@@Syntifik100federalism yembel nger yelem 😊 federalism aydelm y Ethiopia y language federalism new ayerbem , y Europe, UK, America yenesun federalism bewen menem ayekomem
Chigru ye Tplf walk of life enna ye Fano cause of fight yeteleyayu new. The former is the designer of ethnic conflict and appartied while the later is freedom fighter @@Rich-cq8yl
Time is what?? still can't believe we still live thank God how come all the people hate us how come still i feel bad 😔 for the people who still died with out a reason 💔 may God help us tigray adey selamki yibzah ❤
Thank you EF for your second to none reporting Always. When is that country to live in peace? Why is the public quiet ? They must say No to war and reject the warmongering regime. Enough to civil wars and time to totally reject regimes that instigate war and insecurity in the country in order to enable them to remain in authority!!!
T'D'F የዓለማችን ጀግኖች💪💖💪
ያዬ የእኔ ጀግና በትግራይ ጦርነት ጊዜ በእብደት ላይ ለነበሩ ሁሉ አሁን ሰከን ስላሉ እንዲሰሙትና በባለፈው ስህተታቸው እንዲማሩ ይረዳቸዋልና በርታልን ።ፈጣሪ አምላክአብዝቶ ዕድሜ ና ጤናውን ይስጥህ ❤❤❤
ችግሩ ያለው ያሁኑ ሁሉም የእኔ. ይህን ያኛውን ይሰድባል . የዘር ማጥፋት መድፈር ዘረፋ ታሪክ አለው። ከሁሉም በላይ ነኝ እና ፌደራሊዝምን ይቃወማል
የዉሸት ፌዴራሊዝሙ አልሰራ ብሎ አይደል ወይ ወያኔ በድንጋይ ብቻ ተባሮ ወደመቀሌ የፈረጠጠው?
@@Syntifik100federalism yembel nger yelem 😊 federalism aydelm y Ethiopia y language federalism new ayerbem , y Europe, UK, America yenesun federalism bewen menem ayekomem
Ajaeb
Været i eidsvoll fra 😊😊😊😊😊😊
ኢቲዮ ፎረም አይቼ ሰምቼ ማላውቀውን ስለምታሳውቅ እጅግ በጣም አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ይሄንን የአራዊት ስብስብ መንግስት ይገላግለን በጣም ምስጥ የጭቃውስጥ እሾህ ናቸው!!!!!!
I appreciate your honesty!
ጅግነው ፋኖ ጋዜጠኛችን ❤❤❤❤❤❤❤❤ በርታልን አብሽር💪💪💪እውነት ይዞ የተሸነፈ የለም የቅዱስ ዳዊት አምላክ የኛምአምላክ ይርዳን ይርዳን🙏🙏🙏
ጀግና ጋዜጠኛ ትንታኔህ ብስለቱ በማስረጃ መታገዙ ጥራቹ ምጥነቱ ሁሉ ሌላጉዳይ ነው። በርታ።
0000⁰
ያዬ ማለት ደሰ የሚል አቀራረብ የሚያቀርብ ነው ጀግና
ትግራዋይ ጅግና ❤❤❤
ሁሉም ሰዎች ጅግና 🎉🎉🎉
@@HazaEnt1 trwet donkay
ዱቅ ብዬ እየጠበኩ ነው በጉጉት ያየሰው የኔ ጀግና ሰላም ይብዛልኝ አባቴ❤❤❤❤❤
ሰላም ያየሰዉ ተባርክ ሰንት አለፉ የትግራይ ህዝብ ለማጥፉት ያልተቆፎሮ ጉድጋድ የለም እውነት ያሸንፉል ድል ለአውነትኛ ለትግራይ ህዝብ❤
እኔ ጥሎብኝ ኮመንት ማንበብ እምወደው በጣም ነው እማዝናናኝ እናማ በትግራይ ጦርነት ግዜ ይህ የኮመንት መስጭቹሁ ስድብ እና ትችት ነበረ የሚሞላው ዛሬ ይህ ቦታ አድናቆት እውነተኛ መሆናቹሁ ሲገልፁ ሳይ በጣም ደስለኝ እንደውም አንደንዶቹ የእኔ ጀግና ድምፂህ ሳልሰማ ደበረኝ ሲሉ ሳይ እፍረት ቢጤ እየያዘኝም ስናብ እውነት ነው ደስ እሚለኝ ለማንኛውም የድካማቹሁ ውጤት ቆይቶም ቢሆን ስለገኝቹሁ ደስ ብሎኝል በበኩሊ ሁሌም ነው እምወዳቹሁ በሂደቹሁበት ሁሉ ይቅናቹሁ አመሰግን አለሁ ❤
ይገርማል ይደንቃል😂😂😂😂 እውነት ትመነምናለች እንጂ ኣትበጠስም ትግራይ ዓደይ ሰላምኪ ይብዛሕ❤❤❤❤
እንደጊዜ ሓያል የለም ገና ብዙ ያሳየናል ፈጣሪ ከነ ፍርዱ
እንደ መከላከያ ሰራዊት አባላት የሚያሳዝን የለም።
በህዝብ የተጠላ።በአገዛዙ የተናቀ።ርካሽ ነብስ
እራሳቸውም ለራሳቸው ክብር የላቸውም አሳማ ናቸው።
Long Live TDF እድሜና ጤና ለ TDF
ቀጥልበት የዘመኑ ምርጥ ጋዜጠኛ
ያየሠው አቀራረብህ ልዩ ነው ምርጥ ጋዜጠኛ ነህ በዚሁ ቀጥል
ያዬ እንደው ምን አይነት ተሰጦ ነው እንካን ከተገፋት በኩል ሆንክልን ይሔን እውቀትህን ለፍትህ ስለተጠቀምክበት ፈጣሪን አመሰግናለሁ ድል ለአማራው ፍኖ ሞት ለብልፅግና ለሀገሪቱ ጠላቶች
ወንድም ወንድሙን የሚገድልበት ይብቃ:: ፈጣሪ ሆይ በቃ በለን
ምን ዋጋ ኣለዉ እነዚህ ሰዉ መሰል ኣሬዎች የትግራይ ህዝብ ጨፈጭፉዉ ከጨረሱት ነፃ ተለቀቁ ጌታቸዉ ረዳ የህዝብህን ደም ይፍርድባሃል😭😭😭😭😭😭
ያየሰዉ ኣቀራረብህ 100% 🙏🙏🙏🙏❤ ጀግና ጋዜጠኛ
ስንት አለፋ የትግራይ ህዝብ ከምድረ ለማጥፋት ያልተቆፎሮ ጉድጋድ የለም
We never forgot about Tigray😮😮😮
ወያኔ 27ዓመት አማራ በሄደበት እንዲጠላ ያረገው ወያኔ ነው
እግዚአብሔር ይመስገን ብትክክል😊
@@rutafruh6588 yes never
በእውነት የሚገርም ዚና ነው "አጃኢብ"ያሰኛል፡ በጣም የሚገርመው ደግሞ የትግራይ ጀግና ሕዝብ ነው 3;4;5 ግዜ ማርኮ እየመገበ የሚለቅ መሆኑ ነው በእውነት በአለም ወደር የሌለው ጀግና ሕዝብ ነው!!
ፈጣሪ የሄን ብልግና አብይ እና ገብራብሮቹን ከ ኢትዮጵያ ሀገራችን ምድር ፈጣሪ ጠራርጎ ያጥፋልን 🙏
ያዬ ሰዉ የአማራ እና የትግራይ ህዝብ Strong bond የሚፈጥሩበትን መንገድ አመቻችሁ
Q😅
የለም ::
ከመለስ ዜናዊ በኃላ ኢትዬጵያ መሪ የላትም 😢
የሚሰማ ከተገኘ ይህ ፕሮግራም ምን ያህል የሰላም አስፈላጊነት ያሰያል፡፡ፕሪቶርያ ከልብ ቢተገበር፤የኦሮሚያ ጦርነት በሰላም ቢፈታ፤የአማራ ጦርነትም ቆሞ በሰላም ቢፈታ ፤ሰራዊት ከጦርነት ቀጠናዎች ሙሉ በሙሉ ቢወጣ ሰላም ቢሰፍን መከላከያ ዳር ደምበሩ ቢጠብቅ ይጠቅማል፡፡ምርጥ ለሰላም የተዘጋጀ ፕሮግራም ያዬና አቤ የሰላም ጀግኖች እናመሰግናለን፡፡
ጠቅላዩ ኣገሪቱ ሰላም እንድትሆን ኣይፈልግም። ምክንያቱም ከኋላ ነጮች ይነዱታል። ዋናው ኣላማቸው ኦርቶዶክስን እስከመጨረሻው ደምስሰው ግብረሰዶም ሕገመንግስት ላይ ማጽደቅ ነው።
Perfect presentation ever.
እናመሰግናለን
መከላከያ እንዲህ በቁሙ ተዋርዶ አያውቅም ኣይይይይይ😭😭😭
Endihum ke mekelakeya ga ekomalehu silu yeneberu aleklaki weradoch hulu bahunu gize uoooo eyalu newe. Wey Gize yasbelal
Chigru ye Tplf walk of life enna ye Fano cause of fight yeteleyayu new. The former is the designer of ethnic conflict and appartied while the later is freedom fighter @@Rich-cq8yl
@@alemayehuguadie2449that is the point
ሃገረ ትግራይ በቅርብ ❤❤❤❤
Hagere Welkait soon too. Would you be a good neighbor?
ያየሰው እና ኢ/ር ስመኘው ናቸው ጩዋ ኢትዮጵያውያን
ያየሰው ሽመልስ እውነተኛ ጋዜጠኛና የውደፊቱን የአማራና የትግራይ ህዝቦች ዕጣ ፈንታቸው 1 መሆኑ አስቀድሞ የገባህ ንቁ ፖሎቲከኛ ነህ። እግዚአብሔር ይጠብቅህ
ኣይ ብልፅግና
ትግራይ መግባት ቀላል ነው መውጫ ግን የለም
No momore 4kilo.
@@007eakonchu3esun erabet betemengist dabo ena injera ayhonm chinklathn aseraw
በርግጥ ብዙ ፉከራ አያሰፈልግም አፈር በልቷችኋል !!
@@moreethiopian898 አዎ አፈር በልተዋል ግን አፈር በልተው ሀገራቸውን ነፃ አወጧት ይህን ማየት ያልቻለ ብጥላቻ የሰከረ ብቻ ነው
@@moreethiopian898 እነሱስ ተገደዉ በምክንያት የገቡበት ነዉ…..አንተ አለህ አይደል እንዴ አሁንም በጦርንቱ ምክያት አፈር እየበላህ ያለሀው
ፖለቲካ አላዉቅም ነበር ገና አሁን ገባኝ የአለማችን ምርጥ ጋዜጠኛ ያየሰዉ እዉነትም ያየህ
የእዉነት በእድሜዬ እንደአንተ ያለ ድንቅ ጋዜጠኛ አለ ለማለት ይከብደኛል።እግዚአብሔር እድሜህን ያርዝመዉ።
ለትግሉ የማይጠቅም አንድነት የሌለውን ዚና ይዛቹ አትቅረቡ ትግሉ የሚፈልገው አንድነት ብቻ ነው መዳኛችን !!አንድነትን የሚበታትን ወሬ ለአገራችን አይጠቅም ሕይወቱን የሰጠውን ታጋይ የምቴተቹ እፈሩ ት ግሉን የሣንቲም መልቀሚያ አታድርጒት ::
ት ግሉን የምንደግፍ ማናችንም ጥርጣሬ ውስጥ ይከታልና የፋኖ ታጋዮች እባችንየሚረዳችሁን አምላክ መካድ ድንግልማርያምን እንደካዳቹ አስተዋሉ ::
ኢትዮጵያውያን ከፍለው የማይጨርሱት ግፍ ፈፅመዋል በትግራይ ህዝብ ላይ😢
እኔ ከሁሉም በላይ የሚገርመኝ ይህ አጨብጫቢ ህዝብ ነው። መጀመሪያ ሺ አመት ንገስልን አለ ቀጥሎም የትግራይ አጥፋልን አለ።ለምን ቢባል መልስ የለም።ምናልባትም የትግራይ ህዝብ እንፈረዋለን ስለሆነም እንጠለዋለን አሉ የአማራ ኤሊቶች።
ምን ዋጋ'ለው ለውጭ ወራሪ ሀይል ሀይላችን ብናሳይ ነበር እንጂ የእርስበራስ ፍጅት ይብቃ !! ያየሰው ግን የምን ጊዜም ምርጥ ልጅ ሁሌም ሚዛናዊ❤❤❤
ያየ ሰው እዝጋአብሄር ካንተ ጋር ይሁን
ድል ላማራ ህዝብ ኢትዮ ፎረም በርታ
የትግራይን ሰራዊት እና ኣመራሩን ኣለማድነቅ ንፉግነት ነው።
እናመሰግናለን!!!!!
አይይ ታዱ ጀግናው ፥ ምርኮኛ እእእእእሀሀሀ በማርያም በጣም አሳቅህኝ አንተ ግን ከባድ ነህ ይመችህ አቦ ። ትችላለህ ። "ድባ እንደ መሪው" አስተማማኝ መታደር ገብተናን አሉ እየተማረኩ።
TDF ጀግንነታቹ በአለም ወደር የማይገኝለት ነው
Yaye, I have big respect for you 🙏
ከቀደመዉ ስተት ያልተማረ ህዝብ ነዉ የኢትዮጵያ ህዝብ ዛሬም ይሄን መንግስት አምኖ የሚዋጉለት ነገር ነዉ የሚገርመኝ
Sint ytgray mrkona endeneber resachut ende
#የብርሃኑ ጁላ ሰራዊት ኑ እና ምህረት ከሚያቀው እና አቃፊው #የአማራ ህዝብ ጋር ተቀላቀሉ።#አማራ 🇪🇹 ነፃነት
TDF 🥰💪
እንዴት ተሸነፈ ግን?
ማነው የተሸነፈው @@tekestedejene2250
❤❤❤ ጅግና ነው tdf🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@@tekestedejene2250አይጥ ፊት የተሸነፉት እማ ዘመዶችን ናቸዉ TDF ሀገረ ትግራይ እየጠበቀ ኑዉ!!!
ባጫ በጭባጫ ።የደርግ ኪነተኛ እድሜ ለህወሓት ምርኮኞችን እንስቶ ለዚህ ደረጃ ባደረሷቸው ውሻ እንኳን ያሳደገውን አይነክስም።
Ayehu sew....yaye sew
Sew betefabet
Sew yehone sew
Bravo ,bravo......!!!!
አቀራረብህ በጣም ልዩ ነው አደንቃለሁ ቀጥልበት ኮ/ል ማእርግ ለመድረስ 28 አመት ይወስዳል በመደበኛ ግዜ ቆይታ
አንድም የኑሮ ዉድነት በሌላም ተገደዉ የገቡትን ምልምሎች ከፍተኛ ፍላጎት ይሉታል ሰላም ሰላም ያየሰዉ ለተራቀቀዉ መረጃህ እጅግ እናመሰግናለን ኧረ ለመሆኑ የትግራይና የአማራ የህዝብ ለህዝብ ግንኙነት እንዴት አጥሩ ይሰበር
ድሮም የአማራና የትግራይ ሕዝብ ምንም ችግር አልነበራቸውም። ነገር ግን ከኤርትራ ጋር ተባብሮ የራሱን ወገን ስለወጋ የትግራይ ሕዝብ አዝኗል ተቆጥቷል።ይሄን አይነት ስሕተት አልተጠበቀም ነበር።ግን ተፈፅሟል።
የአማራ ህዝብ ከሃዲ የትግራይን ህዝብ ክዶ ኦሮ ማራ በሚል ውህደት ፈጥሮ የትግራይን ህዝብና ንብረት የጨፈጨፈ ያወደመ ህዝብ ነው የአማራ ጳጳሱም አዝማሪውም ገጣሚውም ህዝቡም ከመከላከያ ጎን ነኝ እያለ በትግራይ ህዝብ ላይ በዓለም ታይቶ የማይታወቅ ግፍ ፈፅሟል አሁን ደግሞ በትግራይ ህዝብ ላይ ለምን ጦርነት ቆመ በሚል መከላከያህ በመካድ ከመከላከያ ጋር ጦርነት በመክፈት አፈር ኮረት እየበላ ይገኛል ስለሆነም ከካሃዲ ህዝብ ጋር አንድነት አያስፈልግም
Thtio Forum ምስጋና ለሓቀኛ ስራቹ ።
Excellent Educational analysis yaya saw shimalis ❤
ዜናህ ብቻ ቢሰበሰብ አንድ መፅሐፍ ይወጣዋል
TDF ጀጋኑ ትግራይ we will never forget the sacrifice you made for us you paid the ultimate price and we thank you 🙏🏽☮️🙏🏽
Time is what?? still can't believe we still live thank God how come all the people hate us how come still i feel bad 😔 for the people who still died with out a reason 💔 may God help us tigray adey selamki yibzah ❤
Thank very much for this touching information and analysis.
የእውነት አሁንም ይቆጨናል ብዙ ጊዜ ማሰብ ያስፈልጋል ሁሉም ይምከር ሀገር ህዝብ ወገን ይትረፍ ይህ ብልጽግና ይፈጥፈጥ
አቀራረብህ ከማስረጃ ጋር ነው ምስጋና ላንተ እና ለዝግጅት ክፋሉ
ያየ እድሜና ጤና ይስጥህ።
ያይዬ ምርጥ ጋዜጠኛ መቼም የማትሰለች ሰው!!!!❤❤❤❤!!
ይህ መንግስት አጥበህ እኮ ነው የምታሰጣው😂
ያዬ ወይኔ እንዴት እነደማመሰግንህ ትተነትነዋለህ አደንቅሀለው
የትግርይ ህዝብ በጥላቻ መጨፍጨፍ አሻራው ያሳረፈው ማን እንደህን ታቃለህ😢😢
Excellent educational analysis
TDF ብርክህን ይፅና king of afrika🥰🥰🥰
የደቀቀ ቡድን ህዝብን ያስጨረሰ ኢትዮጵያን በዘር ሸንሽኖ እንድንጫረስ ያደረገ የአፍሪካ ኪንግ ስትሉ ትንሽ እንኳን አይሰቀጥጣችሁም
እንዴት ተሸነፈ ግን
@@tekestedejene2250asfelagi kehone ahunum zigiju new
@@tekestedejene2250 Yabathen sem semhe meslgne.
Ethio furom ይሁን ምርጫችን🔊🤟👌
የ ትግራይ ወጣት ኮ ይለያል ጀግና የ ጅግና ዘር❤❤❤❤❤❤❤።መሪዎቹ ግን😢
እርስ በርስ እየተጨራረስን ጀግና ጀግና የሚባባል የከሸፈ ትውልድ
@@BlindnessAbaGaredewYe Tigray hizb jegnenet alem yawekew newe. Tazlachu mokerachu eko. Keza lezih kebad wedket ena werdet bektachuhal. 5 Le 95 belachu yet deresachu??? Kezih belay mot ena werdet yelem. Ke werdetachu temaru. Le hizbachu tagelu. Ende Tigray jegnenet temaru. Hod amlaku honachu endatkeru
@@BlindnessAbaGaredew ኤጭ እናንተ ብትሉ ባትሉ ለታወቀ ነገር ሁሌ እየገቡ የማጣጣል ኮሜንት መስጠት አይሰለቻችሁም ተራ
አገሪቱን ለዚህ ውጥንቅጥና እልቂት ያበቃው ማን ሆነና!!! ጀግና ኢየሱስ ብቸ ነው ዘረኛ መሆን አያዋጣም ዘር ለዕፅዋት ነው
@@Rich-cq8ylባዶ ጉራ ትዕቢት ነው
TDF forever life! 💛❤️❤️
እንዴት ተሸነፈ ግን?
@@tekestedejene2250 You think TDF lost? He took you to Pretoria!
መልካም ትንታኔ
በቀረበው ዘገባ ምንም ቅሬትታ የለብኝም ግን ከተቃራኒውም ወገን ያለውንም ድክመትና ጥፍፋት ብትናገር ከጥፋት ለመውጣት ይበጀናል
ያሣዝናል ወታደሩን አስናቁት
የትግራይ ህዝብ አሁንም ከጀግና ጀግና ነው የኤርትራ ወታደር ባይኖር ኑሮ በዛ ቢባል ከሁለት ወር ባላይ አይሄድም ነበር ያልቃል
ባጫ እራሱ በደርግ ጊዜ ምርከኛ ወታደር ነበረ።
EthioForum እግዚአብሔር እድሜና ጤና አብዝተው ይስጣችሁ እናንተ ማመስገን ቃላት ያጥረኛል ብቻ You're the Best❤
Thanks to tdf our hero tdf💊💊💊💊💪💪💪💪🙏🙏🙏
ድል ለአማራ ፋኖ
😂😂😂😂
😢አይ ባጫ በወንድማማቾች ሞት ላይ ማንም ስው ዘምቶ የጣት አሻራውን ማስቀመጥ አለበት ሲል አይከብደውም ይገርማል የባጫ ግብራበር ማስብ የተሳናችው ናቸዉ ስንቱን አስጨርሱት እህህህህህህ
besst reporter 🙏
Ethio Forum ❤
TDf 🙏❤️💛🥰
ዜና ደስ ይለኛል 🎉🎉🎉🎉
Keep it up!
Best reporter ever. Thank you so much for your information Heber 🙏🏾👍🏽💚💛❤️
Proud to be tigrawati thank God we lived ...thanks to tdf . May God be with our ppl 🙏 ✨️ ❤️
Ethio Forum number one!
Woyane eyelacho ststsbet nebere
Thank you EF for your second to none reporting Always.
When is that country to live in peace? Why is the public quiet ? They must say No to war and reject the warmongering regime. Enough to civil wars and time to totally reject regimes that instigate war and insecurity in the country in order to enable them to remain in authority!!!
"እያንዳንዱ ተሻምቶ ሊገባበት ይገባል?"
ተጨፍነን ነበር ማለት ነው።ደንዝዘን ነበርወይ ኢትዮጵያ
Kkkkkk I love it Ethio forum really media I appreciate it
ቤተሰቤ በጠቅላላ ብድግ ብሎ አመስግኖሀል።ያየ ድምጽህን ለመስማት መጓጓታችን የሚገርም ነው።
❤💛TDF❤️💛TDF❤️💛TDF❤️💛
እንዴት ተሸነፈ ግን?
ያዬሰው: ትለይብኛለህ! 👏👏👏👏👏
አውነት፣ያሸንፋል፣ድል፣ለፋኖ።
አይ ያየሰው ከጀግናም በላይ ጀግና ነህ!!!
ይመቺህ በእርግጥም መቻልን ትችላለህ!!
ያየሰው ሽመልስ ባንተ ዘገባ በጣም እደሰታለው ግን ግን አለቀስኩ የእውነት በጣም አዘኩኝም የአድአገርልጆች ብሔር ኢትዮጲያዊ ለአድ ተራ ግለሰብ ሲሞቱ የ7ኛ ክፍል 7ኛንጉስነኝብሎ በየበረሀው የሚሞተውሚስኪን ወታደር የኔ የሚላቸውን በአጠገቡአስቀምጦ እነሱን ቢሊየነር አርጎ የማይፈልጋቸውን የሱንስልጣን እና የመአረግሹመኞችየኔየሚላቸውን በአጠገቡአስቀምጦ ሚስኪኖቹ በበረሀ ለሚሞቱት ለሚያልቁት ብቻ አሁንም የሚገባቸው መቼይሆን ይሔ ሚስኪኑ ወታደርነኝየሚለው እነሱን እያስፈጀ እሱ ማንም አይነቀንቀንም አንሸነፍም መግስትን መጣል እያለ ይፎክራል እባካቹ ለአማራብላቹ ጫካየገባቹ አድበመሆን ይሔንህዝብ ይቺን አገር ነፃ አውጡአት እባካቹ እርስበርስ በወሬ በሀሜት በጥቅማጥቅም በብር ለብር ብላቹ ህዝቡ አይለቅ አይሙት ነፃአውጡአት የታሪክ ተወቃሽ አትሁኑ የገባችሁት ለራሳቹ ስትሉና በማንነታቹ ስለተገደላቹነው ኢትዮጲያ ትቅደም
እነሱ መሬትና ብር ይከፋፈላሉ ለተራው ወታደርና ሲቪል ሰራተኛ ግን እንሰራልሀለን ያሉትን የጋራ መኖሪያ ግን ሸመጠጡት።
TDF ❤ don't play with fire 🔥.
እነኝህ ኮሌኔሎች የተማረኩ እንጂ የሞቱቱን ለቁጥር የሚያታክቱ ናቸው።
Just perfect analysis with graceful tone (voice )🎉❤❤