Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ከነሙሉ ቤተሰቦቸ ከነዘር ማንዘሬ ለደጅህ አብቃን❤
Amen ❤Amen ❤Amen ❤🥹😍😇🥰💕🙏🏾✝️✝️✝️
ሮናልዶ ይመጣል መምጣት ብቻ ሳይሆን በሰማኣቱ ደጅ በምገርም ሁኔታ የበረከት ስራም ሰርቶ ይሄዳል ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤❤ ተዋህዶ እውነት ናት ለዘላኣለም ፀንታ ትኖራልች❤❤
እኔም ይመጣል ሲባል ማርያምን ያለምክንያት አይደለም ከመጣም ትልቅ የበረከት ስራ ይሰራል ብዬ አስቤ አለው እውነት ነው 🙏
ደምርኝ❤
እደኔ እዚ መቶ መናገር ልክ አይደለም እንዲህ አይነት ነገር ከምታወሩ በየጊዜው ትሄዳላችሁ ለምን ሰማዕቱን አትጠይቁም ፀበል ስትገቡ አባታችንም እዛ ሄደው ነው የመጡት ለምን ጥያቄውን እዛ ፀበል ይዘው ሲገቡ መጠየቅ ይችሉ ነበር እምነትን ስጠን አምላካችን
that is the correct comment
ewnet new emnet chemrulgn malet yigebal enji ahun sew libu betekefelebet gize mn lemalet felgo endehone? demo melsu subae yizew wey chebel sigebu new enji beqale meteyik adelem mimelesew.
መምህር ተስፋዬ ተርጉሞልናል ፡፡ብዙ ክርስቲያን ይሆናሉ፡ይጠመቃሉ፡እውነትም ተጠምቀዋል ፡፡በአለም ሃገራት በሙሉ ተዋህዶ ን ተቀብለዋል
አዎ ግን መምህር ተስፋዬ 100% በክርስቲያን ሮናዶ አለመምጣት አልደመደመም ልጅቷ ያየችውን ህልም ነው የፈታው እሽ❤
ልክ ነሽ ትርጉሙ ግን በደንብ አልገባኝም።የሮናልዶ ቲሸርት አወለቁና ተጠመቁ ማለት ።ብቻ በሱባኤ የተመለሰ ስለሆነ አምኛለው።
@@habeshaengdaw103 አዎ በትክክል ልጅትዋ በሱባኤ ስትጥይቅ ያየችው ብዙ አህዛብ የሮናልዶን ቲሸርት ለብሰው ሲጠመቁ እና ከተጠመቁ ቦሃላ ቲሸርቱን አውልቀው ነች ነጠላ እንደለበሱ ነው ይህ ማለት ክአህዛብ ሰዎች ውድ ክርስትና እንደተመለሱና እንደተጠመቁ ነው የሚያሳየው እንግዲህ እመቤታችን ልትነግራት የፈለገችው ይህንን ይመስለኛል እኔ እንደተረዳሁት
@annደምርኝ❤ahanna8932
በማርያም በፀሎታቹ አስቡኝ ወለተ ማርያም ብላቹ ፅፋቹ ደጁ ላይ ጣሉልኝ ተጨንቄያለው
@@ArsemaGirmachew-l7m እግዚአብሔርም ያስብሽ
ሰመአቱዬ ልጀን አፀደ ማርያምን ፈውስልኝ
ልጅቱ ወይ ቀኑን ተሳስታ ይሆናል እንጂ እንደተባለዉ እመቤታችን ያለችዉ አይቀርም።
@@habtamunegash2416 እንዲሁህ አይደለም ፣ሰው ሮናልዶን ይጠብቃል፣ እራሱ ሳይሆን እመቤታችን ልትነግረን የፈለገችውን አልተረዳንም ፣ይህች ልጅ ይህን ሁሉ ትችት ሰምታ ተጨንቃ ነበር የቆየችው ፣የነገረቻትን ይህንን ነገር በሱባኤ ጠይቃለች ያሳየቻትን ነገር አለ ፣እርስ ብትናገር ደስይለኝ ነበር የተረዳት የለም ፣
በርሜል ለሚያዩት ነገር አንዳችም ጥርጥር የለኝም። ተሳስታለች የሚል ሀሳብም የለኝም ያልተረዳነው ነገር አለ ብዬ አምናለሁ። እግዚአብሔር አይሳሳትም
እኔሞ በህልሜ እሮናልዶ ቤት ኤጄ ለሱና ለባለቤቱ ኢትዮ ትመጣላቹ ተብሏል ስላቸው አየው
ቅዠት ነዉ@@bethelhemmetiku1352
😢እባህ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ በአያቶቸ ልቦናአድረህ ለደጅህ አብቃቸው ደጅህን ሳይረግጡ እንዳይሞቱ እርዳኝ😢
ደሞሩኝ የተዋህዶ ልጆች ❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን እመቤታችን ራስዉ ድንቅ ነዉ
እዉነት ነዉ በርሜል ቅ/ጊዮርጊስ ሄዳ ድጋሜ መጠየቅ ወይም በሱባኤም መጠየቅ ትችላለች።
አምላከ ጌዮርጊስ ወለተ ሰንበትን ማርልኝ
አባቴ እውነት እኔም ትልቅ ትልቅ ትልቅ ጥርጣሬ አለኝ ሆን ተብሎ የበርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስን ስም ለማጠልሸት የተሰራ ትልቅ ሴራ ነው ብዬ እጠራጠራለሁ ደግሞ የሁሉንም ሰው Attention እንዲስብ ሆን ተብሎ Crstian Ronaldo ተመርጦ ቶፒክ ተደርጎ ኢትዮጵያ ይመጣል ተባለ ያው ብዙ ሰው እኔንም ጨምሮ ቀን እየቆጠርን ስንጠብቅ ነበረ ጊዜው እና ሰዓቱ ደርሶ ስናይ ግን ምንም የለም በርሜል ጊዮርጊስም በብዙ ሰዎች አፍ ማፌዣ እና መቀለጃ ሆነ ይሄን ሳይ በጣም ነው የከፋኝ በጣም ነው ያዘንኩት። እኔ እራሱ በርሜል ጊዮርጊስ ሄጄ የጠየኩት አንድ ጥያቄ ነበር እና እሱን ኪዳነ ምህረት እንደምታደርግልኝ የጠየኳትን እንደምትሰጠኝ አይቼ ደስስስስስስ ብሎኝ ነበረ ከበርሜል ጊዮርጊስ የተመለስኩት የክርስቲያን ሮላንዶን አለመምጣት ሳይ በቃ የኔም አይደረግልኝም ማለት ነው በቃ ኪዳነ ምህረት ቃል የገባችልኝ በጉጉት የምጠብቀው ነገር ውሸት ነው ማለት ነው በቃ በርሜል ተሰውረን የምናየው ነገር ውሸት ነው ማለት ነው በቃ ሌሎቹ ተቋዋሚዎች እንደሚሉት እርኩስ መንፈስ የሚያሳየን ቅዠት ነው ማለት ነው እያልኩ ብዙ ነገር ወደ አይምሮዬ ተመላለሰ የተፈለገውም ይሄ ይመስለኛል ሰዎች በበርሜል ጊዮርጊስ ላይ ጥርጣሬ እንዲያድርባቸው የተደረገ ሴራ ይሆናል እላለሁ አሁን ላይ በተረጋጋ አይምሮ ሆኜ ሳስበው
መልክት አድርሶልኝ ለመጋቢ አዲስ እሸቱ በርሜል ክዱስ ጊዎርጊስ ይሒዱ ምኞታቸውን ያሳኩ አደራ
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን☦️🙏🙏🙏
ሰላም ወንድሜ ሚዲያቹህን በጣም እከታተላለዉ ግን ነገሮች ተሳክተዉልኝ ለደጁ እድበቃ ፀልዩልኝ ዓመተ ስላሴ እደመጣሁዉ ተቀብላችሁኝ ከደጁ እደጁ እድታደርሱኝ በትህትና እጠይቃለዉ አ አ ላይ ይህ ነዉ የምለዉ ሰዉ የለኝም ሰማእቱ አንተ ሰዉፍቅደልኝ ❤❤❤❤❤❤❤
Ayzoshe yena ehte kefilgshe ena gare arfishe edthaje eredashalho
እሺ የኔእህት አመሰግናለዉ ሰማእቱ እዲፈቅድልኝ በፀሎታችሁ አስቡኝ አመታትን አስቆጠርኩ በተስፋ
ቅድሰ ጊዮርጊሰ አባቴ ደግመህ ለደጅህ አብቃኝ
በመጀመሪያው ምን ተደረገልሽ በተደረገ ነሽ አመስግነሽ ለቀጣዬ በፀሎት ለምኝው ለኛ ላልሔድነው እድንሔድ በፀሎታቹ አስቡን
የልዳው ኮከብ ለደጅህ አብቃኝ! 💙💛❤️💚☦️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Amen enenme bemareyame mechae newe le Hagreae yembekawe 😢😢😢😢
በፀሎት አስቡኝ ወለተ ሥላሴ ብላችሁ አምላከ ቅዱስ ጊዎርጊስ ማረኝ ለደጅህም አብቃኝ አሜን 🤲🏻🤲🏻🤲🏻
የዚህ ሚዲያ ባለቤት እኔ ክርስቲያን ሮላዶ ዪመጣል የለቺው ልጂባለቤቶ ነኚ አስተውል እውነተኛ ምስክር ነው አተ እውነተኛ ኦርቶዶክስ ከሆንክ ግባና እመብርሀንን ጠዪቃት መልስ ታገኛለህ የስም ክርስቲያን አትሁን አኔ 100 ኘርሰን ክርስቲያን ሮላዶን አዪቸዋለው እውነት እውነት ነው እኛ የተነገረንን መስክረናል ሁሉም ሰው አድቀን እውነቱን ያውቃል አትቸኩሉ እገዚሀብሄር ሁሉን አዋቂ ነው እኛ ምንም ተልኮ የለንም አባታቺንም በርሚል ከሄዱ ለምን አልጠየቁም አባታችን አትጠራጠሩ እመቤቴ ከርስዎ በላዪ ሁሉን ታውቃለች እርስዎ ሊያሳስብዎት አዪገባም እናታችን ሁሌም እኛ ቤት ናት ለኛ ያደረገቺውን ለማንም አላደረገችውም እኛ እንኳን እደርስዎ ክርስቲያን አልመጣም ብለን አልደነገጥንም ምክንያቱም በደብ አመቤታችንን እናምናታለን አንጠራጠርም እኛ ምንም ሴራ የለንም አደነግጥም አንበረግም እኛ ታምሩን እግዚሀብሄር በቤታቺን አሳዪቶናል ታምር አድርጎልናል እጠብቅ አንቸኩል
እኔ እራሱ እግዚአብሔር እኛን እየፈተነን ነው ብዬ አምናለው እግዚአብሔር ምንም ማረግ ይችላል እኔም እጠብቃለው እንደሚመጣ በሙሉ ልቤ አምናለው እውነት በርሜሉ ገብታ ተጠምቃ ከሆነ መንፈስ ቅዱስ ስለሚያጠምቅ ምንም ሀሰት የሆነ ነገር አይታይም እውነትን የሆነውን ነው ሚያሳየው አምናለው እግዚያብሄር እሱን ብቻ ሳይሆን በዙርያው ካሉት ጋር ያመጣቸዋል ዲያቤሎስን አዘናግቶ ነው እግዛብሄር ስራውን ሚሰራው አሂን ሴጣኑም ሰውም ስለጠበቀ እግዚአብሔር ቀኑን ለወጠው በትግስት በፋቅር በትህትና እንተብቀው ያደርገዋል በሱ ምንም ጥርጥር የለኝም።።❤❤❤
አልቸኮልኩም እህቴ አውቃለሁ ስሀቱና ግዜው ሲደርስ ይሆናል ግን ሀሳብ የሰጠው ግለሰቡ ነው ስለሆነ የሰው ሀሳብ መቀበል ግድ ነው ስላንች ስናገር አልሰማሽም እንዴ ከንዴ ሁለት ግዜ ተጠምቃለች ስል ክርስቲያን ነኝ አንችም ታውቂያለሽ እንደምጠመቅ ክርስቲያን አንች ብቻ አይደለሽም እኔም ነኝ እህቴ
በትክክል የምትጠመቁ ሰዎች ይህን ጥያቄ ይዛቹ መፀበል እየቻላችሁ መጠራጠሩ እና ለሰይጣን መንገድ መክፈቱ ልክ አይደለም
Koy yesu memtat mndinw tekimu???????????
እንኳን ሮናልዶ ቀረ ቢመጣ ኖሮ ብዙ እምነት ቢስ ምልክቱን ስላየ ብቻ ይንጋጋነበር
እባካችሁ ሀጥያት አትግቡ በሰማዕቱ ሰዎች አንዳንዴ በምሳሌ ይናገራል እግዚአብሔር አትቸኩሉ ምን አልባት ክርስቲያኖ በአህዛብ ተወክሎስ ቢሆን? 🤔አሁን አስተዉላችሁ ከሆነ ብዙ አህዛቦች በዉጩ አለም በተለይ በ እስልምና በ ፕሮቴስታንት ያሉቱ እንደጉድ እየጎረፉ ነዉ ወደ ተዋህዶ ቦታዉም ቅዱስ ጊዮርጊስ ወደ ፊት ከሌላዉ አለም መተዉ የሚያዮ ይኖራሉ ጥርጣሬ ጥሩ አይደለም የምትጠራጠሩ ደግሞ ወደ ቦታዉ ያልሄዳችሁ ስንት ገቢረ ተአምሩ ሳይገርማችሁ እንከን ፈላጊዎች በ እርግጠኝነት መንፈስ አለባችሁ ማስወራት የሚወደዉ እሱ ነዉ
@@Kidist-rn2xc በትክክል እህቴ ሰማዕቱ ጋር የምናየውን ነገር በአንድ ጊዜ ለመረድት አይቻልም ፣እንዳልሽው ክርስትያኖ ፣አህዛብ ፣ሊሆን ይችላል ግን ኢትዮጵያ ን በጣም ይወዳታል ፣ልጅትዋ በሱባኤ ያየችው በጣም የሚደንቅ ነገር ነው ፣እርስዋ ብትመሰክር ደስ ይለኝ ነበር
@ አዎ ይሄ ሊያጨቃጭቅ የሚገባ ጉዳይ አይደለም አንዴም ሂዶ የሰማዕቱን ተአምር ያላየ ሰምቶም ያልገረመዉ ለዚህ ሲሆን ምነዉ ተንጫጫ? 🤔ከካንሰር ከኩላሊት የዳኑትን ምነዉ ዝም አሉ? ሽባ የተረተረዉን ምነዉ ዝም አሉ? ከብዙ ገባሪ ተአምራቱ መካከል ምነዉ ይሄ ወሬ ተሰማቸዉ? ራሳቸዉን ይፈትሹ ዉስጣቸዉ እንዳይሄዱ የሚገረግር የጥርጥር መንፈስ አለ። ችለዉ ቢሄዱ ያምኑ ነበረ። እኔ አልሄድኩም ነገር ግን ሳላይ አምናለሁ።
ምድነዉ ያየችዉ😢@@FANAYEASERS
@@sulamtise ከላይ እንበሽዋል
ለምን በማይረባ ነገር ላይ ጊዜ ታጠፍላቹ እሱ መጣ አልመጣ ምን ትርጉሙ አለው ,
ያስጦሆት መንፈስ ነውከልጅነት ጀምሮ ሳልና ሳይነሰ በጭሆትነውየለቆቆት ሰለተናገርኩት ይቅረታ።
ድምፅ
እግዚአብሔር ይስጥልን አባቴ እኛም በቤታችን እያወራን ነው አቶ ተስፋዬ "መምህር " ማስተካከያ ሰጥቶላታል ከእንደነሱ አይነት ሰዎች ነው የተላከችው እሷም. እዛው ኢንተርቪው ላይ አንቺ ስለምታይሽ እይልኝ አለቺኝ ብላ አንዶ ሴት.የሷን ቤት ጉዳይ ስታይላት ነበር እንደ ጠንቆይ. ልጁቷ ተልካ ነው. የሮናልድ ሚስት እጆን ምታስነብብ ሴት ናት ሕይወታቸው ደስ ይለኛል ስትል ነበር ፀጉር ሰሪዎቾም ፆታቸውን የቀየሩ ወንዶች ናቸው. እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን 🙏.
መምህርን ለቀቅ
@YodiDudu-nk8bc እኔ መቼ . ስራው ያሳድደዋል ገና ህዝቡ ሲነቃ
@@antenehmillion3621 ሰውዬ(ሴትዮ) አትቀባጥሩ።
yemin sira
ፀበሉን አታርክሱብን
እኔየ ይመጣል ብየ ጠብቄው ነበረ ባለ መምጣቱ የሠጠሁት አስተያየቶቼየ ያ ቢዲዬ እደተለቀቀ አይመጣም ውሸት ነው እያሉ የተቃዎሙ ሰዎችን እውነት አስመስሎአቼው ግን የሚመጣበት ጊዜየ እደሚኖር ተስፋ አለኝ ይመጣል ለሐሠተኞችና ለተጠራጣሪዎች መረጋጋትን ሊሠጣቼው ይሆናልጂ አይቀርም ባይ ነው የናተን ስላመንኩኝ
Amen 🙏 🙏 🙏
የክርስትያኖ ኖላርድኦ እኮ አንድ እህት የመምህር ተስፋየ ተማሪ ሱባኤ ገብታ ተመልሶላታል ፀበሉ ጋር ብዙ የክርስትያኖ ሎራንዶ ትሸርት የለበሱ ሲፀበሉ አይታለች እናም ሲተረጎም ክርስትያኖ ለናርዶ የኢአማንያን ምሳሌ ነው ማለት ነው ተብለዋል መጽሓፍ ቅዱስም በምሳሌ ይናገራል ሕልምም ሊሆን ይችላል
ኧረ መዝሙሩን ለብቻው ልቀቅልን ለምን አትለቅልንም
እሽ
የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሃይማኖት ከሮናልዶ መምጣትና መቅረት ጋር ለምን ይያያዛል ወገን? ሲጀመር እዛ ቦታ በትንሽ ደቂቃ ውስጥ ሰውሮ ብዙ ምስጢር ነገሮችን ያሳያል እናም አንዳንድ ሚስጥራቶች እኛ እንደምናስበው በቀጥታ የሚተረጎም ላይሆን ይችላል። እዛ ቦታ እኔም ሄጃለሁ ግን ዕፁብ ድንቅ ነው ይልቁንሥ ሄዳችሁ የሰማዕቱን በረከት ተቀበሉ። ዳግም ያን በረከት እንደማገኘው እርግጠኛ ነኝ።
ፀበሉን አታርክሱብን እባካችሁ ልጅቱው አጋንት ነው እሚያዛት እጅ እመቤቴ የቆሎዎ ተማሪ አታርጎት እዴ የእህተ ማሪያም ትበቃናለች እዴ ልጅቱው በፍፁም አላሰየቻትም ያውም በዚህ ዘመን አረተው ኦርቶዶክስን አታሰድቡው
Ehete/ wendeme tebelun hedew ayetewetal malte tetebelewal? hedew kenebere yetefeterwen yachawetun
አንች ሄደሽ አይተሻል ሢጀመር አታርክሱ ምትይ እኔም ወንድሜ ሄዶ መላእክትንና ቅዱሳንን አይቶዋል ሶስት ቀን ተጠምቆ ሶስቱንም ቀን አንድ አይነት ነው ሲያይ የነበረ @@HelenM-w8l
እህቴ መንፈስ ቅዱስ እኮነው ሚሰውርሽ እንጂ ሴጣን አይደለም መንፈስና ቅድስ እያጠመቀኝ ሰማቱ እያጠመቀን እንዲት ነው አጋንት ሚያሳየን እ ምንስ ከቅም አለው እርኩስ መንፈስ ከቅድስ ጋር ሚቆመው ??? እግዘብሔርን ምንም አይሳነውም ቀኑን መቀየር ይችላል ሰው በራሱም አይምሮ ልክ አርገን ስላሰብነው ነው አሱ ረቂቅ ነው አማኑኤል ይክበር ይመስገን ❤❤❤
በዚ ቀን ይመጣል ብላ ቀን ቆርጣለችዴ? ሰማዕቱ ካለ ይመጣል
Kdes gergsh abtayhrta lkely key btsbohy❤
አረ አባቴ ልክ ንሆት አባቴ ልጅቷ ሰይጣን ነው ያሳሳታት እራሷን ትቆልላለች
❤❤❤❤
አስር ደቂቃ በድንበ አልተረዱም ፣የሚሰውረው እኮ እልፍ ዘመናት ቆይተን ነው የምንመለሰው፣እርሶ አቅልለውት አስር ደቂቃ አደረጉት ፣ደግሞ ይህች ልጅ ይህ ሁሉ ትችት አይታ ፣ሱባኤ ገብታ በህልም ያየችው ነገር አለ ፣ሰው እራሱ ሮናልዶ እንዲመጣ ነው ሰው የተረዳው ፣
እውነትነው ሲጀመር በአካል እዴትይመጣል😢😢😢😢😢አይ እኛኮ
መምህር ተስፋየ እኮ መልስ ሰጧል ልጁ ባይመጣም ብዙ ሰዎች በዛ ወቅት ተጠምቀዎል ብሎ እኛ ቀጥታ ስለተርጎምነው ነው
አወ ተናግሯል መምህር ተስፋየ
አዎ አላየም ለእይታ ብሎ አይመስለኝም የለቀቀው ግን ልጂቷ ሰላይ ትሆን ተብሎ ቢታመን እንኳን በውስጥ ብጨርሱ እርስ በርስ መነቃቀፍ ቢቀር እኛ የተዋህዶ ልጆች እናምናለን@@aster7876
የሚገርመው እኮ ኦርቶዶኩሱ እራሱ አያምንም በፀበሉ ጋዝ ነው ይላሉ ሞተር ነው ይላሉ አቤት ገአለማፈራቸው
እናቴ ያለችው አይቀርም
ለሁላቹ ሰላም እና እኔ መዝሙር ነው የምየ ማርያም ውለታዎ የሚለው የዘማሪው ስም በመጻፍ ተባበሩኒኝ
የጋዜጠኛው ነው የዘማሪ ዲይቆን ሀይለማርያም ነው
አረ ድፉረት ነው😢ክርስቶስ ን አታሳየኝ ?ሆሆ
Le deha yemihon guzo azegaju malet mekina bihon tiru new
ሰላም ወንድሜ ባቀረብከው ቪዲዮ ትንሽ ቅር ብሎኛል ምክኒያቱም አንደኛ እንደዚ አይነት ቪድዮ ከመስራትህ በፊት እውነቱን እዛው ደጅ ሁሌ ትሄድ የለ ለሠማዕቱ ጥያቄህን አቅርበህ መለስህን ይዘህ ህዝብ በሚያስተምር መልኩ ቢቀርብ ጥሩ ነበር፡፡ ሁለተኛ ደግሞ ስቡሀ ሚዲያም ሆነ ኤልሻዳይም ለእኔ አላማቹ አንድ ነው ያም ስለበርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ጠበልም ሆነ ልላሉት አብያተ ቤተክስትያን ገቢረ ተዓም ለህዝብ ማድረስ ነው፡፡ስለዚህ እኔ አይደለሁም በእኔ ሚድያ አይደለም የተላለፈው ማለት ልክ አይደለም፡፡የመጣውን የዲያቢሎስ ውጊያን አብሮ በአንድ አላማ መዋጋት ነው እነጂ እስከሚገባኝ ደረስ የተለየ አላማ ያላቸው አይመስለኝም ኤልሻዳይም ቢሆን
እውነት ነው መልሱ ለግለሰብ ነው ጥያቄ ለሚጠይቁኝ መመለስ ግዴታዬ ነው በኔ ለሆነው ሚዲያ ከሚዲያ የለያል። አላፊነቱን የምወስድ እኔ ላጠፋውት ነው አመሰግናለሁ
ይህንን መልእክት አስተዉለህ እየው
ENKAN ADRESAN TMSGAN AMLKA EMBATY
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
BERTEMEWOSIN ZEMIRILIN WONDIMACHIN
Ebakh wendmachn mahal atgba zmbleh ashechrshachw, Yeante drsha meteyek ena minagerut zmbleh mesmat new
ወንድሜ ልብስሕን አስተካክለዉ መስቀሉ ተዘቅዝቋል
sibuha selam nachihu
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም ነው
wey zendroooo🤣🤣🤣🤣🤣
Bewente wendemae bertae egzabhre kante hare yehune eganeme ledejewe yabkane amen abtachene edmewene yarezmelne dese yemelame melse newe yestete leneme selote aregolge lehagre endebkae 😢😢
በየካቲት ነው ይመጣል ያለችው
Weratun tesasta new yemetal African yegobegal ayzon dengel atesasatem
❤❤❤❤❤❤❤
ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ከነሙሉ ቤተሰቦቸ ከነዘር ማንዘሬ ለደጅህ አብቃን❤
Amen ❤Amen ❤Amen ❤🥹😍😇🥰💕🙏🏾✝️✝️✝️
ሮናልዶ ይመጣል መምጣት ብቻ ሳይሆን በሰማኣቱ ደጅ በምገርም ሁኔታ የበረከት ስራም ሰርቶ ይሄዳል ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤❤ ተዋህዶ እውነት ናት ለዘላኣለም ፀንታ ትኖራልች❤❤
እኔም ይመጣል ሲባል ማርያምን ያለምክንያት አይደለም ከመጣም ትልቅ የበረከት ስራ ይሰራል ብዬ አስቤ አለው እውነት ነው 🙏
ደምርኝ❤
እደኔ እዚ መቶ መናገር ልክ አይደለም እንዲህ አይነት ነገር ከምታወሩ በየጊዜው ትሄዳላችሁ ለምን ሰማዕቱን አትጠይቁም ፀበል ስትገቡ አባታችንም እዛ ሄደው ነው የመጡት ለምን ጥያቄውን እዛ ፀበል ይዘው ሲገቡ መጠየቅ ይችሉ ነበር እምነትን ስጠን አምላካችን
that is the correct comment
ewnet new emnet chemrulgn malet yigebal enji ahun sew libu betekefelebet gize mn lemalet felgo endehone? demo melsu subae yizew wey chebel sigebu new enji beqale meteyik adelem mimelesew.
መምህር ተስፋዬ ተርጉሞልናል ፡፡ብዙ ክርስቲያን ይሆናሉ፡ይጠመቃሉ፡እውነትም ተጠምቀዋል ፡፡በአለም ሃገራት በሙሉ ተዋህዶ ን ተቀብለዋል
አዎ ግን መምህር ተስፋዬ 100% በክርስቲያን ሮናዶ አለመምጣት አልደመደመም ልጅቷ ያየችውን ህልም ነው የፈታው እሽ❤
ልክ ነሽ ትርጉሙ ግን በደንብ አልገባኝም።የሮናልዶ ቲሸርት አወለቁና ተጠመቁ ማለት ።ብቻ በሱባኤ የተመለሰ ስለሆነ አምኛለው።
@@habeshaengdaw103 አዎ በትክክል ልጅትዋ በሱባኤ ስትጥይቅ ያየችው ብዙ አህዛብ የሮናልዶን ቲሸርት ለብሰው ሲጠመቁ እና ከተጠመቁ ቦሃላ ቲሸርቱን አውልቀው ነች ነጠላ እንደለበሱ ነው ይህ ማለት ክአህዛብ ሰዎች ውድ ክርስትና እንደተመለሱና እንደተጠመቁ ነው የሚያሳየው እንግዲህ እመቤታችን ልትነግራት የፈለገችው ይህንን ይመስለኛል እኔ እንደተረዳሁት
ደምርኝ❤
@annደምርኝ❤ahanna8932
በማርያም በፀሎታቹ አስቡኝ ወለተ ማርያም ብላቹ ፅፋቹ ደጁ ላይ ጣሉልኝ ተጨንቄያለው
@@ArsemaGirmachew-l7m እግዚአብሔርም ያስብሽ
ሰመአቱዬ ልጀን አፀደ ማርያምን ፈውስልኝ
ልጅቱ ወይ ቀኑን ተሳስታ ይሆናል እንጂ እንደተባለዉ እመቤታችን ያለችዉ አይቀርም።
@@habtamunegash2416 እንዲሁህ አይደለም ፣ሰው ሮናልዶን ይጠብቃል፣ እራሱ ሳይሆን እመቤታችን ልትነግረን የፈለገችውን አልተረዳንም ፣ይህች ልጅ ይህን ሁሉ ትችት ሰምታ ተጨንቃ ነበር የቆየችው ፣የነገረቻትን ይህንን ነገር በሱባኤ ጠይቃለች ያሳየቻትን ነገር አለ ፣እርስ ብትናገር ደስይለኝ ነበር የተረዳት የለም ፣
በርሜል ለሚያዩት ነገር አንዳችም ጥርጥር የለኝም። ተሳስታለች የሚል ሀሳብም የለኝም ያልተረዳነው ነገር አለ ብዬ አምናለሁ። እግዚአብሔር አይሳሳትም
እኔሞ በህልሜ እሮናልዶ ቤት ኤጄ ለሱና ለባለቤቱ ኢትዮ ትመጣላቹ ተብሏል ስላቸው አየው
ቅዠት ነዉ@@bethelhemmetiku1352
😢እባህ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ በአያቶቸ ልቦናአድረህ ለደጅህ አብቃቸው ደጅህን ሳይረግጡ እንዳይሞቱ እርዳኝ😢
ደምርኝ❤
ደሞሩኝ የተዋህዶ ልጆች ❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን እመቤታችን ራስዉ ድንቅ ነዉ
እዉነት ነዉ በርሜል ቅ/ጊዮርጊስ ሄዳ ድጋሜ መጠየቅ ወይም በሱባኤም መጠየቅ ትችላለች።
አምላከ ጌዮርጊስ ወለተ ሰንበትን ማርልኝ
ደምርኝ❤
አባቴ እውነት እኔም ትልቅ ትልቅ ትልቅ ጥርጣሬ አለኝ ሆን ተብሎ የበርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስን ስም ለማጠልሸት የተሰራ ትልቅ ሴራ ነው ብዬ እጠራጠራለሁ ደግሞ የሁሉንም ሰው Attention እንዲስብ ሆን ተብሎ Crstian Ronaldo ተመርጦ ቶፒክ ተደርጎ ኢትዮጵያ ይመጣል ተባለ ያው ብዙ ሰው እኔንም ጨምሮ ቀን እየቆጠርን ስንጠብቅ ነበረ ጊዜው እና ሰዓቱ ደርሶ ስናይ ግን ምንም የለም በርሜል ጊዮርጊስም በብዙ ሰዎች አፍ ማፌዣ እና መቀለጃ ሆነ ይሄን ሳይ በጣም ነው የከፋኝ በጣም ነው ያዘንኩት። እኔ እራሱ በርሜል ጊዮርጊስ ሄጄ የጠየኩት አንድ ጥያቄ ነበር እና እሱን ኪዳነ ምህረት እንደምታደርግልኝ የጠየኳትን እንደምትሰጠኝ አይቼ ደስስስስስስ ብሎኝ ነበረ ከበርሜል ጊዮርጊስ የተመለስኩት የክርስቲያን ሮላንዶን አለመምጣት ሳይ በቃ የኔም አይደረግልኝም ማለት ነው በቃ ኪዳነ ምህረት ቃል የገባችልኝ በጉጉት የምጠብቀው ነገር ውሸት ነው ማለት ነው በቃ በርሜል ተሰውረን የምናየው ነገር ውሸት ነው ማለት ነው በቃ ሌሎቹ ተቋዋሚዎች እንደሚሉት እርኩስ መንፈስ የሚያሳየን ቅዠት ነው ማለት ነው እያልኩ ብዙ ነገር ወደ አይምሮዬ ተመላለሰ የተፈለገውም ይሄ ይመስለኛል ሰዎች በበርሜል ጊዮርጊስ ላይ ጥርጣሬ እንዲያድርባቸው የተደረገ ሴራ ይሆናል እላለሁ አሁን ላይ በተረጋጋ አይምሮ ሆኜ ሳስበው
መልክት አድርሶልኝ ለመጋቢ አዲስ እሸቱ በርሜል ክዱስ ጊዎርጊስ ይሒዱ ምኞታቸውን ያሳኩ አደራ
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን☦️🙏🙏🙏
ደምርኝ❤
ሰላም ወንድሜ ሚዲያቹህን በጣም እከታተላለዉ ግን ነገሮች ተሳክተዉልኝ ለደጁ እድበቃ ፀልዩልኝ ዓመተ ስላሴ እደመጣሁዉ ተቀብላችሁኝ ከደጁ እደጁ እድታደርሱኝ በትህትና እጠይቃለዉ አ አ ላይ ይህ ነዉ የምለዉ ሰዉ የለኝም ሰማእቱ አንተ ሰዉፍቅደልኝ ❤❤❤❤❤❤❤
Ayzoshe yena ehte kefilgshe ena gare arfishe edthaje eredashalho
እሺ የኔእህት አመሰግናለዉ ሰማእቱ እዲፈቅድልኝ በፀሎታችሁ አስቡኝ አመታትን አስቆጠርኩ በተስፋ
ቅድሰ ጊዮርጊሰ አባቴ ደግመህ ለደጅህ አብቃኝ
በመጀመሪያው ምን ተደረገልሽ በተደረገ ነሽ አመስግነሽ ለቀጣዬ በፀሎት ለምኝው ለኛ ላልሔድነው እድንሔድ በፀሎታቹ አስቡን
ደምርኝ❤
የልዳው ኮከብ ለደጅህ አብቃኝ! 💙💛❤️💚☦️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Amen enenme bemareyame mechae newe le Hagreae yembekawe 😢😢😢😢
ደምርኝ❤
በፀሎት አስቡኝ ወለተ ሥላሴ ብላችሁ አምላከ ቅዱስ ጊዎርጊስ ማረኝ ለደጅህም አብቃኝ አሜን 🤲🏻🤲🏻🤲🏻
የዚህ ሚዲያ ባለቤት እኔ ክርስቲያን ሮላዶ ዪመጣል የለቺው ልጂባለቤቶ ነኚ አስተውል እውነተኛ ምስክር ነው አተ እውነተኛ ኦርቶዶክስ ከሆንክ ግባና እመብርሀንን ጠዪቃት መልስ ታገኛለህ የስም ክርስቲያን አትሁን አኔ 100 ኘርሰን ክርስቲያን ሮላዶን አዪቸዋለው እውነት እውነት ነው እኛ የተነገረንን መስክረናል ሁሉም ሰው አድቀን እውነቱን ያውቃል አትቸኩሉ እገዚሀብሄር ሁሉን አዋቂ ነው እኛ ምንም ተልኮ የለንም አባታቺንም በርሚል ከሄዱ ለምን አልጠየቁም አባታችን አትጠራጠሩ እመቤቴ ከርስዎ በላዪ ሁሉን ታውቃለች እርስዎ ሊያሳስብዎት አዪገባም እናታችን ሁሌም እኛ ቤት ናት ለኛ ያደረገቺውን ለማንም አላደረገችውም እኛ እንኳን እደርስዎ ክርስቲያን አልመጣም ብለን አልደነገጥንም ምክንያቱም በደብ አመቤታችንን እናምናታለን አንጠራጠርም እኛ ምንም ሴራ የለንም አደነግጥም አንበረግም እኛ ታምሩን እግዚሀብሄር በቤታቺን አሳዪቶናል ታምር አድርጎልናል እጠብቅ አንቸኩል
እኔ እራሱ እግዚአብሔር እኛን እየፈተነን ነው ብዬ አምናለው እግዚአብሔር ምንም ማረግ ይችላል እኔም እጠብቃለው እንደሚመጣ በሙሉ ልቤ አምናለው እውነት በርሜሉ ገብታ ተጠምቃ ከሆነ መንፈስ ቅዱስ ስለሚያጠምቅ ምንም ሀሰት የሆነ ነገር አይታይም እውነትን የሆነውን ነው ሚያሳየው አምናለው እግዚያብሄር
እሱን ብቻ ሳይሆን በዙርያው ካሉት ጋር ያመጣቸዋል ዲያቤሎስን አዘናግቶ ነው እግዛብሄር ስራውን ሚሰራው አሂን ሴጣኑም ሰውም ስለጠበቀ እግዚአብሔር ቀኑን ለወጠው
በትግስት በፋቅር በትህትና እንተብቀው ያደርገዋል በሱ ምንም ጥርጥር የለኝም።።❤❤❤
አልቸኮልኩም እህቴ አውቃለሁ ስሀቱና ግዜው ሲደርስ ይሆናል ግን ሀሳብ የሰጠው ግለሰቡ ነው ስለሆነ የሰው ሀሳብ መቀበል ግድ ነው ስላንች ስናገር አልሰማሽም እንዴ ከንዴ ሁለት ግዜ ተጠምቃለች ስል ክርስቲያን ነኝ አንችም ታውቂያለሽ እንደምጠመቅ ክርስቲያን አንች ብቻ አይደለሽም እኔም ነኝ እህቴ
በትክክል የምትጠመቁ ሰዎች ይህን ጥያቄ ይዛቹ መፀበል እየቻላችሁ መጠራጠሩ እና ለሰይጣን መንገድ መክፈቱ ልክ አይደለም
Koy yesu memtat mndinw tekimu???????????
ደምርኝ❤
እንኳን ሮናልዶ ቀረ ቢመጣ ኖሮ ብዙ እምነት ቢስ ምልክቱን ስላየ ብቻ ይንጋጋነበር
ደምርኝ❤
እባካችሁ ሀጥያት አትግቡ በሰማዕቱ ሰዎች አንዳንዴ በምሳሌ ይናገራል እግዚአብሔር አትቸኩሉ ምን አልባት ክርስቲያኖ በአህዛብ ተወክሎስ ቢሆን? 🤔አሁን አስተዉላችሁ ከሆነ ብዙ አህዛቦች በዉጩ አለም በተለይ በ እስልምና በ ፕሮቴስታንት ያሉቱ እንደጉድ እየጎረፉ ነዉ ወደ ተዋህዶ ቦታዉም ቅዱስ ጊዮርጊስ ወደ ፊት ከሌላዉ አለም መተዉ የሚያዮ ይኖራሉ ጥርጣሬ ጥሩ አይደለም የምትጠራጠሩ ደግሞ ወደ ቦታዉ ያልሄዳችሁ ስንት ገቢረ ተአምሩ ሳይገርማችሁ እንከን ፈላጊዎች በ እርግጠኝነት መንፈስ አለባችሁ ማስወራት የሚወደዉ እሱ ነዉ
@@Kidist-rn2xc በትክክል እህቴ ሰማዕቱ ጋር የምናየውን ነገር በአንድ ጊዜ ለመረድት አይቻልም ፣እንዳልሽው ክርስትያኖ ፣አህዛብ ፣ሊሆን ይችላል ግን ኢትዮጵያ ን በጣም ይወዳታል ፣ልጅትዋ በሱባኤ ያየችው በጣም የሚደንቅ ነገር ነው ፣እርስዋ ብትመሰክር ደስ ይለኝ ነበር
@ አዎ ይሄ ሊያጨቃጭቅ የሚገባ ጉዳይ አይደለም አንዴም ሂዶ የሰማዕቱን ተአምር ያላየ ሰምቶም ያልገረመዉ ለዚህ ሲሆን ምነዉ ተንጫጫ? 🤔ከካንሰር ከኩላሊት የዳኑትን ምነዉ ዝም አሉ? ሽባ የተረተረዉን ምነዉ ዝም አሉ? ከብዙ ገባሪ ተአምራቱ መካከል ምነዉ ይሄ ወሬ ተሰማቸዉ? ራሳቸዉን ይፈትሹ ዉስጣቸዉ እንዳይሄዱ የሚገረግር የጥርጥር መንፈስ አለ። ችለዉ ቢሄዱ ያምኑ ነበረ። እኔ አልሄድኩም ነገር ግን ሳላይ አምናለሁ።
ምድነዉ ያየችዉ😢@@FANAYEASERS
@@sulamtise ከላይ እንበሽዋል
ለምን በማይረባ ነገር ላይ ጊዜ ታጠፍላቹ እሱ መጣ አልመጣ ምን ትርጉሙ አለው ,
ያስጦሆት መንፈስ ነውከልጅነት ጀምሮ ሳልና ሳይነሰ በጭሆትነውየለቆቆት ሰለተናገርኩት ይቅረታ።
ደምርኝ❤
ድምፅ
እግዚአብሔር ይስጥልን አባቴ እኛም በቤታችን እያወራን ነው አቶ ተስፋዬ "መምህር " ማስተካከያ ሰጥቶላታል ከእንደነሱ አይነት ሰዎች ነው የተላከችው እሷም. እዛው ኢንተርቪው ላይ አንቺ ስለምታይሽ እይልኝ አለቺኝ ብላ አንዶ ሴት.የሷን ቤት ጉዳይ ስታይላት ነበር እንደ ጠንቆይ. ልጁቷ ተልካ ነው. የሮናልድ ሚስት እጆን ምታስነብብ ሴት ናት ሕይወታቸው ደስ ይለኛል ስትል ነበር ፀጉር ሰሪዎቾም ፆታቸውን የቀየሩ ወንዶች ናቸው. እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን 🙏.
መምህርን ለቀቅ
@YodiDudu-nk8bc እኔ መቼ . ስራው ያሳድደዋል ገና ህዝቡ ሲነቃ
@@antenehmillion3621 ሰውዬ(ሴትዮ) አትቀባጥሩ።
yemin sira
ፀበሉን አታርክሱብን
ደምርኝ❤
እኔየ ይመጣል ብየ ጠብቄው ነበረ ባለ መምጣቱ የሠጠሁት አስተያየቶቼየ ያ ቢዲዬ እደተለቀቀ አይመጣም ውሸት ነው እያሉ የተቃዎሙ ሰዎችን እውነት አስመስሎአቼው ግን የሚመጣበት ጊዜየ እደሚኖር ተስፋ አለኝ ይመጣል ለሐሠተኞችና ለተጠራጣሪዎች መረጋጋትን ሊሠጣቼው ይሆናልጂ አይቀርም ባይ ነው የናተን ስላመንኩኝ
ደምርኝ❤
Amen 🙏 🙏 🙏
የክርስትያኖ ኖላርድኦ እኮ
አንድ እህት የመምህር ተስፋየ ተማሪ ሱባኤ ገብታ ተመልሶላታል
ፀበሉ ጋር ብዙ የክርስትያኖ ሎራንዶ ትሸርት የለበሱ ሲፀበሉ አይታለች እናም ሲተረጎም ክርስትያኖ ለናርዶ የኢአማንያን ምሳሌ ነው ማለት ነው ተብለዋል መጽሓፍ ቅዱስም በምሳሌ ይናገራል ሕልምም ሊሆን ይችላል
ደምርኝ❤
ኧረ መዝሙሩን ለብቻው ልቀቅልን ለምን አትለቅልንም
እሽ
የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሃይማኖት ከሮናልዶ መምጣትና መቅረት ጋር ለምን ይያያዛል ወገን? ሲጀመር እዛ ቦታ በትንሽ ደቂቃ ውስጥ ሰውሮ ብዙ ምስጢር ነገሮችን ያሳያል እናም አንዳንድ ሚስጥራቶች እኛ እንደምናስበው በቀጥታ የሚተረጎም ላይሆን ይችላል። እዛ ቦታ እኔም ሄጃለሁ ግን ዕፁብ ድንቅ ነው ይልቁንሥ ሄዳችሁ የሰማዕቱን በረከት ተቀበሉ። ዳግም ያን በረከት እንደማገኘው እርግጠኛ ነኝ።
ፀበሉን አታርክሱብን እባካችሁ ልጅቱው አጋንት ነው እሚያዛት እጅ እመቤቴ የቆሎዎ ተማሪ አታርጎት እዴ የእህተ ማሪያም ትበቃናለች እዴ ልጅቱው በፍፁም አላሰየቻትም ያውም በዚህ ዘመን አረተው ኦርቶዶክስን አታሰድቡው
Ehete/ wendeme tebelun hedew ayetewetal malte tetebelewal? hedew kenebere yetefeterwen yachawetun
አንች ሄደሽ አይተሻል ሢጀመር አታርክሱ ምትይ እኔም ወንድሜ ሄዶ መላእክትንና ቅዱሳንን አይቶዋል ሶስት ቀን ተጠምቆ ሶስቱንም ቀን አንድ አይነት ነው ሲያይ የነበረ @@HelenM-w8l
እህቴ መንፈስ ቅዱስ እኮነው ሚሰውርሽ እንጂ ሴጣን አይደለም መንፈስና ቅድስ እያጠመቀኝ ሰማቱ እያጠመቀን እንዲት ነው አጋንት ሚያሳየን እ ምንስ ከቅም አለው እርኩስ መንፈስ ከቅድስ ጋር ሚቆመው ??? እግዘብሔርን ምንም አይሳነውም ቀኑን መቀየር ይችላል ሰው በራሱም አይምሮ ልክ አርገን ስላሰብነው ነው አሱ ረቂቅ ነው አማኑኤል ይክበር ይመስገን ❤❤❤
በዚ ቀን ይመጣል ብላ ቀን ቆርጣለችዴ? ሰማዕቱ ካለ ይመጣል
Kdes gergsh abtayhrta lkely key btsbohy❤
አረ አባቴ ልክ ንሆት አባቴ ልጅቷ ሰይጣን ነው ያሳሳታት እራሷን ትቆልላለች
❤❤❤❤
አስር ደቂቃ በድንበ አልተረዱም ፣የሚሰውረው እኮ እልፍ ዘመናት ቆይተን ነው የምንመለሰው፣እርሶ አቅልለውት አስር ደቂቃ አደረጉት ፣ደግሞ ይህች ልጅ ይህ ሁሉ ትችት አይታ ፣ሱባኤ ገብታ በህልም ያየችው ነገር አለ ፣ሰው እራሱ ሮናልዶ እንዲመጣ ነው ሰው የተረዳው ፣
እውነትነው ሲጀመር በአካል እዴትይመጣል😢😢😢😢😢አይ እኛኮ
መምህር ተስፋየ እኮ መልስ ሰጧል ልጁ ባይመጣም ብዙ ሰዎች በዛ ወቅት ተጠምቀዎል ብሎ እኛ ቀጥታ ስለተርጎምነው ነው
አወ ተናግሯል መምህር ተስፋየ
አዎ አላየም ለእይታ ብሎ አይመስለኝም የለቀቀው ግን ልጂቷ ሰላይ ትሆን ተብሎ ቢታመን እንኳን በውስጥ ብጨርሱ እርስ በርስ መነቃቀፍ ቢቀር እኛ የተዋህዶ ልጆች እናምናለን@@aster7876
የሚገርመው እኮ ኦርቶዶኩሱ እራሱ አያምንም በፀበሉ ጋዝ ነው ይላሉ ሞተር ነው ይላሉ አቤት ገአለማፈራቸው
እናቴ ያለችው አይቀርም
ለሁላቹ ሰላም እና እኔ መዝሙር ነው የምየ ማርያም ውለታዎ የሚለው የዘማሪው ስም በመጻፍ ተባበሩኒኝ
የጋዜጠኛው ነው የዘማሪ ዲይቆን ሀይለማርያም ነው
አረ ድፉረት ነው😢ክርስቶስ ን አታሳየኝ ?ሆሆ
Le deha yemihon guzo azegaju malet mekina bihon tiru new
ሰላም ወንድሜ ባቀረብከው ቪዲዮ ትንሽ ቅር ብሎኛል ምክኒያቱም አንደኛ እንደዚ አይነት ቪድዮ ከመስራትህ በፊት እውነቱን እዛው ደጅ ሁሌ ትሄድ የለ ለሠማዕቱ ጥያቄህን አቅርበህ መለስህን ይዘህ ህዝብ በሚያስተምር መልኩ ቢቀርብ ጥሩ ነበር፡፡ ሁለተኛ ደግሞ ስቡሀ ሚዲያም ሆነ ኤልሻዳይም ለእኔ አላማቹ አንድ ነው ያም ስለበርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ጠበልም ሆነ ልላሉት አብያተ ቤተክስትያን ገቢረ ተዓም ለህዝብ ማድረስ ነው፡፡ስለዚህ እኔ አይደለሁም በእኔ ሚድያ አይደለም የተላለፈው ማለት ልክ አይደለም፡፡የመጣውን የዲያቢሎስ ውጊያን አብሮ በአንድ አላማ መዋጋት ነው እነጂ እስከሚገባኝ ደረስ የተለየ አላማ ያላቸው አይመስለኝም ኤልሻዳይም ቢሆን
እውነት ነው መልሱ ለግለሰብ ነው ጥያቄ ለሚጠይቁኝ መመለስ ግዴታዬ ነው በኔ ለሆነው ሚዲያ ከሚዲያ የለያል። አላፊነቱን የምወስድ እኔ ላጠፋውት ነው አመሰግናለሁ
ይህንን መልእክት አስተዉለህ እየው
ENKAN ADRESAN TMSGAN AMLKA EMBATY
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
BERTEMEWOSIN ZEMIRILIN WONDIMACHIN
እሽ
Ebakh wendmachn mahal atgba zmbleh ashechrshachw,
Yeante drsha meteyek ena minagerut zmbleh mesmat new