የኢትዮጵያን ህዝብ እናመሰግናለን .. የማዲንጎ ቤተሰቦች .. የማዲንጎ ያልወጣ አልበም እጣ ፈንታ..የነታማኝ የእዝን የ1ሚሊዮን ብር ስጦታ Seifu on EBS

Поділитися
Вставка

КОМЕНТАРІ • 4,7 тис.

  • @ሀሊማመሀመድ-ተ6ዘ
    @ሀሊማመሀመድ-ተ6ዘ 2 роки тому +3689

    የምርምራ ውጤቱ ይፋ ይሁንልን የሚል👍👍👍

    • @GualRaya-vz4zz
      @GualRaya-vz4zz 2 роки тому +58

      አየ የሁላችንም ፍላጎት ነው ግን ከማዲ በፊት የሞቱ የብዙ ወንድሞቻችን ደም ም ገዳያቸው አልታወቀም ይህ ማለት መንግስት የለንምምምምምምምም አላህ ፍርድ ይስጣቸው ብቻ

    • @ሮዚጎንደሬዋ
      @ሮዚጎንደሬዋ 2 роки тому +23

      የግድ ነው

    • @eduyedingillijedu2494
      @eduyedingillijedu2494 2 роки тому +14

      ይሁንልን 👍👍👍👍

    • @sol1921
      @sol1921 2 роки тому +13

      ወንድሜ ኢትዮጽያ ነው እኮ የሞተው

    • @siuuu-b6i
      @siuuu-b6i 2 роки тому +22

      አጥጋቢ መልስ ባናገኝም መስማት እንፈልጋለን😭😭💔💔

  • @ዕውቀትለአዕምሮ
    @ዕውቀትለአዕምሮ 2 роки тому +2150

    የእውነት ጓደኛ ሳትሆን ወንድም ከወንድም በላይ እኔን ያንሰፍስፈኝ አርቲስት ብርሀኑ ትልቅ ክብር ይገባሀል

    • @Master_ofElements
      @Master_ofElements 2 роки тому +27

      ዉይ በጣም ተንሰፈሰፈ እኮ

    • @ቃልየነኝ
      @ቃልየነኝ 2 роки тому +36

      እግዚአብሔር ያፀናችሁ ወድሜን አጣሁት እያለ ሲያለቅሰ አጀቴን አሰፍሰፍኝ ብረሀኑ ምረጥ ጓደኛ

    • @senaittt2356
      @senaittt2356 2 роки тому +34

      በትክክል ብርሀኑ ትልቅ ክብር ይገባሀል እድሜ ከጤና ጋ ይስጥህ የበለጠ ነው የወደድንህ ኑርልን

    • @alamitugamachu8285
      @alamitugamachu8285 2 роки тому +3

      @@Master_ofElements 0
      M

    • @mqw544
      @mqw544 2 роки тому +18

      በትክክል ብሪ ወንድም እንጅ ጓደኛ አይመስልም

  • @hanaabate2761
    @hanaabate2761 2 роки тому +412

    አርቲስት መስፍን በቀለ ያደረገው ነገር ልብ ውስጥ የሚቀር ነው ብርሀኑ ማዲ ማዲ ስትል ዛሬም በድጋሚ አስለቀስከኝ በርታ ወንድሜ ሀዘን ልብ ላይ ሲሞላ መቆጣጠርም አይቻልም ከባድ ነው እመብርሀን ፅናቱን ትስጥህ

    • @firewbeyene3112
      @firewbeyene3112 2 роки тому +6

      በደንብ አይተሽልኛል መስፍንን እከበርኩት : ብሬማ ይለኛል

    • @My-Fano-Amahara
      @My-Fano-Amahara 2 роки тому

      ምን አድርጎ ነው?

    • @hanaabate2761
      @hanaabate2761 2 роки тому +1

      @selam lalem @ የተዋህዶ ልጅ ነኝ ።አይ አይደለም የማዲንጎ ወንድም ወደ ኢትዮጵያ ሲሸኝ ኤርፓርት ላይ የራሱን ትኬት ገዝቶ በድንገት ነው ተከትሎት ለቀብር የሄደው አርቲስት መስፍን በቀለ

    • @qatarrayyan8772
      @qatarrayyan8772 2 роки тому +1

      Madingon.nefs.ymar

    • @qatarrayyan8772
      @qatarrayyan8772 2 роки тому +1

      Ayzachu.betam.yasaznal.enkan.lenate.lenem.betam.kebad.new.
      Egziabher.yqxnachu

  • @loveyourself5727
    @loveyourself5727 2 роки тому +122

    እንደው ጌታ ሆይ እንደ ብሬ አይነት ወዳጅ ለሁላችንም ይስጠን የኔ የዋህ ቅስሙ እኮ ስብር አለ😭😭

  • @tsehay2watiro250
    @tsehay2watiro250 2 роки тому +231

    አርቲስት ብርሃኑ ትልቅ ክብር ይገባሃል።

  • @almaza4965
    @almaza4965 2 роки тому +212

    እውነተኛ ጓደኛ በዚህ ጊዜ እኔ ለብርሃኑ ትልቅ ክብር አለኝ ላንተ ቃል የለኝም እረጅም እድሜ ይስጥህ የኔ ጌታ

  • @eyea7297
    @eyea7297 2 роки тому +350

    ብሬ እና ታዴ የጎደኝነት ጥልቀት በእናንተ ይገለፃል በአለም በደስታ ብድራችሁ ይመለስ 🙏🙏🙏 ወንድምነት በስጋ ብቻ አይደለም

    • @habtamuzegeye7600
      @habtamuzegeye7600 2 роки тому +5

      Amen ewnet nw birhanu ena tade.. ke wondem belay nachw

    • @tenalehulum
      @tenalehulum 2 роки тому +1

      @@habtamuzegeye7600 ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ፦

    • @eduyedingillijedu2494
      @eduyedingillijedu2494 2 роки тому +1

      Betam 😢😢

    • @tenalehulum
      @tenalehulum 2 роки тому

      @@eduyedingillijedu2494
      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ፦
      ☝️☝️

  • @meserdebebe3182
    @meserdebebe3182 2 роки тому +7

    የሀውልቱን ሙሉ ወጪ እችላለሁ ላሉት ሰውዬ እድሜ ና ጤና ይሰጥልኝ ውይ ኢትዮጲያዊ መሆን ደሰ ይላል

  • @fitseveski6915
    @fitseveski6915 2 роки тому +271

    የማዲንጎን ነፍስ ፈጣሪ ይማርልን ብርዬ ግን ልብህ ፍፁም ንፁህ የሆነ ከጓደኛም በላይ ነህ በዚህ ዘመን እንዳንተ አይነት ወንድም ማግኘት መታደል ነው !

    • @Andyadd
      @Andyadd 2 роки тому +1

      ብሬ የድንቅ ማንነት ባለቤት ነው።

  • @hayminatube1703
    @hayminatube1703 2 роки тому +188

    ማዲዬ የምትወዳት ድንግል ማርያም ከልጇ አማልዳ ነብስህን ከቅዱሳኑ ጎን ታሳርፍልን🙏💔💔💔

  • @dubaidubai5171
    @dubaidubai5171 2 роки тому +223

    ብርዬ የእውነት የልብ ጎደኛ ልቡ ነው የተሰበረ 💔እግዚአብሔር ብርታቱን ይስጣችሁ ማድዬ ነፍስህን በአጸደ ገነት ያኑርልን 🙏

    • @eyeruseabera4015
      @eyeruseabera4015 2 роки тому +1

      የጓደኝነት በዚህ ደረጃ በጣም ደስ ይላል ከናንተ ብዙ እንማራለን ብርታቱን ይስጥህ ብሬ

    • @helenbaba2870
      @helenbaba2870 2 роки тому +1

      😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔

    • @elsalove1988
      @elsalove1988 2 роки тому +1

      That's true it's very hard to get a friends like bre 💔

    • @sinedeyoutube9974
      @sinedeyoutube9974 2 роки тому

      @@eyeruseabera4015 ውዴ ደምሪኝ

    • @sinedeyoutube9974
      @sinedeyoutube9974 2 роки тому

      @@helenbaba2870 ውዴ ደምሪኝ

  • @siedaahmed5245
    @siedaahmed5245 2 роки тому +5

    ብረሀኑ የእውነት ሰው ነህ ማዲንጎ ነብሱን በገነት ያኑረው ለናተም ረጅም እድሜ ይሰጣችሁ

  • @seadatube5438
    @seadatube5438 2 роки тому +371

    ወንድማቼን ማድጎ ነብሡን ይማረው ለቤተሠቦቹ ፅናቱን ይሥጣቸው ፈጣሪ ኢትዮጲያንና ህዝቦቿን ጠብቃት❤️💛💚

  • @alem502
    @alem502 2 роки тому +172

    እደብሬ"ያለ"ጓደኛ"ከየት"ይገኛል"እኳን"ገደኛ"የራስ"ስጋ"እኳን"እዲህ"አይዋደድም"ብሬ"ቅን"ሰው"እድሜ"ጤና"ይስጥህ"የኛመልካም"ጌታ"ያፅናህ"ስሙን"አስቶት"አይጠግብም😥❤

    • @senaittt2356
      @senaittt2356 2 роки тому +2

      በሬ የእውነት የልብ ጓደኛ ነህ እድሜ ይስጥህ

    • @senaittt2356
      @senaittt2356 2 роки тому

      ብሬ ለማለት ነው ለአንተ ትልቅ ክብር አለን እንወድሀለን

    • @birtukanfetene67
      @birtukanfetene67 2 роки тому +1

      በጣም💔

    • @kristenstewart4993
      @kristenstewart4993 2 роки тому

      😢😢ትክክል እኔ ሲያለቅስ ሲንሰፈሰፍ ሳየው ጉዋደኛ ብቻ አልመሰለኝም ብሬ ይለያል የዋህ እንደሱ ያለ የልብ ጉዋደኛ ከየት ይገኛል

    • @mekdesbeyene8372
      @mekdesbeyene8372 2 роки тому

      እኔ ደግሞ የቀብሩቀን እዳዛ ሲሰፈሰፍ የስጋ ወድሙ መስሎኝ 😭😭😭😭😭😭

  • @sarafromaddis143
    @sarafromaddis143 2 роки тому +11

    ታደለ ሮባን ከዚህ ሁሉ ጥሩ ስራው ይልቅ እንከን ለማውጣት የቸኮላችሁ ልቦና ይስጣችሁ።

  • @esraelalemu9961
    @esraelalemu9961 2 роки тому +12

    እውነተኛ መተሳሰብ እውነተኛ ፍቅርን በሀዘን ውስጥም ቢሆን አይተንበታል።ሰው ሰው የሚሸቱ ኢትዮጲያውያንን ፈጣሪ ያብዛልን።ማዲ ስላንተ ምንም ብንል ፍቅራችንን አይገልጽልንም ነፍስህን በአጸደ ገነት ያኑርልን

  • @esayasgenrab1996
    @esayasgenrab1996 2 роки тому +39

    ማዲንጎ እንኳን በ ኢትዮጲያ በ ኤርትራ እንኳን በጣም ተወዳጅ ድምጻዊ ነበር😢እኔ ኤርትራዊ ነኝ ማዲንዲንጎ በሞት ከዚ ኣለም በመለየቱ ትልቅ ሃዘን ነው የተሰማኝ😢በጣም ያማል። እንግዲህ የ እግዚኣብሄር ስራ ገብተ ምንም ማለት ኣይቻልም፡ ለ መላእ ቤተሰብ እና ኣፍቃሪ ማዲንጎ በሙሉ መጽናናት እመኛለው😢😢

  • @Susu-p8v5w
    @Susu-p8v5w 2 роки тому +219

    ልብ ተከፍቶ ቢታይ ወላሂ የሁላችንም ልብ ስብር ነው ያለው💔 እደው በሰው ቤት አልቅሸ ልሞት ነው አይ ማዲጎ ሟሟንልህ😭😭

    • @hewan676
      @hewan676 2 роки тому +3

      😭😭😭💔እኔራሱ በሂወቴ እደማዲ ጎላርቱስት አልቅሸ አላቅም እሰከዛሬ ድረስ አለቅሳለሁ

    • @sarabrara1262
      @sarabrara1262 2 роки тому +3

      እኔእራሡ ያለምንምማከበድ ከቤተሠቤ አንድሠውያጣሁ ነውየሚመሥለኝ አልቅሸአልቅሸ ታምሜ አውቃለሁ በሠውሀገር እንደገና አላለቅሥምብየ ደሞአልችልም ለመላውኢትዮጸያህዝብ የማይወጣ የልብእሣትጥሎብን እንደዋዛተለየን ምናለ አግኝቸ አድናቆቴን በገለጽኩለት ማድየመቸምእረሣህየኔጌታ😭😭😭😭

    • @Susu-p8v5w
      @Susu-p8v5w 2 роки тому +1

      @@hewan676 አይዘነ😢

    • @Susu-p8v5w
      @Susu-p8v5w 2 роки тому +2

      @@sarabrara1262 ምን ብየ ልግለፅልሽ ልክ እደኔ ነሽ ዛሬም ሳልቀስ አመሸሁ ወድሙን አይቸ ይሄው ታምሜ አድሪያለኩ የሆው ያረብ ጫጫታ ያናገው እራሤ እህህህ💔

    • @ሶስናቱዩብ-ኰ1ቈ
      @ሶስናቱዩብ-ኰ1ቈ 2 роки тому +1

      😭😭😭😭

  • @planningintoexcellenceacad4306
    @planningintoexcellenceacad4306 2 роки тому +66

    My brother Berhanu, what an AMAZING soul you are!!! My deepest condolences to you!!! I am so sorry for the heartache you are experiencing right now! I pray for the solace of the Holy Spirit within you! You define the saying of "Mewelde Kwankwa New" what a beautiful, genuine and real friendship/brotherhood you had with Madi! You are Blessed and highly favored!!!!!

  • @faithlove1775
    @faithlove1775 2 роки тому +7

    His brother is so mature and well spoken. Nice family and friends. Thanks Seifu.

  • @jerrylove9403
    @jerrylove9403 2 роки тому +134

    ብሬ እኮ ተንሰፈሰፈ የእኔ ጌታ ነፍስ ይማር የማዲንጎን😭💔

  • @ሀብታምጎንደሪዋየአጼወቹ

    የምረመራ ዉጤት እንፈልጋለን መቸም አንረሳህም ማዲ የኔ ጌታ 💔😥

  • @birtukanfetene67
    @birtukanfetene67 2 роки тому +141

    በተለይ በዚህ ጊዜ እንደዚህ አይነት ጓደኛ መኖር በራሱ መታደል ነው ብሬ ልዮ ሰው ነው❤😪😪ነብስ ይማር😭

  • @EM-gq9ix
    @EM-gq9ix 2 роки тому +6

    ብርዬ የፍቅርና የእውነተኛ ጓደኛ ተምሳሌት እግዚአብሔር ያፅናህ እንደአንተ አይነት ሀገርና ሰው ወዳድ ማየት እንዴት ልብ ይሞላል ማዲ ነብሰህ በገነት ትረፍ መቼም አንረሳህም ❤

  • @bezaamen2247
    @bezaamen2247 2 роки тому +98

    ጓደኛ ካላቹ እደብሬ አይነት ማዲ ማዲ ማዲዬ ብሎ አይጠግብም የኔጌታ ብርታቱን ይስጥህ ማዲ እኛም አሳዝነህናል ነፍስህን በገነት ያኑራት የህክምና ውጤቱ ይፋ ይሁንልን

    • @meseretmola1330
      @meseretmola1330 2 роки тому +2

      ብሬ ብቻ ሳይሆን ሮባም ወንድሙን በአማረ ሁኔታ ባያደርግ ይህንን አናይም

  • @ወይዘሪት_Netse
    @ወይዘሪት_Netse 2 роки тому +104

    ማዲንጎ እውነት አንተ ንፁ ኢትዮጵያዊ ነህ
    ብቻ ነፍስህን በደጋጎቹ ጎን ያኑረው😭😭😭

  • @zezetaha4711
    @zezetaha4711 2 роки тому +6

    እውነት ነው ማዲንጎ በጎ ሰው ነው ይህን ስል ምክኒያት አለኝ በአንድ ወቅት አንዲት ሴት እርጉዝ ሆና ደም እየፈሰሳት ከንግድ ቤታችን አጠገብ ወድቃ እኛ ለመተባበር ሕይወት ለማትረፍ ስንል ባለታክሲዎች አንጭንም ደም በደምነች ብለው ተጠይፈው ሳለ ሞት አፋፍ ሳለች በድንገት ማዲንጎ ከበባሁን ሲያይ ከመሃል ገብቶ ምንድነው ችግሩ ብሎ ሲጠይቀን አንዲት ሴትን ወድቃ አየ ባለታክሲዎች አንጭንም ብለውን ነው አንፖላስ ብንጠብቅ አልደረሰም ስንለው ኑ እኔ መኪናዬላይ ጫኗት ብሎ ነብሷን ታደጋት ድርጊቱ የተፈፀመው የነበረው መስከረም ማዞሪያ የቀድሞ አናጂና ዳቦቤት ገነት ክትፎ ቤት አጠገብ ነበር እናም ይህ መልካም ስራው አይረሳኝም እሱን ባየሁበት ቦታ ሁሉ ይህ ምግባሩን ሳወድስ የነበረው ይህ ነው ማዲንጎ ማለት በጣም በኔ እይታ መልካም ሰው ነው ብዬ የምመሰክርለት ነብሱን በገነት ያኑራት ለቤተሰቡ ሁሉ መፅናናትን እመኛለሁ 🙏😭💔ማዲዬ የኔ መልካም ሰው!

  • @selinasweet7543
    @selinasweet7543 2 роки тому +51

    በእውነት የብሬ ሀዘን ከህቶቹ ይበልጣል ።ሁላችንም እንደብሬ ያለ ጓደኛ ይስጠን።

    • @Fm-fk6os
      @Fm-fk6os 2 роки тому

      በትክክል

  • @emuhiba9188
    @emuhiba9188 2 роки тому +96

    ማነው እንደ እኔ እያለቀሰ ያየው ወላሂ በጣም ነው ያሳዘነኝ ቤተሰቦቹን በሙሉ ሶብር ይስጣችሁ !!!

    • @Tis9632
      @Tis9632 2 роки тому +1

      እኔ ትራሴ በሰበሰ በእንባ

    • @Tis9632
      @Tis9632 2 роки тому +2

      እኔ ያስለቀሰኝ ብሬ ነዉ😢😢😢😢

    • @kuwaitkuwait9388
      @kuwaitkuwait9388 2 роки тому +1

      ወላሂ እኔ እራሱ አልቻልኩም 😢😢😢😢😢😢😢

    • @ዜድነኝየናቴናፋቂ-ጘ5አ
      @ዜድነኝየናቴናፋቂ-ጘ5አ 2 роки тому +1

      😭😭😭😭😭😭

    • @KsaKsa-fe9dh
      @KsaKsa-fe9dh 2 роки тому +2

      ዝም ብለው ሲታዩ ልብ የሚሰብሩው በተሰቦች ያሬድ እንዳው ምን እናድርግህ

  • @a.z9309
    @a.z9309 2 роки тому +141

    እንደዚህ ወንድምም ጋደኛም የሚሆን ሰው ማግኘት ትልቅ መታደል ነው። ወንድም ብርሃኑ እግዚአብሔር ይባርክህ ።

  • @addisken24
    @addisken24 2 роки тому +56

    ብርሀኑን የመሰለ ቅንና ታማኝ ጓደኛ ማየት ያስደስታል። የሚገርም ወንድምም ጓደኛም ሁሉንም ታሟላለህ።እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጥህ።

  • @Mmmm-do4iv
    @Mmmm-do4iv 2 роки тому +5

    ምርጥ ሰው ብረሃኑ ተዘራ በጣም አክባሪህ ነኝ እንድህ ነው ጓደኝነት ዝምድና ቋንቋ ነው።።

  • @asutesfeyetube7226
    @asutesfeyetube7226 2 роки тому +144

    በዚህ ዘመን እንደናንተ ያሉ ጓደኞች ቢኖሩ እንዴት ደስ ይላል ነብስ ይማር ማዲንጎ😭💔

  • @nejatliben6293
    @nejatliben6293 2 роки тому +184

    በማዲ ህልፈት እንኮን እናንተ ቤተሰቦቹና ጎደኞቹ እኛም አንጀታችን ተቆርጦል ተቃጥለናል ብርታቱን ይስጣችሁ እርሱንም ነብሱን ፈጣሪ ይማረዉ😭

    • @bahrainbh6048
      @bahrainbh6048 2 роки тому +2

      የትባርካችቤትሰብ።ደሰእምትሉፍጣራይፀናችሁ።የሁሉምሀዘነነው።አይዞቹ

    • @helenbaba2870
      @helenbaba2870 2 роки тому +1

      😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔

    • @hanaalemu949
      @hanaalemu949 2 роки тому +2

      እውነት ነው እኛ እንዲህ የሁነን እነሱ እንዴት ይሁኑ😢😢😢

    • @eduyedingillijedu2494
      @eduyedingillijedu2494 2 роки тому

      😭😭😭

  • @ኢክራምኡመር-ቈ7ዘ
    @ኢክራምኡመር-ቈ7ዘ 2 роки тому +276

    እንኳን ለቤተስብ እኛንም ልብ የስበረ ሀዘን ነው አላህ መፅናናቱን ይስጣችሁ😢😢😢

  • @AmAm-ff7ze
    @AmAm-ff7ze 2 роки тому +3

    እውነተኛ ጎደኛ እንደ ብረሀኑ ተዘራ ያለ ነው የኔ ጌታ ቅስሙ ስብር ነው ያለው ወንድማችን ማዲንጎን ነፍሱን ይማርልን ቤተሰቦቹንም እግዚአብሔር ያጥናችሁ

  • @samiramesganow8813
    @samiramesganow8813 2 роки тому +39

    አርቲስት ብርሀኑ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አዛኝ ኢትዮጲያዊ

  • @ማርታአብረሀም
    @ማርታአብረሀም 2 роки тому +74

    ብሬ. 😭 ፅናቱን ይስጥህ ጓደኝነት. ከወድምነት ይበልጣል. ሚባለዉን. አተ ላይ አየዉት. ዉስጡ. በጣም ተጎድቷል. 💔

    • @senaittt2356
      @senaittt2356 2 роки тому

      አዎ እንዴት አይጎዳ እኛም ተጎድተናል ሞት ሁሌም አዲስ ነው ያውም ድንገት ሲሆንማ በጣም ይከብዳል

    • @hiyamhiyam162
      @hiyamhiyam162 2 роки тому

      Wey betam

  • @seblewongelmengste210
    @seblewongelmengste210 2 роки тому +50

    እኔም 15 ቀን ሞላኝ ቀን በቀን በማልቀስ የኔ ጌታ ነብስህ በሳላም ትረፍ!

  • @tsionmekuriya3842
    @tsionmekuriya3842 2 роки тому +11

    በህይወቴ እደዚ አዝኜ አላውቅም የሚያንሰፈስፍ ልብን የሚሰብር ሀዘን አልቅሼ አልወጣልሽ አለኝ የኔ አባት

  • @rehima4916
    @rehima4916 2 роки тому +134

    የማድ ሀዘን የእናንተ ብቻ አይደለም ሁላችንም አዝነናል ማመን አቅቶናል💔

  • @sikosilo2599
    @sikosilo2599 2 роки тому +17

    ብርሃኑ የኔናት ያተን ደግነት የጎደኝነት ጥግ ባተ አየን አንጀቴን ነዉ የበላዉ ያሬዶ እህቶቹ ሁላችንም አላህ ያፅናቹ ብሬ የምር አንጀቴን በላዉ 🥺🥺🥺🥺🥺

  • @melkamtadese4807
    @melkamtadese4807 2 роки тому +58

    ሀውልቱን የሚያሰራው ሰው ፈጣሪ ይጨምርላቹ❤

  • @messimess5843
    @messimess5843 2 роки тому +5

    ብርሀኑ የኔ ጌታ በጣም ያሳዝናል እግዚአብሄር ጽናቱን ያስጣችዉ የወንድማችንን ነፍሱን በአጸደ ገነት ያኑርልን

  • @ህሊናዳኛነው
    @ህሊናዳኛነው 2 роки тому +166

    ማድንጎየ ነፍስ ይማር
    ወደ መዝሙር ይመለሱ የምትሉ!!

    • @SalamSalam-mt3ds
      @SalamSalam-mt3ds 2 роки тому +2

      በርግጠኝነት ይመለሳ ወድ መዝሙሮ

    • @biniam2301
      @biniam2301 2 роки тому

      😂😂😂😂

    • @HamzaHamza-ym5bg
      @HamzaHamza-ym5bg 2 роки тому

      @@SalamSalam-mt3ds The

    • @እግዚአብሔርመታመኛየነዉ
      @እግዚአብሔርመታመኛየነዉ 2 роки тому

      @@biniam2301 ምን ያሰቃል ዘፈን የብዙወችን ህይወት እየቀጠፈ ነዉ በፈጣሪ የተጠላ ነዉ ማድየን በማጣታችን ልባችን ደሞቷል ሰለዛ ሌላወቹም ዘፈኑን ቢያቆሙ መልካም ነዉ ማለት ያሰቃል እንደ

    • @biniam2301
      @biniam2301 2 роки тому

      @@እግዚአብሔርመታመኛየነዉ ስምህን ቀይረው እና እለቅብሀለሁኝ

  • @senaittt2356
    @senaittt2356 2 роки тому +6

    አዎ መስፍን በቀለ የምትገርም ሰው ነህ ሮጠህ መጣህ ምኔን ምኔን ሳትል ክብር ይገባሀል ኑርልን እንወድሀለን ኑርልን እንዴት ያለ ፍቅር ነው !!!!!

  • @timar4198
    @timar4198 2 роки тому +84

    What a matured family ! ❤ ፈጣሪ መፅናናትን ይስጣችሁ 🙏

  • @haiymanotmoges1570
    @haiymanotmoges1570 2 роки тому +12

    እኔስ ሀዘኑ ከልቤ ሊወጣ አልቻለም እግዚአብሔር ፅናቱን ይስጣችሁ ማዲ ነፍስህ በአፀደ ገነት በሰላም ትረፍ😥

  • @ማዲንጎዬየኔደግሞትህንእን

    ብሬ አባቴ እንስፍስፍነህ እንዳው እንዳንተ አይነት ጓደኛ የት ይገኛል ።የምር ክብር ይገባሀል ።

    • @meseretmola1330
      @meseretmola1330 2 роки тому +1

      ያለቀሰ ብቻ ነው እንዴ ሀዘኑን አምቆ የሸኝው ሮባም

    • @elenitariku3901
      @elenitariku3901 2 роки тому +1

      ende esu awen mestu betemot aymxawen tsefsfonwe myalkesewe roba ye berim edrsu argonewe snsfe yalewe

    • @ማዲንጎዬየኔደግሞትህንእን
      @ማዲንጎዬየኔደግሞትህንእን 2 роки тому

      እውነት ነው ሮባም ምርጥ ጓደኛው ነው ።እግዚአብሔር ያጽናቸው ያጽናን😭ማዲዬ ህመም ነህ መቼም ከልባችን አቶጣም

  • @mimilulu3436
    @mimilulu3436 2 роки тому +49

    እንኳን ለእናንተ ለኛም በቅርበት ለማናቀው የዕግር እሳት ነው የሆነብን I can't stop crying 😭
    ነብሱን በገነት ያኑርልን
    እግዚያብሔር ያፅናቹ

  • @salamontube
    @salamontube 2 роки тому +223

    ማዲንጎ ነፍሱን ይማርልን በጣም አዝነናል😭😭😭😭 ፈጣሪ ጽናቱን ይስጣችሁ 🙏🙏🙏ሳላም ለ ኢትዮጵያ 💚💚💛💛❤❤ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ 🙏🥰 ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🥰🥰🥰🥰

  • @ሩሐማዮቲብ
    @ሩሐማዮቲብ 2 роки тому +8

    የእውነት ለጓደኞቹ በጣም ነው የሚገርሙት ፈጣሪ ይባርካችሁ ይሄ የሚባል ነገር የለቸውም በጣም ደስ ይላሉ እግዚአብሔር ነብሱን ይማርልን ማዲ አልሞተም በልባችን ይኖራል 💜👏

  • @et5819
    @et5819 2 роки тому +49

    😢😢 እንደው ምን አይነት ፍቅር የሆንክ የህዝብ ልጅ ነህ በፈጣሪ ፤ አብዝተን እንወድሀለን፤ ትላንትም፣ ዛሬም፣ ነገም ሁሌም በልባችን አለህ ፤ ትኖራለህም ❤❤🙏🙏🙏

  • @SamSam-vi2ry
    @SamSam-vi2ry 2 роки тому +182

    የማዲንጎ ሞት የእናቴ ልጅ ሞት ያህል ነው ያመመኝ😭😭😭

    • @Metu1996
      @Metu1996 2 роки тому +3

      betam kebadenw😭😭😭😭

    • @kefyalewaynadis7191
      @kefyalewaynadis7191 2 роки тому +3

      በጣም

    • @qatarrayyan8772
      @qatarrayyan8772 2 роки тому

      Ende enate lij new yamemege alresa.
      Alege.zefenum betam ywedew neber

    • @tenalehulum
      @tenalehulum 2 роки тому

      @@qatarrayyan8772 ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ፦

    • @tenalehulum
      @tenalehulum 2 роки тому +1

      @@Metu1996 ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ፦👈👈👈

  • @sintayehualemeseges
    @sintayehualemeseges 2 роки тому +4

    አርቲስት ብርሀኑ እና ታደለ ሮባ እግዚአብሄር ይባርካችሁ ዘር ማንዘራችሁ ይባረክ በጣም የምትገርሙ ሰዎች ናችሁ አይለያችሁ.. ድሮም እወዳችኃለሁ አሁን ደግሞ በጣም ክብር ይገባችኃል. ማዲዬ ነብስ ይማር ሁሌም የማትረሳ ሰዉ ነህ🙏

  • @ሰላምሰላምፍቅር
    @ሰላምሰላምፍቅር 2 роки тому +18

    ጓደኛ ማለት የህይወት አንዱ አካል ነው ማዲ ነፍስህን ይማረው 😭😭😭 ብሬ መፅናናቱን ይስጥህ😭😭

  • @cherinettegegne5991
    @cherinettegegne5991 2 роки тому +44

    ለወንድም ለእህቶቹ ለጓደኞቹ እንዲሁም ለአድናቂዎቹ እግዚአብሔር የፅናችሁ ።

  • @ahlamahlam2054
    @ahlamahlam2054 2 роки тому +42

    ሁላችንምእደብሬ ያለ ጓደኝ ይስጠን የምር በዚህ ግዜ እዳተ ያለስው አይገኝም እርጅ ም እድሜ ይወፍቅህ ከልብህ ስውነህ እደማድጎ😢😢

  • @hanaabebeyemaryamelje6535
    @hanaabebeyemaryamelje6535 2 роки тому +44

    ሰይፍዬ እባካችሁ ምርመራ ውጤት ይፋ ይሁንልን ይሄ ነገር ተደጋገመ ነገም ወየው ማለታችን አይቀርም ሁሌ ችላ እየተባለ ፍትህ እፈልጋለን ለማዲ 😭😭😭😭😭ልባችን ተሰብሯል😭😭😭

  • @ሱሱየድንግልማርያምልጅ

    እውነት በጣም ያማል በቻ እኛ ሰው ነን ምን አቅምም የለንም ፈጣሪ አምላክ ነሱን በገነት ያኑረው
    እውነት እግዚአብሔር ደሙን እንደዚው አያስቀር

  • @selamawitdagmawi5694
    @selamawitdagmawi5694 2 роки тому +25

    ነብስ ይማር ወንድሜ። ሰይፉዬ ያንተ መልካም ስራ ሊመሰገን ይገባል። ለብዙዎች ወድቆ መነሳት ምክንያት ነክና እግዚአብሔር ይስጥክ።

  • @ethiopiaethiopiaaddis6795
    @ethiopiaethiopiaaddis6795 2 роки тому +55

    አላህ ወንድማችንን እንደንጉስ ነው የሸኛቹት መወለድ ቋንቋ ነው አላህ ያበርታቹ all Ethiopian አይዟቹ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @fikerabi9151
    @fikerabi9151 2 роки тому +32

    *የኔ ጌታ ያሬዶ እኔ አንተን እያየሁ በእንባ ነው* 😭😭😭 *የምታጠብ ፈጣሬ ያፅናችሁ* 🙏

  • @ccu3907
    @ccu3907 2 роки тому +1

    ሰይፉ ኑርልን ልጆችህን ያሳድግልህ በጣም ጥሩ ሰው ነህ እንደ እናት አይነቱን ያብዛልን

  • @ከነአንነኝ-ደ2አ
    @ከነአንነኝ-ደ2አ 2 роки тому +82

    እግዚአብሔር ያፅናችሁ የወንድማችንን ነፍስ በአፀደ ገነት ያኑርልን

  • @mengisthumetekeya7659
    @mengisthumetekeya7659 2 роки тому +28

    😢😢😢😢😢😢ብሬ አስለቀሰኝ ምርጥ ወንድም እግዚኣብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ😭😭😭😭

  • @mimitsige2783
    @mimitsige2783 2 роки тому +84

    ስለማዲንጎ ሲወራም ፎቶውን ሳይም እባዬን መቆጣጠር ያቅተኛል ነፍሱ በሰላም ትረፍ ለናንተም መፅናናቱን ይስጣችሁ ብሬ በርታ 💔💔💔💔😭😭😭😭

    • @tingirtyoutube8447
      @tingirtyoutube8447 2 роки тому +2

      Enase beteye😭😭😭

    • @sarabrara1262
      @sarabrara1262 2 роки тому

      እኔም😭😭

    • @sinedeyoutube9974
      @sinedeyoutube9974 2 роки тому

      @@tingirtyoutube8447 ውዴ ደምሪኝ

    • @sinedeyoutube9974
      @sinedeyoutube9974 2 роки тому +1

      @@sarabrara1262 ውዴ ደምሪኝ

    • @tadlaal9123
      @tadlaal9123 2 роки тому

      አሜን ለማዲንጎ ብቻ ሣይሆን በማንነታቸው ሂወታቸውን ለሚያጡት ከህፃን እሥከ አዋቂ አናሥባቸው

  • @tsigeredaalemu7566
    @tsigeredaalemu7566 2 роки тому +1

    የማዲንጎ ነገር ልብን ያቃጥላል መቸም መቸም እማንረሳው እፁብ ድንቅ የሆነ ድምፅ የነበረው ሰው ነው የኔ ክስተት ነብስህ በሰላም ትረፍልኝ የኔ ጌታ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔

  • @nahomashbeir9938
    @nahomashbeir9938 2 роки тому +39

    በእንባ እየታጠብኩ ጨረስኩት ..!! ማዲዬ አምላክ ነብስህን በአፀደገነት ያኑራት ..!!

  • @ethio7706
    @ethio7706 2 роки тому +12

    ማዲንጎ ካረፈ በኃላ በጣም ፈሪ ሆኛለው በጣም የሚያስደነግጥ ሃዘንም ነው ነብስ በአፀደ ገነት ያሳርፍልን አሜን

  • @marakiyesema9751
    @marakiyesema9751 2 роки тому +42

    Everyone deserves a friend like Birhanu.....may god give you strength bire

  • @dugalesdebebe9208
    @dugalesdebebe9208 2 роки тому +22

    ብሬ ሮባ የእውነት ወንድም ናችሁ 🙏😓ማዲየ ሁላችንም ተጎድተናል😭😭

  • @እግዚአብሄርፉቅርነው
    @እግዚአብሄርፉቅርነው 2 роки тому +40

    ብሮዬ ልብሕ እደተሰበር ፉትክ ይናገራል😭😭😭 የኔ መልካም ወድም ማዲዬ ፈጣሪ ነፉስክ ከደጋጎቹ ጎንትርፉልን 😭😭😭😭😭

  • @ekram0007
    @ekram0007 2 роки тому +29

    እንኳን ቤተሰቡ እኛ አድናቂዎቹ ሃዘኑ ከብዶናል 😭
    ያሬድ ምርጥ ሰው ነህ !!!!
    ሁላችንም የምንፈልገው ትክክለኛ የሞቱትን መንስኤ እንደሆነ ግልጽ ነው። መንግስት አጣርቶ መልስ እንዲሰጠን እንጠይቃለን !!!!!
    ማዲዬ ከእድሜው በላይ የሰራ ታላቅ የጥበብ ሰው ነው።በስራዎቹ ምንግዜም አብሮን ይኖራል።
    #ብሬና #ታደለ መፅናቱን ይስጣችሁ !

  • @ZahraZahra-fb9te
    @ZahraZahra-fb9te 2 роки тому +26

    ማዲዬ ለኛም የእግር እሳት ነው የሆነብን ነፍሱን ይማርልን ማርያምን አንረሳውም እናንተንም እግዚአብሔር ያፅናችሁ

  • @emulayliatube
    @emulayliatube 2 роки тому +20

    ይሄን ፕራግራምየምታዩ የሀገሬልጆች ሰላማችሁ ይብዛ አገራችንን ሰላሞን ያምጣልን

  • @ሠሠሠሠሠሠሠሠ
    @ሠሠሠሠሠሠሠሠ 2 роки тому +138

    ሁሉም በልባችን የሚኑር ነው መፅናናት ይስጣችሁ 😭😭😭💔💔💔

  • @edenzamanuel7650
    @edenzamanuel7650 2 роки тому +69

    ስለ ማዲጎ በሰማሁ ቁጥር እንደ አዲስ ነዉ የማለቅሰዉ ፈጣሪን ነፍሱን በአፀደ ገነት ያኑርልን 🙏🥺

  • @elsibekele5701
    @elsibekele5701 2 роки тому +23

    I have a big respect for the two friends LaFontaine! Berhanu from day one , your tears is flowing. Ayzoh ! May God gives you strength!! And his brother, they way he keeps saying my brother is killing me 😭😭😭😭

  • @ferahiwotemengestu5790
    @ferahiwotemengestu5790 2 роки тому

    ብሬ እኔ ልሰፍሰፍ በጣም መልካም ሰው ነህ አልቅሰህ ያስለቀከኝ አንተ ነህ ጓደኛ ብቻ ሳትሆን ከወንድም በላይ ነህ የወንድማችንም ነፍስ እግዚአብሔር በአጸደ ገነት ያኑረው ለቤተሰቦቹ ለጓደኞቹ እግዚአብሔር መጽናናቱን ይስጣችሁ ማዲ ሁሌ በልባችን ነህ

  • @KPOP-kq1nr
    @KPOP-kq1nr 2 роки тому +378

    የማዲጎ የታምራት እና የሀጫሉ ሞት ልቤን እንዳደማዉ ይኖራል 🥺🥺🥺😭😭😭😭 ያማል ነብሳቹን ይማረዉ 😢😢

    • @rabiarabia1881
      @rabiarabia1881 2 роки тому +17

      የዴዊትስ መርጦ አልቃሽ

    • @lifeishard9951
      @lifeishard9951 2 роки тому +20

      @@rabiarabia1881 መርጦ ማልቀስን ከናንተ ነው የተማርነው😏😏😏

    • @zekiyatemam7901
      @zekiyatemam7901 2 роки тому

      አይደል በአማራ በኦሮሚያ በትግሬ አገር የሚሞቱትስ ሂሂ አጨብጫቢ ሁሉ ሁሉም ትዝብት ነው 1አርቲስት ሲሞት ህዝቡ ወጣ ለደሆች ሲሆን መልስ አይሰጡም

    • @galtigray7796
      @galtigray7796 2 роки тому +2

      @@rabiarabia1881 dawiti digraway now ytigray ljochi rasachim enznletalen ymanm asmesay mazen mechi yasflgewal marr 💛❤️

    • @zainabxx7382
      @zainabxx7382 2 роки тому +3

      እኔም አንጀቴን ነው የሚበሉኝ

  • @Tirunesh1219
    @Tirunesh1219 2 роки тому +37

    ብረሃኑ ሲናገር እንባዬን
    መቆጣጠር አልቻልኩም
    ታማኝ ይለያል ሰው ነው ከልቡ
    እመሰግናለን
    እግዚአብሔር ያፀናችሁ እውነት
    ማዲ የእግር እሳት ነው አንረሳውም
    ልጁን እግዚአብሔር ያሳድግልን💚💛❤️ 😥😥😥

  • @እግዛብሔርመልካምነው
    @እግዛብሔርመልካምነው 2 роки тому +12

    አጉል ቦታ ሆኘ ነው ያየሁ ይህን ቪድዮ ...በንባ ምናለ የኔ ትንፋሽ ለ ሰከንድ ቆሞ አሱ ቀና ብሎ ይህን ቢያይለኝ አባባሉ ልብ ይነካል...

  • @tizitasisay7533
    @tizitasisay7533 2 роки тому

    ማዲን አምላክ በማያልፈው መግስቱ ለዘላለም ያኑርልን። በናንተ ውስጥ ትንሿን የኢትዮጵያን አይተናል ክፉ አይንካቹ ሰይፍሻ እናመሰግናለን።

  • @አማናዩቱብ
    @አማናዩቱብ 2 роки тому +26

    ስላም ለነዚያ ሀዘናቸውን ደብቀው ምንም እንዳልተፈጠረ ፈገግ ለሚሉ አመስጋኝ ባሮች

  • @rukiyadawood6999
    @rukiyadawood6999 2 роки тому +47

    ማንዲጎና ታምራት ደስታ መቸም አይረሱኝ 😥ሞት ክፋ ፅናቱን ይስጣችሁ😢 ብርሀኑ ተዘራ ምርጥ የስው ጥግ አላህ ያቆ ይህ🙏

  • @yusra-i4q
    @yusra-i4q 2 роки тому +77

    ማዲዬ ሁሌም በልባችን ትኖራለህ 😭💔
    የእግር እሳት ነው የሆነብን
    ታሜ እና ማዲ መቸም አይረሱ😭💔 ብርሀኑ ጓደኛ ብቻ አይገልጽህም ፈጣሪ ይጠብቅህ ለቤተሰቡ እና ለመላው አድናቂዎቹ መጽናናትን እመኛለሁ ደግ የመሆኑ ምልክት ሁሉም ሰው አለቀሰለት የዋህ ሰው አይበረክትም😓💔

    • @almazkiros7734
      @almazkiros7734 2 роки тому

      ወንድሜን!!!ነብሱን በገነት ያኑር!!!!! ልብ ይሰብራል!!! ግን የሞተ ተጎዳ!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!! ሀዘነ ልብናቸውን እመ አምላክ ታቅልላቸው!!!!!!!

    • @almazkiros7734
      @almazkiros7734 2 роки тому

      በስተት ነው ይቅርታ!!!!!!!!

    • @yusra-i4q
      @yusra-i4q 2 роки тому

      @@almazkiros7734 ችግር የለውም እህት

  • @tinamulugieta4561
    @tinamulugieta4561 2 роки тому +1

    ይህን ቤተሠብ ጓደኞቹን እግዚአብሔር ያፅናልን ማዲዬ ነብስህ በሠላም ትረፍ የደግነትና የመልካምነት ውጤትን ባንተ አየሁት

  • @geniyoutube2096
    @geniyoutube2096 2 роки тому +126

    የወንድማችንን ነፍስ ይማርልን የኔ ሚስኪን ሞት አይቀየር 😢😢😢😢😢💔💔 ነፍስህ በሰላም ትረፍ ከአብርሀምና ከያዕቆብ አጠገብ ያኑርልን🙏

  • @selamassefa6569
    @selamassefa6569 2 роки тому +82

    የሰይፈ ስላሴን ነብስ ይማር 💔😥🤲🤲🤲ኡፉፉፉፉ እግዚአብሔር ያጽናችሁ።።።🤲🤲🤲🙏🙏🙏

  • @weynatube21
    @weynatube21 2 роки тому +58

    ነብስህ በሰላም ትርፍ ወድማችን
    ለቤተሰቦችህ ለወዳጆችህ መፅናናትን ይስጥልን

  • @tititigist1484
    @tititigist1484 2 роки тому

    ማዲየ ነብስህን በገነት ያኑርልን መቸም አንረሳህ የጠቅላዩን ነገር ተወዉ ስንቱ ምስኪን ደሀ በየጫካው ሲሞት እዝነት የሌለው አስመሳይ ነው እግዚአብሔር ቤተሰቦችን ያፅና

  • @BABR7826
    @BABR7826 2 роки тому +20

    ማዲንጎዬ 💔💔💔😭😭ሞቱን ስሰማ ልቤ 99 ነበር የመታው ሞት የተፈጥሮ ህግ ነው ማናችንም ከሞት አንቀርም አይዟችሁ ያሬዶ ማዲንጎዬ በሁላችንም ልብ ውስጥ ነው ያለው እናተ በርትታችሁ እናት አባታችሁን ልጁን አበርቷቸው ታደለ እና ብርሃኑ ጓደኛችሁን አታችሁዋል እግዚአብሔር ያፅናችሁ ሴፍሻ ተባረክ

  • @frehewitmekonnen9945
    @frehewitmekonnen9945 2 роки тому +28

    የወንድማችንን ነፍስ ይማር እግዚአብሔር ዲቦራን ሺ ያድርግለት!

  • @viralposts986
    @viralposts986 2 роки тому +8

    Nobody thanks Seifu Fantahun. Thank you Seifu! You are doing good past 4 years.

  • @zinabsaid2707
    @zinabsaid2707 2 роки тому +14

    ልብ ሰባሪ ክስተት ነው 😢😢😢 ለቤተሰቦቹ ለወዳጅ ዘመደቹ መፅናናትን ይስጣቸው

  • @ያልተፈታህልም-ዘ2የ
    @ያልተፈታህልም-ዘ2የ 2 роки тому +13

    ወላሂ በጣም ቃላት የማይገልፃቸው ቤተሰብና ከወንድም የማይተናነስ ጓደኛ አላህ ሶብሩን ይስጣችሁ በጣም የሚያም አሟሟት ነው

  • @ts-jx6in
    @ts-jx6in 2 роки тому +10

    የድንግል ማሪያም ልጅ ከድንገተኛ ሞት ይጠብቀን የአርቲስ ብርሀኑ ሀዘን እጅግ ጥልቅ ነው ከሞቱ ጊዜ ጀምሮ እንስፍስፍ እንዳለ ነው የኔ ወንድም አይዞህ ተፅናና

  • @bezaneshwebetu8200
    @bezaneshwebetu8200 2 роки тому +4

    ብሬ መድሀኒአለም ፅናቱን ይስጥህ እንባዬን ጨረስከው የኔ ምስኪን 😢

  • @mesiyabatelji5385
    @mesiyabatelji5385 2 роки тому +1

    ማዴ አልሞትም አለ እግዚአብሔር ያፅናችሁ የ ኢትዮጵያ ሕዝብ ልክ እደበተስ ትልቅ ሃዘን ላይ ነው ማድየ መቸም አንረሳህም ኦፍፍፍፍፍፍ 😭😭😭😭😭