ሰበር - የአማራ ቲቪ ጋዜጠኞች አመረሩ ያጋለጡት መረጃ | ወደ ኦሮሚያ ክልል እየተጠጋ ያለው ውጊያ Ethiopia Abel Birhanu

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 20 вер 2023
  • Join this channel to get access to perks:
    / @abelbirhanu
    Welcome to my channel I'm Abel Birhanu from Ethiopia if you subscribe my channel you get more benefits. news, blogging , information,vine .....all Entertainment are available in my channel subscribe now
    youtube
    ua-cam.com/channels/3bE.html...
    Facebook
    / abelbirhanu21
  • Розваги

КОМЕНТАРІ • 167

  • @user-kb5gf8nb5n
    @user-kb5gf8nb5n 10 місяців тому +25

    ኢትዮጵያዉያን በየእምነታችን እንፀልይ ❤ቅርብ ነዉ የምንደሰትበት ጊዜ

    • @kemkemyoutube
      @kemkemyoutube 10 місяців тому +2

      እግዚአብሔር ይርዳን

    • @seblewengel2843
      @seblewengel2843 10 місяців тому +1

      ​@@kemkemyoutubeአሜን🤲🤲🤲🤲🙏😢

  • @elsabeautynt
    @elsabeautynt 10 місяців тому +16

    እግዚአብሔር አገራችንን ሰላም ያርግልን ሁላችሁም ፀልዩ

  • @Tube-xb6fj
    @Tube-xb6fj 10 місяців тому +9

    ፍትህ ለንፁሀን ህዝብ ድል የምትሉ ጤነኛ ናቹ ስልክ ደዉላቹ የቤተሰብ ድምፅ እንኳን መስማት ሳትችሉ ዉጭ ሀገር ቁጭ ብላቹ በነፃ ዋይፋይ በየ ሶሻል ሚድያ ታሽቃብጣላቹ ጨቅላ ህፃናት እናት እየሞተች ድል የለም ምስኪኑ ህዝብ የናፈቀዉ ሰላም ነዉ ፈጣሪ ሰላሙን ያምጣልን😢😢

  • @tsigeredamelaku1952
    @tsigeredamelaku1952 10 місяців тому +16

    አደኛነኝ ሰላም ለሀገራችን ይሁን በስደት ስልችን ያለ ሂወት የምትኖሮ እህት ወንድሞቼ የእረፍት እንጀራ ይስጣችሁ❤❤

  • @WWgio-ne7sf
    @WWgio-ne7sf 10 місяців тому +5

    ኢላሂ ሰላምን አምጣልን ሙስሊሞች በዳእዋ ክርስቲያኖች በፀሎት እንበርታ ከችግር በኋላ በእርግጥ ምቾት አለ

  • @genetfenatw4847
    @genetfenatw4847 10 місяців тому

    ድል ለአማራ ፋኖ ሞት ለብልፅግና

  • @munalisa7158
    @munalisa7158 10 місяців тому +9

    አቤሉ ጥዋት አንተን ማታ አንተን ስጠብቅ. ❤ፍትህ ለአማራ ክልል😢😢😢😢😢

  • @user-ek9id6xi4b
    @user-ek9id6xi4b 10 місяців тому

    አማራክልል ፡ጋዜጠኞች ፡ ፡ ከትግራይ ፡ ፡ ተማሩ ፡

  • @user-hl6fo9bs1f
    @user-hl6fo9bs1f 10 місяців тому +12

    ድል ላማራው ፋኖ❤💪💪💪💪

  • @kfnmobile325
    @kfnmobile325 10 місяців тому +4

    አምላኪሆይ አገሪን እሰባት በቃበለን

  • @user-ur3cm7uu2p
    @user-ur3cm7uu2p 10 місяців тому +14

    እኔ ሰላም ብቻ ነው የናፈቀኝ

  • @user-ic4up3jz8n
    @user-ic4up3jz8n 10 місяців тому +8

    ድል ለተገፋው ለአማራ ህዝብ ለፋኖ

  • @miktsegaye05
    @miktsegaye05 9 місяців тому

    አቤል ከህዝብ ጋር ሥለቆምክ እናመሠግናለን በርታ ቀጥልበት

  • @selamtadesse6438
    @selamtadesse6438 10 місяців тому

    ኸረ እየሳቅን አንሙት በቃ እንበል ሕዝብ አይለቅ !!!

  • @FathimaFathima-vk9cc
    @FathimaFathima-vk9cc 10 місяців тому +4

    ድል ለፋኖ ድልለአማራየ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tgzwoadi4833
    @tgzwoadi4833 10 місяців тому +5

    አሚኮ ህዝባችሁን ክዳችኋል ።አሁንም አረፈደም በርቱ በጣም ነው ያዘንባችሁ በምሰሩት ዘገባ😢😢

  • @user-ww9zm2st3q
    @user-ww9zm2st3q 9 місяців тому

    እግዚአብሔር ሆይ ለሀገራችን ሠላም ሰጥልን🙌

  • @kal-YouTube
    @kal-YouTube 10 місяців тому +5

    ድል ለፋኖ አማራዬ ጀግና ህዝብ ነን እኮ የምር 💪❤

    • @madotbelete4745
      @madotbelete4745 10 місяців тому

      @kal-yotube 🤭😳😂😂😂😂

  • @lidiyasileshi
    @lidiyasileshi 10 місяців тому +6

    ሰላም ለኢትዮጵያ

    • @tesfaytesfay6834
      @tesfaytesfay6834 10 місяців тому +1

      ✨✨🌙✨✨💙💕🪄🪄🪄🎗️

  • @habiba4424
    @habiba4424 10 місяців тому

    እረ፣፣በቃ፣፣ ጦርነት፣፣፣የመዳብ፣፣ቤትመረረን፣፣፣እረበቃ፣፣፣ኢላሁዝምአትበል😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @betitube12
    @betitube12 10 місяців тому +12

    እግዜአብሔር ስላም ያምጣልን ፍትህ ለንጹሐን ህዝብ 😢😢😢😢Justic
    A.M አሁንም ጊዜ አላችሁ ለህዝብ ቁሙ::

  • @mominamomi2726
    @mominamomi2726 10 місяців тому

    ፈጣሪ ድረስልን የሚሻለንን ታውቃለህና

  • @tgethio6945
    @tgethio6945 10 місяців тому +1

    የባቱ ልጅ ድል ለፍኖ❤❤❤

  • @tesegy9537
    @tesegy9537 10 місяців тому

    እግዝአብሄር ሰላም ያምጣልን ምስኪን ህዝባችንን ይጠብቅልን

  • @DG-iw4jy
    @DG-iw4jy 10 місяців тому

    መቼስ ምኞት አይከለከልም የወይኗ ልጅ "ውግያው ወደ ኦሮምያ ክልል እየተጠጋ ነው"

  • @tegeist1858
    @tegeist1858 10 місяців тому +4

    ፈጣር ሰላሙን አምጣልን😢😢😢

  • @eskumak3994
    @eskumak3994 10 місяців тому +4

    አምላክ ሆይ ቆይ ሀገሬ ምን ሆነላች ማነው እኛን የሚያበላን ቆይ ምንድነው ምን እያሆነ ነው ያለው ልነጋ ነው እንዴ ጭንቀችን በዛ

    • @tesfaytesfay6834
      @tesfaytesfay6834 10 місяців тому +1

      🤲🤲🤲🤲🤲📖📖📖📖📖

    • @AlexWubalem
      @AlexWubalem 10 місяців тому

      አብይና እነ ሽመልስ አጠቃላይ የኦነግ ስርአት ነው ሃገራችን ሰላም የነሳት

    • @simbaKool-cm1of
      @simbaKool-cm1of 10 місяців тому

      ኦሮሞ ዋጋ ይከፍላል ገና

    • @ferhwotzelek4519
      @ferhwotzelek4519 10 місяців тому

      ​@@simbaKool-cm1ofድዝ

    • @eskumak3994
      @eskumak3994 10 місяців тому

      @@simbaKool-cm1of ስንት😄😄😄

  • @fatimaabdallah1397
    @fatimaabdallah1397 10 місяців тому +2

    ሰላም 💚💛❤️ ለህዝቦቻ

  • @chemi-det
    @chemi-det 10 місяців тому

    amicooooo............betam yastlagnal...polticaaaaa....abayy ....tinant mto yatfewal.....

  • @user-ki3qz4bq1m
    @user-ki3qz4bq1m 10 місяців тому +1

    ሠላም ፍቅር አንድነት መተሳሰብ ለታላቋ ኢትዮጵያችን ይሁን ።

  • @kekugirum6223
    @kekugirum6223 10 місяців тому +4

    ከመቅረት መዘግየት ይሻላል...አሁንም ግዜ አላቹ አሚኮ ከተኛቹበት ንቁ

  • @simbootewahidoo4018
    @simbootewahidoo4018 10 місяців тому

    እግዚአብሔር ለአገራችን ሰላሙን ይወርዳልን😥🤲ጸልዩ 😥

  • @amina-pz6qp
    @amina-pz6qp 10 місяців тому +29

    ድልለፋኖ❤❤❤

    • @koniking2769
      @koniking2769 10 місяців тому +5

      ከንቱ ብቻ ጠብቅ የ አሮምያ ፖሊስ,ቄሮ እና ኦነግ አንድ ከሆኑ መጥፍያቹ ነዉ ሚሆነዉ

    • @alhamdulilah89
      @alhamdulilah89 10 місяців тому

      አናችሁ ይጥፋ የኬኒያ በጎች

    • @user-ic4up3jz8n
      @user-ic4up3jz8n 10 місяців тому

      ​@@koniking2769ክክክክክክ ከሁናችሁ ቆያችሁ እኮ ቅዘናም ሁላ

    • @user-ic4up3jz8n
      @user-ic4up3jz8n 10 місяців тому

      ​@@koniking2769ክክክክክክ ከሁናችሁ ቆያችሁ እኮ ቅዘናም ሁላ

    • @user-ic4up3jz8n
      @user-ic4up3jz8n 10 місяців тому

      ​@@koniking2769ክክክክክክ ከሁናችሁ ቆያችሁ እኮ ቅዘናም ሁላ

  • @tesfaytesfay6834
    @tesfaytesfay6834 10 місяців тому +5

    SUBSCRIBE SHARE Comment 🌹👍🟡💛👏🏿👏🏿👏🏿👏🏿👏🏿👏🏿 ብርሃነ መስቀል ክርስቶስ እንኳን አደረሳችሁ አሜን።

    • @tesfaytesfay6834
      @tesfaytesfay6834 10 місяців тому +1

      🕍✉️🕍🙏🙏🙏🙏💖

    • @genetwodefraw5821
      @genetwodefraw5821 10 місяців тому

      እኳን አብሮ አደረሰን ብርሀነ መስቀሉ ብርሀናችንን ያሳየን

  • @tigistmilion3150
    @tigistmilion3150 10 місяців тому +2

    Selam le Ethiopia❤️❤️❤️

  • @alhilamobile5401
    @alhilamobile5401 10 місяців тому +1

    ሰላምለሀገራችን

  • @neimamohammed5411
    @neimamohammed5411 10 місяців тому

    ሰላም አቤሎ

  • @melkamusonko
    @melkamusonko 10 місяців тому

    ጌታ ኢየሱስ ሆይ ማረን ይቅር በለን 😢😢😢😢

  • @kemkemyoutube
    @kemkemyoutube 10 місяців тому +1

    አሚኮ ???እርግጥ ነው የክልል ሚዲያ አላስመሰሉትም 😢

  • @genettola1887
    @genettola1887 10 місяців тому

    የመንግስት ሚዲያ መሆናቸውን ዘነጉትሳ። የክልሉ ችግር እነሱን ሳይነካ ሊያልፍ ኖሯል? መናናቅ ዋናው ችግራቸው ነው።

  • @peace3791
    @peace3791 10 місяців тому

    መቶ ግዜ ግጭት ያልከው ግጭት ሳይሆን ጭፍጨፋ ነው:: በሽታ ይግጭህና

  • @FoZlTube-cq1ci
    @FoZlTube-cq1ci 10 місяців тому +4

    🙏🙏💚💛❤🇪🇹🇪🇹

  • @user-ej3vp7oy9j
    @user-ej3vp7oy9j 10 місяців тому

    እናመሰግናለን አቤሎ

  • @zbebz6116
    @zbebz6116 10 місяців тому

    ያርቤ ሚሰኬኑ አለቀ

  • @user-ur3cm7uu2p
    @user-ur3cm7uu2p 10 місяців тому +5

    አምላክ ሆይ ችር ዉራ አስማን 😢😢

  • @user-ej3vp7oy9j
    @user-ej3vp7oy9j 10 місяців тому +3

    መከራችን መቸነው የሚያበቃው

  • @zbebz6116
    @zbebz6116 10 місяців тому

    የአላሕ አግራቻንን ጠበቀልንንንን

  • @user-ek9id6xi4b
    @user-ek9id6xi4b 10 місяців тому


    ልደፈረሰ ፡ አይጠራም ፡ ትንሽ ፡ ጊዜ ፡ ነው ፡

  • @user-eq4pw9hq8v
    @user-eq4pw9hq8v 10 місяців тому +6

    ሰላም ለሀገራችን ኢትዮጵያ 😭😭😭 አማራዪ አይዞን ያልፋል 😭😭😭

  • @yesufmekonen6528
    @yesufmekonen6528 10 місяців тому +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @Benjitube56
    @Benjitube56 10 місяців тому +1

    wow

  • @banchikasaeh6624
    @banchikasaeh6624 10 місяців тому

    መችትክልስ፣ይዘግባሉ

  • @tagewdasolomon555
    @tagewdasolomon555 10 місяців тому +2

    ሰላም ለሀገራችን መረጋጋትን ለህዝባችን ይስጥልን 😢😢

  • @sarahganana1742
    @sarahganana1742 10 місяців тому +1

    😢😢😢😢😢

  • @Endrshusn
    @Endrshusn 8 місяців тому

    ዘመኑ የቴክኖለጂነው

  • @abdelamohammed9823
    @abdelamohammed9823 10 місяців тому +1

    no1

    • @tesfaytesfay6834
      @tesfaytesfay6834 10 місяців тому +1

      🧔🧔🌙🌻🌻✨🌻👏🏿💖💖

  • @semairateshome3424
    @semairateshome3424 10 місяців тому +6

    ድል ለፋኖ 💚💛❤😍ጦርነቱ ከአማራ ክልል መውጣት አለበት 😊

  • @user-uv1wl5cn4q
    @user-uv1wl5cn4q 10 місяців тому +4

    የአማራ ህዝብ ይሄ አይገባው ነበር. ሙስሊሞችም በዱአ ክርስቲንኖችም በፃሎት እንበርታ ይሄን የተርገመ መንግት አላህ ያንሳልን ያርብ

  • @addisalemasfaw4915
    @addisalemasfaw4915 10 місяців тому +1

    ድል ለፋኖ

  • @nahi9227
    @nahi9227 10 місяців тому

    እፎይ የምትለውመችነው ኢትዮጵያ

  • @user-ey8to6zy6n
    @user-ey8to6zy6n 10 місяців тому +1

    ድል ለፋኖ ፋኖ የአማራ ፋና ነዉ ድል ለአማራ ህዝባዉይ ተገድሎ ጀግና

  • @mehemedseid1985
    @mehemedseid1985 10 місяців тому

    ጉድ

  • @yordanosberihun9111
    @yordanosberihun9111 10 місяців тому +4

    ከዚበፊት የተማሩት መቼ ስራ ያዙ

    • @tesfaytesfay6834
      @tesfaytesfay6834 10 місяців тому +1

      Share Comment

    • @tadalachgetachwe5118
      @tadalachgetachwe5118 10 місяців тому +1

      ከዚህ የበለጠ ስራ ምን ትፈልጊያለሽ ዉዴ በዲፒሎማ ተመርቀን የማዳም ቅመም ሆነን ዬለ 😁😀😂😃😃😃😃

  • @MitikuTulu-yn2vm
    @MitikuTulu-yn2vm 10 місяців тому

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @getahunteshome1470
    @getahunteshome1470 10 місяців тому +2

    እኔ በግሌ የአማራ ሜዴያን እንደማይረባ ካየውትና ውድቅ ካደረኩት ወራቶች ተቆጥረዋል ባንዳ ስብስብነው

  • @user-sn5nj5ek1m
    @user-sn5nj5ek1m 10 місяців тому +2

    ትክክል አሚኮ የሚፅፈው ነገር እኔም ግራ ገብቶኝ ነበር እዛውስጥ የአብይ አሽከር እንዳለ ገብቶኝ ነበር

  • @samera626
    @samera626 10 місяців тому +1

    አሚኮ የብልፅግና ገረድ ነዉ ድል ለፋኖ

  • @birhanetefera3668
    @birhanetefera3668 10 місяців тому

    werenya neh , tultula

  • @SsSs-lc2bk
    @SsSs-lc2bk 10 місяців тому

    ጀቸ

  • @mulukanbagage-mp9kh
    @mulukanbagage-mp9kh 10 місяців тому

    Dele.feno ❤❤❤❤❤❤

  • @bizuneshteshom7987
    @bizuneshteshom7987 10 місяців тому +1

    Del lfano 👍

  • @genatshemsu7196
    @genatshemsu7196 10 місяців тому +2

    ነካክተው ነካክተው

  • @halemahalmurshidi7018
    @halemahalmurshidi7018 10 місяців тому +6

    ድል ለተገፋው ለአማራ ህዝብ

  • @yohansigemchuyohansigemchu9988
    @yohansigemchuyohansigemchu9988 10 місяців тому +1

    ኦሮሞ ሰልጥን ታጠቅ የቆምጪ ባርያ ትሆናለህ

    • @emebetbet5887
      @emebetbet5887 10 місяців тому

      አይይይይይ አለመታደላችሁ አብይ እኮ የእናተንም ጭንቅላት ነው የተቆጣጠረው ቆምጨ ትርጉሙን ታቀዋለህ ገልቱ

  • @Fkr12204
    @Fkr12204 10 місяців тому +2

    Stop fake news
    ትረስት ሚ አብይን የሚጠብቅ ፈጣሪ አይተኛም አያቀላፋም ፋኖ ያልቃል ትንሽ ቀን ነው የቀረው

    • @adfghjiasfghi5603
      @adfghjiasfghi5603 10 місяців тому

      Cheka hola ancheiy ya abiey weshema nashe enda egzeabher amelk sayewele sayder ferdon yeset

    • @madotbelete4745
      @madotbelete4745 10 місяців тому

      @@adfghjiasfghi5603 🤣🤣🤣🤣😂😂

  • @mawchagebreyohannes5987
    @mawchagebreyohannes5987 10 місяців тому

    🐴👹💀👹🐴

  • @workeneshnegati4342
    @workeneshnegati4342 10 місяців тому +1

    ድል ለተገፋው ያማራ ህዝብ

  • @user-dd5hy2cq2d
    @user-dd5hy2cq2d 10 місяців тому

    😂😂😂😂😂😂😊

  • @zebergatedala7395
    @zebergatedala7395 10 місяців тому +4

    ድል ለፋኖ ፍትህ ለአማረ ህዝብ ድል ለእትዮጵየ

  • @yohansigemchuyohansigemchu9988
    @yohansigemchuyohansigemchu9988 10 місяців тому +1

    ኦሮሞ ተነስ ታጠቅ

    • @haymiyitagesu1770
      @haymiyitagesu1770 10 місяців тому

      😂😂😂

    • @user-mz1km4hw6n
      @user-mz1km4hw6n 10 місяців тому

      ኦሮሞ ታጠቀ አልታጠቀ ምን ሊያመጣ😂😂😂

    • @kerlamkerla2547
      @kerlamkerla2547 10 місяців тому

      😂😂😂😂

    • @HawiDad
      @HawiDad 10 місяців тому

      ከታጠቅ 5ዓመት ሆኖታል ይሄ ቂዘናም 🤣🤣🤣🤣

    • @tgethio6945
      @tgethio6945 10 місяців тому

      ክክክኽክክክክክ

  • @eyrusegrma5661
    @eyrusegrma5661 10 місяців тому +1

    Dell le fano

  • @MimiMimi-ds1nu
    @MimiMimi-ds1nu 10 місяців тому +1

    dil le Fano

  • @aminayasin4428
    @aminayasin4428 10 місяців тому

    አሚኮ ይህን ችግሩን ካላስተካከለ የህዝብ ድምፅን ካፈነ ዮቲውብንም fb ውንም ቴሌግራሙንም አን ፎሎ ማድረግ ነው ሰብስክራይባችን እናነሳለን

  • @AyMlsganaw-dl3ud
    @AyMlsganaw-dl3ud 10 місяців тому +1

    አሚኮ እዉነት ቢነገር የዶክተር አብይን ትእዛዝ የሚያስተጋቡ ብቻ እጂ የአማራን ህዝብ በደል ሞተዉ መዘገብ አይፈልጉም ስለዚህ የህዝብን ስሜት ተቀበሉ!!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @user-sh7ti1iw6i
    @user-sh7ti1iw6i 10 місяців тому +4

    ድል ለፋኖ💪💪💪💪💪💪💪

  • @user-oz9ud9go5z
    @user-oz9ud9go5z 10 місяців тому +1

    ያረብ ዛሬስ ድክም አለን በራህመትህ
    ትክክለኛዉን ምገድ ምራን
    አብየ አህመድ አላህ ይፍረድህ
    ሠዉ በተወለደበት ሀገር
    ዘር እና ዘርን ማጫረስ በጣም
    የሚገርም ምግስ ወላሂ ይብላኝ ለወለደችህ መስኪኗ እናትህ ወላሂ
    ምግስ ለሀገሩ እድህ አይነት አሰጠያፊ ሲራ እና ዜጎቹን እሚያጫርስ ወይም ሀገሩን የሚያጠፋ አመራር አያስተምርም ለህፃናትም ሆነ ለመጭዉ ትዉልድ ዘረኝነት እዳይኖር ሀገር እድበለፅግ ስደት አቆሞ ሀገራችን በሰላም እድትስፍን በሁሉም ነገሯ
    በኸይር ነገር ኢቶቢያ ተብላ እድትጠራ
    ነበር የሚሰራዉ የኛ ምግስ ግን ለስት ዘበናት በፍቅር ባድነት ተከባብሮ የሚኖረዉ ዜጎቻችንን በዘረኝነት ቀይሮ ሀገሪቱን ያለቃልቃታል ይሄዉ
    ለሱ መድከም ይሆንበታል እይ
    ኢቶቢያ አደየ ኢቶቢያ ተብላ ምግዜም የደመቀ ሰሟ እየደመቀ ይሄዳል እይ ልቀይራት ቢል እኳን አይችልም
    ብዙ የሚወዷትን ዜጎቿን ልታጣ ብችልም ነገ ሲነጋ ግን በነዛ ባጣቻቸዉ ጀግና ዜጎቿ እየተጠራች ደማቅ ትሆናለች እናማ ወገኖቸ በዱአ አንረሳሳ
    ወገኖቻችንን በዱአ አንረሳቸዉ ሌት ቀን
    ለናት ሀገራችን መፅዋ ለሚከፍሉት
    ያብየን ጡሩን አላህ ያሳየን

  • @iloveethiopia3049
    @iloveethiopia3049 10 місяців тому +1

    Justice for Amhara civilians who are getting killed by Abiy Ahmed’s heavy weapons and drones 😢

  • @user-lu6bs8mk1y
    @user-lu6bs8mk1y 10 місяців тому +1

    አሚኮ በኦነግ ብልፅግና ሳምባ የሚተነፍስ

  • @kerlamkerla2547
    @kerlamkerla2547 10 місяців тому +1

    እግዚአብሔር ያግዛቹሁፋኖየድል

  • @aishamohmmed5296
    @aishamohmmed5296 10 місяців тому +1

    ኦሮሜያ ገብቶ ጃልመሮን ካልገረፈ ፍኖ

  • @amnuelsolomon30
    @amnuelsolomon30 10 місяців тому +3

    መፍቴው ፍኖ 4 ኪሎን መቆጣጠር
    ነው በጉልበቱ አለቀ ደቀቀ💪💪💪

    • @ferhwotzelek4519
      @ferhwotzelek4519 10 місяців тому

      😅😅😅😅😅

    • @nurnur4504
      @nurnur4504 10 місяців тому +1

      ሀሀሀሀ 4 ኪሎ ቲምቲም መግዛትም አትቺሉ አ አ ገበህ

  • @frehiwothailu2329
    @frehiwothailu2329 10 місяців тому

    እነዚህ ያልታወቁ ታጣቂዎች አንድ ቀን እንታወቅ እኛ መንግስት ሆነናል እወቁን ብለዉ እንዳይመጡ

  • @user-fo3ci1mg1m
    @user-fo3ci1mg1m 10 місяців тому +1

    ድል ለፋኖኖኖኖኖ

  • @aynadisyeshambel6944
    @aynadisyeshambel6944 10 місяців тому

    Dl le amara Fano letegefaw hzb💚💛♥️💪🏾💪🏾

  • @zeedhussen9218
    @zeedhussen9218 10 місяців тому

    ይገርማል አማራላይ ሲሆን እያፉጩዝም ወደሌላክልል ሲዛመት ድርድርአቁሙ እርቅአርጎ የወሬውብዛት ዝጀሩ ሁላ የውርማዝጀሩነው አገሪቱን እያፈረሶትያሉት

  • @tunealemayehu6860
    @tunealemayehu6860 10 місяців тому +1

    በሁሉም የመንግስት ተቋም ተመሳሳይ ነው።

  • @user-tg5ts9qf3p
    @user-tg5ts9qf3p 10 місяців тому

    አህለን ድል ፋትህ ለወገኔኔ

  • @bombasticsideye309
    @bombasticsideye309 10 місяців тому

    አሚኮ የአማራ ክልል ሚዲያ ነው ለሠሙ ግን የህዝብ ሳይሆን ብልጽግና የጻፈለትን ነው የሚነበው አንድ ቀንኮ ለህዝብ ሰረተው አያቁም የሌላ ክልል ሚድያ ግን እኮን ህዝባቸውን በውሸት በሬወለድ ያዎራሉ ህዝባቸውን ለማዳን አሁንም ይቁ መሞት መታሰር አይቀርም ግን ከሀቅጋ ሆኖ መሞት መታደልነው

  • @bogaleoda6331
    @bogaleoda6331 10 місяців тому

    ጋዜጠኛነቱ ቀርቶ የአንድ ሰፈር አክስቲቪስት ይሆነሃል 😂 ወይ ዘንድሮ

  • @Ezabela2024
    @Ezabela2024 10 місяців тому

    ከድንጋይ ጋ ያጋጭህ እንጅ ህዝብ በድሮን እየተደበደበ ጦርነት ተከፍቶበት ግጭት ትላለህ