Ethiopia -እጅ ስራ - Yerekebot Dantel

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 11 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 96

  • @abufewuzan3937
    @abufewuzan3937 6 років тому +2

    ማሻ አላህ እህቴ በጣም ጎበዝ በርች ዛሬ ሰርቸው በጣም ሀሪፍ ነው ሌሎችንም እሞክራቸዋለሁ ውድድድድደ

  • @ወይኒሎሚናትበናቴልጠራ

    Ejsh ybarek yene emebet betam arif sira new yasayeshin berichln enem lenate eserawalew betam tiwedalechi dantel!!!!

  • @marta..bahrain4001
    @marta..bahrain4001 5 років тому +1

    ዋው
    ያምራል.በርቺ

  • @GhGh-yu7fp
    @GhGh-yu7fp 6 років тому +2

    እግዚአብሔር እጅሽን ይባርከው እናት

  • @ትብለጥአዱኛ
    @ትብለጥአዱኛ 2 роки тому

    የኔ ቆንጆ በጣም ያምራል እጅሽ ይባረክ

  • @yordanos4362
    @yordanos4362 6 років тому +1

    በጣም ቀላል እና የሚያመር ነው በቀላሉ የገባል በርቺ እህት

  • @malkemalke4144
    @malkemalke4144 5 років тому

    Enameseginalen qonjoo barchii

  • @me7674
    @me7674 5 років тому

    ዋው ምርጥ እናት ነሽ ሣየው ቀላል መሠለኝ እሥኪ እሞክረዋለሁ

  • @mesagetachew48mesagetachew72
    @mesagetachew48mesagetachew72 6 років тому +1

    layigebany mn kesugar gera agabany

  • @fevenmoges3834
    @fevenmoges3834 4 роки тому

    በጣም አሪፋ ነው እኝጋር የምናገኝው ጥለት እንደናተ አይሆንም የአንች ጥለት ወፍራም ነው

  • @fatumamohammed5238
    @fatumamohammed5238 6 років тому +1

    Baxaam inamasaginalan yene marr yerakabot dantel yene xiyaqe nabar faxarii ijishin yibarkaw simachis lelaam dizayiin asayiin 💝💝💝💝💝👍👍👍👍😘😘😘😘😘

  • @fatimax6508
    @fatimax6508 6 років тому +1

    Masha allhe berchi yanakonjo👍👍👍💚💚💚💚💚💚

  • @Love-zm3to
    @Love-zm3to 4 роки тому

    በርች ጎበዝ ነሺ ደግሞ በጣም ቀላልነዉ ሌላድዛይን ላይ እንገናኝ ይሄንን ሠርቸዋለሁ

  • @sadakasaw8054
    @sadakasaw8054 6 років тому +1

    እናመሠግናለን እህቴ በጣም ቀላል ነው ተባርኪ

  • @hejueu
    @hejueu 4 місяці тому

    እኔም አቺን እያየሁ ሠራሁ በጣም ቀላል ሀሪፍ ነው ማሻጨላህ እኔንም አጎበሽኝ አመሠግናለሁ

  • @abufewuzan3937
    @abufewuzan3937 6 років тому +3

    ጎበዝ አላህ ይጨምርልሽ እህቴ ቀጥይበት አሁን እሞክረዋለሁ

  • @tsedalutsedalu9955
    @tsedalutsedalu9955 6 років тому +1

    egziabhere yichemrlshi enat betam yamral.enamesegnal..............

  • @thomamohammad2789
    @thomamohammad2789 6 років тому +1

    Betam Enamsegnalen Rejim Edme Ystln

  • @Hነኝቤተስቦቼንናፋቂዋ
    @Hነኝቤተስቦቼንናፋቂዋ 6 років тому +1

    በጣም ያምራል እህቴ እናመስግነለን

  • @seadaseadayoutube9469
    @seadaseadayoutube9469 3 роки тому

    በርችይ ያምራል ባለሞያነሺ 🙋

  • @بنتمحمدامين
    @بنتمحمدامين 6 років тому +5

    እጅሽ ይባርክ ማም አንችን እያየሁ ስር ቸው አሪፍ ነው

  • @ስምለምኔየቢላልዘርየአላህ

    በጣም ያምራል በርቺ

  • @layelalayela4383
    @layelalayela4383 5 років тому

    እጀሽ ይባረክ

  • @sosualp3249
    @sosualp3249 6 років тому

    ማሽ አላህ በጣም በሜገባን መልኩ ነው የምታስተምሬን እጆችሽን ይባርክልሽ ሀቤብቴ

  • @እግዚአብሔርጠባቂየሚካኤል

    ወይኔ ሲያምርርርርርርር በዛላይ በደብ በደብ ነው👉 የሚታየው ከሰሩ አይቀር እደዚህ ነው እህቴ ዎውውውውው እጅሽ ይባረክ እህቴ 💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍 ከልብ እናመስግን 🌺🌺🌺🌺🌼🌼🌼🌼🌹🌹🌹🌹💓💓💓💓💓💓💓💓💓

  • @bertukanadane6808
    @bertukanadane6808 6 років тому +1

    ዋው እህት እጂሽን ይባርከው በጣም ያምራል

  • @neyamastyle7605
    @neyamastyle7605 6 років тому +3

    ማሻአላህ በጣም ቀላል ቆንጆ ስራ ነው በርቺ
    እኔ ዳንቴል መስራት ሳልችል ነው አረብ አገር የሄድኩ እያየሁ ነው የለመድኩት 🤩😘😘😘😘

  • @ኡሚሀያቲእወድሻለሁ
    @ኡሚሀያቲእወድሻለሁ 6 років тому +1

    ማሻአላህ ያምራል እጅሽ ይባረክ

  • @hanitube405
    @hanitube405 6 років тому +1

    በርቺ የኔ እህት ያምራል

  • @kedijajemal2387
    @kedijajemal2387 6 років тому +3

    ጎበዝ በርች ዳውሎድ አርጌአገርር ልገባነው ከአድወር ቡሀላ እሠራለሁ መሥራት እኔም እሠራነበር ግን ድዛይን ማውጣት አልችልም አመሠግናለሁ

  • @ሉባባዩቶብ
    @ሉባባዩቶብ 6 років тому

    በጣም አሪፍ ነው እህት እናመሰግናለን

  • @زهراءزهراء-ظ7ل6ت
    @زهراءزهراء-ظ7ل6ت 6 років тому

    በጣም የምራል እህት እ ኔስ መቸም እምችልም አይመስለኝ

  • @makka5117
    @makka5117 6 років тому

    እናመሰጌናለንየኔባለሙያእጅሽይባረክ

  • @optionscell354
    @optionscell354 6 років тому +1

    በጣም ያምራል እጅሽን ይባርከው እኔም እየሰራሁ ነው

  • @a7zoo191
    @a7zoo191 6 років тому +5

    ማሻላአህ ያምራል እህት

  • @weniethiopia3216
    @weniethiopia3216 6 років тому +1

    በጣም ያምራል በራቺ

  • @Aysha-oy9pf
    @Aysha-oy9pf 6 років тому +1

    በጣም ያምራል በዚሁ ቀጥይ

  • @zahraaumuhelid65
    @zahraaumuhelid65 6 років тому +1

    በጣም ያምራር እናመሰግናለን

  • @fatumashifw913
    @fatumashifw913 6 років тому +1

    በሪችይ ጉበዝ

  • @ethopiaethopia3273
    @ethopiaethopia3273 6 років тому +1

    እጂሺ ይባረክ እማ ያምራል በጣም

  • @yedengllejmesi4064
    @yedengllejmesi4064 4 роки тому

    Tebarki

  • @asersetube2009
    @asersetube2009 6 років тому +1

    የኔ ማርርርር ካየሁት ጀምሪ እየሰራሁ ነበር ምርጥ አዲርጊ ነው የሰራሁት እኔ ግን 100 ስንሰል ነው ያደርኩት ግን አምሮል በጣም አመሰግናለሁ ስላሳየሽን እግዚአብሔር ባለሽበት ይጠብቅሽ ያወቁትን ማሳወቅ መልካም ነው መልካሙን ሁሉ ይግጠምሽ እህት

  • @ሰኒሻፍቅር
    @ሰኒሻፍቅር 6 років тому +1

    እጅሽ ይባረክ እማ አሪፍ ነው በርች እኔ ጀማሪ ነኝ ግን በአረጓዴ ጥለት በደንብ ሰርቸዋለሁ እናመሠግናለን ውድድ

  • @እግዚአብሄርፍቅርነው-የ2ዸ

    ተባረኪ

  • @ለሁሉምቀንአለው-ዸ2ዐ
    @ለሁሉምቀንአለው-ዸ2ዐ 6 років тому +1

    ደስ ስላልሽኝ ለጉብዝናሽ ሰብስክራብ አደረኩሽ ጎበዝ

  • @burkanbirukancomburkanbiru5550
    @burkanbirukancomburkanbiru5550 6 років тому +2

    አመሰግናለሁ እህት በረቺሊን

  • @የአረህማንባሪያእዉቀትብር

    ዋዉ በጣም ያምራል እኔ ግን አቅቶኛል

  • @cgxfffgfg8668
    @cgxfffgfg8668 6 років тому

    Masheallah yamirali bereche

  • @zedhabeshafood2518
    @zedhabeshafood2518 6 років тому +1

    እጅስራዎችሽ በጣም ያምራሉ እኔም እየሞከርኩ ነው ወደ ቻናሌ ብቅ በይ

  • @sofiyamohammed8522
    @sofiyamohammed8522 5 років тому +2

    ያምራል እህት ግን እኔ ሞክሬው ነበር እንዳቺ አላምር አለኝ

  • @hululove4375
    @hululove4375 5 років тому

    የኔ ማር እጅሽ ይባርክ በሊላ እጠብቃለሁ

  • @zeynebbinteselam5787
    @zeynebbinteselam5787 6 років тому +1

    Masha Allah

  • @zinashaklilu187
    @zinashaklilu187 6 років тому

    waw baxam yamiral ejishin yibrkwe

  • @ራቢነኝሰኢድአባቴነው
    @ራቢነኝሰኢድአባቴነው 6 років тому +1

    እባካችሁ ነገሩኝ የምታውቁ ክሩ ለስንት ነው የታጠፈው

  • @omanwar4186
    @omanwar4186 2 роки тому

    ማሻአላህ

  • @አምላክተለመነኝ
    @አምላክተለመነኝ 5 років тому

    ኪሮሹ እና ጥለት የት ነው የሚገኘው እሪያድ ያላችሁ ጠቁሙኝ

  • @بنتمحمدامين
    @بنتمحمدامين 6 років тому

    ማሻ አላህ እህቴ አላህ ይጨምርልሽ

  • @ሉባባዩቶብ
    @ሉባባዩቶብ 6 років тому +1

    እናመሰግናለን እህት እኔም ሰርቸዋለሁ በጣም አመስግናለሁ

  • @ፊዳከአቢወኡሚወነፉሲያርሱ

    እነመሰግነል በርች

  • @ekrammohamed2071
    @ekrammohamed2071 6 років тому +3

    እውነት ወድጄዋለሁ ጎበዝ በርቱልን እናመሰግናለን

  • @zahraaumuhelid65
    @zahraaumuhelid65 6 років тому +1

    አለጠብቅልኝ አለ እህት ምን ላርገው

  • @አባቴህይወቴ-ተ7ቀ
    @አባቴህይወቴ-ተ7ቀ 6 років тому

    ወላሂ አሰራርሽ በጠሰም ደስ ይላል ለአዲስ

  • @سعادةالصمداني
    @سعادةالصمداني 6 років тому

    Betam enameseginalen mar lela disayinm asayin

  • @skettube4149
    @skettube4149 3 роки тому

    አንችን እያየሁ መሥራት ይዠዋለሁ ለመለማመድ ይቀላል

  • @Hነኝቤተስቦቼንናፋቂዋ
    @Hነኝቤተስቦቼንናፋቂዋ 6 років тому +1

    እስኪ ዳውሎድ ያደርገ ስው ካለ ላኩልኝ ውዶቼ እኔ አልውርድልኝ አለ

    • @የአላህባራነኝ-ዠ7ቀ
      @የአላህባራነኝ-ዠ7ቀ 6 років тому

      ቆይ ኮሜት ለመጠቀመ ቻናል መክፈተአለበኝወየ ወየሠዪህ ትክክልነወ

  • @እናቴእውድሸለው
    @እናቴእውድሸለው 6 років тому +2

    እኔ የትሪ ብቸ ናው መቀው ግን አሁን በአንቺ ለመትኩ ሊለውዥን

  • @asersetube2009
    @asersetube2009 6 років тому +4

    እህት እስኪ ተቻልሽ በዝሁ ዲዛይን የሞሰብ አሰራር አሳይኝ

  • @bhraahmed9407
    @bhraahmed9407 6 років тому +1

    👍👍👍👍💚💚💚💚💚💚💞

  • @fathumasaid1007
    @fathumasaid1007 4 роки тому

    እኔ መግዛት እፈልጋለሁ

  • @MesiGemechu
    @MesiGemechu 6 років тому +1

    Berchi yamral

  • @samgrand2970
    @samgrand2970 6 років тому

    በታም ያምራር

  • @sorry7866
    @sorry7866 3 роки тому

    ማሬ ሌላም አሳይን ቀላል ዲዛይን

  • @asersetube2009
    @asersetube2009 6 років тому +4

    እህት በዝሁ አይነት የጀበና አሳይን

    • @gizewfaris2740
      @gizewfaris2740 6 років тому

      አስርስ ሰብስቤ የቦርና ቆንጆ

    • @ስለሁሉምነገርአልምዱሊላህ
      @ስለሁሉምነገርአልምዱሊላህ 6 років тому

      መጀመሪያ የጀበናዋን እራስ ሰርተሺ ልክ እደሞሰብእራስ እደምሰራው አድርግና ከዛንወድታች ስትወርጂ የዚሁንድዛን መስራት ነው የራሴንውቀትነው እሷ በይበልጥ ታሳይሺ እህት አዳካየሺው አይቸግርምበየነው

  • @ስምለምኔየቢላልዘርየአላህ

    የክሮሽሽ ቁጥሩ ስንት ነው

  • @raheilali22
    @raheilali22 6 років тому +1

    Enamsagnalne enat Kroshiu sente kutire nawe metetkamwe