Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
እነዚህ የሙሰሊም ጠላቶች አላህ ያንሳልን ያረብ 🤲🤲🤲
አብሽሪ ወገኖቼ ከችግር በኋላ ደስታ አለና ተገሱ አላህ ይራደናል እንሻ አላህ ለባዳች አላህ የዒጀቸውን ይስጣቸው
Aminnn
ፍትህ ለአክሱም ሙስሊም ሴት ተማሪዎች ፍትህ ለአክሱም ሙስሊም ኑዋሪዎቸ ይሁን
አብዱረሂም አህመድ ጀዣኩም አላህ አላህ ይጠብቅህ ያረብ
ያአሏህ ያአሏህ ያአሏህ እረህመማችን ቁስላችን በረታብን ያአዚዝ የኛን ሰቆቃ ወደ እራሳቸው ገልብጠው 😭😭😭😭😭
ፍትህ ለአክሱም ሙስሊሞች
ፍትሕ.ለአክሱም..ሙስሊሞች
😢😢😢😢 ፍትህ ለሙስለም እህቶቻችን የሙስሊም እህቶች ስቃይ ይብቃ አላህ ሆይ ሙሥሊም ጠልን አሳልን
ፍትሕ ለሙስልም እህቶቻችን ሙስሊም በዲኑ አይደራደርም ፍትሕ የሙስሊም መብት ይከበር ፍትሕ ፍትሕ ፍትሕ😢😢😢😢😢
የአክሱምሙስሊሞችሰቀቀንበጣምየተለየነው😢😢
ሃሩኖች አለህይጣብቃቹ❤❤❤❤❤❤❤❤ዲል ለሙሥልሞች❤❤❤❤❤
ያረብ ሰላም ካንተ
ሀሩን ሚድያ የኡማው ድምፅ ማሻ አላህ አልይኩም በርቱ አላህ ይርዳቹህ
ፍትህ ለአክሱም ሙስሊሞች ‼️
ወአልይ ኩም አስላም 😢😢😢😢😢ፈትህ
አብድሬ ጀዛከላህህየር
ፍትህ ፍትህ
መጠንና ክብደታቸው ቢለያይም መሰል ችግሮች የሚስተዋልባቸው ጥቂት እማይባሉ ቦታዎች አሉ። ይሄንን መገንዘብ የሁሉም ሙስሊም ጉዳይ መሆን ይገባዋል። ግንዛቤ ያለው ግለሰብ መብቱን አያስነጥቅም። አለፍ ሲልም በህግ ይጠይቃል። ይህ መብት እንጂ ችሮታ አይደለም። ልመናም አያስፈልገውም አብሮ ለመኖር ሲባል በሚል ከጉል ይሉኝታ የገዛ መብትህን አሳልፎ መስጠት አላዋቂነት ብቻ ሳይሆን ቦቅቧቃነት ነው። የልጆችህን መብት እየሸጥክ እንደሆነ መረዳት ያስፈልጋል።
መምህር መሀመድ ሐገሰ ጀዛከለ ኸይር ትክክል ነው የተነገርከው ❤❤❤❤
ዋሊኩምእሠላም እራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አላህ ሂድሀ ይሥጠን
ኒቃቧንም ትለብሳለች ትምህርቷንም ትማራለች!!ሀስቡን አላህ ወኒእመል ወኪል😢
ኒቃቧንም ትለብሳለች ትምርቶንም ትማራለች ፍትህ ለሙስሊሞ እህቴ
ያርቢ፣ነስርህን፣አንጣልን
ፍትህ አላህ ያውጣው
ፈትህ በአክሱም ከተማ ለሚገኙ ሙስሊሞች ላይ የሚደረገው የመብት ረገጣ ይቁም💔💔💔🙏
አለሁ ሙስታአን
ፍትህ ለአክሱም ሙስሊም
ፈእት ለህቶቻችን❤❤❤
🎉🎉🎉ጀዛከላህ ከይራን🎉🎉🎉
እርየትናችሁ፣ተመልካች፣
ያ አላህ እንዴት ነዉ አሚሮቸዉ የተደፈነዉ እነዚህ ሰወቺ አገራቺንን እራቁት ሊያስቀሮት ነዉ አላህ ህያሩን አምጣ
በሙስሊም ጠልነት ተውልደው ያደጉ የአክሱም ትምህርት ቢሮ አመራሮች እና የትምህርት ቤቶች ሃላፊዎች ክዚህ ጥላቻ ተለቀው ራሳቸውን መለወጥ ይኖርባቸዋል::በታደጊ መስሊም ተማሪዎች ህይወት አትቅለዱ!!ፍትህ ለአክሱም ሙስሊሞች ተማሪዎች!!!
💪💪💪💪በዚህ ካልሆነ ሚሥተካከል አይመሥለኝም እናስብበት
ወአሊኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አህለን ሀሩኖች አብዱረሂም የእኛ እንቁ አላህ ይጠብቅህ እድሜና ጤና ይስጥልን መስሎችህን ያብዛልን ልጂ ይውጣልህ ፍትህ ከአንተ እንጠብቃለን ያረብ በዳዮችን አደብ አስይዝልን
ሀስቡን አላህ ወኒአመል ወኪል
አሰላም ወአለይኩም❤❤❤
ዋለይኩም ሰላም አብዱሬ ፍትህ በኦሮምያ ክልል በሸገር ስም በዶዘር ለወደሙ መስጊዶቻችንና በግፍ ለተገደሉ ወንድሞቻችን
በራሳቸው ህልም የሚኖሩ ፣ ዛሬ አለም አንድ እየሆነ በመጣበት ጊዜ ይህ ኋላ ቀር አስተሳሰብ ወዴት ነው የሚያመራው ?
ዋለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
ሠሢቢየ አላህ ወኒ አመል ወኪል.
ሀሥቡነላሁወኒእ መሎኪን
ሸርርርርርያጀማአ
ዋሌኩምሰላም
ዋሊኩም ሰላም
Justice for Aksum Muslims
Yaa allaaaaaaah
Hasebe allhe waneamale wakele
ያጀማአ ደምሩኝ ያገሬ ልጆች ተባበሩኝ
የተቀደሰች ከተማ በመጠጥ ቤት በዝሙት ቤቶች የተጥለቀለቀች ከተማ ኒቃብ አትልበሱ ይላሉ ፀብ በደላላ
❤❤❤❤❤
1M
🎉🎉🎉🎉🎉😢😢🎉🎉🎉🎉
Such modest dressing code of woman would have been encouraged. የዚህ ዓይነት የሴት ልጅ የአለባበስ ስርዓት ልበረታታ በተገባ ነበር።
🎉🎉🎉🎉Sukarno 🎉🎉🎉🎉
የአክሱም ሙስሊም ተማሪዎችን በትህምርት ገበታ እንደይገኙ ማድርግና መከልከል ህገ መንግሥታዊ መብታቸውን የጣሰ ህግ ወጥ ድርጊት መሆኑን እያንዳንዱ ኢትዮጵያዊ ማወቅ አለበት::ፍትህ እና መብት ለአክሱም መስሊም ተማሪዎች!!
ፍትህ ለሂጃባችን ሂጃቧንም ትለብሳለች ትምርቷንም ትማራለች
😢😢😢😢😢😢😢
አሥብነላወኒእመልወኪል
😢😢😢😢🎉🎉🎉❤❤❤
As Ethiopian Muslims we have a long way to go. I remember Axum University doing the same thing and Badr Ethiopia sent a delegation to tackle the issue. How long we will be on the receiving end.
ኒቃቧንም ትለብሳለች ትምርትም ትጠራለች ኢሻአሏህ🎉🎉🎉
❤❤❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍👍👍👍😭😭😭😭
As🎉🎉🎉wr🎉🎉🎉wb🎉🎉🎉
❤❤✅️✅️✅️✅️🤲🤲🤲🤲
መከራችን በዛ የበሬና ያህያ መጅሊስ ስብስብ ምን ይላልል
ሁልጊዜ እሮሮ ማሰማት የሚያመጣው ለውጥ አልታየም! እንዴውም እንደ ተሸናፊነት እያዩት ይህንኑ ፀያፍ እና የደደብነት ተግባራቸውን እያሰፉት ነው ያለው! ትምህርት ሚኒስቴር፣ መንግሥት፣ መጅሊስ ምናምን የሚባሉ አንድ አይውል! ክፍሎች መዳኘት ካልቻሉ ቀጣዩ በሌሎች አገሮች ለምሳሌ ኬንያ ፖሊስ ራሱ ሌባ ስለሆነ ሕዝቡ ከሽፍታ የሚታደገው ሲያጣ የራሱን ፍርድ መስጠት ጀመረ እና ሌባ ሌባ የሚል ጩኸት ሲሰማ ሁሉም ሰው ተረባርቦ ይይዘውና ቤንዚን አርከፍክፎ ማቃጠል ጀመረ! ማን ሊወቀስ ነው? በዚህ እርምጃ! ሕግን ማስከበር ያልቻለው የሚመለከተው ክፍል ቢሆን እንጂ!
ዛሬም በእርግጠኝነት በአዲስ አበባ ላይ እንደተደርገው እንዴለብሱ ሊፈቀድ ቢችልም መብታቸውን እንዴጠበቅላቸው ህግ ላይ ማሳወጀ እስካለተቻለ ድርስ ነገም አማራ ክልል አውልቁ መባሉ አይቀርም እሄን ከመሆኑ በፊት በሀይማኖት አለባበስ ማስወለቅ የማይችልበትን ህግ መጅሊሱ እስካልታወጅ ድርስ ወደፊትም የማይቀር ነው
ላይክ ሼር በማድረግ ኢስላማዊ ግዴታችን እንዋጣ
ያረብአላህፈረጃዉንለሚጨቆኑትሁሉ
አህለን❤❤❤
ኤዳዉ ምንይሻለናል 😢😢😢እነዚህጠማማወች ምንአላቸዉ ተሂጃባችን😭😭ያረቢ ፍረዲህን ቅረቅአዲረገዉ ያረቢ
የሰቲር
ፍትህ ፍትህ😢
አሁን የትግራይ ክረሰቴኖች እናተ ወነት አማኝ ናቹ አሁን ሙሰሌም በበዛበት ከልሎች መሰቀላቹን አውረዳቹ እጂ አትማሩም ብትባሉ ምን ይሰማቹዋል አሁን አማኝ ናቹ እኛ ሙሰሌሞች እምነታችን ሰው መበደል አይፈቅድልነም
mshallha
እኔ እኮ በጣም የሚገርመኝ የሰው እንዴት የቆሽሽ ምግብ ልብላ ይላል አሁን ምን ልሁን በለው ነው እራሴ ልጠብቅ ማለት እሄን አክል ጥላቻ ጉድ አሁንስ በዛ አላህ ፈረዱ ቅርብ የሚል ድርግልን እንሻአላህ መቼም ከመልበሰ መግላላጥ ማሰብ እኮ ጤና ሰው የሚያሰበው አይድለም
ወገን ንቁ መጀመሪያ በተውባ ከሽርካቹ ውጡና በበራአ መስለማችሁን አረጋግጡ!!!!!በተለይ ሱና ተከትለናል ምትሉ ሙሽሪክን አለማክፈር ላትና ዑዛን ሽርክ ብሎ አቡ ጀህልና መሰሎቹን አለማክፈር ነው።ኢስላም እንግዳ ሆኖ ጀመረ ወደ እንግድነቱም ይመለሳል።በእንግድነቱ ለሚከተሉ ጡባ አለላቸው።ረሱል صلى الله عليه وسلم
Ay sew lesew mot anesew mech yihon andesew yemiyasbut
ኒቃቧን ትለብሳች ትምህርቷንም ትማራለች እንሻአሏህ
የተረገሙ ዘረ እራቁታም ሁላ አላህ ይናቅላቸው የተረገሙ ሙሥሊም ጠሎች በሀገራችን ባይተዋር ህኝ እነሡ እጨታቸውን አጠልጥለው ሲማሩ ማንም አይከለክላቸውም የበታችነት ስሜት ሁለየ እደተሠማቸው ነው
ከልካዮችን ፎቷቸው ለጥፎልን
በጣም የትግራይ ክረሰቴኖች ቀን ሰቷቹነው የትግራይ ሙሰሌሞች አብሺሩ ይሄም ያልፋል መቀበሪያ መሬት እኮን ተከልክሎቹዋል አላህ አለ አብሺሩ መግሰት የለም ህገሰ የለም በሀገሩ
የሙስሊም ጠል የሆነ ማህበረሰብ ሂዳያ ይስጣቸው
What shame, Tegray regine they forgot 2 yers ago what is going on in IN Tegray. may Allah give them rght guidance 🙏 what we can say 🙏 big shame
እርቃንነት ስልጣኔ የሚመስለዉ ህበረተሰብ የማን እምነት ነዉ ተራቋቱ የሚለዉ
አህለን
ላይክ ሼር በማድረግ እናዳርስ
ሙሰሌም ዮቱበሮች ቴክታከሮች ታሳፈራላቹ ሚዲያቹ የተሰግራይ ሙሰሌሞችን ደመሰጸ አለመሆናቹ አላህ ይጠይቃቹዋል
,እናዝ ሙጅርምሞ በለውም መዋረደቻ አይመሩም እንዴ
ኔቃቦንም ትለብሣለች ትምህርትዋንምትማራለች
ጀዛኩምሏ ኸይር
እነዚህ የሙሰሊም ጠላቶች አላህ ያንሳልን ያረብ 🤲🤲🤲
አብሽሪ ወገኖቼ ከችግር በኋላ ደስታ አለና ተገሱ አላህ ይራደናል እንሻ አላህ ለባዳች አላህ የዒጀቸውን ይስጣቸው
Aminnn
ፍትህ ለአክሱም ሙስሊም ሴት ተማሪዎች ፍትህ ለአክሱም ሙስሊም ኑዋሪዎቸ ይሁን
አብዱረሂም አህመድ ጀዣኩም አላህ አላህ ይጠብቅህ ያረብ
ያአሏህ ያአሏህ ያአሏህ እረህመማችን ቁስላችን በረታብን ያአዚዝ የኛን ሰቆቃ ወደ እራሳቸው ገልብጠው 😭😭😭😭😭
ፍትህ ለአክሱም ሙስሊሞች
ፍትሕ.ለአክሱም..ሙስሊሞች
😢😢😢😢 ፍትህ ለሙስለም እህቶቻችን የሙስሊም እህቶች ስቃይ ይብቃ አላህ ሆይ ሙሥሊም ጠልን አሳልን
ፍትሕ ለሙስልም እህቶቻችን ሙስሊም በዲኑ አይደራደርም ፍትሕ የሙስሊም መብት ይከበር ፍትሕ ፍትሕ ፍትሕ😢😢😢😢😢
የአክሱምሙስሊሞችሰቀቀንበጣምየተለየነው😢😢
ሃሩኖች አለህይጣብቃቹ❤❤❤❤❤❤❤❤ዲል ለሙሥልሞች❤❤❤❤❤
ያረብ ሰላም ካንተ
ሀሩን ሚድያ የኡማው ድምፅ ማሻ አላህ አልይኩም በርቱ አላህ ይርዳቹህ
ፍትህ ለአክሱም ሙስሊሞች ‼️
ወአልይ ኩም አስላም 😢😢😢😢😢ፈትህ
አብድሬ ጀዛከላህህየር
ፍትህ ፍትህ
መጠንና ክብደታቸው ቢለያይም መሰል ችግሮች የሚስተዋልባቸው ጥቂት እማይባሉ ቦታዎች አሉ። ይሄንን መገንዘብ የሁሉም ሙስሊም ጉዳይ መሆን ይገባዋል። ግንዛቤ ያለው ግለሰብ መብቱን አያስነጥቅም። አለፍ ሲልም በህግ ይጠይቃል። ይህ መብት እንጂ ችሮታ አይደለም። ልመናም አያስፈልገውም አብሮ ለመኖር ሲባል በሚል ከጉል ይሉኝታ የገዛ መብትህን አሳልፎ መስጠት አላዋቂነት ብቻ ሳይሆን ቦቅቧቃነት ነው። የልጆችህን መብት እየሸጥክ እንደሆነ መረዳት ያስፈልጋል።
መምህር መሀመድ ሐገሰ ጀዛከለ ኸይር ትክክል ነው የተነገርከው ❤❤❤❤
ዋሊኩምእሠላም እራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አላህ ሂድሀ ይሥጠን
ኒቃቧንም ትለብሳለች ትምህርቷንም ትማራለች!!ሀስቡን አላህ ወኒእመል ወኪል😢
ኒቃቧንም ትለብሳለች ትምርቶንም ትማራለች ፍትህ ለሙስሊሞ እህቴ
ያርቢ፣ነስርህን፣አንጣልን
ፍትህ አላህ ያውጣው
ፈትህ በአክሱም ከተማ ለሚገኙ ሙስሊሞች ላይ የሚደረገው የመብት ረገጣ ይቁም💔💔💔🙏
አለሁ ሙስታአን
ፍትህ ለአክሱም ሙስሊም
ፈእት ለህቶቻችን❤❤❤
🎉🎉🎉ጀዛከላህ ከይራን🎉🎉🎉
እርየትናችሁ፣ተመልካች፣
ያ አላህ እንዴት ነዉ አሚሮቸዉ የተደፈነዉ እነዚህ ሰወቺ አገራቺንን እራቁት ሊያስቀሮት ነዉ አላህ ህያሩን አምጣ
በሙስሊም ጠልነት ተውልደው ያደጉ የአክሱም ትምህርት ቢሮ አመራሮች እና የትምህርት ቤቶች ሃላፊዎች ክዚህ ጥላቻ ተለቀው ራሳቸውን መለወጥ ይኖርባቸዋል::
በታደጊ መስሊም ተማሪዎች ህይወት አትቅለዱ!!
ፍትህ ለአክሱም ሙስሊሞች ተማሪዎች!!!
💪💪💪💪በዚህ ካልሆነ ሚሥተካከል አይመሥለኝም እናስብበት
ወአሊኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ
አህለን ሀሩኖች አብዱረሂም የእኛ እንቁ አላህ ይጠብቅህ እድሜና ጤና ይስጥልን መስሎችህን ያብዛልን ልጂ ይውጣልህ
ፍትህ ከአንተ እንጠብቃለን ያረብ በዳዮችን አደብ አስይዝልን
ሀስቡን አላህ ወኒአመል ወኪል
አሰላም ወአለይኩም❤❤❤
ዋለይኩም ሰላም አብዱሬ ፍትህ በኦሮምያ ክልል በሸገር ስም በዶዘር ለወደሙ መስጊዶቻችንና በግፍ ለተገደሉ ወንድሞቻችን
በራሳቸው ህልም የሚኖሩ ፣ ዛሬ አለም አንድ እየሆነ በመጣበት ጊዜ ይህ ኋላ ቀር አስተሳሰብ ወዴት ነው የሚያመራው ?
ዋለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
ሠሢቢየ አላህ ወኒ አመል ወኪል.
ሀሥቡነላሁወኒእ መሎኪን
ሸርርርርርያጀማአ
ዋሌኩምሰላም
ዋሊኩም ሰላም
Justice for Aksum Muslims
Yaa allaaaaaaah
Hasebe allhe waneamale wakele
ያጀማአ ደምሩኝ ያገሬ ልጆች ተባበሩኝ
የተቀደሰች ከተማ በመጠጥ ቤት በዝሙት ቤቶች የተጥለቀለቀች ከተማ ኒቃብ አትልበሱ ይላሉ ፀብ በደላላ
❤❤❤❤❤
1M
🎉🎉🎉🎉🎉😢😢🎉🎉🎉🎉
Such modest dressing code of woman would have been encouraged.
የዚህ ዓይነት የሴት ልጅ የአለባበስ ስርዓት ልበረታታ በተገባ ነበር።
🎉🎉🎉🎉Sukarno 🎉🎉🎉🎉
የአክሱም ሙስሊም ተማሪዎችን በትህምርት ገበታ እንደይገኙ ማድርግና መከልከል ህገ መንግሥታዊ መብታቸውን የጣሰ ህግ ወጥ ድርጊት መሆኑን እያንዳንዱ ኢትዮጵያዊ ማወቅ አለበት::
ፍትህ እና መብት ለአክሱም መስሊም ተማሪዎች!!
ፍትህ ለሂጃባችን ሂጃቧንም ትለብሳለች ትምርቷንም ትማራለች
😢😢😢😢😢😢😢
አሥብነላወኒእመልወኪል
😢😢😢😢🎉🎉🎉❤❤❤
As Ethiopian Muslims we have a long way to go. I remember Axum University doing the same thing and Badr Ethiopia sent a delegation to tackle the issue. How long we will be on the receiving end.
ኒቃቧንም ትለብሳለች ትምርትም ትጠራለች ኢሻአሏህ🎉🎉🎉
❤❤❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍👍👍👍😭😭😭😭
As🎉🎉🎉wr🎉🎉🎉wb🎉🎉🎉
❤❤✅️✅️✅️✅️🤲🤲🤲🤲
መከራችን በዛ የበሬና ያህያ መጅሊስ ስብስብ ምን ይላልል
ሁልጊዜ እሮሮ ማሰማት የሚያመጣው ለውጥ አልታየም! እንዴውም እንደ ተሸናፊነት እያዩት ይህንኑ ፀያፍ እና የደደብነት ተግባራቸውን እያሰፉት ነው ያለው! ትምህርት ሚኒስቴር፣ መንግሥት፣ መጅሊስ ምናምን የሚባሉ አንድ አይውል! ክፍሎች መዳኘት ካልቻሉ ቀጣዩ በሌሎች አገሮች ለምሳሌ ኬንያ ፖሊስ ራሱ ሌባ ስለሆነ ሕዝቡ ከሽፍታ የሚታደገው ሲያጣ የራሱን ፍርድ መስጠት ጀመረ እና ሌባ ሌባ የሚል ጩኸት ሲሰማ ሁሉም ሰው ተረባርቦ ይይዘውና ቤንዚን አርከፍክፎ ማቃጠል ጀመረ! ማን ሊወቀስ ነው? በዚህ እርምጃ! ሕግን ማስከበር ያልቻለው የሚመለከተው ክፍል ቢሆን እንጂ!
ዛሬም በእርግጠኝነት በአዲስ አበባ ላይ እንደተደርገው እንዴለብሱ ሊፈቀድ ቢችልም መብታቸውን እንዴጠበቅላቸው ህግ ላይ ማሳወጀ እስካለተቻለ ድርስ ነገም አማራ ክልል አውልቁ መባሉ አይቀርም እሄን ከመሆኑ በፊት በሀይማኖት አለባበስ ማስወለቅ የማይችልበትን ህግ መጅሊሱ እስካልታወጅ ድርስ ወደፊትም የማይቀር ነው
ላይክ ሼር በማድረግ ኢስላማዊ ግዴታችን እንዋጣ
ያረብአላህፈረጃዉንለሚጨቆኑትሁሉ
አህለን❤❤❤
ኤዳዉ ምንይሻለናል 😢😢😢እነዚህጠማማወች ምንአላቸዉ ተሂጃባችን😭😭ያረቢ ፍረዲህን ቅረቅአዲረገዉ ያረቢ
የሰቲር
ፍትህ ፍትህ😢
አሁን የትግራይ ክረሰቴኖች እናተ ወነት አማኝ ናቹ አሁን ሙሰሌም በበዛበት ከልሎች መሰቀላቹን አውረዳቹ እጂ አትማሩም ብትባሉ ምን ይሰማቹዋል አሁን አማኝ ናቹ እኛ ሙሰሌሞች እምነታችን ሰው መበደል አይፈቅድልነም
mshallha
እኔ እኮ በጣም የሚገርመኝ የሰው እንዴት የቆሽሽ ምግብ ልብላ ይላል አሁን ምን ልሁን በለው ነው እራሴ ልጠብቅ ማለት እሄን አክል ጥላቻ ጉድ አሁንስ በዛ አላህ ፈረዱ ቅርብ የሚል ድርግልን እንሻአላህ መቼም ከመልበሰ መግላላጥ ማሰብ እኮ ጤና ሰው የሚያሰበው አይድለም
ወገን ንቁ መጀመሪያ በተውባ ከሽርካቹ ውጡና በበራአ መስለማችሁን አረጋግጡ!!!!!በተለይ ሱና ተከትለናል ምትሉ ሙሽሪክን አለማክፈር ላትና ዑዛን ሽርክ ብሎ አቡ ጀህልና መሰሎቹን አለማክፈር ነው።ኢስላም እንግዳ ሆኖ ጀመረ ወደ እንግድነቱም ይመለሳል።በእንግድነቱ ለሚከተሉ ጡባ አለላቸው።ረሱል صلى الله عليه وسلم
Ay sew lesew mot anesew mech yihon andesew yemiyasbut
ኒቃቧን ትለብሳች ትምህርቷንም ትማራለች እንሻአሏህ
የተረገሙ ዘረ እራቁታም ሁላ አላህ ይናቅላቸው የተረገሙ ሙሥሊም ጠሎች በሀገራችን ባይተዋር ህኝ እነሡ እጨታቸውን አጠልጥለው ሲማሩ ማንም አይከለክላቸውም የበታችነት ስሜት ሁለየ እደተሠማቸው ነው
ከልካዮችን ፎቷቸው ለጥፎልን
በጣም የትግራይ ክረሰቴኖች ቀን ሰቷቹነው የትግራይ ሙሰሌሞች አብሺሩ ይሄም ያልፋል መቀበሪያ መሬት እኮን ተከልክሎቹዋል አላህ አለ አብሺሩ መግሰት የለም ህገሰ የለም በሀገሩ
የሙስሊም ጠል የሆነ ማህበረሰብ ሂዳያ ይስጣቸው
What shame, Tegray regine they forgot 2 yers ago what is going on in IN Tegray. may Allah give them rght guidance 🙏 what we can say 🙏 big shame
እርቃንነት ስልጣኔ የሚመስለዉ ህበረተሰብ የማን እምነት ነዉ ተራቋቱ የሚለዉ
አህለን
ላይክ ሼር በማድረግ እናዳርስ
ሙሰሌም ዮቱበሮች ቴክታከሮች ታሳፈራላቹ ሚዲያቹ የተሰግራይ ሙሰሌሞችን ደመሰጸ አለመሆናቹ አላህ ይጠይቃቹዋል
,እናዝ ሙጅርምሞ በለውም መዋረደቻ አይመሩም እንዴ
ኔቃቦንም ትለብሣለች ትምህርትዋንም
ትማራለች
ጀዛኩምሏ ኸይር
ፍትህ ለአክሱም ሙስሊሞች
ፍትህ ለአክሱም ሙስሊሞች