በአክሊለ እና በቀሲስ መሀል የተፈጠረው ልዩነት ምን ነበረ||እናት ቤተክርስቲያን የአስተምህሮ ልዩነት የላትም

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 3 гру 2024
  • @tekeltube5210@-nabuteorthodox2721@Ortho221@-betaqene4118@mezmurzorthodox-7899@orthodox_tewahdo_mels_alat@tadewos23@Ortodox_Mels_Alat@kesishenokweldemariam2240@ethiopianorthodoxtewahdo7214@-mahtot@Sarayemariyam@etartmedia@azahelmedia21

КОМЕНТАРІ • 25

  • @nathenaelbitew1033
    @nathenaelbitew1033 6 місяців тому +3

    ስለ ቀሲስ እግዚአብሔር ይመስገን !! የቤተክርስቲያን ትምህርት መስማት ጥሩ ነው።

  • @SelamawitGebrehiwot-ko1sc
    @SelamawitGebrehiwot-ko1sc 5 місяців тому

    ቀሲስ ቃልህይወት ያሰማልን ጥሩ ትልቅ አባት ኖት

  • @HabtamuAbebe-on5hl
    @HabtamuAbebe-on5hl 6 місяців тому +1

    ያልሀግባባችሁት እኮ መርገምና ዘላለሣዊ ፍርድ የተወገደው በክርስቶስ ነው ይህም በማንም ላይ የለም ይህ በክርስቶስ ጸጋ ያለእምነት የተወገደው ነው ይህ ማለት ብታምንም ባታምንም እኒህ ተወግደዋል እንጂ ስንጠመቅ ይወገዳሉ አይለም ተወግደዋል እኒህ ስለተወገዱ የጌታን ፀጋ ለመቀበል ይህም ልጅነት ከአሮጌው ማንነት ለመለየት የጌታ ለመሆን እንጠመቃለን ነው ይህም በእምነት ነው አለቀ

  • @kiyyatamiru4791
    @kiyyatamiru4791 6 місяців тому +3

    የቀሲስ አሰብ ይቀባለልው🙏

  • @SelamawitGebrehiwot-ko1sc
    @SelamawitGebrehiwot-ko1sc 5 місяців тому +1

    አክሌል የፈለገ እውቀቱ ቤኖርክ አባቶችን ማክበር አለብክ ጥያቄም ካለክ በውስጥ መጠየቅ ትችላለክ

  • @bereketbemenet503
    @bereketbemenet503 6 місяців тому +3

    አኬ ስላተ አዝናለው የናከው ቀሲስነሳይሆን እኛንምነው ካተይህ አይጠበቅም 😭 በሁሉን አውቃለው ትቢት ተወግተሀል ።❗️ንስሀ ግባ

  • @MelatYebarkot
    @MelatYebarkot 6 місяців тому +2

    መጋቢ አዲስ እሽቱ እረፉ ብለው ነበር ሳስበው የመናፍቃን መንፈስ እንደሚጋባ ተምረያለሁ እግዚአብሔርም አትከራከሩ ልብሳቸውንም አትንኩ ያለው አሁን በደንብ ገብቶኛል

  • @michaelgilay5966
    @michaelgilay5966 6 місяців тому +1

    አባ ዲበኩሉ ትምርት የቤ/ን ትምህርት ነው እነ አክሊሉ ህፀፅ አለባቸው

  • @beleteshiferaaw4660
    @beleteshiferaaw4660 6 місяців тому

    የሚገርም ነው። አባቶችን በዚህ ዓይነት መዳፈርና አዋቂ ነኝ ማለት ነው እያጠፋን ያለው። አባቶች ሥር ተቀምጦ ከመማር ፈንታ ፈረንጁ ሥር ተቀምጦ መማር ይህን ያስከትላል።

  • @Ninasee19
    @Ninasee19 6 місяців тому +1

    We (listeners) are official inviting Dr Zebene Lemma, please we need more clarification on this topic. We need someone a little older, with all respect for Kesis Debekulu!!! Aklik also Kesis are two genius’s that we admire and ❤ indeed!!!!

  • @kisisebsibe9408
    @kisisebsibe9408 6 місяців тому

    ቀሲስ መልካም ነዎት አክሊል የሚባለዉ እንደ መናፍቅ ከጥቅስ ወደ ጥቅስ ከመዝለሉም ሌላ ከጥንተ አብሶ ጀምሮ እስከ ሐዲስ ኪዳን ያለዉን ነገረ ድኅነት አካሔድ በደንብ አልገባዉም እምነት ይላል በደፈናዉ

  • @GghhYhryd
    @GghhYhryd 6 місяців тому

    ስለዚህ በፀጋ ድነናል ባንጠመቅም

  • @user-dz1oq4hm9r
    @user-dz1oq4hm9r 6 місяців тому

    ልዩነታቹህን እንዴት በወስጥ መስመር አትፈቱትም አባቶቸና ወንድሞቸ

  • @hiwotbiru6519
    @hiwotbiru6519 6 місяців тому

    Liyunete yelachewm eko liyunetu kesis bebluy kidan ake demo behadis kidan new yemiyawerut

  • @kiyyatamiru4791
    @kiyyatamiru4791 6 місяців тому

    እኔ ከአኬ የተረዳሁት እፃነት ሲሞቱ ሲኦል ነዉ የሚገቡት ማለት ነዉ 🤔

  • @nathenaelbitew1033
    @nathenaelbitew1033 6 місяців тому +1

    ግልፅ ለሆነ ትምህርት ፤ ጭቅጭቅ አያስፈልግም

  • @hilinasete6941
    @hilinasete6941 5 місяців тому

    እነ አኬ ሰከን በሉ እና መርምሩ ተማሩ። ገና ለገና ለሌላ እምነት ተከታዮች እንዲመች ብላችሁ አትዘምኑ

  • @getachewtekle5296
    @getachewtekle5296 6 місяців тому

    ይህ ሁሉ ችግር የመጣው ድነትን የTense ትምህርት አስመስላችሁ ድነናል (past) እየዳንን ነው (present) እና እንድናለን (future) ብላችሁ ለሦስት ስትከፍሉ ነው፡፡

  • @abebawtadesse9428
    @abebawtadesse9428 6 місяців тому +1

    አኬ ምንም ጥያቄ የለውም ልክናቸው ቀሲስ። ለመሸናነፍ መከራከር ከናንተ አይጠበቅም። ሁለታችሁም ላይ ይህንኑ ባህሪ ታዝበናል። Offline መነጋገር ትችሉ ነበር።

  • @getachewtekle5296
    @getachewtekle5296 6 місяців тому

    እናት ቤተክርስቲያን ግን ወንድሞች እንዲህ በሐሳብ ያውም በነገረ ድነት ላይ ሲለያዩ ዝምምም ብላ ማየቷ ስለ ምን ነው?

  • @getachewtekle5296
    @getachewtekle5296 6 місяців тому +1

    Mikiyas የምትባል ሰው ከቲክ ቶክ ላይ ወርደክ ወደ ቀን ሥራህ ተመለስ፡፡ ከዚያ ማታ ማታ ቅዱሳን መጺሐፍትን ስታጠና ትመለሳለክ፡፡ እስከዚያ ለቀቅ፡፡

    • @emanuelnour2969
      @emanuelnour2969 6 місяців тому

      እንደምንም ብለህ ያደግህበትን እና ያረጀህበትን ስራ እና ብሶትህን በዚህ አቃጣሚ ተነፈስከው😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ልዩ ነህ

  • @medhaniekifle1169
    @medhaniekifle1169 6 місяців тому

    Kachin bewhala alisemachium

  • @selambirhanu7875
    @selambirhanu7875 6 місяців тому

    Tik tok tirifu yihew newe Megabi Hadis Eshetu Betekiritianin wekilatchu tik tok lay yemitikerakeru erefu akumu bilew neber tirifu lezihu newe mekeraker le Satan mekefafel edil mesitetetina yewahun christian atasenakilu liyunet kale ezaw bewust.cherishu