ቤዛ ከባድ ነገር አማረኝ አለች 🫣

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 19 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 239

  • @tsitsi-t9c
    @tsitsi-t9c Місяць тому +68

    ቤዚ ድንግል ማርያም ከነ ልጆ ትዳብስሽ🙏🙏🙏🙏ድንግል ማርያም በሠላም የሆድሽን በጀርባሽ ታድርግልሽ🙏🙏🙏🙏

  • @meseryebuzeman.21
    @meseryebuzeman.21 Місяць тому +101

    100kም ሳትገቡ የት እንደተዋወቃቹም ሳትነግሩን ልጁ ተወልዶ ከልጃቹ ጋር አብራቹ ትነግሩናላቹ በቃ ❤❤❤🙈🙈🤔🤔

  • @MY-ie1dw
    @MY-ie1dw Місяць тому +86

    የፈለገችውን ያማሪትን አድርግላት , ይቺ ሴት የአምላክ ስጦታህ ናት እውነው በጣም ነው እምወዳችሁ!!! እግዛብሄር ትዳራችሁን ይባርከው

  • @dagimabiyu244
    @dagimabiyu244 Місяць тому +66

    አረ ቤዚ ጥፍር አትሰኪ ዊግም አታርጊ በናትሽ እንደመጀመሪያሽ ነው የሚያምርብሽ ክርስቲያን እንዲ አያደርግም የኔ ደርባባ ይህ አርተፍሻል አንቺን አይመጥንሽም❤

    • @emebetali-i3p
      @emebetali-i3p Місяць тому +3

      ስለ እራሳችሁ ተጨነቁ አይመለከታችሁም መብቷ ነዉ

    • @hannamengistu9260
      @hannamengistu9260 Місяць тому

      ​@@emebetali-i3p❤መብቷነው መብቴ ነው እየተባባልን ተይዘን ጠፋን ዛሬም ዓለም ልጠፋ የጥፋት ጎዳናላይ ቆመናል እውነትን ማናገር ጥበብ ነው እውነታው በተፈጥሯችን ማጊጥነው ትክክል ። በራስማንነት ማጌጥ መዋብ ልዩ ውብት❤

    • @asoomasma3611
      @asoomasma3611 Місяць тому +1

      95% ክርሲቲያን አይደልደ አርቲፊሻል የሚረገው ሙስሊምማ መቸ ፀጉራችን ሲታይና ክክክክ

  • @YewalashetTadesse
    @YewalashetTadesse Місяць тому +4

    እመቤቴ ዘመንህን ትባርከው ሚሰትህን እንዳከበርክ ክበር ሁሌም ሰማት የሚሰትህን ሀሳብ ሁሌም አክብር ተከብርህ ለመኖር ወንድሜ በጣም ትልቅ ሰው ነህ።

  • @emuemran-zw9vj
    @emuemran-zw9vj Місяць тому +21

    100k ስትሞሉ እደት እደተዋወቅን እንነግራችኀለን ብላችሁናል እኛ ኮሜታተሮች አንረሳም😂እናተም ቃላችሁን እድታከብሩ አለበለዚያ ዋ😅ከ3ተኛ ወገን ጋ ሙሉ ማብራሪያ እጠብቃለን

    • @peacelove4778
      @peacelove4778 Місяць тому

      😂😂😂😂

    • @alomhossen7565
      @alomhossen7565 Місяць тому

      ልኮምትስል፡ቀደምሽኝ❤❤❤❤❤❤

  • @EccEcc-vk8dd
    @EccEcc-vk8dd Місяць тому +13

    ቤዝየ አንች ማለት አጋእዝት ዓለም ስላሴ ደግመኛ ነው የፈጠሩሽ እናም በጣም ውብ አርገው ነው የጠፈሩሽ ሰለዚ እባክሽ አርተፍሻል ነገር አትቀጥይ በተለይም ደሞ ጥፍር እግዚአብሔር አምላክ ቤታቹ ደስታ በደስታ ያርግላቹ ❤❤❤❤❤❤

  • @እግዝእትነነጽሪሀቤነ
    @እግዝእትነነጽሪሀቤነ Місяць тому +25

    እመብርሃን ትቅረብሽ ቢዚሻ ስውድሽኮ ግን አንች ግን አታውቂኝም በጣም ነው የማሳዝነው 😢❤❤ እና ሰይፈ አትጨነቅ አሁም ምንም የሚያምራት ነገር የለም ስትቀብጥ ነው ጉድ እኮነው 😂😂

  • @MY-ie1dw
    @MY-ie1dw Місяць тому +18

    እመብርሃ ከአንቺ ትሁን , እግዛብሄር ይከተልሽ

  • @SeneduYelak
    @SeneduYelak Місяць тому +11

    የእኔ ቆንጆ ታምራላቹ ፈጣሪይ ትዳራቹን ይጠበቅ፤እመቤቴ ማሪያም ትቀረብሽ የእሩፋኤል ፀበል ሳይበዛ በመጠኑ ጠጪ❤❤❤

  • @Rehana-nl7kq
    @Rehana-nl7kq Місяць тому +2

    ስታምሩ መሰሻአሏህ አሏህ በሰላም ይገላግልሽ

  • @LamlamAl
    @LamlamAl Місяць тому +9

    እመቤቴ በሰላም ትገላግልሽ ዘመናችሁ ይባረክ ደስ የምትሉ ጥንዶች❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mesitube8714
    @mesitube8714 Місяць тому +4

    የፈለገችውን ያማሪትን አድርግላት።ይቺ ሴት የአምላክ ስጦታህ ናት እውነው በጣም ነው እምወዳችሁ ❤❤❤❤እግዛብሄር ትዳራችሁን ይባርክው❤❤❤❤

  • @ሚሚቱዩቡ
    @ሚሚቱዩቡ Місяць тому +8

    ያድየ እናት ወላድተ አምላክ በሰላም ወልደሽ ታሳቅፍሽ ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @MuluMulu-d6e
    @MuluMulu-d6e Місяць тому +3

    yen wudochi sitamiru❤❤❤❤❤❤ yen wudi emabete yee hodishin bejarebashi targilshi❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @sdetegawnegnbetesebochennafaki
    @sdetegawnegnbetesebochennafaki Місяць тому +7

    ስታምሩ እኮ የኔ ልዩዋች❤❤❤እመቤቴ ማርያም በሠላም ትገላግልሽ❤❤❤ሰይፍሻ እግዲህ ቻለዉ አማረኝ ያለ ነዉ😂🎉

  • @JenaJanjun
    @JenaJanjun Місяць тому +6

    እመብርሀን ከጎንሽ ትሁን 🙏🙏🙏በሰላም ትገላግልሽ 🙏🙏🙏

  • @Wello.Amhara
    @Wello.Amhara Місяць тому +11

    አደል ማስታዋቂያ መሆኑንኮ እማያቅ ይኖራል😂😂😂😂😂😂😂ለማንኛውም ይመቻቹህ🎉🎉❤❤❤❤

  • @martamegersatadsse
    @martamegersatadsse Місяць тому +3

    አረ ቤዚ ጥፍር አትሰኪ ዊግም አታርጊ በናትሽ እንደመጀመሪያሽ ነው የሚያምርብሽ ክርስቲያን እንዲ አያደርግም የኔ ደርባባ ይህ አርተፍሻል አንቺን አይመጥንሽም❤ይህንን ሃሣብ እጋራለሁ ቤዚ

  • @ووتاتغاغ
    @ووتاتغاغ Місяць тому +4

    ውይ ስታምሩ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ እመቤቴ በሰላም ትገላግልሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ሀይለንበሚሰጠኝበክርስቶስ

    ሆድሽ ትንሽ ናት ቤዚዬ ወልደሽ ለመሳም ያብቃሽ የኔ ፍልቅልቅ❤

  • @እግዚብሔርእሪኛየነዉ
    @እግዚብሔርእሪኛየነዉ Місяць тому +6

    ዲንግል ማርያም ብስላም ትምጣልሽ 🙏🙏🙏👏👏👏👏⛪⛪⛪⛪💖💖❤❤❤❤😍😍😘😘😘😘😘

  • @dfffghjjdhjijujjfhommbvf
    @dfffghjjdhjijujjfhommbvf Місяць тому +13

    እዴ ግዜው እዴ ወቅቱ ተፈልጎ የሚገኘውን ንገሪው እዳታስጨንቂው¡¡ ""አድ የሀብታም ልጂ አሉ ነብሰጡር ሆነችና ለግድነት አባቷ ቤት ሄደች እና አባት ምን አማረሽ ልጄ? አላት ኧረ አባዬ ያማረኝን ብነግርክ ላታገኘልኝ ትችላለክ¡¡ አይ ችግር የለውም ንገሪኝ ሁሉም አለኝ ብቻ አች ያማረሽን ንገሪኝ ልጄ ኧረተው አባዬ ኧረ ንገሪኝ ሲላት እግዳስ አባዬ ያማረኝ እሸት ነው ስትለው አይይይይይ ልጄ ያማ ያለ ወራቱ የት ይገኛላ አላት ይባላል¡¡¡

    • @Hoowa-dy8rl
      @Hoowa-dy8rl Місяць тому

      ክክክክክክ ሀብታም ስለሆነ በብር አይገዛውም እንዴ 😊

    • @dfffghjjdhjijujjfhommbvf
      @dfffghjjdhjijujjfhommbvf Місяць тому +5

      @@Hoowa-dy8rl ማለት እሽት ያለ ወራቱ አይበቅልማ ምሳሌ ሀገራችን የባቄላ ያተር እሸት አበቃቀሉ ወራት አለው

  • @HailuGossaye-ut4el
    @HailuGossaye-ut4el Місяць тому +12

    ሰታምሩኮ አማኑኤል ትዳራቹን ይባርከው ውድድድ ነው ማደር ጋቹ ዘመናቹ በፍቅር ይለቅ❤❤❤❤

  • @alamzniguse5007
    @alamzniguse5007 Місяць тому +4

    የሚቻል ቢሆት 10000 ጊዜ ሰብ አደርግ ነበር❤❤

  • @Aynalove3382
    @Aynalove3382 Місяць тому +2

    እዴ ግዴታህ ነው የምትፈልገውን አሟላላት የኔ ቆንጆ ቤዝዬ በሰላም 2 ያድርግሽ ❤❤❤

  • @engidaayele5341
    @engidaayele5341 Місяць тому +2

    እመብርሀን ወልደሽ ለመሳም ታብቃሽ ::: ግን ፀጉሩና ጥፍሩ ተፈጥሮ ላልተቸሩት የሚሆን ነው እንደ እናት መናገሬ ነው እወዳቾኋለሁ::

  • @SertseMasresha
    @SertseMasresha Місяць тому

    Bezi seifi betam tamralachihu Andi lay geta ayleyachihi

  • @Selina6648
    @Selina6648 Місяць тому +1

    እመቤቴ ድንግል ማርያም በሰላም ሁለት ታርግሺ የሆድሺን በጀርባሺ ታድርግልሺ አንተ ደግሞ ምንም ከባድ ነገር የማይቻል ነገር የለም ያማራትን ሁሉ የማድረግ ግዴታክ ነው አንተ አታክብደው ካከብድከው ይከብዳል እሺ ነገርኩክ 😳😳😳 ካልሆነ እናፋታካለን😅 ልጁንም አይወለድም ብልዋል በሰንቱ 😅😅

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p Місяць тому +17

    አላህ ሀጋራችን ሰላም የርግልን ያርብ😢😢አሚን ባሉ😢
    እኛም ቅማሞቼ አማራኝ ለማላት ያብቃን😮😢😂😂😂😊😊😊🎉

  • @KokiLavi-tz6np
    @KokiLavi-tz6np Місяць тому +4

    እመቤቴ በሰላም ትገላግልሽ የኔ ቆንጅ

  • @አቢቲስደቷንወዳጂ
    @አቢቲስደቷንወዳጂ Місяць тому +4

    ቤዛዬ ስታምር እኮ ❤❤

  • @abelb5604
    @abelb5604 Місяць тому +2

    በጣም የምታምሩ couple ናችሁ እንወዳችሆለን እመቤቴ በሰላም ወልደሺ ለማቀፍ ታብቃሺ❤❤❤

  • @BettiBet-i5c
    @BettiBet-i5c Місяць тому

    መቶ ሺ ስንገባ እንዴት እንደተዋወቅን እንነግራችኋለለን አላላችሁንም ገባቹ እኮ😢❤

  • @kidankidankidankidan7031
    @kidankidankidankidan7031 Місяць тому +10

    ቤዚ እመ ብርሃን ትቅረብሽ ግን አርቴፍሻል ነገር አትጠቀሚ እባክሽ ጥፍር የፈረስ ጭራ ምነሰ ያደርግልሻል በተፈጥሮሽ ውብ ነሽ ኩሪ ተማመኝበት አርቴፍሻል ተጨማሪ የምታደርግ ሴት በራሷ የማትተማመን ናት

    • @MeMe-fu8ir
      @MeMe-fu8ir Місяць тому +2

      ብዛት አትጠቀምም አጋጣሚ ፕሮግራም ኖሮት ለዛ ብላየተሰራችው ነው የሚሆነው

    • @Sara-nq9bu
      @Sara-nq9bu Місяць тому

      በጪርሽ አትጠቀም

  • @fekerteh974
    @fekerteh974 Місяць тому

    ቤዛ ና ሰይፈ ሰላምናቹ እደዚ የደረስሽ አይመስልም እግዛብሔር ከናተጋ ይሁን በርቱ

  • @hanaterefe6836
    @hanaterefe6836 Місяць тому +8

    ኢቺ ጊዜ ሳታመልጥሽ ተጠቁሚበት 😂😂😂😂

  • @seasea3347
    @seasea3347 Місяць тому +1

    እመብርሀን ትቅርብሽ በስላም ትገላግልሽ እህት አለም ❤❤❤❤

  • @masretekalign5332
    @masretekalign5332 Місяць тому +1

    እመብርሀን በሰላም ትገላግልሽ

  • @እኔዉነኝልቤየተሰበረዉሙራ

    መቼነዉ መቶ ሽ እምሞሉት አስሬ ነዉ እማዬዉ ስልኬን❤ቤዚዬ እመብርሃን ትቅረብሽ❤

  • @emuyeemuye6731
    @emuyeemuye6731 Місяць тому +1

    እመብርሃን በሰላም ታገላግልሽ በዚ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @birhanargaw
    @birhanargaw Місяць тому +1

    ቤዚ በጣም ነው የምወድሽ ግን ሜካብሽን እና ጥፍርሽን ብትቀንሽው ባይ ነኝ የምታምሪው ያለሜካብ ነው❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉

  • @labeba3450
    @labeba3450 Місяць тому

    ማሻአላህበጣምነዉየምታምሩትበሠላምሁለትያድርግሽ

  • @sophiagrant8435
    @sophiagrant8435 Місяць тому +1

    His a nice guy don't give him a hard he loves you

  • @meseryebuzeman.21
    @meseryebuzeman.21 Місяць тому +11

    ቤዚ እመቤቴ በሰላም ትገላግልሽ የአጥር ወፍ አትስማሽ ድንግል ትቅረብሽ 🙏❤️🙏❤️🙏

  • @lidiyabayelign7726
    @lidiyabayelign7726 Місяць тому

    Emebrhan Tekerebesh Beziye 🙏🙏🙏

  • @rroselave2755
    @rroselave2755 Місяць тому +1

    እመብርሀን በሰላም ትቅረብሽ የኔ ቆንጆ

  • @akmam5900
    @akmam5900 Місяць тому

    እመብርሐን በሰላም ትገላግልሽ ወልደሽ ሳሙ

  • @ሰላምኤፍሬምባለማህተቧ

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤ዋውውው የኔ አንበሳ ጥሩ ነገር ነው ያማርሽ እኔ ብሆን በርገር ነበር እምለው የኔ ድንቅ ሴት እማምላክ በሰላም ትገልግልሽ

  • @genetajman-jp1mc
    @genetajman-jp1mc Місяць тому

    TOLEE BAREEDU WAAN TENYAA BEZ&SEFI❤❤

  • @selamaseresea5280
    @selamaseresea5280 Місяць тому

    Yene kojo emeberahan beselam tegelageleshe❤❤❤❤

  • @smms6004
    @smms6004 Місяць тому

    ምርጦችየየየ እንኳን ደህና መጣችሁ. ቤዚየ እመብርሀን ትጎብኝሽ የኔ ውድ ሁለት ምርጦች ልዑል እግዚኣብሔር ይጠብቃችሁ. እኛንም እግዚኣብሔር መልካም ትዳር ይስጠን ...

  • @alamzniguse5007
    @alamzniguse5007 Місяць тому

    እመብርሐን ትቅረብሽ ቤዝዬ❤❤❤❤❤❤❤
    ትዳራችሁ እምር ስምር ይበልላችሁ❤❤❤❤❤❤

  • @hayatmoh3730
    @hayatmoh3730 Місяць тому +1

    አላህ ሰላም ይገልግልሽ ማሬ

  • @azizahamid5317
    @azizahamid5317 Місяць тому +1

    ማስተዋቂያ መስራትነው ያማራት😂 ለማንኛውም መቶሽ ስገባ እንነግራቹሆለን ያላችሁትን እሰቡበት በሰላም ተገላገይ❤❤

  • @haymikebede9891
    @haymikebede9891 Місяць тому +2

    ቤዝዬ እመብርሀን ትቅረብሽ🙏🏾

  • @tsehayyekidanemihret
    @tsehayyekidanemihret Місяць тому

    አረ ትችላለህ ሰይፍሻ ቤዚዬ ደግሞ ድንግል ማርያም የሆድሽን በጀርባሽ ታድርግልሽ የኔ ደርባባ

  • @በመንገዴላይ
    @በመንገዴላይ Місяць тому

    ስታምሩ ❤❤❤❤❤

  • @HenokFekadu-dk9lv
    @HenokFekadu-dk9lv Місяць тому +2

    Wow betam dess yelal ❤❤❤

  • @biniMan-b3i
    @biniMan-b3i Місяць тому +2

    በማርያም ጥፍር ይቅር

  • @DawitNigussie-ju7vi
    @DawitNigussie-ju7vi Місяць тому +1

    ደስ ትላላችሁ አሪፍ እድል ነው ያገኛችሁት ስልካቸውን ላኩልኝ ? ቤት የሸጡላችሁን ሰራተኞች🙏?

  • @simegnkefelegn208
    @simegnkefelegn208 Місяць тому

    Emebete beselam hulet taderegesh behodesh yeyazshiwen bejerbash taderegelesh❤❤❤❤❤

  • @EmuKalid-z3f
    @EmuKalid-z3f Місяць тому +1

    የኔውዶች የፈለገችውን አድርግላት❤❤❤

  • @mikalmicheal
    @mikalmicheal Місяць тому

    ወይኔ ስወዳቹህ❤❤❤❤❤❤❤

  • @WorkeGelana-sv5if
    @WorkeGelana-sv5if Місяць тому

    ልጃቹ ሴት ናት ሆድዋ ዝቅ ያለ ነው በሰላም ተገላገይልን የኔ ማር

  • @tajetaje9957
    @tajetaje9957 Місяць тому

    በጣም ነው የምወዳችሁ❤❤❤❤❤❤❤

  • @hayatmohammed4001
    @hayatmohammed4001 Місяць тому +1

    ፍልቅልቅ❤❤❤❤

  • @selamnatihulefrie
    @selamnatihulefrie Місяць тому

    ወልዳችሁ ሳሙ!!!ቤታችሁ በበረከት ይሙላ!!!!

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 Місяць тому +1

    ወልዶ ለመማም ያብቃችሁ ❤❤❤❤

  • @AmAnwar-q4t
    @AmAnwar-q4t Місяць тому

    መሽአላህአላህያስተካክልላችሁትዳራችሁያማረይሁን

  • @SaraAbraha-sx5kh
    @SaraAbraha-sx5kh Місяць тому +1

    ስይፈ ሁሌ እዳናቂህ ነኝ በርታ

  • @Mesart-mr9sr
    @Mesart-mr9sr Місяць тому

    ውይ ስታምሩ ❤❤❤❤

  • @SelinaGomez-e7v
    @SelinaGomez-e7v Місяць тому

    ኡፍ እንዴት እንደምወዳቹኮ😘😘

  • @maryalain9236
    @maryalain9236 Місяць тому

    የኔ ማር ❤❤❤❤❤

  • @Somer7719
    @Somer7719 Місяць тому

    Hi beautiful couple ❤

  • @sauditaif7667
    @sauditaif7667 Місяць тому

    ❤❤❤እመቤቴ የሆድሽን በሽንጥሽ ታዙርልሽ ❤❤❤❤ ደሥ ሢሉ

  • @SmilingAstrolabe-sv5db
    @SmilingAstrolabe-sv5db Місяць тому

    ሥታምሩ

  • @alemhabte3319
    @alemhabte3319 23 дні тому

    Betame nw yemwdatw ❤️❤️🍾🎂

  • @eyrusalemassefa3160
    @eyrusalemassefa3160 Місяць тому

    ቤዚየ እመብርሀን ትቅረብሽ የኔ ቆንጆ ❤❤❤🎉🎉

  • @enatethiopia5206
    @enatethiopia5206 Місяць тому +3

    ስታምሩ ቤዜ ደግሞ በጣም ውበት ጨምረሻል ያማራት ሁሉ ይደረግላት

  • @dawttigrawy6582
    @dawttigrawy6582 Місяць тому +2

    አመብረሃን ምሳኽ ትኹን

  • @ራኬብ
    @ራኬብ Місяць тому

    መቶ ኬ ኑ ተናገሯት እንዴት እንደተገናኛቹ😂😂😂😂

  • @አዳማናዝሬትአዳማ
    @አዳማናዝሬትአዳማ Місяць тому

    100k ሊገቡ ነው ገፋ እናድርጋቸው ለመስማት😂😂😂😂

  • @WoAnd-e9o
    @WoAnd-e9o Місяць тому

    እመብረሀን ትቅረብሺ ቤዚ❤❤❤❤❤❤

  • @Rተስፈኛዋ
    @Rተስፈኛዋ Місяць тому

    ❤❤❤❤ታምራላችሁ

  • @hirutwoldemichael6278
    @hirutwoldemichael6278 Місяць тому

    ቤዙዬ የአጥር ወፍ አትስማሽ 🙏 እመቤቴ ትቅረብሽ 🙏🙏🙏

  • @EtetTeettrte-fw8hx
    @EtetTeettrte-fw8hx Місяць тому

    የኔ ማር ስወዳት ❤❤❤❤❤❤

  • @ElhamEb-i9x
    @ElhamEb-i9x Місяць тому

    Well come guys ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉 We love you all guy's ❤❤❤❤❤

  • @8djej3oheHdidu3j
    @8djej3oheHdidu3j Місяць тому +1

    አንደት እንደተገናኛቹ ሳነግሩን ልቶልዱነወ😂😂😂😂❤❤

  • @Haymi-g2m
    @Haymi-g2m Місяць тому +2

    እመብረሀን ሁለት ታርግሽ🎉❤

  • @nardoosnardoos6781
    @nardoosnardoos6781 Місяць тому

    ❤❤❤❤❤እመብርሀን ትቅረብሽ ቤዚ

  • @Mastuyoutube
    @Mastuyoutube Місяць тому +1

    እመብረሀን እናቴ ትቅረብሽ ማምየ❤❤

  • @masaratalemayeohu7502
    @masaratalemayeohu7502 Місяць тому

    ስወዳችሁ ❤❤❤❤❤

  • @gfgghh3486
    @gfgghh3486 Місяць тому

    😂😂❤❤❤ተባረኩ

  • @donaytroyal860
    @donaytroyal860 Місяць тому

    እመቤቴ በሰላም ትፍታሽ

  • @ZainabTakah
    @ZainabTakah Місяць тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @سميرهاثي
    @سميرهاثي Місяць тому

    እመብረሀን ትቅረብሸ🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @seadiwollotube3913
    @seadiwollotube3913 Місяць тому +1

    ማየት ነው መግዛት ያመራት 😋😂😂😂 አላህ ያሳካላችሁ

  • @ethiopiaagere5699
    @ethiopiaagere5699 Місяць тому

    ድግል ማርያም ከሁለት ታድርግሽ ❤❤

  • @HenokFekadu-dk9lv
    @HenokFekadu-dk9lv Місяць тому +1

    Beselam tegelagey