ወደ ኦርቶዶክስ ተመለስ ይሉኛል/መጋቢ አሌክሳንደር አለማው/Part One/ አስደናቂ ምስክርነት

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 6 лип 2023
  • ለሰማይ ቱብ ማንኛውንም አስተያይት ለመስጠት
    ውድ የEncounter/ደማስቆ ቤተሰቦቻችን፤ በSemay Tube የሚለቀቁ እንደነዚ ያሉ ድንቅ ምስክርነቶች ብዙ ሰዎች ጋር እንዲደርስ የናንተ ድጋፍ ያስፈልገናል። ሰዎች ጋር መድረስ አለባቸው ብላቹ ካሰባቹ Share, Like, በማድረግ አብረን ወንጌልን እናገልግል። እግዚአብሔር ይባርካቹ።
    For more information
    Ethiopian +251978808055
    Telegram: - +251978808055 / +12067249288
    Whats Up :- +12067249288
    #christiantube #encounter #Ethiopian
    #Semay Tube #ደማስቆ #testimony #yttracker #yishak #ምስክርነት @christiantube4198 @NikodimosShow ​ @yidnekachewteka9679 ​#Bereket Tesfaye @BereketTesfayeOffical @mesfingutuofficialchannel1844 @HannaTekleOfficial

    @officialfevengashaw22 #EbS #Ethiopia @SamuelTesfamichael @zinashtayachewbere5678 @MARSILTVWORLDWIDE @hawassafullgospelch #ethiopianmovie
    @christiantube4198 @NikodimosShow @yidnekachewteka9679 ​#Bereket Tesfaye @BereketTesfayeOffical @mesfingutuofficialchannel1844 @HannaTekleOfficial @halwotemmanuelchurch @equipmedia2577 #mamusha fenta #christiantube
    #ኢትዮጵያ
    follow us : -
    FaceBook :- / encounter2015
    Telegram :- t.me/+BCWNGECEbXpjOTNk
    whatsup:- +2067249288
    Tiktok :- / encounter_

КОМЕНТАРІ • 82

  • @NAD-sh9dp
    @NAD-sh9dp Рік тому +12

    አሌክስ አገልግሎት የትም ብጠሩት የማያሳፍር እግዚአብሔር የሚጠቀምበት ደስ የሚል ሞገስ ያለበት የእግዚአብሔር አገልጋይ ። በተለይ መንፈስ ቅዱስን ሲጠራ... ተባረክልኝ

    • @Encounter_
      @Encounter_  Рік тому

      Amen 🙏

    • @hirutsamuel6596
      @hirutsamuel6596 4 місяці тому +1

      እንደዚ ሀይነት ትሁት ልብ ጌታ ይወዳል ዝቅ ስላልክ ጌታ አከበረህ ተባረክ

  • @meskiyerosen
    @meskiyerosen Рік тому +5

    ወንድሜ አሌክስ ባንተ ጸጋ ተባርኬአለው! ጌታ በዝች እድሜህ በድንቅ ጸጋ ባርኮካል! አገልግሎትክ ባንተ ላይ ያለው የጌታ መንፈስ በድንቅ እየሰራ እና የተገለጠ ስለሆነ በቤቱ የሾመህ ለእኛም በረከት ያደረገክ ጌታ ይባረክ! አይወሰድብክ! ጅማሬክ እንዳማረ ፍጻሜክም በቤቱ እና በክብሩ ይለቅ። ስላንተ ጌታን አመሰግናለው!

  • @nishanraday7062
    @nishanraday7062 Рік тому +5

    ተባረክ ድንቅ ምስክርነት ነው እየሱስ ጌታ ነው!!!❤

  • @Binalfewdagne
    @Binalfewdagne Рік тому +2

    እውነት የእግዚአብሔር ስው ነው ከልብ የምወደው የልጅነቴ ወዳጅ እና የቀደም የክርስቶስ አገልጋይ ነው ሁሉ እውነት ነው ምስክር ነኝ እኔም አሌክስ ተባረክ !!

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 Рік тому +1

    ABSOLUTELY IT'S TRUE THE GREAT GOD'S GENERAL HIGHLY ESTEEMED MAN OF GOD SENIOR PASTOR ALEXANDER ALEMAW.

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 Рік тому +1

    ABSOLUTELY OH YES THE GREAT GOD'S GENERAL HIGHLY ESTEEMED MAN OF GOD SENIOR PASTOR ALEXANDER ALEMAW.

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 Рік тому +1

    WELCOME THE GREAT GOD'S GENERAL HIGHLY ESTEEMED MAN OF GOD SENIOR PASTOR ALEXANDER ALEMAW.

  • @RomAbera280
    @RomAbera280 Рік тому +3

    Glory to God the father and the Son and the Holy Spirit!
    Amazing witness,God bless you more.

  • @mememalase9018
    @mememalase9018 Рік тому +6

    Thank you jesus ❤

  • @frehiwotteshome1333
    @frehiwotteshome1333 3 місяці тому +1

    You didn't feel challenged bc you are strongly fellowship with Lord praise God.

  • @meskeremKebede-bj1el
    @meskeremKebede-bj1el Рік тому +2

    ጌታ ኢዬሱስ ዘመናችሁን ይባረክ

  • @bettybreaep
    @bettybreaep 6 місяців тому +1

    Wwwwwoooowwwwwww Eysus endzihm yeserale😭😭😭😭❤❤❤❤👍👍👍🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤😇

  • @wonderson87
    @wonderson87 6 місяців тому +1

    ድንቅ ምስክርነት ጌታ ይባርካችሁ

  • @eyuelbekele3654
    @eyuelbekele3654 Рік тому +3

    አቤት ጌታ አደራረጉ እጅግ ድንቅ ነው እኮ ተባረኩ❤❤❤

  • @maranataamentolona2647
    @maranataamentolona2647 Рік тому +1

    ጌታ ይባርካችሁ በርቱ
    ትንሽ ጨለም አለ ክፍሉ ብርሃን ጨምሩበት ተባረኩ

    • @Encounter_
      @Encounter_  Рік тому

      እሺ እናስተካክላለን። እናመሰግናለን ፕሮግራማችንን ስለሚከታተሉ።

  • @SiPen-sm3tt
    @SiPen-sm3tt 9 місяців тому +1

    I can't stop listening this

    • @Encounter_
      @Encounter_  9 місяців тому

      Thank You for watching

  • @user-yw2kz5pf8b
    @user-yw2kz5pf8b Рік тому +1

    You are blessed Alexye....geta yegna yebzuwoch abat aderegeh big respect for you! Lemlemelen

  • @yohannesalazar7578
    @yohannesalazar7578 Рік тому +3

    God bless you.Iam blessed.

  • @studiokj3413
    @studiokj3413 Рік тому +3

    pastor tebarekelge

  • @rich231-t6d
    @rich231-t6d 8 місяців тому +1

    ፓስተርዬ የኔ ተወዳጅ ስወድህ እኮ ❤❤❤❤

  • @BananaMedia-Bab-Na
    @BananaMedia-Bab-Na Рік тому +4

    ኢየሱስ ጌታ ነው

  • @emebetbetre2350
    @emebetbetre2350 Рік тому +1

    ድንቅ ምስክርነት ተባረኩ

  • @zeritumengistuzd8703
    @zeritumengistuzd8703 Рік тому +1

    Pastor Alex betam yemnwed agelgayi nek tebareklgn😍🙌

  • @ana8712
    @ana8712 6 місяців тому +1

    eyesus geta newe yadenal yemesgen

  • @dinkeneshzeleke1257
    @dinkeneshzeleke1257 5 місяців тому +1

    Kiber hulu le geta yihun amen

  • @yemesrachhaile499
    @yemesrachhaile499 Рік тому +1

    tebarekulign betam ebarekalehu beyond andu misikrinet

    • @Encounter_
      @Encounter_  Рік тому

      Thank you God bless you as well

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 Рік тому

    በትክክል.

  • @user-je2od2mh3e
    @user-je2od2mh3e 6 місяців тому

    አሌክሶ አብሮ አደጌ ጓዱኛዬ የእኔ ትሁት ወንድም የተናገርከው ሁሉ እውነት እኔ ምስክር ነኝ የሰፈርህ ልጅ እወድሃለሁ❤❤❤❤❤

    • @Encounter_
      @Encounter_  6 місяців тому

      Thank You for watching

  • @fantigatachew949
    @fantigatachew949 Рік тому +2

    ተባረክ ወንድሜ

  • @user-ol6ru6md2c
    @user-ol6ru6md2c Рік тому +2

    Tebarek gta ybarkik

  • @matusala8322
    @matusala8322 Рік тому +2

    ትክክል ነክ!
    ክርስትና በክርስቶስ ነው የተጀመረው እና ሁለት አይነት ክርስትና አለ ፎርጅድ እና ኦርጅናል ክርስትና::
    ኦርጅናል ክርስትናን ተከተሉ ብዙ እውቀትና ግዘን ይጠይቃል ግን መዳን የሚቻለው እውነትን በመከተል እንጅ በshortcuts አይደለም::
    FYI ናዝሬት እና አዳማ የመፅሐፍ ቅዱስ ቃል ናቸው:: አዳማ ከሰዶምና ገሞራ አጠገብ የሚትገኝ በክርስቶስ ቁጣ የደረሰባት ከተማ ነበረች::

    • @Encounter_
      @Encounter_  Рік тому

      Thank you for your feedback

    • @esraeltamrat6346
      @esraeltamrat6346 Рік тому

      አዎ ፎርጅዱ ያው የናንተ መሆኑ ይታወቃል!

  • @destagezahegn2396
    @destagezahegn2396 Рік тому

    Geta bezmnih hulu kate gar yehun ❤❤❤❤

  • @destagezahegn2396
    @destagezahegn2396 Рік тому +1

    Eyesus geeeeeta new 😭😭😭🙏🙏👋👋🙏

  • @user-bd3je6kg2y
    @user-bd3je6kg2y Рік тому +1

    Alexeye betam yetewededk ante ewenetegna yefeker sew nek

  • @heramobiruk
    @heramobiruk Рік тому

    Alex btmmm nw mwadh tebareklign besocial media ageliglthin lemegignat alchelkum?

  • @tsebaotgetahun7016
    @tsebaotgetahun7016 10 місяців тому +1

    Pastorye yetewodedik

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 Рік тому

    DEFINITELY.

  • @user-pe7xy9ym5e
    @user-pe7xy9ym5e 10 місяців тому +1

    ኦሮቶዶክስ😢ያሳዝኑኛል ምክኛቱም ኢየሱስን አያቁም ሐይማኖት ብቻ ያመልካሉ😢😢

  • @tshayefekede4985
    @tshayefekede4985 Рік тому

    Ebakach demets bedenb ayesemam astekakelu!!

  • @wassihunbekele1764
    @wassihunbekele1764 5 місяців тому +1

    Yealexander Alemawn mobile no be zih kutir lakuln gets ybarkachu

    • @Encounter_
      @Encounter_  5 місяців тому

      Contact us by Telegram

  • @selameyob8177
    @selameyob8177 Рік тому +1

    Geta melkam new

  • @user-ur5zp3bn5h
    @user-ur5zp3bn5h Рік тому +1

    Alex Anta malt saw nah kelbeh bezu Aterfeyalw

  • @ledyategegn4121
    @ledyategegn4121 8 місяців тому

    Wendme egziabher wede ewentegnaw kdus orthodox bete Kristen yemelshe ye dengle maryame lej nehe ante adale mute yemebale menfes new haymanothen yaskeyerhe

  • @getutolla4312
    @getutolla4312 Рік тому +6

    😂ወደኦርቶዶክስ መመለስ ጥቅሙ በአንድ ድንጋይ ሁለት ወፍ እንዲሉ ለጊዮርጊስና እሱ በጦር ለወጋው ዘንዶ መስገድ፥ለቅዱስ ሚካኤል ምስለስእልና እሱለረገጠው ዲያቢሎስ መስገድ አይመስልህም😂

    • @esraeltamrat6346
      @esraeltamrat6346 Рік тому

      😄እኛስ ዘንዶውን ለወጋው ለቅዱስ ጊዮርጊስ እንጂ ለዘንዶው አይደለም የምንሰግደው! ያደረጉትን ትልቅ ስራ ለመመስከር ነው የዘንዶው ምስል የሚደረገው ! እናንተስ የ እግዚአብሄርን ቃል የምትሰብኩት በልታችሁ እኮ ነው! ፕሮቴስታንት(ተቃዋሚ) መሆንስ ለኢየሱስ እና ለሆድ /ለስጋ መገዛት አይመስልህም!😎

    • @getutolla4312
      @getutolla4312 Рік тому +1

      @@esraeltamrat6346 ለወታደሩ ጊዮርጊስ መስገድም ጣኦት አምልኮ ቢሆንም ግን ዘንዶን ላንተ አይደለም የሚልቃል ታወጣላችሁ ዘፀ20:1-5 ያንብቡ

    • @afomiyegebre5321
      @afomiyegebre5321 3 місяці тому

      @@esraeltamrat6346john4)20-26 betchil muluwun abebew amlko lgeta becha bemnfs endmikrb yastmrhal lemdan teraram hon kulkult mwurd ayitbkbhm neger gin amlko bemnfs kdus yimlkal tbark

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 Рік тому

    ABSOLUTELY OH YES THE GREAT GOD'S GENERAL HIGHLY ESTEEMED MAN OF GOD SENIOR PASTOR ALEXANDER ALEMAW.

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 Рік тому

    ABSOLUTELY IT'S TRUE THE GREAT GOD'S GENERAL HIGHLY ESTEEMED MAN OF GOD SENIOR PASTOR ALEXANDER ALEMAW.