#ሰበር_መረጃ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 24 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 123

  • @AynekuluBisenebt-fm5ui
    @AynekuluBisenebt-fm5ui 14 днів тому +13

    አቶ አበበ እጅግ በጣም ለብዙ ጊዜ ስትታገል የምናውቅህ ደፋርና ጀግና ወንድማችን ነህ!!እንዲሁም ኢትዮ360 ጋዜጠኞችም እንዲሁ ብዙ ደክመዋል ይሁን እንጅ በማወቅም የሁን ባለማወቅ በጋዜጠኛ አክቲቪስት እስክንድር እና ዘመነ መካከል የተከሰተው ነገር ሥራ በሚሰሩ ሰዎች ሁሉ የሚያጋጥም ነው ስለዚህ እስክንድር በችሎታው በጋዜጠኝነት እና አክቲቪስትነት ቢታገል ዘመነም ትግል ሲጀመር የጀመረው በመሳሪያ ስለሆነ ውትድርውን በዘመነ ቢመራ ምንድንነው ችግሩ? እስክንድር እኔነኝ መሪ በሚል ሙጭጭ ማለቱ የአማራን ትግል እየጎዳ እንደሆነ ሁላችሁም ወንድሞቻችን እንድታውቁት እንፈልጋለን ትንሽ ደስ የማይል ነገር ነው እየሆነ ያለ እኔ ያልኩት ብቻ ይሁን የሚለው እጅግ በጣም ከባድነው እስክንድር አርቆ አስቦ ቢሸነፍ ጥሩ ነው እንላለን።

  • @annesirena3155
    @annesirena3155 14 днів тому +7

    ትክክል አቤ

  • @መደምደሚያበቀለ
    @መደምደሚያበቀለ 10 днів тому +2

    ያንተ እስክድር ምን ውስጥ ነው????😂😂😂😂😂😂 አይደብረውም ሌሎች በታገሉት ላይ መሪ ነኝ ሲል???? ያሳፍራል በጣም😏

  • @user-abud2018
    @user-abud2018 14 днів тому +7

    የቆየ ቪዲዮ መስማት እፈልገው የነበረ ነው ሙሉውን ልቀቅልን🙏🏼👍🏾

  • @ethiopia6721
    @ethiopia6721 14 днів тому +9

    አቶ አበበ እኔ ሳውቅህ በአዲስ ሬድዮ ፕሮግራም ስታቀርብ ጀምሮ ነው አሁን ግን የአማራን ፋኖ ትግል ከሚከፋፍሉ አንዱ በመሆንህ በጣም አዝናለሁ ፋኖ እየሞተ እናንተ እዚህ ተቀምጣችሁ ሚድያ አለን ብሎ በጫቃ የሚስቃዩት የሚሞቱት ደም ይፍረድባችሁ አሁን ስልጣን እንዲህ የሚያረግ ከሆነ በጣም ያሳዝናል አንድ ሰው ይህን ሁሉ ደባ ሲሰራ በጣም ያሳዝናል እናንተ ሚኒሊክ ሳተላይት በአማራው ህዝብ ገንዘብ ተስብስቦ እራሳችሁን እያበላችሁ ነው ይቅናችሁ ለሁሉም ግዜ ሁሉን ያወጣዋል ያን ግዜ ትዋረዳላችሁ ይቅናችሁ::

  • @SebleHailemichel-yz4vl
    @SebleHailemichel-yz4vl 14 днів тому +11

    ዘመድኩን የሚባል የእርጎ ዝንብ አርፎ ቢቀመጥ ጥሩ ነው ሁከት ፈጣሪውእሱ ነው

  • @genetuyneneh3297
    @genetuyneneh3297 14 днів тому +8

    ሀብታሙ እና አበበ በለው ትክክለኛውን መንገድ እየመራችሁ ሰለሆነ ለኔ ኩራቴ ናችሁ ብርታቱን እና ፅናቱን ያብዛላችሁ አሜን
    አንበሳው ፋኖ ወደፊት በአንድነት የነፃነት ጎሕ ይፈነጥቃል ድሉ የፋኖ ነው ፣🎉🎉🎉❤❤❤

  • @gizenatlekulu8503
    @gizenatlekulu8503 14 днів тому +10

    እስክንድር ከዚህ በሁዋላ የፋኖ መሪ መሆን በፍፁም አይቻልም.

  • @haimanottale1441
    @haimanottale1441 12 днів тому

    ሁላችሁም እራሳችሁን መርምሩ። ህዝብ ይታዘበናል በሉ። አጋጣሚውን አገኘን ብላችሁ ደርሳችው ከኛ በላይ አዋቂ የለም አትበሉ።ግን የገባኝ ነገር ቢኖር በምስኪኑ ህዝብ ደም ትርፍ ለማግኘት ትጋጋጣላችው። ታሳዝናላችው።

  • @demekuabate5876
    @demekuabate5876 14 днів тому +2

    አቤ የምትናገረው በጣም ደስ ይላል ጎበዝ

  • @Cripto244
    @Cripto244 14 днів тому

    ፋኖ በአራቱም የአማራ ግዛቶች የአካባቢውን ንባራዊ ሁኔታ በሚያውቁ መሪዎቹ እየተመራ ትግሉን ከግብ ያዱርሳል:: አንድ ስው ከአንድ ቦታ ተቀምጦ ብቻውን ትግሉን መምራት አይችልም ::

  • @kangcheCholwole
    @kangcheCholwole 14 днів тому +1

    እስክንድር ማነው ለመሆኑ የጀመረው ዕቁብ ቢኖር ይፈርሳል ልቀቁን በቃ ፡

    • @mrzerehuntegegne6122
      @mrzerehuntegegne6122 13 днів тому

      እስክንድር የሚባል ተብታባ የሆነ ቦታ ተወሺቆ የአማራን ሕዝብ ውክልና ለመውሰድ አቅምም ችሎታም የለውም ጣረሞት ነገር ነው

  • @mekyehunebelete9541
    @mekyehunebelete9541 13 днів тому

    ኦኬ ሴራው ከዛ ነው የደመረው ቻው አቤ

  • @ያሬድጥላሁን
    @ያሬድጥላሁን День тому

    አቤ ፋኖና እስክንድር ዱባና ቅል ነው አይገናኝም : አንድ እንሁን ነው ያሉት እና ምኑ ላይ ነው ስህተታቸው ?

  • @alemkebede147
    @alemkebede147 14 днів тому +7

    አትቀባጥር ሕዝብ ምራን ይበል እንጅ እስክንድ ር ካልመራሁ ብሎ ይበጠብጣል አንተና ሀብታሙ ዋና አቀንቃኝ ናችሁ ። እውነት ተናገር እባክህ

  • @mekyehunebelete9541
    @mekyehunebelete9541 13 днів тому

    እስክድር የሄደበት ሁሉ ለምንድነው የሚፈርሰው ጎጃምን ከፋፈለ ወሎን ከፍፈለ ጎንደርንም ሽዋንም ስለዚህ ለምን ለትግሉ ካሰባችሁ ለታጋዮች አተውትም

  • @yamrotdagnew6498
    @yamrotdagnew6498 13 днів тому

    እሰከንድር የአዲሰ አባ ወጣት አሰጨርሶ ጎጃምን ያምሳል ለሱ ሲራራጥ ነው አሳምነው የሞተው ምኑም አታወቅ ተብታባ ንግር እንኳን አይችልም ሚና አላማየለውም ከሞቀ ጋር ሞቀ ነው

  • @samyy3559
    @samyy3559 14 днів тому +4

    Zemedkhun is a messenger from angels to amaras

    • @ardi4.6million28
      @ardi4.6million28 14 днів тому

      ኧረ ረጋ በል ሠውን ብዙ አትሥቀል በሗላ ማውረድ ይቸግርሀል!!

    • @Fikru1948
      @Fikru1948 14 днів тому

      🛑 In God's name, I didn't listen to any of Zemedkun's videos,
      since he is disgusting me from the outset.⚠️ ‼️

    • @ardi4.6million28
      @ardi4.6million28 14 днів тому

      @@Fikru1948 me too .

    • @Solomon-r6f
      @Solomon-r6f 14 днів тому

      አእስክታ እንደመደለቅ ቀላል ይመስል ፖለቲካ እንዲህ አይሠራም ማለት የፖለቲካን ምንነት አይገልጽም። አንተ ፖለቲካ ውስጥ አምነህበት ከገባህ ወቀሳስ ውዳሴስ ምንም ነው። ድንዙዝ።

    • @ardi4.6million28
      @ardi4.6million28 14 днів тому

      @Solomon-r6f ሰድቡን ምን አመጣው ? ተረጋጋ

  • @eshetuwondired7939
    @eshetuwondired7939 14 днів тому +9

    አተና ሃብታሙ ህዝብን አታወናብዱ

  • @Mikyshite
    @Mikyshite 14 днів тому +1

    እስክንድር ራሱን ይምራ መጀመሪያ ፋኖን ከመምራቱ በፊት!

  • @ayele6173
    @ayele6173 14 днів тому

    ለምንድነዉ የአማራ ትገል ክራይተራዉን የላሟላ የአንድ ሰዉ ምርጫ አንተና ሀብታሙ የህልዉናውን ትግል ለመጥለፍ መጮሁ ምንድነዉ አትድከሙ ቡዙ መሰዋትነት ተከፍሎበታል

  • @shegoyedamu4995
    @shegoyedamu4995 14 днів тому +4

    እኔ ለሌላ በተሠጠ ክልል ውስጥ የተፈጠርኩ የመሀል አገር ተወላጅ ነኝ ሥለሆነም ጎጠኛ አይደለሁም። ምርጫ የሚባል እንዳልነበር በተጨባጭ አንተ የምትጠላው ዘመድኩን ያቀረበው መረጃ ማንንም ያሣምናል። እስክንድር ከፋኖ ትግል ካልወጣ የአማራን ትግል ያጓትታል።

  • @rahelasanake8461
    @rahelasanake8461 14 днів тому

    Down Down Down Eskinder

  • @tedlamakonnen2044
    @tedlamakonnen2044 14 днів тому +1

    እንስማው። እኔ በበኩሌ አልሰማሁም።

  • @abebaseyoumgessese5354
    @abebaseyoumgessese5354 14 днів тому +1

    What I think for FANO leader No Zemene No Eskinder two of them they are not good Eskinder he is a good person but he can’t be a leader the way he talk is he can be MAYER ZEMENE he is Abyi side

  • @AdugnaMuleta
    @AdugnaMuleta 12 днів тому

    False story can be sunk when the truth rise up

  • @Aliibrahim-b1n
    @Aliibrahim-b1n 13 днів тому

    እስክድር አፈልገውም እያልናችሁ ነው

  • @SebleHailemichel-yz4vl
    @SebleHailemichel-yz4vl 14 днів тому +4

    ጎጠኞች ናቸው የሚከሱህ ከጎንህ ነን እናከብርሃለን

  • @AbebayehAbh
    @AbebayehAbh 14 днів тому +3

    አበበ ከአፈርኩ አይመልሰኝ ውስጥ ገብቷል ። ወጥቶ ወጥቶ የወረደ የወደቀ ሰው ቢኖር የበለው ልጅ ነው ።አበበ አቡክቶ አቡክቶ ሳይጋግር የቀረ ሰው ነው ።ይሄው አሁን እንኳ የሚያወራው እንቶ ፈንቶ ነው ።በእውነት ያሳዝናል ።አሉቧልታ ብቻ ።አንድ ቁም ነገር የሌለው ።ስንት የሚወራ እያለ እንዴት እንደጨረሰው አያችሁ ?

  • @gizenatlekulu8503
    @gizenatlekulu8503 14 днів тому +5

    አበበ እና ሀፍታሙ ትግሉን እያዳከማቹ ነው

  • @gjjjhhij
    @gjjjhhij 14 днів тому +1

    Please focus on the main points, don't analyse backbites! There are individusls who deliberately divert the main agenda. If you are confident don't see tgings sideways.

  • @getanehtadesse5324
    @getanehtadesse5324 14 днів тому +4

    እባክህ አቤ ባለህ ትንሽ የአየር ሰአት ሀሜት ትተህ እንደ መሳይ የጋዜጠኝነት ሞያ ስራ 😢

    • @itsmer6605
      @itsmer6605 14 днів тому

      Kee hizbu yemigegew Gabew kenesewal, ahunem lematalel eyemokere new

  • @TadeleAreda-c2b
    @TadeleAreda-c2b 14 днів тому

    አቶ አበበ ሰለራስህ በማዉራት ጊዜ ትፈጃለህ

  • @FmFm-hc2wn
    @FmFm-hc2wn 14 днів тому

    ሚዲያሽ እንዲደመጥ ከፋለግሽ ይህን ሰው አታቅርቢ

  • @Sarabelhugebre
    @Sarabelhugebre 14 днів тому

    Inshilalitu isikinidir yeamaharan tigil menegeja yegenizeb mesebsebiya argotal
    Habtamu leadyboy isum yeinshilalitu isikinidr gar yedollar meteqemiya antenim chemiro inshilalitu isikinidr yeamahara fanon ayiwekilim teqetari banda new meri new bileh ataqribew leba banda new

  • @BubeDribsa7799
    @BubeDribsa7799 14 днів тому

    እባካችሁ ከፉፉዮች ረጋ በሉ። ዘመነ፣ እስክንድር ማለቱን አቁሙ አይጠቅማችሁም። አቢይ እንደሆን ቀን እየመሸበት ነው የሚከፍላችሁ ገንዘብ አይኖረውም። በቃ

  • @نسرينقبرمدهين
    @نسرينقبرمدهين 14 днів тому

    እንስመዉ አልሠማነዉም እስኪ

  • @solomonwoldeab9392
    @solomonwoldeab9392 14 днів тому

    ደንዘዘ

  • @thomasta2161
    @thomasta2161 14 днів тому

    ስለ Tesla መኪና ማውራት ትችላለህ። የፋኖ ናት ይባላል።

  • @husseinmohammed5950
    @husseinmohammed5950 14 днів тому +1

    እስክንድር እስክድር እያልክ እንዳታዝገን አደራ !!! አደራ !!1 አደራ!!!

  • @kumclhewakililu613
    @kumclhewakililu613 14 днів тому

    አበበ ቴስላ ነገር ሁሉ ተቀይሯል ምንም አይሰማህም ።ስራ ብትቀይር ጥሩ ነው ።

  • @sisayereda
    @sisayereda 14 днів тому +1

    ዘመድኩን በደህና ቀን ጭንብላችሁን ገፎታል የምትጮኸው ለጥቅምህ እንጅ ለህዝብ አይደለም!
    አትልፋ ከዚህ በኃላ እስክንድርን አድነህ የአማራ ፋኖ መሪ አታደርጉትም!!

  • @zibadassefa7762
    @zibadassefa7762 14 днів тому +2

    አበበበለውእና 360እነሃፍታሙ የአማራን ዳይስፖራግዘብ ስብስባችሁ ለስክድር ስታችሁ እስክድር በገዘብ የሱተከታይ የሚኑትን እየምለመለነው ፋኖን ከሁለት መክፈልነው የናንተ አልማ ከአሁን በሃልበዳይስፖራው በናንተበኩል እሚሰበሰብ የለም ግንቦት ሰባት ሁናችሁ በአማራውበኩል ስንት ሻጥርሰሩእደነበር እምንረሳውመስላችሁ እስክድር ጋዜጠኞ እጅ የመሪነትብቃት የለውምይልቅበጋዜጠኝነቱቢስራ ተጠቃሚይሆናል ዘመነምንይጎለዋል አደኞጀግናተካሽነው የመምራት ብቃት አለው እስክድርንግግርም አይችልምፅሁፉንግን አቀናብሮ መፃፍይችላል የአማራህዝብ በአማራነቱነው ትግልውስጥየገባውእጅ በእትዮጵያነቱአይደለም እሚደበደበው መጀመሪያ የአማራህዝብ ህልውናመጠበቅአለበትክዛበሃላ ሁሉም ብሄረስብ ተስብስቦ ኢትዮጵያን ማዳን ይችላልእናንተ አሁንም በአምራትግልእውሃምክልስ ፈለግችሁ ማንም ይህን ትግል ወደሃለመጎተትእንፈቅድላችሁም ሁሌ በእማራ ትግል ተኮልእየጎነጎናችሁ አይሳክም

  • @shilemesbelete4477
    @shilemesbelete4477 14 днів тому +1

    አቶ አበበ በለው የምትሰራው ስራ በአንድ ወገን ጥሩ ሆኖ ሳለ በሌላ ጎኑ ፋኖን መጉዳት አይንም?

  • @muluw.tsadik9864
    @muluw.tsadik9864 14 днів тому +2

    አቤ ምን ወደኋሏ ተመልሰህ ወሬ ማውራት አስፈለገ ወደፊት አይሻልም። እሰክንድርም ሆነ ሀብታሙን ማንሳት ተገቢ አይደለም።

    • @getanehtadesse5324
      @getanehtadesse5324 14 днів тому

      የአየሩን ሰዓት በሀሜት ጨረሰው (he takes a time for gossip)

  • @WebalemAlehegn-xx8py
    @WebalemAlehegn-xx8py 14 днів тому

    🐕🐕🐕🐕🐕🐕🐕🐕👈

  • @Vroixroblox
    @Vroixroblox 14 днів тому

    Abebe please please
    There's no need Eskinder for fano,we don't need him.
    Stope taking about Eskinder. No wa,y we dont want ESKINDER
    HE IS NOT A COMPETENT TO BE A FANO LIDER

  • @abebe7532
    @abebe7532 14 днів тому

    Mete’nin yememert
    Hizb new Ye ‼️
    Atamtatabin ‼️

  • @abebe7532
    @abebe7532 14 днів тому

    Antes leminneget tabandaleh ⁉️⁉️⁉️

  • @YaredSheme
    @YaredSheme 14 днів тому

    አበበ በለው ልክስክስ በሆድክ የምታስብ እበት ነህ

  • @rahelasanake8461
    @rahelasanake8461 14 днів тому

    Eskinder Amhara kill tgtt mwtt albt Amhara fano tigl wdft lmt alchlm

  • @YaredSheme
    @YaredSheme 14 днів тому

    አበበ በለው የትልቅ ቀላል ጭንቅላት ሳይሆን ሆድ ነው ያለክ ልክስክስ ነህ ከፋፋይ ፀረ አማራ ፀረ ፋኖ ፣ ሀብታሙ አያሌው ከፋፋይ ፣ እስክንድር ብሎ ታጋይም መሪም የለም ሊኖርም አይችልም

  • @dagmawimussie8764
    @dagmawimussie8764 14 днів тому +2

    Koshmada Azmari. Erbana yelesh sew

  • @oromtichaoromia1265
    @oromtichaoromia1265 14 днів тому

    Leba,,ye mawucho balategna tegay nesh 😮

  • @abebe7532
    @abebe7532 14 днів тому

    Yehuda Ante yedegefkewin
    Medegef alebet Hozbu ⁉️⁉️⁉️

  • @MosMoj
    @MosMoj 14 днів тому

    ❤💚💛🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪❤💚💛

  • @WebalemAlehegn-xx8py
    @WebalemAlehegn-xx8py 14 днів тому

    👹👹👹👹👹👹👹👹👈

  • @abebaseyoumgessese5354
    @abebaseyoumgessese5354 14 днів тому

    Is Zemene fighting i don’t believe look at his body

  • @TadeseBelayneh
    @TadeseBelayneh 14 днів тому

    Ebakeh amara amaraveyalk besemu atenged yantvmereja tekeleh belawu
    Ant menoria adergehal men agebah egna yymibejenen enawukalen eyalek yalewu yeamara wetat newu selezih midia selalen belachihu becha amaraamara atebelu ant gelesebeben selatan lemasiaz newu endekura yemetechohewu

  • @WebalemAlehegn-xx8py
    @WebalemAlehegn-xx8py 14 днів тому

    Kkkkkkkkkkk

  • @samyy3559
    @samyy3559 14 днів тому

    Banda

  • @nawafsomin8262
    @nawafsomin8262 14 днів тому

    🇨🇬🇨🇬💪💪💪👍👍👌👌👏👏👏😘😘😘

  • @עםישראלחי-כ6ה
    @עםישראלחי-כ6ה 14 днів тому +1

    ዝም በል መሀይም እስክስ

  • @demekuabate5876
    @demekuabate5876 14 днів тому

    ዘመድኩን የሚባል አክቲቨስት የሚበጠብጠው እሱነው በፊት ደህና ሰው መስሎ አሁን የበጡን የቆጡን እያወራ የሚበጠብጠው እሱነው

  • @engidaeshet9735
    @engidaeshet9735 14 днів тому

    ብዙ ዘላበድክ። አቁም።

  • @sisayereda
    @sisayereda 14 днів тому

    ዘመድኩን በደህና ቀን ጭንብላችሁን ገፎታል የምትጮኸው ለጥቅምህ እንጅ ለህዝብ አይደለም! ቻለው

  • @danielworku1752
    @danielworku1752 14 днів тому +1

    አንተ ከአማራ ትግል እራስክን ገሸሽ ብታደርግ ምርጥ ነው

  • @shebamednic3386
    @shebamednic3386 14 днів тому

    Get to the point....get to the point we heard about the vote long time ago.....get to the point....

  • @dawitjohannes
    @dawitjohannes 14 днів тому +1

    Weschet

  • @MikiBercy-cp7su
    @MikiBercy-cp7su 14 днів тому

    ታማኝ ለማኝ የት ደረሰ

  • @gashawamare1466
    @gashawamare1466 14 днів тому

    why you talk about Eskinder ? he has no any activities with Fano war so don’t west you time no body like Eskinder because he is banda, that is why you lose Subscribers?

  • @annesirena3155
    @annesirena3155 14 днів тому

    ዘመድኩን የሚሉትን በጥባጭ እንዴት ነው የምናስቆመው ቀልድ መሠላችሁ የሚሰራው በቀልድ አትዩት

  • @milkeangelo1707
    @milkeangelo1707 14 днів тому

    Both you and 360 work for money not for Amhara. You are sneak. Eskindre is fake.he try to be a boss.

  • @mulugetaanteneh3287
    @mulugetaanteneh3287 14 днів тому

    ነካ ለግል ጥቅማችሁ ነበር ደፋ ቀና ስትሉ የነበረው ። የንፁሀን ደም ይፋረዳችሁ ።

  • @ffm377
    @ffm377 14 днів тому +1

    😂wutafe no go fund shokaka no more kisses madalebe😂😂😂😂abebe wutsfe😂😂😂

  • @danielworku1752
    @danielworku1752 14 днів тому +2

    አንተ ሰውዬ እብድ ነህ

  • @DabalaMelka
    @DabalaMelka 14 днів тому

    30 gize newu yalsemachu mesmat tichilalachu .......tilaleh . Lekka Dilb mehayim neh Deddeb Amara .

  • @yossephdc7270
    @yossephdc7270 14 днів тому

    eskinder bemeien akeimu new fanon yememeraw be dolar new meret laye man endemeisera enawokalen tewon shekaioch

  • @YohannesChekol-l5n
    @YohannesChekol-l5n 14 днів тому

    I am not saying nothing negative about Eskinder but he’s not qualified to be the leader of FANO

  • @Lucy70968
    @Lucy70968 14 днів тому

    Eskinder yemibale kefafay weyane mebaratre alebet
    We should not allow that cluekess and powermonger man to play his dirty political game on our ppl
    He has misused our money to buy supporters and divide our fanos
    Anyone who born and grew in Addis cannnot be fano
    He is there with foreign firce hidden agenda
    He has now more shoa fanos commanders blood on his hand

  • @yeshanbelmesele1171
    @yeshanbelmesele1171 12 днів тому

    አቶ አበበ እጅግ በጣም ለብዙ ጊዜ ስትታገል የምናውቅህ ደፋርና ጀግና ወንድማችን ነህ!!እንዲሁም ኢትዮ360 ጋዜጠኞችም እንዲሁ ብዙ ደክመዋል ይሁን እንጅ በማወቅም የሁን ባለማወቅ በጋዜጠኛ አክቲቪስት እስክንድር እና ዘመነ መካከል የተከሰተው ነገር ሥራ በሚሰሩ ሰዎች ሁሉ የሚያጋጥም ነው ስለዚህ እስክንድር በችሎታው በጋዜጠኝነት እና አክቲቪስትነት ቢታገል ዘመነም ትግል ሲጀመር የጀመረው በመሳሪያ ስለሆነ ውትድርውን በዘመነ ቢመራ ምንድንነው ችግሩ? እስክንድር እኔነኝ መሪ በሚል ሙጭጭ ማለቱ የአማራን ትግል እየጎዳ እንደሆነ ሁላችሁም ወንድሞቻችን እንድታውቁት እንፈልጋለን ትንሽ ደስ የማይል ነገር ነው እየሆነ ያለ እኔ ያልኩት ብቻ ይሁን የሚለው እጅግ በጣም ከባድነው እስክንድር አርቆ አስቦ ቢሸነፍ ጥሩ ነው እንላለን።

  • @gizenatlekulu8503
    @gizenatlekulu8503 14 днів тому +2

    እስክንድር ከዚህ በሁዋላ የፋኖ መሪ መሆን በፍፁም አይቻልም.

  • @gizenatlekulu8503
    @gizenatlekulu8503 14 днів тому +2

    አበበ እና ሀፍታሙ ትግሉን እያዳከማቹ ነው

  • @gizenatlekulu8503
    @gizenatlekulu8503 14 днів тому +1

    እስክንድር ከዚህ በሁዋላ የፋኖ መሪ መሆን በፍፁም አይቻልም.

  • @gizenatlekulu8503
    @gizenatlekulu8503 14 днів тому +1

    አበበ እና ሀፍታሙ ትግሉን እያዳከማቹ ነው

  • @gizenatlekulu8503
    @gizenatlekulu8503 14 днів тому +1

    እስክንድር ከዚህ በሁዋላ የፋኖ መሪ መሆን በፍፁም አይቻልም.