት ''በአንድ ትልቅ ሰው'' ጥሪ ተደርጎልኝ ነበር~~ሳሚ ከጥላሁን ጋር

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 26 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 252

  • @helentesfaye943
    @helentesfaye943 9 місяців тому +25

    የዛሬው ወራጅ አለ የምርጦች ምርጥ ጥልዬ አንደኛ 👌👌👌

  • @ezraabeselom2445
    @ezraabeselom2445 9 місяців тому +2

    እንዴ እንዴት 1:36 ደቂቃ ሁሉ ዝም ብዬ ሳይሰለቸኝ ማየቴ ለራሴ ግራ ገባኝ ትለያለክ ማርያምን ጥሌ ❤❤❤ ቅር ካላለክ ጥሌ ያሳደኩት ዉሻ በሚለዉ ቪዲዮ ብሰራ ደስ ይለኛል አቀናብሬዉ ከጊዜዉ ጋር ስለሚሆን 😊😊

  • @ባርኮትባላአገሩ
    @ባርኮትባላአገሩ 9 місяців тому +67

    መኪናው አዲስ ነው ለምንድነው AC የማትከፍትለት ቀቀልከው ። ጥሌ በጣም ነው የምወድህ ግን በጣም ነው የምናደድብህ ስራዎቹን እንደ አዲስ እየሰራ በክሊፕ የራሱ UA-cam ላይ ለምን አይለቅም ብዙ ሚሊየን ብሮችን መስራት ይችላል እኮ። አንፊን ትያትር የምሄደው እሱን ለማየት ነበር

    • @Henokgola
      @Henokgola 9 місяців тому +2

      ምርቃናው እኮ ነው

    • @wanofii945
      @wanofii945 9 місяців тому +1

      AC sound record sideregi silemirebishi nw

    • @NMss3674-yg4vb
      @NMss3674-yg4vb 9 місяців тому +2

      ወላሂ ልፅፍ ነበር ባለጌ ነው አቃጠለው

    • @wanofii945
      @wanofii945 9 місяців тому

      @@NMss3674-yg4vb AC sound record sideregi silemirebishi nw

    • @yelijeenat6425
      @yelijeenat6425 9 місяців тому +2

      😂ይቆጥርበታል

  • @selamselam3065
    @selamselam3065 9 місяців тому +13

    ውይይይይይይ❤❤❤ ምን ብዬ ልኮምት።።።።። ጥሌ ምርጥ ሰው❤ አንተ እኮ ገጠመኞችህ ብቻ ከአንድ ትልቅዬ መፅሀፍ በላይ ይወጣዋል። አገር ወዳድ።። ስርዐት ያለክ ።የሸገር ልጅ አራዳ። ሰው አክባሪ። ጨዋታ አዋቂ። በቃ ምርጥ ሰው ጥልዬ።❤❤❤ ሳሚ በጥሌም በእኛም ስም እናመሰግንሀለን። ገና 1:36 ደቂቃ መሆኑን ሳይ ነው ደስ ያለኝ። Thanks.

  • @WendyHailu-gs3fw
    @WendyHailu-gs3fw 9 місяців тому +6

    ጀግና ጥልዬ። እኔ ፌመስ በሆንክበት ዘመን ኮበሌ ታይም ላይ ቶም ቪዲዮግራፊ እማር ነበር ።ማለትም 90 ዎቹ ላይ ማለቴ ነው።ሱፍ አርገህ ስከርብ አርገህ ነበር በውቅቱ ኢትዮጵያ ቴሌቭዥን በሩ ላይ ዘልዬ ስጠመጠምብህ ።ፖሊስ ብዙ የህግ ሰዎች አፋፈሱኝ ።በእርግጥ አንተም አድናቆት አልመሰለህም እኔ ተስገብግቤአለው። ስላላመንኩ ተወርውሬ ጥምጥም እንደፋርማሲው እባብ።እርግጠኛ አይደለውም ወደ ዘጠኝ ቀን ይሆንሀል ዱባይ ወይም የሆነ አረብ አገር የሄድክበት ግዜ ነው።አንተን ከማቀፌ በፊት በረከት የሚባል ከኔ ጋር የሚማር የልደትዬ ልጅ ነበር።እንዴ ጥሌ ብዬ ሳወራው ።እንደ አጋጣሚ ሴት ጋዜጠኛ ከዋላ መንገድ ላይ ትሰማ ነበር ።እንደው ካልተሳሳትኩ ሄርሜላ ትመስለኛለች ከተሳሳትኩ ጥልሻ ያስታውሰኝ።ግን እርግጠኛ ነኝ ሄርሜላ ገ,/እግዚአብኤር ነች።መንገድ ላይ ለጉዋደኛው ሲያወራው ነበር እጅግ በጣም ደንግጦ ሁሉ ነበር ብላ ግርግሩ ኦኬ ሆነ። ከዛ ጥሌም እወድሀለው ብሎ የእውነት አቀፈኝ ከዛ ግን ምን አለኝ መጨረሻ ላይ ቶም እንደምማር ነግሬው ።ከኛ በፊት መሰረት መብራቴ ተመርቃ የወጣችበት ትምህርት ቤት ነበር በርታ አርት ሂወት ነው ብሎ ተቃቅፈን።ሁሉ ሰላም ሆኖ ተለያየን።ከዛ የሆነ ወቅት ከኢትዮጵያ ቴሌቭዥን እስከ ብዙም አርቅም እስከ ወርቃማው ባንክ ፌመስ ሆንኩኝ። ትምህርቱ አንድ አመት ነው።ይሄ የሆነው ሁለተኛ ወሬ ላይ።ሲደመር 8 ወር ከኢቲቪ ወይም ከፍ ብለን ከኢሚግሬሽን እስከ እስከ ባንኩ ውይ ተውኛ እንደውም ጥልሻ የሆነ ሀገር ነካው ፈመስኩኝ ፕሌሱ ላይ። ጥሌ ከቻልክ ዋሸው እንዴ ላይ ጋብዘኝ እና እናውጋ።፣0911747693 ወንዴ ነኝ

  • @Destavich
    @Destavich 9 місяців тому +17

    ለመጀመሪያ ግዜ ይሄን ፕሮግራም ጨረስኩት! ጥልሽ ትችላለህ! Well Lived! ይመችህ!

  • @Welela-f5y
    @Welela-f5y 9 місяців тому +23

    ጥልዬ የ 90 ዎቹ የብርቅዬ ፍርጥ !! ያን ደጉ ጊዜን ወደ ሃላ ዞር ብለን እንድናስታውስ አርገህናል እናመስግናለን የዛሬን አያርገው እና ጨዋታ እና ሳቅ የወደፊት ተስፋችንን የምናልምበት አሪፍ ጊዜ ነበር !!እንደ አሁኑ በስቀቀን እና በፍራቻ እንደዚህ ሳናልቅ😢 ጥልዬ ስላየንህ ደስ ብሎናል ኑርልን ጥልዬን ያላችሁ እስኪ እንያችሁ በዚህ ኰሚት ላይክ በመርግ ለጥሊ ፍቅራችሁን ግለፁለት ።

  • @hellenabeje
    @hellenabeje 9 місяців тому +14

    ሳሚዬ ወርቅ እኮ ነህ እንኳንም የኛ ትውልድ ሆንክ ያራድዬ ልጅ የጥላሁንን ስራዎች በራሱ ዩትዩብ ልትለቅለት መሆኑን ሳውቅ በጣም ደስ አለኝ

  • @getachew777
    @getachew777 9 місяців тому +4

    Sammy, I think this is the coolest show you’ve ever done. He is an intelligent, open, and sincere person. I love him.

  • @samsonkifle
    @samsonkifle 9 місяців тому +12

    የጥሌ አልበም ልጅነቴን ያሳመረልኝ አልበም ነው። big respect ጥሌ & ሳሚ my mokshe

  • @erminadew7087
    @erminadew7087 9 місяців тому +3

    ሰላም ሳሚ ለምን ኤሲ አልከፈትክለትም ለጥሌ ፣ በሙቀት ነደደእኮ አሪፍ መኪና ይዘህ ?በጣም ነዉ የምወድህ ጥሌ፣ በሳቅነዉ የገደልከኝ ጨዋታህ፣ ያሳለፍከዉ ነገር።።ሳሚም 1ኛ በርታ ግን ኤሲዉን አደራ።

  • @jemilsharif9750
    @jemilsharif9750 9 місяців тому +1

    ምርጥ ነገር ሲሆን ይርዘምልን ጥሌን እንወድዋለን አግዙት ❤❤❤

  • @ሀሊማመሀመድ-ተ6ዘ
    @ሀሊማመሀመድ-ተ6ዘ 9 місяців тому +37

    ጥልዬ እኮ ያልተወራለት ሁለገብ ከያኒ ነው ተዋናይ የግጥምና ዜማ ደራሲ የመድረክ መሪ ኮሚዲያን ምርጥ ድምፃዊ ነው ግን አልተወራለትም

  • @themane9894
    @themane9894 9 місяців тому +4

    ጥሌ ዝናን ይዞ የቆየ ምርጥ አርቲስት የገረመኝ ስራዎቹ ትንቢት ሆነው መገኘታቸው ነው የተዋጣለት የምንወደውን ሰው አቀረብክልን ሳሚ አሁንም ድረስ እያሳቀን እያስተማረን ነው እድሜ እና ጤና ይስጥልን ክፉ አይንካችሁ

  • @tilahunDM12
    @tilahunDM12 9 місяців тому +15

    ጥሌ የጥንቱ ጥሌ የዛሬው ሁሌም ደማቅ

  • @elsa3589
    @elsa3589 9 місяців тому +24

    ብታወራ ብታወራ አትጠገብም በጣም ጨዋታ አዋቂ ነህ

  • @geez2115
    @geez2115 9 місяців тому +5

    Leyu tone አሪፍ ጽድት ያለ ነገር ነው💯% የምታቀርብልን ጥልዬ ትሁት ሰው እንዴት እንደምወደው ጤና እና እድሜ ይስጥልኝ

  • @AdisuWenda
    @AdisuWenda 9 місяців тому +3

    የጥላሁን እልፍነህ {አይኮበለ } አዲናቅዉ ነኝ ከዛሬ 10 አመት 2006 ዓ ም የስዳማ ዘመን መለወጫ የፍቸ ጫንባላላ በዓል ኮንሰርት ላይ በአካል አግንቸዋለሁ ምርጥ ሰዉ ነዉ ክቢር ይገባዋል አንተም አራዳ ነህ ፈጣር ሰላም ጠና ያቢዛልህ ሰላም ሁን

  • @abdubegalgaloliben
    @abdubegalgaloliben 9 місяців тому +3

    ጥሌ በጣም ምርጥ ቀጣይ ካሴትህን በጉጉት እንጠብቃለን

  • @TegbaruGetachwe
    @TegbaruGetachwe 9 місяців тому +7

    ጥል የኔ አባት እወድሀለው ባክህ ዘፈኖችን ደግመህ አውጣልን :: አሸው ከውስጤ አይወጣም ባድመ አግኝቼህ ነበር

  • @gechkt4079
    @gechkt4079 9 місяців тому +1

    ሳሚዬ እጅግ በጣም የምወደውንና የማከብረውን ጥላሁን እልፍነህን ስላቀረብክልን በጣም ደስ ብሎኛል እግዚአብሄር ያክብርልን:: ሙዚቃዎቹ መልእክታቸው በጣም ይገርመኛል ሰላማችሁ ይብዛ❤❤❤❤❤

  • @hiyothiyot-ds5sg
    @hiyothiyot-ds5sg 9 місяців тому +4

    ጥሌ እረጅም እድሜ ይስጥህ

  • @hananaliebrahim6250
    @hananaliebrahim6250 9 місяців тому +7

    ጥልየ የ90ወቹ ፈርጥ እንወድሀለን❤

  • @tediabegaz8031
    @tediabegaz8031 9 місяців тому +1

    ለአዘጋጁ:-አንዱን አርቲስት ከአንዱ እያወዳደርክ ማን ይበልጣል እያልክ ገንዘብ ባትሸልም ጥሩ ነበር::ሁሉም የራሱ ችሎታ talent ስለአለው ማንም ከማንም አይበልጥም አያንስም::በተረፈ ጥሩ ፕሮግራም ነው:: ጥላሁን ከፍትኛ ችሎታ ያለህ አርቲስት ነህ! Thank you!

  • @sam846
    @sam846 9 місяців тому +7

    ሙሉ አልበም ከምትለቅ እያንዳንዱን ኮሜዲ ዘፈን ከክሊፕ ጋር ብትለቅ አዋጭ ነው አትሸወድ ጥሌ

  • @henyteka9008
    @henyteka9008 9 місяців тому +2

    ጥልዬ ምርጥ ሰዉ እድሜ ከጤና ይስጥልኝ።

  • @TemeTemu-ir4pf
    @TemeTemu-ir4pf 9 місяців тому

    ጥሌ አጅግ በጣም አድናቂህ ነኝ ስለስራህ ምንም ማለት ይቅርና ምን ያልሰራህው አለ ብየ ለማሰብም ይከብዳል እጅግ በጣም ጎበዝ ሁለገብ አርቲስት ነህ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ ነገር ግን ስታወራ ከጋዜጤኛው ጋር እየተያየህ ቢሆን ደስ ይላል ባለፈውም ዋልታ ቲቪ ላይ አለላ ፕሮግራም ከምትሰራው ጋር የሰጠኸው ቃለመጠይቅ ወደ ካሜራው ብቻ እያየህ ነው ደግመህ ቪድዮውን ብታየው እና ቀጣይ ብታስተካክል ጥሩ ነው

  • @naniassem8814
    @naniassem8814 9 місяців тому +1

    ጥሌ እኔ ልጅ እያለው ሰፈራችን አካባቢ ሜጋ አይቼዋለው እስከአሁን አልረሳውም በጣም ቆንጆ ዘናጭ ሸበላ ወጣት ነበር

  • @lidacall2815
    @lidacall2815 9 місяців тому +2

    ጥሌ ኤሲ ቢከፈትም ያልበዋል የኔ የዋህ ዋሸው እንዴ ላይ የፕሮግራሙ አድማቂ ማርቆስና ጥሌ ናቸው በተለይ ጥሌ ለሰው ያለው እሪስቤክት ዋው ነው እንወድሀለን ጥሌ ❤❤❤

  • @muluegebresgie9180
    @muluegebresgie9180 9 місяців тому +3

    በርታ በጣም አሪፍ ነው እያደረክ ያለህው ወንድም ሳሚ

  • @ayshaahmed8148
    @ayshaahmed8148 9 місяців тому +9

    1991 አም አሽው የሚለው ቀስቃሳሽ ሙዚቃ ትዝ ይለኛ ል

  • @Lijeyassu
    @Lijeyassu 9 місяців тому +5

    ጥሌ big Respect bro

  • @Betsi_ethio
    @Betsi_ethio 9 місяців тому +4

    የኔ ፍልቅልቅ ጥልየ ዘመንህን ይባርክልኝ

  • @selammehari-fp4ph
    @selammehari-fp4ph 9 місяців тому +1

    በጣም ደስ ብሎኝ ነዉ ያየሁት

  • @abebalegesse5645
    @abebalegesse5645 9 місяців тому +1

    Tele yeArada lij chewata Awaki yezarew leyu nw tele Edemena tena yechemereleh yeulegizem Adenakeh❤❤❤❤❤ beretalen sami thank you Arif Engeda

  • @באביקפלה
    @באביקפלה 9 місяців тому +5

    በጣም ይገርማል 20 አመት በፊት መህኑ

  • @AhmednurHamid
    @AhmednurHamid 8 місяців тому

    የሚወደድ ስብእና ባለቤት ነው እድሜና ጤና

  • @eshetedagnew190
    @eshetedagnew190 9 місяців тому

    😅😅😅ይመችሕ ለማንኛውም ጥላሑን እልፍነሕ long life For you and your family.

  • @ashenafizemedkun
    @ashenafizemedkun 9 місяців тому

    Samiye you just got one of the best Guest you ever get us..I really love it all.. Tile was our childhood memory.. thanks so much ❤.. pls next time u invite him I will sponsore the AC so you guys stay in cool condition..

  • @Bizuayehu-l2w
    @Bizuayehu-l2w 9 місяців тому +1

    ጥልዬ ስንወድህ እኮ ከታማኝ ቀጥሎ አንተን ነበር የምናስታውሰው:: መስኮቱን ክፈተው በሙቀት ገደልከው እኮ 😳😂…. ወንድማችን እንወድሀለን:: በእውነት ባላለቀ እያልኩኝ ነው የጨረሳችሁት እጅግ በጣም እናመሰግናለን :: 👌🙏

  • @danmetoya
    @danmetoya 9 місяців тому

    ጥልዬ የምር እጅግ በጣም ነው ምወድህ ፈጣሪ ይጠብቅህ እረጅም እድሜ እመኝልሀለው!

  • @yetenayetlakew3320
    @yetenayetlakew3320 9 місяців тому +4

    This is the best werag ale show.👍👏👍🤣

  • @newcitycollege6996
    @newcitycollege6996 9 місяців тому +1

    ሠላም ለምውድህ ውድ ወንድሜ ጥላሁን እልፍነህ ሥራዎችህ ሁሉ በጣም ነው የምወደው ግን ለምድነው በራስህ ዩትብ የምትሰራው?

  • @thomasdasisia7278
    @thomasdasisia7278 9 місяців тому +2

    አሪፍ ፕሮግራም ናይስ በጣም ግን ኤሲ እዴት አትከፍትም እደዚ ላብ በላብ ሆነ እኮ ኢቺን እደአስተያየት ነው በተረፈ አንደኛ ፕሮግራም ነው ቀጥልበት 🤟

    • @wanofii945
      @wanofii945 9 місяців тому +2

      Ac sikefet xiriti yale sound record maregi silemachali nw bro sorry

  • @eshetedagnew190
    @eshetedagnew190 9 місяців тому

    ፀጋቸው የኢትዮጵያ የባሕር ሐይል ሙዚቀኛ ነበር የቀድምው ነፍሱን ይማርልን ላፎንቴ ፈጣሪ እኔም 😢

  • @AhmednurHamid
    @AhmednurHamid 8 місяців тому

    ወንድማችን ጥላሁን ከትናንት እስከ ዛሬ ብዙ ገጠመኞች ይኖሩታል ስለዚህ እነዚህን ወድና ወርቃማ ዘመናትን ደግሞ እንዳይዘነጋ የምናደርግበት አቅምና ፍላጎት በመጠቀም በመፅሀፍ መልክ ለማዘጋጀት ቢሞከር ጥሩ ነው የሚል እምነት አለኝ።

  • @fohabesha5432
    @fohabesha5432 9 місяців тому +3

    ጥሌ ኮበሌ
    የምትመስለኝ ከሰላሌ
    እርድናክ ግን የቦሌ
    የለበስከው ቦላሌ
    በሬው ነበር የሸጎሌ
    የገዛከው ከእነ እከሌ
    ማዝናናቱን
    ትችላለ ጥሌ
    አንደኛ

  • @ermiasteshome-fele
    @ermiasteshome-fele 8 місяців тому

    I have not known Tile this much. Thanks Samy👍

  • @HabtamuYessuf
    @HabtamuYessuf 9 місяців тому +2

    The most underrated artest telye best

  • @noahsark7360
    @noahsark7360 9 місяців тому

    Leyu tune doing.Keep it up. good.awesom,honest.humble and funny guest Tilahun.

  • @mekonnenbelete3586
    @mekonnenbelete3586 9 місяців тому

    ጥሌን ድሮ TEA ROOM ነው እማቀው ዘናጭ የአራዳ ልጅ ነው አንተንም በጣም ነው ያደነኩህ ስለ ኪነ ጥበብ በደንብ ያወክህ የልጅ አዋቂ ነህ

  • @EthioAmerica2024
    @EthioAmerica2024 9 місяців тому +1

    ጥሌ አሸው፣ጥሌ ኮበሌ በጣም ነው የማደንቀው ዘፈኖቹ ትዝታችን ነው ያህያ አደም ቦንቡ ፍቅርሽ ሲፈነዳን, እስከመቼ ድረስ በብር አባብዬን,የዘፈነው ልጅ ነው

  • @zeyenyadawud9443
    @zeyenyadawud9443 9 місяців тому +1

    ለሚያልብህ የv D እጥረት ስለሚሆን የምርመራ አድርግ እኔም እንዲህ ሲያልበኝ ነበረ እሽ ወንድሜ

  • @bekeleLemma-q4d
    @bekeleLemma-q4d 9 місяців тому +1

    Wow ጥሌ ኑርልን!

  • @eskenderdamena5074
    @eskenderdamena5074 9 місяців тому +4

    አሪፍ ነው AC ልምን አትከፍትለትም

    • @wanofii945
      @wanofii945 9 місяців тому +1

      Ac sikefet xiriti yale sound record maregi silemachali nw bro sorry

  • @yohannesbisa2185
    @yohannesbisa2185 9 місяців тому

    Tile you are my favourite artist.

  • @mamemm3361
    @mamemm3361 9 місяців тому

    Lyu tune btammm ds ymil program nw,Tilahun btammm ds ymil comdiyan thank u engda slarkew

  • @UsemanZeynu
    @UsemanZeynu 9 місяців тому +1

    ዮናስ አሰፋ አቅርብልን ሳሚ

  • @BRK60608
    @BRK60608 9 місяців тому

    ረጅም እድሜ ይስጥህ ጥሌ የሳቅና የቁም ነገር ምንጭ

  • @eshetedagnew190
    @eshetedagnew190 9 місяців тому

    ክፈለው ለጥላሑን እልፍ ነሕ ኮሜዲያን ok አንተን አናውቅሕም እኛ ኢትዮጵያውያን የምናውቀው ጥላሑን ገሠሠን ጥላሑን እልፍነሕን ነው ኮሜዲያን ጥላሑን እልፍነሕ Long life For you.

  • @natishaman.4883
    @natishaman.4883 9 місяців тому +1

    ፍቅር አዲስ እና የሺእመቤት ናቸው

  • @birukmoges
    @birukmoges 9 місяців тому +9

    ኤሲ የለዉም እንዴ መኪናዉ
    ጥሌ ሚገርም አርቲስት ነዉ ብዙም ግን አልተወራለትም

    • @Atnasia-z3o
      @Atnasia-z3o 9 місяців тому +1

      ድራይቨሩ አያውቀውም እንዴት እንደሚከፈት

    • @wanofii945
      @wanofii945 9 місяців тому

      @@Atnasia-z3o Ac sikefet xiriti yale sound record maregi silemachali nw bro sorry

  • @FitsumAmibara
    @FitsumAmibara 8 місяців тому

    ጥሌ እድሜ ጤና ይስጥህ

  • @tameratshifraw8114
    @tameratshifraw8114 9 місяців тому

    i have alot of memory abou your song ❤❤❤❤

  • @elyastekle7538
    @elyastekle7538 9 місяців тому

    Wow telhne twclalke bro Ethiopia love you so much

  • @migameskhun8039
    @migameskhun8039 9 місяців тому

    He is very talented.

  • @yonicooltube5155
    @yonicooltube5155 9 місяців тому +1

    ጥሌ እና ገነነ መኩርያ እንዲሁም አቤ ከቤ የታሪክ ማህደር ናቸው::

  • @Lacomanza
    @Lacomanza 9 місяців тому +1

    የሰራውን ያህል ዋጋ ያላገኚ ጥልየ በጣም አክባራህ ነኚ

  • @blackabyssiniya1025
    @blackabyssiniya1025 9 місяців тому

    የሺመቤትና ፍቅራዲስ ናቸው...እኛን የጠየከን❤

  • @amefke2069
    @amefke2069 9 місяців тому +4

    መኪናው መከይፍ የለውም በሙቀት ገደልከወ ጥልዬን

  • @አነበሲ
    @አነበሲ 9 місяців тому

    እኔ የምለዉ ጥሌ በጣም ያልበዋል ብዙ ጌዜ ሳየዉ ምንድ ነዉ በጤና ነዉ?

  • @LalàSskj
    @LalàSskj 9 місяців тому

    😅😅😅😅😅😂😂😂አይ ኮበሌ እውተተኛ ታሪክ ነው😮😮😮😂😂

  • @eyobaaa
    @eyobaaa 9 місяців тому

    56:00 you singing exact happening now

  • @eshetedagnew190
    @eshetedagnew190 9 місяців тому

    አይ ኮበሌ ክፉ አመሌ 😅 ጥላሑን ኑርልን it's was my Golden Time 😅 it's ok ጥላሑን እልፍነሕ ነሕ Don't Give up ወገኖች አሉሕ 😅

  • @bingo6075
    @bingo6075 9 місяців тому +1

    የዛሬው ወራጅ አለ ይለያል ❤❤❤

  • @kekugirum6223
    @kekugirum6223 9 місяців тому

    የሚያልበው ነገር በጤናው ነው?

  • @newcitycollege6996
    @newcitycollege6996 9 місяців тому +1

    ለምንድነው መስኮቱ የማትከፍትለት? ውይ ውሀ ስጠው ።

  • @amelanayir7981
    @amelanayir7981 9 місяців тому

    Anhya weyeyea keskishng betwst😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤

  • @zerihunyelma
    @zerihunyelma 9 місяців тому

    ልጅ ሆኜ ሙዚቃ አስተማሪ አቤት አቤትን እንደ ጉድ ታዘፍነኝ ነበር ወይ ግዜ

  • @teddymusina-sp8jw
    @teddymusina-sp8jw 9 місяців тому

    Ye zere program betam arife nw longe life tele

  • @tehutzena6057
    @tehutzena6057 9 місяців тому

    UA-cam link askmtln

  • @tadiosgashaw8085
    @tadiosgashaw8085 9 місяців тому +1

    ጥላሁን እልፍነህ ያልተዘመረለት ጀግና

  • @imamseid2046
    @imamseid2046 9 місяців тому

    I need to Parth to

  • @DD-oh5fu
    @DD-oh5fu 9 місяців тому +2

    ዋው ጥልሽ ፈጠራህን ሳላደንቅ አላልፍም ፡፣እኔ ጥልሽን ያወኩት አሸው ሚለውን ሲዘፍን ነው

  • @abinetabebe17
    @abinetabebe17 9 місяців тому

    sami ewedehalew maryamn❤❤❤❤bertalen anbesawe

    • @TruthEz
      @TruthEz 9 місяців тому

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ።
      ☝🏾☝🏾☝🏾
      @ አብነት አበበ

  • @heni9141
    @heni9141 9 місяців тому

    ሳሚ መኪናው ac የለውምጥሌን ሙቀት አሰቸገረው እኮ

  • @yimer2543
    @yimer2543 9 місяців тому +2

    ፍቅርአድስና የሺመቤት።

  • @wubemelese3694
    @wubemelese3694 9 місяців тому

    ጥላሁን እልፍነህ ብዙ ቁምነገር አዘል ሥራዎችህን እንደገና ብትሰሰራቸው ጥሩ ነው ብዬ እስባለሁ

  • @taditeshome7830
    @taditeshome7830 9 місяців тому

    Please tile enem yanten album muluwn abre ezefnewalew yadekubet zefen new,ebakeh degami betseraw albumhn

    • @TruthEz
      @TruthEz 9 місяців тому

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ።
      @ ታዲ ተሾመ

  • @Mesfin-t9k
    @Mesfin-t9k 9 місяців тому +1

    I like you tile

  • @fantahuneshete1535
    @fantahuneshete1535 9 місяців тому

    በጣምነው እማደንቅህ ጥልሽ ያቆይልን
    ደሞ በሙቀት ገደልከው😅😅😅😂❤❤❤

  • @Addis118
    @Addis118 9 місяців тому

    ፍቅር አዲስና ሀመልማል ጥሌ ይሜ 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @yohanneskifle8208
    @yohanneskifle8208 9 місяців тому

    Tele betam enwdahalen ...please be interview seat AC kefte interview argachew betam eyalbew eko new le 30 min betkeft atgodam ...

    • @TruthEz
      @TruthEz 9 місяців тому

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ።
      @ ዮሐንስ ኪፍሌ

  • @bereket1709
    @bereket1709 9 місяців тому

    Yen wed betam new emwedk

  • @NebaAsrat-hd7eb
    @NebaAsrat-hd7eb 9 місяців тому

    ደስ ሲል

  • @TiKi-wy6uc
    @TiKi-wy6uc 9 місяців тому +1

    AC ለምን አትከፍትም ልጁን እኮ ቀቀልከው

  • @mafivlogs5144
    @mafivlogs5144 9 місяців тому +3

    ሳሚ መኪናው Ac አለው ምነው ብከፍትለት በር ሲዘጋ ያሞቃል ቀቀልከው

  • @tewodrosdegu1922
    @tewodrosdegu1922 9 місяців тому

    ጥልዬ የወርቃማ ዘመናችን አድማቂና ኮከብ ነህ!! ሳሚሻ መኩዋ AC ኤሲ የላትም እንዴ?? ጥሌ ምቾት ቢሰማዉ ኖሮ ብዙ ያጫዉተን ነበር😊

  • @marymery4899
    @marymery4899 9 місяців тому

    Tilye edmena Tena yadilk. Ante Meilkam sew 🙏🙏🙏🙏🙏

    • @TruthEz
      @TruthEz 9 місяців тому

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ።
      ☝🏾☝🏾☝🏾
      @ ሜሪ ሜሪ

  • @berketdereje1381
    @berketdereje1381 9 місяців тому

    ጥሌ ማኛ ከመገናኛ እባክ እንደገና ብትሰራው ካላስቸገርኩ❤❤❤