poison selhone nwa zer menyahwl new miwertut lelelaw behre yalachchu neket yemeisetut yeseedbe tabela ena yhen ye fudal serate be addisu twelde lay lemcahne slemetfelgu anji ma manen yetelale?
I someone who read “Fiker Eskemekaber” more than five times, and have memorized most parts in my heart, I can say that Fiker Eskemekaber isn’t a love story as the name might imply. It is a story that depicts what feudalism is and a strong critic to our societal make ups. It can be compared to Les Misérables by Victor Hugo. I so much liked the directing and cast choices in this one. For me, Turiye and Wudenesh Betamu hit my expectations. I can’t wait to see who will be playing Agafar Gudeta on “Yenigussie Gibir” part, as that is my favorite part. Kudos to the Director on this amazing work and we hope it will keep the pace.
The North part of Ethiopia and most Amhara were civilians med compared to others and taught other ethnicities but u are denying the reality. If u would be educated and mannered, U should appreciated what U learned or your kinds.
I’m thrilled to see this adaptation, and I want to send my heartfelt appreciation to everyone involved. More than that, I wish for peace, unity, and prosperity for Ethiopia and its people. Let this be a reminder of how art can inspire us, bring us closer, and help us dream of a better future together!”
ከ ተዋናይ መረጣ , ካሜራ ,መብራት እጅ በአፍ ያስጭናል እንደተለፋበት ያስታውቃል በርቱ ተመልካቹን ያከበረ ስራ ነው።
በጣም ምርጥ
ሰውየውኮ ሰው መሆን ይስማው ነው ገና ፊልሙን ሳይ የሱ እጅ እናደለበት ገምቼ ነበር
Ewnet ketebekut belay new❤❤❤❤
በጣም 👌
በጣም እጅግ ሊደነቅ ይገባል
የሆነ ህልም እራሱ እየመሰለኝ ነው በጣም አስደናቂ ትወና ከለር እርጋታ በእግዚአብሔር ይሄ ኢትዮጵያን የሚገልፅ ስራ ነው ይህ ነው የኛ ችሎታ እባካችሁ አድንቁ ይሄን ካላደነቃችሁ ከእራሳችሁ ነው ችግሩ ..ክበሩልን ይሄን ለሰሩ ጠበብቶች👏👏👏👏👏👏👏
እኔስ ብትለኝ። እንዴት እየሰሰትኩ እንደማየው አትጠይቀኝ። እንዳያልቅብኝ። ዋው ዋው ዋው።
❤❤❤❤
በጣም ትክክል❤❤❤❤
በእውነት የምናቃቸውን አርቲስቶች ስላላስገባችው እጅግ በጣም ደስ ብሎናል እግዚአብሔር ያክብርልን ሁሉም ነገር እጅ በአፍ የሚያስጭን ምርጥ ሥራ 🙏❤️🙏 14:31 🙏👌👌
እኔራሱ በዝህ በጣም ተደስቻለሁ❤❤❤
❤እኔም😂
አሉ ብዙ በደንብ ስለአላየሻቸው ነው በእርግጥ መቃራዎቹ የሉም😂
😅😅😅😅
@@fekertilahun5529
@@fekertilahun5529 😄😄😄
እግረ መንገዳችንን ግእዝ እየተማርን በጣም ደስ ይላል❤
ሀሉንም❤❤❤❤
ዋው ... ዋው ... ዋው ... የበዛብህ እናት የትወና ጥግን አሳየችን።
ውድነሽ በጣሙ
ኧረኛየም ለይ ተውናዋለች ❤❤
ኧረ ብዙ ትወና አላትኮ
👏👏👏
ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ክርስቲያን ስለሆንኩ በጣም እጅግ በጣም እድለኛ ነኝ እድለኞች ነን በእውነት
በጣምምምምምምም መመረጥ ነው
ከእድልም በላይ ነው ተመስገን
wellahi edelegna aydelchum westachu yamiyawekawen bechegna fetari ameleku 44 amalktochen tetachu. Allah yimrachu beeznatu.
@@nura-fq1fz እህቴ አንቺን ቢያረገኝ በደንብ ስለማላውቀው ነገር ደፍሬ አልፅፍም ነበር
@@nura-fq1fzአንተማ በጭለማ ተውጠህ ምኑን ታውቀዋለህ ዝም ብትል ይሻለሀል እግዚያብሄር እውነቱን ይግለፅልህ
በእንባ ነው የተከታተልኩት እራሴን እየጠቅኩ ለምን ይህን ድንቅ ሁሌም ከአምላኩ ጋር የሆነ ህዝብ ፍቅሩን ሃይማኖቱን ለምን ይገፉታል :: ድንቅ ስነ ፅሁፍ ና ትወና::
poison selhone nwa zer menyahwl new miwertut lelelaw behre yalachchu neket yemeisetut yeseedbe tabela ena yhen ye fudal serate be addisu twelde lay lemcahne slemetfelgu anji ma manen yetelale?
@@bluebird5270no no no hulum hager hulum bahl kerasu belay lelawn aywedm yhe gmAtamm yhen film betlk bejet yaserabetn mknyat hulachinm enawkalen plus degmo bezih hzb new Ethiopia ezih yederesechiw emebeten yhen hulum yawkal yhew yeteshaln nen blew migagatutma sltan siyzu hageritun shetuat😂sewn berhab betornet cheresut 😥lyunetun rkeh sathed eyew yetu endehone ahadawi?????
መንግስት እንዳይተላለፍ ይከለክል ይሆን ????
@@bluebird5270ቆሻሻ
@@bluebird5270 አይ አለማስተዋል አይ ድንቁርና! እንግዲህ አንተ ከዚህ በሽታህ ሳትፈወስ ነው የምትሞተው፤ ምክንያቱም እንዲህ ዓይነቱ በሽታ በቀላሉ አይለቅምና፡፡ በማህበረሰቦች መካከል ስላሉ ብዙ ቁጥር ስፍር የሌላቸው መልካም ግንኙነቶች እና ማህበራዊ መስተጋብሮች መኖራቸውን ምሳሌ ጠቅሼ ላስረዳህ ፈለኩና ያንተ በሽታ እስከ እለተ ሞትህ የሚለቅህ ዓይነት እንዳልሆነ ስረዳ ተውኩት፡፡ ለነገሩ እንደዛ ዓይነት ሰው ባትሆን ኖሮ የጠቀስከው የፊውዳል ስርአት የመጀመሪያው ተጎጂ እራሱ ይኼ በጅምላ የሰደብከው ሕዝብ መሆኑን ከዛው ከፊልሙ ትረዳ ነበር፡፡ መልሳችሁ ለመጫን ያልከውን የፊውዳል ሥርአት ታግሎ የጣለልህ እኮ ከዚሁ ፖይዘን ነው ካልከው ማህበረሰብ የወጣው ኤሊት ነው፡፡ አንተ ይኼንን ህዝብ ማህበራዊ እረፍት እንነሳዋለን ብለው ከጨፈጨፉትና ካስጨፈጨፉት ወገኖች አንዱ ስለሆንክ ይኼ ይኼ አይታይህም፤ አትድንምም፤ ከመሬት ተነስታችሁ ነገሮችን በደምብ ሳትመረምሩ እራሳችሁን የዚህ ህዝብ ጠላት አድርጋችሁ፤ ሕዝቡንም እንደጠላታችሁ ፈርጃጅሁ በበታችነት ስሜት ስትሰቃዩ ትኖራላችሁ? እንግዲህ ፈጣሪ ይሁናችሁ ሌላ ምን ይባላል፡፡
ፊልሙ ተሰራ ሲባል ስጋቴ የነበረው ይህ ድንቅ ድርሰት እንዳይበላሽ ነበር። አሁን ስጋት የለኝም! ምርጥ ስራ ነው!
ቅድማ ተከተሉ እንዴት ነዉ፤ መጨረሻዉ ወደ መጨረሻ ነበር?
ትክክል! ምንም አልተበላሽም። ድንቅ ስራ ነው !!
የተዋጣለት ፊልም ነው ውድ ሰውመሆን ከልብ ላመሰግንህ እወዳለሁ👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼 በጣም ድንቅ ጅማሮ ነው እስከ መጨረሻው ያው ነው የሚል እምነት አለኝ። ከእረኛዬ አስንቀህ ነው የሰራኸው ለኔ እንደ እረኛዬ በጣም በጥራትና በኢትዮዺያ ፊልም አጠቃላይ ስራ አንደኛ ብዬ የምወደውና የማደንቅልህ የተዋጣለት ስራህ ነው። ይህ ደግሞ በሚገርም ሁለመናዊ ሁኔታ ሁሉን የሚያስንቅ አድርገህ አቅርበኸልናል እጅግ ሙያህን የሚያሳይና የፊልም ጥራትና ውበቱ በአለም ላይ አቻ የሌለው ብለው ማጋነን አይደለም። ወጋየሁ ንጋቱን ከነድምፁ በትረካ ሰአቱ ላይ እሁድ ማታን እና ሰኞ ጠዋትን የሀገሬን ጠረኗን እያስዳሰስክ በምናቤ ወደኋላ የወሰደኝ ፊልም ነው። ጤና እናእድሜውን ይስጥልኝ 🙏🏾 በርታልን
ይህን የመሰለ ተአምረኛ ድርሰት ከምእናብ አለም በተግባር ፡ትክክለኛዋን፡ የድሮዋን፡ የናፈቅናትን ኢትዮጵያን ስላሳያችሁን እናመሰግናለን 🎉
ክብር ለኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለታሪክ ባለቤት🙏❤
በዚህ ስራ ላይ ለተሳተፋችሁ ሁሉ በጣም እናመሰግናለን ህዝብን የሚመጥን ስራ ነው በርቱልን❤
ምርጥ ዳይሪክተር ሰውመሆን ይስማው 👏👏👏 ነብስ ዘራህበት 👌
እኔ የአማርኛ ድራማ አልወድም ነበር በfb አይቼ እየሮጥኩ መጣሁ ዋውው በጣም ደስ የሚል ድንቅ የሆነ ድራማ ነው እጃችሁ ይባረክ🙏🙏❤❤❤❤
ጉባኤ ቤት የሚባለውን ባላውቀውም በቃ በመፃህፍት የማነበውን በምስል አሳያችሁኝ🤗 አነጋገራቸው....እርጋታቸው...በዛብህ እና ስሉጥ ደግሞ ከዛ ከታመመው ተማሪ ጋር የሚያደርጉት ንግግር🤗 ደግሞ ጉባኤ ቃና በልልን ብለውት ያለው ዜማ......የውዴ እና የአያ ቦጋለ ንግግር...ቀረፃው...ካስቱ(በቃ እውነተኞቹ የዛ አከባቢ ነዋሪዎች መሆናቸው)....ቃል የለኝም🤗....ጉዱ ካሳን ለማየት ናፍቄአለሁ🤗 እግዚአብሔር ይባርካቹ🙏የኔዋን ኢትዮጵያ የጥንቷን ማንነት በትንሹ አሳይታችሁናል🤗
❤❤❤
❤❤❤❤❤
The woman playing the role of Bezabih's mother deserves an Oscar 🙌
በጣም ነው ያደነኳት
🎉🎉🎉
my thought exactly❤
አያ ቦጋለ❤ ዋው ትህትና ❤ ምስጉን ታማኝ ባል❤
ደሞ እኮ የመጀመሪያው ነው ትወና አሉድራማም ሆነፊልም አይቶ አያውቅም ተባለ ይደንቃል❤❤
Ende ewnet kehone betan ygermal gn eco yegeter sewech betam blh nachew mn albat yadegebet huneta yhonal
ፍቅር እስከ መቃብር የሰራ ሰውመሆን በነካ እጁ ዴርቶጋዳን ይሰራልን የምትሉ🙏🙏
awo bro lek neh
Er esuma biseralen beka ye Ethiopia film lela tarik
Yeeeeeeeeeeeeeeessssssssssssssssssssssssssssss🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
Impossible
እረ ሁለቱ የተለያየ ታሪክ ነዉ ዴርቶጋዳ በሆሊዉድ ቴክኖሎጅ ካልሆነ በኛ ሲኒማ አቅም አይታሰብም
በጣም በጣም በጣም ትልቅ ዉለታ ነዉ የዋላችሁልን ❤
አምሓራ ኩሩ፣ጀግና ፣ነፍጠኛ፣ሀይማኖተኛ ደግ፣ ነጻ ሕዝብ የኔ ወገን ይሄንን መከረኛ ጊዜ አልፈን ወደ ቀደምት ዙፋናችን የምንመለስበት ጊዜ አይርቅም 💚💛❤️
በጣም ደስ የሚል ታሪክ የአድስ አለማየሁ ታሪክ እናንተም etvዎች ትልቅ አሻራ እንዲሁም በዚህ ስራለይ የተሳተፋችሁ የአርት ወዳዶች 🥰🥰🥰🥰👌🙏🙏🙏
ሀዲስ ዓለማየሁ !!
የሰሜን ህዝብ ለኢትዮጵያ ባለውለታ ሆኖ ሳለ ምላሹ ድሮን ሆነ ያሳዝናል
እፁብ ድንቅ ጥበበኛ ህዝብ ❤❤❤❤
ጉዱ ካሳ ለማየት እንደኔ የጓጓ ማነው?
አለን
ጉዱ ካሳ ባለልዩ ጥበብ ባለቤት በኾነው በጋዜጠኛ እና ተዋናይ ሙሉጌታ ሙጨ ተወክሏል
አለን👍🏻👍🏻👍🏻
Me😂
Me🎉🎉🎉🎉
ይሄን የዋህ ህዝብ ነው በድሮን እና በጥይት የሚገሉት 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭እረ እባክህ ኢትዮጵያ በቃሽ በላት 😭😭😭
😂😂😂
ይህንን በማየቴ እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ ።
Amen 🙏 🙏 🙏
እዉነት እኔሞ
በርቱልን.ዋው
ክብር ለአማራ ማህበረሰብ ይህ ሁሉ የእናንተ ባህል ነው❗❗
❤❤❤🎉🎉🎉
ሁሉም ባህል የየራሱ ውበት አለው!!
የኢትዮጵያ ባህል ነዉ ክልል አልተጠቀሰበትም
ዐምሓራ ነው!!!!!! ነቀዞች!!!@@hawiizedi2386
@@meazazenebe3585የዐምሓራ ይበልጣል ያምራል ብልሽ ትቃጠያለሽ አደል? ድራሻችሁን ያጥፋው ፀረ ዐምሓራዎች
የድርሰቱ ዘመን አይሽሬነት በራሱ ፈታኝና ከፍ ብሎ የተሰቀለ ስለሆነ እወጣዋለሁ ብሎ ማሰብ ልብ ይጠይቃል። ሰውመሆን ይሄን አድርጎታል።
ከሁለቱ ክፍል በትንሹ ያገኘሁት ክፍተት የአያ ቦጋለ ፀጉር ቶሎ ማለቁና የወ/ሮ ውዴ አይን መጥፋት ነው። ድሆቹን ቶሎ ደፍቶ ወደ ዋናው ጉዳይ ለመፍጠን የተደረገ ችኮላ ይሆናል።
ከአርቲስት ወጋየሁ ንጋቱ ቀጥሎ "ፍቅር እስከ መቃብር" ላይ ሞገስ የጨመረ ሰውመሆን ይስማው ነው እንል ዘንድ ስራህ የተወደደ ይሁንልህ። ❤
ውብ አጀማመር
ድሀን ማን ይወደዋል ይሆን በጣም አሳቀኝ😅
በነካ እጃጀው አልወለድንም አቤ ጎቤኛን በሰርቱ አልወለድምን ጊዜውን የቀደመ 1962 ተደርሶ የእኛን ዘመን የሚተርክ ዳሩ አልኩጅ ቢሰራ ተመልካችም አይቀራቸው ሲርሸኑ አይ የእኛ ትውልድ
ኤንዴ ድርሰት እኮ የራሱ አይደለም ታሪክ ፀሃፊው ሌላ ነው
ለትውልድ የሚተላለፍ እጅግ በጣም የሚገርም ታሪክ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
❤❤❤❤ የምር በጣም እናመሰግናለን 🙏 በተለይ እናትዬዋ ትገርማለች ድንቅ የሆነ የተዋንያን መረጣ ነው።። የማንኩሳው ነኝ እወዳችኋለሁ
በዚህ አይነት ዴርቶጋዳንም መጠበቃችን ነው። በጣም ድንቅ ነው❤❤❤❤
Don't you compare them,
ጨዋታህ አይጠገብም፣ በCGI ነው ሚሰሩልህ?
Awo ሚራዥ እና ሲጳራ😊
Awo ሚራዥ እና ሲጳራ😊
I don't think so gn bisera I'm so excited
የበዛብህ እናትና አባት 👌❤ ትህትናን ያተምራሉ ...ቀረፃውም በጣም ያምራል እናመሰግናለን 😊
ሁሌም ሳስበው የሚገርመኝ የደራሲ ሀዲስ አለማየሁ ብቃት ነው። በእውነት ምን አይነት ምጡቅ አእምሮ ነው ።
አሁን ደግሞ ይሄን ድንቅ ድረሰት በዚህ መልኩ ያሰናዱት እነ ሰውመሆን ይስማው አስደመሙኝ
የሚገርም ምጡቅ አእምሮ ያዉም በጥንት ግዜ።
የዚህ ድራማ ትልቁ ችግሩ ማለቁ ነው ❤❤❤
😂😂😂
Sebli Gn
አንዲር
ግድ የለም...እነ የወዲያ ነሽ ይከተላሉ
እኔ ለራሱ ያሰብሁት እሱን ነው
አማርኛ ፊልምም ድራማም አይች አላውቅም ማለትም ከአቆምኩ 8 አመት በላይ ሁኖኛል የቱርክ እና እንግሊዘኛ አርብኛ ፊልምነው እማየው ይህን ስጀምር በጉጉት ነው ያየሁት ዋው ትወና እርጋታ ስርአት😔❤
እኔ ደሞ ቱርክና እንግሊዘኛ ከተውኩኝ አስር አመቴ በጣም አሪፍ አሪፍ ታሪክ ድራማና ፊልም እየሰሩ ነው የኛ ዳይሬክተር ደራሲዎች 🥰
አቤት የበዛብህ እናት ዋው❤❤❤
she is hot. omg
እናቱን ያስከፉ መጨረሻው አያምርም😢
Is she blind?
Betam
@@solomontefera2790 awo
የእዚህ ሁሉ ባለ ታሪክ አማራዬ ይሰቃያል😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ጃውሳ ጥፋ ከዚ
ems
ancor
esan
ሄደህ እነዚህን ጠጣ
ይሄ የ ኢትዮጵያ ቴሌቬዠን ነው
@@meyekasa5478ኣይንህ ይጥፋ ራስህጥፋ ይሄ የጃዉሳዉ ወግና ባህል ነዉ እከክ መጤ
😂😂😂😂ደግ የጃውሳው ወግ ነው😂❤@@እናቷንናፋቂ-ጘ7ቨ
@@meyekasa5478
👹👹👹👹👺👺👺🙃🙃🙃🙃🙃🙃🙃💀💀💀💀💀💀
😢😢😢😢😢😢💔💔💔💔
ፍቅር እስከመቃብር ዘመን ተሻጋሪ መፅሐፍ ነው ይህንን በፊልም መስራታችሁ ትልቅ ስራ ነው ደስ ብሎኛል አቀራረቡም በጣም ቆንጆ ነው ወደድክዋችሁ
እውነተኛው የእምነት እና የትህትና ጥግ አማራዬ🥰ስላማችን ይምጣ ጌታዬ
እምነት ፣ ፍቅር፣ ታሪክ፣ ባሕል wow what production and what characters' casting 👏ከትናንሽ ልጆች እስከ ትላልቆቹ የትወና ብቃት እንዴት ያስደንቃል😘 ሁነውታል ማለት ይህ ነው👌
ሁሉ የሚያምርበት የሀገር ፈርጥ የሆነ ህዝብ አምሃራ😍😍
የዚህ ሁሉ ታሪክ ባለቤት አማራ ዛሬም ይሳደዳል
ክብር ለሚገባው ክብር እንስጥ 🥺
ተው ወዳጀ እነ ሎሪት ጸጋዬ ገብረመድህን የፈጠርች ኦሮሞ ነበርች እነ ጥላሁን ገሰሰን ያፈራች የእኛ ዘመን የታሪክ አተላ ነን መውቀሰ ካለብን እራሳችን እንውቀሰ በተለይ በጥበቡ ይሄን ሰልህ ደግሞ ያዛ ብሔር አባል አይደለሁም ካልክሰ እህትህ ነኝ ግን ሁሉን ባንድ መጭመቅ አልወድም
😂😂😂😂 bariya ena geta, deha malet new kebre?😂😂😂😂😂
የአማራ ባላባት የአማራ ገበሬን ልጀን አላጋባም ይኸ አፈር ገፊ እንዴት ቢንቀኝ ነው ሲል ስሰማው የአማራ ማህበረሰብ ምን ያህል ባላባት ነኝ ባዩች ሲጨቆን እንደኖረ እንጅ አንተ እንደምትለው የሚያኮራ ነገር አድለም✌️✌️
እውነትነው እኔ የወሎአመራነኝ ግን ታሪኩ አሳፋሪነው እዛምወሎ እዲሀነው ሰውይናቃል የሸክላሰሪልጂ በጣም ጥቁርሰውደገሞ ባሪያ ብረት የሚሰሩትንደግሞ ብረትቀጠቃጭ ወዘተ እያሉነውየሚመፃደቁት 😢😢@@eyobfentahun4284
እንግድህ ኣትዘባርቁ እንይበት ድሮም ኣማራ ችግር ኣለበት ኣላልንም ድቃሎቹና ባንዳዎቹንጅ እከክ የሚያሳድደው የዶላር ጡረተኛንጅ ማንን ልትወቅሽ ነው
ይህ ምስኪን ታታሪና በጉልበቱና በአምላኩ ብቻ ታምኖ የሚኖር ህዝብ ዛሬ የተማሩ ልጆች እንደሌሉት የማንም ጀማሪ ብሔርተኛ ፖለቲከኛ መጫወቻ ሆኖ ማየት ልብ ይሠብራል!!!
እህህህህ😢😢
በስመአብ የቅኔ ተማሪዎቹ ❤❤❤
ኦርቶዶክስ መሆን መመረጥ ነው 😊
ጨቆኛስለሆኑነው ??
Kene megb ayihon
@@AteyaMesud እስትንፋስም ጭምር ነው
ድራማው በፍቅር ስም ብዙ ሚስጥር ይዟል በዘመኑ ደሀ እና ገበሬ የሚያስተናግደው ግፍ 😢😢ንቀት እንደሰው አለመቆጠር ይህን ሁሉ መልእክት ለማስተላለፍ ሰብለና በዛብህ ወሳኝ ነበሩ::
Exactly 💯👌እኔ ሁሌም ያስለቅሰኛል 😢😢😢 እህህህህህህህ 😢 እንዴውም የአሁኑ ዘመን ይሻላል 🙏
Enide enidetasebu new deramwe yeteserwe telachwn lemnizat .ayedel yeh zemen yeshalali sew bekumu teseklo yemiseklubt sew bemanintu yemifenaklibt
Leza new still hualaker honen yekerenew... muya yemaykeberbet hager hulem huala ker new
Amhara derom neges neber wera atabezew
@@Mg-ke8yy መፅሀፍ እኮ ነው ወደ ድራማ የተቀየርው ድራማው መፅሀፍ ላይያለውን ነው ያሳየው መፅሀፉ ደሞ የዛን ዘመን ነበር ሚገልፀው :: አሁን ላይ ነው እንጂ ዘር የተመርጠው ድሮ በንብርት ብዛት ነበር ሰው ሚለካው እና አማራ ጥፋተኛ ለማድርግ ሳይሆን የነበርውን ስርዓት ለመቃወም ነው አማራውም እኮ ነበር የተበደለው በባለሀብቶቹ ስለዛ ሁሉንም የሚያካትት ነገር ነበር ዘር የሚለይ ቢሆን አማራው ሳይበደል ሌላው ብቻ ይሆን ነበር ነገር ግን እንዳልኩት ስርአቱ ደሀን የሚገፋ ነበር እድሜ ለደርግ እንጂ
ኢቲቪን ደግሞ እንዲህ ዘና ብለን ይሄንን ድንቅ ኢትዮዺያዊ ፊልም እንድናይ ስላደረጋቹህን እናመሰግናለን ከውድ ባለሙያ ከሰውመሆን ጋር ከተፈራረማቹህበት ጊዜ ጀምሮ በጉጉት ስጠብቀው የነበረ ፊልም ነው። ሀዲስ አለማየሁን እና ወጋየሁ ንጋቱን ፈጣሪ ነፍሳቸውን ያሳርፍልን🙏🏾 ይሄን የመሰለ ታሪክ በመፃፍ እና በመተረክ የኢትዮዺያ ህዝብ አንደኛ ያለውን ውብ የሆነ ልቦለድ ከይነው አሁን ለዚህ እንዲበቃ ያደረገው ስራቸው ጥሩ ስለሆነ ነው።
ስንት ሰዓት ላይ ነው የሚተላለፈው?
ይህ ህዝብ እጅግ በጣም ጥበበኛ ፣ ፍቅር፣ ለፈጣሪው ታማኝ እና ቻይ ታጋሽ በፈተናዎች የማይበረግግ ለሌሎች ክብር ያለው እጅግ በጣም ስልጡን ህዝብ እንደሆነና ለጠላቱ ወደ ሗላ የማይሸሽ ጀግና ነው።
በጣም ደስ ይላል I can see the future of our film industry ETV really took a huge step
እፁብ ድንቅ ነው ሌላ ምን ይባላል።የቅድስት ተዋህዶ ልጅ በመሆኔ እድለኛ ነኝ
ልብን የሚመስት ትክክለኛ የአባቶች ህይወት በፊልም ሲታይ❤እናመሰግናለን በእዉነት የቅዳሴዉ የዜማዉ ድምጽ ደሞ መንፈስን ያድሳል ❤
በጣም እኔም ደስ ያለኝ እሱ ጌታ ሆይ ምን አይነት ጊዜ ነበር ደስ ሲል
የአማራን ህዝብ የወለደች ማህፀን ትባረክ !!!!!
❤❤
❤❤❤❤❤
❤
በዛብህዬ የኔ ልበ ቀና❤ እንደ ትርካው ተመስጨ የማየው ነገር ሰው መሆን በጣም እናመሰግናለን❤
አማራ በልጆቹ ብርቱ ተጋድሎ ተነስቷል። ትግሉ ላይቀዘቅዝ ተለኩሷል። በአማራ ህዝብ ላይ፣ በጥላቻ ለጥፋት የተዘረጉ እጆች ይቆረጣሉ። ፍትህ ወደ ቀደመ መንበሯ ትመለሳለች። አማራ ላይ ያላገጡ ይፀፀታሉ። የሚሆን ሃቅ ነው። እትጠራጠሩ።
❤❤❤
አረ አባቴ ሚዲያ ተሳስተኸል😂😂
ይሄ የ ኢትዮጵያ ቴሌቪዥን ነው
@@meyekasa5478አልተሳሳተም ተዋንያንም ታሪኩም ተመልካቾችም ዐምሓራዎች ነን!!!!!!!
@@KokiLove-qv1nd ተሳስተኸል ይሄ ኢትዮጵያውያን ሚዲያ ነው
ታሪኩ የ አማራ ቢሆንም
ሌሎች ብሄሮች የሚገኙበት ሚዲያ ስለሆነ መጠንቀቅ ጥሩ ነው
በሩጫ እና በአትሌቲክስ የ ኢትዮጵያ ባንዲራ አለም ላይ ሲውለበለብበት የሚታይበት ሚዲያ ነው
የ ኢትዮጵያ ቴሌቪዠን
ትክክል ❤❤🎉🎉🎉🎉
ፍቅር ፍቅር ፍቅር
ሁሌም ፍቅር ይኑር
ሰብልዬ ናት እማ ሆዬ ያላቹ
እስኪ እንያቹ ❤
አዲሱ ዘመነ ማቴዎስ ወንጌላዊ 2017 ዓመተ ምሕረት ለኢትዮጵያውያን ሁሉ መልካም አዲስ ዓመት ይሁንልን ፡፡ በጣም ጥሩ የተዋንያን ብቃት የታየበት ፊልም ነው፡፡ በአዲሱ ዓመት እንደ ባለ አእምሮ ሰው በመተሳሰብ የድሆች ዋይታና እንባ የሚታበስበት ይሁን፡፡ እያለቀስን ነው የተመለከትነው ምክንያቱም አሁንም በ21 ኛው መቶ ክፍለ ዘመን በክፉ አስተሳሰባችንና እኔ ብቻ በማለታችን ያው …የቀድሞው ተመልሶ እየመጣ ስለሆነ ነው፡፡ «ያመራራ ኮሶ መጣ ተመልሶ» እንዲሉ…
በእንግሊዝኛ ሳብታይትል( subtitle)ቢኖረው አሪፍ ነበር እላለው።
I agree.
ድንቅ ሀሳብ
እዉነት ብለሃል ወንድሜ : እኔም ሳስበዉ ነበር :እንደዓለም አቀፍ ደረጃ መታየት እሚችል እና በደንብ ተቀባይነት እሚያገኝ ይመስለኛል : ሀገራችንን ብሃላቺንን በደንብ ይገልፃል ::
@@haymi8620 አዎ በጣም እንጂ፣ በ አለማቀፍ መድረክ መቅረብ የሚችል ስራ ነው
ቆንጆ ሀሳብ። አፍሪካም አለምም ይህን ማየት አለበት
እግዚአብሔር መለመን እንጂ መውቀስ ደግ እማይደል አለ አቤት ለዛ አቤት ትህትና አቤት ወግ
ፍቅር እሰከመቃብር በፊልም በተሰራ ብየ ስመኝ የነበረው እውን ሆኖ በማየቴ ደስ ብሎኛል ለእምነት መሰደድ፣ ለማወቅ መጓጓት፣ መከባበር፣ መፈቃቀር፣ ወግ ባህል ማክበር ፣የገዥ እና ተገዥ መልካም ግንኙነት አቤት ስንቱ...ይቀጥላል ሰውመሆን ሁሌም እንዳስደመምከኝ ነው ክበርልኝ
የሰብለ ጸጉር መተኮስ የለበትም ልጅቷ ሰብለን አልመሰለችም ከእናንተ ባላውቅም ለዚህ ቦታ የምትመጥነው መስከረም አበራ ትመስለኛለች ግን ቢስሚላህ ይህንን በማየቴ በጣም ደስ ብሎኛል የአያቶቻችንን ጊዜ አስታወሰን አላህ ካለ ዴርቶጋዳን እንጠብቃለንንንን እውነትም ዳይሬክተሩ ጥበብ ጠርታዋለች እናመሰግናለን አላህ ያግዝህህህህህህህህ ግን ቶሎ ባያልቅ
የምንአባሽ አያቶቻችን ነው የኛየኦርቶዶክሶች አያቶች እንጂ የአህዛብ አያቶች አይደሉም እኝሰሜኖች ኩሩባለማህተም ኦርቶዶክስ ነን🇨🇬💊☦️🙏 የአረብባርያዋ እራሳችሁን ቻሉ አህዛቦች ስትባሉ ተለጣፊዎች ታሪክ አልባ ስደተኞች ናችሁ እኝሰሜኖች የእስራኤል ዘሮች ኩሩባለማህተብ ኦርቶዶክስነን ለዛም ነው ሀበሻ የተባልነው ስደትኛዋ የኛወገን አይደላችሁም ምድረ ተለጣፊ አንፈልጋችሁም አትጣበቁብን ወደዛ🤮እኛ በጣም ነው ምንፀየፋችሁ
ኦርቶዶክስ እንኳን በሀአካል በድራማዉ ድምቀት ዉበት መመረጥ ነዉ ተዋህዶ መሆን🙏❤😍
ይሄ እኮ ነው ምንለው 😂😂😂😂😂 ከዛ ኢትዮጲያ ሚገልፅ ድራማ ፊልም ምናማ ትሉናላችው ኢትዮጲያ የ አንድ ብቻ ሃይማኖት ቤሄር ሃገር አይደልችም 😂😂
@@Adot340 ኢትዩጵያ እኮ የኦርቶዶክስ ነት ለነገሩ ሚስጥሩ ጥልቅ ስለሆና አይገባም 🙏🙏🙏
MN agebah wuta yemariyam telat
@@Adot340እና ምን አናደደሽ ብዙ ትምህርት አለው ፌልሙ
@@SamiraMaker 😂😂😂😂
ኢትዮጵያዊ ያደረከን አማራ ያደረከን ኦርቶዶክስ ያደረከን ተመስገን❤🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️
I someone who read “Fiker Eskemekaber” more than five times, and have memorized most parts in my heart, I can say that Fiker Eskemekaber isn’t a love story as the name might imply. It is a story that depicts what feudalism is and a strong critic to our societal make ups. It can be compared to Les Misérables by Victor Hugo. I so much liked the directing and cast choices in this one. For me, Turiye and Wudenesh Betamu hit my expectations. I can’t wait to see who will be playing Agafar Gudeta on “Yenigussie Gibir” part, as that is my favorite part. Kudos to the Director on this amazing work and we hope it will keep the pace.
One love
Well said‼️
This is the narrow mind and inferiority suffered individual analysis . Cheers!
The North part of Ethiopia and most Amhara were civilians med compared to others and taught other ethnicities but u are denying the reality. If u would be educated and mannered, U should appreciated what U learned or your kinds.
የነገስታቶቹን ቅምጥል የሰበለወንጌልን ልብ በፍቅር ያቀለጠ ድመፀ መረዋዉ ድያቆን በዛብህን በምናብ የሳልኩትን በገሀድ ሁኖ ሳገኘዉ ተደምማለሁ።ሰዉ መሆን እዉነትም ሰዉ ነህ ዘመንህ ይባረክ።
የሰው ዘር ሳይሆን ሰው መሆን የተኖረበት ዘመን❤ክብር ታዛዥነት መውደድ ፍቅር ባህል ወዝ እና ደምግባት በህብረት ያጌጡበት ዘመን ምናልባት ይሄ የተወሰነውን የኢትዮጲያን ባህልና ወግ የሚያሳይ ታሪክ ቢሆንም ሙሉ የብሔር ብሔረሰቦች ወግና ታሪክ ብናውቅ ብናስተውል ምንአይነት ጌጥ በሆነን ነበር። ሰው መሆን ይበልጣል ወገኖቼ እንታረቅ❤
የፊውዳል ስርዓት አስከፊነት ለማሳየት የተሠራ ነው።
@@yisakmekonnen1236 እኔ ምለው ክፋውን ነገር ብቻ እንድናይ የሆነው ለምድነው ከብዙ መልካም ነገር ሁለት መጥፎን መመልከት መቻ መታመምነው። ይቅርታ እኔን ጨምሮ ለነገሮች ያለን ምልከታ ልክ አይደለም።
ጠባብነት ሰውን እንደ ሰው አለመቁጥውር ከኔ ይበልጥ ማን አለ የሚል የፊውዳል ስርአት አስከፊነት የሚያሳይ ድራማ ነው 4.
@@Adot340 የየትኛውም አለም ላይ ያለ ታሪክ ነው የቆዩ አገሮች ላይ: ኢትዮጵያም የቆየች አገር ነች እደ አሜሪካ ታሪክ አልባ አዲስ የተመሰረተች አይደለችም: ባሕል ወግ ሐይማኖት ንጉስ እና አሽከር ባርያ እና ጌታ ሁሉም ምድር ላይ አለ ታሪክን እደታሪክ አይተን እንደነቅበት እንማማርበት እጂ ተደነቃቅፈን አንውደቅበት::
@@memeaweke5363 😂😂መቼስ ኢትዮጲያዊ አይደለሁ ከሆነ መልካም
መታደል ነዉ ለደራሲዉም ለተደራሲዉም በሀሳብ ታሰበ ተፃፈ ተነበበ ተተረከ ተዘፈነ እድሜ ለትዉልድ በእንቅስቃሴ መጣልን ስጋም ለብሶ ይኖራል ፍቅር
ብቻ ሳምንት ጠብቁ እንዳትሉን !? መፅሐፉን አንብበን ትረካዉን 10 ግዜ ደጋግመን ሰምተን አልቅሰን በትዝታ ያለፍነውን ድርሰት በምስል አምጥታችሁ አዲስ አደረጋችሁብን እኮ። በሉ በየቀኑ ልቀቁት መጠበቅ አንችልም።
ደሞ ልናለቅስ ነው ።
እኔሰ ገና ካሁኑ ጀምሬዋለሁ ማልቀሱን
ዋው የሬዲዮኑን ትረካ፤ ሀዲስ አለማየሁን፤ ወጋየሁ ንጋቱን እጅግ በጣም በጣም ነው የማደንቃቸው አሁን ደግሞ በፊልም ሳየው በቃ ደስታዬ እጥፍ ድርብ ነው ፡፡ የተዋናዮቹ ብቃት ደግሞ ቃላት ያጥረኛል እጅግ እጅግ ደስ ይላል ተባረኩ፡፡
ክብር ፍቅር እስከመቃብር ደራሲ አዲስ አለማየሁ የሚገርም ነው በድራማ ደሞ 🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼
Addis Alemayehu.
አመሰግናለሁ
በእውነት እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስስስስስስስ ይላል ክርስቲያን መሆን መታደል ነው ፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ተመስገን ጌታዬዬዬዬ ክርስቲያን ስላረከኝ አመስግንሀለሁ እግዚአብሔር ስላም ፍቅር ያድለን በእውነት🎉🎉🎉❤❤❤❤🎉😂❤
ቅድስት ይልማን የሚፎካከር ዳይሬክተር ተከስቷል ይመቸው🎉🎉🎉
@@birukesayas9338 በብዙ ይበልጣል❗️ወዳጄ እንደዚህ አይነት ከሀገር እኩል ትልቅ የሆነን መፅሀፍ በማይታወቁ ተዋንያን መዳፈር ከባድ ነው ግን አድርጎታል!!ቅድስትን ግን ላኮስስ ብዬ አይደልም እሷም ታላቅ ናት
ኸረ ጥሶ ሄዷል ይሄ ምስል ተሰርቶም አያውቅ
ቅድስት😂😂😂ማን ናት???
ጎበዝ አንሳሳት እንወቅ አንዳንዴ😂😂😂
@@bezabihyimer5989አኔም አላቃት😂😊
የ እረኛዬ ድራማ ዳሬክተር &ደራሲ @@bezabihyimer5989
Thank you for making a film that never seems to be conquered
ፍቅር እስከ መቃብር
ሃዲስ አለማየሁ / ወጋየሁ ንጋቱ
በፊልም ዋው መፀሀፊ ያነበበ ❤❤❤❤
✋✋✋✋✋✋✋✋✋
ፍቅር እስከ መቃብር ተወዳዳሪ የሌለው እፁብ ድንቅ ነው።
በዛ ዘመን የህዝቡ ጥበበኛነቱ ይገርማል ❤❤❤❤
ክፍል ሦስት❤በጉጉት
Telekale
ለታላቁ ደራሲ ጋሽሀዲስ አለማየሁ ይሄን ድንቅ ድርሰት ዘመን ተሻጋሪ ለሰጡን ከልብ እናመሰግናለን
ለምርጡ ተዋናይ ለአርቲስት ወጋየሁ ንጋቱ በትረካ ልብ በሚያንጠለጥል ምስል ከሳች ሂወት የዘራህበት ከፍ ያረከው ከልብ እናመሰግናለን ነብሳሁን ይማር ትልቅ ስራ።
ለዳይሬክተር ሰውመሆን ይስማው እንደ ስምህ ሰው የሆነ ስራ በእውነት ትልቅ ስራ በርታ ወንድማችን የልብ ትርታችንን አውቀህዋል እንደዚህ አይነት ስራ ናፍቆናል ከልብ እናመሰግናለን🇨🇬🇨🇬🇨🇬🙏🙏🙏🙏🇨🇬🇨🇬🇨🇬
እንኳን ደስ ኣላችሁ ኢትዮጵያዊያን በተለይ የዛ ኣካባቢ ተዎላጆች በጣም ገራሚ ነው
የዛ አካባቢ ማነው ስሙን አጠቅስም እንዴ ?
@@teninetwuletaw7228 ድማ ስንቴ ፊልሙ ላይ እየተጠቀሰ ኣይደል መጸሀፍስ ላይ ኣለ ኣይደል ድማ ጊዮርጊስ ጎጃም
የአማራ ህዝብ💚💛❤😭😭😭😭@@teninetwuletaw7228
@@teninetwuletaw7228 ጥበበኛው አማራ❤❤❤❤
@@teninetwuletaw7228ጎጃም ነዋ
እመት ውድነሽ እና አያ ቦጋለ በጣም ያሣዝኑኛል😢😢
እምየ ተዋህዶ ስርአትሽ እኮ❤❤❤
አትቀባጥሪ ይህንቀፋፊታሪክ ከእምነትጋአታያይዢ
Kinikinam balege😂😂😂😂😂@@DahabAhmad-es2jx
😂😂@@DahabAhmad-es2jx
@@DahabAhmad-es2jxአቤት ቅናት በየኮሜንቱ እየገባሽ ትሳደቢያለሽ😤😤😤😤
እዉነት ለመነገር የሰብላ ዉበት በቂ ነዉ ከዚህ በላይ ምን ይምጣ
ውይግና ሊፕስቲክ ፈልገው ሳይሆን አይቀርም እንጂ የገጠር ውበት ናት ያላት ትመጥናለች
ይሄን ሕዝብ ነው እንግዲህ በድሮን .የሚፈጁ..!
🖤🖤🥲🥲
ይህንን ምርጥ የዋህ ጥሩ የሀይማኖት ሰው ሀገሩን ወዳድ የሆነውን አማራን ነው እኮ በካራ ያረዱብን💔😭😭😭😭😭😢😢ብቻቃል አጣሁ እውነታውን በቤተ ክርስቲያን ውስጥ አድርገው ገልጠውልናል እና እናመሰግናለን😭😭😭
ደረሲ ክቡር ዶክተር ሀዲስ አለማየሁ
ነብስህ በገነተ ትረፍ ይሄን የመሠለ ቅርስ ጥለኽልን አልፈሀል
ሙቷል እዴ😢😢
የኔ እናት የበዛብህ እናት የእናት አንጀት ምናይነት እሩህሩህ እንደሆነ አሳየችን ትወና ዋው ❤ ውደ ውደ የሚለውን ስጠን 😂🤲
በትወናው ላይ የአካባቢው ማህበረሰብና ተወላጆች መሳተፋቸው እጅጉን እንድወደው አድርጎኛል ክብር ይስጥልን (M ከዲማ ጊወርጊስ )
በሳምንት ስንቴ ነው
አይ አማራየ አንኳንም ከ እናንተው ተፈጠርኩ እንኳንም አይቼ እማላልፋቹ ሆንኩ
ዘመን አይሽሬውን ፍቅር እሰከመቃብርን ከሶስት ጊዜ በላይ አንብቢያለሁ ሁሌም ግን አዲስ ነው ወደ ፊልም ተቀይሮ ማየትም የዓመታት ምኞቴ ነበር እነሆ ጊዜው ደርሶ ማየት በመቻሌ እግዚአብሔርን አመሠግናለሁ ስለ ደራሲ ሃዲስ ዓለማየሁ ምን ማለት እንዳለብኝ ቃላት ያጥረኛል አሱ ለእኔ የሕይወት ዘመን አንደኛ ነው ነፍሱ በሠላም ትረፍ ብዬ አላቆምም ዛሬም በሕይወት አለህ እለዋለው ሃዲስ ወጋየሁ ንጋቱ ነፍስ ዘራ እንዳሉት ዛሬ ደግሞ ሁለም በሚባል ደረጃ ተዋንያን ሙታንን ቀስቅሰው ትንሣኤውን አበሰሩን !!!
የበዛብህ እናት የውዴን ገፀ ባህሪ የምትጫወተው በጣም ጎበዝ ናት wow 👏👏👏👏👍
የሚገርመው ዐዳዲስ ተዋንያን ናቸው ግን ብርቱ ደግሞም ውበታቸውስ🥰
የት አገኛቸው?
የአማረኛ ፊልም ማየቴ ካቆምኩ 10 አመት ሆኖኛል። ዛሬ ግን ፊልም እንደስትሪው የተወለደ ይመስለኛል። 4 ክፍል ያለ ማቋረጥ ተመለከትኩት። ሁሉንም ተዋንያን ማመስገን እፈልጋለሁ!
የሚገርመኝ ሀዲስ አለማየሁ ከዚህ ከሚታየዉ በላይ በትረካ መልክ በዉስጣችን ምስል ፈጥረን እንድንመለከተዉ አድርጎ ተርኮልናል ።ደራሲዉ የሚገርም ብቃት ነዉ ያለዉ የምትነፍሰዋን ንፋስ ሳይቀር ፅፎ በዉስጣችን ቁልጭ አድርጎ አስቀምጦልናል ይገርመኛል ።በጣም አመሰግናለሁ ሁላቹም🎉❤
በጣም ሰሚቱ በትረካው ይበልጣል
አዲስ አለማየው ፡ ነፍሶትን ፡ በአፀደ ፡ ገነት ፡ ያኑርልን ፡
I’m thrilled to see this adaptation, and I want to send my heartfelt appreciation to everyone involved. More than that, I wish for peace, unity, and prosperity for Ethiopia and its people. Let this be a reminder of how art can inspire us, bring us closer, and help us dream of a better future together!”
እንደማዕበል ዋናተኞች ተጀምሮ እንደማይቋረጥ ተስፋ እናደርጋለን ለመላው ክሩ በርቱ ዳይሬክተሩ ጥበብ ይጨምርልህ
የሀገር አርማ አማራ 💚💚💚💛💛💛❤❤❤የዚህ ታሪክ አማራ ነው❤❤❤
ታድሎን በየቀኑ ነው ሚለቀቀው ♥️ የኔ አይነት ሰነፎች አላችሁ (መፃፉን ) አድቀንማ አነባለው እያለን ያረጀን 😂🤭
@@meseretrefera2664 አሁንም ቢሆን መፅሀፉን አንብቢው ከፊልሙ ይልቅ መፅሀፉ ነው የሚበልጠው በደንብ የሚገልፀው ወይም ትረካውን ስሚው
እኮ እኔ ነኝ አንዷ😂😂😂በነብስ ደረሱልን
እኔም😅
ፊልሙ ገና ሳላየው ሲወራ ደስ ያለኝ ሳየውማ😘💞💕በጣም ነው የወደድኩት
በስመብ የዛሬ 22 አመት ወደኅላ በኢትዮጵያ ሬዲዮ ሲተረክ ትዝ ይለኛል❤❤❤❤❤
በስመብ አይባልም በስመአብ
እድሜሽን፤አሰብኩት
@@NitsuhGetachewu በስመ አብ ነው የሚባ ለው
@@VgGgg-z1j😂😂😂
ይሄኔ ሲያዩ ምናሉ ይሆን ስሜታቸውን ማወቅ ፈለኩ ኘሮፌሰር አሰፋ ወርቁ(የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ውስጥ ቲያትር አስተማሪ ናቸው በጣም ይወዱታል ፍቅር እስከመቃብር መፀሀፋን እና እንቁ ቴድሮስ ካሳሁን ምንተስምታቸው ይሆን
Thank u EBC for this ድንቅ ስራ በእውነት 🙏👏👏👏👏👏
Sonic deserve all love and respect ❤
ምናለ ባያልቅ ዝም ብዬ ለዘለአለም ባየው🥰
እውነት የክቡር ሐዲስ አለመየሁ ጭንቅላት በዛን ዘመን እጹብ ድንቅ ለኔ አሁንም ይህን የሚተካ አላገኘሁም...
ቅድስት ይልማ
የማን ናት ቅድስት ይልማ ድርሰቱ መፃፍም ሁሉም የአዲስ አለምየሁ ነው@@shewittgorfu5000
ኦርቶዶክስ ሃገር ናት❤
ሲያምርህይቅርሀገርና እምነት ለይጂሎ
Awo ❤❤❤❤
Tultula
Yet hager😂😂
Etihopia Hager man hone ayemeseretat@@AteyaMesud
ስጠብቀዉ ነበር በባሌ አደበት የተነገረኝ መፀሀፍ❤❤❤❤❤❤
ኣንድ ባህል ኣንድ ሀይማኖት የሚመስል ነገር ኣለው
ኡፍፍፍ ኢትዮ ናፍቃኝ ነበር ስላያችሁኝ እግዚአብሔር ይስጥልን እናት ተዋሕዶ❤❤❤