Module-5: Circuit Breaker and Wire size Calculation and Selection part-2

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 14 жов 2024
  • ✅ክፍል 5፡ ንዑስ ክፍል-2
    👉አሁን በለው የሀገራችን ተጨባጭ ሁኔታ እንደ #ሙያ_ስራ በቀላሉ ባለፀጋ የሚያደርግና ወደ ሀብት ማማ የሚያደርስ ምንም አይነት ትምህርት የለም። በሀገራችን ዩኒቨርሲቲዎች ወይም ኮሌጆች ተምረው ቢመረቁ የሙያ ስልጠና ካልሰለጠኑ የሙያ ስራ መስራት አይችሉም። ስለዚህ በአጭር ጊዜ ስልጠና የረዥም ጊዜ ህልምዎን ያሳኩ! የሚለው የዘወትር ምክራችን ነው❗️
    Achieve your long-term dreams with short-term training!
    👉በአካል መሰልጠን ከፈለጉ ይመዝገቡና ይሰልጥኑ❗️
    ክፍል 5፡ ንዑስ ክፍል-2
    ሠ. የኤሌክትሪክ ገመድና የብሬከር መጠን አመራረጥ/ Circuit Breaker & Electric wire size Selection
    ረ. የኤሌክትሪክ አክሰሰሪዎችና ከመሬት ያላቸው ከፍታ/Electrical Accessories Height from finished floor
    ➡️ #በዚህ_ቪዲዮ_የሚከተሉትን_ነጥቦች_እናያለን!
    👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
    ↪️የኤሌክትሪክ ገመድ መጠን እንዴት እንደምናገኝና እንደምንመርጥ
    ↪️የብሬከር/የፊውዝ መጠን እንዴት እንደምናገኝና እንደምንመርጥ
    ↪️ የኤሌክትሪክ አክሰሰሪዎች ከመሬት ያላቸውን ከፍታና እንዴት መቀመጥ እንዳለባቸው በአጭሩ ተብራርቷል።
    ✅ #Subscribe
    ✅ #Share
    ✅ #Like በማረግ ለሌሎችም እንዲደርስ በማድረግ የበለጠ እንድንሰራ አበርቱን❗️
    #ከታች_ያለውን_ሊንክ_በመጫን_ይሰልጥኑ❗️
    👇👇👇👇👇👇👇👇👇
    • Module-5: Circuit Brea...
    🔸ለፌስቡክ ፔጃችን:-
    👇
    / fabygeneralelectricand...
    🔹ለቴሌግራም ቻናላችን:-
    👇
    t.me/joinchat/...

КОМЕНТАРІ • 40

  • @mollachekolesisay
    @mollachekolesisay Рік тому +2

    We are waiting the next video.
    I cannot Wait it.
    Pls soon

  • @tilahuntafese8310
    @tilahuntafese8310 2 місяці тому +1

    u are really Engineer ....i have also student of ur campus

  • @tadillofenta8662
    @tadillofenta8662 2 місяці тому +1

    Keep it up

  • @abdesahadamesa2553
    @abdesahadamesa2553 Рік тому +1

    በጣም ጀቆንጆ ትምርት ነው እነናመሰግናለን

  • @ararsatadesse1957
    @ararsatadesse1957 Місяць тому

    I appreciate your effort I learn more knowledge from you. I have one question. What color I should use for Neutral in absence of black wire?

  • @shewakena7165
    @shewakena7165 Місяць тому

    Excellent

  • @AbinatTamirat-f5y
    @AbinatTamirat-f5y Рік тому +2

    በርቱልን

  • @lambesobelayneh
    @lambesobelayneh Рік тому +1

    Go ahead !

    • @AmenTech
      @AmenTech  Рік тому

      thank you dear Labeso our former trainee and usual follower 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @zenbabatube5463
    @zenbabatube5463 Рік тому +1

    Amenoch ameseginalew. Arif new

  • @muhammedzainsuleyman1956
    @muhammedzainsuleyman1956 Місяць тому

    Thank you

  • @YesharegGebrie
    @YesharegGebrie 2 місяці тому

    Please share all videos based on course outline that is shown in module 1

  • @NegesseDejenie
    @NegesseDejenie 18 днів тому

    from energy meter can we connect ground wire with neutral??

  • @tslalomatsbaha
    @tslalomatsbaha 5 місяців тому

    belling and metring calculalion video በኣጭር ግዜ ስራልን ወይም በ ተሌግራም ፎርሙላውን ላክልኝ

  • @semredemle
    @semredemle 6 місяців тому +1

    arif nw berta

  • @birhanesyum6820
    @birhanesyum6820 5 місяців тому

    Can please suggest me why a single light point has multiple electrical wire(such as 6,8,9) in residential buildings

  • @gionzethiopia3852
    @gionzethiopia3852 5 місяців тому

    ቀጣይ ክፍል ለምን አቆማችሁ? ትምህርት አሰጣጣችሁ በጣም ቆንጆ ነው። በርቱ

  • @FD_Tube
    @FD_Tube Рік тому +2

    pls ketay yiseraln

  • @YesharegGebrie
    @YesharegGebrie 2 місяці тому +1

    What after mdule 5

  • @lemigesherbo8010
    @lemigesherbo8010 7 місяців тому

    Thank you very much!

    • @AmenTech
      @AmenTech  7 місяців тому

      You're welcome! Dear

  • @AschalewTesfaye-h6q
    @AschalewTesfaye-h6q 11 місяців тому

    በጣም አሪፍ ነው ነገር ግን ጠፍታቻል ለዛነው በርቱ

  • @kushland9092
    @kushland9092 Рік тому +2

    What about Water installation

  • @dawithailu8653
    @dawithailu8653 Рік тому +1

    Breaker input and output alew weye ?

  • @gracedonatello
    @gracedonatello 3 місяці тому

    thanks

  • @AmenTech
    @AmenTech  Рік тому +1

    ✅ #ማስታወቂያ-ስልጠና እንደጀምሩ ለማሳወቅ
    🔹🔸🔹🔸🔹🔸🔹🔸🔹🔸🔹
    👉ከዚህ በፊት 12ኛ እና 13ኛ ዙር #የህንፃ_ኤሌክትሪክ_መስመር_ዝርጋታ ስልጠና መለጠፋችን ይታወሳል። ነገር ግን ቢሯችን የነበረበት ህንፃ ሙሉ የውስጥ እድሳት እየተሰራ ስለሆነ በተያዘለት ጊዜ ሳይጀመር ቆይቷል። አሁን ዕድሳቱ ለመጠናቀቅ ትንሺ ነው የቀረው በትዕግስት ስለጠበቃችሁን ከልብ እናመሰግናለን።
    👉ከሰኞ እስከ አርብ የሚሰጠው ስልጠና የሚጀምረው #ሐሙስ በ 19/08/2015 ሲሆን ስልጠናው የሚሰጠው ለ 2 ወር ሲሆን ዘወትር #ማክሰኞ ፣ #ሐሙስ እና #አርብ ከጥዋቱ 3፡00-6፡00 የወርክሾፕ ልምምድ ሲሆን በሳምንት አንድ ቀን(ሰልጣኙ በሚመቸው ቀን) ደግሞ የሳይት ላይ ልምምድ ይኖረናል።
    👉ቅዳሜና እሁድ የሚሰጠው ስልጠና ደግሞ የሚጀምረው #ቅዳሜ በ21/08/2015 ሲሆን ቅዳሜ ከሰዐት ከ8፡00-11፡00 እና #እሁድ ጥዋት ከ 3፡00-6፡00 ሲሆን #በወርክሾፕና በሳይት ላይ ልምምድ የተገዛ ልዩ ስልጠና ነው።
    👉የስልጠናው ሙሉ ክፍያ መመዝገቢያን ጨምሮ 5150 ብር ሲሆን ክፍያውን በ 1 ጊዜ ውይም በ 2 ጊዜ መክፈል ይቻላል። በሁለት ጊዜ ለምትከፍሉ የመጀመሪያው ዙር ክፍያ መመዝገቢያን ጨምሮ 2650 ብር ነው።
    👉 የአከፋፈሉ ሁኔታ #በባንክ_በድርጅቱ_አካውንት ብቻ ሲሆን ከዚህ በፊት ገቢ ያደረጋችሁ በዕለቱ የከፈላችሁበትን የባንክ ደረሰኝ ይዛችሁ መምጣታችሁን እንዳትረሱ። ከዚህ በፊት ያልከፈላችሁ ደግሞ የከፈላችሁበትን የባንክ ደረሰኝ በዚህ የቴሌግራም ሊንክ @electricexpert
    ትልኩልንና በዕለቱ ደረሰኙን ይዛችሁ በመምጣት ስልጠናችሁን ትጀምራላችሁ።
    👉የባንክ ደረሰኝ ሲልኩልን #ሙሉ_ስም፣ #የመረጡትን_ፈረቃ እና #ስልክ_ቁጥር መላክ ይኖርባችኋል።
    👉 #በቡድን_ለሚመጡ_ልዩ_ቅናሺ አለን።
    👉 በግል መሰልጠን ለሚፈልጉ ደግሞ ሙሉ ክፍያው 6650 ብር ሲሆን የስልጠና ቀን ሰልጣኙ በሚመቸው ቀናት ይሆናል።
    👉ስልጠናው የሚሰጥበት ቦታ #ቦሌ_ሚካኤል ከ ቅዱስ ሚካኤል ከቤተክርሲቲያን ፊትለፊት በሚገኘው #ወርክሾፕ ሲሆን የሳይት ላይ ልምምዱ ደግሞ ድርጅታችን በተቋራጭነት ይዞ በሚሰራቸው ሳይቶች ይሆናል።
    👉 የድርጅቱ የባንክ አካውንቶች
    #የኢትዮጵያንግድ_ባንክ: 1000454398932
    #አቢሲንያ_ባንክ: 88939409
    Amen institute of technology
    በአጭር ጊዜ ስልጠና የረዥም ጊዜ ህልምዎን ያሳኩ❗
    #ለተጨማሪ_መረጃ
    0911585854
    0991156969
    @electricexpert
    " #ለሌሎች_ለውጥ_ምክንያት_እንሁን❗"
    🔹🔸🔹 #ለወዳጅዎም_ያጋሩ❗🔸🔹
    🔹🔸🔹🔹 #እናመሰግናለን❗🔹🔸🔹

    • @danifi6779
      @danifi6779 Рік тому

      Adama lay seltena betjemru betam arif nbr

  • @LeensaaOfficial
    @LeensaaOfficial 7 місяців тому

  • @FulalNgus
    @FulalNgus Рік тому +1

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏thank you a lot God bless you

  • @hami3512
    @hami3512 Рік тому

    Tell us about tender protection ?

  • @hami3512
    @hami3512 Рік тому

    Why neutral and ground bonded together ?

    • @AmenTech
      @AmenTech  8 місяців тому

      #ግራውንድ_እና_ኒውትራል_ገመድ_ዋና_ማከፋፈያ_ቦርድ_ላይ_ባቻ_ለምን_ይገናኛሉ❓ #ለምን_ከፊል_ማከፋፈያ_ቦርድ_ላይ_አይገናኙም❓
      #Why_Neutral_and_Groun_line_connect_together_only_in_Main_distribution_Board❓ #Whay_not_on_Subdistribution_board?
      =======================
      👉 በቀጥታ ወደ ጥያቂያችን መልስ ከመግባታችን በፊት ስለ #ኒውትራል፣ #ግራዉንድ፣ #ከፊል_ማከፋፈያ_ቦርድና (SDB) #ዋና_ማከፋፈያ_በርድ (MDB) ምንነት እናያለን።
      #ኒውትራል:-
      👉ኒውትራል ምንም አይነት ቮልቴጅ የሌለው ገመድ ሲሆን ሰርኪዩቱ ክብ እንዲሰራ በማገዝ ለኤሌክትሪክ ከረንት መመለሻ መንገድ በመሆን ያገለግላል።
      #ግራውንድ:-
      👉ለእቃዎችና ለሰዎች ደህንነት የሚያገለግል ሲሆን በመደበኛ ጊዜ ኤሌክትሪክ ከረንት አይሸከምም። ችግር ሲፈጠር ግን ቻርጆች ወደ መሬት እንዲፈሱ በማድረግ ንብረት ላይ እና የሰዎች ሒዎት ላይ ሊያስከትል የሚችለውን ጉዳት ያስቀራል።
      #MDB:
      👉ለአንድ ህንፃ የሚገበውን ዋና የኤሌክትሪክ መስመር ወይም ወደ ከፊል ማከፋፈያ(SDB) ከመግባታቸው በፊት የምንቆጣጠርበት ዋና ማከፋፈያ ወይም መቆጣጣሪያ ቦርድ/ፓኔል ነው።
      #SDB:
      👉ከዋነው ማከፋፈያ ቦርድ በኋል የሚገኝ ሲሆን እንደ ሶኬት፣ መብራትና ሌሎች የመጨረሻ ሰርኪዩቶችን ለመቆጣጠር የሚያስችለን ነው።
      👉አሁን እነዚህን ካየን ኒውትራልና ግራውንድ ገመዶች የት ጋር ነው መገናኘት ያለባቸው? ወይም ደግሞ መገናኘት የለባቸውም ወይ የሚለውን እናያለን።
      👉ኒውትራልና ግራውንድ ገመዶች ከፊል ማከፋፈያ ቦርዶች(SDB) ላይ በፍፁም መገናኘት የለባቸውም።
      👉መግናኘት ያለባቸው ዋና ማከፋፈያ ቦርድ(MDB) ውስጥ ብቻ ነው። #SDB_ውስጥ_ለምን_አይገናኙም?
      👉በመደበኛው ጊዜ ኤሌክትሪክ ከረንት ዙር(loop) ለመመስረት የሚጠቀመው ኒውትራል ብቻ መሆን አለበት። ነገር ግን ኒውትራልና ግራውንድ ገመዶች SDB ውስጥ ገተገናኙ ዙር ለመመስሪት ኤሌክትሪክ ከረንት ከእያንዳንዱ ሰርኪዩት ወደ ዋነው ኤሌክትሪክ ምንጭ(Source) በሚመለስ ጊዜ አማራጭ መመለሻ መስመር ስለሚያገኝ በመደበኛው ጊዜም ግራውንድ ገመድ የተወሰነ ኤሌክትሪክ ከረንት ይሸከማል። ይህ ደግሞ መሆን የለበትም ኤሌክትሪክ ከረንት የሚያስተላልፈው ሰርኪዩቱ ላይ ችግር ሲፈጠር ብቻ በመሆኑ ነው።
      #ማጠቃለያ
      👉ግራውንድ ከፍተኛ የሆነ ሀይል ሲፈጠር የሀይሉን መስመር ከኒውትራል ወደ ግራውንድ እንዲሄድ በማድረግና ወደ መሬት እንዲፈስ በማድረግ ንብረትንና የሰው ሒወትን ይጠብቃል።
      👉ሁሉም ብረትና ብረት ነክ የሆኑ ቤት ውስጥ የምንጠቀምባቸው እቃዎች ግራውን መደረግ አለባቸው።
      👉ሁሉም ግራውንድ ገመዶች አንድ ላይ ተሰብስበው ይታሰሩና ዋና ማከፋፈያ ቦርድ (MDB) ውስጥ ከኒውትራል ጋር ይገናኛሉ።

  • @dejenemekonene5026
    @dejenemekonene5026 11 місяців тому

    electric Code standard tebel እንዴት ማግኘት ይቻላል

  • @habiltube4612
    @habiltube4612 Рік тому +2

    ቀጣይ ፓርት ይለቀቅ