መረጃ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 15 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 173

  • @mikooffical234
    @mikooffical234  2 місяці тому +37

    ጠንቆይ ቤት ምትሄዱ ሰዎች መሀይማን ፈጣሪ ይፍረድባቹ

    • @Abelmohummed
      @Abelmohummed 2 місяці тому +1

      2ሚሊየን ኦርትዶክስ ብቻ 😂😂

    • @TsehayAbebaw1216
      @TsehayAbebaw1216 2 місяці тому +1

      ሁሉን ቻይ አምላክ ምንም ምን የሚሳነው የሌለ ህያው ክርስቶስ እያለ ሳይሰስት ደሙን ያፈሰሰልን ስጋውን ቆርሶ ሳይገባን የሰጠን እያለ የምን ጥንቆላ ነው???? ኧረ በስመ አብ 2 ሚሊዮን

    • @aer9i
      @aer9i 2 місяці тому +1

      አሜን ይፍርድባችው

    • @mekde-k5h
      @mekde-k5h 2 місяці тому

      አረ ከዛ ይልፍል በገጠር አካባቢ ሁሉም ነዉ የሚሄድት ማለት ይቻላል ከመቶ20 ፐርሰንት ነዉ ጤነኛ

    • @YasminAbraham-i7f
      @YasminAbraham-i7f 2 місяці тому +1

      አሜን ይፍረድባቸው ሒወቴን አንከራተቱ ይበጥብጣቸው እነዚህ ሰይጣኖች 👹🚫🚫🚫

  • @genetgashawabebe8768
    @genetgashawabebe8768 2 місяці тому +9

    እየሱስ ያድናል ካላችሁበት ስህተት ወጥታችሁ ኑ እውነት መንገድ ህይወት ወደሆነው ወደ ጌታ እየሱስ የመዳን ቀን ዛሬ ነው ነገ የእናንተ አይደለም

  • @NigstWelde-q2s
    @NigstWelde-q2s 2 місяці тому +8

    በርታ ወንድሜ ሚኮ በቤቱ ያፅናህ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @ብሌን-ወ5ቸ
    @ብሌን-ወ5ቸ 2 місяці тому +7

    ጠቆይ ጠቆይውን መግደል ነው ሌላ አማራጭየለም😢😢

  • @Tigist-o1y
    @Tigist-o1y 2 місяці тому +5

    ሚኮየ በርታ እግዚያብሔር ካንተ ጋር ይሁን ሌባና ጠንቋይን ከምድራችን ይንቀልል የሌባዉ ቀረፃ ግን ለማስተማር መስሎኝ ነበር አድረን መገኘታችንን እርግጠኛ ባልሆንበት አለም የትዕግስት መጨነቅ አይ ስጋ

  • @AdanechiiWmaryam
    @AdanechiiWmaryam 2 місяці тому +16

    ለምን ዜና አንባቢ አትሆንም😂😂 በጣም ያምርብሀልኮ በርታልንንን

    • @SaraAbesalte
      @SaraAbesalte 2 місяці тому

      እውነት ነው 🙏🙏🙏አው

  • @MaryoMichael
    @MaryoMichael Місяць тому +2

    እውነት ❤❤ዜናአንባቢ ብትሆን ድምፅሕ ተስማሚነው።

  • @CABTL-mc7dk
    @CABTL-mc7dk 2 місяці тому +2

    ቲጅ !💔💔💔
    በጣም ተሳሳትሽ የመረጥሸውን እንደገና እይው መንፈሳዊንት ከምንም በላይ ነው:: ያሰብሸው ዳንኪራ ይኖር ይሆን??? ይቅርብሽ::

  • @BaB-z3t
    @BaB-z3t 2 місяці тому +5

    በርታ ወንድማችን ማይኮ

  • @yhguyt
    @yhguyt 2 місяці тому +3

    እንዴ፡ጥንቁልናማ፡የተፈቀደ፡ነው፡
    ኢሬቻ፡ጥንቁልና፡ነው
    ምንፍቅና፡ዘመናዊ፡ጥንቁልና፡ነው፡
    ማስቆም፡ካላስቻለ፡እንደተፈቀደ፡አያመላክትም፡ታዲያ
    አገሬ፡ሰላምሽ፡ይብዛ፡ተጠለይ
    በእግዚአብሔር፡ታዛ

  • @BRTUKAN5TUBE
    @BRTUKAN5TUBE 2 місяці тому +27

    በስደት የምትገኙ እህት ወድሞቸ እግዚአብሔር አምላክ የረፍት እንጀራ ይሥጣችሁ❤👍👍👍👈👈👈🌹🌹🌹

  • @tenyeyitbark8467
    @tenyeyitbark8467 2 місяці тому +5

    በረከታቸው ይደርብን

  • @Medan985
    @Medan985 2 місяці тому +1

    ቃላት ምረጥ አንተ ያልከውን መድገም ይሰቀጥጣ አለ. መከስከስን ለበርጭቆ ነው. ጭካኔህ ጥግ የለውም

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 2 місяці тому +4

    አረ ሥንቱን እንቻለው ጌታሖይ 💔💔💔

  • @አልቀረብንም
    @አልቀረብንም 2 місяці тому +1

    በትክክል የቲጅ ገለፆ አልተመቸኝም ትክክል አይደለም ከይቅርታ ጋር 🙏

  • @shagahailu2781
    @shagahailu2781 2 місяці тому +1

    Hahahaha አታምልኩም ፉጡር ማርሚም ፉጡር ናችሁ ቀዱሱ ምኬልም ጋቡረልም ማልአክም ቢሆንም ፉጡር nachao አትጫርጫሩ 🙄

  • @NununuguseNunu
    @NununuguseNunu Місяць тому

    ወንድሜ ማንኛዉም. አይቀርም. መጨረሻ. አያምርም. ይጠፋሉ. ያጥፋችዉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @felekche8544
    @felekche8544 2 місяці тому +3

    እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸ ዉ ሌቦቹ

  • @genetkebede278
    @genetkebede278 Місяць тому

    ጠንቋይ ምኑን ይደገፋል ጠንቁሎ ለራሱ አልሆነም የሚሰጥ ፈጣሪ ብቻ ነው ጌታ እየሱስ ትላንትናም ዛሬም እስከ ዘላለም ጌታ ነው ነው🙏🙏🙏

  • @HuaweiY-y2q
    @HuaweiY-y2q 2 місяці тому +2

    ነብስ ይማር እእታችን ለቤተሰቧችሽ መጽናና ይስጣቸው ፈጣሪ

  • @EyerusalemMalede
    @EyerusalemMalede 2 місяці тому +3

    በረከታቸዉ ይደረብን ነብሳቸዉን በአፀደ ገነት ያኑራቸዉ

  • @samritube645
    @samritube645 Місяць тому

    *የአባታችን በረከት ይደርብን ቤቢ ሻወር ሲያረጉም አልወድም በቤተክርስትያናችን የተወገዘ ነው የነጮችን ባህል ሳናውቅ እየተከተልን የሰይጣን ግብር ሆንን ፈጣሪ ማስተዋሉን ይስጠን*

  • @HuaweiY-y2q
    @HuaweiY-y2q 2 місяці тому +2

    በረከታቸው ይደርብን

  • @alemtshayfantaye7464
    @alemtshayfantaye7464 Місяць тому

    አውነት ነው ወንድሜ መም ረ ጥ አለባት የ ቅይሳረን ለ ቅየሳር የእግዚአብሄር ን ለ እግዚአብሄር ነው ::

  • @NununuguseNunu
    @NununuguseNunu Місяць тому

    ወንድሜ እድሜህ. ርዝም. ይበል. የእድሜ. ርዝም. ይበል.

  • @Addie_tube
    @Addie_tube 2 місяці тому +2

    ጎበዝ ነህ አቦ👍

  • @userd76
    @userd76 2 місяці тому

    Miko,you,are,always,our,honest,ethiopian,brother,thankyou,may,god,bless,you,i,always
    Follow,you,i,appreciate,you,for,talking,thetruth,and,standing,for,your,peaple

  • @YYy-v7n
    @YYy-v7n 2 місяці тому +2

    ሚኮ❤❤❤❤ሰላምህ ብዝት ይበልልን

  • @jemilamusa3882
    @jemilamusa3882 2 місяці тому

    አባ ማፍቀሪ እንካን ለክርስቲያን ለሙስሊሙም አባታችን ናቸው የደሴ ልጅ ሆኖ የማያቃቸው ሰው የለም ነፍስ ይማር

  • @beranamagarsa9437
    @beranamagarsa9437 2 місяці тому +2

    አበተችን ብረከተት ይደርብን ነፍስ ይማር 😢😢😢😢😢😢😢

  • @Biruktimasresha
    @Biruktimasresha Місяць тому

    በስመ ሥላሴ ጠንቋይ ለራሱም አላወቀም ከዝርፊያ ውጪ ሁሉ ይሙላልሽ ካለኝ ሁሉ በእጁ የሆነ የፈጠረኝ ንጉስ እየሱስ ክርስቶስ አለልኝ ጠንቋይ ቤት መሮጥ በነፍስም በስጋም ኪሳራ እንጂ ትርፍ የለውም ለዚህ ነው አባቶቻችን ብዙ ጊዜ ሲያስተምሩን አቋራጭ አትፈልጉ ፀንታችሁ ጠብቁ የሚሉት እግዚአብሔርን እንድ ጠብቀው ፈቃዱ ይሁንልን አሜን ፫

  • @ZinishBihanu-mm2ft
    @ZinishBihanu-mm2ft 2 місяці тому

    የአባታችን በረከታቸው ይደርብን

  • @HaniTerefe
    @HaniTerefe Місяць тому

    Weyiii Mikoye men largeh betam newko yemetegermegne ewnet new yemetaweraw hulu ena hulem akebrehalehu tebarek edmmena tena yesteh

  • @meselunegash3705
    @meselunegash3705 2 місяці тому

    በረከታቸው ይደርብን ነፍስ ይማር አባቴ

  • @lameesmob3719
    @lameesmob3719 2 місяці тому +1

    በረከታቸው የደርበን

  • @Biruktimasresha
    @Biruktimasresha Місяць тому

    ሌላው በትእግስት ጉዳይ ትክክል ነው ግን እግዚአብሔር ማስተዋልን ይስጣት

  • @WedaAlex-r8j
    @WedaAlex-r8j 2 місяці тому +1

    በስረአት ፕሮግራም መሥራት አትችልም እንዴ?እንዳልከው ብልጣብልጥ ነች እሳ ብቻ አደለችም እሷ ብቻ አደለችም ብዙ መሰሎቿ አርቲስቶች ጌታ ምህረት ያርግልን

  • @HanaHana-j5v
    @HanaHana-j5v Місяць тому

    በረከታቸው ይደርብር ከደጋጎቹ ጎን ያሳርፍልን

  • @ምታምር
    @ምታምር 2 місяці тому

    አሜን,በረከታቸዉይደርብን😭😭😭

  • @እማትዝታዬነሽሁሌም
    @እማትዝታዬነሽሁሌም 2 місяці тому +2

    እኔ ግን የሚገባኝ ተሳዳብውን እንዳልካቸውን ብቻ ሳይሆን የተዋህዶ ልጆች ሄደው መሳደባቸው ነው ቤተክርስቲያን እንዲትስዳብ ያርገት የእምነቱም ተከታይ ከመሳደብ ብንቆጠብ ጥሩ ነው 😢😢😢

  • @YonasYoni-bz3kg
    @YonasYoni-bz3kg 2 місяці тому +1

    ሁለት እግር አለኝ ብለሽ ሁለት ዛፍ ለመውጣት ባትሞክሪ መልካም ነው አንዱን ምርጫ መዘመሩ ቢቀርብሽ እኛንም ባታሰናክይ ??????

  • @Nነፃነት
    @Nነፃነት Місяць тому

    በረከታቸው ይደርብን🙏🙏👆😢😢😢

  • @azabeberhane-rr6me
    @azabeberhane-rr6me 2 місяці тому +1

    በረከቸው ይደርብን

  • @YobdarYobdarmim-dt9ej
    @YobdarYobdarmim-dt9ej Місяць тому

    አባታችን ነፍስ ይማር በረከታቸው ይደርብን

  • @betlreethiopis3274
    @betlreethiopis3274 2 місяці тому

    በረከቸውይደርብን

  • @almiasfaw7158
    @almiasfaw7158 2 місяці тому

    በረካታቸዉ ይደረሰን አሜን አሜን አሜን

  • @MARUTESHALE
    @MARUTESHALE Місяць тому

    የአባታችን በረከት ይደርብን

  • @TasgastT
    @TasgastT 2 місяці тому +1

    እግዚአብሔር ይገስፃቸዉ

  • @Biruktimasresha
    @Biruktimasresha Місяць тому

    በረከታቸው ይደርብን ነፍስ ይማር

  • @ShahamaUae-l5v
    @ShahamaUae-l5v 2 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤ድምፅህለጋዘጠኛነትያማርነው

  • @Biruktimasresha
    @Biruktimasresha Місяць тому

    ማርያምን በጣም ያናደደኝ የሌባውን ቪዲዮ ሲቀርፅ የነበረው ምን አይነት ድንቁርና ነው እንደሚሰርቅ እያወቀ እስከመጨረሻው የሚያየው ይገርማል በወንጀል ተባባሪነት መከሰስ አለበት

  • @almaznegash3778
    @almaznegash3778 2 місяці тому

    Barakatachu yidirabin

  • @YasminAbraham-i7f
    @YasminAbraham-i7f 2 місяці тому

    የኔ ኪዳነምህረት እናቴ ስእሏን አየሗት❤❤

  • @orthodoxawit6397
    @orthodoxawit6397 2 місяці тому

    እዉነት ነዉ ከዛም በላይ ይሄዳል አይምሮና ዕድል ስልብና ብዙ ነዉ የሌላዉን አዕምሮ አደንዝዘዉ ተብታቢዎች ደግሞ ቄሶች ቄሰገበዞች ደብተራዎች ናቸዉ በየፀበሉ ሂዱና ተመልከቱ እኔም እስከልጆቼ የዚህ ተጠቂ ነኝ እመብርሃን ትመልከተን አስከልጇ አሜን

  • @ፍቅርጌታቸው
    @ፍቅርጌታቸው 2 місяці тому

    አቦታችን በርከታቸው ይደርብን ጠንቁይቤት የምትኤዱ እግዚአብሔር ልቡ ይስጣቹ

  • @KalHabtu
    @KalHabtu Місяць тому

    አባታችን በረከታችሁ ይደርብን

  • @Aisha-u1l
    @Aisha-u1l 2 місяці тому +1

    እዳልክ፡እኮ፡ከሞተ፡ቆየ፡የሚቀብረው፡አቶ፡እኮነው፡❤❤❤❤❤

  • @edissagechera6906
    @edissagechera6906 Місяць тому

    Barakatachew yidaribin 😢😢.🙏🙏🙏🙏😢

  • @Zinasedemesa21
    @Zinasedemesa21 2 місяці тому

    በርከታቸው ይደርብን

  • @HareguaGeremew
    @HareguaGeremew 2 місяці тому

    Oh egzioo amelake 🤲🏾🤲🏾🤲🏾tegiste lebonaa yesteshi🤲🏾 abtachene berkitachew yedrbne 🤲🏾🤲🏾 teqaiye betuu 2 milone. egzioo egzabhre lebona yestenii

  • @Fakirta
    @Fakirta Місяць тому +1

    ምን ጉድ ነው

  • @BelayneshMekte
    @BelayneshMekte 2 місяці тому

    🙏🙏😭😭አቢቱ ይቅር ይበለን

  • @workineshadugna
    @workineshadugna 2 місяці тому

    Amen ❤❤❤❤❤🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @ሀባሻዊ
    @ሀባሻዊ 2 місяці тому

    ሰላም ለእናንተ ይሁን እንዴታመሻችሁ
    ሚኮ በእውነት ከቤተክርስቲያን ወቶ
    ለላ ቦታ እየሄዱ ቤተክርስቲያን የምያቋሸሹ
    በህግ መቀጣት አለባቸው

  • @korichafantaye1135
    @korichafantaye1135 Місяць тому

    YE ABATUCHCHEN BERKETE BE AGRACHENEN SELAME YAMETALENE.❤🙏🙏🙏

  • @ፀጋአባተ
    @ፀጋአባተ Місяць тому

    ማርያምን አለቃየን እንዲህ እድርገውበታል

  • @selwaabdu2511
    @selwaabdu2511 2 місяці тому

    እረ ጥንቆላ ህጋዊ ይሁን የሚል ህግ እንዳይወጣ አላህ ይጠብቀን አገራችንን ሰላም ያድርግልን

    • @linaejabo8229
      @linaejabo8229 2 місяці тому

      Tayalesh higawi yehonal mekniatum mengest yemifelgew genzeb naw😢😢😢😢😢

  • @خالدعبدالله-ح8م
    @خالدعبدالله-ح8م 2 місяці тому +1

    የሌባው ተባባሪ ነው ነገ የሱንም ነቅለው ይወስድበት

  • @Username-u1c
    @Username-u1c 2 місяці тому

    ሰለም miko ሰውችን ስታቸውን ለማሳየት የምታደርገውን ነገር አደንቃለሁ ነገር ግን አንድ ከንግግርህ ሰተት የሆነውን ልገርህ ወንድሜ አንዳንድ በእምነት የልጠነከሩ እንዳይሳሳቱበት ነው ምንድነው የልከው ለካ ለዚህ ነው ጠንቋይ ቤት አየሄዳችሁ ጥሩ አና የማይታወቅ መኪና የምትነጂው እዛ እየሄድሽ ነው አልክ ይህ ማለት ጠንቋይ ጥሩ መኪና ይሰጠል ነው ንግግርህ የሚመስለው አና ከሰጠኝማ ልሞክር ብሎ የሚሄድ ወጣት በችግርም አንደሚኖር እንዳትረሳና ይህን ንግግርህን አስተካክለው ለእኔ ግን ምን ለማለት አንደፈለክ ገብቷኛል ወጣቶች እንዳይሳሳቱ ነው ወንድም አለም

  • @MeseretTadese-yp6br
    @MeseretTadese-yp6br Місяць тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ berta wendime

  • @etsegenetayele2412
    @etsegenetayele2412 Місяць тому

    Bereketachew yideribin

  • @johnteklu1637
    @johnteklu1637 Місяць тому

    እውነት ነው ኦርቶዶክሳውያን ነፍሰ ገዳይ ስለሆኑ ግደሉ ሚላቸው መንፈስ ስላለ ሰው ሊገሉ ይችላሉ። ለፍጡር እንደዚ አትጋጋጡ ባካቹ ኧረ ፊደል የቆጠረ እና ማንበብ እና መፃፍ የሚችል ፍጡር አያመልክም Bible አንብቡ ማነው ፍጡር አምልኮ ሰግዶ ገነት የገባ ኧረረረ እያነበብን ማንበብ ምንችል።

  • @SasaDad-b1z
    @SasaDad-b1z 2 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @GjdHhdh-g8t
    @GjdHhdh-g8t Місяць тому

    ነፍስ ይማር😢

  • @AbrahamTaspo
    @AbrahamTaspo 2 місяці тому

    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @etsegenetayele2412
    @etsegenetayele2412 Місяць тому

    Egzabihar yibarikihi wendima

  • @mishu372
    @mishu372 2 місяці тому +2

    ለምን ኤቤኤስ አትቀጠርም በጣም አራፍ ድምፅ አለህ

  • @betlreethiopis3274
    @betlreethiopis3274 2 місяці тому

    ነሰፍ ይማር

  • @shawaye5579
    @shawaye5579 2 місяці тому

    ❤❤❤🎉🎉miko

  • @AbrahamTaspo
    @AbrahamTaspo 2 місяці тому

    👍👍👍👍👍👍👍👍✅✅✅

  • @EnnuEnnu-d3p
    @EnnuEnnu-d3p 2 місяці тому

    እናቱንና የትአባቱነው የሚመለሰው ምላሱን ሳንቆርጠው፧

  • @masaratalemayeohu7502
    @masaratalemayeohu7502 2 місяці тому

    ሰላም ለኦርዶክሳዊያን የፈጣሪ ፀጋና በረከት አይለያችው እንዳልክ በህግ እንዲጠየቅ እንፈልጋለን

  • @genetalemu8825
    @genetalemu8825 2 місяці тому

    Bereketachew yederben

  • @Fikeryeeeeeee
    @Fikeryeeeeeee 2 місяці тому

    ❤❤❤

  • @ኢትዮጵያ-ዸ5ፈ
    @ኢትዮጵያ-ዸ5ፈ 2 місяці тому

    እበት ተሢሰተዎል May the God of hope fill [baby's name] with all joy and peace in knowing the Lord, that he (she) may be full of hope in the power of the Holy Spirit

  • @11Hbmobile
    @11Hbmobile 2 місяці тому

    Lemanighawim allah ke endezi aynet kihidet weyim kebaed amlko yitebiken memelek memesgen yalebet 1 allah new

  • @betlreethiopis3274
    @betlreethiopis3274 2 місяці тому

    😢😢😢

  • @RagaweRagawe
    @RagaweRagawe Місяць тому

    Yalachubten ewnet Ena eywet new ewneten singrachu atdberu eyesus yewnet geta new

  • @hananlegese3855
    @hananlegese3855 2 місяці тому

    Abatachen betketwot yederben 🙏🙏🙏🙏

  • @jimmy4256
    @jimmy4256 2 місяці тому

    በዚህ ዘመን የሰው ክፋትና ስራ አንፆር ከ 100 ሰው 80 ሰው ገመቹ ጋር ያፈነድዳል😂 ይሄዳል 💯የምን 2 ነው

  • @LidiyaZewude-w5l
    @LidiyaZewude-w5l 2 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤

  • @MisraHusen-l3j
    @MisraHusen-l3j Місяць тому

    2ml Enda ale Amhara kilil new 😂😂😂

  • @AhmedRabih-s9m
    @AhmedRabih-s9m 2 місяці тому

    እግዚኦ ጠቁዋይ የራሱን አያዉቅም የሰዉይፈተፍታል ብር ነዉ የሚሰበስብላቸዉ እያንዳንዱ ስንት አጢያት ሲሰራ ይውላል

  • @ፀጋአባተ
    @ፀጋአባተ Місяць тому

    ምን ይታወቃል ከህመሙ ተፈውሶ ይሆናል ወይም ደግሞ ትልቅ ችግር ተፈትቶለት ይሆናል

  • @ManahloshGebremariam
    @ManahloshGebremariam Місяць тому

    በረከታቸው ይደርብን::

  • @CABTL-mc7dk
    @CABTL-mc7dk 2 місяці тому

    ስለ ራሱ የማያውቅ ጠንቋይ ጋር የምትሄዱ ወየውላችሁ::

  • @terhasberhane71
    @terhasberhane71 2 місяці тому

    ሰው ለራሱ ሲል እምነቱ ማክበር አለብህ እጂ ጰጰስ ደላላ የሚሰራበት አገር ሰይጣን ትበልጡት አላቹ

  • @GiyorgidsKeb
    @GiyorgidsKeb 2 місяці тому

    ባለ ካሜራው ተባባሪ ነውና ይመርመር

  • @wude6084
    @wude6084 2 місяці тому

    እንዲሁም ሁለት ሚሊየን ትንሽ ነው ከዛ የበለጠ ነው የሚሄደው በተለይ ደግሞ ወጣቶች

  • @aer9i
    @aer9i 2 місяці тому

    ሰለጆን ዳኔል ንገርን ምኮየ