ኢየሱስ ክርስቶስ እግዚአብሔር እና የእግዚአብሔር ልጅ ነው |ፓስተር ኤልያስ ሽባባው| Pastor Elias Shibabaw|
Вставка
- Опубліковано 9 лют 2025
- #ኢየሱስ_ክርስቶስ_እግዚአብሔርና_የእግዚአብሔር_ልጅ_ነው
#Apostolic_church #Jesus_is_the_Father
#የኢትዮጵያ_የሐዋርያዊት_ቤተክርስታያን #protestant #Apostolic_Church_of_Ethiopia
#Apostolic_Church_International #acifna
#Heavenly_Flesh_of_Jesus #ሰማያዊ_ሥጋ #ሁለተኛው_ሰወ_ኢየሱስ #the_second_man #የኢየሱስ_ሥጋ_ከሰማይ_ነው #የኢየሱስ_ስም_ጥምቀት #መዳን_በሌላ_በማንም_የለም #የውኃ_ጥምቀት_በኢየሱስ_ስም_ብቻ #water_baptism_in_Jesus_name #oby_acts_2_38 #የሐዋርያት_ሥራ_2_38 #ከውኃና_ከመንፈስ_መወለድ #ዳግም_ልደት #born_again #born_of_water_and_spirit
#Apostolic_Generation
#ApostolicSong
#Biblical_debate #የመጽሐፍ_አዱስ_ውይይት
#acifna #apostolicchurchsongs #hawaryawitmezmur
#Apostolic_doctrine
#onlyjesus #ኢየሱስ_ብቻ
#Apostolic_doctrine #ሥላሴ #Trinity
#onlyjesus
#ቄስ_ኤልያስ_ሽባባው
#pastor_Elias_Shibabaw
Follow me on:
www.tiktok.com...
On Facebook page:
www.facebook.c...
Telegram:
t.me/kalu2023
አቤት መገለጥ ስላምታው አናጋገሩ ሁሉ ከእግዚአብሔር ሰው የሚወጣው ቃሉ እራሱ ልዩ ነው ተመስገን ቀንበር የሌለው፣ ነፃ ፣ግልፅ፣ የማያሸማቅቅ ፣ድብቅ ያሆነ ፣ንፁ የሆነውን እውነተኛ ወንጌል ስለገለጥክልኝ አመሰግናለሁ
ቄስ ኤልያስ እግዚአብሔር ይባርክህ ፀጋውን ያብዛሎት
ነፍሴ አረፈች❤❤❤❤
የወንገል እዉቀት ማለት እንደዝህ ነዉ::❤❤❤
YESUS YIBARKI WONDIMACHINI
🙏ወንድሜ ኤሉ ኢየሱስ እጅግ አድርጐ ፀጋውን ያብዛልህ☘️ እውነተኛውን የሐዋርያትን እውነት ስትናገር እንዴት ይጣፍጣል‼️
የእግዚአብሔር ሰው ኤልያስ ሽባበውን እግ/ር አብዝቶ ይበርክ !!!!
አንድ ፈጣሪ
አንድ አዳኝ
አንድ ዙፋን
እንድ ተቀማጭ
....ኢየሱስ....
ክርስቶስ በሥጋ መጣ እርሱም ከሁሉ በላይ ሆኖ ለዘላለም የተባረከ አምላክ ነው አሜን።ሮሜ 9:5
አሜን አሜን
ያለውና የሚኖር ደግሞም የሚመጣ አንድ ነው።
ታምራአያሁ ለምንድነው ያልጋባው
Enanten yesetn amlak yibarek paster elyas ena paster beki tebarek lelochachum eyesus yibarkachu
ታምራየው ጠፍታል
❤❤
Amen,Betikikil😢😢
Ameni
Jesus bless u
Iyesus abimino woldino manfasi qidusi no tamsgeni geta iyesus ❤❤
ቄስ ኤልያስ ጌታየሱስ አብዝቶ ይባርክእ
God is lord ❤❤❤❤
ራእይ 22:1፤ በአደባባይዋም መካከል ከእግዚአብሔርና ከበጉ ዙፋን .....ራእይ 22:3፤ የእግዚአብሔርና የበጉም ዙፋን በእርስዋ ውስጥ ይሆናል.....ራእይ 21:22፤ ሁሉንም የሚገዛ ጌታ አምላክና በጉ መቅደስዋ ናቸውና .......ዮሐንስ 17:22-23፤ እኛም አንድ እንደ ሆንን አንድ ይሆኑ ዘንድ፤ እኔም በእነርሱ አንተም በእኔ ስትሆን፥ በአንድ ፍጹማን እንዲሆኑ፥ የሰጠኸኝን ክብር እኔ ሰጥቻቸዋለሁ...... ? ስንት ዙፋን ነው, እኛ የሚባለው ለስንት አካል ነው ?