Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
እናመሰግናለን ሰንሰለቶች፡ ዘመዶቸ በሊብያ እየደርሰባቸው ስላለ ስቃይን ሞትን ኣፍሪቃውያን በጸሎት እናስባቸው እግዚኣብሄር ይሰማልና ኣሜን።
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅደስ አሀዱ አምላክ አሜን.ውድ ኦርቶዶክሳያውያን እንኩዋን ለቃልኪዳኗ እመቤት ለቅድስት ኪዳነ ምህረት ወርሀዊ በአል ሰላም አደረሳችሁ ሰንሰለቶች እንኩዋን ሰላም መጣችሁልንበጣም ደስ ይላል በርቱልን ካሌቦ ተው ግን ትንሽ ልብህን አራራው ልክ እንደ ሳምሶን ላሉትሰላምዬ እናትሽን እግዚአብሔር ያትርፍልሽ በእውነት ምን ይሳነዋል እሱ ቸር አባት ነው። ይህ ድራማ ቢሆንም በገሃድ አለሙ አለም ያለ እውነት ነው።,
ኢትዮጵያ ሀገሬ አሜን አሜን አሜን
አሜን እንኳን አብሮ አደርስን
እንኳን. አብሮ.አድርስን.አሜን.
ኢትዮጵያ ሀገሬ Amen።enkan abero adersen
ጩኸት የሌለው ማስታወቂያ በጣም ጥርት ያለ ቀረፃ የበሱሉ ተዋንያኖች አስተማሪ በእውነት ላይ የተሞረከዘ .....የአመቱ የቲቪ ድራማ ያበርታችሁ
Sedi a እውነት ነው ከምርጥም ምርጥ. ድራማ.
ዋውውው በ እውነት በጣም አስታማሪ ድራማ ነው በርቱ ቀጥሉበት! እንደ ልኡል ብሆን ሁሉም ስው በመልካምነት ለራስ ነው
ቴዎድሮስ ለገሰ ብዙ እና ተመስገን አፈወርቅ ፣ መላ ፕሮዳክሽን ፣ እንዲሁም መላ ተዋንያኑን በጣም እናመሰግናለን፡፡ ምርጥ ድራማ ነው - ተመችቶኛል፡፡
ውዋ
የመልካምነት ጥግ ምን ድረሰ እደሆነ በልኡል ተማርኩ ተባረክ ተሙ ምርጥ ድርሰት ነው
Tsega Kassa yaw deramas behon konjo endnmarebt eko new yteseraw
ሚጢ ነኝ የሰማእቷ ልጅ
ዛሬ 1ኛ ነኝ 😀😀😀😂 እንኳን ደህና መጣችሁ በሥደት ያላችሁ እህት ወንድሞቸ ሠላማችሁ ብዝት ብዝትዝት ይበልላችሁ 😘😍
ልኡልዬ እንደው ስወድህ እስኪ የልኡል ወዳጅ
😊😊
ሀሀሀሀሀ ጋሽ ጉልማ አር ፈታ አረከኝ ሰላምዬ የኔ ልዕልት አይዞሽ እግዚአብሔር አለ እማም ትድናለች .
ስወዳቹ ሲለቀቅ ደስ ያላቹ እኔም ደስ ብሎኛል በዛላይ ደሞ ነገ ልደቴ ነው በናታቹ መልካም ልደት በ ላይክ በሉኝ አመሰግናለሁ🍨🍧🍨
መልካም ልደት
Happy birthday konjoye
Biruk Tesfaye መልካም ልደት
መልካም ልድት የኔ ቆንጅ
ትግስት ከናዝሬት tnks ye ketemaye lij
ስላምዬ አንጄቴን በላሽው ሴቶችዬ የክሩቤል አይነቱን ፍጣሪ ያርቅልን
ንግስት ሀዋዝ ሶስቱ ወፎች ላይ የነበራትን ገፀ ባህሪ ስወድላት ነበር ንግስት ሀዋዝ የሚያምር የሚገርም ድምፅ አላት በዛ ላይ ክራር ትጫወታለች ብዙ ጊዜ ጠፋታ እዚህ ላይ ስላየዋት ደስ ብሎኛል
መሀሌት አላወቅሻትም ንግስት ሀዋዝን
ፈጣሪ ሆይ የሠው ፊት እንዳታሣየኝ ሳምሶን ሁሌም እንዳሳዘንከኝ💔😢
susu hassen እኔም ያሳዝነኛል
susu hassen እረ እሜን ውይ ሳምሶን ምስኪን
susu hassen አሚን
weyy yesaw fet
susu hassen yesew fit mayet kifu new terebo mader yeshalal!!!
እንኲን ለነቢያት ፆም አደረሣልሁ ውድ የተዋህዶ ልጆች ካሌብ ኦፍፍፍ ጭክንናውን አታብዛው ምሥጊን መብራት ሀይል /ሣምሶን / አይዞህ ልኡል ከጎንህ ነው እንኲን ዛሬ ትናት አልፋል በርታ ኦፍፍፍፍ አንጀቴን በላኝ ሣየው ሆድ ባሠኝ ልኡል እውነትህ ነው ቀኝእጅህ የሚሠጠውን ግራጅህ አይይ
እንኳን ደና መጣችሁ የኔ ምርጦች ስወዳችሁ♥ ለኦርቶዶክ ተዋህዶ እምነት ተከታዮች እንኳን ለአብይ ፃም ለገና ፃም በሰላም አደረሳችሁ ፃሙ የድህነት ያድርግላችሁ መልካም ፃም❤❤🙏
ቀኝ እጅህ የሰጠውን ግራህ አይወቅ አይ ሉሌ ልብ ላለ ትልቅ ትምህርት ነው እናመሰግናለን ሁላችሁንም! ሰንሰለቶቻችን
ሃሃሃሃሃሃ.......ጉልማና ጣሰው ተመቹኝ አሪፍ ስራ ነው ካሌብዬ በርታልን!!!
የአመቱ ምርጥ ፊልም እናመሰግናለን ሰንሰለቶች በርቱ ማሮቸ! !
Wow ስንስለት በጣም የምወደው ድራማ አስተማሪ ነው በርቱልን
ካሌብ እስኪ የኔንም ወረቀት አስተካክልልኝ መቸም አንተ እጅህ እረጅም ነው
Susu Feker ....kkkkkkk
Susu Feker kkkkkkkk
Susu Feker ክክክክክ
Susu Feker yehareb hager werket eko ayedelm kaleb yemiseraw😂
Kiya Trap's queen አሁን እኔ አረብ አገር ነኝ ብያለሁ ደግሞ ካሌብየ ይችን ማድረግ አያቅተውም አ ሀሀሀሀሀሀ
Selamiy ayezosh tenkara nesh enatishinm tabrtatalsh .....kalb demo hulam negegroch dess yelalu .....ato gulma atekbt hultgnan endatgwch .....yesmant sew yebln tanks
እናመሰግናቸዋለን ስላምየ አይዛሺ ልኡል ልክ እንዳንተ ስው ሁሉ ጡሩ እና እሩህሩህ ቢሆን ምን አለበት ለተቸገር ስው መርዳት እደት ደስ ይላልልል ይህ ለኔም ምኞቴ ነው ስው መርዳት ደስ ይለኛል
እናመሰግናቸዋለን ስስለቶች የልኡል አይነቱን ሰው እግዚአብሔር ያብዛልን አሜን አይጉልማ
እኔስ መብራት ሀይል ነው አንጀቴን ነው የበላው ቤሬ ክክክክ ሌባውን ሌባ ቢስርቀው ምን በደነቀው አለች አያቴ ለ ቦይ ፍሬንድዋ ባልሆነ የምታስልከው
HEWEY So .....enem gemche neber. ..
በርቱልን ታምራላቹ ማሮቼ ሰላምዬ ስወድሽ
ልኡሌ እደትእደናፈከኝ ልኡን የምታደንቁ like ግጩኝ
በጣም
Eman Mohamed ላይኩን ገጭቼሻለሁ ግን ሳምንት ደግሞ አፍቅሬዋለሁ እንዳትይ አደራ!
❤❤❤
Eman Mohamed የቆመ ግድ ይግጭሽ አቦ 😝😝😝😝😝
ማሂ የ ኪያ hahaa
ወይኔ ሠላምዬ ሥታሣዝን ዋው የልኡል ደግነት በጣም ደሥ ይላል ቅን ልብ አለው በተረፈ ሁላችውም ታምራላችው በርቱልን
ካሌብ አበሉ የድራማው ድምቀት ዘመን ድራማ ሊመጣ ነው ጎበዝእየረቆራረጡም ቢሆንግን ከዘመን ከሰሰለት ቢሉኝ ሰንሰለትን እመርጣለሁዋው ነው ልብ ያጠለጥላል ዘመን ይቋረጣል ገና ሶስት ሳምት ታይቶ
ልዑል እግዚአብሔር ይጠብቅህ መልካም ሰው አይዞሽ ሰላምዬ ለሁሉም ጊዜ አለው
ወይ ዘንድሮ የገጨህ ኤኔትሬ ነው ብልህስ ክክክክክክክክ ሹፌሩም አንድ ነው። ከከከከከ እዴት እደሳኩ ጉልማ ተመቸኝ ክክክክክ
ሰንሰለቶች እንኳን ደህና መጣችሁ እፍፍፍ ዛሬ መዳም እርር አድርጋኝ ነበር የዋልኩት እናንተን አይቸ ትንሽ ተፅናናሁ በርቱልኝ
ካሌብ በጣም ልክ ነው፡ ለልጆች እንዲሁም ለምንወዳቸው ሰዎች ሲባል የሚከፈል መስዋእትነት ጣፋጭ ስቃይ ነው ። ይሄንን ድራማ ይምከታተውለው የካሌብን ፍልስፍና ለመስማት ነው።
ሠላምዬ...ፊራሁልሽ የባልሽ የሰርግ ጥሪ እንዳይደርስሽ ካሌብ.. በራስ መተማመንህ ይመቸኛል እራስ ወዳድ ብትሆንም ለልጆችህ የምትከፍለው ጣፋጭ ስቃይ ነው exactly Wow ጉልማዬ kkk ፈንዳ ፈንዳ አልክ ሰከን በል እናመሰግናቸዋለን አሪፍ ነው
Samerawit H anchin gena ayehu sele dramaw aseteyayet yesetesh😍😍😍😍😍😘
Jmila I'm yimechish konjiye
ልክ ነሽ ማሬ በጣም ያስፈራ በዛላይ ጥሪው ያለ ምንም ጥርጥር ይደርሳታል ብቻ ጽናቱን ይስጣት
Samerawit H ይደርሳታል የሰላምዬ እናት እና የሙሽራዋ እናት ጎደኛሞች ናቸው!
Darartuu
ልኡሌ የኔ መልካም ሰው ምናለ ሁሉም ሰው እንዳንተ መልካም በሆነ ድራማው ላይ ሳይሆን በማንነትህም መልካም ሰው ነህ ካሌብየ አንተም ከነ ሚስትህ መልካም ነህ በተረፈ ሰንሰለት ድራማን ያመቱ ምርጥ ብየዋለሁ
ዋዉዉ በጣም ደስስ የሚል ፊልም ነው በርቱልን ደህና እየተማርን ነው ግን እኔ የእምለዉ ልኡልን የምትወዱ ላይክ የምትሉ ለምን ነው ሁሉም ይገርማል
Betam betam turu new selamiye ayizosh fetari yirdash 💖💜💞😹samso antem berta berta bel enamsginalen bertu 💞😹💜💖🙏❤💓
የክሩቤል። ሚስት ህይወትና የኔ ህይወት አድነው እፍ አይ ወዶች ያች ግን ፊልም። በመሆኑ ብቻ እንለያያለን።10 አመቴ ይህው የትዳር ምንነት ሳላቀው።
ወለተ ማርያም የማርያም ልጅ ayzosh ehite
ውድ ሰንሰለቶች እንኳን ደና መጣችዉልን በጣም አስተማሪ ድራማ ነው በርቱልን ♥♥♥እነደ ልዑል አይነት የእዉነት ሰዎች አምላክ ያብዛልን ለደሃ የሜራራ ለእግዜአብሔር ያበድራል ሰዎች ሁልግዜ መልካም ሲሰሩ ሳይ ሳላዉቀው እንባይ ይፈሳል ለምን እደሆነ አላዉቅም
ዋው ሠንሠለቶች እንኳን ደና መጣችው አፍጥጬ ሥጠብቃችው ነበር የዚን ድራማ ደራሲ ሳላደንቅ አላልፍም በጣም አሥተማሪና አዝናኝ ነው ካሌብ ውሥጤ ነክ
በጉግት የምጠብቀው ድራማ እናመሰግናለን!!!
እኔም ላይክ ልለምን እንደ የአገር ልጆች?
Eelham Kbret
በጠም አስተማሪ ነው በርቱ ስለስደት ስቀይ ምንነት የስረደናል ! እናም እኔም በተሰደድኩ 7 አመቴ በክፉም በደጉም እግዚአብሔር ህይወቴን ጠብቆአት ኖሬ አሁን የእርሱ ፈቃዱ ብሆን ወደ ሀገሬ ልገበ ነው እግዚአብሔር በሰለም ለውዷ ሀገረችን እንድያስገብኝ መልካም ምኞታችሁን ግለጹልኝ እወደችኋለሁ ♥♥♥
E/r hasebeshi yasekalsh marr
Tsehay T ጥርት ያለ አገላለጽ
ዋውውው በጣም አሪፍ ነው በርቱ በእውነት አንድኝ አድናቂው ነኝ ልዑልዬ ♥
Arif new bertu gash tasew & ato gulma betam yasqalu aye chebe blti tmeslalek enji mogn neger nek selamye ayzosh enamesegnalen
zar bexam arfjalew well come senesltuch ❤
ወይኔ ልዑልና ካሊብ ስወዳችሁ ስላምየ አይዛሽ ማር ሁላችሁንም እናመስግናለን
Ene ghin andegna yemadenkew Caleb new. Anbessa neh mechem. You have served your duty. For that matter "senselet" happens to be one of the best Ethiopian movies. Proud of you.
Kalebin ena lulen mabirati hayilin betam new yewodedikuwachu
tasew.anberber.guluma.. yetefu ethiopiyawi semoch😍😍🤗🤣🤭
ሃሃሃ መብላቷን ሳታውቅ እጇን ታጠበች አሉ ሙሉ ዲሲን ጥሪ
ክክክክክክክ
ክክክክክክ
ውድ የስደት ጎድኛች እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ መልካም ሳምንት ይሁንላችሁ
ኢነትሪው ጥቁር ነው ክክክክክክክ አይ ጉልማ..እናመሠግናለን
ልኡልዩ አድናቂህ ነኝ ህፃን እያለሁ አዋሽ ባንክን ስታስተዋውቅ በጣም ነበር የምወድህ አሁንም ደግ ሰው ሁነክ በሰሰለት ድራማ ከች አልክ ለሰው ጥሩ ማሰብ በጣም ጥሩ ነው ግን በፈልም ብቻ እንዳይሆን የእውነትም ሰውን ለማገዝ እየሞከርክ ከሆን በጣም ሀሪፈ ነው ይመችህ ልኡሌ
ወይ አምላኬ ሆይ የልኡል አይነት ባል ስጠኝ ወይኔ ደስ ስትል ይህ ድራማ ልኡልና ካሌብ ባይኖሩ አያምርም ዛሬ ሳምሪን ሳላያት ሰላምዬ የኔ ቆንጆ አሳዘንሽኝ 😢😢😢😢😢ቸቤ 😃😅😅😅😅ቺኳ ቸበቸበችሽ በአጠቃላይ ሁሉም ምርጥ ተዋንያን ናቸው አሪፍ ድራማ ነው በርቱ
waw betam harif new yesamt sew ybelen wud yagere ljoch besdet yalachehu emebrhan tetebcachehu amen
ካሌብ የኔ ቆፍጣና ስወድህ! ! ምርጥ ድራማ ብቃት ቀውቀት ጋር :: እስኪ ሌሎችም ተማሩ ክዚህ
enkuwan dena metachihu wowwww betam arif New enamesegnalen
ክክክክክ ቸቤ ግን ጣስውን ስርልህለት ልኡሌ በጣም መልካም ስው ነህ በእውነት ሳምሶን እኩዋን ከዛ መከራ እግዚአብሔር አወጣህ ሰላምዬ አይዞሽ የኔ ማር
ሃሃሃሃሃሃሃ አይ ኤን ትሪ አይ አቶ ጉልማ በስተ መጨረሻ በሳቅ እየተዋወቅን አንተላለቅ ይመቻቹ
ዋው በጣም ደስ የሜል እና ኣስተማሪ የሆነው ምን ግዜም ኣንደኛ ነው በጣም እናመሰግናለን
ቸቤ ማኛ hahahahahaah አርፍ ፈላጭ ነህ👌👌
እናመሠግናለን ሰንሰለቶች በርቱልን በጣም አሪፍ ስራ ነዉ
ውድ ያገሪ ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ብዝት ይበልልኝ
እናመሰግናለን መጣቺሁ ስጠብቃቺሁ ነበር የኔ ምርጦቺ
ዋዉ ማሮች እንኳን ደና መጣችሁ ስወዳችሁ
ዶክተር ሙሉጌታ ግን በጣም አደነኩት መስሎ ሳይሆን ሁኖ ነው የሚሲራው ዋው ብያለው የሰላም ባል መሆን የነበረበት እሱ ነው ሉእሌ እውነትም ሉኡል መልካምነትህን ሳላደንቅ አላልፍው
Tank you so much 😍😍😍
እንካን ደህና መጣችሁ ወይኔ አንደኛ የመጀመሪያ ጊዜ ዋው ግን አላየሁትም አይቸው እመለሳለሁ
*በጣም እናመሰግናቸዋለን**የልውል አድናቂሆች ላይክ እስታ ልያቹ መልካም ማድረግ ለራስ ነው ልውልዬ ስወድክ እኮ እግዚአብሔር ይጠንቅክ*
እንኳን ደህና መጣችሁ ካመንተሮች ነገ እኮ ዘመኑች ይመጣሉ እስኪለይክ በዘመኖች ይሁንባችሁ
ሳምሶን ሚስኪን አይዞህ ሁሉም ያልፋል ልኡሌ ውለታህን ፈጣሪ ይክፈልህ ሰላምየ አይዞሽ በርቺ
በድራማና ፊልም ላይ የምናየው ጥሩ የሰው ባህሪ በመሃበረቡ ላይ ቢኖር ኖሮ ይቺ ምድር ጀነት ትሆን ነበር።ግን ሁሉም ፊልምና ድራማ ላይ ብቻ ቀረ
እኮን በሠላም መጣችሁ ሠንሠለቶች ዛሬ ቤቶች ቀደሟችሁ እነሡን አይቸ ደሞ ወደናተ እድሜ ለwi fi እና ለሥልኬ ብዙ ነገር ተማርኩብሽ አየውብሽ በሥደት ሥልኬ ልጀ ነች
በትክክል እድሜለwifl
Seneselt Wusta New !!!!
ንጵህቲ ንጱሐን ቅድሠ ቅዱሳን እመቤቴ አች አትለይኝ @ስርእት ያለሽ ሴት ነሽ በርች #ሁሌም እይሻለሁ ኮመንት ውስጥ#@
ንጵህቲ ንጱሐን ቅድሠ ቅዱሳን እመቤቴ አች አትለይኝ የኔ ልዩ ስላም ነሽልኝ ማሬ ልክ ነሽ ስልኬ እድሜሽ የረዘመ
ንጵህቲ ንጱሐን ቅድሠ ቅዱሳን እመቤቴ አች አትለይኝ ዋው''ሰንሰለቶች''በሳቅገደላቸሁኝ'''ጉልማና'''ጣሳው።ክክክክክክክክክ
የሀገሬ ልጆች ሰላማችሁ ይብዛ በያላችሁበት ክከፉ ሁሉ እናቴ ኪዳነ ምህረት ትጠብቃችሁ ሰላምየ አይዞሽ አንጀቴን አንሰፈሰፍሽይ ውይ ክሩቤል ግን የስራህን ይስጥህ
እናመሰግናለን 😍😘
የጓደኛህ ሚስት ተንከባከባት አንድ ቀን ለአንተ ልትሆን ትችላለች #ዶክተር ሙሌ #ከሰላም ጎን አትጥፋ #ከኪሩቤል በእጥፍ ትበልጠዋለህ !
ሀሳብሽን ወድጀዋለሁ
ማሚ ሁሌም እውድሻለሁ yaradiya lig gebtoshal
I think you're right
ልኡል መልካም ሰነ ምግባር ህ በጣም ወድጀዋለህ መልካም ስራ ለነገ ስንቅ ነው በጣም ደስ ይምል ትምህርት ነው እኛም መልካም ሰዎች ያድርገን ፈጣሪ
ወይይይይ ሉልልልል ስወድህ ህህህህ እግዚአብሔር እንዳንተ ያሉ ሰወችን ያብዛልን
መስታወት አራጋው ስወዳት እኮ የኔ ምርጥ ሰላምሽ ይብዛልን በርቱ ቾቤም ስጋክን ብላ ሀበሻ ታማኝ ሰው አይወድም ።
የኔ ምርጦች ሥወዳችሁ ካሌ ብ የኔ ቆፍጣና ደሥ ሥትለኝ ልኡሌ መልካምነት በዚ በድራማ ብቻ አይሁን መልካምነትህ ደሥ ይላል ሠላምዬ አይዞሽ በሩቱ አበባ ከቤሩት
Habet sewdachuu sansaltochi egizabeher yetabikachu wawwww bertu
እንኳን ደህና መጣችሁልን በጣም እናመሰግናለን የሳምት ሰው ይበለን አሜንንን
እንዴ የቱን ልይ ሁለቱንም በጉጉት ስጠብቅ ነበር ሰንሰለት ወይስ ቤቶች ግን ሠንሠለቶችዬን አስቀደምኩ እንኳን ደና መጣችሁ ልሹፈው እመለሳለሁ
The Ethiopian version of scandal tv serious "Senselet drama" I'm in love it.
ሰንሰለቶች እንኳን በግዜ ከች አላቹ ።የእኔ ምርጦች በርቱልኝ
Kaleb gin siraw biyanadidim yasazinal. Bichegna yimeslal. Yihe Leul demo betam yakabidibetal...agul mother tiresa lihun yilal. Minu new.
ወይ #ኩሩቤል ጭንቀት ውስጥ ገባ የሰርግ ድግስ #ሊዘጋጅ ነው እስይ ሞራሉዋ ደስ ይላል ምትደግሰው ድግስ ጎበዝ እንደዚህ ነው #ሄሉ አሽቀባጭ ነሽ እኮ ግን እውድሻለሁ
አርፍ ነው እኪ ላይክ ግዝጩኝ በናታቸዉ ዛሬ ድስ ብሎኛል
ኤሚ የማራም ልጅ ።በእናቴ ስለመጣሽብኝ Like Like
ኤሚ የማራም ልጅ በምን ምክንያት ክክክክክ ይነገረን እና....
+Feven Feven ውዴ እትዮጵያ ልግባ ነው ሁላቹም ለሀገራቹ ላገራቹሁ ያብቃቹ አሜን በሉ ምርቃቴ ይድርሳል
ኤሚ የማራም ልጅ እረ ወይኔ ታድለሽ ይመችሽ ቆጆ.. እኛም በሰላም ላገራችን ያብቃን አሜን ሰላም ግቢ
+Feven Feven አሜን ማር አመስግናለው
Selamye konjo ayzosh krubeln tolo bitityw yshalal enameseginalen
እንኲን በሰላምመጣችሁ ምርጦች ውድየሀገሬልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛልይ በሰላም ያዋለ አምላካችን በሰላም ያሳድረን የነጌሰው ይበለን
ሰላምዬ የኔ ቆንጆ ኡኡኡኡፍፍፍፍፍፍፍ እኔ ባሷ ምክንያት ተጨንቄ ልሞት ነው ።የኣቶ ሳምሶን ጉዳይ ደግሞ በጣም ነው የምያስጨንቀው ግን እግዝሃብሄር ለሁሉም መልስ ኣለው ።
ስንስለቶች ውስጤ ናችሁ በናፍቆት ነው ሳምቱን የምጠብቃችሁ ♥♥••
ሰላምዬ አይዞሽ ሁሉም ለበጎ ነው ። ሳምሶን አንጀት ስትበላ እኮ ውይይይይ ሁላችሁም ሰላማችሁ ይብዛ ።
ክክክ ጉልማ ለጋሽ ጣሰው ልክ ልኩን ነገረው፣ አገጫጩ አንድ ሹፌሩ አንድ😁😄ካሌብን ስወደው ትክክለኛውን ነው ሚናገር የኔ አይነት ሰው ነው!
mahlet assamnewEnen yegechegn mekina new yegechek alew kkkk
Samuel L. Jackson ለካ እንደ ካሌብ ኮስታራ ሁነህ ነው በኮመንት ውስጥ እየገባህ እምትሳደበው ክክክክክክክክ
mahlet assamnew እኔ አውቀዋለው ማሬ ከዚህ በፊት ከአንድም ሶስት ጊዜ ኮመንታሮችን ሲሳደብ መልስ ሰጥቸዋለው እሺ እህት
ጣሳውና ጉልማ በጣም ድራማውን ውበት ይሰጡታል
Kampala.Ahmad ማሻላህ kamaaal.Ahmed ጣሠው እኮ አሁን ፀባይ ገዛ እድሜ ለካሌብ ክክክክ
መብራት ሀይልን ሳይ ድራማ መሆኑን እራሳና የሆነ ስሜት ውስጥ እገባለሁ
Leke indene uufff
senselt derma betam dess yemilna yebesel new hulachehum tibarku
እንዴት እንደምታሳዝነኝ መብራት ሀይልየ በጣም ነው ያስለቀስከኝ
Kalebeye metahelegn sewedeh eko enedew ye sefun selek lakulegn ene wedejewale kalebeyen😘😘😘😍😍😍❤❤
Sintayehu Habte anchi ye selam bal eko new
Betam enamesgenalen wey selamiy edte edmitasazh tegstun yestshe betr enamesgenalen
Kkkkkkkkkkkk ገሉማ ዛሬ በጣም አሳቅከኝ ሰላምየ ስታሳዝን አይዞኝ ሳምሶን ምስኪን
እናመሰግናለን ሰንሰለቶች፡ ዘመዶቸ በሊብያ እየደርሰባቸው ስላለ ስቃይን ሞትን ኣፍሪቃውያን በጸሎት እናስባቸው እግዚኣብሄር ይሰማልና ኣሜን።
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅደስ አሀዱ አምላክ አሜን.
ውድ ኦርቶዶክሳያውያን እንኩዋን ለቃልኪዳኗ እመቤት ለቅድስት ኪዳነ ምህረት ወርሀዊ በአል ሰላም አደረሳችሁ
ሰንሰለቶች እንኩዋን ሰላም መጣችሁልን
በጣም ደስ ይላል በርቱልን ካሌቦ ተው ግን ትንሽ ልብህን አራራው ልክ እንደ ሳምሶን ላሉት
ሰላምዬ እናትሽን እግዚአብሔር ያትርፍልሽ በእውነት ምን ይሳነዋል እሱ ቸር አባት ነው።
ይህ ድራማ ቢሆንም በገሃድ አለሙ አለም ያለ እውነት ነው።,
ኢትዮጵያ ሀገሬ አሜን አሜን አሜን
አሜን እንኳን አብሮ አደርስን
ኢትዮጵያ ሀገሬ አሜን አሜን አሜን
እንኳን. አብሮ.አድርስን.አሜን.
ኢትዮጵያ ሀገሬ Amen።enkan abero adersen
ጩኸት የሌለው ማስታወቂያ በጣም ጥርት ያለ ቀረፃ የበሱሉ ተዋንያኖች አስተማሪ በእውነት ላይ የተሞረከዘ .....የአመቱ የቲቪ ድራማ ያበርታችሁ
Sedi a እውነት ነው ከምርጥም ምርጥ. ድራማ.
ዋውውው በ እውነት በጣም አስታማሪ ድራማ ነው በርቱ ቀጥሉበት! እንደ ልኡል ብሆን ሁሉም ስው በመልካምነት ለራስ ነው
ቴዎድሮስ ለገሰ ብዙ እና ተመስገን አፈወርቅ ፣ መላ ፕሮዳክሽን ፣ እንዲሁም መላ ተዋንያኑን በጣም እናመሰግናለን፡፡ ምርጥ ድራማ ነው - ተመችቶኛል፡፡
ውዋ
የመልካምነት ጥግ ምን ድረሰ እደሆነ በልኡል ተማርኩ ተባረክ ተሙ ምርጥ ድርሰት ነው
Tsega Kassa yaw deramas behon konjo endnmarebt eko new yteseraw
ሚጢ ነኝ የሰማእቷ ልጅ
ዛሬ 1ኛ ነኝ 😀😀😀😂 እንኳን ደህና መጣችሁ በሥደት ያላችሁ እህት ወንድሞቸ ሠላማችሁ ብዝት ብዝትዝት ይበልላችሁ 😘😍
ልኡልዬ እንደው ስወድህ እስኪ የልኡል ወዳጅ
😊😊
ሀሀሀሀሀ ጋሽ ጉልማ አር ፈታ አረከኝ ሰላምዬ የኔ ልዕልት አይዞሽ እግዚአብሔር አለ እማም ትድናለች .
ስወዳቹ ሲለቀቅ ደስ ያላቹ እኔም ደስ ብሎኛል በዛላይ ደሞ ነገ ልደቴ ነው በናታቹ መልካም ልደት በ ላይክ በሉኝ አመሰግናለሁ🍨🍧🍨
መልካም ልደት
Happy birthday konjoye
Biruk Tesfaye
መልካም ልደት
መልካም ልድት የኔ ቆንጅ
ትግስት ከናዝሬት tnks ye ketemaye lij
ስላምዬ አንጄቴን በላሽው ሴቶችዬ የክሩቤል አይነቱን ፍጣሪ ያርቅልን
ንግስት ሀዋዝ ሶስቱ ወፎች ላይ የነበራትን ገፀ ባህሪ ስወድላት ነበር ንግስት ሀዋዝ የሚያምር የሚገርም ድምፅ አላት በዛ ላይ ክራር ትጫወታለች ብዙ ጊዜ ጠፋታ እዚህ ላይ ስላየዋት ደስ ብሎኛል
መሀሌት አላወቅሻትም ንግስት ሀዋዝን
ፈጣሪ ሆይ የሠው ፊት እንዳታሣየኝ ሳምሶን ሁሌም እንዳሳዘንከኝ💔😢
susu hassen እኔም ያሳዝነኛል
susu hassen
እረ እሜን
ውይ ሳምሶን ምስኪን
susu hassen አሚን
weyy yesaw fet
susu hassen yesew fit mayet kifu new terebo mader yeshalal!!!
እንኲን ለነቢያት ፆም አደረሣልሁ ውድ የተዋህዶ ልጆች
ካሌብ ኦፍፍፍ ጭክንናውን አታብዛው ምሥጊን መብራት ሀይል /ሣምሶን / አይዞህ ልኡል ከጎንህ ነው እንኲን ዛሬ ትናት አልፋል
በርታ ኦፍፍፍፍ አንጀቴን በላኝ ሣየው ሆድ ባሠኝ ልኡል እውነትህ ነው ቀኝእጅህ የሚሠጠውን ግራጅህ አይይ
እንኳን ደና መጣችሁ የኔ ምርጦች ስወዳችሁ♥
ለኦርቶዶክ ተዋህዶ እምነት ተከታዮች እንኳን ለአብይ ፃም ለገና ፃም በሰላም አደረሳችሁ ፃሙ የድህነት ያድርግላችሁ መልካም ፃም❤❤🙏
ቀኝ እጅህ የሰጠውን ግራህ አይወቅ አይ ሉሌ ልብ ላለ ትልቅ ትምህርት ነው እናመሰግናለን ሁላችሁንም! ሰንሰለቶቻችን
ሃሃሃሃሃሃ.......ጉልማና ጣሰው ተመቹኝ
አሪፍ ስራ ነው ካሌብዬ በርታልን!!!
የአመቱ ምርጥ ፊልም እናመሰግናለን ሰንሰለቶች በርቱ ማሮቸ! !
Wow ስንስለት በጣም የምወደው ድራማ አስተማሪ ነው በርቱልን
ካሌብ እስኪ የኔንም ወረቀት አስተካክልልኝ መቸም አንተ እጅህ እረጅም ነው
Susu Feker ....kkkkkkk
Susu Feker kkkkkkkk
Susu Feker ክክክክክ
Susu Feker yehareb hager werket eko ayedelm kaleb yemiseraw😂
Kiya Trap's queen አሁን እኔ አረብ አገር ነኝ ብያለሁ ደግሞ ካሌብየ ይችን ማድረግ አያቅተውም አ ሀሀሀሀሀሀ
Selamiy ayezosh tenkara nesh enatishinm tabrtatalsh .....kalb demo hulam negegroch dess yelalu .....ato gulma atekbt hultgnan endatgwch .....yesmant sew yebln tanks
እናመሰግናቸዋለን ስላምየ አይዛሺ ልኡል ልክ እንዳንተ ስው ሁሉ ጡሩ እና እሩህሩህ ቢሆን ምን አለበት ለተቸገር ስው መርዳት እደት ደስ ይላልልል
ይህ ለኔም ምኞቴ ነው
ስው መርዳት ደስ ይለኛል
እናመሰግናቸዋለን ስስለቶች የልኡል አይነቱን ሰው እግዚአብሔር ያብዛልን አሜን
አይጉልማ
እኔስ መብራት ሀይል ነው አንጀቴን ነው የበላው ቤሬ ክክክክ ሌባውን ሌባ ቢስርቀው ምን በደነቀው አለች አያቴ ለ ቦይ ፍሬንድዋ ባልሆነ የምታስልከው
HEWEY So .....enem gemche neber. ..
በርቱልን ታምራላቹ ማሮቼ ሰላምዬ ስወድሽ
ልኡሌ እደትእደናፈከኝ ልኡን የምታደንቁ like ግጩኝ
በጣም
Eman Mohamed ላይኩን ገጭቼሻለሁ ግን ሳምንት ደግሞ አፍቅሬዋለሁ እንዳትይ አደራ!
❤❤❤
Eman Mohamed የቆመ ግድ ይግጭሽ አቦ 😝😝😝😝😝
ማሂ የ ኪያ hahaa
ወይኔ ሠላምዬ ሥታሣዝን ዋው የልኡል ደግነት በጣም ደሥ ይላል ቅን ልብ አለው በተረፈ ሁላችውም ታምራላችው በርቱልን
ካሌብ
አበሉ የድራማው ድምቀት
ዘመን ድራማ ሊመጣ ነው ጎበዝ
እየረቆራረጡም ቢሆን
ግን ከዘመን ከሰሰለት ቢሉኝ ሰንሰለትን እመርጣለሁ
ዋው ነው ልብ ያጠለጥላል
ዘመን ይቋረጣል ገና ሶስት ሳምት ታይቶ
ልዑል እግዚአብሔር ይጠብቅህ መልካም ሰው አይዞሽ ሰላምዬ ለሁሉም ጊዜ አለው
ወይ ዘንድሮ የገጨህ ኤኔትሬ ነው ብልህስ ክክክክክክክክ ሹፌሩም አንድ ነው። ከከከከከ እዴት እደሳኩ ጉልማ ተመቸኝ ክክክክክ
ሰንሰለቶች እንኳን ደህና መጣችሁ እፍፍፍ ዛሬ መዳም እርር አድርጋኝ ነበር የዋልኩት እናንተን አይቸ ትንሽ ተፅናናሁ በርቱልኝ
ካሌብ በጣም ልክ ነው፡ ለልጆች እንዲሁም ለምንወዳቸው ሰዎች ሲባል የሚከፈል መስዋእትነት ጣፋጭ ስቃይ ነው ። ይሄንን ድራማ ይምከታተውለው የካሌብን ፍልስፍና ለመስማት ነው።
ሠላምዬ...ፊራሁልሽ የባልሽ የሰርግ ጥሪ እንዳይደርስሽ ካሌብ.. በራስ መተማመንህ ይመቸኛል እራስ ወዳድ ብትሆንም ለልጆችህ የምትከፍለው ጣፋጭ ስቃይ ነው exactly Wow ጉልማዬ kkk ፈንዳ ፈንዳ አልክ ሰከን በል እናመሰግናቸዋለን አሪፍ ነው
Samerawit H anchin gena ayehu sele dramaw aseteyayet yesetesh😍😍😍😍😍😘
Jmila I'm yimechish konjiye
ልክ ነሽ ማሬ በጣም ያስፈራ በዛላይ ጥሪው ያለ ምንም ጥርጥር ይደርሳታል ብቻ ጽናቱን ይስጣት
Samerawit H
ይደርሳታል የሰላምዬ እናት እና የሙሽራዋ እናት ጎደኛሞች ናቸው!
Darartuu
ልኡሌ የኔ መልካም ሰው ምናለ ሁሉም ሰው እንዳንተ መልካም በሆነ ድራማው ላይ ሳይሆን በማንነትህም መልካም ሰው ነህ ካሌብየ አንተም ከነ ሚስትህ መልካም ነህ በተረፈ ሰንሰለት ድራማን ያመቱ ምርጥ ብየዋለሁ
ዋዉዉ በጣም ደስስ የሚል ፊልም ነው በርቱልን ደህና እየተማርን ነው ግን እኔ የእምለዉ ልኡልን የምትወዱ ላይክ የምትሉ ለምን ነው ሁሉም ይገርማል
Betam betam turu new selamiye ayizosh fetari yirdash 💖💜💞😹samso antem berta berta bel enamsginalen bertu 💞😹💜💖🙏❤💓
የክሩቤል። ሚስት ህይወትና የኔ ህይወት አድነው እፍ አይ ወዶች ያች ግን ፊልም። በመሆኑ ብቻ እንለያያለን።
10 አመቴ ይህው የትዳር ምንነት ሳላቀው።
ወለተ ማርያም የማርያም ልጅ ayzosh ehite
ውድ ሰንሰለቶች እንኳን ደና መጣችዉልን በጣም አስተማሪ ድራማ ነው በርቱልን
♥♥♥እነደ ልዑል አይነት የእዉነት ሰዎች አምላክ ያብዛልን ለደሃ የሜራራ ለእግዜአብሔር ያበድራል ሰዎች ሁልግዜ መልካም ሲሰሩ ሳይ ሳላዉቀው እንባይ ይፈሳል ለምን እደሆነ አላዉቅም
ዋው ሠንሠለቶች እንኳን ደና መጣችው አፍጥጬ ሥጠብቃችው ነበር የዚን ድራማ ደራሲ ሳላደንቅ አላልፍም በጣም አሥተማሪና አዝናኝ ነው ካሌብ ውሥጤ ነክ
በጉግት የምጠብቀው ድራማ እናመሰግናለን!!!
እኔም ላይክ ልለምን እንደ የአገር ልጆች?
Eelham Kbret
በጠም አስተማሪ ነው በርቱ ስለስደት ስቀይ ምንነት የስረደናል ! እናም እኔም በተሰደድኩ 7 አመቴ በክፉም በደጉም እግዚአብሔር ህይወቴን ጠብቆአት ኖሬ አሁን የእርሱ ፈቃዱ ብሆን ወደ ሀገሬ ልገበ ነው እግዚአብሔር በሰለም ለውዷ ሀገረችን እንድያስገብኝ መልካም ምኞታችሁን ግለጹልኝ እወደችኋለሁ ♥♥♥
E/r hasebeshi yasekalsh marr
Tsehay T ጥርት ያለ አገላለጽ
ዋውውው በጣም አሪፍ ነው በርቱ በእውነት አንድኝ አድናቂው ነኝ ልዑልዬ ♥
Arif new bertu gash tasew & ato gulma betam yasqalu aye chebe blti tmeslalek enji mogn neger nek selamye ayzosh enamesegnalen
zar bexam arfjalew well come senesltuch ❤
ወይኔ ልዑልና ካሊብ ስወዳችሁ ስላምየ አይዛሽ ማር ሁላችሁንም እናመስግናለን
Ene ghin andegna yemadenkew Caleb new. Anbessa neh mechem. You have served your duty. For that matter "senselet" happens to be one of the best Ethiopian movies. Proud of you.
Kalebin ena lulen mabirati hayilin betam new yewodedikuwachu
tasew.anberber.guluma.. yetefu ethiopiyawi semoch😍😍🤗🤣🤭
ሃሃሃ መብላቷን ሳታውቅ እጇን ታጠበች አሉ ሙሉ ዲሲን ጥሪ
ክክክክክክክ
ክክክክክክ
ውድ የስደት ጎድኛች እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ መልካም ሳምንት ይሁንላችሁ
ኢነትሪው ጥቁር ነው ክክክክክክክ አይ ጉልማ..እናመሠግናለን
ልኡልዩ አድናቂህ ነኝ ህፃን እያለሁ አዋሽ ባንክን ስታስተዋውቅ በጣም ነበር የምወድህ አሁንም ደግ ሰው ሁነክ በሰሰለት ድራማ ከች አልክ ለሰው ጥሩ ማሰብ በጣም ጥሩ ነው ግን በፈልም ብቻ እንዳይሆን የእውነትም ሰውን ለማገዝ እየሞከርክ ከሆን በጣም ሀሪፈ ነው ይመችህ ልኡሌ
ወይ አምላኬ ሆይ የልኡል አይነት ባል ስጠኝ ወይኔ ደስ ስትል ይህ ድራማ ልኡልና ካሌብ ባይኖሩ አያምርም ዛሬ ሳምሪን ሳላያት
ሰላምዬ የኔ ቆንጆ አሳዘንሽኝ 😢😢😢😢😢
ቸቤ 😃😅😅😅😅ቺኳ ቸበቸበችሽ
በአጠቃላይ ሁሉም ምርጥ ተዋንያን ናቸው አሪፍ ድራማ ነው በርቱ
waw betam harif new yesamt sew ybelen wud yagere ljoch besdet yalachehu emebrhan tetebcachehu amen
ካሌብ የኔ ቆፍጣና ስወድህ! ! ምርጥ ድራማ ብቃት ቀውቀት ጋር :: እስኪ ሌሎችም ተማሩ ክዚህ
enkuwan dena metachihu wowwww betam arif New enamesegnalen
ክክክክክ ቸቤ ግን ጣስውን ስርልህለት ልኡሌ በጣም መልካም ስው ነህ በእውነት ሳምሶን እኩዋን ከዛ መከራ እግዚአብሔር አወጣህ ሰላምዬ አይዞሽ የኔ ማር
ሃሃሃሃሃሃሃ አይ ኤን ትሪ አይ አቶ ጉልማ በስተ መጨረሻ በሳቅ እየተዋወቅን አንተላለቅ ይመቻቹ
ዋው በጣም ደስ የሜል እና ኣስተማሪ የሆነው ምን ግዜም ኣንደኛ ነው በጣም እናመሰግናለን
ቸቤ ማኛ hahahahahaah አርፍ ፈላጭ ነህ👌👌
እናመሠግናለን ሰንሰለቶች በርቱልን በጣም አሪፍ ስራ ነዉ
ውድ ያገሪ ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ብዝት ይበልልኝ
እናመሰግናለን መጣቺሁ ስጠብቃቺሁ ነበር የኔ ምርጦቺ
ዋዉ ማሮች እንኳን ደና መጣችሁ ስወዳችሁ
ዶክተር ሙሉጌታ ግን በጣም አደነኩት መስሎ ሳይሆን ሁኖ ነው የሚሲራው ዋው ብያለው የሰላም ባል መሆን የነበረበት እሱ ነው ሉእሌ እውነትም ሉኡል መልካምነትህን ሳላደንቅ አላልፍው
Tank you so much 😍😍😍
እንካን ደህና መጣችሁ ወይኔ አንደኛ የመጀመሪያ ጊዜ ዋው ግን አላየሁትም አይቸው እመለሳለሁ
*በጣም እናመሰግናቸዋለን*
*የልውል አድናቂሆች ላይክ እስታ ልያቹ መልካም ማድረግ ለራስ ነው ልውልዬ ስወድክ እኮ እግዚአብሔር ይጠንቅክ*
እንኳን ደህና መጣችሁ ካመንተሮች ነገ እኮ ዘመኑች ይመጣሉ እስኪለይክ በዘመኖች ይሁንባችሁ
ሳምሶን ሚስኪን አይዞህ ሁሉም ያልፋል ልኡሌ ውለታህን ፈጣሪ ይክፈልህ ሰላምየ አይዞሽ በርቺ
በድራማና ፊልም ላይ የምናየው ጥሩ የሰው ባህሪ
በመሃበረቡ ላይ ቢኖር ኖሮ ይቺ ምድር ጀነት ትሆን ነበር።ግን ሁሉም ፊልምና ድራማ ላይ ብቻ ቀረ
እኮን በሠላም መጣችሁ
ሠንሠለቶች ዛሬ ቤቶች ቀደሟችሁ እነሡን
አይቸ ደሞ ወደናተ
እድሜ ለwi fi እና ለሥልኬ ብዙ ነገር ተማርኩብሽ አየውብሽ በሥደት ሥልኬ ልጀ ነች
በትክክል እድሜለwifl
Seneselt Wusta New !!!!
ንጵህቲ ንጱሐን ቅድሠ ቅዱሳን እመቤቴ አች አትለይኝ @ስርእት ያለሽ ሴት ነሽ በርች #ሁሌም እይሻለሁ ኮመንት ውስጥ#@
ንጵህቲ ንጱሐን ቅድሠ ቅዱሳን እመቤቴ አች አትለይኝ የኔ ልዩ ስላም ነሽልኝ ማሬ ልክ ነሽ ስልኬ እድሜሽ የረዘመ
ንጵህቲ ንጱሐን ቅድሠ ቅዱሳን እመቤቴ አች አትለይኝ ዋው''ሰንሰለቶች''በሳቅገደላቸሁኝ'''ጉልማና'''ጣሳው።ክክክክክክክክክ
የሀገሬ ልጆች ሰላማችሁ ይብዛ በያላችሁበት ክከፉ ሁሉ እናቴ ኪዳነ ምህረት ትጠብቃችሁ ሰላምየ አይዞሽ አንጀቴን አንሰፈሰፍሽይ ውይ ክሩቤል ግን የስራህን ይስጥህ
እናመሰግናለን 😍😘
የጓደኛህ ሚስት ተንከባከባት አንድ ቀን ለአንተ ልትሆን ትችላለች #ዶክተር ሙሌ #ከሰላም ጎን አትጥፋ #ከኪሩቤል በእጥፍ ትበልጠዋለህ !
ሀሳብሽን ወድጀዋለሁ
ማሚ ሁሌም እውድሻለሁ yaradiya lig gebtoshal
I think you're right
ልኡል መልካም ሰነ ምግባር ህ በጣም ወድጀዋለህ መልካም ስራ ለነገ ስንቅ ነው በጣም ደስ ይምል ትምህርት ነው እኛም መልካም ሰዎች ያድርገን ፈጣሪ
ወይይይይ ሉልልልል ስወድህ ህህህህ እግዚአብሔር እንዳንተ ያሉ ሰወችን ያብዛልን
መስታወት አራጋው ስወዳት እኮ የኔ ምርጥ ሰላምሽ ይብዛልን በርቱ ቾቤም ስጋክን ብላ ሀበሻ ታማኝ ሰው አይወድም ።
የኔ ምርጦች ሥወዳችሁ ካሌ ብ የኔ ቆፍጣና ደሥ ሥትለኝ ልኡሌ መልካምነት በዚ በድራማ ብቻ አይሁን መልካምነትህ ደሥ ይላል ሠላምዬ አይዞሽ በሩቱ
አበባ ከቤሩት
Habet sewdachuu sansaltochi egizabeher yetabikachu wawwww bertu
እንኳን ደህና መጣችሁልን በጣም እናመሰግናለን የሳምት ሰው ይበለን አሜንንን
እንዴ የቱን ልይ ሁለቱንም በጉጉት ስጠብቅ ነበር ሰንሰለት ወይስ ቤቶች ግን ሠንሠለቶችዬን አስቀደምኩ እንኳን ደና መጣችሁ ልሹፈው እመለሳለሁ
The Ethiopian version of scandal tv serious "Senselet drama" I'm in love it.
ሰንሰለቶች እንኳን በግዜ ከች አላቹ ።የእኔ ምርጦች በርቱልኝ
Kaleb gin siraw biyanadidim yasazinal. Bichegna yimeslal. Yihe Leul demo betam yakabidibetal...agul mother tiresa lihun yilal. Minu new.
ወይ #ኩሩቤል ጭንቀት ውስጥ ገባ የሰርግ ድግስ #ሊዘጋጅ ነው እስይ ሞራሉዋ ደስ ይላል ምትደግሰው ድግስ ጎበዝ እንደዚህ ነው #ሄሉ አሽቀባጭ ነሽ እኮ ግን እውድሻለሁ
አርፍ ነው እኪ ላይክ ግዝጩኝ በናታቸዉ ዛሬ ድስ ብሎኛል
ኤሚ የማራም ልጅ ።በእናቴ ስለመጣሽብኝ Like Like
ኤሚ የማራም ልጅ በምን ምክንያት ክክክክክ ይነገረን እና....
+Feven Feven ውዴ እትዮጵያ ልግባ ነው ሁላቹም ለሀገራቹ ላገራቹሁ ያብቃቹ አሜን በሉ ምርቃቴ ይድርሳል
ኤሚ የማራም ልጅ እረ ወይኔ ታድለሽ ይመችሽ ቆጆ.. እኛም በሰላም ላገራችን ያብቃን አሜን ሰላም ግቢ
+Feven Feven አሜን ማር አመስግናለው
Selamye konjo ayzosh krubeln tolo bitityw yshalal enameseginalen
እንኲን በሰላምመጣችሁ ምርጦች ውድየሀገሬልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛልይ በሰላም ያዋለ አምላካችን በሰላም ያሳድረን የነጌሰው ይበለን
ሰላምዬ የኔ ቆንጆ ኡኡኡኡፍፍፍፍፍፍፍ እኔ ባሷ ምክንያት ተጨንቄ ልሞት ነው ።
የኣቶ ሳምሶን ጉዳይ ደግሞ በጣም ነው የምያስጨንቀው ግን እግዝሃብሄር ለሁሉም መልስ ኣለው ።
ስንስለቶች ውስጤ ናችሁ በናፍቆት ነው ሳምቱን የምጠብቃችሁ ♥♥••
ሰላምዬ አይዞሽ ሁሉም ለበጎ ነው ። ሳምሶን አንጀት ስትበላ እኮ ውይይይይ ሁላችሁም ሰላማችሁ ይብዛ ።
ክክክ ጉልማ ለጋሽ ጣሰው ልክ ልኩን ነገረው፣ አገጫጩ አንድ ሹፌሩ አንድ😁😄
ካሌብን ስወደው ትክክለኛውን ነው ሚናገር
የኔ አይነት ሰው ነው!
mahlet assamnew
Enen yegechegn mekina new yegechek alew kkkk
Samuel L. Jackson ለካ እንደ ካሌብ ኮስታራ ሁነህ ነው በኮመንት ውስጥ እየገባህ እምትሳደበው ክክክክክክክክ
mahlet assamnew እኔ አውቀዋለው ማሬ ከዚህ በፊት ከአንድም ሶስት ጊዜ ኮመንታሮችን ሲሳደብ መልስ ሰጥቸዋለው እሺ እህት
ጣሳውና ጉልማ በጣም ድራማውን ውበት ይሰጡታል
Kampala.Ahmad ማሻላህ kamaaal.Ahmed ጣሠው እኮ አሁን ፀባይ ገዛ እድሜ ለካሌብ ክክክክ
መብራት ሀይልን ሳይ ድራማ መሆኑን እራሳና የሆነ ስሜት ውስጥ እገባለሁ
Leke indene uufff
senselt derma betam dess yemilna yebesel new hulachehum tibarku
እንዴት እንደምታሳዝነኝ መብራት ሀይልየ በጣም ነው ያስለቀስከኝ
Kalebeye metahelegn sewedeh eko enedew ye sefun selek lakulegn ene wedejewale kalebeyen😘😘😘😍😍😍❤❤
Sintayehu Habte anchi ye selam bal eko new
Betam enamesgenalen wey selamiy edte edmitasazh tegstun yestshe betr enamesgenalen
Kkkkkkkkkkkk ገሉማ ዛሬ በጣም አሳቅከኝ
ሰላምየ ስታሳዝን አይዞኝ
ሳምሶን ምስኪን