ያጽናናናል! | መምህር በጋሻው ደሳለኝ |Memihr Begashaw Desalegn |

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 6 лют 2025
  • 2ቆሮ 2:15፤ በሚድኑቱና በሚጠፉቱ ዘንድ ለእግዚአብሔር የክርስቶስ መዓዛ ነንና፤
    ይህ የመምህር በጋሻው ትክክለኛው (ኦፊሻል) ዩትዩብ ገፅ ነው
    አድራሻችን - መገናኛ 24 ኤርትራ ኤምባሲ(ኤል ኤ ሆቴል) ፊት ለፊት
    ________________________________________
    የአሮማን ሁሉንም የማህበራዊ ድህረ ገፆች ከስር ያለውን ሊንክ በመጫን ማግኘት ትችላላችሁ::
    UA-cam: / @begashawdesalegn_
    Telegram: t.me/Aroma0ffi...
    Tiktok: / aroma0fficial
    Instagram: ...
    Facebook: www.facebook.c...
    Mobile- 0903202115
    የቤተክርስቲያኗ ቋሚ ፕሮግራሞች
    ➡️እሁድ ከጠዋት 3፡00-7፡00
    ➡️ሐሙስ ማታ 11፡00- 2፡00
    #begashaw #worship #protestant_mezmur #protestantchurch #protestantsongs #liveworshipsongs #aroma l#liveworshipsong #gospel #sibket #amharicbibleteaching #sibket #wengel #memihir_begashaw #habesha #amharic_mezmur #protestant #aroma #pentecoastal_church #አስተምህሮ #ጸሎት #ቤተክርስቲያን #ethiopian #Church #choir #mezemur #eyesus #jesus #hallelujah #አምልኮ #መዝሙር #አምልኮ #ዝማሬ #እነሆ #duet #liveworshipsong #churchservice

КОМЕНТАРІ • 79

  • @walansawaqgari
    @walansawaqgari 13 днів тому +1

    በገታ ኢየሱስ ክርስቶስ ፀጋውን አብዝቶ አብዝቶ ነይባርክህ።

  • @MahederNuru
    @MahederNuru 4 місяці тому +24

    የተወደድክ መምህር ትምህርት ብቻ ሳይሆን ለኔ የግዜዉ መልእክት ነዉ ተፅናንቻለሁ ክብር ለመንፈስ ቅዱስ ይሁን😢🙏🏼🙏🏼🙏🏼ፀጋዉ ይብዛልህ እንደዉሀለን ከዱባይ🥰🥰🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼

    • @mesk_erem
      @mesk_erem 4 місяці тому +4

      አሜን እንኳን ተፅናናሽ

    • @MahederNuru
      @MahederNuru 4 місяці тому

      @@mesk_eremamen 🙏🏼

    • @DanielMengistu-i7e
      @DanielMengistu-i7e 3 місяці тому +1

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @betehamekonnen9800
      @betehamekonnen9800 3 місяці тому

      Enem ye bale hazen tetinanechebetalehu
      Tebarek

  • @MamayeJESUS
    @MamayeJESUS 4 місяці тому +12

    የርኅራኄ አባት፣ የመጽናናትም ሁሉ አምላክ የሆነው የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ አምላክና አባት ይባረክ።
    አሜን።

  • @JerusalemshHelm
    @JerusalemshHelm 4 місяці тому +9

    የምታስተምረው ቃል እንደ ትረካ ሳይታሰብ ወደ ውስጥ ይሰረፃል ጌታ ክብሩን ይውሰድ ዘመንህ ይባረክ

  • @YakMms
    @YakMms 4 місяці тому +13

    በጌታ በእየሱስ ስም ተባረክ ፀጋዉ ለይ ፀጋ ብዝትትትት ይበል አትገደብ ክፈ አይንካዉ 🎉

  • @HHa-q9m
    @HHa-q9m 3 місяці тому +5

    በጣም ተባረከንበታል ቆጆትምህርት ነው መምህር በጋሻው ተባረክ

  • @YabetsNegash
    @YabetsNegash 3 місяці тому +2

    እግዚያብሄር ይባርክህ በትምህርትህ ህይወቴን አይቼበታለሁ ሁሌም ፈውስ ይሁንልኝ

  • @Wassie12
    @Wassie12 4 місяці тому +10

    የተባረክ! እግዚአብሔር ባንተ ላይ ስላስቀመጠው የቃሉ መገለጥ ክብሩን ይውሰድ! ድንቅ መልእክት!

  • @hiwetababa3814
    @hiwetababa3814 4 місяці тому +7

    ጌታ፣ይባርክህ፣ተባረክ፣እልፍአላፍ፣ሁን፣ዘርህ፣የጠላቶቹን፣ደጅ፣ይውረስ፣፣ፋሬስ፣ይሁንልህ፣ተባረክ፣የአባቴብሩክ

  • @tamiratitesifay999
    @tamiratitesifay999 4 місяці тому +9

    አሜን አሜን አሜን የጌታ መንፈስ
    አማለጅ ነው
    መጽናኛሄ ው
    ሀቅመ ነው
    መበርቻሄ ነው
    መንፈስ ቅዱስ ሁሉም ኔጌረ ነው።
    የእግዝአብሔር ሰው እንወዳሃለን ድንቅ መልእክት ነው የሰጠልህን ፀጋ በላይ ጨምሮ ይስጥህ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mulla5373
    @mulla5373 4 місяці тому +7

    እግዝአብሔር አዋቅ ነው።
    እግዝአብሔር ይመስገን

  • @Tetagizaw
    @Tetagizaw 4 місяці тому +6

    መጋቢ በጋሻው ተባረክልኝ ጌታ ስላንተ ስሙ ይባረክ

  • @KalbessaKussia
    @KalbessaKussia 3 місяці тому +4

    ተባረክ ዉደ መምህር !!!

  • @mesertkebede4115
    @mesertkebede4115 4 місяці тому +6

    Amen Amen Amen EYSUS ❤❤❤
    Dr GOD Bless you and your family 🙏

  • @AkliluBelete-ch5bs
    @AkliluBelete-ch5bs 3 місяці тому +3

    እ/ር ዘመንክን ይባርከው እኔ እና ቤተሰቦቼ ስላንተ እናመሰግናለን ! በቃልህ ተባርከንበታል : እ/ር ቢፈቅድ ወንጂ ላይ መሰረተ ክርስቶስ መተህ ቃልህን ብታካፍለን እንባረክበታለን

  • @GanetJ
    @GanetJ 4 місяці тому +6

    አሜንንንንንንንንንንንንኖ ዘመንህ ይለምልም❤❤❤❤❤❤

  • @Medigemeda
    @Medigemeda 3 місяці тому +4

    Amen atinangu bebetu yasinaki

  • @s.alattawi2840
    @s.alattawi2840 4 місяці тому +6

    ❤❤❤❤❤wellcom wellcom wellcom ye.geta.qal ye geta saw tsaga yicemri geta tebarke be buzu geta tsag💯💯📚🍇🍇a yicemri ❤❤❤❤

  • @yodittezaz1419
    @yodittezaz1419 4 місяці тому +7

    ተባረክ

  • @FikaduBayisa-l4f
    @FikaduBayisa-l4f 4 місяці тому +5

    Geta Abzito yeberk mehmer Begeshaw Desselegn! yiluchum kidusan teberaku be geta be eyesus sim.Enem bemetawu kelTeberklewuna!

  • @solomonmathewos2957
    @solomonmathewos2957 4 місяці тому +6

    Amen

  • @serkalemhailu2127
    @serkalemhailu2127 4 місяці тому +8

    በአምላካችን በእግዚአብሄር መጽናናት ይሁንልን❤❤❤

  • @solomonkebede7748
    @solomonkebede7748 4 місяці тому +5

    ጌታ ግን ድንቅ ነው አሜን አሜን!!!!!!

  • @omg7745
    @omg7745 4 місяці тому +5

    አሜን ብለናል ያፅናናን

  • @mesk_erem
    @mesk_erem 4 місяці тому +4

    ወንድሜ ኢየሱስን ስለአንተ ባረኩት ከፍፍፍፍፍፍ ይበል❤❤❤❤ በብዙ ተባረክ

  • @gechoengida6812
    @gechoengida6812 3 місяці тому +3

    የዘመኑ ፀጋ የበዛልህ አገልጋይ❤❤❤

  • @godandman9184
    @godandman9184 4 місяці тому +5

    ❤❤ ኢየሱስ ጌታ ነው

  • @buroukteklemichael5186
    @buroukteklemichael5186 Місяць тому

    ❤❤❤ ልክ የእኔም የስጋ አባቴ እንዲህ ይወደኝ ነበረ ግን ጌታ ከዚህም ባለፈው እንደሚወደኝ ጌታ ክብሩን ይውሰድ
    ❤❤❤

  • @HiHi-xm8lp
    @HiHi-xm8lp 17 днів тому

    መምህር እዉነት ጌታ ዘመንህን ይባረክ

  • @lemlemtesfaye7351
    @lemlemtesfaye7351 3 місяці тому

    እውነትነው ባልተመለስ ጥያቄ ውስጥ ነው ያለሁት። በሱ ፈቃድ ውስጥ ስላለሁ ደስተኛ ነኝ ባይመለስም እንደተመለሰለት ጌታን ሁልጊዜ በማመስገኔ የበዛ ሰላምና ደስታ እየተጨመረልኝ ነው። ጌታ ደግሞ በዚህ መልእክት ተባርኬያለሁ። ተባረክ ዘመንህ ሁሉ የተባረክ ይሁን!!

  • @emabetzawde9428
    @emabetzawde9428 3 місяці тому +1

    AMEEN AMEEN AMEEN 🙏 ❤️ 💖 ♥️ 💕 🙌 🙏 ❤️ 💖 ♥️

  • @FantahunDerese-c6z
    @FantahunDerese-c6z 4 місяці тому +4

    God bless you brother

  • @Mentiwab-e4h
    @Mentiwab-e4h 3 місяці тому

    አሜንንን አሜንንን አሜንንን 😰😰😰አሜንንን አሜንንን ተበርክ የሰው ልጅ የምፅና አምላኬ እግዝአብሔር ብቻ ነው ተበርክ ❤❤❤❤

  • @joeking2028
    @joeking2028 4 місяці тому +2

    Amen Amen Amen EYSUS ❤❤❤
    Dr GOD bless you and your family ❤🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 4 місяці тому +3

    Amen 🙏🙏🙏🙏

  • @mercymercy9309
    @mercymercy9309 3 місяці тому +1

    ጌታ እየሱስ አብዝቶ ይባርክህ

  • @tegesttg9472
    @tegesttg9472 12 днів тому

    የተባረክ የተወደድክ ነህ ዐጋ ይብዛ❤

  • @TilahunNecha
    @TilahunNecha 4 місяці тому +3

    Ammmmmmmmmmmmmmmmen

  • @tadutata8410
    @tadutata8410 4 місяці тому +4

    Amen Amen Amen Egziabher menfes kidus yatsnanal

  • @mershaberhanu3338
    @mershaberhanu3338 3 місяці тому

    እግዚአብሄር ይባርክህ ! አኔም በዝምታ የተፅናናሁ ሰው ነኝ! 🙏

  • @temesgentamirat9867
    @temesgentamirat9867 4 місяці тому +4

    Geta abzito yibarikih!!

  • @xtx2795
    @xtx2795 4 місяці тому +4

    ጌታ አብዝቶ ፀጋ ያብዛልህ ተባረክ

  • @zenebachbabiso8452
    @zenebachbabiso8452 Місяць тому

    Our God bless you brother 🙏🏽🙏🏽❤️🙏🏽❤️🙏🏽❤️🙏🏽❤️🙏🏽❤️🙏🏽❤️🙏🏽❤️🙏🏽❤️🙏🏽❤️🙏🏽❤️🙏🏽

  • @muluhaily3586
    @muluhaily3586 4 місяці тому +3

    አሜን አሜን አሜን አሜን ታባረክ 🙏

  • @abebaarefeayne6495
    @abebaarefeayne6495 2 місяці тому

    በጣም ተባርኬያተሁ ፈጣሪ ዘመንህን ይባርክልን

  • @TigistTamiru-pe5pv
    @TigistTamiru-pe5pv 4 місяці тому +3

    Ameen Ameen Ameen 😢🤲🤲🤲🤲God bless you more 🙏

  • @SamrawitDana-tn4lz
    @SamrawitDana-tn4lz 3 місяці тому

    Amena amen amen amen amen ♥️🙏🏼👏🏼

  • @bontugirma1718
    @bontugirma1718 3 місяці тому +1

    Our blessing ❤❤❤ yibzalih , bedemu teshefen ❤❤

  • @alemteshay8799
    @alemteshay8799 3 місяці тому

    ጌታ አብዝቶጠይጨምርልህ ተባረክ

  • @Goodmon369
    @Goodmon369 4 місяці тому +3

    ❤❤❤❤

  • @WoinshetTaddese
    @WoinshetTaddese 3 місяці тому

    Wow, it's preaching 🎉🎉🎉🎉

  • @ribkaabo271
    @ribkaabo271 10 днів тому

    Ameeeeeen eisaahiye

  • @Savedbyonlygrace777
    @Savedbyonlygrace777 4 місяці тому +2

    Ewnet new amen amen

  • @SimegnTafese
    @SimegnTafese 3 місяці тому

    Demtse berasu sebket new amen tebarek❤❤❤❤😢😢😢

  • @Esubalew-k3r
    @Esubalew-k3r 4 місяці тому +3

    እግዚአብሔር ይባርክ

  • @SisayMesfn
    @SisayMesfn 3 місяці тому

    Egziabher kante gar new beyetgnawm huneta btihon yemifegf amlak kabtr gar new berta 😊❤❤😊

  • @Alana-e1g
    @Alana-e1g 3 місяці тому

    Thank you Tabaek ❤❤❤❤❤❤❤

  • @werkeayalew9459
    @werkeayalew9459 3 місяці тому

    ❤❤❤❤tebarkln,ewnt,aemn,zera,tetnanahu

  • @AyenewTibebu
    @AyenewTibebu 3 місяці тому +1

    ተባረክ!!!

  • @lilishomakbel236
    @lilishomakbel236 3 місяці тому

    Tebarek wendema begashi❤

  • @mereb7880
    @mereb7880 4 місяці тому +3

    ዕንባቆም ... በጣም አሳቀኝ / አሳቀቀኝ

  • @EmebetHailemarkos
    @EmebetHailemarkos 3 місяці тому +1

    ተባረክ ወንድሜ

  • @addisflega9943
    @addisflega9943 3 місяці тому +1

    Amen Tebarek Biza

  • @SisayMesfn
    @SisayMesfn 3 місяці тому

    Egziabher kante gar new beyetgnawm huneta btihon yemifegf amlak kabtr gar new berta

  • @ribkaabo271
    @ribkaabo271 10 днів тому

    Ameeeeeeeeeeeeeen

  • @TsionFentahun
    @TsionFentahun 4 місяці тому +2

    Geta yibarkih ❤❤❤❤❤

  • @DawitDafa
    @DawitDafa 3 місяці тому

    Stay blessed

  • @elviemillares9267
    @elviemillares9267 Місяць тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂

  • @GemechuCheneke
    @GemechuCheneke 3 місяці тому

    Geta yberk

  • @KallasoKalaso
    @KallasoKalaso 3 місяці тому

    Geta yibark

  • @DorkaFikr-n7x
    @DorkaFikr-n7x 4 місяці тому

    ❤😊😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 እግዚአብሔር ሆይ አድነኝ ❤😊

  • @abigi6776
    @abigi6776 4 місяці тому

    ጥቃቅን አብታሞች ተመችቶኛል😂

  • @YacobBezabh
    @YacobBezabh 3 місяці тому +1

    ❤❤❤

  • @SisayMesfn
    @SisayMesfn 3 місяці тому

    Egziabher kante gar new beyetgnawm huneta btihon yemifegf amlak kabtr gar new berta 😊❤❤😊