It’s true brother, my question is the same is yours . If they have different lessons they can discuss inside without Tiktok platforms, otherwise advertising themselves the next their step what exactly will be ….. very sad and of course I’m losing my interest on this group who are attacking their own spritua father in public channel? Absolutely unacceptable.
I was had a lot of suspicions on Aklilu, Naatanem , and Mekonnent , of course there is some more , right now it’s clear There is hidden gropes behind it !
ኮሜንተሮች. ..... አስተውሉ እውነት ለመናገር ብዙ አሰፍስፈው ልዩነታችንን ሚጠብዉ መናፍቃን አሉ። ነገር ግን ኦርቶዶክስ ከግለሰቦች በላይ ናት። ስለሆነም በቤተ ክርስቲያን ታላላቅ ሊቃውንት ወደ አንድ የሚመጡበት መንገድ ክፍት ነው። በተረፈ እዚህ ቤት መጥተው ለሚንጫጩ መናፍቃን ምንም ቦታ የለንም።
አንተስ የፓስትከው ምን ይሁን ብለህ ነው 😳 እንዲህ ያለ የምትፓስቱ ልጆች ዩቱባችሁን እናዘጋለን
አኬ ትክክል ነው ሚኪ የሚባል ልጂ ግን እግዚአብሔር ይገስፀው
Right
አኬ ተባረክ ለቃሉ ስለ አለ ቅንነት
የግል ምልከታችሁን ካልሆነ በቀር የቤተክርስቲያን ድምፅ አይደላችሁምና እራሳችሁን መታበይን በቲክቶክ የተከታይ ብዛት አይደለምና፡፡
እነዚ የቲክቶክ ቶከሮች ሊደብሩኝ ነው። አባ ልክ ናቸው። እነ ቀለሜ እረፉ ጌታ ጌታን ስትባባሉ ነው የምትውሉት ጼንጤን ለማስደሰት ብላችሁ አኬን ጠር......ሚኪ....ጠር......ቲዎስ... ጠርጥር..........ኦርቶዶክ ቲክቶከር ቀስ ብለው በጋሻው ሊሆኑ ... ......
ምን ተፈጥሮ ነው 😢😢😢
ልብ ብለን ከሰማን ቀሲስ በጣም ልክክ ናቸው ሌሎቹ ግን ተፈላሰፍን ብለው ሌላ ነገር እያወሩ ነው ያሳዝናል 😭😭 አኬ ጥቅስ ጥቅስ እያልክ እየተፈላሰፍክ ነው እሳቸው ጥቅስ ብለው ባይነሱም መፅሐፍ ቅዱሱ ላይ የተፃፈውን ነው በቃላቸው እያነሱ ሊሲያስረዱህ የሞከሩት
ምንም አልገባኝም😊
ቀሲስ ሰለ ብሉኪዳን ሲያወሩ አኬ ጀሞ ሰለ አዲሰኪዳን ነው የሚያወሩት እንጂ ሁለቱም ልክ ናቸው።
Mikiyas ምንም ዕውቀት የለውም፡፡ ስለዚህ ሁለታችሁም ባታናግሩት
በክርሰቶሰ የማመንያለማመናችን እንጂ የአዳም በደል የለብንም ከርሰቶሰ ሲሞት ለአለሙ ሁሉ ነዉ ቆሱ የተናገሩት ግልጸ ነዉ የኦርቶዶክሰ የጰንጤ የሙሰሊም ልጆች ቢሞቱ ሁሉም የሚያገናዝቡ ሰላልሆኑ ሁሉ በክርሰቶሰ ድነዋል አምሮአቸዉ የሚያገናዝቡት ግን የአመነ የተጠመቀ የክርሰቶሰን ሰገናደም ሰላለቡን መዳናችን በእጃችን ነዉ
Kesiss kalehiwhot yasemalegn tekekel note tebarikhu aka temketegna nw abatachgne enakebrotalegn!!
Dn መኳንንት 😢😢😢😢😢😢 አታሙቀን። ቀሲስ ትክክል ናቸው። ልዩነታችሁን ደግሞ በውስጥ ተወያዩበት። ብዙ ርእስ ረጭታችኋልና መናፍቃን ደስስስ አላቸው።
It’s true brother, my question is the same is yours . If they have different lessons they can discuss inside without Tiktok platforms, otherwise advertising themselves the next their step what exactly will be ….. very sad and of course I’m losing my interest on this group who are attacking their own spritua father in public channel? Absolutely unacceptable.
22:26
መኳንንት ኦርቶዶክሱ ሙለታ
ያሳዝናል😭😭😭😭
ኤፍሬም ባለግዜው ከኔ ጋር ዲቤት ካደረጋችሁ በኃላ 4 ወር ለቅሶ አስቀምጣችዋለሁ ሲል ነበር ይኸው ተሳካለት 😢😢😢
😅😅😅
ከረ አኬ ከሁንስ አበዛሗው
አረ ለፔንጤዎች ፍሲካ ሆነላቸው ዛሬ
አንሰማህም አኬ አንሰማህም እኛ የአባቶቻችን የኦርቶዶክስ ልጆች ነን መስቀል የያዙ እየሱስ ክርስቶስ የሚሉትን አባቶች ነው። ቀሲስ ልክ ናቸው። አታምልጥ ከፈለክ ቀለሜ ከፈለግ በጌን ሁን
እረ ተጠንቀቁ አሰተውሉ አሰተወሉ
ማንም በክርስቶስ ሳያምን አይድንም ።
ተሃድሶ መናፍቃን በእጅጉ ቤተ ክርስቲያንን ከውስጥም ከውጭም ለመበረዝ እየታገሉ ነውና የአዳም መርገመ ሥጋ መርገመ ነፍስ በክርስቶስ ተሽሯል Original sin (የጥንት አብሶ/የመጀመሪያ ሃጢአት ) ተሽሯል አሁን ሐዲስ ኪዳን በክርስቶስ ማመን አለማመን ከዚያም በመጠመቅና ከእሱ ከእግዚአብሔር ዳግም በመወለድ የሚገኝ ዘለዓለማዊ ድህነት ነው።
መኳንንት ድሮም ድምፁ አይመቸኝም ከዶክተር ተሜ ጋ ማክያቶ ይሁን ጠላ ጠጥቷል
ፀዲ ግን ትልቅ ነገር ሠርተሻል፡፡ ተባረኪ
እስኪ ቤተክርስቲያን ምን ትላለች ብላችሁ ፊታችሁን ወደ እርሷ አዙሩ። እዉነት ከፊታችሁ እያለች እንደ መናፍቃን መከራከር ለምን አስፈለገ?
ከአዳም የተነሣ ከገነት ያሦጣንን መርገም ከተቻለ ቢዘረዝሩልን ቀሲስ ትምህርቱን ለመረዳት ቀለል ያረግልናል የመስቀሉ ስራ ከሐጥያታችን ሁሉ አነፃን ስንል ያጣነውንም መርገም ይጨምራል ወይ የሚለውንም ለመረዳት ስለሚጠቅመን ነው፡፡
አኬ....ከኤፍሬም ባለ ግዜ ጠላ ጠጥቷል. ተፈፀመ....ቀሲስ እኔ ገብቶኛል አኬ ተሸብሏል
ኢየሱስ ስጋ ስላቡስ እግዚአብሔር ረቹ ማነው ??
Mdaly eywtchu stkrakru .ysfral enbch .abtem ysastal.enbch awkalhi ayblu aykrakuru.
አክሊል አባቶችን ለምን አይሰማም መጀመሪያ
Eghe abat aymchgem bwst endmoyayt .wtew mkraker lmn asflgem.
አረ ስለ መድኃኔዓለም ምንድን ነው ነገሩ ክርክሩ ኦርቶዶክሳዊ ስርዓት አይደለም። ኦርቶዶክሳዊ የሆነ ሚዲያ ቅድስት ቤተክርስቲያን ማዘጋጀት አለባት ።አሁን ላይ ያሉ ወጣቶች በማን ትዕዛዝ ነው ሚዲያ ላይ ስለ ቅድስት ቤተክርስቲያን እንድትከራከሩ ያደረጋችሁ። በእውነት አባቶቻችን ይሄንን ጉዳይ በቸልታ ማለፍ የለባትም። ጥያቄ ያላቸው ማንን ማግኘት እና መልስ መስጠት እንዳለበት ሰው ልታዘጋጅ ይገባል።
ኦርቶዶክስ ቲክቶከሮች አቅማችሁ የሚታወቀው እርስ በርስ ስትከራከሩ ነው። ፈራኃችሁ!!!!! አኬ? ቀሲስ ሁል ግዜ ሊያስተምሩን ይገባል በቃ።
ኧረ ጠላቶቻችንን አታስደስቱ ዲያቆንየ ዝም በል በቃ !
የምን ጠላት አመጣሽ? ይሄ እኮ በወንድሞች መሀከል በቃላት አፈታት ያልተግባቡበትን እየወያዩ ነው! ይሄ ምን ችግር አለው?
እውነት ለመናገር ብዙ አሰፍስፈው ልዩነታችንን ሚጠብዉ መናፍቃን አሉ። ነገር ግን ኦርቶዶክስ ከግለሰቦች በላይ ናት። ስለሆነም ሁሉም በቤተ ክርስቲያን ታላላቅ ሊቃውንት ወደ አንድ የሚመጡበት መንገድ ክፍት ነው። በተረፈ እዚህ ቤት መጥተው ለሚንጫጩ መናፍቃን ምንም ቦታ የለንም።
Aklilue works with Calvinist , all he said is the same is with Epherame bale gize.
I was had a lot of suspicions on Aklilu, Naatanem , and Mekonnent , of course there is some more , right now it’s clear There is hidden gropes behind it !
zm bleh yemetalhn ttsfaleh endie.... mrt yetewhdo ljoj nachew
ይህ VIDEO share share share ተደርጎ ለሁሉ ደርሶ ላዓለም ይዳረስ፡፡
ከዛስ? በ CNN እና bbc አስነግረው።
ወሬኞ ነገር ነሕ ወይ ነሽ ለማራገብ ችኮላ, እንደዚህ በመከባበር መማማር ይለመድ
ያውም በነገረ ድነት ? ወይ ኦርቶዶክስ መልስ አላት……………🤣
አዎ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ጥርት ያለ ትምህርት ነው ያላት በነገረ ደህነት ላይ❤❤❤!!! ይሄ ውይይት በአንድ እምነት ያሉ የቃላት አረዳድ ልዩነት የሚያደርጉት ውይይት ነው ይሄ ደግሞ ጤናማ ነው:: እንደናንተ አንተም እንደፍቺህ እኔም እንደ እራሴ ፍቺ ግን "አንድ ነን" አላሉም።
አቶ ጌታቸው ተረጋጋ ይህ የቤተ ክርስቲያንን አንድነት የሚከፋፋል ጉዳይ አይደለም። ኦርቶዶክስ አንድ ናት ። የግለሰቦች አረዳድ ወይም ልዩነት ቤተ ክርስቲያንን እንኳን ሊከፋፍል ቅንጣት ታክል አይነካካትም። ምክንያቱም የፕሮቴስታንት አስተምህሮግ ስለሌላት። ዶግማ እና ቀኖና ትውፊት ስርዓተ ቤተ ክርስቲያን ብዙ ብዙ ነገር አላት። ስለዚህ ብዙም አትሯሯጥ።
Get out of here don't stare the pot
በዚሁ ሌላ ርዕስ ልስጣችሁ፡፡ ኢየሱስ አምላክ አላው? ወይስ አምላክ የለውም?
ማን ርእስ ሰጪ አደረገህ?
የለም
ማሙሽ አባቶች እግር ስር ቁጭ ብለህ ተማር