ብሌን ለሮቤል ቃል ገባችለት፡ ብዙ ፈተናዎች ይጠብቁናል

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 11 вер 2024
  • ብሌን ለሮቤል ቃል ገባችለት፡ ብዙ ፈተናዎች ይጠብቁናል

КОМЕНТАРІ • 1 тис.

  • @sojoogoj6399
    @sojoogoj6399 28 днів тому +150

    ሁልግዜ እንደዚህ ፍክት በሉልኝ ብሌን አንድ ነገር ልንገርሽ ምንም ቢመጣ እሮቤልን እመኝው የኔ እህት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @user-yv6sk8kl7c
      @user-yv6sk8kl7c 28 днів тому +1

      ❤❤❤❤

    • @user-jf6em6vr5v
      @user-jf6em6vr5v 28 днів тому

      😢 .y. a😮 7:51

    • @Sada-yc6pi
      @Sada-yc6pi 27 днів тому +1

      ❤❤❤❤🎉🎉🎉

    • @calltech5706
      @calltech5706 27 днів тому +2

      እውነት ነው 👍🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼

    • @ሚጣ-te7zu
      @ሚጣ-te7zu 27 днів тому

      ውዶች ደምሩኝ በቅንነት🎉

  • @ZuzuMohamed-kt2ir
    @ZuzuMohamed-kt2ir 28 днів тому +107

    እንኳን ስቃችሁ መጣችሁ ❤ሁሌም ሳቁልን የምትሉ በላይክ👍👍🙏❤❤❤❤🎉🎉

  • @user-ww9lo1ky8h
    @user-ww9lo1ky8h 28 днів тому +67

    ደስታችሁ''ደስታችን''ነዉ'''የመዳም'ቅመሞች''እንደእሮቢ''አይነት'አፍቃሪ''ይስጠን''አሜንበሉ

  • @Hkma-ow6fz
    @Hkma-ow6fz 28 днів тому +85

    ታዲያ የመዳም ዶክተር የሆነው ዝም ብሎ ነው ግን ስትስቁ ስላየሁ በጣም ደስብሎኛል አላህ ይጨምርላቹ🎉🎉🎉

    • @AminatMohammad-sb7po
      @AminatMohammad-sb7po 27 днів тому +2

      እኛ እኮ ሁሉ ነገር የምናቅ እናጋባለን እናጠላለን የውጭ ሰው ሲገባ ደራፍ ሀኪም አይገልፀንም ሲያረግዙ አረገዙ አቤት የመዳም ቅመሞች እኮ ቃል ያንስብናል

  • @emumulat5651
    @emumulat5651 28 днів тому +71

    ብሌን እባክሽ ቶሎ ብለሽ ለዉሣኔ አትቸኩይ ምክንያቱም እሮቢን ታጪዋለሽ አንተም ሠዉን ስታምን በልክ ይሁን ❤❤❤

  • @user-hi8hd1gc9b
    @user-hi8hd1gc9b 28 днів тому +31

    እንኳን ደስ አላችው ዮንን አስቡት የናንተን ደስታ ስታጣጥሙ የሱንም መጨረሻ እንዲያምርለት ምኞቴ ነው።

  • @user-cw9sx6zq2c
    @user-cw9sx6zq2c 28 днів тому +34

    ብሌን ዛሬ ፀጉርዋ ሁሉትም በጣም አምሮባቸዋል ደስ ስል ለናት የሚያለያይ እግዚአብሔር የእጁ ይስጠው ፈጣሪ ጉሉ ኣሜን🙏❤❤❤❤❤❤❤እና ራሳቹ ጠብቁ ዮኑም ራስህ ጠብቅ❤❤❤

  • @kakajqj1215
    @kakajqj1215 28 днів тому +65

    አንዳድ ኮሜተሮች አላቹህ የአቶ ሰለሞን ዘመዶች አላቹህ እዴ ቅናት እብድ ያደረጋቹህ አይዞቹህ መልካም መቃጠል አቶ ሰለሞን ዘመዶችህን ሰብስብልን እባክህ ልጆቹን ተዋቸው🤣😁

    • @BettyDeyaou7nc4iz7
      @BettyDeyaou7nc4iz7 28 днів тому +1

      እኮ😂😂😂❤

    • @tigigago4876
      @tigigago4876 28 днів тому +1

      ፍቅር❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @Sgh1-pj2ec
      @Sgh1-pj2ec 28 днів тому +4

      😂😂😂 ከሁሉ ኮሞንቶች ያሳቀኝ ማሬ በጣም ነው ያሳቅሽኝ :ፈጣሪ እድሜ ይስጥሽ

    • @bizuneshqatar146
      @bizuneshqatar146 28 днів тому +2

      😂😂😂😂😂😂😂😂ወየው የተመታሸ ❤❤❤❤❤❤❤

    • @kakajqj1215
      @kakajqj1215 28 днів тому +1

      @@Sgh1-pj2ec አሜን የኔ ጣፋጭ ውይ 🥰😁🥰🥰🥰

  • @temerali
    @temerali 27 днів тому +10

    የምትጨቃጨቂኝ ስለምትወጂኝነዉ ያልከዉ ተመችቶኛል ይኸን የሚረዳ ይስጠን ለሁላችንም አሚንበሉ ዉዲ እህቶቸ

  • @user-ve3rp1nl6r
    @user-ve3rp1nl6r 28 днів тому +32

    ደስ ስትሉ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ቸሩ መድኃኔአለም ሰዉ አትመኑ አድራሻ ቀይሩ ሲምካርድ ቀይሩ ❤❤❤❤

  • @SimretTube
    @SimretTube 27 днів тому +10

    ይህ ኮሜት የምታነቡ በሙሉ የነፃነት ኑሮ የረፍት እጀራ ፈጣሪ ይስጣቹ ኩፉ አይንካቹ❤❤❤

  • @wledawleda5712
    @wledawleda5712 28 днів тому +11

    ነሀሴ 9 12 2016 በጣም ደስ የምል ቀን ነዉ የናተ መታረቅ እና የድኳ ሾዉ ና የነስር አይን መታረቅ፡፡፡

  • @misscall90misscall79
    @misscall90misscall79 28 днів тому +20

    ብሌን እረ ቆፈጠን በይ እንወድሻለን ግን ህፃን አትሁኒ ደሞ ቶሎ ወደ ዉሣኔ አትግቢ ተወያዩ

  • @Saraguta-zn9md
    @Saraguta-zn9md 28 днів тому +16

    እሮቢ መጠራጠር አያድንም የእግዛብሔር ቸርነት ነዉ በቀልን ለፈጣሪ ተዉና ወደ ፈጣሪ ፀልዬ

  • @gabaneshtaye
    @gabaneshtaye 27 днів тому +4

    እደዚህ ስቃችሁ ስላየህችሁ በጣም ደስስስስ ብሎኛል ሁሊም ቢሆን ደስታችሁን ከመሀላችሁ አያዉጣባችሁ ልኡል እግዚአብሔር

  • @sdetegawnegnbetesebochennafaki
    @sdetegawnegnbetesebochennafaki 28 днів тому +14

    እደዚህ ስቃችሁ ስላየህችሁ በጣም ደስስስስ ብሎኛል ሁሊም ቢሆን ደስታችሁን ከመሀላችሁ አያዉጣባችሁ ልኡል እግዚአብሔር❤❤

  • @Toybi274
    @Toybi274 27 днів тому +3

    ወረቢ እናተ ስትስቁ እምስቀው ነገርስ እህ ሁሌም ሳቁልኝ ❤❤

  • @fantayegezahegn3563
    @fantayegezahegn3563 27 днів тому +5

    የእኛ ሞልቃቆች ይመቻችሁ በርቱ ዮኒ ግን በጣም ጥሩ ወንድማችሁ ነው ብሌኗ እሮቢ ሁሌም አለርት መሆን አለባችሁ ተጋቡ ምን ትጠብቃላችሁ ልጅም ሲመጣ ጠላቶቻችሁ ይርቃሉ ብሌኗ ብዙ እንባ ተከፍሎበታል የእኛ ሞልቃቃ ❤❤❤

  • @user-cb2vj1xx4r
    @user-cb2vj1xx4r 28 днів тому +11

    እንዲነዉ የሚያምርባቸሁ ጠላታችሁን አስቀኑ እየተጣላቹሁ ሲጣን አታስገብ ከእናተ ብዙእንማራለን በዚሁ ቀጥሉበት ማንንም እዳት ሰሙ በማርያም ደስብሎኛል እንወዳችሀለን የእናንተን ፍቅር ለኛም ይስጠንከኢትዮጲያ ወንድ አንድአንተተገኝተሀል ለኛምወንዶች ከአንተ ይማራሉብዬ አስባለሁ እነወዳችሀለን መቼም አይለያቹሁ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @TewabechWondimu
    @TewabechWondimu 27 днів тому +4

    እንኳን ሳቃችሁ ተመለሰ ፈተና ያለ ነው በርቱ ፈተና ደግሞ ያጠነክራል በርቱልን ብሌንዬ ግን አለባበስሽን አስተካክይ አጭር ቀሚስ ሱሪ አትልበሽ እባክሽ ይህ አለም ከንቱ ነው ሳናቅ ሁላችን አሳልፈንዋል ግን ምንም አይጠቅምምም 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Mahbooba-dy2xb
    @Mahbooba-dy2xb 27 днів тому +5

    አህያ አለ አይ ሮቢ አስካኝ ብቻ ስቃቺሁ ስለመጣቺሁ በጣም ደስ ብሎኛል በዚሁ አጋጣሚ ሪቺየ የዪኒ አፍቃሪ ጠፋቺብን እና የብሌን የቀድሞ እጮኛ በህግ እንድጠየቅ ሞክሩ ለህይወታቺሁ ምን ዋስትና አላቺሀ

  • @senaitasmare
    @senaitasmare 28 днів тому +8

    ሁሌ አንዲህ እየሳቃችሁ እንያችሁ 👍ይመቻችሁ የምትሄዱበትን ቦታ በግልፅ በሚድያ አትናገሩ መኖሪያችሁን መዋያችሁን አታሳውቁ ይሄንን ስጦታ ተካፈሉ 💐💐🌷🌷🍁🍁🌼🌼🌸🌸🌺🌺😍😍👍👍👏👏

  • @ኡሙሚፍታህልጀንናፋቂ
    @ኡሙሚፍታህልጀንናፋቂ 27 днів тому +8

    አለባበስሽንና ይሄን እንደ ህፃ የሚያደርግሽን ይቅርብሽ

  • @gabaneshtaye
    @gabaneshtaye 27 днів тому +3

    የኔ ማሮች ሁሌም ደስተኛ ሁኑልን ፈጣሪ ክፉ ነገርን ያርቅላችሁ

  • @user-bq8im3ob3t
    @user-bq8im3ob3t 28 днів тому +17

    ኡኡኡኡኡፍፍፍፍፍፍ የኔ ልዩች ሰወዳችሁ በእናንተ መሃል ማንም አይገባም❤❤❤❤❤❤

  • @siifanmengistuu5439
    @siifanmengistuu5439 28 днів тому +6

    ያኔ ፍልቅልቆች እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አለችው ፍቅረችሁን ያብዛለችው መድኃኔዓለም❤❤❤

  • @user-dw3bm2wn2j
    @user-dw3bm2wn2j 28 днів тому +7

    ብሌኔ አችም ለሡ ብዙ ነገሮችን አሣልፈሻል እሡም እደዚያዉ የሆነ ነገር ሢፈጠር ረጋ በይ ታጋሽ ሁኒ እሽ ማር እና አብሽሪ አይዞሽ የኔዉድ አላህ ከናተጋ ይሁን መጨረሻችሁ አላህ ያሣምረዉ እሽ

  • @dubaidxb3955
    @dubaidxb3955 27 днів тому +2

    ብሌን አጫጭርልብሥ አትልበሥ እምትሉ እሥኪእራቁታቹሁንአትህዱ ኧረፈጣሪያቹሁን ፍሩ አልሀምዱሊላህ ሙሥሊምላደረከኝጌታ❤❤❤❤❤❤❤እሥልምናየ ❤❤❤❤❤❤❤❤ሥወዳት

  • @emuyasserh8839
    @emuyasserh8839 28 днів тому +12

    እኛ የመዳም ቅመሞች ስራ አድክሞን ወለን በረፊት ሰአታችን ጊዜአችንን ሰተን የምንመለከታችሁ እድታድጉልን ስለምንፈልግ ነዎ

  • @tsehaytekelu8101
    @tsehaytekelu8101 27 днів тому +1

    እልልልልልልልልለልልልል እ/ር ይመስገን በጣም ደስ ብሎኛል እሮቢ ምንም ካንቺ ውጪ እንደማያይ እንኳን አንቺ እኛ እንመሰክራለን ማርያምን ደስ ብሎኛል ዛሬ የናንተና የንስር አይንና ዘሌ በመታረቃቸው በጣም በጣም ደስ ብሎኛል እኔ ዮኒን አስታርቅልኝ ሁሉንም ብዬ ላወራው ነበር ግን የእ/ር በለጠና ሁላችሁም ስለታረቃቹ በጣም ደስ ብሎል ደሞ ዩኒን በጣም አመስግኑት ለናንተ ፍቅር የቆመ ነው ብሌን ግን በጣም ተረጋጊ እውነቴን ነው የምልሽ ልምድ ውሰጅ ትዳር ካለቸው ሰዎች ገና ብሎ ብዙ ነገሮች ገጥሙሽ ይችላል ትዳር በራሱ ፈተና ነው ትዳር ማለት የዘላን ጎጆ አይደለም ስትፈልጊ የምትሰሪው ስትፈልጊ የምታፈርሽው አይደለም መረጋጋት ሰከን ብሎ ማስተዋል ይጠይቃል ሮቢ ደሞ አድለኛ ነሽ መልካም ባል ነው የሰጠሸ እ/ር አመስግነሽ አፍቅረሽው ለመኖር አስቢ እባክሽ መልካም ባል ነው ያለሽ እና ስልክ ቀይሩ መልካም ትዳር ይሁንላቹ ከዚ በኃላ በልጅ ተባርካቹ ለማየት ያብቃን ፕራክ የምትይውንም አቁሚ

  • @ስሊነኝየራያዋቀበጥ
    @ስሊነኝየራያዋቀበጥ 28 днів тому +8

    ግን ይቅርታ እና አለባበስሽን አስተካክይ እህት አለሜ 🙏👍

  • @magnessmagness6555
    @magnessmagness6555 28 днів тому +15

    ብሌና የኔ ደርባባ❤❤እሮቤልን እግዲህ እመኝዉ🎉🎉🎉ስታምሩ❤❤❤

  • @SameyMohmmed
    @SameyMohmmed 28 днів тому +9

    ደሞ ቶሎ አግቡት እኛ ልጅ ውልዱት ከመንም በላይ ፍቅር ይበልጣል ፍቅር ካለ ሁሉም ነግር ይልፋል እኔ ሳግባ ምንም ነገር አልንብረም ግን አሁን እግዚአብሔር ይመስገን ሁሉም ነግር ፍቅር ካለ በቅ ነው ልጅ ብ ልጅነት በጣም ደስ የላል ❤2 ❤❤❤❤

    • @zinatmuhammed9353
      @zinatmuhammed9353 28 днів тому +1

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hanimuhammad3753
    @hanimuhammad3753 27 днів тому +1

    ❤❤❤❤ብሌን እኔም የምነግርሽ ምንም ነገር ቢመጣባችሁ እሮቤልን ማመን አለብሽ ጀግና አፍቃሪሽ ነዉ እና ሰለሞን የሚባለዉ ሌላም ሴራ ሊያመጣ ስለሚችል ክፍተት እንዳትፈጥሩ ሲቀጥል አንድ ነገር ልንገራችሁ ሁለተችሁም ስልክ ቁጥራችሁን ቀይሩ ይሄም አሪፍ ይመስለኛል እና ቤታችሁን በዱርዬ እንዳያስጠቃችሁ እና በጣም ጥንቃቄ አርጉ እራሳችሁን ጠብቁ ስትበሉም ስትጠጡም ምናልባት ሰዉ ቢጋብዛችሁ ሮቤል ብሌን ስትወጡም ስትገቡም እራሳችሁን ጠብቁ በተረፈ አላህ ይጠብቃችሁ ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @BirtukanKefelegn
    @BirtukanKefelegn 28 днів тому +20

    የኔ ማሮች ሁሌም ደስተኛ ሁኑልን ፈጣሪ ክፉ ነገርን ያርቅላችሁ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @frieneshelias9413
    @frieneshelias9413 27 днів тому +1

    እግዚአብሔር መቼም አይለያችሁ። ሮቤልም ከልብ አፍቃሪ ነህ። ብሌንም በመጀመሪያ የምታታልል ይመስለኝ ነበር። ሁለታችሁም እውነተኛ ፍቅር አሳይታችኃል። ለብዙዎች የእውነተኛ ፍቅር ምሳሌ ሆናችኃል። በእውነት ፍቅር አስከ መቃብር❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-cr3yq9kr1o
    @user-cr3yq9kr1o 28 днів тому +7

    እግዚአብሔር ይመስገን ችግሩ ተፈቶ በዚህ መልኩ ስላየናችሁ ደስ ብሎናል❤❤❤

  • @user-yj8bm3dv1f
    @user-yj8bm3dv1f 27 днів тому +1

    ስለሁሉም እግዚአብሔር ይመስግን. 🙏🏻🙏🏻🙏🏻እደዚህ ደስ ስላቸው ማየት ነው እመፍልገው ለፍቅራቹ ክፍተት እዳስጡት መልካም የፍቅር ጌዜ ❤️❤️❤️♥️♥️❤️❤️♥️♥️♥️❤️

  • @BK-lc1ek
    @BK-lc1ek 28 днів тому +7

    ሮቤል በጣም አሳዘንከኝ ፈተና በፈተና

  • @dershayedersha1357
    @dershayedersha1357 27 днів тому +2

    ብላብሉ ቆንጆ እንደዚ ነው የሚያምርባችሁ ብዙ ፈተናዎች ሊመጣ ይችላል ተረጋጊ ጸልይ ሮቤ እውነተኛ አፍቃሪሸ አንችም እንደዛው አይዟችሁ እመቤቴ ትጠብቃችሁ መቀኛችሁን ልብ ይስጠው❤❤❤❤❤❤❤

  • @habibagh
    @habibagh 28 днів тому +5

    ዐረ ቶሎ ተጋቡ ይሁሉ ፈተናዎች ሚደራረቡት ስላልተጋባቹ ነው ተጋቡና ጠላትም ይረፍ አላህ በሰላም ተጋብታቹ የምናይ ያርገን

  • @zamzama3499
    @zamzama3499 27 днів тому +1

    እሮቢል እባክህ እራሰህን ጠበቅ የህ ሰውይ አልክ ሰለሁነየያዘው ጉዳት እዳያደርሰብህ ወድሚ ብቻ ፈጣሪ ይጠበቃችሁ አችደሙ እደህፃን አትሁኝ ከምር

  • @biaynshbiaynsh1089
    @biaynshbiaynsh1089 28 днів тому +3

    አጭር ቀሜስ ሱሬ አትልበሽ ብሌኔ ግን ይቅርታ

  • @eteneshAdemas
    @eteneshAdemas 27 днів тому +1

    እበኮ እነደዚህ ስትስቁ እኛም ደስ አለን ሁሌም ሳቁልን 😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ሰዉ ያለወቀን ደክተር እኮናን እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር እዉነተኛ ፍቅር ስለሆና ነዉ ፈተና ይበዛ ብርቱልን የዉኒን ደግሞ አመስግኑ በጣም ምርጥ ሰዉ ነዉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @NgstiNgsti-j7o
    @NgstiNgsti-j7o 28 днів тому +28

    ለመጀመሪያ ጊዜ ነው እንደዚህ ልጅ በፍቅር ያበደ ትግራዋይ ኣይቼ አለቅም ትግራወይቲ ነኝ ግን እንደ ሮቤል አለይሁሙ😮 የኔ ጅግና ኣፍቃሪ ወንድ እንደዚህ ሳፍቅር ደሞ ደስ ይለኛል ሚሂዬ ደሞ ታድለሽ ማዓረይ ስለሽ በጣም ነው ደስ የሚለኝ እኔ ሶ እንደ ሮቤል እዉነተኛ ኣፍቃሪ ና ትሁት ትእግሰተኛ
    ይስጠን የመዳም ቆሞሞች😢😢

    • @Channel-qe9mn
      @Channel-qe9mn 27 днів тому +4

      ኣረ ናተይ እንዮ ዝያዳይ ዕብድ ልብለለይ ሓቀይ እየ😂

    • @jastavms2119
      @jastavms2119 27 днів тому

      😂​@@Channel-qe9mn

    • @jastavms2119
      @jastavms2119 27 днів тому +1

      ​የኔም😂

    • @Channel-qe9mn
      @Channel-qe9mn 27 днів тому

      @@jastavms2119 አወጀና ንቅድሚት ፍቅርካ ግን ብውሽጥካ እዩ ደገ ልወጸ በረከት የብሉይ💖

    • @fatma6629
      @fatma6629 27 днів тому +3

      ትግራይ አፍቃሪናችሁ መሰል ትግሬ ፈልጉልኝ 😂

  • @user-du1zf2sy5b
    @user-du1zf2sy5b 27 днів тому +1

    ብሌንዬ እና ሮቤል እውነተኝ ፍቅር በፈተናወች የታጀባናቸው ከዜህ በላይ ሌገጥማችው ሴለሜች ፀልዬ ጠናከራ ሁኖ ፋጣሬ ይጠብቃችው

  • @furiduri8440
    @furiduri8440 28 днів тому +6

    የመዳም ቅመሞችፍቅርኛሞች ሰናይ ይጋብ እንላለን ደሞቆየትብለን ይውለዱ እንላለን እኛግን የመዳም ካዳምሁነንቀርን 😢😢😢

  • @Sarasunrise-dq9nv
    @Sarasunrise-dq9nv 27 днів тому +1

    ሁሌም እንዲህ ስትስቁ ነው የሚያምርባችሁ ደስታችሁ ደስታችን ነው እውነት ታስቀናላችሁ ፈጣሪ ከእንደዛ አይነቱ ሴጣናዊ ስራ ያውጣችሁ ሁሌም እርስ በእርስ ተማመኑ ያለፈው ለእናንተ ብቻ አይደለም ለሁላችንም ትልቅ ትምህርት ነው ለምን ቢባል ሰው ሲከፋ የት ድረስ መጓዝ እንደሚችል አይታወቅምና ለማንም ጆሮ አለመስጠት ነው ። ፈጣሪ ከአይን ያውጣችሁ እናንተ ደስተኛ ስትሆኑ ለምቀኞቻችሁ መቃጠያ ነው እና ደስተኛ ሁኑልኝ

  • @እሙአማር-ፐ7ለ
    @እሙአማር-ፐ7ለ 28 днів тому +4

    በጣም ደስ ብሎናል ሀሳቡ ቶሎ ስለተፈታና ስቃችሁ ስላየን እናተ ወደፊት ግን ሲም ካርዳችሁን የሁለታችሁንም ቀይሩ ደሞ ነገ ብሌንን ወደድኩ ብሎ ጠላት እዳይመጣ ጥላት ተኝቶ አያድርም 🎉🎉🎉

  • @selamawitguta4727
    @selamawitguta4727 27 днів тому +1

    ሰዎች ይቃጠሉ አትጣሉ ስታምሩ እውነተኛ ፍቅር ነው የፍቅር ምሳሌ ናችሁ ። እወዳችኋለሁ ♥️♥️ ታማኝነት መጨረሻው ያምራል ። ሮቤልና ብሌን ተጠራጣሪ አትሁኑ በመኋላችሁ ምክንያቱም በጣም ጠንካራ ፍቅር ስላሳለፋችሁ ብዙ መከራ ስላሳለፋችሁ በርቱ።

  • @sefizayede2898
    @sefizayede2898 28 днів тому +8

    ሰው አትስሙ ተጋቡ ወለዱ ፈጣሪን አስቀድሙ አለቀ 🥰

  • @Halima-b1e
    @Halima-b1e 27 днів тому +1

    ብሌኔ የኔ ጣፋጭ እብድ ነገር ይህን ቅብጠትሽን በጣም ነው የምወድልሽ

  • @user-bv7im7ws3u
    @user-bv7im7ws3u 28 днів тому +5

    አለባበስሽን አስተካክይ ብሌንዬ

  • @frieneshelias9413
    @frieneshelias9413 27 днів тому +1

    እግዚአብሔር በእውነት በልጅ ይባርካችሁ። ፍቅራችሁን ሁሉን የሚችል አምላክ እጥፍ ድርብ ያድርግላችሁ። እንወድችኃለን።❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @EyerusAgechewu
    @EyerusAgechewu 28 днів тому +4

    እረ እደዚህ ነው ምታምሩት ጠላት ቅጥል ይበል

  • @zuzuwolloyewa9024
    @zuzuwolloyewa9024 27 днів тому +1

    ፈገግታችሁ ናፍቆኝ ነበር ❤❤❤አላህ በምሀላችሁ የሚገባውን እቅፋት ይያዝላችሁ ❤❤እናተ ስስሥቁ እጂ ስታዝኑ ማየት ከባድ ነው

  • @user-uv7gb5fu2g
    @user-uv7gb5fu2g 28 днів тому +6

    የኔ ማሮች ሁሌም ተደስቱልን ይሄ ነበር የናፈቀን❤❤❤❤❤❤

  • @genetyigabez3977
    @genetyigabez3977 27 днів тому +1

    ሁሌም ሳቁልን ይህንን ደስታችሁን ነው ማየት የምንፈልገው ❤❤❤ፍቅርአችሁ ይብዛልን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን

  • @Hagosakeza07Dxb
    @Hagosakeza07Dxb 28 днів тому +4

    ብልየነይ ምቅርቲ እንኳን ደሰ አለሸ የኔ ፋንድሻ እወድሻለሁ ቀበጥ ጠላትሸ እርርርርር ድብን ይበል ሚጣየ 😂🎉❤

  • @MesiMesi-c7l
    @MesiMesi-c7l 27 днів тому +1

    ከዚ በበለጠ ብዙ ፈተናዎች ሊጠብቆችሁ ይችላሉ እናተ እጅ እንዳትሰጡ ጠንካራ ሁኑ በጣም የሚዋደድ ሰዉ ደሞ ፈተና ይበዛበታል የታወቀ ነዉ።

  • @biaynshbiaynsh1089
    @biaynshbiaynsh1089 28 днів тому +3

    እዴህ ፍክት ስትሎ ደስ አለኝ አሁንም አደራ እምለው መተማመን አለባችሁ እና እሮቤል አደራ እራስህን ጠብቅ ብሌን ባልሽን ተከባከቤው ምንም ቤፈጠር የሰዉ ወሬ ገደል ነው እሜከት እና አትስሜ

  • @PatmaPatima-rn1se
    @PatmaPatima-rn1se 27 днів тому +1

    ወላሂ ስትቆጣ ብሌንአደለችም ኡኡኡኡ በጣምደስይላል እስከመጨረሻዉ ያድርግላችሁ ደስታችሁን ።ጎደኛችሁም አደኛነዉ የሱንምሂወት ያማረያድርግለት

  • @hdbbcbgfg916
    @hdbbcbgfg916 28 днів тому +3

    አልሃምዱሊላህ እንደዝህ ስትስቁ ነው ሚምረባቹህ አሏህ ከናተ ጋር ዩሁን ❤❤❤

  • @genetarega4677
    @genetarega4677 27 днів тому

    ልጆቼ እንዴት ናችሁ በርቱ ህይወት በራሱ ፈተና ነው ከእግዚአብሔር ገራ በፈተና መፅናት አለባችሁ ጠላታችሁን እንዲጢልላችሁ በፀሎት በርቱ ፀልዬ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

  • @user-pk6vd3fb8v
    @user-pk6vd3fb8v 28 днів тому +5

    ሠዉየዉን እድህ ፍቅር በመሆን አቃጥሉት።ማንም ሥልክ ቢደዉል አታሱ።❤❤❤❤❤❤

  • @astergeberemichael7237
    @astergeberemichael7237 26 днів тому

    ሮቢ ለብሌን የሱራፌልን ከቃል በቃል ስጦታ የሚለዉ ይወክልሃልና ጋብዛት ሁሌ ዝፈንላት

  • @H.ነኝየበረሀዋእረግብ
    @H.ነኝየበረሀዋእረግብ 28 днів тому +6

    እንደዚህ ነዉእሚያምረባችሁ ሁሌም ጠከራ መሆን ነዉያለባችሁ❤❤❤❤

  • @Saronaman-uk7wl
    @Saronaman-uk7wl 27 днів тому +2

    ብለን የእውነት በጣም እዎድሻለው እና በማርያም አለበባስሽን አስተካክይ 🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰

  • @degneshkidanu355
    @degneshkidanu355 28 днів тому +5

    ያሁሉ አልፎ ለዚህ ላበቃችሁ እግዚአብሔር ይመስገን
    የሮቢ ትግስት🤔 ትግስቴን ነበር ያስጨረሰኝ 😢 ካለፈ መሳቅ ጥሩ ነው ክክክክክክክክክ

  • @cherunake296
    @cherunake296 27 днів тому +1

    በጣም ደስ ብሎኛል ደስ ስላላቹህ ብሌንም እሮቢም ታምራላቹህ ያዝልቃቹህ ይህን ፍቅር ስናይ እውነተኛ ፍቅር አለ እንላለን

  • @AklilAsfaw
    @AklilAsfaw 28 днів тому +2

    በጣም ደስ ብሎኛል ፍቅር በፍቅር ሆናችሁ ስላየኋችሁ ለጠላቶቻችሁ ወይም ለሚመቀኙባችሁ ሰዎች እንዲህ እየሆናችሁ ቪዲዮ እለት በእለት ብትለቁ ደስ ይለኛል ኑሩልኝ ፍቅርና ሰላም ደስታ አይለያችሁ

  • @user-qx1ll5qn6q
    @user-qx1ll5qn6q 28 днів тому +2

    ሥሥቁ እደት እደምታምር እውነተኛፋቅር ፈተናይበዛበታል አሑንም ጠካራመሖን አለባችሑ ❤❤❤❤

  • @SameyMohmmed
    @SameyMohmmed 28 днів тому +7

    ኢሳይ ደስታችሁ ሳየው እንዴት ደስ የላል አሁን ደሞ ብ በለን ስልክ እንዳይ መጣ 2 ታቹ ስልክ ቃይሩ ክ በትሳብ ወጭ ስልካችሁ ሌላ ሰው አትስጡት ብ መንገድ ላይ ተክትላቹ ስልካች ቁጠር ማነም እንዳይ ወስድ!!

  • @user-iq2mx5sq4z
    @user-iq2mx5sq4z 27 днів тому +1

    እንደዚህ ስትሆን ነዉ የሚያምርባችሁ ሮቢ መልካምነቱ ነዉ ዋጋ እያስከፈለዉ ያለዉ ቢሆንም እዉነትነ መልካምትን
    ነዉ መልካም ፍሬን ከፈተና በሆላ ያለን ፈ ጥሩ ፍሬን ያገኛል ማለትም ሰዉ የዘራዉን እንጂ ያለዘራዉን አይሰበስብም አንተም መልካምን ስራ እዉነትን ተከተል ወደፊት እንጂ ሆደ ሆላ ማለት የለም ሮቢ በርታ

  • @JohnTeshela-wz4jj
    @JohnTeshela-wz4jj 28 днів тому +2

    ቀጥሉበት ሮ እና ብሌንዬ ከትለንትና ሀዘን የዘሬዉ ደስታ ስየያቹሁ ደሰ ብሎኛል❤❤

  • @suadmohammed9816
    @suadmohammed9816 27 днів тому +1

    እንኳን ደስ አላቹ አላህለትዳርና ለልጅ ልጅ ያብቃቹ ግን ጠንቀቅ በሉ ሁሌ ቡዙ ነገር ያጋጥማል ግን ዶሞ ያልፋል ትላንትና አለፈ ዛሬ ደሞ ሌላ ቀንነዉ አይዛቹ አብሹሩ

  • @EtetTeettrte-fw8hx
    @EtetTeettrte-fw8hx 28 днів тому +7

    ብሌን ትለያለሽ የኔ ድቡሽቡሽ❤❤❤❤❤❤❤

  • @ugyugyytgty9690
    @ugyugyytgty9690 27 днів тому +2

    በተለይም እኔ መሰደደ ለበጎ ሆነለኝ በእውነት ቨቃላት የማይገልፆው ነው ሰደት ለኔ ቤት ትምህርቴ ነው ሰለ ሀይማኖቴ ሰለ ሀገሬ ሰለ ቤተሰቦቼ ምን ልበላቹ እመቤቴ በዚ አጋጣሚ አንድ ነገር ለነገራቹ የሰደት እህቶቼ ወንደሞቼ ገጠመኝ መምህር ተሰፋዬ ወይ ኤፍታህ ተስፋ ስላሴ ዩቱብ ብላቹ አዳምጡ እኔ የትግራይ ልጅ ነኝ ግን አማራ ኦሮሞ ብየ ዘረኛ ነበረኩት አሁን ግን እድሜ ለበረሃው መናኝ አባቴ አባ ዮሐንሰ ተሰፋ ማርያም ቅዱሱ አባቴ እንዲሁም መምህር ተሰፋዬ አበራ ሰው በመሆኑ በቂ ነው ለኔ እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት አሁን እንደዚ ብዩ የፃሃፍኩት ምንያቱ አንዱ አንዱ እህት ወንድሞቼ ኮመንቲ የምትሰጡት አሰተውሉ ገጠመኝ መምህር ተሰፋዬ አበራ አዳምጡ

  • @robekaeth3984
    @robekaeth3984 28 днів тому +4

    ዋው እንካን ደናመጣችሁ ብሌን እና ሮቢል ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ደሥታችሁ ደሥታችን ነው

  • @user-gp5dw2pd3h
    @user-gp5dw2pd3h 27 днів тому

    ሁሌም ደስተኛ ሁኑልኝኝኝኝ የኔ ውዶቼ በእናንተ መካካል የምገበ ጠለት ፈጣር ይከልክለሁ ጸልዩ ፍቅራችሁ እስካ ፍጸሜ እንዲዘልቅ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-mk1ix5hr2v
    @user-mk1ix5hr2v 28 днів тому +14

    እደዚህ ደስ ስላላቹሁ ደስ ብሎኛን ግን እራሳቹሁን ጠብቁ ሰዉ አትመኑ ቁጥራቹሁን ቀይሩ በተረፈ እወዳቹሁ አለሁ❤❤❤

  • @Aaa-nn4zg
    @Aaa-nn4zg 25 днів тому +1

    የመዳም ቅመሞች እንደዮኒ ያለ አፍቃሪ ይስጠን

  • @user-gm8er9gf6h
    @user-gm8er9gf6h 28 днів тому +3

    ብለንዬ በጣም እወዳቹዋለሁ እንደዚ እየ ሳቃችሁ ስለ መጣችሁ ደስ ብሎኛል ግን ብለንዬ ልብስሽን አስተካክይ የኔ ዉድ ❤❤

  • @user-rs8is4pe5o
    @user-rs8is4pe5o 28 днів тому +1

    ሰለሞን ተብየዉ ተሠፋ ቁረጥ አተ ከልብ ፍቅር በገዘብ አይገዛም ፍቅር በፍቅር ነዉ ይመቺቸሁ የእኔ ፍቅሮይ ❤ ብሌን በእግዚአብሔር ሠም ይሁንብሺ አጪረ ልብሠ አትልበሺ ሱሪ ብትለብሺ ይሻላን በሚካኤል ብየሺ ከአየሸዉ አደራ😢 አልወዲም አጪረ ልብሰ

  • @ZinettubeIbrahim
    @ZinettubeIbrahim 28 днів тому +14

    አደኛ ነኝ ዛሬ ስጠብቃቸው ነበር❤❤❤❤❤❤❤

  • @sefineshbezabih7401
    @sefineshbezabih7401 27 днів тому +1

    እኔም የናፈቀኝ እሔ ፍቅራችሁን ነበር እግዛብሔር ይመስገን እወዳችሆለሁ የወኒንም በጣም የእውነት ጎደኛችሁ ነው ዛሬ የት ሔደ ለማንኛውም እወዳችሆለሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ቤዛዊት
    @ቤዛዊት 28 днів тому +4

    እንኳን ደስ አላችሁ ብሌን አለባበስሽን አስተካክሊ🥰

  • @Zahra-so5rl
    @Zahra-so5rl 27 днів тому +1

    የኔውዶች እዲስትስቁነው ማየት ምፈልገው ገናብዙፈተና ይገጥማቹአል ተጠንቀቁ የኔውዶች በመሀላቹ ሰው አታስገቡ ሁለታቹም ምርጦች እኛ ቤተሰቦቻቹ ወንጀለኛን መርማሪም ሆነናል

  • @user-jd2tc5uy4e
    @user-jd2tc5uy4e 28 днів тому +6

    Waqayyoo wallif siinhaa dhiisu nama wall jaalatee jeduu xalaani inumaa jiraa ❤

  • @yealemtekea410
    @yealemtekea410 28 днів тому +1

    ችግሮቻቹ ሰለተፈቱና እናንተም ደስተኞች ስለሆናቹ ሁሉን ቻይ ጌታ ይመስገን ብሌንም ከዚ ከማ””ያ እግዚአብሄር ነዉ ያወጣሽ ግን 1ጥያቄ ለዮኒ አለኝ ሪች ፅብቕቲ የታለች ከየትም አምጣት 😉😉ድምፃ ጠፍቷል

  • @user-dr2wc1im8d
    @user-dr2wc1im8d 28 днів тому +6

    እኛ እኮ የመዳም ቅመሞችነን ምናያቹ እንዴት መጠርጠር ያቅተናል

  • @user-yo7oy4fb5x
    @user-yo7oy4fb5x 27 днів тому +1

    በጣም ደስ ብሎኛል እኔራሱ የምር❤❤❤ ለሰው ልጅ ሁሉ ሰላም ይስጠው❤

  • @BasaAbdane
    @BasaAbdane 28 днів тому +4

    Yaa Raabii koo jaarsaa akkana nufi keenii ❤️wolifi isini haa dhisuu❤Roobeli & bilene❤

    • @alfiyaamanzzaa1766
      @alfiyaamanzzaa1766 27 днів тому +2

      😂😂😂😂😂 Oromo kessaa Hin jiruu 😂😂😂😂

    • @BasaAbdane
      @BasaAbdane 27 днів тому

      @@alfiyaamanzzaa1766 hin dhaabamu yoo Raabii qajelchee😀🙋‍♂️

  • @martinaa2438
    @martinaa2438 26 днів тому

    ብሌንና ሮቢ ዋናዉ ደስተኛ መሆናችዉ ነዉ ፍቅር እንቅፋት አይጠፋበትም እናም እኔ የምላችዉ ምን መሰላችዉ አሁን ሽምግልናም ሰርግም እያለ ስለሚቀጥል ሽምግልናዉም ከተላከ በኃላ ሰርጎም ከተደገሰ በኃላ መልቀቅ አለባችዉ ምክንያቱም ሰዉየዉ እለህ ዉሰጥ ስለገባ እግር በእግር እየተከተለ ነገራችዉን እንዳያበላሾ በዚህ ላይ እስኪ ከእግዚአብሔር ጋር ተቆራኙ ማለትም ወደ ቤተክርስትያን አዘዉትሩ ጸልዬ ፈተና እንዳይበዛባችዉ በርቱ ተማመኑ

  • @user-st1ry3jq5l
    @user-st1ry3jq5l 28 днів тому +3

    ተመስገን አምላኬ ስቃችዉ ስላየዉ በጣምደስ ብሎኛል ❤❤❤❤❤

  • @alamzniguse5007
    @alamzniguse5007 27 днів тому +1

    ❤❤❤❤😂😂😂😂እሰይ ሁሌም እንደዚህ ፍክት በሉልኝ❤❤❤❤❤ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ከክፉ ነገር❤❤❤

  • @rokiaali5726
    @rokiaali5726 28 днів тому +7

    የኔ ፈልቅልቅ ብሌን❤❤

  • @MesiMesi-c7l
    @MesiMesi-c7l 27 днів тому +1

    ማህዬ የኔ ድቡሼ ዉድድድ ነዉ የማረግሽ እንኳን ደስታችሁ ተመለሰ አሁን ቶሎ ተጋቡ❤❤❤❤❤

  • @user-mb4kj2jz3o
    @user-mb4kj2jz3o 28 днів тому +5

    ግንልብሥሽን ረዘም አድርጊው እህቴ እሸ😢😢

  • @alemdems4561
    @alemdems4561 27 днів тому +2

    እንኳን መጣችሁ ድስ ብሎኛል