ከበረሃ አባቶች የመጨረሻው መልእክት - ኑ! በእግዚአብሔር ፊት እናልቅስ! ከዲያቆን ዮርዳኖስ አበበ ( deacon yordanos abebe )

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 16 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 115

  • @talatalaco9976
    @talatalaco9976 3 роки тому +12

    መምህር ገብረመድህን
    በእውነት ቃለ ህይወትን
    ቃለ በረከትን ያሰማልን
    የምትወደው ነብየ ቅዱስ ዳዊት አይለይክ
    ጠዋት ማታ የምትደክምላቸው ቅዱሳን ሰማዕታት ይጠብቁልን
    ጸጋውን ያብዛልክ

  • @asegedechligaba1137
    @asegedechligaba1137 9 днів тому

    እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ትምህርት በጣም ደስ ይላል ቃል ሂወት ያሰማልን መምህር አሜን አሜን አሜን

  • @tigistashuma6088
    @tigistashuma6088 3 роки тому

    አሜን፣አሜን፣አሜን፣የተዋህዶ፣እንቁ፣መምህራችን፣ቃለሂወት፣ያሰማልን፣የአገልግሎት፣ዘመኖትን፣ይባርክልን፣በእድሜው፣በፅጋው፣ያኑርልን፣እመቤቴ፣ድንግል፣ማርያም፣ባሉበት፣ትጠብቅልን፣እግዝያብሔር፣ያበርታዎት

  • @ቃልየነኝቤተሰቦቸንናፋቂ

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በዕድሜ በጤና አምላክ ይጠብቅልን አሜን ፫🙏🙏🙏🌻🌻🌻❤❤❤

  • @iu4081
    @iu4081 3 роки тому +11

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር የአባቶች መልክት የመጨረሻውን በመስማቴ ደስ ብሎኛል ስጠብቀው ነበር አገሬ አምላክሽ ይውንሽ በተለይ ወደመጨረሻው አካባቢ ያለው መልክት ደስ ብሎኛል እንደገመትኩት ።

  • @fg6555
    @fg6555 3 роки тому

    የቅዱሳን አምላክ የድንግል ማርያም ልጅ አማኑኤል በቃሉና በፊፁም ፊቅሩ የምቆነጥጠን የአባቶቻችን አምላክ የተመሰገነ ይሁን አይለየን አደራ አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን አሜን ፈጥሮየማይጥለን ለማይሻአሩ ቃላአቱ የሰማይ አምላክ ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን አሜን 💚💛❤አሜን አሜን ተመስገን ተመስገን ተመስገን አሜን።

    • @fg6555
      @fg6555 3 роки тому

      ደብቀው እጅ ሰምተንሃል ወንድማችን መልካ የሰንበት ምሽት ለሁላችን አሜን እትዮጵያ ትቅደም 💚💛❤ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር አሜን አሜን አሜን።

  • @ዛሬምተስፋየባንተነዉ

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋዉ ያብዛልሎት መምህር ዲ/ን ዮረዳኖስ
    በረከቱት ይድረሰን አሜን፫

  • @እግዚአብሔርፍቅርነውሚዲያ

    ከቅዱሳን አባቶቻችን እናቶቻችን እረዴት በረከት ያሳትፈን ቅዱስ አባታችን

  • @eyayusisay
    @eyayusisay 3 роки тому +1

    አባታችን እባክዎትን መለፍለፌ ለከንቱ ነው አይበሉ የእርስዎ መለፍለፍ እንደኔ አይነቱን ጠማማ ያቃናዋልና ልውል እግዚአብሔር እድሜና ጤናውን ይስጥዎት::

    • @janetkassay2555
      @janetkassay2555 3 роки тому

      እውነት ነው እንደኛ ያለውን ጠማማ ያቃናዋል በትክክል

  • @hagosamy
    @hagosamy 3 роки тому

    መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን።የአገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምልን።

  • @nunubekele2618
    @nunubekele2618 3 роки тому

    ያግልግሎት ዘመነዎትን ያርዝምልን ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @zita3224
    @zita3224 3 роки тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር። እውነት ነው ንስሐ መግባት ሸክምን ያቀላል፣እንደአዲስ የመፈጠር ያህል ስሜት አለው፣ ከምንም በላይ ግን የእግዚአብሔር መሀሪነት ይቅር ባይነትን አይቻለሁ። ክብርና ምስጋና ለቅዱስ አማኑኤል ከእናቱ ከድንግል ማርያም ይገባቸዋል❤❤❤ "እንደበደሌ አልተወኝም"

  • @emdatemdat8657
    @emdatemdat8657 Рік тому

    አሜን አሜን አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏

  • @chimelak
    @chimelak 8 місяців тому

    እግዚአብሔር ይመስገን
    🙏🙏🙏🟢🟡🔴

  • @yayatube8814
    @yayatube8814 3 роки тому

    ቃለህይወት ያሠማልን ምህር አይነ ልቦናችንን ያብራልን ትምርትህ ተግጻጽህ አይጠገብም እመ አምላክ ትጠብቅህ

  • @friendsandfamily9294
    @friendsandfamily9294 3 роки тому

    Amen Amen Amen kale hwite yasmalen daemon Yordanos

  • @gojamashagere7676
    @gojamashagere7676 3 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ለመምህር

  • @አስካለማርያም-ኀ4ጨ
    @አስካለማርያም-ኀ4ጨ 3 роки тому

    ቃለ ሕይወቶ ያሠማልን መምህር ሰው ለራሱ ሲል ይይ ............

  • @bruktawitteferakiberat2636
    @bruktawitteferakiberat2636 3 роки тому

    Kale hiwat yasemalen mameher !

  • @bettybottcher4261
    @bettybottcher4261 3 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @እግዚአብሔርፍቅርነውሚዲያ

    ቃለ ቃለህይወት ተስፍ መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን

  • @kedestemeberatu4843
    @kedestemeberatu4843 3 роки тому +1

    በጣም ደስ የሚል መልእክት ነው መቸም እኛ ሰው ነንና ሁል ግዜ ከአባቶች የመጣ መልእክት ሲባል ስለምንመሰጥና ማዳመጥ ሰላለብን ይህንን ተመርኩዘህ ይህንን የሰውን ፍላጎት ምንኛ እንደሆነ ለማወቅ ማስብህ ተገቢ ነውና ጥሩ አድርገሀል ሰላም ለሀገራችን ለህዝብዋ

  • @ወለተማርያምየዛራውሚ-ዠ7የ

    መምህር ገብረ መድህን ቃለ ህይዎትን ያሰማልን ዕድሜና ጤና ፀጋውን ይሴጥልን እግዚአብሔር ሆይ ማረን ራራልን

  • @salamdsalg5677
    @salamdsalg5677 3 роки тому +1

    አሜን አሜን አሜን

  • @dawitgirmai4672
    @dawitgirmai4672 3 роки тому

    በህይወት ያሰማልን መምህር

  • @fairoozfairooz3607
    @fairoozfairooz3607 3 роки тому +1

    ቃለ ሂወት ያሰማልን በእድሜ በጤና እግዚአብሔር ይጠብቅልን የቅዱሳን አምላክ እግዚአብሔር ይርዳን አሜን አሜን አሜን

  • @እናቴለኔህይወቴናትልኑርለ

    አሜን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህራችን በእውነት ባስተማሩን ትምህርት ፍሬ አፍርተን እንድንኖር አምላከ ቅዱሳን ይርዳን የአባቶቻችን ፃለት አይለየን አሜን

  • @freweyiniamare9111
    @freweyiniamare9111 3 роки тому

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር ርዕሱ በጣም ገርሞኝ ነበር ትምህርቶት ሕይወት ነው ስንቅሳር ስንቅ ነው የቅዱሳን አምላክ ይጠብቅልን መምህር

  • @hiwot9827
    @hiwot9827 3 роки тому

    Kali hiwot yasemalin!!!

  • @abelwondrifaw3647
    @abelwondrifaw3647 3 роки тому

    ሰላም ወንድሜ ወንድሜ ተባረክ ወንድሜ ያበቀለች አለኝ አለልኝ አባቴ ሌላ ብዙ ጊዜ እየሱስ ክርስቶስ ነው 9 ብልጡ ልጅ ነኝ ፀሀይ lmo ዘመኑ ቶ የሚለው አይንን

  • @lamlamlamlam1312
    @lamlamlamlam1312 3 роки тому

    Kale hiyiwoten yasemawot memehirachin

  • @አፀደየሥላሴባርያ
    @አፀደየሥላሴባርያ 3 роки тому +1

    እኔ ደግሞ የመጨረሻ የሚለዉን አንብቤ ትምርቱ ሊቋረጥብን ነዉ የመሰለኝ😢 እኛ የምንፈልግ ተግሳፁን ነዉ ለእኛ ለስደተኞች አደራ አይቋረጥብን

  • @felegutegegne4270
    @felegutegegne4270 3 роки тому +1

    ከምር ሁሌም እከታተላለሁ ግን አሰተያየት አልፀፍም የመጨረሻ መልዕክት የምታሰተላልፍ ነበር የጠበኩት የሳምቱ ቆንጆ ቀልድ በቀጣይ ሠላም ያገናኝን

  • @ኢትዮጵያአበባየ
    @ኢትዮጵያአበባየ 3 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይውት ያስማልን መምህሪችን አምላክ ዳዊት ይጠብቅህ💐💚💛💞💒🙏🙏🙏

  • @መቅዲየድንግልልጅ-ፈ1ሸ

    ቃል ሕይውት ያሰማልን መምህር ፀጋውን ያብዞሏት በእውነት እውነትኝው መንገድ እድንከትል ያርድን የድንግል ልጅ አማኑኤል

  • @woynshettilahun4189
    @woynshettilahun4189 3 роки тому +1

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር እረጅም ዕድሜ ና ጤና ያድልልን 🙏

  • @azebewaltawu5049
    @azebewaltawu5049 3 роки тому

    አሜን አሜን አሜንእግዚአ ሄር ይስጥልን ቃለ ህይወት ይሰማል ተስፍ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን በድሜ በፅጋ ይጠብቅልን ያገልግሎት ዘመንን ያርዝምልን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርልን ለድህነት ያድርግልን አሜን

  • @seliethio1303
    @seliethio1303 3 роки тому

    ገብረመድህን ወንድማችን የሕይወትን ቃል ያሰማልን ጤናህን ይስጥልን ክፉ አይንካብን ለጸሎት በቆምህ ሰዓት እህትክን አስበኝ!!!

  • @افتاموامارة
    @افتاموامارة 3 роки тому

    መምህር ወላዲተ ቃል መጨረሻህን በቤቱ አፅንታ ታቆይህ

  • @woinshetteshome4943
    @woinshetteshome4943 3 роки тому +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማለን ለመምህራችን በእውነት እኛንም ለንሰሃ ሞት ያብቃን መጨረሻውን ስሰማ ስቂያለሁ በእውነት እኔ እራሱ እራሴን ታዘብኩት ምን ተብሎ ይሆን ብየ እንቅልፌን ትቸ ያዳመጥኩት

  • @yananashyananash8103
    @yananashyananash8103 3 роки тому

    ቃለህይወትያስማልን አሜንአሜንአሜን

  • @וורקהציקלה
    @וורקהציקלה 3 роки тому

    ዘብር ለዘለዓለም ያለሁበት እንደዚህ ያለ ዳቆን አይ ጠንክረን የተባረከ ልጅ ቃለ ህይወት ያሰማልን መድሀኒአለም ይጠብቅልን

  • @sarasarasarasara4872
    @sarasarasarasara4872 3 роки тому +1

    Amen amen amen

  • @birhanewetere8578
    @birhanewetere8578 3 роки тому +1

    መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን ለሁላችንም የንስሃ እንባ ይስጠን ::

  • @meserettadege4046
    @meserettadege4046 3 роки тому

    እጅግ በጣም አስፈላጊ ጉዳይ በአንድነት እናልቅስ ከፊታችን አብይ ፆም መቷል እንደውም እጅግ በጣም ደስ ይላል!!!!

  • @uaeuae8373
    @uaeuae8373 3 роки тому

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን
    መምህራችን መካሪችን አባታችን መምህር ገብረመድህን ቃለሂዎት ቃለበረከት ያሰማልን
    በድሜና በጤና ይጠብቅልን አምላካችን ልዑል እግዚአብሔር ሆይ ማረን ይቅር በለን

  • @assefanegash7647
    @assefanegash7647 3 роки тому

    ቃለ ሕይወት ያሠማልን መምህር ልዑል እግዚአብሔር ጤናና ረዥም እድሜውን ይሥጥልን !!!

  • @samrawitengda6243
    @samrawitengda6243 3 роки тому +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን እኔን በተጥያት የተዘፈኩኝ በደሌ ሸክሜ የከደኝን ፈጣሪ ለንስሃ ሞት ያቃኝ

  • @ethioseny6939
    @ethioseny6939 3 роки тому +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን።
    የመጨረሻዋ መልክት....!

  • @haimanotmekonen346
    @haimanotmekonen346 3 роки тому +1

    ቃለህይወት ያሰማልን በድሜ በጤና ይጠብቅልን ያቆይልን
    የሳምንት ሰው ይበለን

  • @aster696
    @aster696 3 роки тому +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @kassgbh836
    @kassgbh836 3 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለህወትንያሰማል? ጸጋ ዉን ያብዛልን

  • @hosenayenahosi2397
    @hosenayenahosi2397 3 роки тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @elsakassie8121
    @elsakassie8121 3 роки тому

    በጣም ድንቅ ትምህርት ነው እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ፣ ቃለ ህይወት ያሰማልን።
    ርእሱን አይቸ ነበር የከፈትሁት በሃላ ግን በጣም ተመስጨ ስለነበር ርዕሱን ረስቸው ነበር በመጨረሻ መምህር ሲናገሩ ነው ያስታወስኩት።

  • @sennymarie8959
    @sennymarie8959 3 роки тому

    Kelhywet yesmrelen member

  • @fikirtameryamzemene6052
    @fikirtameryamzemene6052 3 роки тому

    Amen kala Heywat.yesmalen.

  • @እሚኢትዮጵያፍቅርነሽ

    ቃለ ህይወት ቃለ በረከት የሰመልን የሰማነው በልቦናችን የሰድረን አሜን አሜን

  • @senusamrawit9070
    @senusamrawit9070 3 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ፀጋውን ያብዛልህ ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @temarngishup3005
    @temarngishup3005 3 роки тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እስኪ እግዚአብሔር አስታዋይ ልቦና ይስጠን🙄

  • @adisadis896
    @adisadis896 2 роки тому

    አሜን

  • @መቅደስመቅደስ-ቈ9ደ
    @መቅደስመቅደስ-ቈ9ደ 3 роки тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እርሱን ያልከዉ ፈገግ አስባለኝ

  • @getea.2047
    @getea.2047 3 роки тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን :: የይቅርታና የፀፀት ልባናን ያድለን::

  • @ሀይልንበሚሰጠኝበክር-ጠ1ፀ

    አይ መምህራችን መጨረሻ ላይ ፈገግ አስባልከኝ በእርግጡ እኔም እርእሱን አይቼ ነው የገባሁት፡ ዳሩ ግን ስለ እንባ ታላቅነት በደንብ ተምሬበታለሁ። የአባታችን የአባ
    እብሎይ እረድኤቱ በረከቱ ይደርብን፡ እኛንም ያስበን። መምህራችን ጸጋውን ክብሩን አእምሮውን ያድልልን

  • @yeromteshome7043
    @yeromteshome7043 3 роки тому

    መምህራችን ገብረ መድህን እግዚአብሔር እድሜውን ፀጋውን አብዝቶ ይስጥልን እኛንም ለንስሀ ሞት ያብቃን አሜን፫

  • @yesihyesih0711
    @yesihyesih0711 3 роки тому

    memhirachin kalehiwet yasemalin

  • @rahelhailu6716
    @rahelhailu6716 3 роки тому +6

    በአጠገብህ ያሉትን ብቻ አትመልከት መምህር ትምህርትህን በጉጉት ነው የምጠብቀው እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህን ያብዛልን

  • @hirutemengesha7706
    @hirutemengesha7706 3 роки тому

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @ፋሲካ.የተዋህዶልጅፋሲካ.የ

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @ዮርዳኖስወለተጻድቅ

    ቃለ ህየዎት ያሰማልን

  • @janatmmm6876
    @janatmmm6876 3 роки тому

    እግዚያብሔር ይመስገን እስኪልስማውና እመለሳለው

  • @kedestemeberatu4843
    @kedestemeberatu4843 3 роки тому

    ቃለ ህይወት ያስማልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን '""" ሀገረ እግዜአብሔር ኢትዮጵያንንንንና ህዝብዋንንንንንና በቸርነቱ ይጠብቅልን """"

  • @የሰማዕቱልጅአበሻዊትነኝ

    እግዚአብሔር ይመስገን. ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችንበድሜና በጤና ይጠብቅልን

  • @janetkassay2555
    @janetkassay2555 3 роки тому

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን!
    ወንድማችን

  • @fitehawituqbazgi3578
    @fitehawituqbazgi3578 3 роки тому

    ቃለህይወት ያሰማልን፡ ያገልግሎት ዘመንህ ይባርክልህ

  • @natnaelabrham631
    @natnaelabrham631 3 роки тому +1

    ቃለህይወት ያሰማልን

  • @ssm.1400
    @ssm.1400 3 роки тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር👏➕➕➕❤

  • @አበብታኣምሬ
    @አበብታኣምሬ 3 роки тому

    ቃል ህይወት ያሰማልን ❤

  • @kokobaadena8428
    @kokobaadena8428 3 роки тому

    ወድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን

  • @hksgetegirmahks204
    @hksgetegirmahks204 3 роки тому

    እግዚአብሔር ይመሰገን
    እግዚአብሔር ይመሰገን
    እግዚአብሔር ይመሰገን

  • @lamrotagegne2512
    @lamrotagegne2512 3 роки тому

    ከአስደንጋጭ መልዕክት ይሰውረን አባቴ እውነት ብለዋል እኛ እንደዛ ካልተባለ አንነቃም ጥሩ መልዕክት ነው!!

  • @zerafiychrenate1026
    @zerafiychrenate1026 3 роки тому

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለህህይወትያሰማልን

  • @Meski-or8ln
    @Meski-or8ln 3 роки тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @መዲየድንግልማርያምልጅ

    አሜን ፫ ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር💙💐
    አስደንጋጭ መልእክት😅

  • @natydagher3422
    @natydagher3422 3 роки тому

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን አሜን አሜን 🙏

  • @webalemwebalem7296
    @webalemwebalem7296 3 роки тому +1

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ
    እኔስ ቴሌግራም አዳምጬ ጨርሼ ነው የእውነተኛ የሆነ እንባ ያድለኝ ለእኔ ኃጢአተኛዋ

  • @aronyemane4182
    @aronyemane4182 3 роки тому

    Egziabher yagelglot xegewn yabzalot memhrachn behatyat hule ensakeyalen beslk nsha ychal kehone nsha lgba hatate bzu new aron yemane ebalalehu europe

  • @krumus8024
    @krumus8024 3 роки тому

    Amean Amean Amean (70)

  • @abelwondrifaw3647
    @abelwondrifaw3647 3 роки тому

    Selamon demand የሰማም በረድን አሁን ሰማይ ይሰማቸዋል ወንድሜ ተማሪ ፀልይልኝ አባቱን አያውቅም በጣም ብዙ ነገር ምንድን ነው አሁንስ ምን ዓይነት ሰምቻለሁ ብዙዎች ያለምንም ልጅ ነው ምን ማለት ነው

  • @sebleseble5930
    @sebleseble5930 3 роки тому +1

    ቃለ ህይዎት ያሰማልን ወዲሜ እኔንም ወለተ ሰንበቲ ብላችሁ እስቡኝ

  • @ቅዱስሚካኤልወዳጄነዉ

    መምህር ገብሬ መድህን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
    ይህንን ትምህርት በዋትሳፕ ነበረ ያዳመጥኩት በመጨረሻ ላይ ግን ምስጢር ነዉ ብለው ጆሮዬ ጣል ሳደርግ አሳቀኝ ክክክክ

  • @b-pkws
    @b-pkws 3 роки тому

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏

  • @የሚጠብቀኝአይተኛምአ-ፈ4ሠ

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን እንቁ መምህራችን አሜን
    መምህር ኮሜት ካነበቡና መልእክቴ ከደረሰወት ትንሽ ጥያቄ አለኝ ከይቅርታ ጋራ መምህር
    1"ስግደት በእንድ በኩል በሁለት በእንድ በኩል በሶስት ይከፈላሉ ይሉናል እኛ ማንኛውን እንደምንይዝ ግራ ተጋባን እና ስግደት በስንት ይከፈላሉ ?
    2"የአምልኮ ስግደት በወግዝ በዓላት ይሰግዳል ወይ ?
    3" ስድሳ አራት (64) ስግደት ሲስገድ ምን እያልን ነው የምንሰግደው ? ባጠቃላይ በስግደት ዙሩያ ያሉው ቢያብራሩልኝ ስል በትህትና እጠይቃለሁ መምህር ከይቅርታ ጋር 👏💐

  • @barkaje167
    @barkaje167 3 роки тому

    እኔ ቴሌግራም ላይ ሰምቼዎለው ጥሩ መልክት ነው የርሶ ትምርት አያመልጠኝም በጉጉት ነው እስኪለቀቅ ምጠብቀው

  • @sarasarasarasara4872
    @sarasarasarasara4872 3 роки тому +2

    baxalot baqomach gize inen ax ihit mariyamin asibuhg

  • @menbereslasemenbereslase1242
    @menbereslasemenbereslase1242 3 роки тому

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ውዱ መምህራች በቤቱ ያፅናልን ጸጋውን ያብዛልህ በማርያም ሁላችሁም በጸሎታችሁ አስቡኝ መንበረ ሥላሴ እያላችሁ

  • @barkaje167
    @barkaje167 3 роки тому

    ግን ቴሌግራም ላይና ዮቱብ ላይ ብሰማ ምኑላይ ነው ልዮነቱ በሁለቱም ባይ በኔበኩል ችግር የለውም

  • @sarasarasarasara4872
    @sarasarasarasara4872 3 роки тому

    qalhiyot yasamalin b idime baxena yixabiqulin mamhire yerson timrt sisama hulem b igizihabiher tasfa alqorxim

  • @lamrotagegne2512
    @lamrotagegne2512 3 роки тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @mulutsegamesfin5997
    @mulutsegamesfin5997 3 роки тому

    kalehiywot yasemaln

  • @masreshatrefeofficialtube9203
    @masreshatrefeofficialtube9203 3 роки тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን