Ethiopia - እጅ ስራ - Sost kelem blanket (ፎጣ)

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 11 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 30

  • @hiwotaychiluhm7695
    @hiwotaychiluhm7695 5 років тому

    በጣም ቀላልና ግልፅ አርገሽዋል በርች ጎበዝ እናመሰግናለን

  • @asersetube2009
    @asersetube2009 6 років тому +6

    ሰላም ነሽልኝ እህት በጣም ደስስስ ይላል በተለይ አገላለፅሽ ስአት አጠቃቀምሽ እግዚአብሔር እጂሽን ይባርከው

  • @ethioknitting4803
    @ethioknitting4803 4 роки тому

    ቆንጆ ስራ ነው እህቴ በርች ጎራ በይ እኔ ቤትም

  • @ሰላምታዬ-ዠ4ቘ
    @ሰላምታዬ-ዠ4ቘ 4 роки тому

    😘😘😘😘በጣም ያምራል እጅሽ ይባረክ።

  • @ሉባባዩቶብ
    @ሉባባዩቶብ 6 років тому +7

    በጣም እናመሰግናለን እውነት ያለሽን ሞያ ለኛ በማካፈልሺ ከልብ አመሰግናለሁ በርቺ

  • @zeynebzade9459
    @zeynebzade9459 6 років тому

    ማሻአላህ ነዉ ያምራል ቀጥይበት

  • @መባጽዮን
    @መባጽዮን 6 років тому

    እናመሰግናለን በጣም ምርጥ ሙያ ነው

  • @عبدالرحمنالقرني-س1ق

    የኔ እህት በጣም እመሰሪዉ ሀሉ ለኛ እድገባን አርገሺ ነዉ የምታሳይን የኔ ልዩ ቀጥይበት ተመችቶኛል

  • @ferdoseshetu3750
    @ferdoseshetu3750 6 років тому +1

    ጎበዝ የምሰሪው ይገባል የኔ ማር በርች

  • @አበበችአየለ-ነ8መ
    @አበበችአየለ-ነ8መ 4 роки тому

    በጣም ያምራል ማር አሪፍ ነው ስታስረጂም ረጋ ብለሽ ነው ደስ ይላል እኔምልሽ የምትሰሪው በሁለቱም አቅጣጫ ነወይ ንገሪኝ ነው በአንድ በኩል ብቻ ነው አለቀ ድረስ የሚሰራው እና ደግሞ ይህ ለምንድነው የሚያገለግል ፎጣ ነወይ እደገና በዚህ መልኩ ለአልጋ ብንሰራውሳ መልሽልኝ

  • @werkawerka9371
    @werkawerka9371 3 роки тому

    ሰላም እህት በአንድ አይነት መስራት አይቻልም ወይ

  • @ethopiaethopia3273
    @ethopiaethopia3273 6 років тому

    በጣም እናመሠግነለን እህት ቀስ ብለሺ በግልፅ ነው የምሠሪው

  • @mekdesstemessgen8626
    @mekdesstemessgen8626 6 років тому

    Betam newu emnamesegnewu ehtachn

  • @muluneshayanaw2179
    @muluneshayanaw2179 Рік тому

    ክሩ እየቆረጥን ብንሰራ ችግር አለው

  • @sameerasameeratube7112
    @sameerasameeratube7112 4 роки тому

    በቅንነትእንደመመር በተርቺ

  • @ወሂነትየገጉ
    @ወሂነትየገጉ 6 років тому

    ዋዉ በጣም ደሥ ይላል ፈጣሪ እድሜሽ ይባርክልሽ እሕቴ አድ ምጠይቅሽ ነገር ልሞክረው አሥቤ ነበር በሥት ልጀምረው ሠርቼው ሥለማላቅ ተባበሪኝ አሑን አቺ 30ሠንሠን ነው የጀመርሹ ግን ሙሉውን ለመሥራት ሥት ሠንሠን ልሥራ ፈጣሪ እጅ ይባርክልሽ???????

  • @zeenatmuhamed3732
    @zeenatmuhamed3732 6 років тому

    እናመሰግናለን

  • @gdhdhfvxbxhdhfhf1444
    @gdhdhfvxbxhdhfhf1444 4 роки тому

    👍

  • @zahraazh8427
    @zahraazh8427 5 років тому

    እህት ተሠርቶ የሚሸጥ ካለተባበሪኝ

  • @የድንግልማርያምልጅነኝ-z9q

    እህቴ ክር እና መስሪያ የተ ነው ያለው የት ይገኝል

  • @golemekellmuna6789
    @golemekellmuna6789 5 років тому

    ለቡስ መስራት ይቻለለወይ

    • @jumanaha722
      @jumanaha722 5 років тому

      መሻላ ፈጠሪይጠብቅሽእናመሠግናለን

  • @rosieposie.x0
    @rosieposie.x0 6 років тому

    ♥♥♥♥♥♥♥♥

  • @avkavbsbjhhkcvkba7601
    @avkavbsbjhhkcvkba7601 5 років тому

    በጣም ለፋሽ እንጀራሽን ይክፈትልሽ

  • @lloveyoumamalloveyoumama7434
    @lloveyoumamalloveyoumama7434 5 років тому

    Yat naw keros yalaw ballhi