ድምፃዊ ማዲንጎ አፈወርቅ - በነ ህብስት ጥሩነህ ሰርግ ላይ ከተጫወተው | Madingo afework

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 6 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 126

  • @emancom7292
    @emancom7292 2 роки тому +43

    የኔ ጌታ የኔ ደግ የኔ የዋህ አፈሩን ያቅልልህ ወንዲሜ

  • @selamselam2494
    @selamselam2494 2 роки тому +1

    ኡፍፍፍፍፍፍ የኔ መልካም አረ ውስጤ ተቃጠለ 💔😭😭😭😭ነብስህ በሰላም ትረፍ

  • @ማዲንጎዬየኔደግሞትህንእን

    ማዲዬ 😭😭እንዳው ምን አቀመሱህ የኔ የዋህ ምን ብሎ ይሆን ሆድህ እንዴት ደግ ሰው የገደላል የኔ ጌታ እኔን አፈር ይብላኝ አንተኮ ደግ ነህ አዛኝ ኡፍፍፍፍፍፍ ተቃጠለ ልቤ 😭

  • @helentadese3555
    @helentadese3555 2 роки тому +9

    ውይ ማድዬ እዴት ይከብዳል የኔ የዋህ ነብስህን በገነት ያኑራት

  • @muluwownicemulu5762
    @muluwownicemulu5762 2 роки тому +2

    እህህህህህህ የኔ ጌታ😢😢😢😢😢😢😢💔💔💔💔

  • @zeritutube
    @zeritutube 2 роки тому +2

    መልካምነትህ ከፊሎሀል የንጉስ ቀብር ነወ የተቀበርከወ የኔ ዲምፂመረዋ ነብስይማር

  • @asmiretamare7524
    @asmiretamare7524 2 роки тому +3

    Endene yekebedewu yelem ye madi memot ..... Leban newu yetamemku😭😭😭😭😭😭😭

  • @Setotaye2024
    @Setotaye2024 2 роки тому +4

    ማዲዬ የኔ ዘናጭ የኢትዬጵያ ልጅ የፍቅር ንጉሴ😭😭ኡፍፍፍ በየቀኑ ያማል😭😭💔

  • @hiwotkassa2558
    @hiwotkassa2558 2 роки тому +2

    ማዲየ ፈጣሪ ነብስህን በአፀደ ገነት ያኑርልን መልካሙ ወንድማችን

  • @selamselam2494
    @selamselam2494 2 роки тому

    ኡፍፍፍፍፍ አረ ማዲዬ የግር እሳት ያማል አተ ማጣት 💔😭😭😭😭😭የኔ ድምፀ ስርቅርቁ ወድሜ ነብስህ በሠላም ትረፍ

  • @mqw544
    @mqw544 2 роки тому +6

    ማዲየ አይኔን ልታጠፋው ነው የኔሩህሩህ ነንስይማር የኔየዋህ

  • @melatcode4111
    @melatcode4111 2 роки тому +2

    ማዲዬዬዬዬዬ ዳይመንድ መረዋ ድምፃዊ ዘጎልደን ቮይስ ትናፍቀናለህ ሁሌም 😭😭😭 ነፍስህ በሰላም ትረፍ

  • @marinamarina226
    @marinamarina226 2 роки тому +2

    የኔ ስው ነብስህን ከደጋጎቹ ጎን ያስርፍልን ማዲ መቼም አንርስህ ወንድም አለሜ

  • @keneofficial7620
    @keneofficial7620 2 роки тому +29

    *ነፍስህን ይማረዉ አርቲስት ማዲንጎ መቼም አንረሳህም ስራህ ህያዉ 👌 ነዉ😥💔😢*

  • @mesemese3004
    @mesemese3004 2 роки тому +4

    የኔ ደግ የኔ ጌታ ምናባቴ ልሁንልህ ማርያምን አንጀቴ ተቃጠለ ማድዬ😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔ነፍስህን በአፀደ ገነት ያኑሩልን

  • @anegach9112
    @anegach9112 2 роки тому +18

    የወንድማችን ነፍስ በአፀደ ገነት ያንሩልን ጌታ🙏💔😭😭😭

  • @Luna23official
    @Luna23official 2 роки тому +4

    ጌታ ሆይ ከድንገተኛ ሞት ጠብቀን ብለን እንፀልይ ለንስሐ የሚሆን ጊዜ እንኳን እንዲሰጠን በጣም አስደንጋጭ ነው ያሳዝናል

  • @Ramatube3
    @Ramatube3 2 роки тому +11

    *ነፍስ ይማር አይይ አብሮ የአለ ሰው ሲለይ እንዴት እንደሚከብድ እናንተንም አይለያያችሁ 🥺🙏🙏🙏ወጦ ከመቅረት እግዚአብሔር ይሰውረን ይጠብቀን*

  • @netsyyimer7153
    @netsyyimer7153 2 роки тому +2

    Madiye Egziabher Amlakachin Nefsihn Kene Abraham Gar kedegagochu terta yaskemtiln Nefs yimarrr .yenie nafkot 😭😭😭😭

  • @hirutkidanemariam5364
    @hirutkidanemariam5364 2 роки тому +2

    የኔ ምሥኪን እንኳን መልክህ ድምፅህ አሰፈራኝ ኮ 😭😭 ነፍስህ በገነት ትረፍ።

  • @yeneneshmengist8235
    @yeneneshmengist8235 2 роки тому +4

    የኔ አባት እመቤቴ ነፍስህን ትታደጋት

  • @mastewalasrat482
    @mastewalasrat482 2 роки тому +2

    😭😭😭😭💔💔💔 aye mot

  • @merontewodros60
    @merontewodros60 2 роки тому +4

    በጣም በጣም እጅግ በጣም ያማልልል

    • @zerfizerfi7623
      @zerfizerfi7623 2 роки тому

      😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😱😱

  • @ማማየCR7አድናቂMy.ሊቨርቩል

    ማዳዬ ባየዉክ በሰማዉክ ቁጥር ማልቀስ ሆነ ስራዬ እኮ ልቤ አላምን አለ እኮ ምን ልሁንልክ 😭😭😭😭😭😭

  • @ethiopiayoutube9964
    @ethiopiayoutube9964 2 роки тому +5

    ሰው ከንቱ መቼም አንረሳህም ነፍስህን ቸሩ ፈጣሪ በዐፀደ ጎን ያድርገው 🙏🙏🙏

  • @عيدهقننه
    @عيدهقننه 2 роки тому +2

    Yaney Abatey geta yekablhi madeyyy 😭

  • @Fatima-mk7xc
    @Fatima-mk7xc 2 роки тому +5

    ማዲ ትላት ነበርክ ዛሬ የለሕም ግን ለምን ለምን ጨከንክብን 😭😭😭😭😭😭

  • @tihtnazemene5885
    @tihtnazemene5885 2 роки тому +2

    የኔ ደግ ነብስህን ይማር 🙏🙏💔💔

  • @yordistube3715
    @yordistube3715 2 роки тому +3

    Meskin yante memot eyader Addis new 😢😥😭 nefs yemar 🙏

  • @zuzuየወሎልጂ
    @zuzuየወሎልጂ 2 роки тому +2

    ማዲዋየ 😥😥😥😥😥

  • @tsionyosef8422
    @tsionyosef8422 2 роки тому +2

    madingo hulame belbachen tenorhalh 😭😭❤❤❤

  • @almazabetw6274
    @almazabetw6274 2 роки тому +2

    እማምለክ ነፍስሕን በአፀደ ገነት ታኖርው ሁሊም በልቤ ነሕ ያማል

  • @smarthabesha3170
    @smarthabesha3170 2 роки тому +11

    እኔስ ባዬሁት በስማሁት ቁጥር ማልቀስ ነው ስራዬ መቸም አንረሳህ ማድዬ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @ggfut659
    @ggfut659 2 роки тому +2

    ኡፍፍፍፍፍፍፍ

  • @tewdie6297
    @tewdie6297 2 роки тому +13

    አይ ማዲዬ እኔሰ የአንተ ነገር አልቻልኩም ወንድሜ መቴም ቢሆን ሰራህ ህያው ነው ፍጣሪ ነፍሰህን በአፀደ ገነት ያኑርው የኛ ጀግና

  • @sarabrara1262
    @sarabrara1262 2 роки тому +2

    መቸምበልቤአትወጣ ማድየ ነብሥህንይማረው አይሠውከንቱጧትታይተን ማታመጥፋት😭😭😭😭😭

  • @bezawitmuluneh
    @bezawitmuluneh 2 роки тому +4

    ሀዘንህ ከባድ ነው ማዲዬ ኡፍፍፍ እግዚአብሔር ነፍስህን ይማርልኝ 😭😭

  • @ኤልሳሚኪያስ
    @ኤልሳሚኪያስ 2 роки тому +6

    ባየውክ ቁጥር አዲስ መርዶ እንደሰማው እንስፍስፍ እላለሁ ሀዘንክ ልቤን ሰርፆ ይገባል ሞት ክፉ

  • @መሲ-ዠ9የ
    @መሲ-ዠ9የ 2 роки тому +3

    ኡፍፍፍ የኔ ጌታ 😭😭😭😭😭

  • @myheromelsegultigrye7186
    @myheromelsegultigrye7186 2 роки тому +2

    My heart broken 💔 how I believe offff Mad

  • @ephremhailu4744
    @ephremhailu4744 2 роки тому +3

    Madingo rest and peace a lot of memories 🙏 olso Ebest and Berhanu yarda Legoch be strong look great 👍

  • @fafeahmed1909
    @fafeahmed1909 2 роки тому +16

    ማድንጎ አፈወርቅ ዘፋኝነቱና ድንገት መሞቱ ብቻ አይደለም ሞቱ እንደዚህ ለሁላችንም ያንገበገበን መልካምነት 70% ቱን ይይዛል አላህ ለቤሰቦቹ ሰብሩን ይስጣቼ

    • @sarabrara1262
      @sarabrara1262 2 роки тому +1

      እውነትነውማማ የማይወጣ የልብእሣትጥሎብን እንደወዛተለየን😭😭😭😭

    • @amaathh4061
      @amaathh4061 2 роки тому

      እውነት ነው አሞሞቱ ደሞ ደገም ህመም ነው ምነው ታሞ በሞተ😭😭😭😭😭

  • @ayealemu1093
    @ayealemu1093 2 роки тому +5

    We all are heart-broken with the passing of our brother. Rest in Peace, Madingo!

  • @GgGg-zi5mg
    @GgGg-zi5mg 2 роки тому +3

    ኡፍፍ ነፍስህን በገነት ያኑረው😥😥😥

  • @zainasied615
    @zainasied615 2 роки тому +2

    ማድየ😭😭😭😭💔💔💔

  • @user-letsub12121
    @user-letsub12121 2 роки тому +3

    አፈር ልብላ ወንድሜ ማዲ አረ ተቃጠልኩ😭😭😭😭

  • @memegezaw5011
    @memegezaw5011 2 роки тому +2

    💔

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu9738 2 роки тому +3

    አቦ ምን ... አይነት የሞት.. ስላቢ
    ይሆን የስለበህ.. ኡፍፍፍፍፍፍ
    አይ ወይሄ... አቦ ኡፍፍፍፍ 😭😭😭😭😭😭👈

  • @famisha8283
    @famisha8283 2 роки тому +3

    የመድረክ አንበሳ ባንድ አይመርጥም ጉንፋን ምናምን ሰበብ የለችም የትም ቦታ ድምፁን እንደምንጭ ያፈሰዋል ጥላሁንና ማዲ ለኔ እንደካሴት በመድረክ የሚጫወቱ ትክክለኛ የጥበብ ፈርጦች ናቸው ።

  • @marmar803
    @marmar803 2 роки тому +5

    እኔ የምለው የዚህ ዕንቁ ያለ ቀኑ እንዲሁም በርግጠኝነት አላግባብ ሕይወቱ ያለፈ የበዛ ተሰጥኦ እና ችሎታ ፤ደግነት፤ ቅንነት፤ ግብረገብ የሞላው ልጅ እንደቀልድ ሞተ ተብሎ ተነግሮን ባየነው ቁጥር የተሰጠውን የማይረባ አንጀት የማያርስ የውሸት ምክንያት ለመቀበል የኢትዮጵያ ህዝብ ከብዶት ባለበት ሰዓት ምንድነው የሚጠበቀው?? 😥 እውነተኛውን የምርመራ ውጤት ንገሩንና አርፈን እንቀበል የምን መሸሽ ነው ኢሄንንም የሚያክል ጊዜም አይወስድም ውጤቱ 😠ይነገረን እውነቱ ፤ እውነቱን ማወቅ እንፈልጋለን ..
    ኢሄ ልጅ ህመም እንደሌለበት ቤተሰቦቹም ተናግረዋል ፤ ያንን የሚህል "አስገምጋሚ" ድምፅ ታሞ ሊሞት 2ቀን ከቀረው ሰው በታዓምር እንደማይወጣ አለም ያውቃል 😭 ምንድነው የምትሸሹት ሀቁን ንገሩን.😠😠!!

  • @hikingfan3665
    @hikingfan3665 2 роки тому +2

    ነብስህ በሰላም ትረፍ የኔ ደግ😭😭😭

  • @ritaf804
    @ritaf804 2 роки тому +4

    Rip Madingo 😭😭😭berehanu tezera real friend ❤❤❤

  • @derejearega5804
    @derejearega5804 2 роки тому +2

    ነፍስ በአፀደ ገነት ያንሩልን

  • @ghenethaile2803
    @ghenethaile2803 2 роки тому +2

    Seb mewati eu tsbuk tariku ms Selu gn Terafi eu .
    EGZIABHER AB YEMANU YENBRO
    BETESEBU DMA TSNAT YHABKUM.
    AJOKUM.😭😭😭😭

  • @Rahel_1973
    @Rahel_1973 2 роки тому +2

    💔💔😭💔💔

  • @lilifemale
    @lilifemale 2 роки тому +2

    አይ.ማዲሞት.ክፉክፉ.ክፉ.ነው😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔

  • @danboy2425
    @danboy2425 2 роки тому +2

    በጣም ያሳዝናል

  • @abebashambayesharjah7854
    @abebashambayesharjah7854 2 роки тому +2

    😢😢😢😢😢uuuuffff madiyee

  • @እግዚአብሔርመታመኛየነዉ

    እሰከ እለተ ሞቴ አፈቅርሀለዉ መቸም አሰሳህም ማድየ

  • @betyabitew302
    @betyabitew302 2 роки тому +2

    Yene geta. Yene bego. Egziyabher nebsikin be aside Genet yanurilin

  • @rosehoney4974
    @rosehoney4974 2 роки тому +6

    If somebody did that out of vengeance, nothing but paying for his life would be far less to him because we all gave our saddend & broken hearts to God almaighty !!! May God Rest your soul in peace, dear Maddy!!!😥💔 💔 😥 💔 💔 😥💔 💔 😥 🙏🙏🙏🙏

  • @sofiamohabaw8814
    @sofiamohabaw8814 2 роки тому +2

    💚💛❤🙏🙏🙏💔💔💔😭😭😭

  • @habtemariamht6017
    @habtemariamht6017 2 роки тому +2

    ማዲዬ ብርሄ እና ዮኒ ሕብስት እንዲሁም ጓደኞቻችሁ ያኑራችሁ። ግን ማዲ ተለየን። ይቀበለው

  • @tijikpop
    @tijikpop 2 роки тому +1

    ነብስህን ይማርዉ ማዲ

  • @salamontube
    @salamontube 2 роки тому +7

    ነፍሱን ይማር 😭🙏 ማዲንጎ ሳላም ለ ኢትዮጵያ 💚💛❤

  • @meskabate5716
    @meskabate5716 2 роки тому +2

    ዬኒዬ መልካም ልጅ ስውድህንእኳ

  • @hananegash316
    @hananegash316 2 роки тому +1

    ነብስ ይማር በጣም ልብ ይነካል

  • @satnawgonderw21
    @satnawgonderw21 2 роки тому +2

    ማድንጎየ የእናቴ ልጅ ማዲንጎየ ልቤን ሰበርከው እሽ ምንሆነህ ነው የሞትክብኝ ኧረ ወይኔ ኧረ ምን ይሻለኛል አይኖቸ በለቅሶ ደከመ እግዚአብሔር ግን ታዘብኩህ

  • @kamilawasewase2655
    @kamilawasewase2655 2 роки тому +1

    ማዲዬ💔💔😪😪😪

  • @הבטאםבקלה
    @הבטאםבקלה 2 роки тому +2

    Nebs yimar

  • @አቤቱበመንግሥትህአስባኝ

    ማድዬ የእግር እሳት ኡፍፍ

  • @marmaryeheyabenat1796
    @marmaryeheyabenat1796 2 роки тому +2

    የኔ ንጉስ

  • @emtuyemaritubichegnalej9052
    @emtuyemaritubichegnalej9052 2 роки тому +2

    የእግር እሳት 😭💔

  • @EphraimLife
    @EphraimLife 2 роки тому +2

    💯

  • @bentennyson3274
    @bentennyson3274 2 роки тому +2

    RIP 🙏 😭😭😭😭

  • @yohannesgirma5236
    @yohannesgirma5236 2 роки тому +3

    በለጋነትህ ተቀጨህ ነፍስህን እግዚአብሔር ይማራት

  • @jhon.n.paulos
    @jhon.n.paulos 2 роки тому +2

    Madi we muss you realy how believe it become something g soon

  • @ማርታ-ኸ6ደ
    @ማርታ-ኸ6ደ 2 роки тому +2

    ያሳዝናል

  • @emmyemmy6947
    @emmyemmy6947 2 роки тому +2

    ነብስህ በሰላም ትረፍ

  • @berhaneyemane4483
    @berhaneyemane4483 2 роки тому +2

    አፈሩ ይቅለልህ ወንድሜ ሞት ክፉ😰😰😰😰

  • @verygoodaaa9049
    @verygoodaaa9049 2 роки тому +2

    ይህ የዒትዮጲያ ዸግና. 💚💛❤ማን ሰረቀን?😛😣😘😘😣😣😔😒😌😥😢😪😳😪😲😳????????????????

  • @balanbaras5550
    @balanbaras5550 2 роки тому +2

    Kiristos nebsin yimar

  • @kidistyemariyam1786
    @kidistyemariyam1786 2 роки тому +2

    አይ አለም ከንቱ ነፍስህን ይማረዉ

  • @abelgetaneh7152
    @abelgetaneh7152 2 роки тому +4

    እውነት ይሄን ሀዘን ቃላቶች በቋንቋ ችለው ይገልፁታል?🙄

  • @hiwihiwi8360
    @hiwihiwi8360 2 роки тому +1

    ayeee

  • @firekidanetube3770
    @firekidanetube3770 2 роки тому +3

    ere tahu libbe altekabalaum iskaun😰

  • @rahmet123
    @rahmet123 2 роки тому +2

    ዛሬስ የሞትህን ስበብ በህልሜም ባየሁት እንደሶስተኛው አይን ፊልም እያልኩ ማሰብ ጀመርኩ ሞትክን አልቀበል ብየ ማዲየ እህህህ አልቅሼ አልቻልኩም ቤተሰብህ እንዴት ይሆኑ እኔ ያልቻልኩ ማመን

  • @mekdesjaky871
    @mekdesjaky871 2 роки тому +5

    የምርምር ወጤት ለምን አይነገርም ማዲዬ ያንተ ሞት አምኖ መቀበል አይቻልም ወይ

  • @ወሎየዋ-ጠ7የ
    @ወሎየዋ-ጠ7የ 2 роки тому +2

    😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔

  • @Sara-lb6zy
    @Sara-lb6zy 2 роки тому +1

    RIP 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔

  • @meseretmeleku5643
    @meseretmeleku5643 2 роки тому +2

    😭😭😭😭

  • @Makuye
    @Makuye 2 роки тому +1

    miskin betam yasazinal.

  • @verygoodaaa9049
    @verygoodaaa9049 2 роки тому +1

    OUR HERO IS GOWN. SAD😌

  • @LoveAndPeace2424
    @LoveAndPeace2424 2 роки тому +2

    የእህቷ ሠርግ መሰለኝ...

  • @abejegoshu4064
    @abejegoshu4064 2 роки тому +1

    😥

  • @ጥጋውመረሳ
    @ጥጋውመረሳ 2 роки тому +1

    😥😭😭

  • @Spatolina
    @Spatolina Рік тому

    😭😭😭😭😭😭😭💔

  • @stahayyebeyo3451
    @stahayyebeyo3451 2 роки тому +1

    Rest in peace my Brother

  • @tirste2744
    @tirste2744 2 роки тому

    ሰርጉ ደስ ይለል ግን ተከለከለ መጣጥ መግዛታችሁ እረ ክርስቲያን ወገን ልብ ግዙ በቅዱሳን ሰም የሚዘጋጅ ማንኛውንም መጣጥ ማወገዝ አለብን ነብስህ ይማረው ወንድማችን

  • @tadutasfaye8755
    @tadutasfaye8755 2 роки тому +1

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭