ይሄ ይገባኛል ወይ?

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 11 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 384

  • @Zeze-ds6qq
    @Zeze-ds6qq 4 місяці тому +62

    የወንድ ችግር የለባትም ሀብቷን በሥሟ ታድረግ መጀመሪያ ከዛ እራሧ ትወስን ታረቁ የምትሉ የወንድ ጥማት ያለባቸዉ ናቸዉ ጎበዝ

    • @kasech1152
      @kasech1152 4 місяці тому

      መቼ ይረዱና ካልደረሰባቸው መፍረድ ቀልላቸው

    • @Sada-yc6pi
      @Sada-yc6pi 4 місяці тому

      🎉🎉🎉🎉

    • @ዝምታወስጤነውYouTube
      @ዝምታወስጤነውYouTube 4 місяці тому +1

      ቢገላትስ ከህይወትየበለጠአለዴ ልጁበጣም ተኮለኛነው ይገላታል

  • @mdawol7182
    @mdawol7182 4 місяці тому +4

    አንቺ በጣም ጎበዝ ጠንካራ ለሌላም ሴት ትምሳሌት ነሺ እንደአንቺ አይነቱውን ያብዛልን ማነው ይህንን ያህል ቀን እያፅናናሺ ዘና ፈታ እያደርግሺ

  • @elhandle-t4
    @elhandle-t4 4 місяці тому +13

    ኢዩ አንቺ መልካም እህት ነሽ እግዚአብሔር ይርዳሽ🎉🎉❤❤❤❤

  • @רותאנילו
    @רותאנילו 4 місяці тому +12

    አዮ ስለሰዉ አትጨነቂ ሰው ጥሩጎነሽን ከማድነቅ ይልቅ ስምማጥፍት ይቀላል አንቺ መልካም ሰው ነሽ እግዚአብሄር ዋጋሽን ይክፈልሽ ልጁ በጣም ባለጌ ነው

  • @Tigistyoutube-u7l
    @Tigistyoutube-u7l 4 місяці тому +6

    አዩየ፣ሰውየመሰለውን፣ነውየሚያወራው፣አድቀን፣ቢያሳድሯት፣ሁለተኛውቀንአያሳድሮትም፣አችመልካምሰውነሽ፣አይዞሽ፣

  • @خديجها-س9ل
    @خديجها-س9ل 4 місяці тому +1

    ባሁኑ ሰአት መልካም ሰው አይወድላቸውም አንች ግን ለፈጣሪ ብለሽ ኑሪ አይዞሽ እህታችን

  • @alemtsehaybeza7966
    @alemtsehaybeza7966 4 місяці тому +5

    ሃዩዬ ዝም በያቸዉ ሰዉ ሀቅን አይወድም አንች ጥሩ ስራ ነዉ የምሰሪዉ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ❤

  • @QelamaTesfahe
    @QelamaTesfahe 4 місяці тому +20

    Dhuugaa atiii bayeee naamaa gaariii ❤❤❤❤

  • @hanafetene2338
    @hanafetene2338 4 місяці тому +2

    አዩየ አንችም ባለቤትሽም ጥሩ ሰወች ናችሁ እግዚአብሄ ይባርካችሁ

  • @SisaySamuel-g5d
    @SisaySamuel-g5d 4 місяці тому +19

    ዝም በያቸው 1 ቀን የማያሳድረው ሁሉ እዚህ ሚዲያ ላይ ይበጠረቃሉ እ/ ር ይስጥሽ እናቴ ሆ ባሁን ስአት ስንት ነገር እያደረግነላቸው እ/ር ይስጥልን የማይባል ልበት ጌዜ እንዳንች አይነት ሰው አይገኝም

  • @MrPhone-d9p
    @MrPhone-d9p 4 місяці тому +1

    የኔ ውድ አንች በጣም ጥሩ ሰው ነሽ ጌታ ይባረክሽ❤❤❤

  • @mimimintaye6264
    @mimimintaye6264 4 місяці тому +19

    አዩዬ አይዞሽ ሰውብዙ ያወራል አቺልክነሽ ፈጣራ ይርዳችሁ

    • @Ethiopipian
      @Ethiopipian 4 місяці тому

      ❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @zulekhaalfazari1420
      @zulekhaalfazari1420 4 місяці тому

      ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @meshalalanzi1879
    @meshalalanzi1879 4 місяці тому +3

    ሀዩዬ በናትሽ እራስሽን ጠብቂ እግዚአብሔር ይርዳችሁ ልጅሽንም ጠብቅያት ሰው ተንኮለኛ ነው

  • @ብትአብዱሠኢድ
    @ብትአብዱሠኢድ 4 місяці тому +7

    ሀዩ አይዞሽ አች ጀግናነሽ እሽ ታገይ ገዘቧን ይሥጥ እሽ ኢሄ ወድ አደለም ያሣብዳታል

  • @BuziyegudetaBuziyegudeta
    @BuziyegudetaBuziyegudeta 4 місяці тому +1

    Yayu. Ayizoshii Atii Namaa Garidhaa. Jechaa Namaa hin Againii Namanii Garinii Waqaraa Aragataa❤❤❤

  • @RahmaRahma-tx1vk
    @RahmaRahma-tx1vk 4 місяці тому +15

    እኔ ከዚህ ትምህርት ወስጃለሁ ዲራማም ከሆነ እውነትም ከሆነ ሃዬ ጎበዝ ነሽ ከስደት ስንገባ ቤተሰብም አያስጠጋ ከሳምንት በላይሂጂ ነው እሚን አንቺ አረጋግተሺ መያዝሺ እንዲሁም ባለትዳሮች ቤታቸው በባል አርገው ሲፋቱ ሰሟየለም አባትም የልጁን ቤት የቀማ አለ ነገሩ አስተማሪ ነው

  • @Seghi123-qs5cp
    @Seghi123-qs5cp 4 місяці тому

    ዚም በያቸው አንድ ቀን የምያሳድር የለም. ሁሉም እዚ ምድያ ላይ ነው. እየመጣ የምበጣረቀው. እሽ አዩ. ❤❤❤❤❤❤❤. የሰው ወሬ አትስም. ምንም ልያመጣ አይችልም.

  • @hayathayat7349
    @hayathayat7349 4 місяці тому +8

    ሀዩ ጎበዝነሺ ምክኒያቱም ለፍታ ተቃጥላ ያመጣችውን ንብረት ይስጣት በረቺ በጣም ታሣዝናለች

  • @MekdeMekede-kh1ok
    @MekdeMekede-kh1ok 4 місяці тому +8

    ባልሽም አንቺም መልካም ሰው ናችሁ በዚህ ክፉ ዘመን ማስጠጋታችሁ መልካም ነው እግዚአብሔር ይስጣችሁ ግን እኔ ደጋግሜ የፃፍኩልሽ ለምን ጀግና ጀግና ጋዜጠኛ አሉ ለነሱ እንዲረዷት አታደርጊም ነው ይሄ ሉጢይ ወንድ እኮ አንቺን ንቆሻል አዩ

  • @etetewami9042
    @etetewami9042 4 місяці тому +11

    ።።።። እዩ ስለሰው አትጨነቂ።።ልጅቱ በህግ ቤቷን ትቀበለው።።። ወርቋን ሸጦ የበላ ምን ሊጠቅም።።ንብረቷን ወስዳ ።።ምንም ስራ ሰርታ ትኑር።።። ይሄ በሴት ገንዘብ መኖር የለመደ ሰነፍ ነው።። ይቅርባት።።።ክሱን ጠንክሩ።።። እስቲ የዘላለም ሚዲያ አናግሩ።።።።

  • @FudKc
    @FudKc 4 місяці тому +5

    እዉነት በጣም ጡሩ ሰዉ ነሺ እህቴ

  • @לידור-ז9ב
    @לידור-ז9ב 4 місяці тому +10

    የእኔ ቆንጆ እኔ ምነግርሸ ነገር ቢኖር የነሰር ሚድያን ንገርው ገንዘቦን ያሰመልሰላታል ገንዘቦን

  • @LamrotTamer
    @LamrotTamer 4 місяці тому +37

    እናንተ የሴት ብር የምትበሉ ወንዶች ድፍት በሉ አፈር ደጀ ያስበላችሁ👿👿👿

  • @tiruworkaytaged7041
    @tiruworkaytaged7041 4 місяці тому +1

    አዩዬ አይዞሽ ከግዜር እንጅ ከሰው ምንም አይገኝም

  • @wuhash2684
    @wuhash2684 4 місяці тому

    መልካም ስራ የክፉ ቀን ስንቅ ነው እንኳንም ከጎንዋ ሆንሽ ብዙ አይነት ተመልካች እንዳለ ማወቅ አለብሽ አንዳንድ በሚያስበው ልክ ነው አስተያየት ሚሰጥሽ የሌለውን ኬት ያምጣ ለተቀማጭ ሰማይ ቅርብ ነው። አንቺ በመልካም ስራሽ ቀጥይ መልካም ስራ ሲሰራ ሰዉ እንደየስሜት ሊፈርድብሽ ይችላል ቦታ አትስጪያቸው ወድሗላ ሊጎትቱሽ ስለሆነ ብልጥ ሁኚ ምክሬ ነው።

  • @siifaanburayu1657
    @siifaanburayu1657 4 місяці тому +2

    Oddu Nama hin dhagayii dhugaa ayyuu namni bekaam Nama arrabaa hin dhagayii atti hojjidhuu hojji kee dubatiin deebiin❤❤❤

  • @uhhuhh5398
    @uhhuhh5398 4 місяці тому +3

    የኔ.ቆጆ.አይዞን❤❤

  • @VxmgLhkjii-vl1zv
    @VxmgLhkjii-vl1zv 4 місяці тому +2

    አይዞሽ እዩ እግዚአብሔር መልካሙን ሁሉ ያድልሽ

  • @BuziyegudetaBuziyegudeta
    @BuziyegudetaBuziyegudeta 4 місяці тому

    Ayuu Garumanii Ofifii Waqayo Gatii Kee Si Kafalaa. Namaraa Homaa Hinii Aragamuu. Gargarii Wayanaa. Jechaa Namaa hin Agahinii Atii Namaamirixidhaa Hagaa Dhumaa Gargarii. Qabenyaa ishee iraa Yaa Fudhatuu. ❤❤❤❤❤❤

  • @HanaKassa-u4b
    @HanaKassa-u4b 4 місяці тому

    አንቺ ጎበዝ ነሸ መልካም ሰዉ ነሽጓደኛ ነሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @firadosethiopia9170
    @firadosethiopia9170 4 місяці тому +1

    አዮየ የኔ ድቡሽቡሽ የምር በጣም ነው የንወድሽ ምርጥ እህት ምርጥ ጓደኛ ነሽ የምር ነው የምልሽ ወይኑን ለዛ ድቦ ሰውየ መቸም እዳትገባ የጁን ያግኝ ይሄ ዶማ ወደ ህግ ያለውን ነገር አጠናክሩላት በየሰአቱ እሱጋ አታውሩት በህግ እጅ ካለ እዛው በህጉ ይጨረስላት

  • @BaneshSmart
    @BaneshSmart 4 місяці тому +2

    Ayuu atii bayyee nama garidhaa waqayyoo fayyaa kee siif haa kenuu 🙏🥰🥰🥰💯✅️✅️✅️

  • @tigistoromo3772
    @tigistoromo3772 4 місяці тому

    Bareduu koo atii jechaa namaa hin dhagiyinii ❤❤❤ jiruu biyaa ormaa namaa bekuu nafi yadaa 😢😢😢😢😢 atii dhugaa namaa gardhaa ofinii bonii❤❤❤

  • @hanafetene2338
    @hanafetene2338 4 місяці тому +4

    ሲጀመር ልጁ ለሴት ልጂ ክብር የለውም ባልም ሊሆናት አይችልም

  • @MekdesMekdes-mz4wg
    @MekdesMekdes-mz4wg 4 місяці тому

    Zime beyachew yene konjo anchi merte sew nesh amsayam yeshi inat telyalesh ❤❤❤anchi malkaminatshin keteybet

  • @asalefehbirhanu5446
    @asalefehbirhanu5446 4 місяці тому

    ስትጀመር ሰውዬ አይሆንላትም እነሱ ዝም በያቸው ልጅቷ አየር ሃሰን ሀቅ ብቻ ይስጣት የእውነት የያዘናል እኛ ሁላችንም አረባ ያለን ሰዎች ስቃሁን እናቃለን የሁለት ልብ ሳብራል በጣም ነው የያዘችኝ እግዚአብሔር ካንቺ ጋር አይሆን😢😢💔💔💔

  • @MdKgjfjg
    @MdKgjfjg 4 місяці тому

    አረ ሀዬ ለመጥፎ ኩሜት አትመልሽ ባለየው እልም ያለ ገገማ ነው እደኔ ለሂወቱ ያስፍራታል ወላሂ ያስፍራል በአሁን ስአት እደዚህ የሚቀበል ቤትሽን እደ ቤቱ ፍቅደሽላት ለሌላው እየተነሳ ቢብካ አትመልሽ ውድ አላህ ይስጥሽ❤❤❤

  • @Lamerot-ub6hy
    @Lamerot-ub6hy 4 місяці тому

    .እግዚአብሄር አንዶን ልጅሽን ሺ ያርግልሽ❤❤❤

  • @Amarumolla
    @Amarumolla 4 місяці тому

    ayizosh ayu buzu wagakefeleshal geta yibarekish yene mar
    Zemenish yibarek❤❤❤❤

  • @Asmiratu
    @Asmiratu 4 місяці тому +5

    አይዞሽ ጎበዝ ነሽ በርች ማንንም አትስሚ

  • @romangedeye9684
    @romangedeye9684 4 місяці тому

    ሰውየው ጤነኛ አይደለም እግዚአብሔር አይፈራም ለምን ወደ ህግ አይቀርብም አንቺ በርቺ ለእግዚአብሔር ብለሽ እስዋን ማገዝ በስምዋ መሆን አለባት

  • @Bojaethiopia-rk8tq
    @Bojaethiopia-rk8tq 4 місяці тому

    እንቺ እህቴ እንቺ ትክክል ነሽ ዝምብለሽ ልጅቶን ለመርዳ እያደረግሽ ያለውን ቀጥይ እግዚአብሔር የሚወደዉነዉ ።ወደ ሴቶች ጉዳይ ሒጂ

  • @mazamazamaza-o6s
    @mazamazamaza-o6s 4 місяці тому

    Zime. beyachew yene konjo ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @KideLove-b1o
    @KideLove-b1o 4 місяці тому

    አዩ ይሔ ወንድ መሳይ ወይዘሮ ዛተ አልዛተ የሴት ቅምጥ ምራቅሽን ትፊበት አንቺ በርቺ አይዞሽ

  • @SumyaMaru
    @SumyaMaru 4 місяці тому

    ረዉነትሽነዉ❤❤❤❤❤❤ በጣም ጥሩ ሠዉነሽ ❤❤

  • @ABEBUALEMU-n8h
    @ABEBUALEMU-n8h 4 місяці тому

    እሷ ሰው የላትም ካንች ጋር የሚቆም አንች እኮ ጎበዝ ነሽ እዳስቀመጠችው ሳታገኝ እደትነው ቀጥ ብላ እምትገባ

  • @ዉቢት
    @ዉቢት 4 місяці тому +22

    አዩዬ አይዞሽ ይኬ በሴት ብር የኖረ ወራዳ ሌባ እንዴው ቤቱንም ሸጦ እንዳይጠፋ😢😢😢

  • @EmuSelima
    @EmuSelima 2 місяці тому

    ዝበያችው ሀዬ ውላህ አይትነሻል ለልጅቱ አይሆንትም ባልጊነው ውላሂ በጣም ባልጌ ነው በናትሺ ተጉኑ ሁኒ በአላህ በጣም ተስዝናልች

  • @felekche8544
    @felekche8544 4 місяці тому

    አይዞሺ በርች ሰው። ጡሩ ሲሰራ ሰው አወድም እርጃት በልጂሺ ታገኘዋለሺ ዝምበያቸዉ❤

  • @Birke-e9l
    @Birke-e9l 4 місяці тому +7

    Ayyu too ATI nama gari dha dhugaa jecha nama hin dhagefatin❤❤❤😢

  • @burtukankeya3758
    @burtukankeya3758 4 місяці тому

    ስጃማር እዳንች አይነት ሰው ባዝ ዜማን እንዳቺ አይነት ሰዉ አይጋኚም የኔ ቆንጆ ከ ሰዉ ሳይሆን ከ ፋጣር ታጋኛለሽ

  • @hanafetene2338
    @hanafetene2338 4 місяці тому +2

    አዩ እባክሽ ለንስር አይን ደውይለት ንብረትዋን ያስመልስላታል

  • @berihadeyas1833
    @berihadeyas1833 4 місяці тому

    አዩ አንቺ ምንም ጥፋት የለብሽም ለዚ ወሬኛ ህዝብ አትጨነቂ ❤❤❤❤❤ እግዚአብሔር ይርዳችሁ ፡፡

  • @Ewnetmedia2303
    @Ewnetmedia2303 4 місяці тому

    እግዚአብሔር ይጠብቅሽ አዩ አንች መልካም ሰው ኔሽ❤❤

  • @zarfizizi2260
    @zarfizizi2260 4 місяці тому

    እረ እውነት ለመናገር አድ ቀን ከቤቱ የሜሳድር የለም ፈጣሬ የጂሺን ይስጥሺ ያደረግሺው መልካም ነገር ነው

  • @seblenegenkebabilon258
    @seblenegenkebabilon258 4 місяці тому +3

    አዩየ አይዞሽ የእኔ እህት የእኛ ችግር ሙሉ ቪድዮ አናይም ሁለተኛው ችግራችን ከመጀመሪያ አናይም ሶስተኛው ችግራችን ስራ እሰራን ስለሆነ የምንሰማው ሀሳብ በደንብ አይገባንም
    ብታምኑም ባታምኑም እኔ በአቶ ቦታ ብሆን አናቱን ብየ ነበር የማሳርፈው የምር

  • @LAILA454-y3s
    @LAILA454-y3s 4 місяці тому +2

    አዬ ዝም በያቸዉ እንዲያዉም ልትመሰገኝ ይገባል በተለይ ቫለቬትሺ እሶዋንም ላብዋን ይመልሳላት

  • @Maryama-gf6wn
    @Maryama-gf6wn 4 місяці тому

    Ayuye anichi mirxi sew neshi yesaw ware atisimi ❤❤❤❤❤❤

  • @Semufika45
    @Semufika45 4 місяці тому +1

    ድፍት ያድርገው ሰውዮ እዩዬ እንደምንም የንስር አይን ቁጥር ፈልገሽ ነገሩ እሱ ይያዘው ማማዬ የአንዳንድ ኮሜንታተሮች መልስ አትስጪ በጭራሽ ከዚህ አውሬ ጋር አብራ መኖር የለባትም እንደምንም ንብረቷ በስሟ ታስደርግ አንቺ ምርጥጓደኛ ነሽ ዝም በያቸው

  • @Zain123-vk9ps
    @Zain123-vk9ps 4 місяці тому

    Zimii jedhii obsii ati waani garii hojedhuu❤❤❤

  • @ToybaAragaw-jz8ss
    @ToybaAragaw-jz8ss 4 місяці тому

    ዝበያቸው ማሬ ነግበኔ አይሉምደ ቱቱቱ አች ትለያለሽ ደሞ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @bedritubahemd8673
    @bedritubahemd8673 4 місяці тому

    አብሽር ጡሩ ስራሽ ከፈጣሪ ታገኛለሽ🎉🎉

  • @mobilemobile4777
    @mobilemobile4777 4 місяці тому

    አዩዬ ይኸ ነገር እዉነት ነው? ድራማ ነው ብዬ አላየዉም ወይንዬ ሚጣዬ ደህና ናችሁ?

  • @fhfy3452
    @fhfy3452 4 місяці тому

    ሀዩ ዋ አይዞሽ❤❤❤

  • @asnakutube6310
    @asnakutube6310 4 місяці тому +1

    ትክክል በህግ መያዝ አለበት ጀግና ነሽ የዛተዉ ሁሉ ጀግና አይደለም ስራሽን እንዳታቆሚ አረብ ቤት እንዴት እየለፍን እምናመጣዉ ሴቶች አትፍረዱ ቤቴ ትዳሬ ብላ እየተሰቃየች በሷ ንብረት ነዉ እንዴ ሴት በገዛ ቤቷ እሷ እየተከራተተች

  • @Eleni-l7e
    @Eleni-l7e 4 місяці тому +3

    ሠላም አዩ ገንዘቧን ሰትልኽ ባንክ የላከችበት እጇ ላይ ካለ ማሰረጃዋ እሱ በቂ አይደለም ወይ የላከችበት መረጃ አለ ወይ ሌላው የእህል ውኃ የእግዚአብሒር ውሳኔ ነው እግዚአብሔር ይሰጥሽ በርቤትሽን ከፍተሽ በመከራዋ መካፈልሽ በኢትዮጵያዊነት በጣም ጥሩ ነው።

  • @hanafetene2338
    @hanafetene2338 4 місяці тому

    አዩየ ሰው ምንም ይበል ከእዚአብሄር ታገኝዋለሽ ታገሽ

  • @BuziyegudetaBuziyegudeta
    @BuziyegudetaBuziyegudeta 4 місяці тому

    Jechaa Namaa Hinii Aganii. Atii. 100. 100. Namaa Garidhaa. Kafalatii. Waqaraa Argataa. Hagaa Dhumaa. Gargarii. Hudu Ni Darabaa. Garumanii Ofifii. Waqayo Si Fanaa Yaa Tahu. Ayuu Mirxii Sahuu. ❤❤❤

  • @TtdRttt
    @TtdRttt 4 місяці тому

    አይዞሽ አቼ ጀግናሲት ነሽ

  • @seblenegenkebabilon258
    @seblenegenkebabilon258 4 місяці тому

    አዩየ አይዞሽ መልስ ከእግዚአብሔር የማሰጥሽ ሰው ምንም ነው እማየ

  • @BatriTigis
    @BatriTigis 4 місяці тому

    Dhisii jechaa nama bareduu too❤️😍❤️😍😍😍😍

  • @DestaDesta-mx6jk
    @DestaDesta-mx6jk 4 місяці тому +1

    አረ አዩ በዉነት የምትደነቂ እህት ነሽ የሚቀባጥሩትን ዝበያቸዉ አንች እያረግሽ የለዉ ትክክል ነዉ እዉነት ለሳዉየዉ ጠበል ያስፈልገዋል ብቻዉን አይመስለኝም እርኩስ መንፈስ ተጸናዉቶታል ዘመድ ካለዉ ፀበል ያስገቡት እሷ ግን ተሳስታለች ይህን ሁሉ አመት እየሰራች ግማሹን እኳ በራሷ ማረግ ነበረባት ግን ሁሉም ለበጎ ነዉ እሱ ሰዉ ሲሆን ሲጸጸት ሁሉም ይስተካከላል አዩን የምትሰድቡ ተሳስታችኋል የምር?????

  • @EteneshSolomon-f8p
    @EteneshSolomon-f8p 4 місяці тому

    አዩዩዩዩ አንች ምንምምም አለጠፈሽምምም በረች እግዝአቤሔር ይረደችሁሁሁሁ

  • @MarthaMartha-e6h
    @MarthaMartha-e6h 4 місяці тому

    Ayantu jabadhu ati gani biraadh badhuu❤❤❤❤❤

  • @AskaleRegassa
    @AskaleRegassa 4 місяці тому +4

    ❤❤❤❤❤❤❤🥰🥰😍🥰🥰🥰🥰

  • @hallkmah
    @hallkmah 4 місяці тому

    አይዞሽ ጀዛሽን አለሀ ይክፈላሽ❤

  • @emuyasserh8839
    @emuyasserh8839 4 місяці тому +2

    ጥፋቱን ካመነ ይስማሙና ትዳራቸውን ይቀጥሉ ገንዘቡ እኮ በህግም ቢሆን ለሁለት ነው እንጅ በግሎ አይወሰንም

  • @enanu87tazeze5
    @enanu87tazeze5 4 місяці тому

    አትስሚያቸዉ አዩ የኔ ቆንጆ በቻልሽዉ አግዣት አንዳድ ባለጌ እሚሳደቡትን ንቀሽ ተያቸዉ አረብ ሀገር ያለን ለወንድ አትስጡ ገንዘባችሁን አይዞሽ

    • @RajanR-v6q
      @RajanR-v6q 4 місяці тому

      እኔ አየፈራሁ ነዉ የኔም ከቤቲ ነዉ የተቀመጠዉ😢😢😢

  • @sarasahay1
    @sarasahay1 4 місяці тому

    selam wud yagere ljoch balem darchyemtnoru selamachu bzit ybel wud ehte betam arif koyta neber betam enamesegnalen😢😢😢

  • @Belayneshi123
    @Belayneshi123 4 місяці тому +1

    የነስር አይን አገናኛት ዎይም ዘላለም አገናኛት አዩዬ

  • @TeriLolo-f3s
    @TeriLolo-f3s 4 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤ጀግናነሸ አዩ

  • @aynalemhailu7283
    @aynalemhailu7283 4 місяці тому +1

    Ayu ayzosh anchi ke Egziaber new megagnaw melkam sira leras new ayzosh anchi Ayuye❤❤❤

  • @yetemashmenyilu4320
    @yetemashmenyilu4320 4 місяці тому

    አዩ ,አቺአኮ ,ጠሩሰራነዉ ,የሰራሸዉ , ,አትሰሚአቸዉ ❤❤❤ከግናሁኒ. ,አሱአጠቅማትም. ወለዋይነዉ ,ጨረሸላት ለገዘአቢሕረ ር. ,ብለሸ

  • @Suraya1998-p8b
    @Suraya1998-p8b 4 місяці тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤አብሽረ ሀየ

  • @Sifani-g3k
    @Sifani-g3k 4 місяці тому

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉 wayee namaa hin dhagayinii gura hin keninii Ayuu🎉🎉🎉🎉

  • @hawii-r2w
    @hawii-r2w 4 місяці тому

    Gobooz Jabaadhu oddo namni hundii Akka ketti ta.e biyyi tenyaa gudate ture 😢😢😢😢

  • @TigstWorku-f8k
    @TigstWorku-f8k 4 місяці тому

    yene konjo ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @KedjaseidAhmed-fj4xc
    @KedjaseidAhmed-fj4xc 4 місяці тому

    ትክክል❤❤❤❤❤

  • @AbelAbdelwahab
    @AbelAbdelwahab 4 місяці тому +1

    አይዞሺ የኔዉድ

  • @klm9872
    @klm9872 4 місяці тому

    Ayzoshe Sweet❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @BuziyegudetaBuziyegudeta
    @BuziyegudetaBuziyegudeta 4 місяці тому

    Guyaa Jalqabaa Aragee Bohee. Maramii. wagaa. 14. Manaa Madamii Dafaqaa ishee iratii Abaa Tahee UUUFFF UUUFFF Anii Biyaa Watanii Bekufii😭😭😭😭😭😭😭

  • @rahmahmoh3796
    @rahmahmoh3796 4 місяці тому +1

    ዝበያቸው እነሱ የማያደርጉትን ነው የሚያወሩት ግን ብቻችሁን አትሂዱ

  • @masaratmasarat7383
    @masaratmasarat7383 4 місяці тому

    👍👍👍🙏🙏🙏🙏❤❤❤

  • @sablacell1012
    @sablacell1012 4 місяці тому

    አዩዬ ከፈጣሪ ታገኝዋለሽ❤❤❤❤❤

  • @rozayouhanes2766
    @rozayouhanes2766 4 місяці тому +2

    አዩየ አችኮ በጣም የዋህ ነሽ እሄን ማንም ያቃል ግን አድርገሽ አትመሠገኝም በቃ ለራሥሽ ኑሪ

  • @mesiyilma6778
    @mesiyilma6778 4 місяці тому +2

    ይሄን ችግር የንስር አይን ወይንም ዱካ ሾ ነበር ኬዙን መያዝ ያለባቸው

  • @fwzyafwzyafofo1016
    @fwzyafwzyafofo1016 4 місяці тому +1

    ሠላም😢😢😢

  • @LamLam-ch6pm
    @LamLam-ch6pm 4 місяці тому

    አትሲምያቸው መጢፈ የምናገር ጢር ልብ የለላቸው ናቸው አንች በጣም ጢር ጋደኛ እህትም ነሺ ባህር ጊዜ እድለኛ ነው ጢር ጋደኛ እዳንች ማግኘት በችግርዋ ሳአት ከገና መቀምሺ በቅ ነው አድናቅሺ ኘኝ 🥰🥰🥰🥰🥰🌹🌹🙏🙏🙏✍️

  • @المال-ظ4ج
    @المال-ظ4ج 4 місяці тому

    ሀዩ መልካምሴትነሽ ሰዉየዉበጣምባለጌነዉ😢😢

  • @senaygebrselassie5202
    @senaygebrselassie5202 4 місяці тому +2

    አዩ ተያቸው የሚያወሩት ወሬ ተያቸው በማያውቁት ነው ሰዎች የሚያወሩት አንቺ ብቻ እውነትን ይዘሽ ወደፊት እሳም በህግ ንብረቷን ትውሰድ በሰው ሃገር ተቃጥላ ያፈራችውን ሃቋን