Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
እግዚአብሔር ሆይ እኒህን በግፍ የሚሰቃዩትን ፍጡሮችህን አድን
Whats goes around, comes around! እኔ በግሌ ንስሀ ገብቻለሁ በትግሬዎች ላይ የጥላቻ መርዝ ከረጩ አንዱ ስለነበርኩ!! ቀዝነዉ በዳይፐር!?😢😢😢
Amen.yarb 🤲❤️
እግዚአብሔር ሆይ የእውነቱን ፍረድ ድንግል ማርያም ጥላ ከለላ ትውናቸው ለሁሉም እስረኞች
ፍትህፍትህፍትህ ፍትህለክርስታን ታደለ የኔአባት😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
አምላክ ሆይ እንደ ሰው ማትሆነው ፈጣሪ በነዚህ ሰዎች ላይ ክፋ ነገር አታሰማን አደራክን ፊትህን አዙረህ ምህረቱን ላክ """
ፍቱልን ስለ እግዚአብሔር 😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮
እግዚያብሄር ከጎናቸው ይሁን !!! ፍትህ ለ ጀግኖቻችን !
እግዚኦ ማህርነክርስቶስ ክርስቶስሆይበነዚህሰዎችላይሀይልህንአሳይ
ፈጣሪ ምህረቱን ይላክላቸው እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ 😭
አይ ወገኖች እግዚአብሔር አምላክ ምህረቱን ይላክላችሁና መድሃኒአለም ፍርዱን ቅርብ ያድርግልን በእውነት😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ክርቲያንየድንግልማርያምልጂይጠብቅህ
ፍትህ ከላይ ይምጣላቸው እግዝያብሄረ ይማን
ጠበቃ ሰለሞን በወነት እግዚእብሔር ይባርክህ እኔ እነኳን እነርሱ አንተ አሳዘንክዘኝ ተበረክ ወድማችን
የቀን ጉዳይ ነው። እግዜያብሔር ስለ እውነት ይፈርዳል እግዜያብሔር ይድረስላቸው
አማራ እደዚህ መጫወቻ ይሁን እግዚአብሔር ሆይ በቃችሁ በለን የሆነብንን አስብ በደላችንን ተበቀልልን
በሕክምና ሊረዱ የሚገባቸውን ፣ መንግሥት በቂም በቀል ተነሳስቶ ሰብአዊ መብታቸውን በመንፈግ እንዲሞቱ ኢሰብአዊ ጭቃኔ የፈጸመባቸው የአቶ ዮሐንስ ቦያለውና ክርስቲያን ታደለ ጉዳይ ለዓለም ፍርድ ቤትና የሰብአዊ መብት ተሟጋች ድርጅት በአስቸኳይ የሚቀርብበትን ሁኔታ በዓለም አቀፍ ሚዲያዎች እንዲስተጋባ ፣ አማራጩ ያላቸው ሁሉ በአስቸኳይ መጣጣር አለባቸው ! ! ! !
amara hodam selhon ende aynet kumngre ayakem
የአለምም እኮ የአብይ አመድ ደጋፊ በመሆናቸው እኮ ነው አሁን ላይ የምናየው የሀገሪቱ ምስቅቅል ሁኔታ መፊትሔ ያጣው ስለዚህ በእግዚያብሔር ኃይል በትግሉ ብቻ ነው ህዝቡ ከዚህ መከራ ነፃ የሚያወጣው
Whats goes around, comes around! እስቲ እንቁጠራቸዉ በትግሬዎች የዘመቱ ያዘመቱ የት ነዉ ያሉት ዛሬ!? ይህ ከላይ የወረደብን መቅሰፍት!! እኔ በግሌ ንስሀ ገብቻለሁ በትግሬዎች ላይ የጥላቻ መርዝ ከረጩ አንዱ ስለነበርኩ!! ቀዝነዉ በዳይፐር!?😢😢😢
ፍትህለአማራሙህራንበግፍታስርውለሚሠቃየት
እግዚዩ,በሉ,ወደ,እግዚያብሔር
ቸሩ መድሀንያለም የሚሳነው የለም እና ምረቱን ይስጣችሁ 😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔💔💔
እግዚአብሔር በቃችሁ ይበለን ህዝባችን ያሳዝናል የሚራራ ልብ ያለው መሪ ያምጣልን እግዚአብሔር እነሱንም ለቤታቸው ያብቃቸው
በጣም ያሳዝናል:: እግዚአብሔር ምህረቱን ያውርድላችሁ:: ለሁሉም ግዛ አለው::
ለባንዳ ህዝብ መሰዋህት የሆኑ ምስኪኖች
ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ በግፍ በእስር ላይ የሚገኙትና ለሚሰቃዩት ክርስታን ታደለና አቶ ዬሐንስ ቦያለው ይሁን ❤❤❤
አቤቱ ፈጣሪ ሆይ የዚህን ግፈኛ መንግስትና ርዝራዦቹን ጥጋብ አብርድ በግፍ የታሰሩትን ንፁሀንን አድን
እግዚአብሔር ይድረስላቹ ጀግኖች ወንድሞቻችን🤲 ወንጀለኞች በነፃነት እየሄዱ አገራችንን እየመሩ እናንተ ጀግኖች እስር ቤት መግባታችሁ ፍትህ አልነበራም ነገር ግን የእግዚአብሔርን ፍርድ ተስፋ አለኝ እጠብቃለሁ፣ እና እግዜርንም የኢትዮጵያን ትንሳኤ ለማየት እድሜአቸውን እንዲያርዝምላቸው እየለመንኩ 🙏🤲የእውነት መንገድ በጣም ጠባብና አስቸጋሪ ነው የጸና ግቡ ላይ ይደርሳል🤞❗️❗️❗️
ፍትህ ለኢትዮጵያ ህዝብ
ፍትህ ለጀግኑቻችን
ወገኖቸ ያለበደል በአማራነታቺሀ ይህንን ሁሉ ግፍ ተፈፅመባቺሁ እማያዳላው በደላቺሁን አይቶ ከበሺታቺሁ ትድኑ ዘንድ አላህን እንለምናለን ያረብ አንተው ፈውስን ላክላቸው ያረብ 🤲
አማራ፡ፍኖ፡እኒን፡ሰወች፡ማትረፍ፡አማራ፡እረየፈለገዉ፡ይሁን፡እንዳንናቸው፡❤❤❤
@@TeshomeWerke endet adergen?
እግዚቡሄርን ፉሩ በቃ ፉታቸው በወንድልጂ አምላክ ሰላምን መፉጠር ነ በቁም ሞተዋ ይበቃቻዋል ይባል
እንደው አማራም አትሁኑ ፦ ኦሮሞም ትግራይም ወይም ደቡብም አትሁኑ እንደው ሰው በመሆናችው ብቻ በነዚህ ኢ/ያዊ ወገኖቻች ላይ እየደረሰባቸው ያለውን ስቃይ እየሰማን እያየን እንዴት ዝም ለማለት እንዴት ህሊናችን አስቻለው ። ፍትህ ነፃነት ያለ አግባብ ታስረው ለሚሰቃዩ ኢ/ያዊ ወገኖቻችን ። ድምፅ እንሁናቸው ። ድል ለአንድ አማራ ፋኖ ።
JUSTICE JUSTICE JUSTICE FOR AMHARA OUR BROTHERS & SISTERS IN PRISON HUMANS RIGHT WHERE ARE YOU? THANKS FOR SHARING BROTHERS
እግዚአብሔር አምላክ ፈጥኖ ይድረስላችሁ ኃይል የሱ ነው🙏🙏🙏
እግዛብሔር ምሕረቱን ይላክላችሁ ቀን አለ
Justice for kirstian tadele and yohhanes buayalew justice for all Amhara people
ፍትህ ለክርስቲያን ታድል ና ያለአግባብ በስር ቤት ለሚሰቃዩ ታሳሬውች ፍትህ 💔💔🖤🖤🖤😭😭😭😭😭😭😭
እባክሕ አምላኬ በእፁብ ድንቅ ታአምርሕ ድረስላቸው ራራላቸው ላንተ እሚሳንሕ ነገር የለም ወገኖቼ ተሰቃዩ ፍትሕ ፍትሕ ፍትሕ በሕመም ለሚሰቃዩት😢😢😢
አረ ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኢ😢😢😢😢😢😢
ያረቢ የአላህ የት ሀገር ነው ያለነው አቤት ግፍ
እደው ወደት ብጮህነው ፍትህ እሚገኘው ኸረ ፈጣሪ እዘንላቸው😢😢😢😢😢
መቸም የማንረሳው ግፍ ነው ለአማራዊያን ግን እስከ መጨረሻ እንታገላለን
እነዚህ ሰዎች ሰዎች ናቸው ከየት ነው መተው የወረሩን እግዚኦ አራጆች
ፈጣሬ ሆይ ዝምታህ በዛ እባክህ ጌታ ሆይ ድረስላቸው ፍርዱን መልሱን ካተ እንጠብቃለን ዝም አትበል እግዚአብሄር ድረስላቸው
ጌታ ሆይ ፍርድህ ዘገየ እኮ እባክህ በቃቹ በለን😢 እንዴት ያማል ውይ
❤❤ፍጣሪይጠብቃችሑስቃይንለነሱ
ኧረ ጎበዝ እስረኞቹ እኮ ለህዝብ ብለው ነው ይሄን ሁሉ መከራ እየተቀበሉ ያሉት ውለታቢስ ሆነናል እንደ ህዝብ ሁላችንም ብዙ ነገር ይጠበቃል በተለይ በውጭ የምንኖር ኢትዮጵያውያን
Milasachew betam rezmo neber.
ሁ 2 ሰዋች ቢጎዱ የኢትዮጵያ ሕዝብ አንዲነሳ ።
እግዚአብሕር በስረኛውች እና በደሀውች መካከል ሁሊም አለ የድንግል ማርያም ልጅ ሉል እግዚአብሔር በስር ቤታቻው ፈጥኖ ይድረሥላቻው ? ይድርስላቻው ?
እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን የሚያሳዝነው ነገር ቢኖር ሰው ሞልቶ ሰው መጥፋቱ ያሳዝናል!!ወሬ የበዛባት ሀገር እጅጉን ያሳዝናል ጠበቃ ሰለሞንን ያበርታልን።
ኧረ እግዚኦ ጭካኔ እግዚአብሔር ይድረስላችሁ በጣም ያማል
ለአማራ የተከፈለ ውለታ😢😢 እግዚአብሔር ይርዳችሁ😢🙏🙏🙏🥺🥺
የኢትዮጵያ ፍርድ ቤት የይስሙላ ነው! መዋቅሩ አለ ለመባል ብቻ ነው!
እንዳፍህ ያርግላቸው
እግዚአብሔር ይድርስላቸው
እኔ ኦሮሞ ነኝ ግን ይሄ በሰው ልጅ ላይ ሚሰራ አረመኔአዊ ከሀገራችን ባህል ወግ ርህራሄ እምነት አልባ ጭካኔ በጣም አድርጌ አወግዛለው ክርስታን ኢትዮጵን ያድናታል
እንደ አማራ ህዝብ ግን ባንዳ ቅዘናም የለም ፉከራ ብቻ።ለአማራ መስዋትነት መክፈል ሞኝነት ነው
100% really
ግዚ ያነሣው ቅል ዲጋይ ይሰብራል ፈሪ አይዳስህ ከነዚህ ያይምሮ ዲሀወች ፍትህ አይገኝም ያአማራ ህዝብ ዝምታ ግን እስከመቸ ነው ጀግናን እያስበሉ መኖር
የአማራ ህዝብ እኒህ ሰወች አመለጡን
ኧረ ውይ እግዚአብሔር አምላካችን በጣም ይዘገንናል ካንተ በቀር ይሄንን ማን ይፈታዋል🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
አረ እግዜብሔር አንተ ብቻ ድረስላቸው ምን ጉድ ውስጥ ነው ያለነው ፍትህ ከአንተ ብቻ እንጠበቃለን
ለም ጠበቃ የሰባዊ መብት ጋብዘህ ጉዳዩ እንዲይ አታደርግም ዓለም እንዲያ ውቀው አይደረግም
Dr. Must must lead !!! Great PM
ለዚህ ሁሉ ተጠያቂ ከአሁን በሆላ የፋኖ አመራሮቺ ናቸው የእነሱ አንድ አለመሆንና ለስልጣን መስገብገብ ውጤት ነው የአማራ ስቃይ እንዲራዘም የሆነው ልዚህም ድርጊት ተጠያቂ እነሱ መሆናቸውን 100% ሊያውቁ ይገባል
አምላክ ሆይ አደራክን ፊትህን አዙረህ ምህረቱን ላክላቸው
በጣም ቀላል መፍትሔ ለእነዚህ ሰዎች ነፃ ማስወጫ እነሱን የሚመጥን ከዳኞችም ከነቤተሠቡ ከምክር ቤት አባሎችም ወይም ሌላ ባለስልጣናትን ቤተሰብ ጥሩ መስተንግዶ ቦታ ወስዶ ማስለቀቅ ::
እሒን እየሠሙ እነ ጄኔራል አቫው ዝምምም ፈጣሪ ሆይይይ ድረስላቸው
ኦሮሞን የማይበቀል አማራ ከናቱ ማህፅን ዉሃ ሆኖ ቢቀር ይሻላል ያልፋል አይዞኝ አማራ
❤ የUSA AND EU አምባሣደሮች የምታቁ ከሆነ አብይን እንዲለምኑት እና እነክርሰቲያን እንዲለቃቸው አደራ ❤❤❤
እውነት እደአማራ ህዝብ ደካማ ህዝብ የለም እዴው ነቅሉ ወጥቱ ለልጅቹ አጋር መሁን አቃተው
@@asmara3973 አንተ የት ነህ?
ለክርስቲያንና ለአቶ ዮሀንሥ ቤተሠቦች የተደረገ እርዳታ አለ ወይ ? ስለማላውቅ ነው
ኧረ የፍትህ ያለህ ኧረ ኡኡኡ ወዴት ይጮሀል አብይ አህመድ ሰቃዩ እንዲገባህ በልጆችህ ይድረስ😭😭😭
Please Ethiopian people help these Guys.
በEMS በኩል የለቅሶ ድንኳን
በእነዚህ ሁለት ሰው ላይ የሚጀረገው ግፎ ቢሞት መንግሥት ተጠያቂ እንደሚሆን አያውቅም ወይ በየትኛውም ዓለም እስረኛ መብት እንዳለው የታወቀ ነው ቢሞቱ የኢትዬጵያ ሕዝብ ይጠይቃል
እግዚአብሄር ይማራችሁ። ፈጣሪ በቶሎ እንዲምራችሁ እንፀይላችኋለን።እነዚህ ወንድሞቻችን ከደረሰባቸው ስቃይ እንዲወጡ ከጎናቸው እንቁም!!!
የትአሉ አለም አቀፍ የሠባዊ መብት ተሟጋቾች????ብልፅግና ሢገላቸው ዝም ብለን እያየን ነው???ሠልፍ መጥራት ያሥፈልጋልግን እጥፍ አድርጎ ዋጋ ይከፍልበታል ጠላት
እግዚኦ ማረን ክርስቶስ እግዚኦ ማረን ክርስቶስ እግዚኦ ማረን ክርስቶስ በነዚህ ወንድሞቻችን ላይ ክፉ እንዳታሰማን አተ እንደኛ አይደለህምና ምህረቱን ላክላቸው አባት ሆይ
❤❤❤❤❤
Freedom is not free! These fighters are paying g this sacrifice for #Amhara. People in Addis Ababa and all over the world should fighter for them!
Yasazenal😢
😭 May they recover soon 🙏
አይ አማራ ምን አይነት ህዝብ ነን ግን ወገኖቻችንን የማንረዳ።
We, the Amhara people, pray to the Creator to prolong the lives of Ato Christian and Ato Yohannes, who fought for us and sacrificed to save Ethiopia, and to see the fruits of their struggle. May God guide you, for He created us all for a reason.
አረመኔ መንግስት፤ እግዚአብሔር ይፍረድ።
I’m sorry 😢💔💔💔💔😭😭😭🇲🇱🇬🇧💔💪💪💪
ወይኔ ወንድሞች ፈጣሪ ይርዳችሁ
አብይ ከነ ጋሻ ጃግሬው የጎኑን ይስጠው! አንቺ ምደር ተሎ ፍርድሽን ፍረጅ።
Amhara people please sand up
Thank you both God bless you both. Very very sad news
እግዚአብሔር ይፍወሳቹህ የእውነት አምላክ
እግዚአብሄር የተገፋ ነው
24ሠአት መጠበቅ አቅቶት ነው በ24ሠአት ዘመነ ይመጣል
Fetehe fetehe fetehe
ይህ ልክ እደሱርያ እሥረኙች ስይድ ናት ነው አብይ እሚያስቃያቸው ለአማራ ተወላጅች
Free all political prisonersStop killing Innocent people💚😭😭😭😭💔💔💔💔
ምት ለግፈኛው ለፋሽሽቱ አብይ !! ኦሮሞ።በወያኔ ተበደለ ብለን።ስንት መስዋእትነት የከፈልነው ሥራችንን ለቀን የተራብነው የተጠማነው የኦሮሞ ግፈኛ ለማንገስ አልነበረም።።ከነኚህ አረመኔዎች ወያኔ ይሻል ነበር።
ጅል፡አቢይ፡እግዚአብሔርን፡የሚአመልክ፡ሰዉ፡ነዉ፡ፋኖ፡ታቦት፡ደረቅ፡እንጨት፡ነዉ፡የሚአመልከዉ፡ስለዚህ፡እግዚአብሔርን፡ይዞ፡መሸነፍ፡የለም፡ፍኖ፡የርግማን፡ምንጭ፡ነወ።
@@SisayGirma-rw5th dedeb enchetu nedo tekatel yakatlh koshasha
Egzabehare yestehe Solomon ende ante yalu dege sewochen yabezalene 🙏
ጭራቁ አብይ ሆይ በአንተ ቤተሰብ ውስጥ ሀዘንና መከራው ይግባብህ፤ ፈጣሪ በእጅህ ላይ ባለው የንጹሃን ደም ይፍረድብህ
Egziabhere Yidreselachew
እግዚአብሄር በህይወት ያቆያቸው ዘንድ እመኛለሁ ። በተረፈ ደርግ ሲገረሰስ እንደሆነው ፡ ሶሪያ ላይም እንዳየነው ፡ የተወላገደው የአቢይ ሥልጣን ሲገረሰስ ነፃ ይወጣሉ ። 😢
@@ZekariasSolomon-m3b እሺ የኛ ኦሮሞ
Accepted
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔 ምን ልበል ያአላህ አረ አተው ድረስልን የአማራ ሙህር ለዘር እኳን እዳይተርፍ ነው አብይ የሚሰራው ግፍ መቸም አንረሳው
እግዚአብሔር ሆይ እኒህን በግፍ የሚሰቃዩትን ፍጡሮችህን አድን
Whats goes around, comes around! እኔ በግሌ ንስሀ ገብቻለሁ በትግሬዎች ላይ የጥላቻ መርዝ ከረጩ አንዱ ስለነበርኩ!! ቀዝነዉ በዳይፐር!?😢😢😢
Amen.yarb 🤲❤️
እግዚአብሔር ሆይ የእውነቱን ፍረድ ድንግል ማርያም ጥላ ከለላ ትውናቸው ለሁሉም እስረኞች
ፍትህፍትህፍትህ ፍትህለክርስታን ታደለ የኔአባት😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
አምላክ ሆይ እንደ ሰው ማትሆነው ፈጣሪ በነዚህ ሰዎች ላይ ክፋ ነገር አታሰማን አደራክን ፊትህን አዙረህ ምህረቱን ላክ """
ፍቱልን ስለ እግዚአብሔር 😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮
እግዚያብሄር ከጎናቸው ይሁን !!! ፍትህ ለ ጀግኖቻችን !
እግዚኦ ማህርነክርስቶስ ክርስቶስሆይበነዚህሰዎችላይሀይልህንአሳይ
ፈጣሪ ምህረቱን ይላክላቸው እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ 😭
አይ ወገኖች እግዚአብሔር አምላክ ምህረቱን ይላክላችሁና መድሃኒአለም ፍርዱን ቅርብ ያድርግልን በእውነት😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ክርቲያንየድንግልማርያምልጂይጠብቅህ
ፍትህ ከላይ ይምጣላቸው እግዝያብሄረ ይማን
ጠበቃ ሰለሞን በወነት እግዚእብሔር ይባርክህ እኔ እነኳን እነርሱ አንተ አሳዘንክዘኝ ተበረክ ወድማችን
የቀን ጉዳይ ነው። እግዜያብሔር ስለ እውነት ይፈርዳል እግዜያብሔር ይድረስላቸው
አማራ እደዚህ መጫወቻ ይሁን እግዚአብሔር ሆይ በቃችሁ በለን የሆነብንን አስብ በደላችንን ተበቀልልን
በሕክምና ሊረዱ የሚገባቸውን ፣ መንግሥት በቂም በቀል ተነሳስቶ ሰብአዊ መብታቸውን በመንፈግ እንዲሞቱ ኢሰብአዊ ጭቃኔ የፈጸመባቸው የአቶ ዮሐንስ ቦያለውና ክርስቲያን ታደለ ጉዳይ ለዓለም ፍርድ ቤትና የሰብአዊ መብት ተሟጋች ድርጅት በአስቸኳይ የሚቀርብበትን ሁኔታ በዓለም አቀፍ ሚዲያዎች እንዲስተጋባ ፣ አማራጩ ያላቸው ሁሉ በአስቸኳይ መጣጣር አለባቸው ! ! ! !
amara hodam selhon ende aynet kumngre ayakem
የአለምም እኮ የአብይ አመድ ደጋፊ በመሆናቸው እኮ ነው አሁን ላይ የምናየው የሀገሪቱ ምስቅቅል ሁኔታ መፊትሔ ያጣው ስለዚህ በእግዚያብሔር ኃይል በትግሉ ብቻ ነው ህዝቡ ከዚህ መከራ ነፃ የሚያወጣው
Whats goes around, comes around! እስቲ እንቁጠራቸዉ በትግሬዎች የዘመቱ ያዘመቱ የት ነዉ ያሉት ዛሬ!? ይህ ከላይ የወረደብን መቅሰፍት!! እኔ በግሌ ንስሀ ገብቻለሁ በትግሬዎች ላይ የጥላቻ መርዝ ከረጩ አንዱ ስለነበርኩ!! ቀዝነዉ በዳይፐር!?😢😢😢
ፍትህለአማራሙህራንበግፍታስርውለሚሠቃየት
እግዚዩ,በሉ,ወደ,እግዚያብሔር
ቸሩ መድሀንያለም የሚሳነው የለም እና ምረቱን ይስጣችሁ 😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔💔💔
እግዚአብሔር በቃችሁ ይበለን ህዝባችን ያሳዝናል የሚራራ ልብ ያለው መሪ ያምጣልን እግዚአብሔር እነሱንም ለቤታቸው ያብቃቸው
በጣም ያሳዝናል:: እግዚአብሔር ምህረቱን ያውርድላችሁ:: ለሁሉም ግዛ አለው::
ለባንዳ ህዝብ መሰዋህት የሆኑ ምስኪኖች
ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ በግፍ በእስር ላይ የሚገኙትና ለሚሰቃዩት ክርስታን ታደለና አቶ ዬሐንስ ቦያለው ይሁን ❤❤❤
አቤቱ ፈጣሪ ሆይ የዚህን ግፈኛ መንግስትና ርዝራዦቹን ጥጋብ አብርድ በግፍ የታሰሩትን ንፁሀንን አድን
እግዚአብሔር ይድረስላቹ ጀግኖች ወንድሞቻችን🤲 ወንጀለኞች በነፃነት እየሄዱ አገራችንን እየመሩ እናንተ ጀግኖች እስር ቤት መግባታችሁ ፍትህ አልነበራም ነገር ግን የእግዚአብሔርን ፍርድ ተስፋ አለኝ እጠብቃለሁ፣ እና እግዜርንም የኢትዮጵያን ትንሳኤ ለማየት እድሜአቸውን እንዲያርዝምላቸው እየለመንኩ 🙏🤲የእውነት መንገድ በጣም ጠባብና አስቸጋሪ ነው የጸና ግቡ ላይ ይደርሳል🤞❗️❗️❗️
ፍትህ ለኢትዮጵያ ህዝብ
ፍትህ ለጀግኑቻችን
ወገኖቸ ያለበደል በአማራነታቺሀ ይህንን ሁሉ ግፍ ተፈፅመባቺሁ እማያዳላው በደላቺሁን አይቶ ከበሺታቺሁ ትድኑ ዘንድ አላህን እንለምናለን ያረብ አንተው ፈውስን ላክላቸው ያረብ 🤲
አማራ፡ፍኖ፡እኒን፡ሰወች፡ማትረፍ፡አማራ፡እረየፈለገዉ፡ይሁን፡እንዳንናቸው፡❤❤❤
@@TeshomeWerke endet adergen?
እግዚቡሄርን ፉሩ በቃ ፉታቸው በወንድልጂ አምላክ ሰላምን መፉጠር ነ በቁም ሞተዋ ይበቃቻዋል ይባል
እንደው አማራም አትሁኑ ፦ ኦሮሞም ትግራይም ወይም ደቡብም አትሁኑ እንደው ሰው በመሆናችው ብቻ በነዚህ ኢ/ያዊ ወገኖቻች ላይ እየደረሰባቸው ያለውን ስቃይ እየሰማን እያየን እንዴት ዝም ለማለት እንዴት ህሊናችን አስቻለው ። ፍትህ ነፃነት ያለ አግባብ ታስረው ለሚሰቃዩ ኢ/ያዊ ወገኖቻችን ። ድምፅ እንሁናቸው ። ድል ለአንድ አማራ ፋኖ ።
JUSTICE JUSTICE JUSTICE FOR AMHARA OUR BROTHERS & SISTERS IN PRISON HUMANS RIGHT WHERE ARE YOU? THANKS FOR SHARING BROTHERS
እግዚአብሔር አምላክ ፈጥኖ ይድረስላችሁ ኃይል የሱ ነው🙏🙏🙏
እግዛብሔር ምሕረቱን ይላክላችሁ ቀን አለ
Justice for kirstian tadele and yohhanes buayalew justice for all Amhara people
ፍትህ ለክርስቲያን ታድል ና ያለአግባብ በስር ቤት ለሚሰቃዩ ታሳሬውች ፍትህ 💔💔🖤🖤🖤😭😭😭😭😭😭😭
Whats goes around, comes around! እኔ በግሌ ንስሀ ገብቻለሁ በትግሬዎች ላይ የጥላቻ መርዝ ከረጩ አንዱ ስለነበርኩ!! ቀዝነዉ በዳይፐር!?😢😢😢
እባክሕ አምላኬ በእፁብ ድንቅ ታአምርሕ ድረስላቸው ራራላቸው ላንተ እሚሳንሕ ነገር የለም ወገኖቼ ተሰቃዩ ፍትሕ ፍትሕ ፍትሕ በሕመም ለሚሰቃዩት😢😢😢
አረ ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኢ😢😢😢😢😢😢
ያረቢ የአላህ የት ሀገር ነው ያለነው አቤት ግፍ
እደው ወደት ብጮህነው ፍትህ እሚገኘው ኸረ ፈጣሪ እዘንላቸው😢😢😢😢😢
መቸም የማንረሳው ግፍ ነው ለአማራዊያን ግን እስከ መጨረሻ እንታገላለን
እነዚህ ሰዎች ሰዎች ናቸው ከየት ነው መተው የወረሩን እግዚኦ አራጆች
ፈጣሬ ሆይ ዝምታህ በዛ እባክህ ጌታ ሆይ ድረስላቸው ፍርዱን መልሱን ካተ እንጠብቃለን ዝም አትበል እግዚአብሄር ድረስላቸው
ጌታ ሆይ ፍርድህ ዘገየ እኮ እባክህ በቃቹ በለን😢 እንዴት ያማል ውይ
❤❤ፍጣሪይጠብቃችሑስቃይንለነሱ
ኧረ ጎበዝ እስረኞቹ እኮ ለህዝብ ብለው ነው ይሄን ሁሉ መከራ እየተቀበሉ ያሉት ውለታቢስ ሆነናል እንደ ህዝብ ሁላችንም ብዙ ነገር ይጠበቃል በተለይ በውጭ የምንኖር ኢትዮጵያውያን
Milasachew betam rezmo neber.
ሁ 2 ሰዋች ቢጎዱ የኢትዮጵያ ሕዝብ አንዲነሳ ።
እግዚአብሕር በስረኛውች እና በደሀውች መካከል ሁሊም አለ የድንግል ማርያም ልጅ ሉል እግዚአብሔር በስር ቤታቻው ፈጥኖ ይድረሥላቻው ? ይድርስላቻው ?
እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን
የሚያሳዝነው ነገር ቢኖር ሰው ሞልቶ ሰው መጥፋቱ ያሳዝናል!!
ወሬ የበዛባት ሀገር እጅጉን ያሳዝናል ጠበቃ ሰለሞንን ያበርታልን።
ኧረ እግዚኦ ጭካኔ እግዚአብሔር ይድረስላችሁ በጣም ያማል
ለአማራ የተከፈለ ውለታ😢😢 እግዚአብሔር ይርዳችሁ😢🙏🙏🙏🥺🥺
የኢትዮጵያ ፍርድ ቤት የይስሙላ ነው! መዋቅሩ አለ ለመባል ብቻ ነው!
እንዳፍህ ያርግላቸው
እግዚአብሔር ይድርስላቸው
እኔ ኦሮሞ ነኝ ግን ይሄ በሰው ልጅ ላይ ሚሰራ አረመኔአዊ ከሀገራችን ባህል ወግ ርህራሄ እምነት አልባ ጭካኔ በጣም አድርጌ አወግዛለው ክርስታን ኢትዮጵን ያድናታል
እንደ አማራ ህዝብ ግን ባንዳ ቅዘናም የለም ፉከራ ብቻ።ለአማራ መስዋትነት መክፈል ሞኝነት ነው
100% really
ግዚ ያነሣው ቅል ዲጋይ ይሰብራል ፈሪ አይዳስህ ከነዚህ ያይምሮ ዲሀወች ፍትህ አይገኝም ያአማራ ህዝብ ዝምታ ግን እስከመቸ ነው ጀግናን እያስበሉ መኖር
የአማራ ህዝብ እኒህ ሰወች አመለጡን
ኧረ ውይ እግዚአብሔር አምላካችን በጣም ይዘገንናል ካንተ በቀር ይሄንን ማን ይፈታዋል🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
አረ እግዜብሔር አንተ ብቻ ድረስላቸው ምን ጉድ ውስጥ ነው ያለነው ፍትህ ከአንተ ብቻ እንጠበቃለን
ለም ጠበቃ የሰባዊ መብት ጋብዘህ ጉዳዩ እንዲይ አታደርግም ዓለም እንዲያ ውቀው አይደረግም
Dr. Must must lead !!! Great PM
ለዚህ ሁሉ ተጠያቂ ከአሁን በሆላ የፋኖ አመራሮቺ ናቸው የእነሱ አንድ አለመሆንና ለስልጣን መስገብገብ ውጤት ነው የአማራ ስቃይ እንዲራዘም የሆነው ልዚህም ድርጊት ተጠያቂ እነሱ መሆናቸውን 100% ሊያውቁ ይገባል
አምላክ ሆይ አደራክን ፊትህን አዙረህ ምህረቱን ላክላቸው
በጣም ቀላል መፍትሔ ለእነዚህ ሰዎች ነፃ ማስወጫ እነሱን የሚመጥን ከዳኞችም ከነቤተሠቡ ከምክር ቤት አባሎችም ወይም ሌላ ባለስልጣናትን ቤተሰብ ጥሩ መስተንግዶ ቦታ ወስዶ ማስለቀቅ ::
እሒን እየሠሙ እነ ጄኔራል አቫው ዝምምም ፈጣሪ ሆይይይ ድረስላቸው
ኦሮሞን የማይበቀል አማራ ከናቱ ማህፅን ዉሃ ሆኖ ቢቀር ይሻላል ያልፋል አይዞኝ አማራ
❤ የUSA AND EU አምባሣደሮች የምታቁ ከሆነ አብይን እንዲለምኑት እና እነክርሰቲያን እንዲለቃቸው
አደራ ❤❤❤
እውነት እደአማራ ህዝብ ደካማ ህዝብ የለም እዴው ነቅሉ ወጥቱ ለልጅቹ አጋር መሁን አቃተው
@@asmara3973 አንተ የት ነህ?
ለክርስቲያንና ለአቶ ዮሀንሥ ቤተሠቦች የተደረገ እርዳታ አለ ወይ ? ስለማላውቅ ነው
ኧረ የፍትህ ያለህ ኧረ ኡኡኡ ወዴት ይጮሀል አብይ አህመድ ሰቃዩ እንዲገባህ በልጆችህ ይድረስ😭😭😭
Please Ethiopian people help these Guys.
በEMS በኩል የለቅሶ ድንኳን
በእነዚህ ሁለት ሰው ላይ የሚጀረገው ግፎ ቢሞት መንግሥት ተጠያቂ እንደሚሆን አያውቅም ወይ በየትኛውም ዓለም እስረኛ መብት እንዳለው የታወቀ ነው ቢሞቱ የኢትዬጵያ ሕዝብ ይጠይቃል
እግዚአብሄር ይማራችሁ። ፈጣሪ በቶሎ እንዲምራችሁ እንፀይላችኋለን።
እነዚህ ወንድሞቻችን ከደረሰባቸው ስቃይ እንዲወጡ ከጎናቸው እንቁም!!!
የትአሉ አለም አቀፍ የሠባዊ መብት ተሟጋቾች????
ብልፅግና ሢገላቸው ዝም ብለን እያየን ነው???
ሠልፍ መጥራት ያሥፈልጋል
ግን እጥፍ አድርጎ ዋጋ ይከፍልበታል ጠላት
እግዚኦ ማረን ክርስቶስ እግዚኦ ማረን ክርስቶስ እግዚኦ ማረን ክርስቶስ በነዚህ ወንድሞቻችን ላይ ክፉ እንዳታሰማን አተ እንደኛ አይደለህምና ምህረቱን ላክላቸው አባት ሆይ
❤❤❤❤❤
Freedom is not free! These fighters are paying g this sacrifice for #Amhara. People in Addis Ababa and all over the world should fighter for them!
Yasazenal😢
😭 May they recover soon 🙏
አይ አማራ ምን አይነት ህዝብ ነን ግን ወገኖቻችንን የማንረዳ።
We, the Amhara people, pray to the Creator to prolong the lives of Ato Christian and Ato Yohannes, who fought for us and sacrificed to save Ethiopia, and to see the fruits of their struggle. May God guide you, for He created us all for a reason.
አረመኔ መንግስት፤ እግዚአብሔር ይፍረድ።
I’m sorry 😢💔💔💔💔😭😭😭🇲🇱🇬🇧💔💪💪💪
ወይኔ ወንድሞች ፈጣሪ ይርዳችሁ
አብይ ከነ ጋሻ ጃግሬው የጎኑን ይስጠው! አንቺ ምደር ተሎ ፍርድሽን ፍረጅ።
Amhara people please sand up
Thank you both God bless you both. Very very sad news
እግዚአብሔር ይፍወሳቹህ የእውነት አምላክ
እግዚአብሄር የተገፋ ነው
24ሠአት መጠበቅ አቅቶት ነው በ24ሠአት ዘመነ ይመጣል
Fetehe fetehe fetehe
ይህ ልክ እደሱርያ እሥረኙች ስይድ ናት ነው አብይ እሚያስቃያቸው ለአማራ ተወላጅች
Free all political prisoners
Stop killing Innocent people💚😭😭😭😭💔💔💔💔