ለማመን የሚከብዱ አስደናቂ የስውሯ ማርያም ምስክርነት ክፍል 31

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 27 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 159

  • @ddd1993d
    @ddd1993d 2 дні тому +2

    ሥውራ ማርያም በመንታ። ልጁ። ባርኪኝ

  • @Mayadesalegn-k5n
    @Mayadesalegn-k5n День тому +1

    ቅድስት ድንግል ማርያም ለደጅሽ አብቂን🙏🙏🙏

  • @MseeMsee-g7z
    @MseeMsee-g7z 17 годин тому

    እመቤቴአደረሽን. ለምሰክርነትአብቃኝ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @hirutsemago4349
    @hirutsemago4349 2 дні тому

    እመብርሃን ልመናዬን ሰምተሽ እንባዬን አብሰሽልኛል እድሜ ዘመኔን ሁሉ አመሰግንሻለሁ።

  • @AlmazMassa-zj4dq
    @AlmazMassa-zj4dq 2 дні тому

    ድንግል ማርያም ሆይ ድረሽልኝ ባዶ ነኝ ጨንቆኛል መላ በይኝ እናት ለልጇ አትጨክንም አግዢኝ ለደጅሽ አብቂኝ😢😢🙏🙏🙏

  • @Almaz2024-c9p
    @Almaz2024-c9p 2 дні тому

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልእመቤቴ ማርያም ስዉሯ ማርያም ከብሩን ሁሉ ላች ይሁን አሜን ስዉሯማርያም እናቴ አደራሺን ፅበልሺ እምነትሺ ስእልአድኖሺ እጀ እድደረሰኝ እረጂኝ😢🙏🙏

  • @misrakbefekadu
    @misrakbefekadu 2 дні тому

    የስውሯ ማርያም ክብርና ምስጋና ይግባት እናንተን የጎበኘች እኛንም ትጎብኘን አሜን አሜን አሜን

  • @Geniየማርያም
    @Geniየማርያም День тому

    የስውራ ማርያም የልቤን አንቺ ታውቂያለሽ እኔንም ለምስክርነት አብቂኝ😢😢😢😢😢😢😢

  • @muluabeba4416
    @muluabeba4416 День тому

    እመቤቴ የኣምላክ እናት ጸሎት ልመናየን ስሚኝ እናቴ 🙏🙏🙏

  • @lemlemgetachew5190
    @lemlemgetachew5190 2 дні тому

    እመቤቴ ሆይ እናቴን ማሪልኝ ለደጆሽም አብቂን።

  • @meseretadana109
    @meseretadana109 День тому

    እልልልልል እልልልልል እልልልልል አሜን እናንተን የሰማች እናት እኛንም ትስማን ስውሯ ማርያም ምልጃዋ ይድረስልን ለደጆ ለምስክርነት ታብቃን ምህረቷና በረከታችሁ ይድረሰን 🙏🙏🙏

  • @MkMagga
    @MkMagga 2 дні тому

    Elelelelelelel elelelelelelel elelelelelelel Emebrehen kibr misgana yidresat Amen Amen Amen Cheru Egziabher kibr misgana yidresewu Amen Amen Amen 🙏🙏🙏🙏🙏❤️♥️❤️♥️ lenante yederesechi Emebrehen legnam lesdetegnochu tifreslin engnanim lemskrnetiwa tablan Emebrehen Amen Amen Amen 🙏🙏🙏🙏❤️♥️

  • @Efratis65
    @Efratis65 2 дні тому +12

    የኔ እናት ስውሯ ማርያም የስንቱን እንባ አበስሽ እልልልልል ክብር ለስውሯ ማርያም

    • @higtug6
      @higtug6 2 дні тому +1

      እኛንም ታብስልን በእውነት ልልልልልልልል ምስጋና ይገባታል

    • @abebaab5880
      @abebaab5880 2 дні тому

      አሜን

    • @Abohedar-j2z
      @Abohedar-j2z 2 дні тому +1

      Amen amen amen❤❤❤

  • @SamiraAli-j8n8o
    @SamiraAli-j8n8o 2 дні тому

    እመአምላክ ስውሯ ማርያም ደጓ እናቴ ለተጨነቅነው ሁሉ ትድረስልን ቋጠሮአቻችንን ትፍታልን።

  • @selamgkidan3584
    @selamgkidan3584 2 дні тому

    እናንተን የሰማች ስውሯ ማርያም እኔንም ትስማኝ።

  • @SosinaSeyum-k4s
    @SosinaSeyum-k4s 2 дні тому

    አሜን

  • @yeznawmersea7987
    @yeznawmersea7987 2 дні тому

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልእለ❤❤❤

  • @uaefuj6148
    @uaefuj6148 2 дні тому

    አሜን አሜን አሜ

  • @smdsmd450
    @smdsmd450 День тому

    ElelelelElelelelelElelelelele ElelelelElelelelelElelelelele Sewra Maryam Kateroy hulu mechelen Amen amen amen

  • @gashawambaw2561
    @gashawambaw2561 2 дні тому +2

    ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ✝️ ❤ 🙏

  • @sipara9224
    @sipara9224 2 дні тому

    እናቴ ሆይ ካላንች ማንም የለንምና እኔንም ልጄንም ከክፉ ሰዎች ጠብቂን አሜን

  • @mesganaashenafi
    @mesganaashenafi 2 дні тому

    አናቴ ስውሯ ማሪያም ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SemuSm-uy8vg
    @SemuSm-uy8vg 2 дні тому

    እመቤቴስምሽ ይክበር ይመስገን

  • @AskalAgegn
    @AskalAgegn 2 дні тому +14

    እኔም አንድ ቀን እንደምፈወስ ተስፋ አለኝ ግን ደጇን 3 ጊዜ እረግጫለሁ አሁንም ተስፍ አልቆርጥም እሄዳለሁ ከባድ ህመም በውስጤ አለ ግን እኮ በኔ እድሜ ሊከሰት የማይችል ህመም ነው በውስጤ ያለው ግን ሁሉም ለበጎ ነው በየ የስውሯ ማርያምን ታምር እየጠበቅሁ ነው ተስፋ አልቆርጥም ❤

    • @harkoiscelll5828
      @harkoiscelll5828 2 дні тому

      አይዙሸ አህቴ ሰውሯ ማርያም ተፍወሰሸ ለኔም ብፀሎተ አሰብኝ ሰተሂጅ አድራ ፅጌ ማርያም ብለሸ ዬኔ አህቲ ❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @Abohedar-j2z
      @Abohedar-j2z 2 дні тому

      Ayzosh ema enam endachi neg embrhan teftan 😢😢😢❤❤❤

    • @Geniየማርያም
      @Geniየማርያም День тому

      አይዞሽ እግዚአብሔር ቀን አለው እህቴ 🙏🙏

  • @sifaanlove-j5g
    @sifaanlove-j5g 2 дні тому

    ENATYA.MARYAM.CHEGERNE.FECHELENY.ENA.LADAJESHE.ABEQNY

  • @kidiyGatu
    @kidiyGatu 2 дні тому +2

    እናቴ እመቤቴ ድንግል ማርያም ስውሯ ማርያም ለደጅሽ አብቂኝ እናት 🥰🥰🥰🙏🙏🙏

  • @fozfoz6240
    @fozfoz6240 2 дні тому

    እልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመሰገን

  • @Abeer-y2r
    @Abeer-y2r 2 дні тому

    amen amen amen
    elelelelelele enaten yasamach dengl mareyam enya neme teseman mezegan lache yehun waladte amelake

  • @harkoiscelll5828
    @harkoiscelll5828 2 дні тому +3

    ሰውሯ ማርያም አናቴ አኔም ምስክርነት አለኝ ለደጅሸ አብቃኝ ዬኔ አናቴ ሰውሯ ማርያም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @سعيدهسعيده-و2ذ
    @سعيدهسعيده-و2ذ 2 дні тому

    እልልልልልልልልልልልልርር❤❤❤❤❤❤❤

  • @سعيدهسعيده-و2ذ
    @سعيدهسعيده-و2ذ 2 дні тому

    እልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @nazeretsamuel2535
    @nazeretsamuel2535 2 дні тому

    Amen Amen Amen ❤❤❤

  • @frehiwotandargie
    @frehiwotandargie 2 дні тому

    የኔ ሰሚ እናት❤❤

  • @tenagnezergaw
    @tenagnezergaw 2 дні тому

    Amen!!

  • @Blumengras4
    @Blumengras4 2 дні тому

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @elsabetgmariam8808
    @elsabetgmariam8808 День тому

    እልልልልልልልልልልልልል እንኳን እመብርሃን ሰማቻችሁ እኔንም ሰምታኛለች እልልልልልልልል

  • @ሰናይትሐይሌ
    @ሰናይትሐይሌ 2 дні тому +2

    እናቴ እመቤቴ ክብር ምስጋና ይድረሰሽ እናቴ እነሱ የሰማሽ እኔንም ቋጠሮዬን ፈችልኝ❤❤❤❤

  • @tigistkidret990
    @tigistkidret990 2 дні тому

    Enet swro Mariyam yenem kutir fechilegn 😢

  • @ሰላምየማሪያምልጅነኝ

    እልልልልልልልልልልልል 👏👏👏

  • @LeteshYouTube-yd3wc
    @LeteshYouTube-yd3wc 2 дні тому +1

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን. ስውራ ማርያም እኔተይ

  • @Zintalem
    @Zintalem 2 дні тому

    Elll amene amen amen

  • @AynalemNegash-ts8sm
    @AynalemNegash-ts8sm 2 дні тому

    አሜን አሜን አሜን ስውሯ ማርያም እኔንም ለደጅሽ አብቅኝ አደረሽኝ

  • @BabaPiku-bm9ik
    @BabaPiku-bm9ik 2 дні тому

    እመብርሃን ተአምርሽ ይለያል አሁንም ይቀጥላል እመቤቴ ሆይ ደጅሽን አጽጂ

  • @merreytube9473
    @merreytube9473 2 дні тому +1

    እንኩዋን አደረሣችሁ ለኪዳነ ምህረት ወርሀዊ በአል እባካችሁን መስክሩልኝ ስውርዋ ማርያም በትላንትናው እለት ያደረገችልንን ያለሁበት አገር ትላንትና ማለትም እሁድ ለት በጣም ከባድ ንፋስ እና ዝናብ ነበር እና ከባለቤቴ ጋር ወደ ቤት ኦየሄድን መኪናችን በድንገት ተበላሽታ በጣም አደገኛ እና መጥፎ ቦታ አቆምናት ትንሽ ለማስተካከል እንኩዋን ፈልገን በፍፁም አልቻልንም እና እንደዚህ ነገር ሲየጋጥም ተደውሎላቸቸው መጥተው የሚሠሩ አሉ ለነሱ ደውለን አነሡ እስከ ሚመጡልን በጣም ተጨነቅን. በጣም ይነፍሣል በጣም ይዘንባልም ብዙ ግዜ ከመኪና. እየፈራን እንወርድ ነበር ቦታው በጣም አደገኛ ስለሆነ ከውሀላ እንዳይመቱን እያልን ስንወጣ ንፋስ እና ዝናብ ሲበረታብን ወደ መኪና እንገባለን ከዛ እኔ የስውርዋ ማርያምን ተማፀንኩዋት እና ዝናቡና ንፋሱን አስቁሚልን ልጅሽን ለምኝልነ ብዬ ከዛም በሚገርም ሁኔታ ወዲያው ዝናቡም ቆመ ወዲያው የሚሠሩት ደርሠውልን ሠርተውልን በሠላም ወደ ቤታችን ገባን አልልልልልልል ብላችሁ አመስግኑልኝ ለስውርዋ ማርያም እና ለልጅዋ ለእየሱስ ክርስቶሰሰ አሜን።

  • @YedingileLige
    @YedingileLige 2 дні тому +3

    የስውሯ ንግስት እመቤቴ ማርያም እልልልልልል ልልልልልልልል የኛንም ቋጠሮ ወላዲተ አምላክ እመቤቴ

  • @salamtata3005
    @salamtata3005 2 дні тому +2

    እልልልልልልልልልልልልል ለእናንተ የደረሰችው እመቤታችን ለእኛም ትድረሰ ለደጂሽ አብቂን

  • @መቅዲ-ቐ3ነ
    @መቅዲ-ቐ3ነ 2 дні тому

    እመቤቴ ማርያም ክብርይግባሽ ❤❤❤❤እኔም እደምድን አምናለሁ🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @uaefuj6148
    @uaefuj6148 2 дні тому

    አልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @Mi247Dgj
    @Mi247Dgj 2 дні тому

    እልልልልልልልልልክብር ለወላድተ አምላክ እመ አምላክ እናቴ አንቺን ይዠ አልፈራም

  • @mesrttesfya95
    @mesrttesfya95 2 дні тому +2

    እልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @akbirteame379
    @akbirteame379 2 дні тому

    አልልልልል ክብር ምስጋና ይግባት ለቅድስት ድንግል ማርያ አናቴ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @TigistBiru-n9p
    @TigistBiru-n9p 2 дні тому +1

    አሜን እናቴ እመቤቴ ክብርና ምስጋና ይድረስሽ

  • @AsterGebayo
    @AsterGebayo 2 дні тому

    እልልልልልልልልልልልቋጠሮዎቼን ፍቺልኝ

  • @ሽውዬየአቡዬልጂ
    @ሽውዬየአቡዬልጂ День тому

    Ye suwurwa marayam enate nayelign basuwure gibe bahiyote wutsit ye liben qawotaro fichelign ina la mesikirenat abiqegn enate 😢😢😢🙏🏻🙏🏻🙏🏻🤲🏻🤲🏻

  • @meseretamare451
    @meseretamare451 20 годин тому

    እመቤቴ ለኔም ያደረገችው ብዙ ነው አመስግኑልኝ!

  • @misrakbefekadu
    @misrakbefekadu 2 дні тому

    ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ክብርና ምስጋና ይግባት እልልልልልልልል እልልልልልልልል እልልልልልልልል

  • @TigistBerhanu-o9o
    @TigistBerhanu-o9o 2 дні тому +2

    እልልልልልልልልልልልል ክብር ለድንግል ማርያም ይሁእን🙏🙏🙏🙏

  • @MunaUrge-n9i
    @MunaUrge-n9i 2 дні тому +2

    እመቤቴ ያምላክ እናት የሁላችንን ልመና ትስማን እኔም ምስክር ነኝ የቀረ አለኝ ትፍታልኝ የስውሯ እመቤቴ እንደሰው ነው መልስ የምትሰጠው ገብርኤልን እልልልልልልል ባልተደረገልን ነገር እናመስግናት 😢😢😢😢

  • @elsatekle1095
    @elsatekle1095 2 дні тому

    Amen ye enat sewowa Maryam le nesu enddereshi Lenam dereshilwn Amen 🙏🙏🙏❤❤❤

  • @AlemtsehayTsegay-l4j
    @AlemtsehayTsegay-l4j 2 дні тому

    እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉 የስውራ ማርያም እማ

  • @ZozaHa-g8o
    @ZozaHa-g8o 2 дні тому

    እመብርሀን ለደጅሽ አብቂን 😢😢😢❤❤🎉🎉🎉

  • @ዘካርያስብርሐኑ
    @ዘካርያስብርሐኑ 2 дні тому

    እግዚአብሔር ይመስገን!
    የስውሯ ማርያም ጣፋጭ ምልጃ ልዩ ነው።
    .
    ውድ አገልጋዮች ሆይ
    በዛሬው ምስል ላይ ሦስት ሴቶች ፊታቸውን በነጠላ ተሸፍኗል።😕
    ይታረም!!!
    በተረፈ በርቱ።👍

  • @Faseika
    @Faseika 2 дні тому +1

    እናቴ ማርያም እኔንም ለሀገሬ በሰላም አብቂኝ ለደጅሽ አብቂኝ እናቴ

  • @higtug6
    @higtug6 2 дні тому +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እናቴ መታደል እኮ ነው ያች በመሆኔ ቀናልኝ መንገዴ እናቴ 💝💝💝💝

  • @higtug6
    @higtug6 2 дні тому

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልል እናቴ በምን ቃል እናመሥግንሽ የጌታዬ እናት ምስጋና ይገባሻል

  • @sayiethiopia
    @sayiethiopia 18 годин тому

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏ክብር ለናታችን ለድንግል ማርያም ይሁን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏❤እናቴ የስውሯ ማርያም ከስደት መልሰሽ ለናፈኩት ደጅሽ አብቂኝ አዛኝቷ የነገርኩሽን አደራሽን 😢 🙏❤🙏

  • @genitube3975
    @genitube3975 2 дні тому +2

    እስኪ ድናችሁ የተፈወሳችሁ የልባችሁን ነግራችሗት የተደረገላችሁ ችግራችሁ የተፈታላችሁ ሁሉ እስኪ ለኔም ትድረስልሽ በሉኝ ያለሁት በስደት በችግር ውስጥ ነኝ የስውሯ እመብረን ትድረስልሽ በሉኝ

  • @NatiSmartwa
    @NatiSmartwa 2 дні тому

    እናቴ በእውነት በድያለሁና ይቅርታ አርጊልኝ ። እመቤቴ ሳላውቅ በስህተት እንዲሁም በድፍረት የሰራውትን ኃጢያት ይቅር በይኝ ስለ አንዱ ልጅሽ ስለ አማኑኤል ብለሽ ። አሜን ብርሃነ ስላሴ ነኝ

  • @Lulatewede
    @Lulatewede 2 дні тому

    Elllllllllllllllllllllll👏👏👏👏🙏🙏🙏❤️❤️❤️

  • @wediuar9789
    @wediuar9789 2 дні тому

    , simple for

  • @GanetKetema
    @GanetKetema 2 дні тому

    Emebata maram asibeg Emebata maram 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @FarhanFarhan-j4s3s
    @FarhanFarhan-j4s3s 2 дні тому

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልአችን የሠማች እኝነም አመቤታችን ፀሎታችን ትሰማን 🤲🤲🌾🌻🥀🌷🌷

  • @Sara-is7dl
    @Sara-is7dl 2 дні тому +1

    እልልልልልልልልልልልልል ክብር ምስጋና ይገባሻል🙏🙏🙏

  • @YoditGoitom-y1d
    @YoditGoitom-y1d 2 дні тому

    👉👉👉👉sewerewa mariyam enatey Tarik serey deresheleng eney sedetenga legeshe 🙏😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @SifrashtsegayeAse
    @SifrashtsegayeAse 2 дні тому +1

    የኔ እናት ብዙ ነገር ነግሬሻለው ለመመስከር አብቂኝ

  • @desalegnwolde
    @desalegnwolde 2 дні тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @SaharTsaharyii
    @SaharTsaharyii 2 дні тому

    Amen amen amen amen amen amen

  • @FanoosFanoos-gn6xm
    @FanoosFanoos-gn6xm 2 дні тому +1

    Enatya Maryam le Ényam direshlgn ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Seble-sk3dv
    @Seble-sk3dv 2 дні тому +1

    ዛሬ ኪዳነ ምህርት ነት እንኳን አደርሳችሁ እእመቤቴ በእለተ ቀንሽ የልቤን ጥያቄ ከመለሸልኝ እዚሁ ኮሜንት የሰጠሁበት ዳግም መጥቸ እመሰክራለሁ ቃልኪዷኗ ይርዳን

  • @workugenet
    @workugenet 2 дні тому

    ተስፋይ ሰምይ እናቲ ድንግል ወላዲት አምላክ ያንድይ እናት ስዉሩ ማርያም ደረስሸልኘየጠየቁሸ ለልጁቸ ሰላማቸዉን አንዲያገኙ ነዉ የመጀመሬያዉን አመስግኘ ስለቲን አስገብቻለዉ የሁለተኛዉ ለልጀ ለወለተ ገብረኤል ነግሬያት የሱም ተስተካከለልኘ በተጨማሬ ለሱ የመሀጸን ኢጢ አለብሸ ብለዋት በድጋሚ ነገ ቀጠሩ አላት ቅደሚና ነጻ አድርገሻት ወደልጀ ቀይሬላት እሚሳንሸ ነገር የለምየመጀመሬያዉን ስለት እውጨ ስለሁንኩ እልካለሁ ድረሸልኘ እናቲ

  • @ዘካርያስብርሐኑ
    @ዘካርያስብርሐኑ 2 дні тому

  • @SegiYab
    @SegiYab 2 дні тому

    የስውሯ ማርያም የነገርኩሽን ሁሉ አንቺ ታውቂአለሽ በየተራ ትፈችኝ ዘንድ አምናለሁ እኔንም በደጅሽ ለምስክርነት አብቂኝ😢😢😢

  • @higtug6
    @higtug6 2 дні тому

    እረ ወላዲቷ የስውሯ ማርያም እናቴ ለኔም ለቤተሰቧቼም ድረሽልን ለተቸገሩት ሁሉ ድረሽልን

  • @Eldana-j5j
    @Eldana-j5j 2 дні тому

    ስዉሯ ማርያም እናቴ እኔም ምስክርነኝ እስከቤተሰቦቼ ከእስራት ፈታናለች እልልልልልልልልል❤❤❤❤❤

  • @TeryDemeke
    @TeryDemeke 2 дні тому +1

    Aemen Aemen

  • @አምላኬታሪኬንቀይረው-በ4ረ

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እናቴ ሁሉን የስማሽ የሁሉን ቤት የጎበኝሽ የሁሉን ችግሪ የፈታሽ እኔንም እስከቤተስቤ ፍችልኝ ፈውሽልኝ የልቤን መሻት ታውቂዋለሽ በስውሪ የጥየኩሽን የአማካሪኩሽን አሳኪልኝ የሁለታችን ሚስጥሪ ነግሬሽ አለሁ

  • @salamasefa6526
    @salamasefa6526 2 дні тому

    እልልልልልልልልልል እመቤቴ የእኛንም ችግር ትፍታልን

  • @Lulatewede
    @Lulatewede 2 дні тому

    Emebrhan ledejish abkign 🙏🙏🙏❤️❤️❤️

    • @Lulatewede
      @Lulatewede 2 дні тому

      Ellllllllllllllllllllllllll Dngl Mariam ymesgen🙏🙏🙏❤️❤️❤️

  • @GanetKetema
    @GanetKetema 2 дні тому

    Emebata maram asibeg ekokelishan achefichilig

  • @AlemAtersaw
    @AlemAtersaw 2 дні тому +4

    ጠይቆ መልስ ማግኘት እንዴት ደስስስስስስስ ይላል

  • @mekdabebe2125
    @mekdabebe2125 2 дні тому +1

    እልል እኔም ልጄ በቶንሲል ይሠቃይ ነበር ነገር ግን እምነቷን አምጥቼ ከጎረቤት አምጥቼ ምራልኛለች ክብር ምስጋና ለእመቤታችን ይግባት

  • @Faseika
    @Faseika 2 дні тому +1

    የስዉሯ ማርያም እናቴ በስዉር እኔም ልጅሽን ምነዉ እረሳሽኝ ብዙ የጠየኩሽ ነገር አለ ሙይልኝ

  • @yeab_tech
    @yeab_tech 2 дні тому +1

    ​​እመብረሀን ለደጅሽ አብቂኝ❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ቲጂቲጂ-ቸ2ቈ
    @ቲጂቲጂ-ቸ2ቈ 2 дні тому

    አይ እመብርሀን አችን ለምኖ የፈረ የለም

  • @MekdesMekdes-x9x
    @MekdesMekdes-x9x 2 дні тому +1

    ምን ይሳናታል ድንግል ማሪያም የኔ ፋጥኖ ደራሽ ከስደት ስመለስ እኔም ለመመስከር ያብቃኝ ሕይወቴ አስተካክልልኝ ጎደኝዬም ማሪልኝ እናቴ

  • @yedingilmeriyamlijnegn4442
    @yedingilmeriyamlijnegn4442 2 дні тому +1

    እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልልልል እማ አምልኮ ሁንካን ሰማላችሁ ውአጋኞቼ ኡፍፍፍ 😭😭😭😭እናቴ እማ አምልኮ እኔስ ማቼ ነው ዳጅሽ የምራግጠው

  • @ወለተስላሤየሰመአቱየቅዱስ

    እናቴ እመቤቴ እባክሽ አይንሽን ወደኔ ዝበል አርገሽ እይኝ

  • @HanaAlemayehu-qz6yt
    @HanaAlemayehu-qz6yt День тому

    የኔ እመቤት ልብ ደጅሽ አብቂኝ እልልልልል

  • @LemlemZewdu12
    @LemlemZewdu12 2 дні тому +4

    ስውሯ ማርያም ሀጢያቴን ሳትቆጥር ለ7 አመት እሷ የምታውቀው ለሀኪም ግራ ያጋባ የአፍ ጠረን ችግርና የአፍንጫ ችግር ነበር ከሰው ጋር ለመቅረብ እሸማቀቅ ነበር ደጇን እንደረገጥኩ ወዲያውኑ ለውጥ አይቻለሁ አሁን ደግሞ ጭራሽ ጠፍቷል እልልልልልል ብላችሁ አመስግኑልኝ ስለቴን ይዤ እስክመሰክር እናቴ እወድሻለሁ !!!

  • @yyd4647
    @yyd4647 2 дні тому

    የስዉሯ ማሪያም አረ ተጨነቅሁ በስው ሀገር እባክሽን ፈተነየን አቅሊልኝ ለማን ልገረው የልቤን ቁስል ደግፊኝ እናቴ አይዛል ጉልበቴ ለስለትሺ አብቂኝ