"ኢየሱስ እግዚብሔር ነው" ልንማረው የሚገባው ድንቅ ትምህርት በአገልጋይ ዮናታን አክሊሉ Yonatan Aklilu @MARSIL TV WORLDWIDE

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 8 лют 2025
  • SUBSCRIBE TO
    OUR YOU TUBE CHANNEL MARSIL TV WORLD WIDE TEACHING BY PROPHET YONATAN AKILILU
    UNAUTHORIZED DISTRIBUTION AND RE UPLOAD OF THIS CONTENT IS STRICTLY PROHIBITED

КОМЕНТАРІ •

  • @deborahsamuel129
    @deborahsamuel129 2 роки тому +23

    በክርስትናዬ እንድደሰት የኢየሱስ በመሆኔ እንድኮራ እያረገኝ ያለ ድንቅ ትምህርት ነው። በቤቴ ሆኜ ማስታወሻ እየያዝኩ እየተማረኩ ነው ዮኑዬ ቀጥልልኝ ተባርከሃል❤

  • @abaevang3306
    @abaevang3306 2 роки тому +63

    አንተ የእየሱስ ጀግና ተባረክ በጣም ደስ የሚል ትምህር የገለጥልህን መንፈስ ቅዱስን አመሰግናለሁ ሲጣንን ላይመለስ አቃጠልከዉ የኔ እግዚአብሄር እየሱስ ነዉ ።

    • @Zinash-s9u
      @Zinash-s9u 6 місяців тому +1

      Ene sexangar bezz saat wududur gebiche eyesus yeml sim xeriche ashenefiyalhu 🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @bt3738
    @bt3738 2 роки тому +65

    በትክክል ኢየሱስ እግዚአብሔር ነዉ።
    ኢየሱስ የሁሉም ነገር ፈጣሪ ነዉ ❤
    ክብር ሁሉ ለኢየሱስ ይሁን❤🙏

  • @josi252
    @josi252 Рік тому +4

    እየሱስ ክርስቶስ ጌታ ነው
    ክብር ለ እግዚአብሔር አብ ወል መንፈስ ቅዱስ ይሁን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yetnotIbutChristinme
    @yetnotIbutChristinme 2 роки тому +25

    ክርስቶስ ኢየሱስን በአንተ ሁኔታ ከተለመደውና ከምናውቀው ሁሉ በተለየ የሚገልጠው ጌታ መንፈስ ቅዱስ ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን!!!🙏🙏🙏

  • @mezmurlekeresetose8519
    @mezmurlekeresetose8519 2 роки тому +16

    እንዳተ ያሉ የእ/ርን የእጁን ሳይሆን ልጁን የሚያስተምሩ አገልጋዮችን ያብዛልን፡፡
    ጌታ ከዚህ በላይ ባለ ቃሉን በመረዳት መባረክ ይባርክህ፡፡ ♥🙏🙏🙏

  • @kinghenians986
    @kinghenians986 2 роки тому +29

    ድንቅ ትምህርት ተባረክ🙏
    ኢየሱስ እርሱ እግዚአብሔር ነው🙏💒

  • @yoditabebe5531
    @yoditabebe5531 2 роки тому +17

    ኑርልን ሁሌ ተባረክ

  • @meriyyoutube6153
    @meriyyoutube6153 2 роки тому +22

    ጌታ ፀጋውን ያብዛልህ🙏❤

  • @yordanoswolde260
    @yordanoswolde260 2 роки тому +5

    ፍትፍት አድርገህ የምታስተምረው ትምህርት ሲያረካ! ዮኒ እ/ር ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ!

  • @magandababae3661
    @magandababae3661 Рік тому +1

    Yone anite yena zanidiro falosi nayi egizabhre zemenaki hiwotaki zare mazaraki zelalemaki yibareki aniteni tsagani yemi xelo ke fite yisheshu beiyesusem amennnnn geta lijochin misitenu yixebiqu be timirite tebarekalhun❤❤❤❤❤❤❤amennnnnnn

  • @AsAs-g9p
    @AsAs-g9p 2 дні тому

    ያኔ አባቴ ትባርክ እሜን ❤❤❤❤❤❤👈👂❤️‍🔥🙏🥰🥰🥰🥰😢🙌🇪🇹💯🥰🥰🥰🥰🥰

  • @hiwotabebe7231
    @hiwotabebe7231 2 роки тому +15

    አሜንንንን በጌታ ኢየሱስ አምኛለው አላፍርም። ዮናችን ተባረክ ጸጋ ይብዛልክ ሁሉም አገልጋዮች ስለ ጌታ ኢየሱስ ብቻ ቢሰብኩ ደስ ይላል ።❤❤👏

  • @healthyfood7119
    @healthyfood7119 Рік тому +1

    እየሱስ ጌታ ነዉ እግዚአብሔር ነዉ ሐለሉያ ስሙ የተመሰገ ይሁን አሜን ዮወኒ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ❤🙌

  • @Fevan1004
    @Fevan1004 2 роки тому +8

    John 12 (አማ) - ዮሐንስ
    46: በእኔ የሚያምን ሁሉ በጨለማ እንዳይኖር እኔ ብርሃን ሆኜ ወደ ዓለም መጥቻለሁ።
    47: ዓለምን ላድን እንጂ በዓለም ልፈርድ አልመጣሁምና ቃሌን ሰምቶ የማይጠብቀው ቢኖር የምፈርድበት እኔ አይደለሁም።

  • @temesgenpaulos6516
    @temesgenpaulos6516 2 роки тому +8

    አሜን አሜን ትንቅ ትምህርት ነው ተባረክ ዮኒ ኢየሱስ እግዚአብሔር ነው ከእርሱ ጋር እኩል ነው

  • @yosefhailu5886
    @yosefhailu5886 2 роки тому +12

    የምጋርም ትምርህት ዮኒዬ ተባረክልኝ🙏🙏❤❤❤

  • @millii1
    @millii1 2 роки тому +10

    እየሱስ ጌታ ነው!!! እየሱስ ያሕዌ ነው ።አሜን!!!

  • @tsehayegetachew4599
    @tsehayegetachew4599 2 роки тому +11

    በጣም የሚሰገርም መገለጥ አዋ እየሱሰ እግዚአብሔር ነዉ ክብር ለጌታ በረከቱ ለዬኔና ለምወደዉ የማይጠገብ ልጅ ና ቆንጆ ሚሰትህ ❤🌹🌹🌹🙌👏👏👏👏👏👏

  • @meseluabera5616
    @meseluabera5616 2 роки тому +20

    የእግዚአብሔር ቃል ብርሃን ነዉ በልብህ ያበራልህ ስሙ ለዘልአለም ይባረክ ዘመንህ ይባረክ ክፋ ነገር አያግኝህ

  • @amanuelmelese9730
    @amanuelmelese9730 2 роки тому +20

    ወየው ወየው ዲያቢሎ ጉዱ ፈላ መፍዙዝ እራሱ ፈዘዘ!!! እየሱስ እግዚአብሔር ነው !!!

  • @frezerjeylan3269
    @frezerjeylan3269 2 роки тому +1

    ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስን የበለጠ እንድናውቅ እንድንረዳ እግዚአብሔር የተጠቀመብ አገልጋይ ነህና ተባረክልኝ

  • @eyerusyohannes547
    @eyerusyohannes547 2 роки тому +7

    በጣም ሚገርም ትምህርት ነው

  • @heldanatekola7129
    @heldanatekola7129 2 роки тому +7

    ሐሌ ሉያያያያ እየሱስየን የሚያገነወ የሚተርከወ የክብር መንፈስ ይባረክ
    ተወዳጅ ሆይ አሁንም ትወልድን አርነት የሚያወጣወ የቃል ደጅ ይከፈትልክ።

  • @mang6695
    @mang6695 2 роки тому +6

    ዮንዬ ኑር ሺህ ዓመት

  • @mulujesus1289
    @mulujesus1289 Рік тому +2

    ክብር ሁሉ ለልኡል እግዝአብሄር ይሁን አሜን❤❤❤❤❤❤❤

  • @asnakechtadese
    @asnakechtadese 2 роки тому +7

    አሜንንን አሜንንን ዮንዬ የ አግዛብሔር ሰው ዘምንህ ይባረክ ክፍው ስይንካህ አግዛብሔር አብ ጥበብ ና ሞገስ ይቸምርልህ ብሩክ ሁን ለምልም 👏👏👏👍👍👍❤️❤️😍😍😍🙏🙏🙏🙏🙏

  • @hdhdhushshshje4105
    @hdhdhushshshje4105 2 роки тому +1

    ውውውውውው ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሃሌሉያ እየሱስ ያደርጋል ይታደጋል እልልልልል እልልልልል እልልልልል እስይይይይይ ሃሌሉያ አሜንንን ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን አሜንንን ዮንዬ ጌታ ይባረክ ፀጋ ይባዝልክ ታባረክ እልፍ ባል 🙏🙏ቃል እውነት ነው ክብር ብቻ ይሁን ለጌታ

  • @henoksiyum333
    @henoksiyum333 2 роки тому +9

    ሃሌሉያ 🙏

  • @God-q7y
    @God-q7y 3 місяці тому

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን በጌታ ስም ቴባርክ የአባቴ ጅግና

  • @muluneshbageta6907
    @muluneshbageta6907 2 роки тому +1

    ኢየሱስ ያድናል አሜን አሜን ተበርክ ፀጋ ይብዛልህ እልፍ እልፍ ሁን ዮኒዬ ኢየሱስ የእግዚአብሔር ልጅ ነው የሞሎኮት በሕርህ ነው አምናለው

  • @samueltemesgen3110
    @samueltemesgen3110 2 роки тому +2

    ድንቅ ትምህርት ነው ዮኒዬ ተባረክህ🙏❤

  • @Derartu-f1b
    @Derartu-f1b 2 роки тому

    ኢየሱስ እርሱ እግዚአብሔር ነው ሃሌሉያ አሜን አሜን አሜን አሜን እልልልልልል እልልልልልልልልል እልልልልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል ክብር ሁሉ ለጌታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ለእግዚአብሔር ይሁን አሜን አሜን አሜን 🙏🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @ababaa3514
    @ababaa3514 Рік тому

    አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን 🙏🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲ታበረክ ዮንዬ ❤️👈

  • @martha.martha.eysus.tnsayi2447
    @martha.martha.eysus.tnsayi2447 2 роки тому +1

    ቃል እግዚያብኤር ነው አሜንንንን እየሱስ ጌታ ነው ስትል በስጋ የተገለጠ እግዚያብኤር ነው ያእዌ ነው መለኮት ነው ስሙ ሁሉ ሃይል አለው አሜንንን አናፍርም አሜንንንን ደፀሎቱ ያግኛቸው አንተ የጌታ ባርያ የኢየሱስ አንባሳደር ጌታ መንፈስቅዱስ ገልጦ ስለገለጥክልን ዘመን ብሩክ ይሁን !

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 2 роки тому +5

    Amen Amen Amen Egzaibher Selamike Yebizaha shalom shalom shalom ✅ 🙌 👏🏻

  • @habtamugslassie7850
    @habtamugslassie7850 2 роки тому +1

    yoni Tebare Tsega Yibzalhe

  • @rbikashanqo5499
    @rbikashanqo5499 2 роки тому +3

    Amne amne amne 🙌🙌🤚🤚🤚

  • @amanuelmelese9730
    @amanuelmelese9730 2 роки тому +5

    እየሱስ እግዚአብሔር ነው!!!

  • @Fevan1004
    @Fevan1004 2 роки тому +2

    John 12 (አማ) - ዮሐንስ
    43: ከእግዚአብሔር ክብር ይልቅ የሰውን ክብር ወደዋልና።
    44: ኢየሱስም ጮኸ፥ እንዲህም አለ፦ በእኔ የሚያምን በላከኝ ማመኑ ነው እንጂ በእኔ አይደለም፤
    45: እኔንም የሚያይ የላከኝን ያያል።
    46: በእኔ የሚያምን ሁሉ በጨለማ እንዳይኖር እኔ ብርሃን ሆኜ ወደ ዓለም መጥቻለሁ።

  • @yetmjima5918
    @yetmjima5918 2 роки тому +2

    የዘላለም የሆነ ጌታ እግዚአብሔር ይባረክ። ይህን ቃል ስስማ ውስጤ በደስታ ተሞላ። ዮኒያችን ዘመንህ ,አገልግሎትህ ይብዛ ይለምልም።

  • @titatube5872
    @titatube5872 2 роки тому +4

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ኡፉፉፉፉፉ በኢየሱስ አላፍርም ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tegest.bamud.5251
    @tegest.bamud.5251 2 роки тому +2

    Amen 🙏 amen 🙏 amen 🙏 amen 🙏 amen

  • @እየሱሲያድነል
    @እየሱሲያድነል 10 місяців тому

    በትክክል ነው እየሱሲ እግዚአብሔር ነው እየሱሲ እውነት'መንገድ ና ሕይወትም ነው 📖📖📖📖

  • @selamgirmay5200
    @selamgirmay5200 2 роки тому +1

    Amennnn Amennnn asey Tebarekkk
    Mifzuz defet yebel yemitelu Amennnn belu

  • @mimimimi-z7y
    @mimimimi-z7y 4 місяці тому

    ameeeen eyesusi geta ye getochi geta yale yeneber hulun yemigeza ALFA OMEGA ELLLLLELLLLL🙏🙏🙌🙌🙌🙌👏👏👏👏🔥🔥🔥🔥❤❤❤

  • @jerryb.9518
    @jerryb.9518 2 роки тому +7

    Tebarekilegn Yoniye 🙏

  • @masaratjumbo942
    @masaratjumbo942 2 роки тому +2

    ዮኒዬ ጌታ ፀጋውን ያብዛልህ ❤️🙏

  • @selamselamselamawit6994
    @selamselamselamawit6994 2 роки тому +4

    ተባረክልኝ ዮኒዬ የኔ ጠንካራ ወንድም

  • @shihinhome3284
    @shihinhome3284 2 роки тому +1

    አሜን ተበርክ ዮን እግዚአብሔር ካንተ ጋ ይሁን ❤️❤️❤️❤️❤️❤️ተመስገን

  • @saraansebo1992
    @saraansebo1992 2 роки тому +1

    ❤️❤️❤️🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️ኢየሱስ እርሱ እግዚአብሔር ነው ::

  • @FirezerJeylan-r8s
    @FirezerJeylan-r8s Місяць тому

    ዮኒ ተባረክ እንደገና የዮሐንስ ወንጌል እየተማርኩ ነው ሁሌ አዲስ ነው የእግዚአብሔር ቃል

  • @ruth459
    @ruth459 2 роки тому +4

    ዬኒዬ እግዚአብሄር ይባርክህ.

  • @mimieyuel1915
    @mimieyuel1915 2 роки тому

    amen amen amen amen 🙏🙏🙏♥️♥️♥️🥰🥰🥰🥰🔥🔥🔥🔥 tebareki

  • @photon1613
    @photon1613 2 роки тому +1

    አሜንንንንንንንንንንንን
    አሜንንንንንንንንንንን
    ጌታ አብዚቶ ይበርክ ፀጋ ይበዘልክ ዮናዬ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @tsegenshwoyqrn3416
    @tsegenshwoyqrn3416 2 роки тому +1

    ኢየሱስ እርሱ እግዚአብሔር ነው አሜን አሜን

  • @ranarr6788
    @ranarr6788 2 роки тому +3

    ተባረክ ዮኒዬ ፀጋዉኝ ያብዛልህ እንዳተ ያሉትን ያብዛልን

  • @salhesalhe4362
    @salhesalhe4362 2 роки тому +2

    AMEN AMEN AMEN 🙏 JESUS IS LORD 🙏

  • @azeeketsela514
    @azeeketsela514 2 роки тому +8

    Hallelujah!!! John 14:8-11 “’Philip,’ Jesus replied, ‘after I have been with you all this time, you still
    do not know me? Whoever has seen me has seen the Father. How can you say, ‘Show
    us the Father’?…. Believe me that I am in the Father and the Father is in me, or else
    believe because of the works I do.

  • @ambassadoryohanneskelekey
    @ambassadoryohanneskelekey 2 роки тому +1

    ዬኒ ብሩክ ነህ ።ዉጤታማ አገልግሎትህን ሁልጊዜም እባረክበታለሁ የንጹህ ልብህም ማሳያ እንደሆነ አዉቃለሁ ።ስለ ሁሉም የእግዚአብሔር ስም የተባረከ ይሁን ።አሜን ።

  • @niaborn4952
    @niaborn4952 Місяць тому

    Hallelujah!!!!!!!! Amen Jesus!!!!!’🎉

  • @mesfinakineda9937
    @mesfinakineda9937 2 роки тому

    እግዚአብሔር ሁለት ነገር እለምነዋለሁ አንደኛዉ እግዚአብሐር እኔ ከተጠቀመብኝ በሱ ልክ እንዲጠቀምብኝ እፈልጋለሁ እግዚአብሔር የምለምነዉ ዮኒዬ እንዳተ ትጋት ቅንነት ታማኝነት ትክክለኛዉ የክርስቶስን ፍቅር በመኖር ወዘተ ነገሮች እዳተ እዲያደርገኝ እግዝአብሔርን እጠይቀዋለሁ አንተ ለኔ አረያዬ ነህ ዮኒዬ በጣም እወድሃለሁ ለምልምልኝ

  • @tigistgirma621
    @tigistgirma621 2 роки тому +2

    Amen amen God bless you!

  • @etsehiwotgebremichael1783
    @etsehiwotgebremichael1783 2 роки тому

    Amen eyesus yegetoch geta new simu lezelalem yibarek

  • @buretamati5338
    @buretamati5338 2 роки тому +1

    Yunatan bebuzutebarek mawoqiyalebenene Awoku🙏🙏🙏thenak you so mach🙏✝️💗✝️💗🙏🏻📖🤲🤲📖🥰🥰

  • @berhani6322
    @berhani6322 2 роки тому +4

    ኢየሱስ ጌታ ነው።

  • @meazaberhe8910
    @meazaberhe8910 2 роки тому +2

    Yes Ameen Haleluya Yoniye tebarek

  • @gdamteful
    @gdamteful 2 роки тому +1

    What you are teaching about Jesus Christ is absolutely 100% correct. Thank you for your exposition. Rightly dividing the word of truth. Wonderful. Keep on preaching brother. The Holy Spirit has give you you the message and the power.

  • @degefaabera811
    @degefaabera811 2 роки тому

    Amenn amenn amenn amenn amenn amenn yenni tabarakki babizu

  • @titatube5872
    @titatube5872 2 роки тому +1

    ዮንዬ የእግዚአብሔር ልጅ ተባረክ❤❤❤

  • @estifniguse7055
    @estifniguse7055 2 роки тому

    በጭንቅላት የሚያስቆም መገለጠ ። ተባረክ አሁን ጀግና አማኝ ነዉ ምሆነው ለመግለፅ ቃላት አጣዉለት 😮😮😮😮

  • @belitube9866
    @belitube9866 Рік тому

    የኒየ ጌታ እየሱስ አብዝቶ ይባርክህ❤

  • @MhratiYayikobi
    @MhratiYayikobi 8 днів тому

    Ameeeeeeee ameeeeeeee ameeeeeeee ameeeeeeee ameeeeeeee ameeeeeeee

  • @wendewosendegefa9336
    @wendewosendegefa9336 Рік тому

    የየሀንስ ወንጌል እንደዚ ሰምቼውም ተረድቼውም አለቅም ሀሌሉያ🙏

  • @Godloves2025
    @Godloves2025 2 роки тому +6

    ሰዉ ይህንን ድንቅ ሚስጥር ለመረዳት እየሱስ ክርስቶስን ተቀብሎ መንፈስ ቅዱስ ካላበራለት በአይምሮ ልክ እንደ ፊዚክስ መረዳት አይቻልም።

  • @workiyeworkiye5778
    @workiyeworkiye5778 2 роки тому

    EGR amilak zemen hiywotihn ageligilotih zer menzerihn abezito yebarek 🙌🙌🍇🍇🍇🍇

  • @yonasbekele9179
    @yonasbekele9179 2 роки тому +1

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen

  • @aynedxb7663
    @aynedxb7663 2 роки тому

    አሜን አሜን ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ይባርክህ

  • @milshunabute4839
    @milshunabute4839 2 роки тому

    ጅግና እግዚአብሔር አገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን።

  • @amineshami6963
    @amineshami6963 2 роки тому

    አሜንንን አሜንንን አሜንንን tebareki 👏👏

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 2 роки тому +2

    Amen Amen Amen ✅ 🙌 👏🏻

  • @deredemise2652
    @deredemise2652 2 роки тому +2

    ተባረክ ዮን 1ኛው

  • @betheladmasu2689
    @betheladmasu2689 2 роки тому +1

    Amen Amen Amen Amen!!!

  • @faridaf7782
    @faridaf7782 2 роки тому +1

    አሜን አሜን አሜን

  • @AAA-ny3uz
    @AAA-ny3uz 2 роки тому

    ኢየሱስ ጌታ ነው
    ኢየሱስ የእግዚአብር ልጅ ነው

  • @selomemelaku4788
    @selomemelaku4788 2 роки тому

    Amin amin Eyesus Amin amin eyesus

  • @BontuAlemu-f3z
    @BontuAlemu-f3z 3 місяці тому

    Yoniye Egzabeher kezi belay mastewalun ena tsegawun yabzalek🙏 tebarek.

  • @yeneneshfiseha9739
    @yeneneshfiseha9739 2 роки тому

    እኔ ምንም አልልህም ጌታ ጸጋውን ያብዛል
    አንተ የዘመኑ ጳውሎስ ነህ ዮኒ
    ለሙስሊሙ ማህበረሰብ ሁሉ በቂ መልስ ነው ዋዋዋውውውውው 👌👌👌

  • @bekelechbgeta3950
    @bekelechbgeta3950 2 роки тому +1

    Geta abzeto yebarke 🙌🙏

  • @Adis-lh9zj7xs4i
    @Adis-lh9zj7xs4i 2 роки тому +2

    ዮኒዬ ፀጋ ይብዛልህ እንወድሃለሁ❤

  • @hantehaato9838
    @hantehaato9838 2 роки тому +1

    Amennnnnnnn lek "Endene" newa yakelesheleshachew !!!

  • @KiyiMana
    @KiyiMana Рік тому

    Ameeen ameeeeen ameeeen 🎉🎉🎉🙌🙌🙌🙌📖📖📖📖📖📚📚📚📚🎵🎵🎵🎼🎼📖📖👈

  • @worikneshbissa2512
    @worikneshbissa2512 2 роки тому +1

    Ameen eyesuss geta naw yoniye zemenih yibarke🙏🏿🙏🏿🙏🏿😇

  • @mekdeswakene4158
    @mekdeswakene4158 2 роки тому +1

    Yoniye zemeneh yelemelem May God bless you more 🙏 ❤️ ♥️

  • @TekilemarkosWalke
    @TekilemarkosWalke 3 місяці тому

    Zemenih yibarek yoni tebarek❤❤❤❤❤

  • @mihiretuendrias6558
    @mihiretuendrias6558 2 роки тому +1

    Praise God

  • @tadalechzewuda4774
    @tadalechzewuda4774 2 роки тому +1

    Tebarek yoni zemen zelalemk yibarek

  • @dibooraaabaatee5577
    @dibooraaabaatee5577 2 роки тому +2

    ከአብ ገር የነበረው በጥገኝነት አይደለም በእግዚአብሔርነት ነው አምን አምን አምን አምን አምን አምን አምን አምን አምን አምን አምን አምን አምን አምን ተበረክ በጌታ በእየሱስ ስም ፀገ ይብዛልህ 🍇🍇🍇🍇🍇🍇🙏🙏🙏🙏🙏👍👍👍👍👍

  • @tamenadelle198
    @tamenadelle198 2 роки тому +3

    Shalom

  • @amarewoldemariam7694
    @amarewoldemariam7694 2 роки тому +2

    Absolutely true!Great teaching