Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
እጅግ የሚገርም ቆይታ ነበረን እሼ ከልብ አመሠግናለሁ። ፈጣሪ አስደሳች እና አስመስጋኝ ተማሪዎች ለመሆን ያብቃን።
ውድ እና ቅን ያአገሬ ልጆች በቱኗን በመጫን ተባብሩኝ ድምሩኝ እኔም እመልሳለው🙏💕🌻💫🕊
ወሬኞች።
[እኔ ወጌሻ ነኝ] ግሩም ርዕስ ግሩም ትምህርት እጅግ ከልብ እናመሰግናለን ኮሜዲያን እሼቱ እግዚአብሔር ፍፃሜህን ያሳምረው እንዲሁ እንደተወደድክ ያዝልቅህ የሁል ጊዜ ፀሎቴ ነው የማቱሳላን እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ይስጥህ ከነ ቲሞችህ🇪🇹🇪🇷
ስለ ቅድስት ቤተክርስቲያን ፀልዩ😭💔💒ስለ አባቶቻችን ፀልዩ😭💔ስለ ሀገራችን ፀልዩ 😭💔ስለ ኃጢያታችን እንፀልይ እናልቅስ 💔😭
Eski ድንቅ የሠው ፍጡር ስለሆንን ብቻ ፈጣሪያችንን እናመስግን a lilah🙏🙏🙏
ኣይ እሼ ምርጥ ዜጋ እኮ ነህይሄ ሁሉ ድካም ኣሁን ብቻዮ ኣላድግም እያልክ እኮ ነህ።ተባረክ🙏🙏🙏
የሼ እና የሚሉ አንዳናቂወች ሜሉ ወልዳ ማየት የናፈቀው👍👍👍
ለሀገራችን ሙሉ ሰላሟን ይመልስልን መተዛዘን አንድነትን እና ፍቅርን ይስጠን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
አሚንንንን
ዋው በጣም ሚገርም ነው በርታ እሼ በኢትዬጵያ ብሆን ኖሮ ይሄን ትምህርት አያልፈኝም ነበር ሚዲያ ያበላሻት ኢትዮጵያ ጠጋኝ ውጌሻዎች ማዘጋጀትህ መመስረትህ ትልቁ የአንድነታችን መገቢያ ማጠንከርያ ምክንያት ነህ በዚህ ከቀጠልክ እሼ የብዙ ዩቱበሮች መስተካከል ምክንያት ትሆናለህ ለዚም ደሞ ብድርህ ከፈጣሪ ታገኝዋለህ በርታ😘
እሽዬ ምርጥ ፕሮግራም ነው ተባረክ ወንድሜ ሁሌም ትልቅ ስራ ነው የምትሰራው የእውነት ትልቅ ሰው ነህ ተባረክ 🙏
ባወንታዊ ሀሳብ ሀገሬን እጠግናለው "ወጌሻ" እረ ኡ ኡ ኡ እኛ ክፍለ ሀገር ነን ክላስ መከታተል አልቻልንም የሆነ መላ ፍጠርርርርር እሽዬ ያንተልጅ መሆን እፈልጋለው
ኮሜዲያን እሸቱ ለተዋሕዶ ድምፅ መሆን አለበት የምትሉ👍
ጌራራዬ ወንድማለም
ጌራራን ቲዩብ 10 ሺህ እናስገባው የምትሉ
dont mix things
Honale eko eshe
Eskhun almehonu ersu geremogale eshi mechershahen yasamerwe tawakintena balhabet mhon kebade nwe.ሐይማኖት ግን ከሁሉ በላይ ነው።
እድሜና ጤና ለመዳም ቅመሞች እንቅልፍ አተን ፊድዎ ለምናይላችሁ
Eshe በጣም ነው የማደንቅክ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
Eshetu is god given gift to our country. There's no word to describe your kindness and Generosity. God bless you Eshe with your lovely family.
እሽ ባልደረቦችህ በሙሉ መሻአላህ
እግዚአብሔር ሀገራችንን ሰላም ያርግልን በየቦታዉ የሰዉ ልጅ እየሞተ ነዉ ለንሰሀ ሞት ያብቃን እሺዬ እመ ብዙሀን ሁላችሁንም ትጠብቃችሁ በርቱ❤❤❤
በጣም የሚገርም ነው እሼ በርታልን ምርጡ
እሼን ባገኘው ምንኛ በታደሥሁ በቃ ሠው ነው ሠው የወለደው የምንጊዜም ህልሜ ነው እሡን መምሠል አይገርምም ሡሤ ሁሌ የሡን ድንቅ ሥራዎች ማየት ነው ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
እውነት ወጌሻ በትክክል ተፅኖ ፈጣሪ እንዴ እሼ. በሚዲያ ሀገር መገንባት ይቻላል ኢትዮጲያ ለዘላለም ትሳቅ
Amazing initiative, keep being the beacon of hope for Ethiopia! Keep shading your light onto the darkness, which is threatening to swallow us, much love!
እሸቱ መልካም ሰው እግዚአብሔር ይጠበቅ 🙏
እጅግ በጣም ግሩም ፕሮግራም ነዉ፡፡ ለሰዉ የእድገትን መንገድ ማሳየት..very positive ! Donkey tube team.👍👍
እሸቱም ሜለም እድሜ ጤና ይስጣችሁ እስኪ ላይክ
የእሸ ቅንነት እኮ ምርጥ ኢትዮጽያዊ ከዚህ በላይ ከፍ ከፍ በል አድናቂህ አክባሪህ ነኝ ወድምዋ
ዋው እሸ ምርጥሠው ሠወችን እድህ አድርገህ ለሠወችአስበህ ትምህርት ልሠጥ በመጣርህም በመስጠትህም የአተየፀዳየህዝብወዳድነትህን ያሳያል በጥቅሉ ከምቀኝነት የፀዳህነህ
እሼ በጣም እናመስገናሌን ኑሪልን🙏ትለየሌህ እኮ ዋውው ለዩ ፕሮግራም ነው 👌👌👌👌
እሼ ክበርልን እናመሰግናለን በርታ ካተ ብዙ ነገር ተምረናል እግዚአብሔር ይጠብቅክ
Koy betam eyeserachu selehone ke 1k belay sew share adrege buzu sew endiyakachu adergalew ok❤❤❤❤🎉🎉🎉 tenkerachu siru
እሼ አተኮ የማትጠገብ የማትጠወልግ እሸት ነህ ብቻ ላንተ የሚሆን ቃል የለኝም ቸሩ አምላክ አብዝቶ ይባርክህ በየሄድክበት እመብርሃን ትጠብቅህ የኔ ጀግና በጣም ነው የማከብርህ የምሳሳልህ🥰
የመልካም ስራ ዋጋ መልካም እንጂ ሌላአይደለም
በደም ሳየው መደገጤ😥❤❤❤❤
ስላም ስላም እሽቱ እኔ ያንተን ፕሮግራም ምንም አያመልጠኝም በጣም ነው የምከታተልህ በተለይ በመሱህድ የተነሳ በጣም ነው የመረኩግ ነገር ግን እስከዛሬ ድረስ ምንም ላይከ አድርጌ አላውቅም ነገር ግን ዛሬ ባቀረብከው ፕርግራም ላይ በጣም እጀግ በጣም አገራችን ዩትዩበሮች በውጭም ያሉ ኢትዮጵያን ለማፍረስና እርስ በራሳችን ማባላትበሀይማኖት በዘር እዜህ ድረጃ ደርስናል ስለዜህ ይህን አይነት ስልጠና በአሁኑ ስዓት ኢትዮጵያን በአንድነት እናድን አንድ እንሁን ከዚህ በዓላ ላይከና ሺር አደርጋላሁ አመስግናለሁ በርታ
እሸቱ ለማመሥገን ቃላት አጠረኝ በትክክል ኢቶብያዊነት፡ይታይበታልተባረክ
እኔ ወጌሻ ነኝ በጣም ደስ ይላል እሼ እኔም መማር እፈልጋለው እባካችሁ ስልካችሁን አስቀምጡልን
ዋው ነው በርቱ
እጅግ የሚገርም ቆይታ ነበረኝ እሼኢትዮጵያ ትቅደም ጠላቷ ይዉደም
Faxarii yibarkii 🤝🥰🥰🥰🥰🥰
ተምረው ፍሬያማ ሆነው እንደሚያመሰግኑህ እና እንዲሚያስመሰግኑህ አልጠራጠርም ። ባንተ ሁሌም ሙሉ እምነት አለኝ። እሼ እግዚአብሔር የልብህን ሀሳብ ይሙላ ። ከዚህ በኃላ ኢትዮጵያ 1000 እና ከዛም በላይ እሸቱ ይኖራታል።መሰሎችህን ያብዛልን። ሰላሟን ያሰማን።
እሸ አንተ በጣም ጥሩ ሠውነህ ለሁሉም ድምፅ እየሆንህልን ነው እኔ ዩቲበር መሆን እፈልጋለሁ ግን ሥለምን ብዬ እንደምጀምር አላወቅሁም እሥኪ ሀሣብ ካለህ የምኖረው ክ/ሀገር ነው፡፡
Comedian eshetu yehenen comment endemtayew ergtgna ngn ene kelejenete jemero ideaye ena plan madergew life yehenen ante yalekebten life nw endet endenberek kemen endetnsak lifeken semchewalew ena ende erdata yakel yehenen course online UA-cam lay shere betadergelgnnn ena yeheywet temokeroken betasaygnn elalew eraseken teketek kalefk leantem beha sayhone lenebsekm erkata nw ABEL MEKBIB ebalalew ke ARSI NEGELE. Ketema Asebebtt gnn Eshe edemeknnn yarzemew ♥️♥️♥️♥️
በጣም ጎበዝ አሼ አብሮ መስራትን ያሳየህ ጠንካራ ልጅ ነህ እናመሰግናለን በምታረገዉ ሁሉ👏🙏
እኛም ስንመጣ ታስተምሩናላችሁ እሸ መሌበርቱ Keep up the good work!
ምነው ምነው እሺየ ተምኔሉ አስደነገጠኝ እኮ የኔ ጌታ ሰላምህ ይብዛልኝ ወድማለሜ
እሪእስን አይቸ ደነግጥክአሹየአሰደነገጠከኝ ሰላምህ ይብዛ የኛመልካም ወንድም እዳንተአይነቱን ያብዛልን
እናመሰግናለን ወንድሞቻችን ሰላም ፍቅር መተሳሰብ መረዳዳት በልዩነት መሀል አንድነት የሞላባት ሀገር ያድርግልን 🇪🇹ኢትዮጵያ
ከኢቶጺያ ዩቱበሮቸ ምርጥ ዩቱበር ለኔ ዶኪ ትዩብ ነዉ
እሺ እግዚአብሄር ስላምህን ያብዛው ምርጥ አሳብ ነው ያነሳከው እሺ እግዚአቤር ያሳካልክ
Egzeyabehare yebareke yesew desert yememeng Egzeyabehare yasedesetew❤❤❤❤
አሜን 😭😭😭 ይገርማል 16:48/18:23 🅰️MEN🙏🙏🙏😭😭😭
እናመስገናለን። እሽቱዩ። እሽን የምተለ በላይክ።
እሼ መልካም ሰው እግዚአብሄር አብዝቶ ይባርክህ::
ምን እንደምል አላቅም በቃ ዝም ብል ይሻላል ❤ ምን አይነት መባረክ ነው
እሼ ሆይ መቼስ የሰው ልጅ ህልሙ እውን የሚሆነው ኣገሩ ስትኖር ነውና ከ100-1000 ወይም ከዛ በላይ ሕጻናት ሰልፍ በማስወጣት በወቕቱ እየታየ ላለው ችግር የሆነ መፍትሔ ብትሞክር። ግን ከይቕርታ ጋር በቃ እንጃ ጭንቕላቴ እንደዛ ብለህ ኮሜንት ጻፍ ኣለኝ ደግሞም በጣም ስለማከብርህና ስለምወድህ ነው።እሼ የወቕቱ ክስተት ነህፈጣሪ ይርዳህ🙏🙏🙏
ኣታ ንስኻ ፍሉይ ኢኻ ያኽፈጣሪ ነዊሕ ዕድመ ይስጥህ ወንድሜዘይከኣል ከም ዘየለ ምሂርካና
ሁላችሁንም ካቀዳችሁበት ያድርሳችሁ ጀግኖች በርቱ
በጣም ወድጄ ዋለሁ እኔም ትምህርቱን እከታተለዋለሁ
እሼ እኛስ ኢትዮጵያ ውስጥ ያልታየ ነገር ግን በጣም የሚጠቅም ነገር እኔጋር አለ ከቻልክ እኔንም ያሰብኩበት ቦታ በጣም ብዙ ሰው ከስቃያቸው ሊገላገሉበት የሚያስችል ነገር ትልቅ idea አለ
የገቢ ምንጫችን ዩትዩብ ዩትዩብ የገቢ ምንጫችን ዩቱብ ዩትዩብ ቡና ቀርቷል አባቴ እኔ አላልኩም እሼ ምርጥ ሰው ምችት ይበልህ አቦ (ፍትህ ለተዋህዶ ቤተክርስቲያን ፍትህ ለንጹሀን)
Gobez eshetu betammm 👏👏👏👏
Wow!! I expect you will post on UA-cam this training
በሰዉ ቤት የምትንከራተቱ እህቶቼ የእረፍት እንጀራ የነፃነት ኑሮ ይስጣችሁ💓💕🍬🇪🇹የኔውዶች ትዳራችሁን ይባርክላችሁ ልጆቻችሁም ጤናማ ጠቃሚ ያድርግላችሁ🥀🥀የመዳም ቅመሞች ከስደት መልስ ጠሩ ትዳር የነፃነት ኑሮ ይስጣችሁ 😍😍😍
ጎበዝ፡እሸ፡አሁንም፡አብዝቶ፡እውቀትን፡ይግለፅልህ።
Well done 👏 ✔️ 👍 👌
ዎውው ሁላችሁንም እራሳችንን መላዋጥ እንቺላለን 🙏💖🙏🙌🌾🙌🌾🙌🌾🙌🌾🙌🌾🙌🌾🙌🌾🙌🌾🙌
አፊን ከፉቼ ነው የምሰማህ❤
ውይ ማነው እደኔ እርእሱን አይቶ የደነገጠ
አሼ ምርጥ ሰው ኢትዮጵያውያን ነን የሚለው ፕሮግራም ከቀረበ ቆየ ግን ለምን
ሀይ እሽ ቱ እኝ ም ስ ን መ ጣ አ ስ ል ጥ ን በጣም አ ር ፍ ነው በ ር ታ ወ ን ድ ማ ችን ❤️❤️❤️❤️❤️❤️
ደስ ይላል ተባረክ
Good job 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💯💯💯💯💯💯💯
comedin eshetu💔💔💔💔💔💯
ጥሩ ስራ ነው!ሌላው እሽ ያሳደገችህ ቤተክርስቲያን ሰላሟ ተረብሿል በዚህ ሰዓት እናትህን ልታስባት ይገባል ድምፅ ሁናት ድርጅትህን በማይነካ መልኩ አንተ መንገድ አታጣም እውነትን ይዘህ ድምፅ ሁናት!🙏🙏🙏
አሼ መሌ እግዚአብሔር ጥበብን ሞገስን አድሎሐል ለሰዎች እድገትን የምትመኝ ንጱ ኢትዮፕያዊ ነህ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ
እንኳን ደህና መጣች😍😍😍😍
Please 🙏🙏 Programu በ online ይዘጋጂልን ክፍለ ሀገር ላለነውም ተጠቃሚ እንሆን ዘንድ⁉
እሼ ምረጥ ሰው (የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጅ)🙏🙏
👍👍👍😍😍
እኔ ራሱ ሀገሬ ላይ ብሆን ኖሮ መማር እፈልግ ነበር የናንተ ዓላማ የኔም ዓላም ነው
እሼን በደም ሳየው ደግጨ ነው ያየሁት😭😭😭
እኔም
እሼ ወድሜ ያርግልህ አባቴ እንውድሀለን
tichlale Ashe big respect 🤗
አሼ እስኪ ለጊዜው መክፈል ለማንችለው ሰወች፣ ወደፊት እያጠራቀምን መክፈል ለምንፈልግ ና ግን ደግሞ ፍላጎቱ ላለን ሰወች "የዩቲዩብ ስልጠና" ይዘጋጅልን። እኔ በእራሴ በየወሩ እያጠራቀምኩ እከፍል ነበር። ሳከብርህ ጥያቄዬን ለማየት ሞክር። በጣም ነው የምፈልገው ግን አልቻልኩም።
ኧረ እሸቱን ግን ማድነቅ ብቻም ሳይሆን እንውደደው 👍👍👍
ሠላም እና ፍቅር ለመላው የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ሠላማችሁ ይብዛ
Heniye bertalegne! Kjegena gone jegenenet ged nw!!
በጣም ቅን ሃሳብ ነው ተባረኩ።
ማሻአላህ በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👌👌👌
ፒክቸሮን የሸቱን ፎቶ አይቶ የደነገጠ ማነው ደም ምናምን አይቸ ውይ
keep up bro.great job
Eshatu may ALLAH love SAVE and protect you ameeen
ጎበዝ💪💪💪💪👌👌👌👌
እሸቱየስራህንምስልህንአይቼደግጨአለሁአላህይጠብቅህ
eshe samuel ebalalehu yehe temehert alem becha sayehon kealem yemibltewn yesewen lebe ena ameo yelewetale betam amesegenalehu
ባደኛ ደረጃ የአለማቱን ጌታ የፍጡራን ሁሉ ፈጣሪ የሆነዉን አዱን አላህን ይዘን በአላህ ላይ ሰበብ አድራሺ ኮሚድያን እሸቱ ካለ ኢሻ አላህ ኢትዮ ወደፊት ህዝቦቻ ከሱ ተምረዉ ሀገራቺን የሰላም ሀገር እደምቶን አልጠራጠርሰም ኮሜድያን እሸቱ እረጅም እድሜ ከሙጡ ጤናጋር አብዝቼ ተመኘሁልህ አላህ ደግሞ ይሄን መልካም ባህሪህን እዳይቀይረዉ ሰወች አጀማመራቸዉ ያምርና ተከታይ ሲኖራቸዉ እድገት ሲኖራቸዉ በተከታያቸዉ እገዛ ሀብት ሲያገኙ ይበላሻሉ መስመር ይስታሉ አደራ እደነሱ እዳቶንብን ሀኢትዮ ህዝብ አስፈላጊ ነህ ለምሳሌ ጠቅላይ ሚንስትሩን ብኖስድ አጀማመሩ ሚያምር ህዝብ መርቆት ሆሆሆሆ ብሎ ነበረ የተቀበለዉ አሁን ደግሞ በተቃራኒዉ ሆነና የአለማቺን ምርጡ ተራጋሚ እሱዉ ሆኖ ቁጪ አላለም መሰለህ ጉድኮነዉ እናም አተ በጣም የሰዉን ቴሺን በመልካም ነገርህ ስለሳብከዉ አደራ አደራ አደራ እዳትቀየርብን እልሀለሁ የመዳብ ቅመም ከመዳም ኩሽና 👍👍👍👍👍👍👍
እሸቱ እዳተያለ ባለታሪክ እውነቱን በወሬብቻ ሳይሆን በተግባር ያሳየ በኔ እድሜ አተን ለመጀመሪያ ጊዜ ሳይነው በርግጥ ሊኖር ይች ነገር ግን እኔ በበኩሌ ከዘረኝነት እስከ ሀይማኖታዊ ሁኔታ ድረስ በተግባር እያሳየህነው አሏህ ይጨምርልህ ቃላት ያጥረኛል
Wooooo🥰🥰
Ereeee uuuuuu Hand of Ethiopian Ortodox
You are awesome may God blesses you Eshe
ሲወርድ ፎቶህን አይቸ ምን ሆንክ ብየ እደት እደደነገጥኩኝ እፍፍፍ አላህ ይጠብቅህ
ዱባይ ነው ውዴ አቅምሺው ለውዴታሽ
@@abdiabdi4900 ምን ላቅምሰው
እጅግ የሚገርም ቆይታ ነበረን እሼ ከልብ አመሠግናለሁ። ፈጣሪ አስደሳች እና አስመስጋኝ ተማሪዎች ለመሆን ያብቃን።
ውድ እና ቅን ያአገሬ ልጆች በቱኗን በመጫን ተባብሩኝ ድምሩኝ እኔም እመልሳለው🙏💕🌻💫🕊
ወሬኞች።
[እኔ ወጌሻ ነኝ] ግሩም ርዕስ ግሩም ትምህርት እጅግ ከልብ እናመሰግናለን ኮሜዲያን እሼቱ እግዚአብሔር ፍፃሜህን ያሳምረው እንዲሁ እንደተወደድክ ያዝልቅህ የሁል ጊዜ ፀሎቴ ነው የማቱሳላን እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ይስጥህ ከነ ቲሞችህ🇪🇹🇪🇷
ውድ እና ቅን ያአገሬ ልጆች በቱኗን በመጫን ተባብሩኝ ድምሩኝ እኔም እመልሳለው🙏💕🌻💫🕊
ስለ ቅድስት ቤተክርስቲያን ፀልዩ😭💔💒
ስለ አባቶቻችን ፀልዩ😭💔
ስለ ሀገራችን ፀልዩ 😭💔
ስለ ኃጢያታችን እንፀልይ እናልቅስ 💔😭
ውድ እና ቅን ያአገሬ ልጆች በቱኗን በመጫን ተባብሩኝ ድምሩኝ እኔም እመልሳለው🙏💕🌻💫🕊
Eski ድንቅ የሠው ፍጡር ስለሆንን ብቻ ፈጣሪያችንን እናመስግን a lilah🙏🙏🙏
ውድ እና ቅን ያአገሬ ልጆች በቱኗን በመጫን ተባብሩኝ ድምሩኝ እኔም እመልሳለው🙏💕🌻💫🕊
ኣይ እሼ ምርጥ ዜጋ እኮ ነህ
ይሄ ሁሉ ድካም ኣሁን ብቻዮ ኣላድግም እያልክ እኮ ነህ።
ተባረክ🙏🙏🙏
የሼ እና የሚሉ አንዳናቂወች ሜሉ ወልዳ ማየት የናፈቀው👍👍👍
ውድ እና ቅን ያአገሬ ልጆች በቱኗን በመጫን ተባብሩኝ ድምሩኝ እኔም እመልሳለው🙏💕🌻💫🕊
ለሀገራችን ሙሉ ሰላሟን ይመልስልን መተዛዘን አንድነትን እና ፍቅርን ይስጠን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
አሚንንንን
ውድ እና ቅን ያአገሬ ልጆች በቱኗን በመጫን ተባብሩኝ ድምሩኝ እኔም እመልሳለው🙏💕🌻💫🕊
ዋው በጣም ሚገርም ነው በርታ እሼ በኢትዬጵያ ብሆን ኖሮ ይሄን ትምህርት አያልፈኝም ነበር ሚዲያ ያበላሻት ኢትዮጵያ ጠጋኝ ውጌሻዎች ማዘጋጀትህ መመስረትህ ትልቁ የአንድነታችን መገቢያ ማጠንከርያ ምክንያት ነህ በዚህ ከቀጠልክ እሼ የብዙ ዩቱበሮች መስተካከል ምክንያት ትሆናለህ ለዚም ደሞ ብድርህ ከፈጣሪ ታገኝዋለህ በርታ😘
ውድ እና ቅን ያአገሬ ልጆች በቱኗን በመጫን ተባብሩኝ ድምሩኝ እኔም እመልሳለው🙏💕🌻💫🕊
እሽዬ ምርጥ ፕሮግራም ነው ተባረክ ወንድሜ ሁሌም ትልቅ ስራ ነው የምትሰራው የእውነት ትልቅ ሰው ነህ ተባረክ 🙏
ውድ እና ቅን ያአገሬ ልጆች በቱኗን በመጫን ተባብሩኝ ድምሩኝ እኔም እመልሳለው🙏💕🌻💫🕊
ባወንታዊ ሀሳብ ሀገሬን እጠግናለው "ወጌሻ" እረ ኡ ኡ ኡ እኛ ክፍለ ሀገር ነን ክላስ መከታተል አልቻልንም የሆነ መላ ፍጠርርርርር እሽዬ ያንተልጅ መሆን እፈልጋለው
ኮሜዲያን እሸቱ ለተዋሕዶ ድምፅ መሆን አለበት የምትሉ👍
ጌራራዬ ወንድማለም
ጌራራን ቲዩብ 10 ሺህ እናስገባው የምትሉ
dont mix things
Honale eko eshe
Eskhun almehonu ersu geremogale eshi mechershahen yasamerwe tawakintena balhabet mhon kebade nwe.
ሐይማኖት ግን ከሁሉ በላይ ነው።
እድሜና ጤና ለመዳም ቅመሞች
እንቅልፍ አተን ፊድዎ ለምናይላችሁ
Eshe በጣም ነው የማደንቅክ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
Eshetu is god given gift to our country. There's no word to describe your kindness and Generosity. God bless you Eshe with your lovely family.
እሽ ባልደረቦችህ በሙሉ መሻአላህ
እግዚአብሔር ሀገራችንን ሰላም ያርግልን በየቦታዉ የሰዉ ልጅ እየሞተ ነዉ ለንሰሀ ሞት ያብቃን እሺዬ እመ ብዙሀን ሁላችሁንም ትጠብቃችሁ በርቱ❤❤❤
በጣም የሚገርም ነው እሼ በርታልን ምርጡ
ውድ እና ቅን ያአገሬ ልጆች በቱኗን በመጫን ተባብሩኝ ድምሩኝ እኔም እመልሳለው🙏💕🌻💫🕊
እሼን ባገኘው ምንኛ በታደሥሁ በቃ ሠው ነው ሠው የወለደው የምንጊዜም ህልሜ ነው እሡን መምሠል አይገርምም ሡሤ ሁሌ የሡን ድንቅ ሥራዎች ማየት ነው ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
እውነት ወጌሻ በትክክል ተፅኖ ፈጣሪ እንዴ እሼ. በሚዲያ ሀገር መገንባት ይቻላል ኢትዮጲያ ለዘላለም ትሳቅ
Amazing initiative, keep being the beacon of hope for Ethiopia! Keep shading your light onto the darkness, which is threatening to swallow us, much love!
እሸቱ መልካም ሰው እግዚአብሔር ይጠበቅ 🙏
ውድ እና ቅን ያአገሬ ልጆች በቱኗን በመጫን ተባብሩኝ ድምሩኝ እኔም እመልሳለው🙏💕🌻💫🕊
እጅግ በጣም ግሩም ፕሮግራም ነዉ፡፡ ለሰዉ የእድገትን መንገድ ማሳየት..very positive ! Donkey tube team.👍👍
እሸቱም ሜለም እድሜ ጤና ይስጣችሁ እስኪ ላይክ
ውድ እና ቅን ያአገሬ ልጆች በቱኗን በመጫን ተባብሩኝ ድምሩኝ እኔም እመልሳለው🙏💕🌻💫🕊
የእሸ ቅንነት እኮ ምርጥ ኢትዮጽያዊ ከዚህ በላይ ከፍ ከፍ በል አድናቂህ አክባሪህ ነኝ ወድምዋ
ውድ እና ቅን ያአገሬ ልጆች በቱኗን በመጫን ተባብሩኝ ድምሩኝ እኔም እመልሳለው🙏💕🌻💫🕊
ዋው እሸ ምርጥሠው ሠወችን እድህ አድርገህ ለሠወችአስበህ ትምህርት ልሠጥ በመጣርህም በመስጠትህም የአተየፀዳየህዝብወዳድነትህን ያሳያል በጥቅሉ ከምቀኝነት የፀዳህነህ
እሼ በጣም እናመስገናሌን ኑሪልን🙏ትለየሌህ እኮ ዋውው ለዩ ፕሮግራም ነው 👌👌👌👌
እሼ ክበርልን እናመሰግናለን በርታ ካተ ብዙ ነገር ተምረናል እግዚአብሔር ይጠብቅክ
Koy betam eyeserachu selehone ke 1k belay sew share adrege buzu sew endiyakachu adergalew ok❤❤❤❤🎉🎉🎉 tenkerachu siru
እሼ አተኮ የማትጠገብ የማትጠወልግ እሸት ነህ ብቻ ላንተ የሚሆን ቃል የለኝም ቸሩ አምላክ አብዝቶ ይባርክህ በየሄድክበት እመብርሃን ትጠብቅህ የኔ ጀግና በጣም ነው የማከብርህ የምሳሳልህ🥰
የመልካም ስራ ዋጋ መልካም እንጂ ሌላአይደለም
በደም ሳየው መደገጤ😥❤❤❤❤
ስላም ስላም እሽቱ እኔ ያንተን ፕሮግራም ምንም አያመልጠኝም በጣም ነው የምከታተልህ በተለይ በመሱህድ የተነሳ በጣም ነው የመረኩግ ነገር ግን እስከዛሬ ድረስ ምንም ላይከ አድርጌ አላውቅም ነገር ግን ዛሬ ባቀረብከው ፕርግራም ላይ በጣም እጀግ በጣም አገራችን ዩትዩበሮች በውጭም ያሉ ኢትዮጵያን ለማፍረስና እርስ በራሳችን ማባላትበሀይማኖት በዘር እዜህ ድረጃ ደርስናል ስለዜህ ይህን አይነት ስልጠና በአሁኑ ስዓት ኢትዮጵያን በአንድነት እናድን አንድ እንሁን ከዚህ በዓላ ላይከና ሺር አደርጋላሁ አመስግናለሁ በርታ
እሸቱ ለማመሥገን ቃላት አጠረኝ በትክክል ኢቶብያዊነት፡ይታይበታልተባረክ
እኔ ወጌሻ ነኝ በጣም ደስ ይላል እሼ እኔም መማር እፈልጋለው እባካችሁ ስልካችሁን አስቀምጡልን
ዋው ነው በርቱ
እጅግ የሚገርም ቆይታ ነበረኝ እሼ
ኢትዮጵያ ትቅደም ጠላቷ ይዉደም
Faxarii yibarkii 🤝🥰🥰🥰🥰🥰
ተምረው ፍሬያማ ሆነው እንደሚያመሰግኑህ እና እንዲሚያስመሰግኑህ አልጠራጠርም ። ባንተ ሁሌም ሙሉ እምነት አለኝ። እሼ እግዚአብሔር የልብህን ሀሳብ ይሙላ ። ከዚህ በኃላ ኢትዮጵያ 1000 እና ከዛም በላይ እሸቱ ይኖራታል።መሰሎችህን ያብዛልን። ሰላሟን ያሰማን።
እሸ አንተ በጣም ጥሩ ሠውነህ ለሁሉም ድምፅ እየሆንህልን ነው እኔ ዩቲበር መሆን እፈልጋለሁ ግን ሥለምን ብዬ እንደምጀምር አላወቅሁም እሥኪ ሀሣብ ካለህ የምኖረው ክ/ሀገር ነው፡፡
Comedian eshetu yehenen comment endemtayew ergtgna ngn ene kelejenete jemero ideaye ena plan madergew life yehenen ante yalekebten life nw endet endenberek kemen endetnsak lifeken semchewalew ena ende erdata yakel yehenen course online UA-cam lay shere betadergelgnnn ena yeheywet temokeroken betasaygnn elalew eraseken teketek kalefk leantem beha sayhone lenebsekm erkata nw
ABEL MEKBIB ebalalew ke ARSI NEGELE. Ketema
Asebebtt gnn Eshe edemeknnn yarzemew ♥️♥️♥️♥️
በጣም ጎበዝ አሼ አብሮ መስራትን ያሳየህ ጠንካራ ልጅ ነህ እናመሰግናለን በምታረገዉ ሁሉ👏🙏
እኛም ስንመጣ ታስተምሩናላችሁ እሸ መሌበርቱ Keep up the good work!
ውድ እና ቅን ያአገሬ ልጆች በቱኗን በመጫን ተባብሩኝ ድምሩኝ እኔም እመልሳለው🙏💕🌻💫🕊
ምነው ምነው እሺየ ተምኔሉ አስደነገጠኝ እኮ የኔ ጌታ ሰላምህ ይብዛልኝ ወድማለሜ
እሪእስን አይቸ ደነግጥክ
አሹየአሰደነገጠከኝ ሰላምህ ይብዛ የኛመልካም ወንድም እዳንተአይነቱን ያብዛልን
እናመሰግናለን ወንድሞቻችን ሰላም ፍቅር መተሳሰብ መረዳዳት በልዩነት መሀል አንድነት የሞላባት ሀገር ያድርግልን 🇪🇹ኢትዮጵያ
ውድ እና ቅን ያአገሬ ልጆች በቱኗን በመጫን ተባብሩኝ ድምሩኝ እኔም እመልሳለው🙏💕🌻💫🕊
ከኢቶጺያ ዩቱበሮቸ ምርጥ ዩቱበር ለኔ ዶኪ ትዩብ ነዉ
እሺ እግዚአብሄር ስላምህን ያብዛው ምርጥ አሳብ ነው ያነሳከው እሺ እግዚአቤር ያሳካልክ
Egzeyabehare yebareke yesew desert yememeng Egzeyabehare yasedesetew❤❤❤❤
አሜን 😭😭😭 ይገርማል 16:48/18:23 🅰️MEN🙏🙏🙏😭😭😭
እናመስገናለን። እሽቱዩ። እሽን የምተለ በላይክ።
ውድ እና ቅን ያአገሬ ልጆች በቱኗን በመጫን ተባብሩኝ ድምሩኝ እኔም እመልሳለው🙏💕🌻💫🕊
እሼ መልካም ሰው እግዚአብሄር አብዝቶ ይባርክህ::
ምን እንደምል አላቅም በቃ ዝም ብል ይሻላል ❤ ምን አይነት መባረክ ነው
እሼ ሆይ መቼስ የሰው ልጅ ህልሙ እውን የሚሆነው ኣገሩ ስትኖር ነውና ከ100-1000 ወይም ከዛ በላይ ሕጻናት ሰልፍ በማስወጣት በወቕቱ እየታየ ላለው ችግር የሆነ መፍትሔ ብትሞክር። ግን ከይቕርታ ጋር በቃ እንጃ ጭንቕላቴ እንደዛ ብለህ ኮሜንት ጻፍ ኣለኝ ደግሞም በጣም ስለማከብርህና ስለምወድህ ነው።
እሼ የወቕቱ ክስተት ነህ
ፈጣሪ ይርዳህ🙏🙏🙏
ኣታ ንስኻ ፍሉይ ኢኻ ያኽ
ፈጣሪ ነዊሕ ዕድመ ይስጥህ ወንድሜ
ዘይከኣል ከም ዘየለ ምሂርካና
ሁላችሁንም ካቀዳችሁበት ያድርሳችሁ ጀግኖች በርቱ
በጣም ወድጄ ዋለሁ እኔም ትምህርቱን እከታተለዋለሁ
እሼ እኛስ ኢትዮጵያ ውስጥ ያልታየ ነገር ግን በጣም የሚጠቅም ነገር እኔጋር አለ ከቻልክ እኔንም ያሰብኩበት ቦታ በጣም ብዙ ሰው ከስቃያቸው ሊገላገሉበት የሚያስችል ነገር ትልቅ idea አለ
የገቢ ምንጫችን ዩትዩብ ዩትዩብ የገቢ ምንጫችን ዩቱብ ዩትዩብ ቡና ቀርቷል አባቴ እኔ አላልኩም እሼ ምርጥ ሰው ምችት ይበልህ አቦ (ፍትህ ለተዋህዶ ቤተክርስቲያን ፍትህ ለንጹሀን)
Gobez eshetu betammm 👏👏👏👏
Wow!! I expect you will post on UA-cam this training
በሰዉ ቤት የምትንከራተቱ እህቶቼ የእረፍት እንጀራ የነፃነት ኑሮ ይስጣችሁ💓💕🍬🇪🇹
የኔውዶች ትዳራችሁን ይባርክላችሁ ልጆቻችሁም ጤናማ ጠቃሚ ያድርግላችሁ🥀🥀
የመዳም ቅመሞች ከስደት መልስ ጠሩ ትዳር የነፃነት ኑሮ ይስጣችሁ 😍😍😍
ጎበዝ፡እሸ፡አሁንም፡አብዝቶ፡እውቀትን፡ይግለፅልህ።
Well done 👏 ✔️ 👍 👌
ዎውው ሁላችሁንም እራሳችንን መላዋጥ እንቺላለን 🙏💖🙏
🙌🌾🙌🌾🙌🌾🙌🌾🙌🌾🙌🌾🙌🌾🙌🌾🙌
አፊን ከፉቼ ነው የምሰማህ❤
ውይ ማነው እደኔ እርእሱን አይቶ የደነገጠ
አሼ ምርጥ ሰው ኢትዮጵያውያን ነን የሚለው ፕሮግራም ከቀረበ ቆየ ግን ለምን
ሀይ እሽ ቱ እኝ ም ስ ን መ ጣ አ ስ ል ጥ ን በጣም አ ር ፍ ነው በ ር ታ ወ ን ድ ማ ችን ❤️❤️❤️❤️❤️❤️
ደስ ይላል ተባረክ
Good job 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💯💯💯💯💯💯💯
comedin eshetu💔💔💔💔💔💯
ጥሩ ስራ ነው!
ሌላው እሽ ያሳደገችህ ቤተክርስቲያን ሰላሟ ተረብሿል በዚህ ሰዓት እናትህን ልታስባት ይገባል ድምፅ ሁናት ድርጅትህን በማይነካ መልኩ አንተ መንገድ አታጣም እውነትን ይዘህ ድምፅ ሁናት!🙏🙏🙏