ህያው ምስክር ክፍል 3 (ወደ ጥንቆላ አለም የገባሁበት ሁኔታ) ወንድም ይፍሩ ተገኝ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 24 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 59

  • @DawitDafa
    @DawitDafa 4 місяці тому +2

    ጌታ የረዳው ሰው

  • @mekyachannel4906
    @mekyachannel4906 Рік тому +2

    አንተንና መሠሎችህን አላህ ይፍረደን የደረሠበት ሥቃዩን ያቀዋል የሥንቱን ሂወት አበላሻችሁት እናተ ደጋሚወች የሥራችሁን

  • @hanagebeyehu7106
    @hanagebeyehu7106 Рік тому +7

    ተስፍሽ ጌታየሱስ ይባርክህ የጌታን ምህረትና እርህራሄ የሚያሳይ ቴስቲሞኒ ስላቀረብክልን ጌታዬን አዳኜን ግን አደነኩት

  • @hameremekurio
    @hameremekurio Рік тому +2

    አገሪቱ ይህን መድረክ ማግኘቷ በጣም እግዚያብሄርን ልናመሰግን ይገባል ወንድማችን 1960 ቀላል አልነበረም ይህ ነው አገሪቱ ላለችበት ፍልሰትና ውድቀት በመሆኑም በጣም ተንበርከኩ ፀልዩ ።ኦትማን ቱርክ ዘላለማዊ ይመስላል።ከቻላችሁ ስደት በቀረ።አፋችሁን ጠብቁ ቤንሻንጉል ሀገር ፍቅር አጥኑ።አፄ ሚኒሊክ።ናሳ ምንድን ነው ገና ብዙ እኔ ነኝ አትበሉ አጥኑ።ጥሩሰው ነው የገጠመው ወይስ ተንኮለኛ አይነስውር መሪ አስተማሪ ወይስ ያንተን እድል በልቶ ቀባሪ ነገስታትና ባሮች አጥኑ።

  • @aynadisteklu1626
    @aynadisteklu1626 Рік тому +6

    ሰው ህይወቱን ቀይሮ ወደ እግዚአብሔር መንገድ ተመልሶ ምስክርነት ሲሰጥ እንዴት ነቀፋ የቀርባል ማስተዋሉን ይስጣችሁ አስተውሉ

  • @solomongezachew
    @solomongezachew Рік тому +19

    ታድያ ይህንን ሁሉ ጉድ የያዘች ሀገር ውስጥ ሰይጣንን በግልጽ እየተመለከ ከዚህ ሁሉ በላይ ቢሆንብን ለምን? ማለት ተገቢ ነውን? የእግዚአብሔር ምህረትና ቸርነት ብቻ የሚያኖረን። ስለ ጥብቃው ጌታ የተባረከ ይሁን

  • @AbenezerMarkosOfficial
    @AbenezerMarkosOfficial Рік тому +4

    ፕሮግራማችሁ እጅግ በጣም አስተማሪ ነው፣ ነገር ግን ቢስተካከል ብዬ የማስበውን ልንገራችሁ፣ ኢንተርቪው ጠያቂው ከታሪኩ አስገራሚነት ወይም የጨለማውን አለም ለማወቅ ካለ ጉጉት ይልቅ በምስክርነቶች ውስጥ ያለውን የጌታን እጅ ማድነቅ ብትችል፣ ሲቀጥል ተናጋሪው ስለ ጌታ ተረጋግቶ እንዲያመሰግን እድል ብትሰጠው እላለው፤ እንደ ተጨማሪ ከምስክርነቱ ጋር ሊሄዱ የሚችሉ መዝሙሮችን እንደ ኢንትሮ ማስገባት ብትችሉ መልካም ነው፣ ተባረኩ

  • @M_O_P.Limited
    @M_O_P.Limited 9 місяців тому +2

    I love the testimony ❤❤❤

  • @hameremekurio
    @hameremekurio Рік тому +3

    ከቻላችሁ ወጋየሁ ንጋቱ ስለ ቱርክ የሰራውን ቲያትር ለህዝብ ጋብዙ።በሰላም እንገናኝ አሜን

  • @hameremekurio
    @hameremekurio Рік тому +1

    ከክርስቶስ ጠብቅ።የሌላው ከንቱ ነው።

  • @hameremekurio
    @hameremekurio Рік тому

    ለሱም ፅልዩ ለያዛችሁ ሰው ከቻላችሁ ህዝቡን ፍቱ አስፈቱ።

  • @meseretkassa1803
    @meseretkassa1803 Рік тому +2

    በመጀመሪያ ተስፍሽ ጌታ ለዚህ ነገር መጠቀሚያ ስላረገህ ጌታን አመሰግናለሁ አንተን እና ጠቅላላ GMMTV ጌታ ይባርካችሁ ማለት እወዳለሁ::
    ብዙ ያቀርባችሃቸው እስከዛሬ ከጠላት እስራት የተፈቱት ወገኖች ሲመሰክሩ ትክክል የዲያብሎስን የዚህንክፉ መንፈስ ስራውን ነጣቂነቱን ውሸታምነቱን ስልጣን እንደሌለው ውስን እንደሆነ አራጅ መሆኑን ነበር ጌታ ይባርካቸው:: የወንድም ይፍሩ ግን ጠላት ለዛ ሰው የሰራው ድግም ከሞት እንደሚጠብቀው ተናግሮ ነበር ይሄ አሁን የምን ሰራውን ሰውን የማንቃት ስለዚህ አለም ገዢ ከንቱነት አፍራሽ እንጂ ገንቢ አይደለም:: ወንድሜ እዚህ ላይ ተሳስቶአል መፅሃፍ ቅዱሳችን እንደሚለው ሊሰርቅ ሊያጠፋ ሊገል እንጂ እኛን ከጉዳት ከሞት ሊጠብቅ አይደለም የሚጠብቅ የሚፈውስ ስለእኛ ሲል የታመመልን የተሰቃየን ሞታችንን የሞትልን ጌታችን አምላካችን እየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው:: በተጨማሪ ይሄን የሚቀጥለውን በማለቴ በጣም ትህትና በሞላበት ይቅርታ እየጠየኩ ተረቱ እንደሚለው ጠንቅዋይ ለራሱ አያውቅም የሚባለው ስለሆነነው አገልጋዩ ስለሆንክ ለምን ባለቤትህን ከሞት አልጠበቀልህም ? ይሄ ትልቅ ምስክርነት ነው የዚህ አለም ገዢ ውሸታም መሆኑ::

  • @hameremekurio
    @hameremekurio Рік тому +1

    መጽሐፍ በክብር ይቀመጥ ያልተማረ አይጫወትበት።

    • @Tomas-komita
      @Tomas-komita 3 місяці тому

      ጴንጥየ ወሰዱ ሰው በመተት እየጨረሹ ነው 😢

  • @777generation..3
    @777generation..3 Рік тому +4

    ኤፌሶን 5
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ⁹-¹⁰ የብርሃኑ ፍሬ በበጎነትና በጽድቅ በእውነትም ሁሉ ነውና ለጌታ ደስ የሚያሰኘውን እየመረመራችሁ፥ እንደ ብርሃን ልጆች ተመላለሱ፤
    ¹¹ ፍሬም ከሌለው ከጨለማ ሥራ ጋር አትተባበሩ፥ ይልቁን ግለጡት እንጂ፥
    ¹² እነርሱ በስውር ስለሚያደርጉት መናገር እንኳ ነውር ነውና፤
    ¹³ ሁሉ ግን በብርሃን ሲገለጥ ይታያል፤ የሚታየው ሁሉ ብርሃን ነውና።
    ¹⁴ ስለዚህ፦ አንተ የምትተኛ ንቃ ከሙታንም ተነሣ ክርስቶስም ያበራልሃል ይላል።

  • @hameremekurio
    @hameremekurio Рік тому

    የሀይማኖት አባቶችን መጠበቅ። አደራ።

  • @ejaraayele6934
    @ejaraayele6934 Рік тому +1

    Good bless you

  • @stmarytsegaye
    @stmarytsegaye Рік тому +3

    የእኔ ጥያቄ በእግዚአብሔር ለሚታመን በሚፀልይ ስው ላይ ስርቶልህ ያውቃል ???

    • @betibeti1455
      @betibeti1455 2 місяці тому

      አማኝ ሰው ላይ አይሠራም አለኮ እንደማይሠራ ተናግሯልኮ

  • @leulkebede2654
    @leulkebede2654 Рік тому

    I am ready to get back into town for the next week or two so you should be there for a full day of the day to see her and then I have a great thanksgiving and she can be there for me and I do love u too ❤️ and you have to do something

  • @እየሱስጌታነው-ሠ4ፐ

    ወንድሜ ስለ ቤተክርስትያን ምስክርነት አልቀበል አሉኝ ያለቻቸውም የሚናገሩት ይኖራል በደንብ የሚያውቃት ምክንያቱም ከአንድም ሶስት ቤተክርስትያን ምስክርነት አልቀበል አሉኝ ????ለኔ ጥያቄ ፈጥሮብኛል

  • @hameremekurio
    @hameremekurio Рік тому

    ባዶ ቤት ልፊልም ስሪዎች የተቸ ነው።የሚሰጥህም የሚከስህም ሰይጣን ነው አጥናው ከክርስቶስ ጠብቅ።

  • @salmaelkanzi655
    @salmaelkanzi655 Рік тому

    አረምንምየለምሳይኮለጂነውአትሸወዱእግዛብሄርቀናችንካልሆነከአይሮፕላምእንተርፋለንእነዚአታላዮችዋጋእየከፈሉእያስከፈሉልጆቻቸውሳይቀርዋጋእያስከፈሉነውበቅርብእያየናቸውነውእግዛብሄርዝምአይልም

  • @hameremekurio
    @hameremekurio Рік тому

    እውቀት ለምን እና እንዴት ቤተክርስቲያናችን

  • @bililigngizaw
    @bililigngizaw Рік тому

    Hi ተስፍዬ ሠላምነህ?በመቀጠል አድናቂህ ነኝ።በፊት በሌላ ሚዲያ የምታቀርባቸውን ሁሉ እከታተል ነበር የአሁኑ እንገዳህ ደግሞ አስደናቂ ነወ።ጥያቄ ላንተም ለእንግዳህም አለኝ።1ኛ ከዚህ በፊት እንደምታደርገው ሁሉ ቆራጡ መንጌን በአየር ላይ እንግዳህ በታደርገው አሁን መነፈሳዊ ሰው ሆኗል ይባላል።
    2ኛ በዚህ ዘመን እነደአሸን የፈሉ ሐሰተኞች ሰውን ሀሉ ሰነፍ ሳይሠራ የሚበላ በአቋራጭ ለመበልጸግ የሚጓጓ እያደረጉት ነው።በባንክ ደበተር ላይ ተጸልዮበት በሺህ የሚቆጠር ሚሊየን ብር ይገባላችኋል ይባላል።ገባልን ያሉ ሰዎችም ምሥክርነት ይሠጣሉ እና ጥያቄዬ ይህ ሥራ ከቆሪጥ ሥራ በምን ይሐያል?እግዚአብሔር ያልሠራ አይብላ በላብህ ወዝ እንጀራህን ተበላለህ አይደለም እነዴ የሚለው?ሥለዚህ ይህን ነጭ አስማት እንዴት ታየዋለህ ብለህ እንግዳህን አቶ ይፍሩን ጠይቅልን።

  • @hameremekurio
    @hameremekurio Рік тому

    አንድ ግለሰብ ቁጭ ብሎ የሚጫወትበት ጭነቅላት ኮማፒውተር አጥኑ ፀልዩ እራሳችሁን ጠብቁ ሰላማችሁን ያብዛው። ሁሉ ይወያይበት ታያትር ፊልም።

    • @sol-cg9ip
      @sol-cg9ip Рік тому +1

      አልገባኝም ያልሽዉ በትክክል ፃፊልን🙏

  • @אסתראשטה
    @אסתראשטה 6 місяців тому

    ❤❤❤❤

  • @hameremekurio
    @hameremekurio Рік тому

    ግን ብዙ ጥናት ይቀረናል

  • @davemen1212
    @davemen1212 Рік тому +1

    Dekama gazetegna alaswera alkewu eko

  • @zenbworkbekele4448
    @zenbworkbekele4448 Рік тому

    Jesus Christus beha yedgagem

  • @hameremekurio
    @hameremekurio Рік тому

    ኮምፒውተር ሳይንስ።

  • @hameremekurio
    @hameremekurio Рік тому

    እናንተ ብሩኮች በናንተ የሚጠቀም አለ።

  • @hameremekurio
    @hameremekurio Рік тому

    ኦትማንአጥኑ።ቱርክ።ተመልሰው ችግር።

  • @danielbizuneh1221
    @danielbizuneh1221 Рік тому

    Mnw ymelkthal?

  • @yonasfikre694
    @yonasfikre694 Рік тому +1

    teyakiw eski atiklebleb

  • @AmiaiyasAndenet
    @AmiaiyasAndenet 2 місяці тому +1

    አይ ሰይጣን ማሊያውን ቀይሮ እየተጫወተብህ እኮ ነው

  • @Mer-d9t
    @Mer-d9t Рік тому +1

    Aye Ethiopia ye weshet Hager … ke westernochu yebase gud yizen …. Egziabher endet endalatefan

  • @alemisegedbirihenu6877
    @alemisegedbirihenu6877 Рік тому

    መቼም ሆድ ለመሙላት የማይደረግ ነገር የለም የሰዉ ልጅ የራሱን ማጥፊያ ጣኦት ገንዘብን ሰራ እንዳምላኩ እንደ ጌታ በራሱ ላይ አነገሰ ተንበረከከም ሰገደለም ለዚህም ባሪያ ሆነ ለገንዘብ ሞተ ገደለ አስገደለ አሁን ህሊናዉን ሸጦ ነፍሱን ሁሉ ሰጠ አሁንም በሁለት ሰዉ ስምምነት ታሪክ ተፈብርኮ በእንደዚህ ያለ ሚዲያ ላይ ይቀርባል ሰዉን አታሎ ከፌስቡክ ገንገዘብ ይሰበሰባል ምን ዘመን ምን ትዉልድ እንደፈተጠረ አሁን በፌስቡክ በዉሸት የሚመነዘር ብዙ ታሪካ ይመነዘራል በፌስቡክ የሚሸጡት እዉቀት ስለሌላቼዉ አንዴ በጦርነቱ ምክንያት ባልናሚስትን በማጣላት ታሪክ እዬፈጠሩ ይህን ግራ የገባዉን ጊዜ የሚያስፈልበት የሌለዉን ሰራ ያለዉን ስራ አስፈትተዉ ይጫወቱበታል በእዉነቱ የሚዘገንን ጊዜ መጣ በጣም ያሳዝናል

  • @NoNope-k3z
    @NoNope-k3z Рік тому

    For yourserprise these people has damaged money peopled history. Now they cnfess yet what his man has done on people must be canceled by them otherwise he had blocked money life. That is how it is work. He must realize the destiny of others.

  • @hameremekurio
    @hameremekurio Рік тому

    ከተቃጠለ አየር እና ካካባቢ ቆሻሻ እራሳችሁን ጠብቁ

  • @alemisegedbirihenu6877
    @alemisegedbirihenu6877 Рік тому

    አይ ህያዉ ምስክር ?!!!! ክክክክክክክክ

  • @GetachewFentahuni
    @GetachewFentahuni 8 місяців тому

    አልሸሹም ዞርአሉ ከጥቆላ ወደ ፓስተር

    • @Tomas-komita
      @Tomas-komita 3 місяці тому

      ፓስተር ከጠቓይ ምን ልዩነት አሉ ፓስተር ጠንቓይ ነው

  • @hameremekurio
    @hameremekurio Рік тому

    ፊልም ነው አድዋ።

  • @belachewdemeke1594
    @belachewdemeke1594 Рік тому +4

    ይኽንን ሚድያ፡ ላይ ማቅረብ፡ ቅሌት፡ ነው። ባለጌዎች።

    • @danielbizuneh1221
      @danielbizuneh1221 Рік тому +1

      Ymlkthal ende?

    • @777generation..3
      @777generation..3 Рік тому +1

      ኤፌሶን 5
      ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
      ⁹-¹⁰ የብርሃኑ ፍሬ በበጎነትና በጽድቅ በእውነትም ሁሉ ነውና ለጌታ ደስ የሚያሰኘውን እየመረመራችሁ፥ እንደ ብርሃን ልጆች ተመላለሱ፤
      ¹¹ ፍሬም ከሌለው ከጨለማ ሥራ ጋር አትተባበሩ፥ ይልቁን ግለጡት እንጂ፥
      ¹² እነርሱ በስውር ስለሚያደርጉት መናገር እንኳ ነውር ነውና፤
      ¹³ ሁሉ ግን በብርሃን ሲገለጥ ይታያል፤ የሚታየው ሁሉ ብርሃን ነውና።
      ¹⁴ ስለዚህ፦ አንተ የምትተኛ ንቃ ከሙታንም ተነሣ ክርስቶስም ያበራልሃል ይላል።

    • @Galax77792
      @Galax77792 Рік тому +4

      የየት ወገን ነህ ሰውየ❓
      ምነው አመመህ🤔

    • @seniabiyukassie6869
      @seniabiyukassie6869 Рік тому +4

      ምነው ኣመመህ?
      ስለ እየሱስ ጌትነት እየመሰከርን ስለ ስይጣን ውርደት እኔ ቅሌት እናጋልጣለን
      ቻለው😅

    • @felenuna8034
      @felenuna8034 Рік тому +2

      ባለጌዎችን እያጋለጠ እኮ ነው