ለእስከዛሬው ፉገራ ካሳ iphone 14pro max ስጦታ ለኢክራም ሰጠኋት

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 2 лют 2025

КОМЕНТАРІ • 566

  • @ehsamekram4953
    @ehsamekram4953  2 роки тому +265

    በዩትዩብ መተናል ቤተሰባችን እየሆናችሁ❤

    • @አልሀምዱሊላህህ
      @አልሀምዱሊላህህ 2 роки тому +2

      ደሥ ይላል በርቱ

    • @daribeasnake3463
      @daribeasnake3463 2 роки тому +2

      Aniwadachuhalen bartuu konjoowochee daribe asnake from sauth Africa

    • @ehsamekram4953
      @ehsamekram4953  2 роки тому +1

      @@daribeasnake3463 thank you ❤

    • @ehsamekram4953
      @ehsamekram4953  2 роки тому +1

      @@አልሀምዱሊላህህ enamesegnalen ❤

    • @mohammedzuber960
      @mohammedzuber960 2 роки тому +2

      ቆያን ከሆንን ሼር ሁላ አርጌየለው ላ50 ሰው እየየው እጨምራለው

  • @saif3255
    @saif3255 Рік тому +21

    መሻላህ አላህ ደግሞ አንድ ያድርጋችሁ እውት ደግሞ ታምራላችሁ ተጋቡ ውለዱ

  • @ፋፊነኝያአላህባሪያአልሀም

    አህለን እክሩ አደራሽን አለባበስሽ በዚ ቀጥ ሂጃባችን ዉበታችን

    • @ehsamekram4953
      @ehsamekram4953  2 роки тому +10

      Inshaallah

    • @Rቢንት
      @Rቢንት 2 роки тому +12

      ይቀራታል የጆሮዋ ጌጥ ይታያል አገቷ ይታያል በስነስርአት መለበስ አለበት 😍

    • @رناتالتميز-و3ط
      @رناتالتميز-و3ط 2 роки тому +4

      @@Rቢንትሀቅሀላልም ይሁኑ ኒካህ ያርጎ

    • @Toybakelaka
      @Toybakelaka 11 місяців тому

      ሀሀሀሀሀ ተይጅ ይሄነውዴ ሂጃብማለት ሂጃብማለትማ መላ ሰውነቷነ የሚሸፋፍን ኒቃቧ ከላዮ ላይ ሲደረግነው

  • @zinet4736
    @zinet4736 2 роки тому +10

    ማሻ አላህ ቆንጆ ናችሁ ሥማችሁ ሙሥሊም ነዉ ሥራችሁ ግን አኡዙቢላ የካፊር ሀረካት

    • @mekaketemaw
      @mekaketemaw Рік тому

      እውነት ነው አላህ ልቦና ይስጣቸው

  • @umwfady
    @umwfady Рік тому +6

    አረ ስጦታ አዪሸጥም😂😂😂😂😂

    • @GhFd-v7w
      @GhFd-v7w Місяць тому

      እኮ😂😂😂😂

  • @ሪችሀበሻዊት-ዐ2ጰ
    @ሪችሀበሻዊት-ዐ2ጰ 2 роки тому +3

    ኢክሩ አለባበስሽ የእውነት ሴት አድርጎሻል በዚህ ቀጥይበት የኔ ቆንጆ

  • @zakiayaammed5364
    @zakiayaammed5364 2 роки тому +4

    ወላሂ በጣምነዉ ምወዳቹ ኢክሩ ኢሱ በርቱልን ግን ግን ኢክሩዬ የምሰጥሽ አስታየት ልሰጥሽ እፈልጋለዉ ኢንሻአላህ እደምታከብሪ ሀሳቤ በጣም ቆንጆ ነሽ በጣም ታምራለሽ አለባበስሽንም እወድልሻለዉ ግን ሂጃብሽ ን አስተካኪ የኔዉድ አገትሽን ጆሮሽን አትከፋፈቺ ካቺ በልጬ ሳይሆን ሙስሊም እህትሽ ነኝ በመልካም ማዘዝ በመጥፎ መከልከል ግድነዉ እና በናትሽ የኔዉድ በሚቀጥለዉ አስተካክለሽ እደምመጪ ተስፋ አደርጋለዉ ዩቱብና ቲክታክ ስትገቢ ብቻ ሳይሆን የትቦታ ስቶኝ በተረፈ እወዳቹኋለዉ በርቱ ❤❤🙏

  • @nejatayalewu7190
    @nejatayalewu7190 11 місяців тому +5

    ወላሂ ስጣት ይስጣት የምትሉ🙏

  • @reyuyenu340
    @reyuyenu340 2 роки тому +11

    እንደ አንድ ሙሰሊም እህታቹ ሚሰማኝ ልንገራቹ ግንኙነታችሁን ሀላል አድርጉ አለበለዚያ አብራቹ አትሰሩ ወንድሜም ፀጉርህ አሰተካክል በአላህ ዱኒያ ጠፊ ናት ወጥቶ መግባት በራሱ ሰቀቀን ነዉ ምንም ጋራንቲ የለም ምን ሁኔታ ላይ ሞት እንደሚመጣ በአላህ እሰልምናችን ህይወታችን ነዉ እንኑረዉ አላህ ሀቁን መንገድ ይምራን ።

  • @HH-mk8om
    @HH-mk8om 2 роки тому +10

    መሻ አላህ ስታምሩ በርቱ ግን ተጋቡ የበለጥ ደስስ እንድለን

    • @funtanishaalzjkm9740
      @funtanishaalzjkm9740 2 роки тому

      ስታምሩ

    • @fufuilu1212
      @fufuilu1212 Рік тому

      እሱ ጂል ነው ባክሽ እንተርቭው ስደረጉ አልሰማቹም እንዴ 10 እቅድ አለኝ ብሏል ከፈለገች ሌላ ሰው ታግባ አለኮ😢 ጅላምፎ ነው

  • @fafi6898
    @fafi6898 2 роки тому +3

    ቲክቶክ ባልጠቀምም በዚህ አንዳንድ ዬቲበሮችጋ አያችሁ ነበር በራሳችሁ ሙድ ፈታ የምትሉ ምርጥ ጥንዶች🥰🥰
    *መጀመሪያም አትሰጠኝም ብላ አውቃው ነበር😂ኢሱ ግዛና ስጣት*

  • @tigesttemsegen8856
    @tigesttemsegen8856 2 роки тому +6

    ዉይይ በ you tub ስፈልጋችሁ ነበር እንኳን መጣችሁ በፍቅር ነበር የማያችሁ

  • @seada9327
    @seada9327 2 роки тому +44

    ከአሹ ቤት የመጣችሁ የት አላችሁ 👍👍እኒ ቲክቶክ ተጠቃሚ አደለሁም ግን በይቱብ ቢመጡ እያልኩ ነበር በጣም ነው የምወዳችሁ እንኳን ደህና መጣችሁ 🌹🥀

  • @edengenet
    @edengenet 2 роки тому +6

    የኔ ውዶች በጣም ደስ ብሎኛል ስላየዋቹ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🇪🇹👏👏👏👏👏👏👏

  • @ziyada4224
    @ziyada4224 2 роки тому +1

    አኡዙቢላ ጸጉርህ ምን ጉድ ነው ሙስሊም አሰዳቢ በዛ ዘንድሮ

  • @ruthbekele6303
    @ruthbekele6303 2 роки тому +24

    የኔ ጣፋጮች እንኳን ወደዚህ መጣችሁልኝ ስወዳችሁ እኮ
    አይ ኢሱ አታናዳት ምላሹ የከፋ ነው

  • @kedjanurbez6738
    @kedjanurbez6738 2 роки тому +4

    ወላሂ ስወዳቹ በአላህ ተጋቡ ፍቅር ናቹ እኮ

  • @mutimuti9998
    @mutimuti9998 Рік тому +1

    አላህ ሂዳያ ይስጣቹ የፀጉርህ ነገር አኡዝቢላህ

  • @TekalgnAbrham
    @TekalgnAbrham Рік тому

    ወይኔ ስወዳት 😍
    አንተ ደሞ ትመቸኛለህ😊

  • @zebibamuktar2437
    @zebibamuktar2437 2 роки тому +1

    😍😍😍የኔ ቆንጆ ባል እና ሚስት በአላህ ተጋቡ

  • @LeilaLila-u4e
    @LeilaLila-u4e 5 днів тому +1

    መሻለ ወንድሜ አይለያቹ

  • @abuhiyam5003
    @abuhiyam5003 2 роки тому +2

    ምን አለ የኢማን ሰበብ ሆነሀት ጀነት ብታስጣት

  • @GhggCggg-ix9wl
    @GhggCggg-ix9wl 2 дні тому

    ብሰጣትም አታቆጭም ኢክሩ ኩሩሴት የኔቅመም ስጥይሰጠሀል ጀሊሉ ረሂሙ መችይሸግረዋል ችሩአላህ

  • @kybayisapky5368
    @kybayisapky5368 2 роки тому +2

    ማሪያምን ስታምሩ ደሞም ማች ታረጋላቹ

  • @Rabia-lm7dq
    @Rabia-lm7dq 2 роки тому +11

    ኢሱ እና ኢክሩ❤ እንኳን ደህና መጣቺሁ በርቱ ስወዳቺሁ እኮ አላህ ይጠብቃቺሁ❤🙏😍

  • @ማሂወሎየዋ
    @ማሂወሎየዋ 2 роки тому +3

    የኤክሩ አለባበስ ደስ ይለኛ በዛላይ ቆጆ ናት

  • @nefisakmel5391
    @nefisakmel5391 2 роки тому +1

    ኢክ በጣም ደስ ትያለሽ ግኑኙነታቹ ሀላል አድርጉት

  • @nanimanima3163
    @nanimanima3163 Рік тому

    ማሻአላህ በወጣይተካህ ስወዳችሁ♥♥♥

  • @mariyammariyaama5285
    @mariyammariyaama5285 2 роки тому +3

    Welcome mertoche Addis gebi negn 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰👏👏👏👏

  • @KedusaKedusa
    @KedusaKedusa Рік тому +2

    ሁለት ምርጦች በርቱ ❤❤

  • @senaitteame9183
    @senaitteame9183 2 роки тому +10

    Merried her she is beautiful 😍 it's good be together both of you 💕

  • @ቲጂ-ጠ3ደ
    @ቲጂ-ጠ3ደ 2 роки тому +6

    ማሪያምን ስወዳችሁ😂ከአሹራካ ቤትከች አልኩ

  • @Hነኝስደትየሰለቸኝ
    @Hነኝስደትየሰለቸኝ 2 роки тому +1

    እኔ ቱክቶክ የለኝም ግን ዩቲብላይ ሳገኛችሁ ደስ አለኝ በርቱልን ውዶቸ

  • @hayatyimer2344
    @hayatyimer2344 2 роки тому +2

    አነደውም ብትችይ ፀጉሩን መላ በይው

  • @hayatabintzakeri7468
    @hayatabintzakeri7468 2 роки тому +1

    Mashaa Allah bayyee barreduu wolifii isinii hadhisuu

  • @saif3255
    @saif3255 Рік тому

    ማር እኮ ነሽ አቅሏ መሻላህ ቀጥይበት ማር

  • @MekiyaTube
    @MekiyaTube 2 роки тому +11

    ስወዳችሁ 👍🌹በርቱ🇪🇹👈🌹ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ የኛ ውዱ ነብይ መሀመድ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
    👍اللهم صلِّ وسلم وبارك على سيدنا محمد وعلى آله وصحبه وسلم❤👌

  • @Maroha-wy5mz
    @Maroha-wy5mz 2 роки тому +4

    በፈጣሪ ስታምሩ❤❤❤

  • @RaaaYouTube
    @RaaaYouTube Рік тому +1

    ዉቦች እንኳን ዴስ አላችሁ በድናችሁም አላህ ጠካራ ያድረጋችሁ❤❤❤❤❤❤❤ስወዳችሁ

  • @mymunahussen1263
    @mymunahussen1263 Рік тому +1

    ጆሮ ጌጥሽን ባታሳይ ደስ ይለኛል

  • @meseretmeseganaw6796
    @meseretmeseganaw6796 2 роки тому

    ምርጥ አድናቂሽ ነኝ

  • @Dagi_
    @Dagi_ 2 роки тому +1

    ደሞ እናተም ልትሰክሱን ነው አይይይይ እዳችን

  • @ትግስትወለተስላሴ-ፀ1ጐ

    በጣም ደስ ትላላችሁ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ😍😍😍😍

  • @Saeda-i1j
    @Saeda-i1j Місяць тому

    ማሻአላ በጋቡ በጣምነው የምታምሩት❤❤❤❤❤

  • @zerihunfekadu8598
    @zerihunfekadu8598 2 роки тому

    አረ አታስከፍላተ አታሳዝንክም 😂😂😂

  • @rehmaemam571
    @rehmaemam571 2 роки тому +3

    ኦ ልዩ ናችሁ ኢክሩየ እዳታመልጥህ ያዝ ኢሱ

  • @firehiwotabebe3076
    @firehiwotabebe3076 2 роки тому +13

    ምርጦቼ እንኳን ደና መጣቹልን ❤❤❤

  • @Fatima-sp7qi
    @Fatima-sp7qi 2 роки тому +2

    አስላሙ አልይኩም ብሉ

  • @ekramyimam4895
    @ekramyimam4895 2 роки тому +4

    አድስስስ እብዶች መጡ ውደዮቲብ 🤔😂😂😂😂

    • @ehsamekram4953
      @ehsamekram4953  2 роки тому

      😂😂thank you ❤

    • @ekramyimam4895
      @ekramyimam4895 2 роки тому

      @@ehsamekram4953 ኢክሩን ፕራንክ አድርግልኝ

  • @titihabeshawit4792
    @titihabeshawit4792 2 роки тому +1

    ማጅራቴን ይመቱኛል ኣላለችም ኣይ ኢኩሪየ🙏❤🤣🤣🤣🤣

  • @መሲፍቅርከወሎ
    @መሲፍቅርከወሎ 2 роки тому +3

    ማሻአላህ ስታምሩ አይለያችሁ በናታችሁ ተጋቡ

  • @hayatyalhamedlla4561
    @hayatyalhamedlla4561 2 роки тому +11

    እንኳን ደህና መጣቹ በስደት ያላቹ እህት ወድሞቼ አላህ ይጠብቃቹ

  • @loveiswinner7108
    @loveiswinner7108 2 роки тому

    ሚስትህ ቆንጆ ነች እንደት አገኘሀት? ለኔም እንደሷ ቆንጆዋን እመኛለሁ

  • @እስልምናየውበቴ
    @እስልምናየውበቴ 2 роки тому

    አለባበስሺ ማሻአላህ ግን ከተዎደዳችሁ ኒካህ እሰሩ ለእዱኒያ ብላችሁ ሀራምላይ አትኑሩ

  • @ሶፍያነኝየወሎቀበጥ
    @ሶፍያነኝየወሎቀበጥ 2 роки тому +4

    የኔ ማሮች ምን አና ምን ናችሁ ስወዳችሁ እኮ ማወቅ ፈልጌ ነው😘😘💋💋

  • @madeenaali9550
    @madeenaali9550 2 роки тому

    ኩላሊቱንመኖሩንአረጋግጪ😂😂🙄😂😂😂😂ኢክሩ

  • @ረዉደየስልጤወቸኮሌትዩቱብ

    ፎገረሽ ኢክርዬ

  • @zabibamechalmechal4501
    @zabibamechalmechal4501 2 роки тому +1

    Ma sha Allah tamralachu Ashruka tube lay ayichachu metawlachu Sub..argiyachuwalew🥰❤

  • @jemalmehtube
    @jemalmehtube 2 роки тому

    አሰላሙአለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻላህ አሪፍ ነው በሉ እኛን ብቻ እዩን አትበሉ ወደኛም ኑ በደብ ነው እምከታተላችሁ

  • @mhrubabulo4165
    @mhrubabulo4165 2 роки тому

    የነ ምስክን በጣም ምስክን ነሽ 😍😍💓💓😘😘

  • @mominashifaw1895
    @mominashifaw1895 2 роки тому

    ቱ ስታስጠላ ክክክክ ፕራክ👀

  • @hayatebrahim4289
    @hayatebrahim4289 2 роки тому +1

    አተ ልጅ ካላገባት ተበላክ አንዳንዴ ከጎን ያለው ስርቀን ወይ ለሌላ ስትሆን ነው የምንቆጨው 🥰

  • @ferhaabdu1155
    @ferhaabdu1155 2 роки тому +4

    አለን ውዶች እናሳድገዋለን በርቱ

  • @mhsenailmhsenail2098
    @mhsenailmhsenail2098 2 роки тому +1

    ዋው እንኳን ደናመጣቹ ምርጦች👌👌👌

  • @Kk-gw3tf
    @Kk-gw3tf 2 роки тому +1

    ወለሂ ስወደቹ አብሽሩ እንሰድገለን ቶሎ ቶሎ ኑ

  • @yishakzeki4576
    @yishakzeki4576 11 місяців тому +1

    Birren Lay yalte akume kebde naw ✨👌😎

  • @elenihussen6263
    @elenihussen6263 2 роки тому

    shake Ebrahem fetewa adamchey nege le akherash asebebet ename weche lay eyamaregn techewalhu>>>> nege yechen duneya tetenat enhedalen nebseyashen ashenifat yemetseruten melaykea edmesfebachu ataweqem? eheta tamralchu be hallal tgabtachu edetnoru megnota new jzkla Allah yewfqach bro u have to think about hallway.

  • @haliamha8374
    @haliamha8374 2 роки тому

    በጣም ነው የምወዳቹህ ሰብስክራይብ አደረካቹህ በዚህ ቀጥሉ

  • @aleemaaleema6984
    @aleemaaleema6984 2 роки тому +5

    ደስ ስትሉ ስፈልጋችሁነበር አገኘሆችሁ 🤗 ምርጦችየ ይመቻቹሁ

  • @zaharamohammad2790
    @zaharamohammad2790 2 роки тому +2

    ኤክሩ የስከርብ አስተሳሰርሺን አሳይን በጣም ነው የሚመቸኝ

  • @nebilabdu6150
    @nebilabdu6150 2 роки тому +1

    እንኲን ደህና መጣችሁ መዝናናቱ ችግር የለውም ብቻ እሥልምናችንን በማይነካና በማያሠድብ መልኩ ይሁን ይመቻቹ

  • @ረዉደየስልጤወቸኮሌትዩቱብ

    በልነ ምስት አደለቹም ወይ❤❤❤❤

  • @meryemtube3873
    @meryemtube3873 2 роки тому

    ኸአ ፀጉርህን አስተካክለው ወደታች ብታሳድገው ያምራል

  • @alhamdulhia4735
    @alhamdulhia4735 2 роки тому +1

    ማሽስአላህ ደስ ትላላችሁ

  • @meka6313
    @meka6313 2 роки тому +3

    በርቱ የኔ ምረጡች

  • @patiencemedia7394
    @patiencemedia7394 2 роки тому +3

    🤪🤪😂😂 እረ ደስ ሲል ያጣፍጥላችሁ ኣቦ

  • @Mililove447
    @Mililove447 Рік тому

    ኩላሊትሽማ ማረጋገጥ ኣለብሽ😂😂😂❤❤❤❤

  • @ፈቲያአሰፋ
    @ፈቲያአሰፋ 2 роки тому

    ኢኩሩዬ ኢጃብሽ ያምራል የት ነው የሚገኘው

  • @Emantube-ch3eh
    @Emantube-ch3eh 2 роки тому

    😍😍ማሮች በርቱ እኛም እንወዳችኋለን ❤️❤️💞💞

  • @maleeka7763
    @maleeka7763 2 роки тому

    ማርያምን በጣም ነዉ የምወዳቹህ በርቱ

  • @hoyboys1085
    @hoyboys1085 2 роки тому +3

    Mashahlla bertu

  • @ረንድየአባቷልጅ-ከ9ቀ

    ቶሎ ቶሎ ኑ በጌታ በጣም ነው ምወዳቹ🥰😘😘😘
    ምርጦች ቲክቶክ ላይ አይቻቹ ሁሌም ነው ምከታተላቹ😘
    እና አትጥፉ🥰
    ከቻላቹ በቀን ሁለቴ ቪድኦ ስሩ አትሰለቹንም🤗

  • @foziyamohammad7257
    @foziyamohammad7257 2 роки тому +1

    "ሁለቱም ኩላሊቴ አለ ኣ!?"😮😂😂😂

  • @Toybakelaka
    @Toybakelaka 11 місяців тому +6

    እኔምለው አለባበስሽ ቆጆ የምትሉት ሙስሊሞች ይህነውደ ሂጃባችን ለመሆኑ ሂጃብማለትማ ከላይእስከእግርየሚሸፍን ኒቃብ ሲጨመር ያኔ ቆጆለብሳለች

  • @reemahmad3374
    @reemahmad3374 2 роки тому +11

    አሹርካ ቻላይ ላይ አይቻችሁ ነው የመጣሁት ስወዳችሁ በርቱ በፕራንክም ኑልን

  • @hawa-ne
    @hawa-ne Рік тому

    አህለን ኢክሩ እና ኢሳም 🥰🥰ስወዳቹሁ

  • @fevenshewangzaw707
    @fevenshewangzaw707 2 роки тому

    Yene konjowoch enaten eyayew shnkurte arere

  • @Wello.Amhara
    @Wello.Amhara 2 роки тому +2

    😁😁😁😁😁😝😜😍አብሽሩ በረቱ😍😍😍😍😍😍

  • @abdu-tube
    @abdu-tube 2 роки тому

    🤣🤣🤣🤣🤣ለኛም አበዱሩን

  • @SaudiTaif-eb2df
    @SaudiTaif-eb2df Рік тому

    ❤❤❤❤❤❤❤ወላ ስወዳቹህ

  • @salamaaa095
    @salamaaa095 Рік тому

    ኣለባበስሽ ሲያምር ኤክሩየ

  • @ሂክሙቻናል-መ5ከ
    @ሂክሙቻናል-መ5ከ 2 роки тому +1

    ዋዉ በርቱልን ጀግኖች አደንቃቹዋለሁ

  • @zehara5680
    @zehara5680 2 роки тому +3

    እኔ ግን ባል እና ሚስት ነበር የምመስሉኝ

  • @susuguragawa1424
    @susuguragawa1424 Рік тому +1

    ይገባታል

  • @rukiya7187
    @rukiya7187 2 роки тому +2

    አህለን ዉዶቺየ

  • @ዜድወሎየዋ-ቨ2ጸ
    @ዜድወሎየዋ-ቨ2ጸ 2 роки тому +3

    በርቱ ለቤቱ አድሥ ነኝ ሥወዳችሁ😍💖

  • @Haymitutbe2
    @Haymitutbe2 9 днів тому

    የመቸነው😊

  • @SamsungJ-oe8fh
    @SamsungJ-oe8fh 2 роки тому +1

    ሰወዳቹሁ ትጋቡ እኔ አንድ በሬ እችላለሁ

  • @geteababu5450
    @geteababu5450 2 роки тому +4

    እንኳን ደህናመጣችሁ

  • @ከድራቲዩብ
    @ከድራቲዩብ Рік тому

    እረ ኦኦኦኦእእ የት ጠፍችሂ ኦኦኦኦኦኦኦ