ቤተክርሲቲያን በመጨረሻው ዘመን በወንድም በቀለ ወልደኪዳን(መጋቢ)
Вставка
- Опубліковано 7 лют 2025
- በዚህ የመጨረሻው ዘመን የማንሰማው ጉድ የለም፡፡ ደግነቱ እንዳንገረምና እንዳንደነግጥ ጌታ ሁሉንም አስቀድሞ ተናግሮታል፡፡ይሁን እንጂ የማስተውል ሰው በቀላለሉ በሚመጣው ጎርፍ ሊወሰድ ስለሚችል ማስጠንቀቁ እና የአደጋ ደውል መደወሉ ከየትኛውም የኢየሱስ አገልጋይ የሚጠበቅና የዜግነት ግዴታችን ነው፡፡ ዜግነት ስል ይህ በምድር ላይ በዘር በቋንቋ የተከፋፈለውን ጠባቡን ማንነት ሳይሆን ድንበር ሳይገድበው ዘርና ቋንቋ ሳይሌው የአንድ አባት ልጆች ያደረገንን የክርስቶስና የእግዚአብሔር መንግስትን ዜግነት ማለቴ ነው፡፡
nice message bless you bro more and more
Maranata! !!!! Jesus coming soon! bless you my dad pastor
pastor God bless you and your family amen from Israel
Amazing and timely Word
abetu abetu asiben ewunet nawu metalo yalewu yimetal 🙏🙏🙏✋✋tebarek
እግዚአብሔር ይመስገን።።።።።።።።።
የእግዚአብሔር ሰው እግዚአብሔር ያብዛልክ
+የኢየሱስ የደሙ ፍሬ ነኝ WUY MARE EZIM GA AGEGNEWISH!! DENE NESH ZAREM? I AM OK
እኔ ጋሽ በቀለን በጣም ከማከብራቸው ከምወዳቸው ኣገልጋይ ናቸው፡ በዚህ ኣጋጣሚ ፓስተር በጣም እወድሃለው፡
ኣንድ ነገር ግን ማለት እፈልጋለሁ፡ ብዙ ግዜ ይህንን ኣይነቱ ትምህርት ብታስተምር ምክንያቱ ሰዉ ሁሉ እየረሳው ነው፡ የጌታ ተመልሶ መምጣት፡ ጋሼ ጥያቄ ኣለኝ ጌታ ሲመጣ ሙሽሪቷ እንዴት ሁና መጠበቅ ኣለባት ይላሉ? እውነት ግን ይህንን ትምህርት እንደዛ ጌታ ፍቅር ነው ምህረትኛ ነው ተብሎ እንደተነገረ ፡ይህንን ትምህርት እንደዛ ያክል ተነግሯል ይላሉ? እባክዎ እባክዎ ይህንን ኣደራ ደጋግመው ይስበኩ፡ የዳንነውም ሁሉን ለምደነዋል ጌታ የዘገየ ስለመሰለን፡ ጋሼ ጌታ ኣብዝቶ ይባርክህ።
የእግዚአብሔር አምባሳደር
Inant yegeta brukanoch zmnachu aglglotachu yibark amen..blu
Geta eyesus yadinani
Maranata
Besmaem weweld wemenfes kudus ahadu amlak amen lbona ysth mslhm seytan new tmhrthm yeseytan new ykr ybelh lerash tefteh lelela eyatefah newna kemenga yemtawetu weyalachu teblachewal bona ysth
jesusgod
በአንድ ጊዜ የአለም ህዝብ ሊሰማው በሚችል ሁኔታ ይሰበካል ። ምናልባት 2 ወይራዋች ሲገለጡ የሚሆን ይመስለኛል ።
Flea?
ewete newe pastor begele geta eyesus yebarkote teweledene yemeyanka teleke melekete newe e/Gr tesgawen yabezalote
በአሁኑ ሰዐት ከዓለም ህዝቦች 3 ቢሊዬን በላይ ሰው ወንጌል አልሰሙም (joshua project) ይህ ብቻ አይደለም ቤተክርስቲያን ከመነጠቅ በፊት በማቴ 28:19 ወደ ዓለም ሁሉ ሂዱ ለፍጥረታት ወንጌል ስበኩ በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም እያጠመቃችኃቸው እያስተማራችሁ ደቀመዛሙርተ አድርጉ የተባለውን በተክርስቲያን ትፈፂማለች ። ለላኛው የአህዛብ ሙላት ነው ሮሜ 11:25 የመጨረሻው አንዱ አህዛብ እስክድንና ደቀመዝሙር እስክሆን ቤተክርስቲያን ወንጌል ትሰብካለች። የመጨረሻው ማቴ 24:14 ለህዝብ ምስክር እንድሆን ይህ የመንግሥቱ ወንጌል በዓለም ሁሉ ይሰበካል ያነ መጨረሻ ይሆናል ።ስለዚህ ቤተክርስቲያን ከመነጠቋ በፊት ይህን ተልዕኮ ትፈፂማለች።
tbarki tebrki
Rikochet?
Headmistress?
Buena Girl?
ezgo lamiratu Ewanat Egzabera libona tisatachua denagela mariyam libona tisatachua Ewanat manfasa kadusa yaltamulabt manfikocha
Geta ymesigen sile kalih
ሃሰተኞች ነብያት ሳይሆን የስህተት ትንቢት ሊናገሩ ይችላሉ እንጅ ሀሰተኛ ነብያት ማለት አንችልም. ። ሀሰተኛ ነብያት ማለት በሰይጣን መንፈስ የሚሰራባቸው ናቸው ። ሳሙኤልም እኮ ተሳስቷል ቁመና አይቶ ግን እውነተኛ ነብይ ነበር ።
Ameeen tebareku☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙏🙏🙏🙏🙏💋
Ameeeeentebarek
በለውበልው
ebakhen hulgizee yehnen asasben pastor Geta yebarkhe
ebakhen hulgizee yehnen asasben pastor Geta yebarkhe
ydimikdaNlLige
Maranata! !!!! Jesus coming soon! bless you my dad pastor