Module 2 Basic electricity detail explanation-part-1

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 15 жов 2024
  • በአጭር ጊዜ ስልጠና የረዥም ጊዜ ህልምዎን ያሳኩ!
    Achieve your long-term dreams with short-term training!
    👉በዚህ ክፍል የሚከተሉትን ጥያቄዎች መልሶች ያገኙበታል።
    ✅መሰረታዊ ኤሌክትሪክሲቲ ስንል ምን ማለታችን ነው?
    ✅አንድ ኤሌክትሪክ ሰርኪዩት ለመስራት የሚያስፈልጉት መሰመሰረታዊ መዋቅሮች ምን ምን ናቸው?
    ✅አንድ ሰው መሰረታዊ የኤሌክትሪክ እዉቀት አለው ለመባል ምን ማዎቅ አለበት?
    ✅ሁለት የተለያየ ዋት ያላቸው አምፖሎች ባለ 40ዋት እና ባለ 60ዋት በ Series ቢገናኙ የትኛው የተሻለ ብርሃን ይሰጣል?ለምን?
    ✅ሁለት አምፖሎች በስሬስ ከሚገናኙና በ ፓራሌል ገሚገናኙ የትኛው የተሻለ የማብራት አቅም አለው? ለምን?
    ✅የህንፃ ኤሌክትሪክ መስመር ዝርጋታ የሚሰራው በ Parallel Circuit ነው ለምን? በ Series Circuit ቢገናኝ ምን ሊፈጠር ይችላል?ሁልት ምክንያቶችን ጥቀስ?
    ☑️ #Subscribe በማረግ አበረታቱን
    🔸ለፌስቡክ ፔጃችን:-
    👇
    / fabygeneralelectricand...
    🔹ለቴሌግራም ቻናላችን:-
    👇
    t.me/joinchat/...

КОМЕНТАРІ • 72

  • @asegidameka9164
    @asegidameka9164 Рік тому +3

    ቪዲዮ ያያቹ ሳብስክራይብ እና ላይክ ብታደሩጉ መልካም ነው።እኛን ይጠቅመናል እንጂ አይጎዳንም like subscribed እንዳይረሳ

  • @zenbabatube5463
    @zenbabatube5463 Рік тому +3

    Amenoch betam arife timhirt new . Gin kechalachu tolo tolo vedio likeku.

    • @AmenTech
      @AmenTech  Рік тому

      ስለመልካም ኮሜንትዎ ከልብ አሰመሰግናለሁ! ውድ Zenbaba tube እሺ እንሞክራለን👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @natenaelzemene7891
    @natenaelzemene7891 Рік тому +4

    እናመሰግናለን ቀጥሉበት

    • @AmenTech
      @AmenTech  Рік тому

      እኛም እናመሰግናለን

  • @sosinaabiyot1226
    @sosinaabiyot1226 Рік тому +4

    በጣም ደስ ይላል! እናመሠግናለን!

    • @AmenTech
      @AmenTech  Рік тому

      እኛም እናመሰግናለን

  • @engineermohammedabdu8842
    @engineermohammedabdu8842 Рік тому +5

    በጣም ደስ ይላል።
    ቀጥሉበት👍👍

    • @AmenTech
      @AmenTech  Рік тому

      እናመሰግናለን!

  • @melkamumanaye8426
    @melkamumanaye8426 Рік тому +4

    እናመሰግናለን ቀጥሉልን በጉጉት ነው የምጠብቃቹሁ

    • @AmenTech
      @AmenTech  Рік тому

      እኛም እናመሰግናለን ውድ Melkamu

  • @adonairoi3516
    @adonairoi3516 Рік тому +2

    በጥሩ አገላለፅ ነው የምታስተምረው በርታ

  • @korsonura6388
    @korsonura6388 Рік тому +4

    Bertu!!

    • @AmenTech
      @AmenTech  Рік тому

      👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @yohaniszewdu3495
    @yohaniszewdu3495 Рік тому +4

    ምስጋናየ ከልብ ነዉ በርቱልን አስተምሩን

    • @AmenTech
      @AmenTech  Рік тому

      ስለመልካም ኮሜንትዎ ከልብ አሰመሰግናለሁ! ውድ Yohanis💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝

  • @Yenantwtube.
    @Yenantwtube. Рік тому +3

    ሰላምህን ያብዛልን ውዱ ወንድማችን እንኳን በሰላም መጣህ ።
    ዋውውውው በጣም አሪፍ ቪዲዮ ነው ያለህን እውቀት ሼር ስላደረክልን እናመሰግናለን ክበርልን። በርታልን ከአንተ ብዙ እንጠብቃለን።💕💕💕👏👏👏👏

    • @AmenTech
      @AmenTech  Рік тому

      ስለመልካም ኮሜንትዎ ከልብ አሰመሰግናለሁ! ውድ Yenantw tube 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @fissehakidanemariam3185
    @fissehakidanemariam3185 Рік тому +4

    thanks

    • @AmenTech
      @AmenTech  Рік тому

      👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @masrugypsumdecoranddesigns7943

    Wow

    • @AmenTech
      @AmenTech  Рік тому

      👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @telayhunaddis7463
    @telayhunaddis7463 Рік тому +4

    በርቱልኝ...ለእኔ 1ኛ ናችሁ

    • @AmenTech
      @AmenTech  Рік тому

      እናመሰግናለን

  • @Mame-p2j
    @Mame-p2j Рік тому

    ትንሽ ፍጥነት ቀንስ እንጂ እጅግ በጣም ጥሩ መምሕር ነሕ በመፅሐፍ አውጣቸው በጣም ተፈላጊ ነው አንተም የድካምሕን ታገኛለሕ።

  • @TadesseAbu
    @TadesseAbu 11 місяців тому

    ዋወ በጣም አሪፍ ነው ቀጥሉበት

  • @ኢትዮጵያሀገሬ-ፀ2ፐ

    በጣም ጥሩ ነው ቋሚ ተማሪ ለመሆን ጀምሬአለው እና ምንም ስለኤሌክትሪክ ሒት ስለለለኝ ትንሽ ፈጠንክብኝ ከቻልክ ረጋ ብትል ከይቅርታ ጋር የኤሌክትሪክ ተማሪ ለመሆን ፉላጎት ስላለኝ ነው በርታ ።

  • @asegidameka9164
    @asegidameka9164 Рік тому +1

    Betam melikam neger new.ke lib enameseginalen beritulin

  • @yosefyosef2245
    @yosefyosef2245 11 місяців тому

    አሪፍ ነው የበለጠ ደግሞ ስለ double pole ስለ triple pole ስለ ሁለም የተለያዩ ነገሮችን አንዴት አንደምንዘረጋ በስዕል በ diagram ብታሳየን መልካም ፍቃድክ ከሆነ

  • @danibab3524
    @danibab3524 Рік тому +2

    Konjoo siltenaa new bertulin

  • @amanuaelmulu8838
    @amanuaelmulu8838 Рік тому +2

    Thank you

    • @AmenTech
      @AmenTech  Рік тому

      👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

    • @AmenTech
      @AmenTech  Рік тому

      👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

    • @AmenTech
      @AmenTech  Рік тому

      👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @የ90ዎቹምርጥየሙዚቃስብስብ

    Enamesegnalen

    • @AmenTech
      @AmenTech  Рік тому

      👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

    • @የ90ዎቹምርጥየሙዚቃስብስብ
      @የ90ዎቹምርጥየሙዚቃስብስብ Рік тому

      እየቆየ ሚመልሰው ምን ሲሆን ነው? ቶሎ ሚመልሰው ለማስተካከል ይመቻል ግን እየቆየ ሚመልሰው ነገረ ግራ ገብቶኝ ነው

    • @AmenTech
      @AmenTech  Рік тому +1

      ምንድን ነው እየቆየ የሚመልሰው ብሬከር ከሆነ ሎድ ሲበዛበት ወይም ከፍተኛ ሙቀት ሲፈጠር ነው። መፍትሄውም የምንጠቀማቸውን የኤሌክትሪክ እቃዎች መቀነስ ቀይም አፈራርቀን መጠቀም ነው። ለምሳሌ:- ስቶቭ፣ኤሌክትሪክ ምጣድ እና ውሃ ማሞቂያ አንድ ላይ ስንጠቀም የሚመልስ ከሆነ አንዱን ስንጨርስ ሌላኘውን በመሰካት እንዳይመልስ ማድረግ እንችላለን።

    • @የ90ዎቹምርጥየሙዚቃስብስብ
      @የ90ዎቹምርጥየሙዚቃስብስብ Рік тому +1

      ብዙግዜ ግራ ሚገባኝ ስቶቭ ወይም ምጣድ ሳይሆን እነሱ ሳይለኮሱ አምፖል ብቻ በርቶ ከ30ደቂቃ በኋላ ይመልሳል እና ለማስተካከል የት እንደሆነ ችግሩን ለማወቅ ይቸግረኛል እንዴት ነው ማወቅ ምችለው ? ለምሳሌ ቶሎቶሎ ሲመልስ የት እንደሆነ ለማወቅ ቀላልነው እየቆየ ሚመልስ ነገር ነው ግራ የገባኝ

    • @AmenTech
      @AmenTech  Рік тому +1

      @@የ90ዎቹምርጥየሙዚቃስብስብ
      መልካም እንደዛ ከሆነ Loose connection, Over heating or bad lamp holder or fixture ካለ እነሱን ማስተካከል ነው።

  • @abdielectricalestaletionandmen
    @abdielectricalestaletionandmen 10 місяців тому +1

    Galatomi jieadhu

  • @Osmankedir-wn3mk
    @Osmankedir-wn3mk Рік тому

    Nice, keep it up

  • @yirgufitness
    @yirgufitness 8 місяців тому

    Thank you men!

    • @AmenTech
      @AmenTech  8 місяців тому +1

      You're welcome!

  • @addiazu6183
    @addiazu6183 Рік тому +3

    Hulume best huno sale gn video telo upload atadergum ya sihone degmo tutorial yeresale Like ende teret nw emihonew bezu subscribe endetagegnu telo telo upload adrgu weyim 'pdf' lakulen eskeza

  • @asefadesalegn1689
    @asefadesalegn1689 Рік тому

    Berta bro

  • @eyoatamelias118
    @eyoatamelias118 Рік тому +2

    How to measure the values or amount of volts in a three phase?

  • @robelfekad2039
    @robelfekad2039 2 місяці тому

    Good 10Q can you add how to read floor plan and autocad reading

  • @yitbarekademe2986
    @yitbarekademe2986 Рік тому +2

    can you teach us on-line

  • @wondegetachew6258
    @wondegetachew6258 5 місяців тому

    👍

  • @BelayAb-h4o
    @BelayAb-h4o 3 місяці тому

    የስልጠናው ሙሉ pdf ብትልኩልን በጣም ደስ ይለኛል

  • @ddmengistu8004
    @ddmengistu8004 Рік тому

    🎉❤❤🎉🎉

  • @adonayadisu115
    @adonayadisu115 Рік тому +3

    የፍራጅ አሳዩን

    • @AmenTech
      @AmenTech  Рік тому

      እሺ እንጀምራለን ውድ Adonay 👍👍👍👍👍👍👍

  • @michaelmelke2602
    @michaelmelke2602 11 місяців тому

    good explanation BUT ac to dc voltage converter , it is not inverter it is RECTIFIER

  • @YabuGirma
    @YabuGirma 5 місяців тому

    ግን በኢንግሊዘኝም እያደረክ

  • @AlulaZagway
    @AlulaZagway Рік тому

    why do we connect ground and neutral ?

    • @AmenTech
      @AmenTech  8 місяців тому

      #ግራውንድ_እና_ኒውትራል_ገመድ_ዋና_ማከፋፈያ_ቦርድ_ላይ_ባቻ_ለምን_ይገናኛሉ❓ #ለምን_ከፊል_ማከፋፈያ_ቦርድ_ላይ_አይገናኙም❓
      #Why_Neutral_and_Groun_line_connect_together_only_in_Main_distribution_Board❓ #Whay_not_on_Subdistribution_board?
      =======================
      👉 በቀጥታ ወደ ጥያቂያችን መልስ ከመግባታችን በፊት ስለ #ኒውትራል፣ #ግራዉንድ፣ #ከፊል_ማከፋፈያ_ቦርድና (SDB) #ዋና_ማከፋፈያ_በርድ (MDB) ምንነት እናያለን።
      #ኒውትራል:-
      👉ኒውትራል ምንም አይነት ቮልቴጅ የሌለው ገመድ ሲሆን ሰርኪዩቱ ክብ እንዲሰራ በማገዝ ለኤሌክትሪክ ከረንት መመለሻ መንገድ በመሆን ያገለግላል።
      #ግራውንድ:-
      👉ለእቃዎችና ለሰዎች ደህንነት የሚያገለግል ሲሆን በመደበኛ ጊዜ ኤሌክትሪክ ከረንት አይሸከምም። ችግር ሲፈጠር ግን ቻርጆች ወደ መሬት እንዲፈሱ በማድረግ ንብረት ላይ እና የሰዎች ሒዎት ላይ ሊያስከትል የሚችለውን ጉዳት ያስቀራል።
      #MDB:
      👉ለአንድ ህንፃ የሚገበውን ዋና የኤሌክትሪክ መስመር ወይም ወደ ከፊል ማከፋፈያ(SDB) ከመግባታቸው በፊት የምንቆጣጠርበት ዋና ማከፋፈያ ወይም መቆጣጣሪያ ቦርድ/ፓኔል ነው።
      #SDB:
      👉ከዋነው ማከፋፈያ ቦርድ በኋል የሚገኝ ሲሆን እንደ ሶኬት፣ መብራትና ሌሎች የመጨረሻ ሰርኪዩቶችን ለመቆጣጠር የሚያስችለን ነው።
      👉አሁን እነዚህን ካየን ኒውትራልና ግራውንድ ገመዶች የት ጋር ነው መገናኘት ያለባቸው? ወይም ደግሞ መገናኘት የለባቸውም ወይ የሚለውን እናያለን።
      👉ኒውትራልና ግራውንድ ገመዶች ከፊል ማከፋፈያ ቦርዶች(SDB) ላይ በፍፁም መገናኘት የለባቸውም።
      👉መግናኘት ያለባቸው ዋና ማከፋፈያ ቦርድ(MDB) ውስጥ ብቻ ነው። #SDB_ውስጥ_ለምን_አይገናኙም?
      👉በመደበኛው ጊዜ ኤሌክትሪክ ከረንት ዙር(loop) ለመመስረት የሚጠቀመው ኒውትራል ብቻ መሆን አለበት። ነገር ግን ኒውትራልና ግራውንድ ገመዶች SDB ውስጥ ገተገናኙ ዙር ለመመስሪት ኤሌክትሪክ ከረንት ከእያንዳንዱ ሰርኪዩት ወደ ዋነው ኤሌክትሪክ ምንጭ(Source) በሚመለስ ጊዜ አማራጭ መመለሻ መስመር ስለሚያገኝ በመደበኛው ጊዜም ግራውንድ ገመድ የተወሰነ ኤሌክትሪክ ከረንት ይሸከማል። ይህ ደግሞ መሆን የለበትም ኤሌክትሪክ ከረንት የሚያስተላልፈው ሰርኪዩቱ ላይ ችግር ሲፈጠር ብቻ በመሆኑ ነው።
      #ማጠቃለያ
      👉ግራውንድ ከፍተኛ የሆነ ሀይል ሲፈጠር የሀይሉን መስመር ከኒውትራል ወደ ግራውንድ እንዲሄድ በማድረግና ወደ መሬት እንዲፈስ በማድረግ ንብረትንና የሰው ሒወትን ይጠብቃል።
      👉ሁሉም ብረትና ብረት ነክ የሆኑ ቤት ውስጥ የምንጠቀምባቸው እቃዎች ግራውን መደረግ አለባቸው።
      👉ሁሉም ግራውንድ ገመዶች አንድ ላይ ተሰብስበው ይታሰሩና ዋና ማከፋፈያ ቦርድ (MDB) ውስጥ ከኒውትራል ጋር ይገናኛሉ።

  • @tigistkinfe8697
    @tigistkinfe8697 Рік тому

    ዉሀ የተባለዉ እሱሌተር እስኪ ሞክረዉ ማለቴ ባጭሩ በርጥብ እጅህ ንካ

  • @Mame-p2j
    @Mame-p2j Рік тому

    ትምሕርቱን የት እና እንዴት አገኘዋለሁ?

    • @AmenTech
      @AmenTech  8 місяців тому

      #ቦሌ_ሚካኤል_ከቤተክርስቲያኑ_ፊትለፊት_ቀለበት_መንገዱን_ተሻግሮ በሚገኘው ህንፃ 3ኛ ፎቅ በመምጣት #ይመዝገቡና እጅግ ማራኪ በሆነው #ወርክሾፓችንና በተለያዩ #ሳይቶቻችን #ይሰልጥኑ❗️ፍፁም ተግባራዊ ስልጠና❗️

    • @TerefeMekureyaterefe-mn1up
      @TerefeMekureyaterefe-mn1up 3 місяці тому

      ​@@AmenTechስልክ

  • @daniabdisa2107
    @daniabdisa2107 Рік тому

    inverter changes dc to ac but not ac to dc.

    • @yeuala
      @yeuala Рік тому

      Ac to DC and DC to ac change

  • @nigatuganea6694
    @nigatuganea6694 Рік тому

    Merte nw Ketelubete

  • @abrahamsafi3069
    @abrahamsafi3069 Рік тому

    phone no send