Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
አመሠግናለሁ ወንድማችን የአባታችን የአምላካችንን መልካም ሥራ ምሥጥራት በደንብ ግልጽ ስላደርግክ ደስ አለኝ ።እባክህን አባት ሆይ ኢትዮጵያን አንድ አድርግልን!!!!!!
ኣሜን! መልካም ስለስብክ ተባርካሃል። በፀሎት እናሸንፍለን። ተባረክልኝ
“አባቶችም ለእነርሱ ናቸውና፤ ከእነርሱም ክርስቶስ በሥጋ መጣ፥ እርሱም ከሁሉ በላይ ሆኖ ለዘላለም የተባረከ አምላክ ነው፤ አሜን።” - ሮሜ 9፥5
Wowww betam amasagnalo wondim tabark
yes🙏
እግዚአብሔር ይባርክህ ስለዚህ አገልግሎት።
ኣሜን አንተም ተባረክ !
አመሰግናለሁ
❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
No God Expect Jesus.“የእስራኤል ንጉሥ እግዚአብሔር፥ የሚቤዥም የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ እኔ ፊተኛ ነኝ እኔም ኋለኛ ነኝ፥ ከእኔ ሌላም አምላክ የለም።” - ኢሳይያስ 44፥6ራእይ 22¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¹² እነሆ፥ በቶሎ እመጣለሁ፥ ለእያንዳንዱም እንደ ሥራው መጠን እከፍል ዘንድ ዋጋዬ ከእኔ ጋር አለ።¹³ አልፋና ዖሜጋ፥ ፊተኛውና ኋለኛው፥ መጀመሪያውና መጨረሻው እኔ ነኝ።“ያዕቆብ ሆይ፥ የጠራሁህም እስራኤል ሆይ፥ ስማኝ፤ እኔ ነኝ፤ እኔ ፊተኛው ነኝ እኔም ኋለኛው ነኝ።” - ኢሳይያስ 48፥12“እኔ እግዚአብሔር ነኝ ከእኔም ሌላ ማንም የለም፤ ከእኔም በቀር አምላክ የለም፤ በፀሐይ መውጫና በምዕራብ ያሉ ከእኔ በቀር ማንም ሌላ እንደሌለ ያውቁ ዘንድ አስታጠቅሁህ፥ አንተ ግን አላወቅኸኝም እኔ እግዚአብሔር ነኝ፥ ከእኔም ሌላ ማንም የለም።” - ኢሳይያስ 45፥5-6Alpha na omega nagni malti yemichil andi new 2 aydelem 3 aydlem, ersum Eyasus kirstos new.“እስራኤል ሆይ፥ ስማ፤ አምላካችን እግዚአብሔር አንድ እግዚአብሔር ነው፤” - ዘዳግም 6፥4Wayi eyasusni amlak aydlem bilo makadi wayi igizabher andi bicha aydlem bilo makadi. Le silsaywayani amlak be andi andi nagri andi be andi andi Dagino ke andi balyi aydlem.
ከቻልክና አቅሙ ካለ ተገናኝተን / live ላይ ማወራት ትችላለ?
ሰው ኢንድ ሆን ከላይ በኣብ ትዛዝ መላክት አዘውታል ነብይ ና መልክተና ባሪያ ሆኖ ኢንድያገለግል ትዛዙ ከኣብ ነው።
በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ኢየሱስ ፍጹም ሰው ነው የሚል እንደሌለ ሁሉ ፍጹም አምላክ የሚል ነገር የለም። ሰይጣን የማሳሳት ሥራ የጀመረው በእንደዚህ ዓይነት ሁኔታ በመጽሐፍ ቅዱስ ላይ የመጨመር እና የመቀነስ መንገድ ነው።መጽሐፍ ቅዱስ ኢየሱስ አምላክ እንዳለው በግልጽና በተደጋጋሚ የሚገልጽ ቢሆንም የሰይጣን ተከታዮች ይህን አይቀበሉትም።
እና ኢየሱስ ላንተ ማነው?
ዩሀንስ 1_1እና 2 አምላክ መሆን 14 ሰው መሆኑ ሰይጣን አላሳቸንም ይልቅስ ለዝህ መልዕክት ተቀበል
@@eliasayalew5708 እየሱስ ጌታዬ ነወ
እየሱስ ሰው ሆኖ ወደ አለም የመጣ አምላኬ ነው
ስለ ሀጢአተኛ ሰውምሳሌ ሆነ ከሀጢአትም አዳነን
አመሠግናለሁ ወንድማችን የአባታችን የአምላካችንን መልካም ሥራ ምሥጥራት በደንብ ግልጽ ስላደርግክ ደስ አለኝ ።እባክህን አባት ሆይ ኢትዮጵያን አንድ አድርግልን!!!!!!
ኣሜን! መልካም ስለስብክ ተባርካሃል። በፀሎት እናሸንፍለን። ተባረክልኝ
“አባቶችም ለእነርሱ ናቸውና፤ ከእነርሱም ክርስቶስ በሥጋ መጣ፥ እርሱም ከሁሉ በላይ ሆኖ ለዘላለም የተባረከ አምላክ ነው፤ አሜን።”
- ሮሜ 9፥5
Wowww betam amasagnalo wondim tabark
yes🙏
እግዚአብሔር ይባርክህ ስለዚህ አገልግሎት።
ኣሜን አንተም ተባረክ !
አመሰግናለሁ
❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
No God Expect Jesus.
“የእስራኤል ንጉሥ እግዚአብሔር፥ የሚቤዥም የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ እኔ ፊተኛ ነኝ እኔም ኋለኛ ነኝ፥ ከእኔ ሌላም አምላክ የለም።”
- ኢሳይያስ 44፥6
ራእይ 22
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹² እነሆ፥ በቶሎ እመጣለሁ፥ ለእያንዳንዱም እንደ ሥራው መጠን እከፍል ዘንድ ዋጋዬ ከእኔ ጋር አለ።
¹³ አልፋና ዖሜጋ፥ ፊተኛውና ኋለኛው፥ መጀመሪያውና መጨረሻው እኔ ነኝ።
“ያዕቆብ ሆይ፥ የጠራሁህም እስራኤል ሆይ፥ ስማኝ፤ እኔ ነኝ፤ እኔ ፊተኛው ነኝ እኔም ኋለኛው ነኝ።”
- ኢሳይያስ 48፥12
“እኔ እግዚአብሔር ነኝ ከእኔም ሌላ ማንም የለም፤ ከእኔም በቀር አምላክ የለም፤ በፀሐይ መውጫና በምዕራብ ያሉ ከእኔ በቀር ማንም ሌላ እንደሌለ ያውቁ ዘንድ አስታጠቅሁህ፥ አንተ ግን አላወቅኸኝም እኔ እግዚአብሔር ነኝ፥ ከእኔም ሌላ ማንም የለም።”
- ኢሳይያስ 45፥5-6
Alpha na omega nagni malti yemichil andi new 2 aydelem 3 aydlem, ersum Eyasus kirstos new.
“እስራኤል ሆይ፥ ስማ፤ አምላካችን እግዚአብሔር አንድ እግዚአብሔር ነው፤”
- ዘዳግም 6፥4
Wayi eyasusni amlak aydlem bilo makadi wayi igizabher andi bicha aydlem bilo makadi. Le silsaywayani amlak be andi andi nagri andi be andi andi Dagino ke andi balyi aydlem.
ከቻልክና አቅሙ ካለ ተገናኝተን / live ላይ ማወራት ትችላለ?
ሰው ኢንድ ሆን ከላይ በኣብ ትዛዝ መላክት አዘውታል ነብይ ና መልክተና ባሪያ ሆኖ ኢንድያገለግል ትዛዙ ከኣብ ነው።
በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ኢየሱስ ፍጹም ሰው ነው የሚል እንደሌለ ሁሉ ፍጹም አምላክ የሚል ነገር የለም። ሰይጣን የማሳሳት ሥራ የጀመረው በእንደዚህ ዓይነት ሁኔታ በመጽሐፍ ቅዱስ ላይ የመጨመር እና የመቀነስ መንገድ ነው።
መጽሐፍ ቅዱስ ኢየሱስ አምላክ እንዳለው በግልጽና በተደጋጋሚ የሚገልጽ ቢሆንም የሰይጣን ተከታዮች ይህን አይቀበሉትም።
እና ኢየሱስ ላንተ ማነው?
ዩሀንስ 1_1እና 2 አምላክ መሆን 14 ሰው መሆኑ ሰይጣን አላሳቸንም ይልቅስ ለዝህ መልዕክት ተቀበል
@@eliasayalew5708 እየሱስ ጌታዬ ነወ
እየሱስ ሰው ሆኖ ወደ አለም የመጣ አምላኬ ነው
ስለ ሀጢአተኛ ሰውምሳሌ ሆነ ከሀጢአትም አዳነን