Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
እናመሰግናለን ! አገራችን ሰላም ያርግልን ኢትዮጵያዊውን ደሞ ክፉ አይንካው !ኢትዮጵያ በሰላም በክብር ለዘላለም ትኑር !
Amen konjo
Tsed Tesfaye አሜን
Tsed Tesfaye አሜን አሜን አሜን
ؤ@ اسمها كحد د
Tsed Tesfaye Amen
እንኳን ደህና መጣችሁ ሰንሰለቶች ካሌብ በጣም ነው የምወድህ አቦ ይመችህ ወንዳወንድ ኮስታራ ወንድ ይመስጠኛል
ውድ የሀገሬ ልጆች በሥደት ያላችሁ እመቤቴ ማሪያም በሠላም ለሀገራችን በሠላም ታብቃን 😘😘😘😘😘😘😘😘
oo lawandamwea ean lagota manager Mm አሜን ማሬ 😍😍
oo lawandamwea ean lagota manager Mm አሜን አሜንንንን
oo lawandamwea ean lagota manager Mm አሜን ላንችም
አሜን
እናመስግናለን ዬ ምርጦች በርቱ♥♥♥♥
ዋውውውውው እንኳን በሰላም መጣችሁ ሰንሰለቶች እናመሰግናለን በሰው ሀገር ያላችሁ እህት ወድሞቼ በያላችበት ሰላማች የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ሰላማችሁ ብዝት ያደርግላችሁ የያቆብ ለሊት ይሁንላችሁ
mihret Abebe የድንግል ማርያም ልጅ ነኝ አሜን ማር
mihret Abebe የድንግል ማርያም ልጅ ነኝ አሜን አሜን አሜን
mihret Abebe የድንግል ማርያም ልጅ ነኝ ኣፈሽ ማር ማር ይላል
ሠዎ ለመግደል ነው እንዴ እዝጋቤር ይርዳቹ ይለዋል እንዴ
ውይይ ፍቅር thank you
ጉልማ አረ ሰው ለመግደል እግዚአብሔር ይርዳችሁ አትበል እኔም ተሳስቼ አሜን አልኩ በርቱ
Er kkkkk
እኳን ደና መጣቹ ሀገራችንን ሰላም እኛ ስደተኞችንም ጤና ትዕግስ ያድለን የካሌብ አስተሳሰብ ዋው ደስ የሚል ምርጥ ሰው
ሀገሬ ስቃይሽን አያሳየኝ bateme yemchale
ካሌብ በጣም ይመቸኛል የሚኖረው እውነተኛ የገሀዱን አለም ነው በተለይ የዛሬው ለየሉሌ ሀሳብ እዳለ ሆኞ ፣ በጣም ተምህርት ሰጪ ድራማ ነው ፣ሰአታቸውን ጠብቀው ከች ይላሉ በርቱ በየቤቱ ያለው ጉድ እያሳያችሁን ነው።👋👋👋
ሉኡልና ካሊብ የሁለት ዓለም ሰው
አቤት ስጋ ደግነቱ እንደኢትዮጵያ ስጋ አይጣፍጥም እንጅ በጣም ያስጎመጃል እጅህን እንዳትቆርጠው ጠንቀቅ በል
አቺ ሄሉ ተይ ግን ስው ያፍቀረውን መች የግሉ አርጎ ያቃል ዛሬም ትዋሻለሽ ልጅቷን ተያት በራሷ መገድ ብትሄድ ይሻላታል ካሌብ እግዚአብሔር ያቺ ካለው ማንም አይነጥቅሽም ሄሉዬ
ልኡልና ካሌብ እዳይጣሉ ፈራሁበጣም የተለያዩ ካራክተሮች ናቸው ልኡሌ ደግ ልብ ያለሁ ሲሆንካሌብ የዘመኑ የኛ ጊዜን ያሳየናል
Tesfsnesh Shmels
Tesfsnesh Shmels trý tý
ጌታየ ሆይ ከዱባይ አውጠህ ባህሬን የጣልከኝ ጌታ ከባህሬን አውጠህ ደሞ አሜሪካ ጣለኝ ። አሜን
ወሬ አስጠላኝ አሜን እኔንም ክሳውዲ እውጠቶ ፍጣሪ ከአሜሪካ ያስግባኝ በእውነት አሜን አሜን አይታውቅም የፍጣሬ ስራ እንግባልን!
ወሬ አስጠላኝ ..........errrrrr genet alishew eko aye yalayut hager yinafikal melut yehe new
ወሬ አስጠላኝ ክክክ አገርሽሣ
ወሬ አስጠላኝ። እኒ ደሞ የጠበኩት ኣገሬ ምትይ ሞስሎኝ። ለማንኛውም ያርግልሽ
makiya mahad አገሬማ አገሬ ነች ዞሬ መግቢያዬ
የኔ ማሮች መጣችሁ አልተኛሁም ሥጠብቃችሁ ዉድ የኦርተዶክሥ እምነት ተከታዬች በሙሉ እንኳን ለ 27ቸሩ መዳሀኒትአለም በሠላም አደረሣችሁ 💒 ቸቤ አበሣ እኮ ነህ ደና ሞጭላፋ😉👊
Emuyi መሣቅ ነዉ አመሌ አሜን እንኳን አብሮ አደረሠን
Emuyi መሣቅ ነዉ አመሌ ግን ማሬ ዛሬ 27 ሣይሆን 26 አቡነ ሀብተማሪያም ናቸው
እሽ ማር
አሜን(፫) እንኳን አብሮ አደረሰን
amen 3
ዋውውው እንኳን ደህና መጣቹልኝ ...ካሌብ ንግግርህን ስወድልህ ፍትህ የለም ።
ዋው
yu
እንኳን ድና መጣቹ ዛሬ እንኳን አሰቲ ላይክ ሰጡኝ አንድኞ ሰለሆነኩ
Well sen.seletአረረረ ሼም ሄሉዬ ውጋት ሆንሽባት እኮ ለሣምሪ ሆ!!! #ቸቤ😂😂😂#ሠላም😢😢😢#ጉልማ😠😡😠#ካሌብ😍😍😍#ልኡሌ👌👍👍etc.............
Lidu Ye Zeli hahaha agelaletsish teechege
Lidu Ye Zeli
እውነትም ውጋት ለነገሩ ምን ታድርገው አረኔም የማደርገው ነው
Lidu Ye Zeli ሄለንኮ እዲህ ቆርሿ እስኪፈነዳ የምትለፈልፈው ፍቅረኛዋን እዳትቀማት ሰግታነው አይ ሰው ለራሱ ጥቅም ብቻ መሮጥ
Abo michite yeblachu yagera ligoch, God bless Ethiopia forever
የሰላም እናት እድሜ ጤናይስጥውት ትክክል ብለዎል ይችአለም ለጥሩ ሰው አትሆነም ለክፉ እንጂ
ውይ ዛሬ ወግደርስኝ በሰአት ላይነው እንኳን ደናመጣችሁ ውድ የሀገሬ ልጀች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ
እንኳን ደህና መጣችሁ ሰላማችሁ ይብዛ ሁላችሁምምርጥ ድራማ ነው ግን ይህቺ #ሄሎ ሚሉዋት ልጅ አይን አውጣ #ጅጀናዋ ይገርመኛል ክክክክክክ ሳምሪ ካሌብ እንዳትወስድባት ብላ ማታረገው ጥረት የለም መቼስ ወይ ፍቅር
ውድ የሀገሬ ልጆች ገባ ገባ በሉ ድራማውን እንይ ግን ላይክ ግጩኝ ማለት የለም ድራማውን ላይክ ግጩት አሪፍ ድረማ ነው ጉልማና ጣሰው በደንብ በደንብ ቅጥል የየሚያረግ ይላክባችሁ።
አይ ጉልማ ሠውን ለማጥፋት እግዚአብሄር ይርዳችሁ አልክ አይ አንተ
ነፃነት የማሪያም ልጅ አይገርምም ነፍስ ለማጥፍት እግዚአብሄር ይርድልችሁ ክክክክ እሱን እንዳያጠፉት ነው እምፈራለት ካሌብን እደሁ አያገኙትም
ገኒ የወሎ ልጅ በጣም ገኒዬ ለሠው በሚቆፍረው ጉድኋድ እራሡ ይገባበታል ዝም አትይውም
ነፃነት የማሪያም ልጅ Enyem eu aydel yegeremegn
ነፃነት የማሪያም ልጅ ክክክ
mahlet assamnew ሰላም ብያለሁ
ሰንሰሌቶች እወዳቸዋለሁ ውስጤ ናችሁ የሀገሬ ልጆች
እንኳን ሰላም መጣችሁ ድራማ ማየት አልወድም ግን የናንተን በጉጉት ነው ምጠብቀው እውነተኛ የእያንዳንዳችን ጓዳ የገባ ታሪክ ከምርጥ ጥርት ካለ ቀረጻ ጋር እናመሰግናለን! በርቱልን ቢቻል በሳምንት ሁለቴ ብታደርጉት!
ለዚያውም በአሜሪካን አገር መብራትሀይልን ባወቅሁበት ዘመን ቸቸቤን.. .ቸቤ አንተስ እንኳንም ከእናት ሀገሬ ከኢትየጽያ እግዚአብሔር መቅሮ አወጣህ ። የሰንሰለት አፍቃሪ ነኝ♥♥♥
የ አቶ ጉልማ ስራ አይጥ ለመሞቸዋ የድመት አፍን ጫ ታሸታለች ማለት ለእሳቸው ነው!!ልዑልዬ ደሞ የኔ መልካም ሰው ስወድክህ
ጣሰው ጋር ሁሉም ነገር አይሰማም ይስተካከል በተረፈ እናመሰግናለን
ውይ ካአሌብ ሥወድህ ኮራ ያአልክ ያገሬ ልጅ
ካሌብና ሉዑል ስወዳቹ
በእውነት ሰላም ስለእናቷ ህመም የተሰማት ስሜት እኔም አይቼዋለሁ በጣም አስቀያሚ ዜና ነበር ካንሰር ሲሉኝ የምገባበት ቀዳዳ ነው የጠፍኝ እኔ የምተውን ነው የመሰለኝ ብቻ አስተማሪ ድራማ ነው እግዚአብሔር ሁሌም እናቶቻችንን ይጠብቅልን
Sansalt diram wuste naw Esti yasansalat darma Adinqiwochi like argunyii 😍
እንኳን በሰላም መጣችህ በሰደት ያላችህ እህት ወንድሞች በሰላም ለአገራችህ ያብቃችህ
ሠላም ለእናተ ውድ የኢትዮጵያ ልጆች አገር ውሥጥም ሆነ አገር ውጭ ላላችሁ መልካም እለተ ሠንበት አገራችን ኢትዮጵያ ሠላም ያርግልን ፈጣሪ በሥደት ያላችሁ በሠላም ለአገራችን ያብቃን መልካም ጊዜ
አሚንንንን
ሰው ለመግደል እግዚአብሔር ይርዳችሁ ዋው ሲገርም
ልኡል እና ካሌብ ሲገናኙ ዘናነው ሚያረጉኝ
Welcome enkan beselam mexakum betami xebuq serah ajokum berteu ethio Brothers &sisters,
senselet mirt drama enkan besalm metachu yegna jegnochድምፂ ትንሸ
ድርሰቱም ዳሬክቱም በጣም አሪፍ ነው ዋዎ
እኔ ግርም 🙄 ያለኝ አቶ ጉልማ ካሌብን መግደል የሚሹት ሰዎች እግዚአብሔር ያግዛችሁ ሲላቸው ነው 😀😀
Kkk sawun lamagidal e/r yiridachiw yilal ende a to gulima
ሰንሰለት ውስጤ ነውእንኳን በሰላም መጣችሁ በጉጉት ስጠብቃችሁ ነበር
1 ነኝ እሥኪ ላይክ አርጉኝ ዛሬ በጣም ደሥሥ ብሎኛል ግን ለምን እዳትሉኝ
Feker Love 😬😬😬😬እሺ አንልም እንኳን ደስ አለሺ😍😍
Feker Love እኳን ደሥ አለሽ የኔ ማር
Feker Love enkon das alshi mariyyee
እኳን አብሮ ደሥ አለን የኔ ማሮች ዉድድድድ አረጋችኃለሁ
438ተኛ።እናመሰግናለን። ምርጦች
😚😀kkk ሳምሪ ጥሩ ብለሻታል ጥሩ እቃ እምታሻሽጪ ነዉ የምትመስይዉ ግን አልገባትም ሳምት ድገሚላት አቶ ጣሠው ቤት የተቀረፀው ድምፁ ልክ አይደለም እንዳትደግሙት ፕሊዝ
mahlet assamnew selam
mahlet assamnew በጣም
mahlet assamnew. Eko kkkkk
በመጨረሻ ላይጉልማ እግዚአብሔር ይርዳችሁ ማለትህ በጣም አስደንግጦናል።
እንኳን ደና መጣችሁ እስኪ የስንስለት ተከታታይወች ቅዳሜን በጉጉት የምጠብቁ እስኪ በላይክ ግለፁ እወዳችሁ አለው እግዚአብሔር ይጠብቀን
mahlet assamnew። selam mal
ስደተኛዋ tigest 0096555205736 Wwwww
እንኮንሠላም መጣችሁ እጭሄለን አበዛሺዉ ዉጋትሆንሺባት እኮ ሣምርየ አይዞሺ የኔቆጆ
ኢትዬፒያየ ሰላምሽ ከላይ ከሠማይ ከእግዛብሄር ዘንድ ይፍሰስልሽ
በእምነት እንኖራለን Amen..🙏🙏🙏
ዋው ብጣዕሚ ሰውነት ምትነካ ፍልም።
ቼቤ የሌባ አይነ ደረቅ😃😢የድምፅ ችግር አለ ይስተካከልካሌብ ንግግርክ ይመቼኛል!
ጉልማ እግዚአብሔር ክፋትን እጅግ በጣም የሚፀየፍ አምላክ ነው።በጣም አፀያፊ ንግግር ነው የተናገርከው።ሊታረም ይገባል።
I like this dram as my wife she is an Ethiopian 😘
who are you ??
Salama Salama, you should love your Ethiopian Queen more than this drama man, this is just drama... SMH
Wow ሰንሰለቶች እንኳን በሰላም መጣቹ ስጠብቃቹ ነበር ወድዉድ♥♥♥♥♥
እንኳን ደህና መጣችው ውዶች
Senseltoch....wuste nachu...btam arif drama new..very well done!! Ketlubet...asmeeew bertu yaskgnal. Hulachum btam arif nachu. Mlkam samnet
እዚህ ደራማ ላይእኮ ካሌብና ሉኡል ናቸውየምትመቹኝ ከምረ የምትናገሩዋቸው ንግግሮች በጣም አስተማሪ ናቸው ብቻ መጨረሻቹህን ያሳየኝ ሴት የላከው ጅብ አይፈራም አለች አያቴ እና አንድ ቀን በሳምሪ ቡጥቡጥ እንዳትፈጥሩ እፈራለሁ በተረፈ አሪፍ ነው
Heln ere betam abezashew chebe gudh yeflal kalbye sewdh arif astsaseb alh betrfe hulachum ewdachwalhu enamsgnaln
ዌል ሠንሠለቶች መበራታይል ውሥጤ ነው አንጀቴን ነው ሚበላው የነካሌብና ሉሌ ጓደኝነት ግን በጣም አሥጊ ነው አይ ጣሠው ቸቤ መብረቁ አለ አይ እየቸበቸበው መሆኑ መች ገብቶት
ዋውውው እንኳን ደህና መጣችሁ ሰንሰለቶች በጉጉት ስጠብቅ ነበር
እስኪ ዛሬ እንዃን ላይኩን ለኔ ስጡኝ ይጣፍጣል መሰለኝ
ኢትዮዽያ ሀገሬ ክብሬ ያው ላይክ ገጨውሽ እስኪ ቅመሽውና ጣዕሙን ንገሪን
ኢትዮዽያ ሀገሬ ክብሬ ክክክክክ ያለምክንያትማ አይደለም የላይክ ነፍቂ የበዛው
ኢትዮዽያ ሀገሬ ክብሬ ክክክክክክ
አረ በጣም ይጥማል ቅመሱት ይሀው እኔም ላቅምሳችሁ 😍
ኢትዮዽያ ሀገሬ ክብሬ - ወረኛ
ሰንስለቶች እንኳን ደህና መጣቹሁ እናመሰግናለን፡ዉድ፡የተዋህዶ የኦሮቶዶክስ እምነት ተከታዬችን እንኳን ለቸሩ፡መዳኒአለም፡አመታዊ፡ክብረ፡በአል፡አደረሳቹሁ በያላቹበት ቸሩ መዳኒአለም፡ይጠብቃቹሁ።
ውይ አቶ ጉልማ ሰውን ለመግደል እግዚአብሔር ይርዳን ስትል አታፍርም
ፊልምኮነው ገለቴ
wowww betam arif astemari film new enamesegnalen
ሰንሰለት ድራማ በጣም አሪፍ ነው ፣ ግን ትንሽ የሰለቸ ቃል አለበትእሱም የካሌብ ፍቅረኛ ልጅቷን ልኡልን አፍቅሪ ኦር ለራስሽ አድርጊው እዳያመልጥሽ ፣ የሚለው ነገርበየክፍሉ ሲደጋገም በጣም ነው የዛሬው አገት ያስደፋል እኔ በራሴ ሰለቸኝ ፣ ባትደጋግመው አሪፍ ነው ፣ የድራማው አሰልቺ ነው የሚሆነው ፣ ሌላው ደላሎቹ ትወና ትችላሉ ወይስ ምን ከነ አነጋገራቸው አትወደዱም በእውነት የማለዳ ኮኮቦች ውስጥ ከሚወድቁጥ እኳን አላወዳድራቸውም የግድ እኮ ነው የሚላወሱትበተረፈ ደራማውኧረ ካሌብ ምርጥ ተዋናይ ዋው ቆፍጣና ፣
እናመሰግናለን ጥሩ ትምህርት ሰጪ ነው
እንኳን ደህና መጣችሁ ስንስለቶች yes ዛሬ አለፈልኝ ተእቀድማቹሀል እስኪ like ግጩኝ ደሞ ከግርግዳ ጋር ያአጋጭሽ እንዳአትሉኝ
እንኳን ደና መጣችህ ሰንሰለቶች #እናመሰግናለን_ምርጦች
ያ,,,,,ስላም ዊል ካምየምውዳችሁ እስክ እንያችሁ የካሌብ አድናቄ ላይክ ጉጭኝ
👍👍
አይዲየ የመቤቴ ልጅ እኔ ደግሞ የቸቤ ነኝ kkkkkkkkk ላይክ
☞☞☞☞
እኔ ካሌብ አድናቂ ነኝ፡ሚናገራቸው ሁሉ ይመቹኛል
እኔም እራስን መቻል ከምንም በላይ ያስደስ ግን ሰዎችን ሳይጐዱ
ሰንሰለቶች በጣም ትናፍቂ እየሆናቹ ነው ብቻ አደራ እናተም እደ ዘመንንና እደ መአበል እዳትጠፉብን እሺ አደራ ነገ አያቹሀለው ማሮቼ ውድድድ
ውድራድ አስጠላኝ
በጣም በጣም ጥሩ እናመሰግናለን
አረሄሉ ተያት ሳምሪን ድግሞ አትዋሽ እውነትም ደበኛ እቃ አሻሻጪ መሰለሽ አለች ሳምሪ እውነትዋን ነው
mahlet assamnew ምን ጥያቄ አለው ካሌብን ለራስዋ ለማድረግ ነዋ
በጣም ደብሮኛል በላይክ አጽናኑኝ ፍቅረኛየ ከዳኝ
እንኳን ደና መጣችሁ
woww inkawan dahane metachew senseletoche betam Amzeginlew ye Hager gowdengoche E/r beyalechew bota yetbikachehu 💚💛❤
እናመሰግናለን!!
mahlet assamnew ቼቤ ተጋለጠ ዛሬ
እንኳን ሰላም መጣቹልኝ ወይኔ በፍቅር ነው የምወዳቹ 😘😘😘
ሰው ለመግደል እግዚአብሔር ይርዳህህህህ አይ ጉልማ
የሠላም እናት አውነት ብለሻል ይቺ አለም ለክፉዎች ነው የምትሆነው ለደጎች አትሆንም አየ ጉልማ ለክፋት እግዚአብሔር ይርዳችሁ ትላለክ ደፋ ያድርግክ ነፈዝ እንኳን ለመድሀኒያም የወር በአል በሠላም አደረሣችሁ ውድ የሀገሬ ልጆች ሠላማችሁ ይብዛ 😃😃😃😃ሀረ ሄሉ ውሸት አትጨምሪ
ሰንሰለቶች እንኳንደህናመጣችሁ ውድየሀገሬልጆች ባላችሁበትሰላማችሁይብዛ
መሰረት የጎጃሟ amen
Swedachu eko enam ke sasmsog fikrrr yzongal
ሠላም የሀገሬ ልጆችበያላችሁበት ሠላማችሁ ይብዛ እፍፍፍ የእናቴ ምርቃት ናፍቆኛል
Wawwwww hultgna negne
ሃሃሃሃሃሃሃሃሃ አቶ ጉልማ ነፍስ እዲያጠፉ እየላካቸው አያፍርም እግዚአብሔር ይርዳችሁ ይላል ደፋር
ልኡሌ አቤት ስወድህ ሳምሪና አተ የእውነት ባልና ሚስት ብትሆኑ ደስ ትላላችሁ ካሌብ ደግሞ በጣም እራስ ወዳድ ነህ
ውይ ካሌብዬ ይሄ አመለካከትክ እኮ ነው ደስ የሚለኝ
ውውውውውውይ። ሄለን እወድሽ ነበር አሁን አስተላሽኝ ሰው በራሱ መቀሳቀስ አይችልም እንዴ ሳምሪ አይንሽን ግለጭ
ውይ መጣችሁልኝ በጉጉት ስጠብቅ ሰፍ ብዬ የኔ ውዶች
አቶ ጉልማ ተብየ ሰው ልታስገድል እየተደራደርክ እግዚአብሔር ይርዳቹ ትላለህ? እግዚአብሔር ከአመጸኛ ጋር አደለም።
Thank You senselatoch
እዚ ፊልም ያሉት ነብሰገዳዮች ወይም የወንጀለኞቹ ገፀባህሪን ተላብሰው ሚጫወቱት ልጆች ለዚ ፊልም የሚመጥኑ ሆነው አላገኛቸሁም ኧረ አዘጋጆቹ አስቡበት !
AB SH exactly they don't fit at all
72 taga Neg Enkan Dahina Matchw Wedocha l .Love You Soumch Sesalt 💟💟💟💟💟
ኧረ ምድነው ጣሰው ሱቅ የኔትወርክ። የለም እዴ ድምፅ የለውም
Yabesera Love be Arefon semiw
ሰንሰለቶች እንኳን ደና መጣችሁ።በናፍቆት ነው የምጠብቃችሁ።በርቱ
Ayi chebe.😂😂😂😂😂"erso ye abraham beg silehonu new" 2017
Al Habesh
ሔለን ታዛዝናለች ካሌብን ለማግኘት ስትል ሳምሪን መከራ አበላቻት ቢሳካልሽ ደስ ይለኛል።የካሌብ ንግግሮች ደስ ይሉኛል ትክክለኛ ንግግር ነው የሚናገረው ያለውን ነው የሚያሳየው።ሰላም አምላክ ይርዳሽ ምስኪን ሴት ነሽ።ውይ ቸቤ የት አባክ ተያዝክ ቀስ እያሉ ይመነቅሩሀል ምላስህ እርዝማኔው ።ደስ ትላላችው ሁላችሁም የአቶ ጉልማ ጎረምሶች ደግሞ ከብላን ነገር ናቹ እፍፍፍፍፍፍ እናንተ ማየት አስጠላኝ አንዴ ካሌብ አይቷቹ ቢያስጠበጥባችው እንገላገል ነበር።መልካም ጊዜ
ሰላምዬ አትከፊ ባክሽ እናትሽን አላህ አፍያቸዉን ይመልስልሽ
እንኳን ደህና መጣችሁ ደስ ብሎኝ አየሁ
ጥያቄ አለኝ.....እዚ.ድራማ ላይ ካሉት አክተሮች..ማፍቀር ይቻላል...
ማፍቀር መብታችን ነው
ferzawud salmon mebtesh new ensu sew Adelu End a..
ferzawud salmon። ማፍቀር ትችያለሽ ግን በእልምሽ ብቻ ነው ክክክክክል
አሜሪካ ለመሄድ ነዉkkk
ferzawud salmon aycjalm
ዋውውውውውውውውውው ያገሬ ልጆች እንካን በስላም መጣቹህ
ድምፅ ከኛ ነውእዴ
ሰንሰለቶች እናመሰግናለን ግን የድምጽ ጥራት ይጎላል
እናመሰግናለን ! አገራችን ሰላም ያርግልን ኢትዮጵያዊውን ደሞ ክፉ አይንካው !ኢትዮጵያ በሰላም በክብር ለዘላለም ትኑር !
Amen konjo
Tsed Tesfaye አሜን
Tsed Tesfaye አሜን አሜን አሜን
ؤ@ اسمها كحد د
Tsed Tesfaye Amen
እንኳን ደህና መጣችሁ ሰንሰለቶች ካሌብ በጣም ነው የምወድህ አቦ ይመችህ ወንዳወንድ ኮስታራ ወንድ ይመስጠኛል
ውድ የሀገሬ ልጆች በሥደት ያላችሁ እመቤቴ ማሪያም በሠላም ለሀገራችን በሠላም ታብቃን 😘😘😘😘😘😘😘😘
oo lawandamwea ean lagota manager Mm አሜን ማሬ 😍😍
oo lawandamwea ean lagota manager Mm አሜን አሜንንንን
oo lawandamwea ean lagota manager Mm አሜን ላንችም
አሜን
አሜን
እናመስግናለን ዬ ምርጦች በርቱ♥♥♥♥
ዋውውውውው እንኳን በሰላም መጣችሁ ሰንሰለቶች እናመሰግናለን በሰው ሀገር ያላችሁ እህት ወድሞቼ በያላችበት ሰላማች የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ሰላማችሁ ብዝት ያደርግላችሁ የያቆብ ለሊት ይሁንላችሁ
mihret Abebe የድንግል ማርያም ልጅ ነኝ
አሜን ማር
mihret Abebe የድንግል ማርያም ልጅ ነኝ አሜን አሜን አሜን
mihret Abebe የድንግል ማርያም ልጅ ነኝ ኣፈሽ ማር ማር ይላል
ሠዎ ለመግደል ነው እንዴ እዝጋቤር ይርዳቹ ይለዋል እንዴ
ውይይ ፍቅር thank you
ጉልማ አረ ሰው ለመግደል እግዚአብሔር ይርዳችሁ አትበል እኔም ተሳስቼ አሜን አልኩ በርቱ
Er kkkkk
እኳን ደና መጣቹ ሀገራችንን ሰላም እኛ ስደተኞችንም ጤና ትዕግስ ያድለን የካሌብ አስተሳሰብ ዋው ደስ የሚል ምርጥ ሰው
ሀገሬ ስቃይሽን አያሳየኝ bateme yemchale
ካሌብ በጣም ይመቸኛል የሚኖረው እውነተኛ የገሀዱን አለም ነው በተለይ የዛሬው ለየሉሌ ሀሳብ እዳለ ሆኞ ፣ በጣም ተምህርት ሰጪ ድራማ ነው ፣ሰአታቸውን ጠብቀው ከች ይላሉ በርቱ በየቤቱ ያለው ጉድ እያሳያችሁን ነው።👋👋👋
ሉኡልና ካሊብ የሁለት ዓለም ሰው
አቤት ስጋ ደግነቱ እንደኢትዮጵያ ስጋ አይጣፍጥም እንጅ በጣም ያስጎመጃል እጅህን እንዳትቆርጠው ጠንቀቅ በል
አቺ ሄሉ ተይ ግን ስው ያፍቀረውን መች የግሉ አርጎ ያቃል ዛሬም ትዋሻለሽ ልጅቷን ተያት በራሷ መገድ ብትሄድ ይሻላታል ካሌብ እግዚአብሔር ያቺ ካለው ማንም አይነጥቅሽም ሄሉዬ
ልኡልና ካሌብ እዳይጣሉ ፈራሁ
በጣም የተለያዩ ካራክተሮች ናቸው
ልኡሌ ደግ ልብ ያለሁ ሲሆን
ካሌብ የዘመኑ የኛ ጊዜን ያሳየናል
Tesfsnesh Shmels
Tesfsnesh Shmels trý tý
ጌታየ ሆይ ከዱባይ አውጠህ ባህሬን የጣልከኝ ጌታ ከባህሬን አውጠህ ደሞ አሜሪካ ጣለኝ ።
አሜን
ወሬ አስጠላኝ አሜን እኔንም ክሳውዲ እውጠቶ ፍጣሪ ከአሜሪካ ያስግባኝ በእውነት አሜን አሜን አይታውቅም የፍጣሬ ስራ እንግባልን!
ወሬ አስጠላኝ ..........errrrrr genet alishew eko aye yalayut hager yinafikal melut yehe new
ወሬ አስጠላኝ ክክክ አገርሽሣ
ወሬ አስጠላኝ። እኒ ደሞ የጠበኩት ኣገሬ ምትይ ሞስሎኝ። ለማንኛውም ያርግልሽ
makiya mahad አገሬማ አገሬ ነች ዞሬ መግቢያዬ
የኔ ማሮች መጣችሁ አልተኛሁም ሥጠብቃችሁ ዉድ የኦርተዶክሥ እምነት ተከታዬች በሙሉ እንኳን ለ 27ቸሩ መዳሀኒትአለም በሠላም አደረሣችሁ 💒 ቸቤ አበሣ እኮ ነህ ደና ሞጭላፋ😉👊
Emuyi መሣቅ ነዉ አመሌ አሜን እንኳን አብሮ አደረሠን
Emuyi መሣቅ ነዉ አመሌ ግን ማሬ ዛሬ 27 ሣይሆን 26 አቡነ ሀብተማሪያም ናቸው
እሽ ማር
አሜን(፫) እንኳን አብሮ አደረሰን
amen 3
ዋውውው እንኳን ደህና መጣቹልኝ ...ካሌብ ንግግርህን ስወድልህ ፍትህ የለም ።
ዋው
yu
yu
እንኳን ድና መጣቹ ዛሬ እንኳን አሰቲ ላይክ ሰጡኝ አንድኞ ሰለሆነኩ
Well sen.selet
አረረረ ሼም ሄሉዬ ውጋት ሆንሽባት እኮ ለሣምሪ ሆ!!! #ቸቤ😂😂😂#ሠላም😢😢😢#ጉልማ😠😡😠#ካሌብ😍😍😍#ልኡሌ👌👍👍etc.............
Lidu Ye Zeli hahaha agelaletsish teechege
Lidu Ye Zeli
እውነትም ውጋት ለነገሩ ምን ታድርገው አረኔም የማደርገው ነው
Lidu Ye Zeli ሄለንኮ እዲህ ቆርሿ እስኪፈነዳ የምትለፈልፈው ፍቅረኛዋን እዳትቀማት ሰግታነው አይ ሰው ለራሱ ጥቅም ብቻ መሮጥ
Abo michite yeblachu yagera ligoch, God bless Ethiopia forever
የሰላም እናት እድሜ ጤናይስጥውት ትክክል ብለዎል ይችአለም ለጥሩ ሰው አትሆነም ለክፉ እንጂ
ውይ ዛሬ ወግደርስኝ በሰአት ላይነው እንኳን ደናመጣችሁ ውድ የሀገሬ ልጀች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ
እንኳን ደህና መጣችሁ ሰላማችሁ ይብዛ ሁላችሁም
ምርጥ ድራማ ነው ግን ይህቺ #ሄሎ ሚሉዋት ልጅ አይን አውጣ #ጅጀናዋ ይገርመኛል ክክክክክክ ሳምሪ ካሌብ እንዳትወስድባት ብላ ማታረገው ጥረት የለም መቼስ ወይ ፍቅር
ውድ የሀገሬ ልጆች ገባ ገባ በሉ ድራማውን እንይ ግን ላይክ ግጩኝ ማለት የለም
ድራማውን ላይክ ግጩት
አሪፍ ድረማ ነው ጉልማና ጣሰው በደንብ በደንብ ቅጥል የየሚያረግ ይላክባችሁ።
አይ ጉልማ ሠውን ለማጥፋት እግዚአብሄር ይርዳችሁ አልክ አይ አንተ
ነፃነት የማሪያም ልጅ አይገርምም ነፍስ ለማጥፍት እግዚአብሄር ይርድልችሁ ክክክክ እሱን እንዳያጠፉት ነው እምፈራለት ካሌብን እደሁ አያገኙትም
ገኒ የወሎ ልጅ በጣም ገኒዬ ለሠው በሚቆፍረው ጉድኋድ እራሡ ይገባበታል ዝም አትይውም
ነፃነት የማሪያም ልጅ
Enyem eu aydel yegeremegn
ነፃነት የማሪያም ልጅ ክክክ
mahlet assamnew
ሰላም ብያለሁ
ሰንሰሌቶች እወዳቸዋለሁ ውስጤ ናችሁ የሀገሬ ልጆች
እንኳን ሰላም መጣችሁ ድራማ ማየት አልወድም ግን የናንተን በጉጉት ነው ምጠብቀው እውነተኛ የእያንዳንዳችን ጓዳ የገባ ታሪክ ከምርጥ ጥርት ካለ ቀረጻ ጋር እናመሰግናለን! በርቱልን ቢቻል በሳምንት ሁለቴ ብታደርጉት!
ለዚያውም በአሜሪካን አገር መብራትሀይልን ባወቅሁበት ዘመን ቸቸቤን.. .ቸቤ
አንተስ እንኳንም ከእናት ሀገሬ ከኢትየጽያ እግዚአብሔር መቅሮ አወጣህ ።
የሰንሰለት አፍቃሪ ነኝ♥♥♥
የ አቶ ጉልማ ስራ አይጥ ለመሞቸዋ የድመት አፍን ጫ ታሸታለች ማለት
ለእሳቸው ነው!!
ልዑልዬ ደሞ የኔ መልካም ሰው ስወድክህ
ጣሰው ጋር ሁሉም ነገር አይሰማም ይስተካከል በተረፈ እናመሰግናለን
ውይ ካአሌብ ሥወድህ ኮራ ያአልክ ያገሬ ልጅ
ካሌብና ሉዑል ስወዳቹ
በእውነት ሰላም ስለእናቷ ህመም የተሰማት ስሜት እኔም አይቼዋለሁ በጣም አስቀያሚ ዜና ነበር ካንሰር ሲሉኝ የምገባበት ቀዳዳ ነው የጠፍኝ እኔ የምተውን ነው የመሰለኝ ብቻ አስተማሪ ድራማ ነው እግዚአብሔር ሁሌም እናቶቻችንን ይጠብቅልን
Sansalt diram wuste naw
Esti yasansalat darma
Adinqiwochi like argunyii 😍
እንኳን በሰላም መጣችህ በሰደት ያላችህ እህት ወንድሞች በሰላም ለአገራችህ ያብቃችህ
ሠላም ለእናተ ውድ የኢትዮጵያ ልጆች አገር ውሥጥም ሆነ አገር ውጭ ላላችሁ መልካም እለተ ሠንበት
አገራችን ኢትዮጵያ ሠላም ያርግልን ፈጣሪ
በሥደት ያላችሁ በሠላም ለአገራችን ያብቃን መልካም ጊዜ
አሚንንንን
ሰው ለመግደል እግዚአብሔር ይርዳችሁ ዋው ሲገርም
ልኡል እና ካሌብ ሲገናኙ ዘናነው ሚያረጉኝ
Welcome enkan beselam mexakum betami xebuq serah ajokum berteu ethio Brothers &sisters,
senselet mirt drama enkan besalm metachu yegna jegnoch
ድምፂ ትንሸ
ድርሰቱም ዳሬክቱም በጣም አሪፍ ነው ዋዎ
እኔ ግርም 🙄 ያለኝ አቶ ጉልማ ካሌብን መግደል የሚሹት ሰዎች እግዚአብሔር ያግዛችሁ ሲላቸው ነው 😀😀
Kkk sawun lamagidal e/r yiridachiw yilal ende a to gulima
ሰንሰለት ውስጤ ነው
እንኳን በሰላም መጣችሁ
በጉጉት ስጠብቃችሁ ነበር
1 ነኝ እሥኪ ላይክ አርጉኝ ዛሬ በጣም ደሥሥ ብሎኛል ግን ለምን እዳትሉኝ
Feker Love 😬😬😬😬እሺ አንልም እንኳን ደስ አለሺ😍😍
Feker Love እኳን ደሥ አለሽ የኔ ማር
Feker Love enkon das alshi mariyyee
Feker Love enkon das alshi mariyyee
እኳን አብሮ ደሥ አለን የኔ ማሮች ዉድድድድ አረጋችኃለሁ
438ተኛ።እናመሰግናለን። ምርጦች
😚😀kkk ሳምሪ ጥሩ ብለሻታል ጥሩ እቃ እምታሻሽጪ ነዉ የምትመስይዉ ግን አልገባትም ሳምት ድገሚላት አቶ ጣሠው ቤት የተቀረፀው ድምፁ ልክ አይደለም እንዳትደግሙት ፕሊዝ
mahlet assamnew selam
mahlet assamnew በጣም
mahlet assamnew. Eko kkkkk
በመጨረሻ ላይጉልማ እግዚአብሔር ይርዳችሁ ማለትህ በጣም አስደንግጦናል።
እንኳን ደና መጣችሁ እስኪ የስንስለት ተከታታይወች ቅዳሜን በጉጉት የምጠብቁ እስኪ በላይክ ግለፁ እወዳችሁ አለው እግዚአብሔር ይጠብቀን
mahlet assamnew። selam mal
ስደተኛዋ tigest 0096555205736 Wwwww
እንኮንሠላም መጣችሁ እጭሄለን አበዛሺዉ ዉጋትሆንሺባት እኮ ሣምርየ አይዞሺ የኔቆጆ
ኢትዬፒያየ ሰላምሽ ከላይ ከሠማይ ከእግዛብሄር ዘንድ ይፍሰስልሽ
በእምነት እንኖራለን Amen..🙏🙏🙏
ዋው ብጣዕሚ ሰውነት ምትነካ ፍልም።
ቼቤ የሌባ አይነ ደረቅ😃
😢የድምፅ ችግር አለ ይስተካከል
ካሌብ ንግግርክ ይመቼኛል!
ጉልማ እግዚአብሔር ክፋትን እጅግ በጣም የሚፀየፍ አምላክ ነው።በጣም አፀያፊ ንግግር ነው የተናገርከው።ሊታረም ይገባል።
I like this dram as my wife she is an Ethiopian 😘
who are you ??
Salama Salama, you should love your Ethiopian Queen more than this drama man, this is just drama... SMH
Wow ሰንሰለቶች እንኳን በሰላም መጣቹ ስጠብቃቹ ነበር ወድዉድ♥♥♥♥♥
እንኳን ደህና መጣችው ውዶች
Senseltoch....wuste nachu...btam arif drama new..very well done!! Ketlubet...asmeeew bertu yaskgnal. Hulachum btam arif nachu. Mlkam samnet
እዚህ ደራማ ላይ
እኮ ካሌብና ሉኡል ናቸው
የምትመቹኝ ከምረ የምትናገሩዋቸው ንግግሮች በጣም አስተማሪ ናቸው
ብቻ መጨረሻቹህን ያሳየኝ ሴት የላከው ጅብ አይፈራም አለች አያቴ እና አንድ ቀን በሳምሪ ቡጥቡጥ እንዳትፈጥሩ እፈራለሁ
በተረፈ አሪፍ ነው
Heln ere betam abezashew chebe gudh yeflal kalbye sewdh arif astsaseb alh betrfe hulachum ewdachwalhu enamsgnaln
ዌል ሠንሠለቶች መበራታይል ውሥጤ ነው አንጀቴን ነው ሚበላው የነካሌብና ሉሌ ጓደኝነት ግን በጣም አሥጊ ነው
አይ ጣሠው ቸቤ መብረቁ አለ አይ እየቸበቸበው መሆኑ መች ገብቶት
ዋውውው እንኳን ደህና መጣችሁ ሰንሰለቶች በጉጉት ስጠብቅ ነበር
እስኪ ዛሬ እንዃን ላይኩን ለኔ ስጡኝ ይጣፍጣል መሰለኝ
ኢትዮዽያ ሀገሬ ክብሬ ያው ላይክ ገጨውሽ እስኪ ቅመሽውና ጣዕሙን ንገሪን
ኢትዮዽያ ሀገሬ ክብሬ ክክክክክ ያለምክንያትማ አይደለም የላይክ ነፍቂ የበዛው
ኢትዮዽያ ሀገሬ ክብሬ ክክክክክክ
አረ በጣም ይጥማል ቅመሱት ይሀው እኔም ላቅምሳችሁ 😍
ኢትዮዽያ ሀገሬ ክብሬ - ወረኛ
ሰንስለቶች እንኳን ደህና መጣቹሁ እናመሰግናለን፡ዉድ፡የተዋህዶ የኦሮቶዶክስ እምነት ተከታዬችን እንኳን ለቸሩ፡መዳኒአለም፡አመታዊ፡ክብረ፡በአል፡አደረሳቹሁ በያላቹበት ቸሩ መዳኒአለም፡ይጠብቃቹሁ።
ውይ አቶ ጉልማ ሰውን ለመግደል እግዚአብሔር ይርዳን ስትል አታፍርም
ፊልምኮነው ገለቴ
wowww betam arif astemari film new enamesegnalen
ሰንሰለት ድራማ በጣም አሪፍ ነው ፣
ግን ትንሽ የሰለቸ ቃል አለበት
እሱም የካሌብ ፍቅረኛ ልጅቷን ልኡልን አፍቅሪ ኦር ለራስሽ አድርጊው
እዳያመልጥሽ ፣ የሚለው ነገር
በየክፍሉ ሲደጋገም በጣም ነው
የዛሬው አገት ያስደፋል እኔ በራሴ
ሰለቸኝ ፣ ባትደጋግመው አሪፍ ነው ፣ የድራማው አሰልቺ ነው የሚሆነው ፣ ሌላው ደላሎቹ ትወና ትችላሉ ወይስ ምን ከነ አነጋገራቸው አትወደዱም
በእውነት የማለዳ ኮኮቦች ውስጥ
ከሚወድቁጥ እኳን አላወዳድራቸውም
የግድ እኮ ነው የሚላወሱት
በተረፈ ደራማው
ኧረ ካሌብ ምርጥ ተዋናይ ዋው ቆፍጣና ፣
እናመሰግናለን ጥሩ ትምህርት ሰጪ ነው
እንኳን ደህና መጣችሁ ስንስለቶች yes ዛሬ አለፈልኝ ተእቀድማቹሀል እስኪ like ግጩኝ ደሞ ከግርግዳ ጋር ያአጋጭሽ እንዳአትሉኝ
እንኳን ደና መጣችህ ሰንሰለቶች #እናመሰግናለን_ምርጦች
ያ,,,,,ስላም ዊል ካምየምውዳችሁ እስክ እንያችሁ የካሌብ አድናቄ ላይክ ጉጭኝ
👍👍
አይዲየ የመቤቴ ልጅ እኔ ደግሞ የቸቤ ነኝ kkkkkkkkk ላይክ
☞☞☞☞
እኔ ካሌብ አድናቂ ነኝ፡ሚናገራቸው ሁሉ ይመቹኛል
እኔም እራስን መቻል ከምንም በላይ ያስደስ ግን ሰዎችን ሳይጐዱ
ሰንሰለቶች በጣም ትናፍቂ እየሆናቹ ነው ብቻ አደራ እናተም እደ ዘመንንና እደ መአበል እዳትጠፉብን እሺ አደራ ነገ አያቹሀለው ማሮቼ ውድድድ
ውድራድ አስጠላኝ
በጣም በጣም ጥሩ እናመሰግናለን
አረሄሉ ተያት ሳምሪን ድግሞ አትዋሽ እውነትም ደበኛ እቃ አሻሻጪ መሰለሽ አለች ሳምሪ እውነትዋን ነው
mahlet assamnew ምን ጥያቄ አለው ካሌብን ለራስዋ ለማድረግ ነዋ
በጣም ደብሮኛል በላይክ አጽናኑኝ ፍቅረኛየ ከዳኝ
እንኳን ደና መጣችሁ
woww inkawan dahane metachew senseletoche betam Amzeginlew ye Hager gowdengoche E/r beyalechew bota yetbikachehu 💚💛❤
እናመሰግናለን!!
mahlet assamnew ቼቤ ተጋለጠ ዛሬ
እንኳን ሰላም መጣቹልኝ ወይኔ በፍቅር ነው የምወዳቹ 😘😘😘
ሰው ለመግደል እግዚአብሔር ይርዳህህህህ አይ ጉልማ
የሠላም እናት አውነት ብለሻል ይቺ አለም ለክፉዎች ነው የምትሆነው ለደጎች አትሆንም አየ ጉልማ ለክፋት እግዚአብሔር ይርዳችሁ ትላለክ ደፋ ያድርግክ ነፈዝ እንኳን ለመድሀኒያም የወር በአል በሠላም አደረሣችሁ ውድ የሀገሬ ልጆች ሠላማችሁ ይብዛ 😃😃😃😃ሀረ ሄሉ ውሸት አትጨምሪ
ሰንሰለቶች እንኳንደህናመጣችሁ ውድየሀገሬልጆች ባላችሁበትሰላማችሁይብዛ
መሰረት የጎጃሟ amen
Swedachu eko enam ke sasmsog fikrrr yzongal
ሠላም የሀገሬ ልጆች
በያላችሁበት ሠላማችሁ ይብዛ
እፍፍፍ የእናቴ ምርቃት ናፍቆኛል