መቶ በመቶ ከነጭ ዱቄት ብቻ የተጋገረ አንጀራ እቤታችሁ በመጥበሻ መጋገር ትችለላችሁ በወሎ ቱዮብ የተጋገረ 😃

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 18 вер 2024
  • #እንጀራ #መጋገር #አሰራር #በፎርኖዱቄት

КОМЕНТАРІ • 4,9 тис.

  • @EthioNas
    @EthioNas  4 роки тому +803

    ቪድዮውን ላይክ እያደረጋችሁ 😃
    የወሎ ቱዮብ ሌላ ሞያ ማየት የምፈልጉትን ኮሜንት ላይ ፃፉ 😃

  • @addishabeshawitnegn5488
    @addishabeshawitnegn5488 4 роки тому +95

    ኦርቶዶክስ ነኝ ግን የወንድማችን Page በጣም ያስደስተኛል በእውነት በጣም ጎበዝ ነክ ማሻ አላህ ብያለሁ♥️♥️♥️

    • @dxdx3707
      @dxdx3707 4 роки тому

      እኔደሞኮረናጠፍያልክመሣሎኝነበለማንኝዉምጠክር

    • @def472
      @def472 4 роки тому +1

      ማሻአላህ ጐበዝ

    • @sofia________bintislam8509
      @sofia________bintislam8509 4 роки тому

      @Baltshachwe Berru ችግር አለው

    • @hawakamale1954
      @hawakamale1954 3 роки тому

      @Baltshachwe Berru ማሻአላሕ፣ማለትዋ፣ነው፣ያሥከፋሽ፣አብሽሪ፣ዳይ፣ወደሙያ

  • @EthioNas
    @EthioNas  4 роки тому +575

    አንተ አይደለም የጋገርከው ያልሸው ልጅ ወዴት ነሽ😃 ነይ ሞያ ተማሪ😃😃

    • @ፍቅር-ቈ8አ
      @ፍቅር-ቈ8አ 4 роки тому +11

      😃😃😃😃😄ጎበዝ ነህ ከምር የኔም ባል መማር ኣለበት

    • @taybaa5039
      @taybaa5039 4 роки тому +4

      ማሻ አላህ ወድሜዋ አላህ ይጨምርልህ ባለህበት አላህ ይጠብቅህ

    • @mekiyatube3034
      @mekiyatube3034 4 роки тому

      Kkkkkkkk Gobez Neh Wolah Endih Newu Jegina Wondi

    • @Love-99-Allah
      @Love-99-Allah 4 роки тому +10

      በሚቀጥለው ቪዲዮ ደሞ የገንፎ አስራር ታሳየናለክ ዱቄት በእነካ እጅ

    • @ፋፊነኚወሎየዋየእማዪናፍቂ
      @ፋፊነኚወሎየዋየእማዪናፍቂ 4 роки тому +8

      ማሻአላ፡አተን፡ያገባች፡የታደለችናት፡ሁሉን፡አማልቶ፡ስጥቶሀል፡ለነገሩ፡እኛወሎየወች፡በሙያ፡አንታማም፡በርታ፡ወድም

  • @mekedes4jesus
    @mekedes4jesus 3 роки тому +1

    ወይ ጉድ! እንዴት የምታስደንቅ ነህ የተቀረፅከው ከአንድ ዓመት በፊት እኔ የማየው አሁን!
    የዜና አቀራረብህን አድንቄህ ሳልጨርስ ለካ የእንጀራም ባለሙያ ነህ?
    ጌታን በበኩሌ አሳፈርከኝ! ለዛውም በፉርኖ ዱቄት፣ምጣድህ መጥበሻ፣ሰፌድህ ሳህን ስለ ዕውነት ቃል የለኝም!
    Just you are an extraordinairy young man and I'm speechless bro
    👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @hananhanun3660
    @hananhanun3660 4 роки тому +55

    መቼም እኛ ሀበሾች ያለእንጀራ አይሆንልን በተለይ ኢጃዛ ቤት ከጀራ ውጭ ሌላምግብ እንደኔ መብላት የማይወድ ማነው ካለ በLike ያሳየኝ

    • @hse2722
      @hse2722 4 роки тому

      Enem yalegera ayhonlni kagegere balemuya nebrku shun egera lgagr bye bmokre MNM egera lihonlni alchlem afnakitu altawekale. Ategin mashalah

    • @lubabaebrahim7407
      @lubabaebrahim7407 4 роки тому

      hanan hanun መሸ አለህ ወድም

    • @fye8038
      @fye8038 4 роки тому

      ማሽአላህ
      ማሽ አላህ
      ጎበዝ ጎበዝ

  • @zinetuyimerhassen7042
    @zinetuyimerhassen7042 4 роки тому +47

    ይህን ቪዲዎ ላይክ አለማድረግ አይቻልም ወድም አህመድ ለምን እዋሻለሁ እደዚህያለ እጀራ ጋግሬ አላውቅም ከብቶቸን ትቸነው ሳኡዲ የመጣሁት ማሻአላህ 👍👍👍👌👌👌👌👍👍👍👍👍👍👍👍👌👌👌

    • @Tube-ko1lj
      @Tube-ko1lj 4 роки тому +3

      ዱቄቱ እያለ ትዝ አይለንም በጣም ሊደነቅ ይገባዋል

    • @aishamohammed326
      @aishamohammed326 4 роки тому

      👌👌👌👏👏😍😍😍😍😍

    • @TUBE-ge8zx
      @TUBE-ge8zx 4 роки тому

      እ የኔ ቢጤ

  • @sususeid4369
    @sususeid4369 4 роки тому +125

    Masha Allah ብለአፊያ አይ ወንዶች ተሳካላችሁ ዘንድሮ ቁረኣን በሮመዳን 3 ግዜ ለማክተም ተዘጋጁ
    😍

    • @ዙዙወሎ-ኈ9ፐ
      @ዙዙወሎ-ኈ9ፐ 4 роки тому +4

      እደት አድርገን ነው እኔስ ቁርአን አልገባኝ አለ

    • @fatmafofo4
      @fatmafofo4 4 роки тому

      ማሸአላህ፣ዋዉ

    • @rahmaseidrahma1988
      @rahmaseidrahma1988 4 роки тому +2

      @@ዙዙወሎ-ኈ9ፐ እረተማማማየአይባልምቁረአንገረነዉብቻዉሰጥሺንአጥረተሺቅሪዉ

    • @الإسلامحياتي-ف2ت
      @الإسلامحياتي-ف2ت 4 роки тому +1

      @@ዙዙወሎ-ኈ9ፐ ሙሉ በሙሉ ሀሳብሽን ሰብስበሽ ለመረዳትና ለመቅራት ሞክሪ ደግሞ ሳላሳውን ጁዝ በሙሉ አውርደሽ አዳምጪ ማዳመጥም ለማሀፈዝ ይረዳል አይዞሽ እህቴ ይገባሻል

    • @user-ic7fk9oo7t
      @user-ic7fk9oo7t 4 роки тому

      ሦስቴ ብቻ ሸቃላ ሆና አምቴ አክትማ አለች አምና እኔ ሁት ጁዝ ቀርቶኝ ነበረ በደብ አላነብም ነበረ ዘንድ አልሀምዱሊላህ በደብ አነብ አለው የማዳ ኩሽና ከጎን ጎን ኢንሻ አሏህ

  • @ፀሀይየጅማልጅ
    @ፀሀይየጅማልጅ 3 роки тому +6

    ወንድም አንተ እንደአደርከው አድርጌ በጣም ያማረ እንጅራ ነው የጋገርኩት ማሻ አላህ በያለው❤️❤️

  • @alhamdulilahalhamdulilah120
    @alhamdulilahalhamdulilah120 4 роки тому +38

    አሁን ይሄ ምኑ ድስ ላይክ ይደረጋል ምቀኛ ሁላ ማሻአላህ አህሜ ወላሂ በጣም ያምራል እጀረህ

  • @ሸገርዩቱብ-ጘ7ፈ
    @ሸገርዩቱብ-ጘ7ፈ 4 роки тому +57

    ጄዳ ከመጣሁ ሃያ ስምንት አመቴ ነው ብዙ ጊዜ እንጀራ ሞክሬ አልወጣልኝም ሃዛ ሚን ፈድል ረቢ ሱመ አንተ
    የአንተን አይቼ ጋገርኩኝ ማሻአላህ በመጀመሪያው ተሳካልኝ ተባረክ ዘር ይውጣልህ አላህ ያእጢክ አልአፊያ ጀዛከአላህ ኬይር።።።👌👌👌👌👌👌👌👌

    • @ቢንትአቢ
      @ቢንትአቢ 4 роки тому +8

      ከተወለድሽ ነው ወይስ ከሀገር ከወጣሽ ነው 28 አመትሽ

    • @zemzems2429
      @zemzems2429 4 роки тому

      @@ቢንትአቢ ክክክክክክክክክክክክ እንጃ ጠይቂያት

    • @ያማራዋነኝየወሎጠበለል
      @ያማራዋነኝየወሎጠበለል 4 роки тому +1

      እ 28 አመቴ እድመሽ ነው ወይስ
      ሳኡድ ከሂድሽ ????

    • @የአልፍሩቅባለቤትነኝኡምሙ
      @የአልፍሩቅባለቤትነኝኡምሙ 4 роки тому +5

      @@zemzems2429 ምን ያስቃል ? አይገርምም እህቶች እኛም ቀን እንቆጥራለን ቀንም እኛን ይቀጥራል እኛስ ምን ቀረን
      ከመጣሁ ነው እሷም ያለችው
      50 35 25 አመት እዚህ የቆዩ ብዙ አሉ እልቅ እኛም ሳያልፍብን ያላገባችሁ ሀገር ገብታችሁ አግቡና ውለዱ እዚህም የተሳካላችሁ አልሀምዱሊላህ ከስር ከስር ወለዲ ወለድ ማድረግ ነው የሚያዋጣው እድሜ ቆሞ አይጠብቅም እኛ ሀብታም ስንሆን ነው ልጂ መውለድ የምንፈልገው አላህ ካልፈቀደው ምን ቢሰራ በረካ ያሳጣዋል ድህነትም ሀብትም ከአላህ ነው እከብራለሁ ብላችሁ በ50 አመታችሁ ልጂ ብትምኙ ሊሆን ላይሆን ይችላል አላሁ አእለም ግን በ50 አመት ተወልዶ እቀፊኝ ሲልሺ አንች እዘለኝ ነው የሚሆነው

    • @የወይኗልጅሥደተኛነኝ
      @የወይኗልጅሥደተኛነኝ 4 роки тому +1

      እዝጋያልገባኝታቦካብሗ ታንድስአትጀምሮእስከአስርስአትነዉየተወዉ????

  • @ጊዜእንደለያየንጊዜያገናኘ

    ሙያ ብሎ ዝም ነው አህሜ ማሻአላህ በሁሉም ነገር አላህ አስታክሎ ሠጥቶሀል ምርጥ ሠው እኮ ነህ

  • @genijesus3062
    @genijesus3062 4 роки тому +5

    😂😁 ወይ ስደት ደጉ ወዶቻችንን ባለሙያ አደረገልን በጣም የሚያምር ነው እጀራህ 🍽 አደራ አገር ስትገባም ቀጥልበት ስንት ደነዝ ወንዶች አሉ መሰለህ የስራውን አድካሚ ነት አይረዱም

  • @الحمدلله-ط9م7ذ
    @الحمدلله-ط9م7ذ 4 роки тому +28

    ሹክረን ኮረና ሰርተው የማያውቁትን ሞያ አስተማረ። ወንድማችን ማሻአሏህ ጎበዝ 👍👍

  • @ሰርኬየገብረኤልልጂ
    @ሰርኬየገብረኤልልጂ 4 роки тому +8

    ወይኔ አንተ ልጅ በቃ ከምታቀርበው መረጃ ጀምሮ እስከ ሴት ሞያ ድረስ ዋውውውውው ነህ መሻላህ መሻላህ ነው አላህ ይጠብቅህ ክፍ አይንካህ መልካምና ቅን ዎንድማችን ተባረክ!!!!

  • @bortokanatamrat1416
    @bortokanatamrat1416 4 роки тому +60

    ኧረ በጣም ጎበዝ ነህ እውነት እንደተ አይነት አቡክቶ ጋግሮ የምያበላ ባል ይስጣኝ እዉነት 😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

    • @mezgebugebre3872
      @mezgebugebre3872 4 роки тому +7

      😀😀😀😀😀😍😘😄😄😄Enes moyaa yalaw alifaligim yene konjoo minim bisarilat ayitimawum ikoo atimagn kkkk

    • @naemahdubay592
      @naemahdubay592 4 роки тому +1

      ማሻአላህ

    • @ስልካችንንለዲናችንእነዲር
      @ስልካችንንለዲናችንእነዲር 4 роки тому +1

      አረ በጣም እንጂ እእእእእእ

    • @ጠቅላላእውቀት-ኈ7ሐ
      @ጠቅላላእውቀት-ኈ7ሐ 4 роки тому +2

      በይወዴትጠጋጠጋነው አሞንየልጅአባትነው ክክክክ አይንሽንሰበር ትኩረትእጀራላይብቻእሽ የኔቅመም

    • @bortokanatamrat1416
      @bortokanatamrat1416 4 роки тому +2

      @@ጠቅላላእውቀት-ኈ7ሐ ኧረ በሳቅ ልሞት ነው

  • @hoaw6985
    @hoaw6985 Рік тому

    ወላሒ አሕመድ ይሔው አንተን አይቼ እኔም እየጋገርኩኝ ነው ያለሁበት ከተማ እንኳን እንጀራ ላገኝ የኢቲዮጲያ ሠው አላይም በረካ ሑን አላሕ መልክ ስጠኝ እንጂ ሙያ ከጎረቤቴ አሉ ይሔው ስንት አመቴ የነጭ ዱቄት እንጀራ 😙😙 አይ የኮሮና ሙያ ጥሎልን ሔደ

  • @አልሀምዱሊላህሙስሊም-ፐ1ገ

    ማሻ አሏህ ጎበዝ እኔስ በጣም ነው እምችለው እስኪ አድንቁኝ በጣም ጎበዝ ነኝ ሴትነት ላይ ኡሙ ሱመያ ከራያ

    • @zobidaz7471
      @zobidaz7471 4 роки тому

      ሲሊክ

    • @mampap8919
      @mampap8919 4 роки тому

      Selam wed 00251955398857 be wtsap awergn selmfelgshእንዴት እንደምትጋግሪ ትነግሪኛለሽ

    • @user-yo1sn9jq8z
      @user-yo1sn9jq8z 4 роки тому

      እኔ ምንም አልችልም አሁንስ ናፍቆቱም ሊደፋኝ ነው

    • @user-tr7yr7ki7o
      @user-tr7yr7ki7o 3 роки тому

      ክክክክ ማሻአላህ ወላሂ እኔ አሊቺሊም ታድለክ ማሻአላህ በሌ ብቻ በአንዳ ቀን አያባርኝ ብቻ ወላሂ ሳሊያ የሆነው ባሌ ያወፊቅሺ በሉኝ

    • @ggvcv1101
      @ggvcv1101 3 роки тому

      @@user-tr7yr7ki7o kkkk

  • @ማያ-ቘ8ቸ
    @ማያ-ቘ8ቸ 4 роки тому +48

    ሙያ ብሎ ዝም ነው የምር ማካበድ ካሎነብኝ አድናቂህ ነኝ ጎበዝ👌👍

  • @አሏህቢቻበቂነዉ
    @አሏህቢቻበቂነዉ 4 роки тому +24

    ማሻ አሏህ
    ማሻ አሏህ
    ማሻ አሏህ
    ቀጣይ ዶሮ አሳየን
    አሏህ ይጠብቃቹ የሀገሬ ሊጆች

  • @ኡምረያን-ወ9ፐ
    @ኡምረያን-ወ9ፐ 2 роки тому

    ማሻ አላህ በጣም የሚያምር እጀራ እኔ ዛሬ ልሞክረው ነው እሻ አላህ እዳተ ያለ እጀራ እዴሆን ቢሆንልኝ ብየ ባለሙሉ ተስፈነኝ 👍👍👍🙏🙏🙏

  • @zebibayimer2540
    @zebibayimer2540 4 роки тому +35

    እኔ የምትገርሙኝ ድስላይክ የምታደርጉ ሰወች ሙያ ቢስ ሁላ አህምሽ ማሻ አላህ ወንድም አለም ለተሳዳቢወች ቦታ እዳሰጥ ሙያ የለላችሁ ናችሁ የምትሳደቡት

    • @nourasultan5619
      @nourasultan5619 4 роки тому

      ቅናተኛችናቸው

    • @የወይኗልጅሥደተኛነኝ
      @የወይኗልጅሥደተኛነኝ 4 роки тому

      ቅናት ሌምያስደርጋል

    • @tubajamal5499
      @tubajamal5499 4 роки тому

      @@nourasultan5619 ቅናትም ብቻ አይደለም አንዳንዶችም ለይተው የማያቁ አሉ እንሻላ አንድ ቀን ይለዩታል

    • @asddfassd7773
      @asddfassd7773 4 роки тому

      ማሻአላተበረከላህአተስየሴቶቹምሰራአልቀረህምአብሽርወድምለማንኛውምአድስነውያየሁህ

    • @tasefanashiatea6659
      @tasefanashiatea6659 4 роки тому

      ወዉ ወዉ በጠም በጠም ያምረል 100 በ100

  • @ፍጡማልጎማ
    @ፍጡማልጎማ 4 роки тому +19

    እኔ ደስ እምትለኝ እስልምናህን የሚነካና ክብሩን የሚያሳጣ ነገር ሳት ብሎህ አይቸ አላውቅም

    • @leylaseman4202
      @leylaseman4202 4 роки тому

      Bitekekel

    • @As-dv9qh
      @As-dv9qh 4 роки тому

      እንዴ የእመነቱ ተከታይ አይደለም እንዴ እንዴት ነዉ ሀይማኖቱን ሣት እንዲለዉ ምትጠብቂዉ ሀይማኖታችን ከምንም አይነት ስህተት የጸዳ ነዉ የተከበረ ነዉ ማናችንም ልንደራደርበት አይገባም
      አንዳንዶቹ አልሀምዱሊላህ ማለት እየቻሉ ፈጣሪ ይመሥገን ይላሉ ደም ነዉ ሚያፈሉት

    • @ፍጡማልጎማ
      @ፍጡማልጎማ 4 роки тому

      @@As-dv9qh እኔምንያደነኩት ለዛነው ነሽዳ ይለቃሉ ሚስቶቻችፕውን ሚድያላይ ያወጣሉ ከዝህ ሁሉ የጸዳህ ስለሆክ አደነኩህ አልኩ ሌላ እሚያስቆጣ የኮመትኩ አይመስለኝም ይቅርታ

  • @HhHh-ob7ym
    @HhHh-ob7ym 4 роки тому +6

    ማሻአላህ አህመዶ ባለሞያ ከተባለች ሴት ከምትጋግረዉ እንጀራ የሚያስንቅ አድናቂህ ነኝ ወንዶች ተማሩ ሚስትህን ና እናትህን አያምርም አይን የለዉም ወፍራም ነዉ ቀጭን እያልክ የምታማርጡ ድካሙን ብትሞክሩት አሪፍ ነዉ
    ድስ ላይክ የምታደርጉ ኮመንቶች ወላሂ ደደቦች ናችሁ ድስ ላይክ ለማድረግ ምክኒያታችሁን እንኳ የማታዉቁ

  • @hanawolde9787
    @hanawolde9787 4 роки тому +2

    እግዚአብሔር እጅህን ይባርከው
    ስንት ኣመት እንጀራ እይገዛሁ ነበር
    በኳሮና ምክናይት ዋዋጋውም ጨምሯል ብዛ ላይ ይኳመጥጣል
    ተባረክ ኣቦ ነገ ለመጀመሪያ ጊዜ በፍርኖ ድቄት ልሞክር ነው

  • @ስአዲእብራሂም
    @ስአዲእብራሂም 4 роки тому +8

    ወላሂ ሴት እሪሱ እዲተ ሙያ የለንም አደነኩህ አህመዱየ የኔ ወዱም ማሻአላህ ላይክ ሳስህ ነዉ 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @lubabayeallahbariyayerasul4830
    @lubabayeallahbariyayerasul4830 4 роки тому +9

    እኔ ለራሴ አረብ ቤት እየጋገርኩ እበላለው የገረመኝ ወድልጅ እደዚህ ራሱ አምሶ አቡክቶ ሲጋግር አተን አየሁ አላህ ይጨምርልህ አህሜው

  • @user-jj4mc6in2z
    @user-jj4mc6in2z 4 роки тому +11

    ቢቻል ኑሮ አስር ሽ ላይክ ብሰጥህ ደስ ባለኝ

  • @tigistshumet7021
    @tigistshumet7021 3 роки тому +1

    ጌታ ይባርክ እኔ እንኳን ባለፈዉ ሞክሬዉ አልቻልኩበትም አንተ በጣም ጎበዝ ነህ ግን አግብተል ያገባችህ ታድላለች ደግሞ ትህትናህ ደስ ይላል ግልፅነትህ ዋዉ ማሻላህ ብያለሁ

  • @seadayimersy4159
    @seadayimersy4159 4 роки тому +16

    ኧረ ሙያ ማሻአላህ አንተ እንደዚህ ባለሙያ ነህ አይኮሮና እቤት አዉለህ ደግ አሰተያየኸን ቤት ከዋሉ አይቀር እንዲ ነዉ ለማንኛዉም ሳላደንቅህ አላልፍም ጎበዝ 👈👏👏👏👏

  • @አሏህአንድነው-ሐ8ወ
    @አሏህአንድነው-ሐ8ወ 4 роки тому +18

    ማሸአላህ ማሸአላህ የእኔ ወንድም ባትሆን ይቆጭ ነበር አንተን ያገባች ታድላለች አህመድ እብራሒም

    • @user-hv9xz1st1r
      @user-hv9xz1st1r 4 роки тому +1

      مشاء اللة تبارك الله

    • @MkMk-ni9cm
      @MkMk-ni9cm 4 роки тому

      ሚስት ከለለህ እኔ ላግባህ በሀላል ከከከከከከ

    • @user-cc1yz8hk6w
      @user-cc1yz8hk6w 4 роки тому

      @@MkMk-ni9cm ወራጅ አለ

    • @MkMk-ni9cm
      @MkMk-ni9cm 4 роки тому

      @@user-cc1yz8hk6w እረ ባክሸ ያች ነው እንዴ ?

  • @مشهورالغامدي-ش5ك
    @مشهورالغامدي-ش5ك 4 роки тому +11

    ወላሂ እኔ ትናት ሢናገር አላመኩም ነበር አሁን በሂዴት ሢያሣይ ትክክለኛ እሡ እንዴሠራው ተረዳሁ እኔም መዳም ቤት እዬሠራሁ ነው ሥጋ አሥፈቅጄ ወጥ ሠራሁ እንጄራም አለኝ አልሀምዱሊላህ በጣም እያማረኝ ተወልደን ያደግንበትኮ የትም ብንሆን ትዝታ አለው ።

    • @mretdgf9588
      @mretdgf9588 4 роки тому

      ማሸአለ.. ማሸአለ

  • @tadesemeseret6464
    @tadesemeseret6464 4 роки тому +3

    ተባረክ ውንድሚ የኛ አገር ሰው የሴትን ስራ ወንድ ሲሰራ እንደ ነውር ነው የሚያዩት በተለይ የራያ ሰው እንደዚህ ሲያዬ ቢማሩ በተረፈ በርታ

  • @zed5924
    @zed5924 4 роки тому +23

    wa wr wb ማሻ አላህ እንዲህ አይነት ወንድ ሰወደ በርታ ጎበዝ ነህ ወንድሜ💪💪💪💪

    • @salesale4333
      @salesale4333 4 роки тому

      👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

    • @መኖርሺያኖረኛልእማ-ዘ7ነ
      @መኖርሺያኖረኛልእማ-ዘ7ነ 4 роки тому

      wa se wr wb ማሻ አላህ ተባረከላህ አህምየ እሰይ የኔ ባለሙያ

    • @bentbaba4317
      @bentbaba4317 4 роки тому

      እ ተኝተሽ ልበይ ነው?😀

    • @dxdx3707
      @dxdx3707 4 роки тому

      አረአብአብላኝእጀራአምሮኝል

    • @zed5924
      @zed5924 4 роки тому

      @@bentbaba4317 ነበር😁

  • @brezimuhammed4489
    @brezimuhammed4489 4 роки тому +5

    ዋአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
    ወላሂ ማሻ አላህ ነው እጂህ ይባረክ በዝህ አጋጣሚ ወላሂ ሙያህን ሳላደቅ አላልፍም

  • @tube-me8yt
    @tube-me8yt 4 роки тому +37

    Masha allah ይሄ ነዉ የረሱል ወዳጅ ስራ የማይንክ አላህ ይጠብቅህ ወንድምየ ወንዶች ተባሩ ከሱ! !!

    • @madinamadina953
      @madinamadina953 4 роки тому +1

      መሻአላህ ስትችል

    • @najeebanajeeb1363
      @najeebanajeeb1363 4 роки тому

      ማአሻአላህ ጎበዝ አንተን ያገባች ታድላለች

    • @shomsto7121
      @shomsto7121 4 роки тому

      @@madinamadina953 ማሻአላህ

    • @You-ex5rk
      @You-ex5rk 4 роки тому

      እስኬ ሰብስክራይብ አድርጉኝማሮቸ አህመድን የምትወደ ሰብስክራይብ ግጭኝ

    • @alamtyagi5338
      @alamtyagi5338 4 роки тому +1

      wl1A12 2erfet

  • @georgessaroufim7733
    @georgessaroufim7733 3 роки тому

    የኔ። ጌታ አዎን። የስደት። ላይ ሕይወቴት ብዙ። ያስተምረናል። እና። ጎበዝ። ግን። ሲወፍርብህ። ከዉሃ። ከምትጨምር። ለማቅጠን። ትንሽዬ። ሰፍነ ሀፕ። ጋዙ። እያለ። እና። ከውሃ። ሰፍን። ሀፕ። ሞክር። ሁለተኛ። ትሪውን። ባትከድነውም። ብዙም። ችግር። አያመጣም። እሺ። ደግሞ። በላበዛብህም። በትንሽዬዋ። ጅስ። መፍጫ። ድቄቱን። ምታው። እና። ጎበዝ። አድናቂህ። ነኝ።

  • @maryamsiraj1420
    @maryamsiraj1420 4 роки тому +9

    ማሻ እላህ ባለሙያ ነህ ወላሂ ጎበዝ ሙያ ጥሩ ነው ለባስ ወቅት ያገለግላል

  • @zebibaseid8600
    @zebibaseid8600 4 роки тому +21

    ማሻ አላህ
    አይ ኮረና የስቱን ሙያ አሳየን ለማንኛውም ጎበዝነህ ሴቶችየ አለቀልን

  • @ተውሂድነውየጠማኝሽር-ረ9ረ

    ማሻ አላህ ደስ ይላል አህሜ ብል አፊአ
    አህሜ ቁርአን ቅራ ሀድስ ተማር ሀገራችን ሂዴን ሰወችን ወደ ተውሂድ እንድንጠራ እንማር የአረህማን ባሮች በድናችን እንጠንክር ሰኡድን አላህ ይጠብቃት ከስኡዲ ስኔድ በተውሂድ የታንጸ ማሀበረሰብ እንድኖረን ተውሂድን እንማር ለኛ በጣም የሚያስፈልገን እዱ ነው

  • @ዘይነብYOuTube-i5x
    @ዘይነብYOuTube-i5x 2 роки тому

    መሻአላህ ጎበዝ ነህ እኔ እጀራ አምሮኝ ነበር አሁን እጋግራአለሁ በቃ አመሠግናአለሁ ሞራን ሆከኝ

  • @hananseid1044
    @hananseid1044 4 роки тому +7

    መሻ አላህ ተባረካ አላህ ወድም አይቻላም እጂ ቢቻልማ ኑሮ አንድሽ ላይክ ይገባሀል

    • @user-ig8od5bk2k
      @user-ig8od5bk2k 4 роки тому

      አረ ለታመስ አስር ምሰስቶችን አደረርቦ በሰጡህ ክክክክክክ

  • @zedtube2138
    @zedtube2138 4 роки тому +8

    ማሻአላህ አላህ ይጨምርልህ እኔ እንጀራ ከበላሁ ከሁለት አመት በላይ ሆኖኛል ግን መዳሜ ከፈቀደችልኝ እሞክረዋለሁ የምትፈቅድልኝ አይመስለኝም ።

  • @mohamadtoom2253
    @mohamadtoom2253 4 роки тому +4

    መሻላህ በጣም ጎበዝ ነህ ፔጅህ በጣም ይመቸኛል አንተን ያገባች እድለኛ ነች እጃዛ ስትመጣ አርፋ ትበላለች

  • @Saeda-wd5ct
    @Saeda-wd5ct Рік тому

    ዋው ዋውዋው በጣም ጎበዝ አደኛ እኔ እደዚህ አያምርልኝም እስኪ ካተ ሞያ ልውሰድ ዛሬ ከሞያህ ስላካፈሌከኝ እጅግ አድርጌ አመሰግናለሁ👍👍👍👌👌

  • @ያምባሰሏማርነኝ
    @ያምባሰሏማርነኝ 4 роки тому +26

    ችግሩ የመዳም ሰራጋር ሁለትኛ ድካም ሆነብኝ

  • @ufudi7958
    @ufudi7958 4 роки тому +33

    ማሻ አሏህ
    ማሻ አሏህ
    ማሻ አሏህ
    ማሻ አሏህ
    ወንድሜ ጎበዝ ነህ ጠንከር

    • @jddbxx4445
      @jddbxx4445 4 роки тому +1

      Mashallah mashallah mashallah mashallah

    • @munamohammed1281
      @munamohammed1281 4 роки тому

      Masha alha tabarakala 👌🏼

    • @sdhd8202
      @sdhd8202 3 роки тому

      ማሻአላ ህ

  • @sofyawase2673
    @sofyawase2673 4 роки тому +5

    ቢሲሚላህ ማሻአላህ ተባርክ አላህ ለካ ባለሞያነህ😍

  • @ayshamohammed4425
    @ayshamohammed4425 2 роки тому

    ማሽአላህ ማሽአላህ ብያለሁ ማመን ይከብዳል እንዴ ሴት ያስንቃል ሙያህ ባረከላህ

  • @rabiaali7455
    @rabiaali7455 4 роки тому +5

    ድስላይክ የምታረኩ ብትፈልጉ ተገልበጡ ስታናድዱ ወላሂ. አህሜዋ አተ ለጋገርከው እኔን ደስስስስስ ብሎኛል የኔ ባለሙያ. ስራ ጉራት ነው. ቀጥልበት

  • @halimatoyibiammusilmalmd5647
    @halimatoyibiammusilmalmd5647 4 роки тому +5

    ما شاء الله ما شاء الله بالعافيه واو ما شاء الله عليك شاطره والله بدي عشان انا مش قادر على الاكل اثيوبيا والله بدي عشان انا مش قادر على الاكل اثيوبيا

  • @muluraya7497
    @muluraya7497 4 роки тому +8

    የኔ ማርርርርር አዲናቅህ ነኝ እዉነት 100%

  • @ወለተሰመአት
    @ወለተሰመአት 4 роки тому +37

    እግዚአብሔር እጂህን ይባርከዉ የኔ ወንድም ጎበዝ በርታ እኔም ሰርቼ ዉጤቱን እነግርሀለሁ ሁላችሁም ባላችሁበት እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ😘😘😘😘😘

    • @Meme-qx7ed
      @Meme-qx7ed 3 роки тому +2

      🇪🇹👍👍👍👍👍👍👍🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

    • @aminaamina5453
      @aminaamina5453 3 роки тому

      ማሻአላ ማሻአላህ ማሻአላ የኔ ጀግና አበጀህ አቦ ይመችህ

  • @ethiomeaza4176
    @ethiomeaza4176 4 роки тому +6

    አይ ስደት እንኳን ሴቶቹን ወዶቹንም ሙያ አስተማረልን ተመስገን አተ ግን ጀግና ነህ እውነት ብቃ እኔም አሁኑኑ ነው የምሞክረው

    • @lizagetie8566
      @lizagetie8566 3 роки тому

      በጣም ሥደት ብዙነገር ያሣያል

    • @tube-ve7ce
      @tube-ve7ce 10 місяців тому

      በጣም

  • @tesnim3639
    @tesnim3639 4 роки тому +9

    ዉይ ማሻ አሏህ ሰነፍ ሴት ታስንቅ አለህ ጎበዝ 😄 እኔም ዛሬ ከመዳም ቤት ምርጥጥጥጥጥ እንጀራ ጋግሬ እየበላሁ ነዉ በምስር ወጥ 😄

  • @samria4060
    @samria4060 4 роки тому +9

    😀 @ አሠራሩ አድሤ ባይሁንም አንተ ወንድ ስለሆክ በጣም አደቅሃለሁ ጥሩ ነው ለማያቁት ማሳወቅ ደግነት ነው ።

    • @ስለሁሉምነገርእግዚአ-ጰ6ፀ
      @ስለሁሉምነገርእግዚአ-ጰ6ፀ 4 роки тому

      ስሪና እንይልሽ እስቲ ያችንሙያ ደሞ

    • @fatimahkalasahan9357
      @fatimahkalasahan9357 4 роки тому

      ማሻአላህ ማሻአላህ በጣም ያምራል በል አፊያ

    • @ጦይባጌታሁን
      @ጦይባጌታሁን 4 роки тому

      እኔ መቸም አላውቅም አሁን ከሱ ልማር ነው ግን የመዳም ስራ ጋ ምንም አይመችም ብቻ ኸይር

    • @samria4060
      @samria4060 4 роки тому

      @@ስለሁሉምነገርእግዚአ-ጰ6ፀ እሽ 😀

  • @MohamadMohamad-zh3gr
    @MohamadMohamad-zh3gr 4 роки тому

    አሻአላህ ማመን እስኪያቅተኝ ነው የተመለከትኩት ማሻአላህ ብያለው እድሜ በጥ

  • @user-ox8hx6qc5f
    @user-ox8hx6qc5f 4 роки тому +3

    እግዚአብሔር እጅህን ይባርክ የወንድ ባለሞያ ደስ ሲል

  • @rahemtube1800
    @rahemtube1800 4 роки тому +4

    ማሻአላህ አለይክ አህይ አህመድ አላህ ይጨምርልህ አላህ ከመጥፎ ይጠብቅህ ያረብ

  • @ኡሙሂክማ-ገ3ኸ
    @ኡሙሂክማ-ገ3ኸ 4 роки тому +6

    መሸአላህ ተባረክአላህ ጀግናነህ መሸአላህ ጎበዝ የኔንም ባል ባስለመድክልኝ አቦ

  • @user-fp3dn3px5v
    @user-fp3dn3px5v 4 роки тому +6

    ይገባሀል ማሻ አላህ ካይንይጠብቅህ እኳንም አሳየሃቸው እነወጡፈሰሰልሽን ክክ እስቲ እደኔ የተደሰታችሁ ላክ በሉኝ እሟሟ ስወድህ

  • @ፊዳከአቢወኡሚያረሱለ-ተ1ጰ

    የድን ትምህርትም ብታሥተምር ጥሩ ነበር ኢልም ካለህ ጎበዝ ነበርክ

    • @ayuniayuni7145
      @ayuniayuni7145 4 роки тому +3

      Waragna

    • @maryworkeye8446
      @maryworkeye8446 4 роки тому +1

      ማሻአላ ወንዳታ ጎበዝ

    • @እሙአማር-ነ6ሰ
      @እሙአማር-ነ6ሰ 3 роки тому

      የዲን ትምህርት እሚያስተምር መች ጠፋ ተመልካች እንጂ የጠፋው
      አይ ሰው ሁሉም ኡስታዝ ይሁን እምንለው ነገር ይገርመኛል ኡስታዞች ሞልተዋል ማሻ አላህ እንከታተላቸው! !

  • @alemdegefa6718
    @alemdegefa6718 4 роки тому +5

    ማሻላህ ጎበዝ ነህ እኔ ሞክሬዉ ነበር ግን ምንም አላማረም ልክ አንተ እዳረከው ነው ያደረኩት ግን ምንም አላማረም ጀርባዉም አይን አለዉ

    • @Tube-rh4qe
      @Tube-rh4qe 3 роки тому

      😁😁😁😁

    • @ዜድነኝየሱልላዋ
      @ዜድነኝየሱልላዋ 3 роки тому

      መጥበሻው እሳት በዝቶበት ነው ሀቢብቲ

    • @hyaitr8929
      @hyaitr8929 Рік тому

      እረኔም ሞክሪው ላዩ አይን ታቹም አይን አለኝባሌ😂

  • @ቢንትአቢ
    @ቢንትአቢ 4 роки тому +6

    ይሄ ኮሮና ወንደ ላጤዎችን ባለ ሞያ አደረጋችሁ አደል ማሻ አሏህ የስለሞ ይዴክ🌹ድስቱ ትንሽ ሰፋ ያለ ቢሆን ይመረጣል

    • @fetube813
      @fetube813 4 роки тому +1

      ዜዶ ጀምሪኝ

  • @ብንቲነኚየኡሚነፋቅ
    @ብንቲነኚየኡሚነፋቅ 4 роки тому +6

    ማሻ አላህ ወድመችን ወላሂ ጎቦዝ ነህ በርተ

  • @hayyutiifeker8976
    @hayyutiifeker8976 4 роки тому +4

    Ene Zarew new Ersho Aderge Yemderw insha allah wly Betm Nafkogn neber Enjera😊😍

  • @zinashkasa6826
    @zinashkasa6826 Рік тому +1

    እጅ ይባረክ 👌

  • @dlfj5554
    @dlfj5554 4 роки тому +17

    ወዶይ አስተማሪ ሴቶይ ተማሪ ሆነቁጭ አልን 😂😂 አይኮኖራ የስራህን ይስጥህ አህሜ ማሻአላህ ብያለሁ ባለሙያ ነው 👍👍

  • @sartt3581
    @sartt3581 4 роки тому +3

    የመጀመራየነው የጀራ አስራር የኔወድም አላህ ይጠብቅህ
    ጀዛከላሀ

    • @zahraz9766
      @zahraz9766 3 роки тому +1

      Ako

    • @zahraz9766
      @zahraz9766 3 роки тому

      Woow so delicious i have also tried it.

  • @habibotube6672
    @habibotube6672 4 роки тому +33

    እኔ ትናትና ምስር ወጥ ሰራሁ ብይ ሳቅራራ ለካ ይህም አለ አድናቂህ ነኝ

  • @samsungpro5110
    @samsungpro5110 4 роки тому +5

    ማሻ አላህ እኔም ሴቲቱ እደዝህ አርጌ ጋግሬ አላቅም አላህ ይጨምርልህ

    • @hayatmohammad1716
      @hayatmohammad1716 4 роки тому

      ማሻአላ በጣም ጎበዝ ቆንጆ እንጀራነዉ

  • @ሀዋሽኮቦልቻሀራቲዩብ
    @ሀዋሽኮቦልቻሀራቲዩብ 4 роки тому +11

    የሚገርም ነው ወድም አህመድ ማሻአሏህ እርሾ እደት ነው እማዘጋጀው እያልኩ ስጨነቅ ነበር ካተ ተማርኩኚ ጀዛከሏህ ኸይረን

  • @mohammedadam6798
    @mohammedadam6798 4 роки тому +5

    Maasha’allaah 👍🏻👍🏻💯💯💯💯💯❤️❤️❤️❤️

  • @fathummafathumma2448
    @fathummafathumma2448 4 роки тому +5

    ማሻአላ አሪፍነው እኔም እችላለሁ ጫው ባታረጉበት ይሻላል እኔጫው አላረግም ።

  • @mametube2369
    @mametube2369 4 роки тому +5

    ሴቶች ዬት ነቹ ነቀ በሉ ወንዶች አልተቸሉም በሙየ ወሎ ቲዩብ መሻ አላህ

    • @user-qy3jf9gn4p
      @user-qy3jf9gn4p 4 роки тому

      ሀሀሀ እረ ጠፍቶብናል አላህ ይሁነን እንጂ

  • @user-wn5iv6qf2w
    @user-wn5iv6qf2w 4 роки тому +4

    ልዩ ሙያ አለህ ወንዶች ካተ ይማሩ እኛሴቶች ስራችን ስለሆነ ብዙ የሚጠፋው ያለ አይመስለኝም

  • @fafifafi7446
    @fafifafi7446 4 роки тому +4

    ወይ ኮረና ወንዶችን ባለሞያ አረገ😂

  • @tube504
    @tube504 4 роки тому +5

    😃😃😃😂እረ አብድ ፐፐፐ ዘንድሮ ይህ ኮሮና ድብቁ ሁላ ግልፅ ወጣ ክክክክክ👍👍👍👍👍

    • @meramebrhm9845
      @meramebrhm9845 4 роки тому

      መሻ አላህ ጎበዝ ነህ መሞከርህ ላይክ ያንሥሀል ክፉን ካሎጡት ደ ግ አይገኝም

  • @user-uo1jo7zr6o
    @user-uo1jo7zr6o 4 роки тому +8

    አረ አንተ ነህ የጋገርከው ውነት ላይክ ይገባሀል ግን ትንሽ አሳቅከኝ

  • @user-qj8ou5qw7u
    @user-qj8ou5qw7u 4 роки тому +4

    ዲስላክ እምታረጉ ግን ምቀኛ ናቺሁ እንዲሁም ወግ አጥባቂ ሟያ የሌላቺሁ ሴቶቺ ናቺሁ 😍

    • @tube-ow8wo
      @tube-ow8wo 4 роки тому +1

      አይ ወንዲች ይሆናሉ

  • @user-fh2ot5lb6y
    @user-fh2ot5lb6y 4 роки тому +5

    መልሠህ ስትጋግር በመጥበሻ እመሠው ትልቅ መጥበሻ ካለህ ድስቱ ጎርጎዳ ስለሆነ ቶሎ ያርብሃል

    • @sallomks5081
      @sallomks5081 4 роки тому

      አህመድማሻአላህበጣምጎበዝነህ
      ሴትታስንቃለህ

    • @Tube-uw5tp
      @Tube-uw5tp 4 роки тому

      ማሻአላህ አንተንያገባቺአላህየመረቃትናት😀😀😀❤❤

  • @chanal3787
    @chanal3787 4 роки тому +29

    ወላሂ ላይክ ሣሥህ ነው

    • @ዜድቲዩብ-ኀ5ገ
      @ዜድቲዩብ-ኀ5ገ 4 роки тому

      መሸአላህ፣በጣምጎበዝነህ፣ቆንጆመጥበሻብታገኝማ፣ምንአይነት፣እጀራእንደምትጋግርታየኝ፣መሸአላህ፣መሸአላህህህህህህህህህ

    • @ksaksaksaksa2887
      @ksaksaksaksa2887 4 роки тому

      ቆጆ ነው ግን ምሥት የለህምእንደ አህመድ

    • @fafinegnyehaikwa5933
      @fafinegnyehaikwa5933 4 роки тому

      በቃ ላይክ ካነሰዉ ድዝላይግም ጨምሪለት

  • @cookingwithtg311
    @cookingwithtg311 4 роки тому +16

    ስላም ስሜ ቲጂ ይባላል የተለያዩ ምግቦችን እስራለሁ የዩትዩብ ቻናሌን ስብስክራይብ አድርጉልኝ ስለድፍረቴ ይቅሪታ አመስግናለሁ🙏🏼

  • @user-xu7ny7di2i
    @user-xu7ny7di2i 4 роки тому +4

    አህመድ ወንድሜ እኔ ያንተን ያክል አላውቅም የእውነት ጎበዝ ነህ መሽአላ የኔባል እንዳንተ ቢሆን ተመኝሁ አንዳዴ እድያግዘኝ ክክክክክክክክ

  • @sala-id7bn
    @sala-id7bn 4 роки тому +5

    አይ ሞክሬ ሞክሬ አቅቶኛል የምር ወዱ በለጠኝ እዴት እጀራ እደናፈከኝፍፍፍፍፍፍፍፍፍ

    • @amro1199
      @amro1199 4 роки тому +1

      ጅዳ የምትኑሩ ካላችሁ ጤፍ ንፅሁ የሜሽጥ ብትነጉሩኝ

    • @jerryeyerus5646
      @jerryeyerus5646 4 роки тому

      Haha Ena erasu behel betam destega neg😔

    • @اشيخنورينمحمداللهيرحمكيرحمامىي
      @اشيخنورينمحمداللهيرحمكيرحمامىي 4 роки тому +2

      እህት ሥሚኝ ልንገርሽ መጀመሪያ ካሜራና ዱቄት
      አቡኪ ከዛ ጥልል ይልልሻል ጥላዉን ድፊዉ ከዛ
      ዱቄቱን አምሠሽ ብርድ ሢልልሽ እርሾዉላይ አቡኪ
      ሢቦካልሽ ጋግሪዉ ።እኔ ወሎን አይቸ ወንዱ
      አይበልጠኝም ብየ ለመጀመሪያ ጊዜ ሞከርኩት
      ወላሒ ሢያምር በፉል በላሁት በርበሬ አጥቸ 😘

    • @sala-id7bn
      @sala-id7bn 4 роки тому

      በጣም አመሰግናለሁ እኔማ እዴት ወድ ይበልጠኛል ብዬ ተሟሙቼ ሞከርኩት በጣም አሪፍ ሆኖልኛል

    • @saraabdu4486
      @saraabdu4486 4 роки тому

      @@اشيخنورينمحمداللهيرحمكيرحمامىي እኔ ምለው በ24 ,ሰኣት ተጋገረ ማለት ነው? ማለቴ ሞብካት የለውም ማለት ነው ? በሞቅ ያለ ውሃ ኣደለም እንዴ የምቃጠነው እንዴት ነው ግን እኔ ኣልገባኝም ስደት ነው ያለሁት በጣም ነው ደስ ያለኝ እንጀራችን እስኪ ንገሪኝ

  • @user-ke4ld8yc7q
    @user-ke4ld8yc7q 4 роки тому +9

    ባሌ ይሄን ቢያይ ይንቀኛል ምክያቱም በነጭ ዱቄት እምቢብሎኛል እየተበላሸብኝ እንጀራ መጋገር አላቅም ክክክክክክ

  • @user-zi1pu4wg7i
    @user-zi1pu4wg7i 4 роки тому +5

    ለመላው የተዋህዶ እምነት ተከታዮች በሙሉ መልካም የትንሳኤ ይሁንልን

  • @habiba8571
    @habiba8571 4 роки тому +5

    ማሻአላህ አህመድ አንተን ያገባች ታድላ እኔ እኮ ማመን አቅቶኝ ነበር ሁሉንም አሟልቶ ነው አላህ የሰጠህ

    • @aishaumdua128
      @aishaumdua128 4 роки тому +1

      ማሻ አላህ ውዋ

    • @elaftube8280
      @elaftube8280 4 роки тому

      ምነው እህት ሁለተኛ ልድሪው ፈለግሽ ባይኔ መጣሽ በቅድቤ ከከከ

    • @habiba8571
      @habiba8571 4 роки тому

      @@elaftube8280 ክክክክክ አራተኛ ብድረው ደስ ይለኝ ነበር ግን እሱን የምትመጥን ሴት አጣሁ

    • @elaftube8280
      @elaftube8280 4 роки тому

      @@habiba8571 አንቺ ከሆንሽ መቸም ለሌላ ግን አልፈቅድም

    • @habiba8571
      @habiba8571 4 роки тому

      @@elaftube8280 እኔማ በምን እድሌ ብታይ የባል እና የመዳም እጣ የለኝም

  • @fafelove8893
    @fafelove8893 4 роки тому +4

    ማሻአላህ፣ማሻአላህ፣እኳን፣ወዱን፣ሴቱን፣አስተማርከው፣ወላሂ፣ካኔ፣ጀምሮ፣ማለትነው

  • @mariyammariyam5840
    @mariyammariyam5840 4 роки тому +4

    እደው የኔን ባል ባስተማርክልኝ

    • @ekrag6940
      @ekrag6940 4 роки тому

      እስኪ በስዉዲ፣ያተስሩ ወንዶች ዪፈቱ የሚል ዜነ ነፈቀኝ እስኪ ዪፈቱ ቢለ ዱወ አድርግ

  • @sofitube6115
    @sofitube6115 4 роки тому +11

    *ምን አለ ባሌ ቢለምድልኝ ቢርብው እንኳን ግራምጣ አይከፊትም ያረብ የውሎ ቲዮብ ቪድዬ እየው ባሎካዬ*

    • @hayatali5809
      @hayatali5809 4 роки тому +2

      ላኪለትአውርደሽ እኔም ልልክነው ልጭርስ ልየው ብየነው

    • @badriahbadriah5758
      @badriahbadriah5758 4 роки тому +1

      ክክክክክ ሳታስለምጂ ለምን መጣሽ

    • @sofitube6115
      @sofitube6115 4 роки тому

      @@badriahbadriah5758 *ኧረ ማሬ ልጁ ፊቱኖም ማርጤ ነው የውንዱንም አያቅም ቤተስብ ብድሎታል በየ ግራር ስር ሲተኛ ኖሮ አሁን ሞያ ማፊ መችም በስአት ተምሯል እንጂ ያችኖ ደመውዙን ጠብቆ ያግኛል 😃😃😃🤔🙈*

    • @sofitube6115
      @sofitube6115 4 роки тому +1

      @@hayatali5809 *እስኪ ላኬልኝ አልችልብትም 😃🤔*

    • @eslamnewhiwt6794
      @eslamnewhiwt6794 4 роки тому

      👍👍

  • @Aaaa-nf8vt
    @Aaaa-nf8vt 2 роки тому +1

    ጎበዝ 👍👍

  • @እማእወድሻለሁሁሌምእማየ

    ድስላይክ የምታረጉ በሽተኞች ልቦናይስጣችሁ ይሄኔ የተደፍ ውሀ ቀና የማታደርጉ ትሆናላችሁ

  • @ቁርአንየልብመድሀኒትነው

    መሻአሏህ ተባርክ አሏህ

  • @adfgdg8310
    @adfgdg8310 4 роки тому

    እዉነት ማመን ይከቡዳል እጀራዉ የለለነዉ

  • @Mነኝ123
    @Mነኝ123 4 роки тому +2

    ማሻአሏህ በጠም አስታመሪ ናየምየምር አሰረርነው አሏህ ይጨምርልህ🌹

  • @eman5679
    @eman5679 3 роки тому

    ማሻአላህ ዜና ብቻ አይደለም ሰራም ትችላህ ጎበዝ በርታ

  • @rukayanasiro312
    @rukayanasiro312 2 роки тому

    ጀዛክ አላህ ከይር ወንድሜ ማሻ አላህ ትሪዋ አሳዘነችኝ😉😉ሰው እንደ ቤቱ እንጂ እንደ ጎረቤቱ አይኑርም ይባላል ትክክል ነህ ባለው ነው በጣም ደስ ይላል

  • @nafisasaeidsaeid3960
    @nafisasaeidsaeid3960 Рік тому

    ማሻአላህ በጣም ሀሪፍ ነው

  • @merryyssf3542
    @merryyssf3542 Рік тому

    ማሻአላህ በጣም ልዩነው እኔማባምስወም እደዚህ ቡንኝ አለሆንልኝ እያለነው ያተደሞ ከጀራው ማማር የከለሩ ማማር

  • @Sabaysin
    @Sabaysin Рік тому

    ማሻአሏህ ተባረክ እረህማን ያሠላም በጣምጎበዝ ነህ የኔወንድም አሏህይጠብቅህ