#የባሌ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 24 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 610

  • @hayattube4879
    @hayattube4879  3 роки тому +36

    ua-cam.com/video/Quj8tC24Xjk/v-deo.html ሽፎኑን የምትፈልጉ አናግሩኝ ለሀገራችሁ ያብቃችሁ እህት ወንድሞቸ ሀገራችንን ስላም ያድርግልን ላይክ አድርገኝ 👍👍👍

    • @ዜድቢት-ደ6ዠ
      @ዜድቢት-ደ6ዠ 3 роки тому

      አሚን ያረብ

    • @ayesha2226
      @ayesha2226 3 роки тому

      ሀዩበጣምነዉየምወደሺሁቢያገሬልጂየኔፈልቅለቅ

    • @ኡሙሙሀመድቲዩብ
      @ኡሙሙሀመድቲዩብ 3 роки тому

      ቅድሜ አገራችን ሰላም ይሁንልን እና ስንመጣ ትነግሪን አለሽ ያው አድ አገር አደለን

    • @fetitube6952
      @fetitube6952 3 роки тому

      ሀዩ እኔም እፈልጋለሁ በምን ላግኝሽ ታዳ

    • @ምንብትወዲትለያለህ
      @ምንብትወዲትለያለህ 3 роки тому +1

      የት እዳለች ሳላቅ የለበሽውን ቀሚስ ለእናቴ ተመኘሁት ግንኮ አሁላይ እማየ የት እዳለች አላቅም ወሎ በስደት ላይ ናት አየ

  • @ሀያትነኝከዱባይ
    @ሀያትነኝከዱባይ 3 роки тому +129

    ወላሂ በዝህ ግዜ ብዙም ደስተኛ አይደለሁም እኛ በሀገራችን ጉደይ ጫንቆናል

  • @ኡሚናፋቂነኝጨጩዋ
    @ኡሚናፋቂነኝጨጩዋ 3 роки тому +35

    ልብሱ በቀረብኝ አገሬ ሠላም በሆነችልኝ😭😭 በዚህ ሰአት ፖራክ ሙዚቃ ወሬ ምናምን ከምትሉ ለሀገራችን ዱአ አድርጉ የ ወላሂ

  • @TUBE-fb2or
    @TUBE-fb2or 3 роки тому +49

    አይ ሀያት የትነው ያለሽው እህቴ አሁን ቀሚስ እምናይበት ስአት መሽ አለን የደሴ እና የኮበልቻ ጉዳይ አሳምሞን አላህ ይጠብቅሽ ቀሚስሽንም አላህ ይባርክልሽ

  • @Hiwya284
    @Hiwya284 3 роки тому +18

    ሀዩ እወድሻለሁ ግንንን????
    አትጃጃይ አትከራፈፌ አሁን የምናለቅስበት የምፀልይበት ጊዜ ነው ከቻልሺ ለወገሺ አልቅሺ የቀረ ዝም ብለሺ አዘባርቂ ባሌ ተዋወቁ የባሌ ስጦታ አትበይ ባል ጋ መገናኘት በአንች የተጀመረ መሰለ ለወገንሺ አትዚም ለሚመተው ወገንሺ ለሚዘረፈው ባዶ ለቀረው አገርሺ አገር ሰላም ሲሆን የሚለበሰው የሚጌጠው አታቃጥይኝ አሁን ምን ደስየሚል ስሜት ኖሮ ነው እዴ ወይስ ግዴታ ቤተሰብ ቅርብ ስጋ ካልሞተብን አናዝንም ማለትነው
    በውሀ ይለቅ ለማንኛውም

    • @seadaassentube8617
      @seadaassentube8617 3 роки тому

      እኔ ወይም አንቺ እሺ ለምን እናያለን እስኪ መጀመሪያ ራሳችንን እንፈትሽ

    • @የወግድዋነኝ
      @የወግድዋነኝ 3 роки тому

      ትክክል 🥰🥰

    • @Hiwya284
      @Hiwya284 3 роки тому

      @@seadaassentube8617 እኔ አላየዋትም እማ ግን ሰብስክራይብ ሰላረኳት ደረሰኝ ኖትፍኬሺን ለዛነው የፃፍኩላት እኔ በዚህ ግዜ ሰበርዘና እየሰማሁ እማለቅሰው በወገኔ እማለቅሰው ምንም ነፍስ የለኝም

    • @Hiwya284
      @Hiwya284 3 роки тому

      @@የወግድዋነኝ እሜ አዞን ሁላችንም ሟችነን

    • @zeebazeeba4081
      @zeebazeeba4081 3 роки тому

      እንደኔ አስጠልታሻለች ወይኔ ባል ብርቁ ብያታለሁ ኢሽሪን መራ ባል ባል ምንድን ነው ለወገን ብትጮሂ በቃ ባል ባል ነው አስጠልታኛለች

  • @የወግድዋነኝ
    @የወግድዋነኝ 3 роки тому +8

    እኔ ሀቂቃ እወድሽ ነበር እህ በልኩ ሁኝ ቢላሂ ሀያእ ይኑርሽ

  • @ቅምሞችነንየመዳም
    @ቅምሞችነንየመዳም 3 роки тому +2

    መሻአላህ በጣም ነው የሚያመረው ። ተይኝ ሳኡዲ ልብሰ አልገዛም እደዚህ እደዚህ ያል ልብሰ እያል ብሬን ብይዘው ይሻላልኝ

  • @ኢትዮጵያትቅደም-ጐ4ቐ
    @ኢትዮጵያትቅደም-ጐ4ቐ 3 роки тому +17

    ሀበሻኮ ስንባል አይቶ ማለፍ የሚባል ነገር አልፈጠረብንም😂😂

  • @gghvbbn839
    @gghvbbn839 3 роки тому +4

    አይ እኛ ሴቶች ስንባል እንዴው ምን ይሻለናል አሁን ስለባል የሚወራበት ጊዜነው ስንት የሀገር ጭንቀት እያስጨነቀን 🤔

  • @محمدعلي-م8ظ1ب
    @محمدعلي-م8ظ1ب 3 роки тому +4

    የመጀመሪያ የለበሽው ያምራል በጤና ልበሽው ሳኡድ እያለሽ አልከታተልሽም ነበር አሁን ለዛውን ተፍቶብሻል 😜😜😜😜 ካርኮ አላስገባሽም?? ስልክ ያልፋል በካርጎ አቅራጥ ጋ

  • @كونفيكون-د8ظ
    @كونفيكون-د8ظ 3 роки тому +5

    አሁንስ አሚሰሩት አጣችሁ ኤች አሁን ስለቀሚስ ስለባል እሚወራበት ነው ውይ እንደት ብታስቡ ነው

  • @ሀዝምነኝ
    @ሀዝምነኝ 3 роки тому

    እኛ ያሳሰበን። የወሎህዝብ ግድያ ነው ያች ሰርብዛይዝ ምን አስጨነቀን።

  • @zinatzinaaat7213
    @zinatzinaaat7213 3 роки тому +1

    አላህን ፍሬ ሴት ህዪኝ አይልም ብዡ ስው ይከታታልሻል አላህን ፍሪ ከኩርሲ ተስቅለሺ ህዪኝ የአላህ አላህ ምራን

  • @sarahmohammed6895
    @sarahmohammed6895 3 роки тому +3

    አይይይይይይይ አችእኛ አሁን ልብስመይ ቸግሮነ ሀገራችንሰላሟ በተመለሰ እጅ

  • @ኩንፊየኩን-ደ3ዠ
    @ኩንፊየኩን-ደ3ዠ 3 роки тому +1

    ወይኔ ይቅር ይበልሺ ደቃደቅ ጋር እሔዳለሁሰትይ ሰዉ ባትፈሪ አሏህን አታፈሪምትንሺ አርታይ ሀያት ይቅርይበልሺ

  • @sofiatube6814
    @sofiatube6814 3 роки тому +3

    ሀዩቲ የኔ ቆጆ ያምርብሻል አላህ ሀገራችን ሰላሙን ፍቅሩን ያውርድልን ያረብ በቃቹ ይበለን ምስኪን ህዝብ አለቀ

  • @tube1298
    @tube1298 3 роки тому +9

    አልጋሽን እንኳን ሳታነጥፊ ቀረፃ😂😂😂

  • @destakeremela3591
    @destakeremela3591 3 роки тому

    በጣም ነው ያማረብሽ ዋው ልብስማ የአገራችን ነው የሚያምር በዛም ላይ የቁጅናሽ አድናቂ ነኝ በውሀ ይለቅ ይመቻችሁ።

  • @AT-ts7rb
    @AT-ts7rb 2 роки тому +1

    መላክትችይአለሺ መርሳ አባገትየ

  • @abuhikmaabuhikma5246
    @abuhikmaabuhikma5246 3 роки тому +2

    አትጃጃይ ምንድነው መዝረክረክ ባሉካ ባሉካ ትያለሽ 10ግዜ እኛ ወኞቻችን እያለቁ በጭንቀት ልንሞት ነው እንዳቺ አይነቱ ሥራ ፈት ደሞ በየቀኑ ላይፍ እየገባችሁ ሰው ታድነዝዛላችሁ ለማንኛውም አንድ ባለትዳር ነኝ የሚልሰው በሁሉም ነገር ሙተሰትር መሆን አለበት

  • @zanaba9211
    @zanaba9211 3 роки тому

    ምነውእህቴተበላቀጥሽደሞወላሂትያለሽደልብሰእድህያመረቅናልደጉድወገንሽእያለቀበሀገርምበስደትምአይይይተተሳሳትኩይቅረታሂጃብለብሰሽብትመጫዘሪፍነውተሰተሪ

  • @ኡምሷዲቅ
    @ኡምሷዲቅ 3 роки тому +1

    ማሻአላህ ዛሬ ገና በራስሽ ዛቢያ ስትሽከረከሪ ይልመድብሽ

  • @Tube-ff2fb
    @Tube-ff2fb 3 роки тому +2

    ሀዬዬ ልብስ ማሻአላ ነወ የምራል
    በልካው ምሪጨይችላል🌷❤

  • @tube703
    @tube703 3 роки тому +2

    ማሻ አላህ ደስ ይላል ውዴ እስኪ መጀመሪያ ሀገራችን እና ቤተሰቦቻችን ደህና ይሁኑልን እና ለሀገራችን ያብቃን

  • @እሙሰሚራ
    @እሙሰሚራ 3 роки тому +1

    ማሻአላህ ሀዩ ያምርል ፍቅር ማለት ዪደርሳል የምትሉ ደሞ 10 አመት ጠብቆ ፍቅርማለት ሳሰዉነዉ

  • @toybamahammedyoutube1098
    @toybamahammedyoutube1098 3 роки тому +7

    አትቆይብን ወገኖቻችን እየተሰቃየ ዱዓ እደማድረግ ዝም ብለሽ ትቆይብናለሽ

    • @እናትዬ4
      @እናትዬ4 3 роки тому

      😪😪😪😪

    • @ሀዝምነኝ
      @ሀዝምነኝ 3 роки тому

      የይቶብ ብር አሰከራት። እኛ ቤተሰብ ተፈናቅለውብን በለቅሶ ነው ያለነው

  • @sameerasameera966
    @sameerasameera966 3 роки тому

    ውይይይ አችሥ ሀሣብሺን በዱላ የወቃሺነሺሳ እህህህ አሁን የምስቅበት ሰአት የለኝም ማለቴ ሳቄ ጠፍቶብኛል የሀገሬጉዳይ የህዝቤ የቤተሠቦቸ ጉዳይ ወዘተ አሥጨንቆኛል እሺ ሳቁ ከየት መጣልሺ

  • @በሩዬገጠሬዋ
    @በሩዬገጠሬዋ 3 роки тому +1

    ማሻ አላህ ሀዩ አምሮብሽል በዋሀ ይልቅ🌹🌹

  • @soud9848
    @soud9848 2 роки тому

    እህት በጣምነወ እማቱምረወ💟👍👍👍😍እንኮን ለሀገረሸ አበቃሸ

  • @mariamahmadadem5065
    @mariamahmadadem5065 3 роки тому +4

    ማሻአላህ ሀሪፍ ነዉ. ሀገራችንን ሠላም እድሆንልን ዱአ አርጊ. ማሬ ዉለዱ ክበዱ

    • @kamilawollo7528
      @kamilawollo7528 3 роки тому

      ደምሪኝእሕቴዎዎ

    • @SEMlRAWELYW
      @SEMlRAWELYW 2 роки тому

      እህትደምሪኝበቅንንትውደ

  • @mideya
    @mideya 3 роки тому +1

    አሰለማሊኩም ወረህመቱላሂ ወበረከቱ. ውዲና የተከበራችሁ የኢቶቢያልጆች. በያላችሁበት አላህ ይጠብቃችሁ በእስርቤት የሚገኛ ወዲሞቻችንና እህቶቻችን አላህ ነጃ ይበላቸው እንተጋገዝ እንረዳዳ. አድ እንሁን በዘርና. በሀይማኖት አንከፍፈል

    • @SEMlRAWELYW
      @SEMlRAWELYW 2 роки тому

      የራያዋቆጁ ደምሪኝ

    • @mideya
      @mideya 2 роки тому

      @@SEMlRAWELYW ደምሬሻለሁ ውደ. ነገመልሽ

    • @SEMlRAWELYW
      @SEMlRAWELYW 2 роки тому

      @@mideya እሽ እደምሪሽ አለሁየነገስውይበለን

  • @ሐኒዘኢትዮጵያ
    @ሐኒዘኢትዮጵያ 3 роки тому +2

    ሀዩዬ ያምርብሻል የኔቆጆ ፉቅራችሁን ያብዛላችሁ

  • @tubanega3083
    @tubanega3083 3 роки тому +1

    ሀዩ ያምራል አላህ አገሬች ሰላም አደርግልን ያርብ

  • @tytr234
    @tytr234 3 роки тому +2

    አሁን እሂ ሁሉ ማሽቃበጥ ምንይሉታል ልብስ ለማሳየት አይ የኛ ነገር ስራ ፈት

  • @ኡሙአብደላህ-በ4ሰ
    @ኡሙአብደላህ-በ4ሰ 2 роки тому

    አስታግፍሩላህ ዝም ብላ ታገጣለች ጎበዝ. ምድንነው.

  • @rahmarahma7667
    @rahmarahma7667 3 роки тому

    ያምረል መሽ አላህ

  • @etab6004
    @etab6004 3 роки тому +1

    ያምራል በውሀ ይለቅ እግዚያብሄር ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ይህን የችንቀት ዘመን ያሳልፍልን

    • @ፈጤቲዩብ-በ9ሸ
      @ፈጤቲዩብ-በ9ሸ 3 роки тому

      ማማ በቅንነት ሰብሰከራይብ ኣርግኘ እንደመር ወዴ

    • @etab6004
      @etab6004 3 роки тому

      @@ፈጤቲዩብ-በ9ሸ እሺ ታድያ እኔም ጋር እንዳትቀሪ

  • @እግዚ
    @እግዚ 3 роки тому

    Yene wudi wowowowowow wiwowowowowowowo siwodesh eko marr nurulne fikrerchu yabzalchu 💋💋💋💋💕🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @ሰላምለሀገሬለተወለድኩበት

    ስለማትለቃለቂ ፊትሸን መሻአላህ ብያለሁ
    ሲጀመር ቆንጆነሸ

  • @r9253
    @r9253 3 роки тому

    ያምራል ግን ድምፅ ሁኝ ለስርተኞች

  • @ፋፊየመርሳዋ
    @ፋፊየመርሳዋ 3 роки тому

    ቆይ ግን ይች ሴት ዘመዶቿን የጨረሰች ናትዴ ወይስ ኢትዩጲያዊ አደለችም አሁን ህዝብ አንገቱን በደፋበትና የቤተሰብ ጭንቀት በሰዉሀገር ራሳችንን አዙሮት በሞትና በሂዎት መካከል ያለን ሰዎች ስለሻፎን ታወሪያለሺ አይይሰዉ አላህ ልቦና ይስጥሺ

  • @ነጃትነኝወሎየዋ
    @ነጃትነኝወሎየዋ 3 роки тому

    ማሻአላህ ባል ማለት እደዚህ ነው በሉ ይልመድባቹህ ፍቅራቹህን ለዘላለም💓💓💓💓💓💓💓🌹🌹🥰🥰🥰🥰

    • @SEMlRAWELYW
      @SEMlRAWELYW 2 роки тому

      ነጁየደምሪኝ እህት

  • @እሶጃንቲዩብ-ተ6ኀ
    @እሶጃንቲዩብ-ተ6ኀ 3 роки тому +1

    አይ ሽፎን አሪፍ ነው ሀገራችንን ሰላም ያርግልን ደምሩኝ እህቶች ጀዛኩምላ ኸይረን እንረዳዳ

  • @ቲቲየኢልሙዲንተማሪ
    @ቲቲየኢልሙዲንተማሪ 3 роки тому +2

    እንኳን ልብስ ልፈልግ አሁን በጬቀት ላብድነው የቤተሰብ ድም ከሰማሁ15ቀን አለፈኝ ቀልዱ

    • @marwaidk7319
      @marwaidk7319 3 роки тому

      ዱአነው ባሁንሰአት ተጨንቀን ምንም አናመጣም ወዳላህ ብቻ

    • @marwaidk7319
      @marwaidk7319 3 роки тому

      ዱአነው ባሁንሰአት ተጨንቀን ምንም አናመጣም ወዳላህ ብቻ

    • @marwaidk7319
      @marwaidk7319 3 роки тому

      ወአለይኩም ሰላም ወራመቱላሂ ወበረካትሁ እህቴ ማሻ አላህ

  • @taybaandhussaiantube3567
    @taybaandhussaiantube3567 3 роки тому +2

    አረ መጀመሪያ ምኝታሽን አሥተካክይ ሀዩ

  • @rukeyawollo675
    @rukeyawollo675 3 роки тому +7

    እንኳን በሠላም ለሀገርሽ ያብቃሽ
    ሠላም ለሀገራችን ፍትህ ለወገኖቻችን

  • @bazawitkassahun3184
    @bazawitkassahun3184 3 роки тому

    የኔ ቆንጆ ተኝ ዝም በያቸዉ እኔም ህገሪን ሰገባ አልንሳም ከምር አሁን ግን በጨነቅት ልሞት ነው ፈጣሪ ሀገራችን ሰላም አደረግልን አሜንንንንን

  • @hayathayathayat6925
    @hayathayathayat6925 3 роки тому +4

    ማሻ አላህ አላህ ፍቅራችሁን ይጨምርላችሁ
    😍😍😍😍😍😍

    • @kamilawollo7528
      @kamilawollo7528 3 роки тому +1

      ደምሪኝእሕቴዎዎ

    • @hayathayathayat6925
      @hayathayathayat6925 3 роки тому

      @@kamilawollo7528 አብሽሪ እህት በዱአ አንረሳሳ አገራችንን ሰላም እንድትሆን

    • @SEMlRAWELYW
      @SEMlRAWELYW 2 роки тому +1

      ሀዩየ ደምሪኝእህትየ

  • @ካሚላዩቱብ-ቨ4ጠ
    @ካሚላዩቱብ-ቨ4ጠ 3 роки тому +1

    ሀዩ ውደ ማሸአላህ በጣም ያምርብሻል ልዩ አላህ ሀከራችንን ሠላም ያድርግልን ያረብ ዱአ እናድርግ

  • @erehanatube1667
    @erehanatube1667 3 роки тому

    ማሻ አላህ የኔ ውድ እንዴት ነው ሀገር እስቲ ስለ ሀገር እምታውቁ አላህ የሀገራችንን ሰላም ያድርግልን

  • @rahmarhama2201
    @rahmarhama2201 3 роки тому

    ማሻአላህ ያምራን በዉሀ ይለቅ ምገድ ተዘጋግታን ተረጋጊና ትየጃለሽ👍👍👍👍

    • @Rozaguraga
      @Rozaguraga 3 роки тому

      ቤተሰብ አርጊኝ ውዴ አዱስ ነኝ አበረታቺኝ

    • @rahmarhama2201
      @rahmarhama2201 3 роки тому

      @@Rozaguraga ቤተሠቤነሽ አረገሻለሁ ዉዴ

  • @fafi4600
    @fafi4600 3 роки тому

    መሸአለህ የምሪብሸል የኔ ቆጆ

  • @welomediya562
    @welomediya562 3 роки тому

    ወግድን ታሳይናለሽ ብለን ስጠብቅ አች ለሽ አልሽ አገራችንን ሰላም ያድርግልን አገሬ ወግድ ናፍቃኛለች

  • @ዜድቢት-ደ6ዠ
    @ዜድቢት-ደ6ዠ 3 роки тому +4

    ሀዩ ልብስሽ ማሻአላ
    በዉሀ ይለቁ ያምራል የኔ ዉድ💜

    • @kamilawollo7528
      @kamilawollo7528 3 роки тому

      ደምሪኝእሕቴዎዎ

    • @Rab-yg7mt
      @Rab-yg7mt 3 роки тому

      ሀዩ አትበይ የኔ ዉድ 🌹🌹

    • @SEMlRAWELYW
      @SEMlRAWELYW 2 роки тому

      ዙዙየ በቅንንንትደምሪኝ

  • @haithamaman6442
    @haithamaman6442 3 роки тому

    ምን ባሌ ባሌ ትያለሺ ብርቅመሠለሺደ ልፈታውነው ሥታይአልነበር ቀባጣሪ

  • @maryamali1719
    @maryamali1719 3 роки тому +1

    ስታስጣላ ምን አይነት አስተሳሰብ ነው በአላህ በዝህ ሰአት አይይይ

    • @ritabaqala3511
      @ritabaqala3511 2 роки тому

      ትክክክል ብዚህ አሳት እሚደያ ላይ አፍ ከመክፈት ወዳ አላህ ደጅ ምፅናት አይሻልም አለባበስን ከማሳየት እንዳውም አያምርባትም

  • @kdkeuy6719
    @kdkeuy6719 3 роки тому

    ጎበዝ እኔላችው ብየነው አጥፊ ያልኩት ማሻአላህ የሚሉሽን ትሰሚ አለሽ

  • @አላሁመእንሱርና
    @አላሁመእንሱርና 3 роки тому +2

    አላህ ይባርክልሽ ባልሽንም ልብስሽንም ግን ባሌ ባሌ እያልሽ አትስሪ አሁን ስለ አንቺ ባል የምናስብብት ግዜ አይደለም

    • @የአላህመጨረሻየንአሳ-ፀ8ቀ
      @የአላህመጨረሻየንአሳ-ፀ8ቀ 3 роки тому

      ክክክክ

    • @ወለየዋ-ረ3ቨ
      @ወለየዋ-ረ3ቨ 3 роки тому

      ቀተሽነው

    • @አላሁመእንሱርና
      @አላሁመእንሱርና 3 роки тому

      @@ወለየዋ-ረ3ቨ ላላ ወላሒ አኔምአንዳቺ አለኝ ባል ግን በአለም ፊት ባሌባሌ ማለት በጣም ነው የምጠላው
      በስሙ በትጠሪው እንደ ፋሲካ ወይም የንትና አባት ብትይ ይሻላልለማለትፈልጌነው
      ግን አትቆጭብኝ ይቅርታ እሺ

    • @ወለየዋ-ረ3ቨ
      @ወለየዋ-ረ3ቨ 3 роки тому

      @@አላሁመእንሱርና የአርብ አገር ሴቶች ባሌ ባሌ ማለት ይወዳሉ እደብርቅ ለዛነው

    • @አላሁመእንሱርና
      @አላሁመእንሱርና 3 роки тому

      @@ወለየዋ-ረ3ቨ ምን ያድርጉ ብለሽ ነው ተራርቀው ስለሚቆዪ ገና እነደ አዲስ ስለሚሆንባቸው ነው
      ቤትሽን ጎበኘሁልሽ እሽተረክት መአኪ

  • @za_2775
    @za_2775 3 роки тому

    ማሽአላህ

  • @فاطمهعلي-ن8ذ1خ
    @فاطمهعلي-ن8ذ1خ 2 роки тому

    ማሻአላህ

  • @sirajjeberti9434
    @sirajjeberti9434 3 роки тому

    ሀዩ ወንድ ልጅ ጀባ ብያለሁ አላህን ፈሪውን አንቺን አክባሪውን አሚን በይ

  • @ስአድነኝታዳጊዋየቦረናልጅ

    በዉሀ ይለቅልሽ ሁቢ ተባል የተሰጠ ስጦታ ደስ ይላል ማሻ አላህ

  • @abochnamedia-9290
    @abochnamedia-9290 3 роки тому +1

    ማሻ አሏህ ሀዩ በጣም የሚያማምሩ ሺፎን ናቸው 👍👍

  • @fatumayasin6554
    @fatumayasin6554 2 роки тому

    መሻአሏህ

  • @Sdetegnawa813
    @Sdetegnawa813 3 роки тому +1

    አሁን ቀሚሥ የምናይበት አደለም አታናዱኝ

    • @Rozaguraga
      @Rozaguraga 3 роки тому

      ቤተሰብ አርጊኝ ውዴ አዱስ ነኝ አበረታቺኝ

  • @fatimahhassen7356
    @fatimahhassen7356 3 роки тому

    የሆሽእቃ አሁንያችንቀሚስየምናይበትሰአትላይአይደለንምሰውለሀገሩሰላምመደፍርስተጨቆልአችደሞተጃጃያለሽከብት

  • @aleemahassan8733
    @aleemahassan8733 3 роки тому +1

    አረ. ተዲባይ. ስት ስልክ ነዉ. የሚልፍዉ. ንገሩኚ. የት ነዉ የሚወረሰዉስ. አገራችን ወይስ እዝህነዉ. የምታቁ ሰወችንገሩኚ

  • @fatema7
    @fatema7 3 роки тому +2

    መሸአላህብያለሁምነዉአሁንስአንችን ባደረገኚ

  • @lubabatube7975
    @lubabatube7975 3 роки тому

    ማሻአሏህ ሀዩ ያምራልል አይ ባሉ ደጌ። ውበቱን ደፍቶብሻልል

    • @zrto4150
      @zrto4150 3 роки тому

      😆😆😆😆

    • @lubabatube7975
      @lubabatube7975 3 роки тому

      @@zrto4150 ዋሸሁ። ሥለማቀውነው። ከከከከ

  • @dlfj5554
    @dlfj5554 3 роки тому

    ማሻአላህ አምሮብሻልሀዩ እኔኮ እግሊዘኛስታወሪ በሳቅፍርስነው እምታረጊኝ

  • @ረህማወሎየዋ
    @ረህማወሎየዋ 3 роки тому +1

    ማሻ አላህ ሀዪ ያምራል ውደታ እሥከ ጀነት ሁቢ

  • @ሸምስያየስልጤዋቲዩብ

    ማሻአላህ ሀዩቲ በጣም ነው ያማረብሽ ደሞ ሸበላ ነው ዋው የኔ ውድ በውሃ ይለቅ አረብ አገር ልብስ ሚገዙ ሴቶች እስቲ አንድ በይን ከተመቸሽ መርካቶ ሂደሽ እየገዛሽ አሳዪን👍👍👍👍

  • @ፍቅያሸንፋንቻናል
    @ፍቅያሸንፋንቻናል 3 роки тому +1

    👍👍👍👍💝💝

  • @EeEe-mn5vd
    @EeEe-mn5vd 3 роки тому +2

    ባልኳ ያሳምራል ፊትሺ አበራ ሀዩ ማሻዓሏህ ባልዋ ደባኬ ከከከ

  • @ፈጤቲዩብ-በ9ሸ
    @ፈጤቲዩብ-በ9ሸ 3 роки тому

    ዋወ ማሸላህ ያምርብሻል

  • @hayathayat5803
    @hayathayat5803 3 роки тому

    የኔ ውድ አገር ስትሳፈሪ ነው ያየሁሽ ካዛ ቀደም አላውቅሽም ነበር ትፍጥሽትያለሽ ወላሂ ከላምሽ መርቺ

  • @GhGh-zj4mj
    @GhGh-zj4mj 3 роки тому

    👍👍

  • @heyat9451
    @heyat9451 3 роки тому

    መሻአላህያምራል በዉሀይለቅሀዩየ

  • @lubabakassaw6057
    @lubabakassaw6057 3 роки тому +2

    ሀዩቲ።ሢያሚር።ማሻአላህ👍👍👍👍👍👍

  • @jawreabdel7498
    @jawreabdel7498 3 роки тому

    👍👍👍👍

  • @tube4221
    @tube4221 3 роки тому

    ሰላም ምርጧ ያምራል በውሃ ይለቅ ሰላም ለሀገራችን ፍቅር ለህዝባችን 💔😭🇪🇹

  • @aster.youtube2859
    @aster.youtube2859 3 роки тому +8

    ሀዩ ያምራል በወሃ ይልቅ💚💛❤️

    • @rahma-pc1fp
      @rahma-pc1fp 3 роки тому +1

      አወን ሀዩ በውሀይለቅ ቱቱቱብያለሁ ክክክ

    • @kamilawollo7528
      @kamilawollo7528 3 роки тому

      ደምሪኝእሕቴዎዎ

    • @SEMlRAWELYW
      @SEMlRAWELYW 2 роки тому

      እንደመርውደ

  • @destakeremela3591
    @destakeremela3591 3 роки тому

    ሀያት ያች ልክ ለናቴ ይሆናል ገዝተሽ በልክሽ እድትልኪልኝ ወገባችሁ አንድ ነው ዋጋውን በአጭር ቪዲወ ልቀቂልን በሾርት❤️😘👍🙏 ብሩን እኔ እልካለሁ።

  • @አማርቲዩብ-ኰ7ሸ
    @አማርቲዩብ-ኰ7ሸ 3 роки тому

    ማሻአላህ ምርጥ ልብስ ነዉ የገዛልሽ ማሻአላህ

  • @officialtube1527
    @officialtube1527 3 роки тому

    ማሻአላህ ያምራል አላህ ይጨምርላቹ በፍቅር ላይ ፍቅር

  • @ኢተቂላልቤ
    @ኢተቂላልቤ 3 роки тому +2

    አድስወጠሰሪ ዘጂቢልአበዛች አለያገሬሰውባሉካባሉካ በማለት ንኢማንሽቀጠነ ስጦታ ሀሪፍነውግንአካካበድሽሽሽሽ

  • @tube9777
    @tube9777 3 роки тому +2

    ማሻአላህ በጣም ያምራል በውሀ የለቅ

    • @kamilawollo7528
      @kamilawollo7528 3 роки тому +1

      ደምሪኝእሕቴዎዎ

    • @SEMlRAWELYW
      @SEMlRAWELYW 2 роки тому +1

      እህትደምሪኝ በቅንንት

  • @AminatMoges
    @AminatMoges 5 місяців тому

    ክክክክ ወይኔ ሀያት አልጋው ላይ ተሰቅላ አሳየችን እንደሄድሸ ጨልለሸ ነበር 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @siltebilalomedia
    @siltebilalomedia 3 роки тому +3

    ሀዩቲ ዋጋውን ጠይቀሽ ንገሪን አምሮብሻል ማሸአለህ

  • @ተወከልበአላህዩቱብ

    የኔ ቅመም

  • @ኡምኻሊድ
    @ኡምኻሊድ 2 роки тому

    ውይ ውሸት አደየ ቀሰቀሰኝ አደየ ድውሎነገረኝ ውሸትሽ አሁንምአለቀቀሽ ጉድእኮነው

  • @officialtube1527
    @officialtube1527 3 роки тому

    እኔም እፈልጋለው መግዛት እድትገዥልኝ አማና

  • @ነኝየሀራዋስደተኛዋ

    መጀመርያ አሌገልጋሽ ባዘጋጀሽ

  • @asiiyaabitaahmad548
    @asiiyaabitaahmad548 3 роки тому +1

    Mashalaha 💐💐alah ycamrlachuu hayat 🌻🌻

  • @ተወከልበአሏህ
    @ተወከልበአሏህ 3 роки тому +1

    ሀዩ ስልክ ስንት መየዝ ይቻለል እስኪ በደብ ንገሪኝ ማሬ ሰሞኑን ወደ ሀገር ልመጣ ነው ሙሉ መረጃ ብትሰርልን ጥሩ ነበር

    • @workjob8682
      @workjob8682 3 роки тому

      እኔ ልገርሽ አክስቴ ሳምት ለት ገብታለቺ ኢትዩ እና 10 ሰልክ ነው የያዘቺ 3 ቱን በጃ ሻንጣ አረገቺው ሌላውን በገሰጢር ጠቅልለን ሁለት ሻጣ 24 24 ኪሎ ይፈቀድ የለ ከፍፍለን ከልብሱ ማሀል አረግነው እና ሰላም ገብታለቺ

    • @zekiyatemam7901
      @zekiyatemam7901 3 роки тому

      @@workjob8682 እኔምለውአምስት ስልክ ይዤሄጄ 2ነው ያሳለፉልኝ 3 ተወሰደብኝ ነው የምትለው አልገባኝም ወይስ የስልክ ከበር ነው የምትለው ሆሆሆሆ ስልክ ከሆነ ከባድነው

    • @ዙዙቤተሰቦቸንናፋቂ
      @ዙዙቤተሰቦቸንናፋቂ 3 роки тому

      ባትረውን ዘግተሽ እቦረሳሽና በጅሽ የምትይጂው ሻጣ ቆጥሪው ያልፍልሻል

  • @sikosilo9270
    @sikosilo9270 3 роки тому +1

    احبك

  • @አጼአጼ
    @አጼአጼ 3 роки тому

    ማሻላህ ኑ በቅንነት እንዛመድ

  • @لاالهالاالله-د9ش6و

    ከዚህ ይዘሽዉ ከሄድሽዉ አልባሣት የኢትዮ ምርጥ ነዉ

  • @dnhhdj119
    @dnhhdj119 3 роки тому

    ለቤትሽአድስነኚ፡ግን፡የመጀመሪያውያምራል

  • @ytayalayalneh6107
    @ytayalayalneh6107 3 роки тому

    ምርጥ ሰው አምሮብሻል