Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
የዚህ ቪዲዮ ስፓንሰራችን ዘኪ ጥበብ ነውውብ የሐበሻ ልብሶች ከ20% ታላቅ ቅናሽ ጋር ከዘኪ ጥበብ!!! በ0977909718 / 0903223355 ይደውሉ የተለያዮ አማራጮችን ያገኛሉ!
በርቺ ❤
Saron you are really gorgeous I like youYour videos are very informative
pels sis የአፍንጫ ሰርጀሪ ዋጋ አሳውቂን
መኖርያ ቤት spa ለማሰራት ስንት ብር ይፈጃል?ይሄንን በናትሽ መልስልኝ?
እኔም የማሳጅ የፀጉር የጥፍር ባለሙያ ነኝ ❤❤❤❤❤
የኔ ቆንጆ ዛሬ ያሳየሽን ቦታ እድሜ የሚጨምር ከጭንቀት የሚያላቅቅ ነው አመሰግናለሁ የኔ ቅመም::ከቻልሽ የሹሩባ ቤቶች አሳይን የባህልም ሆነ የዘመናዊ ::ጥቆማሽ ሰውን ከመደናበር ያቀላል Thank you sugar
እድሜ የሚጨምር 😆😆
ሶረቲ ስፓ❤በህይወቴ ኣብዝቼ መሄድ የምመኘው ቦታ ቢኖር መንፈሳዊ ሽፍራዎች እና እነዚ ቤቶችን ነው ።ዋጋውም እንደ ጠበቅኹት ኣደለም በጣም ርካሽ ነው። ለእንደኔ በሽቀላ ለተሰባበረ በጩሀት ለዶነቆረ ሰው ፍቱን መድሃኒት ነው ።የምሄድበት ቀን እናፍቃለው😊።
አ😂😂😂😂
ምታቀርቢው ሁሉ ምርጥ ነው እናመሰግናለን❤
እናመሰግናለን ሳሮንዬ አሁን የሰርግ ግዜ ነዉ ዉዴ ቬሎ አቅርቢልን ለሙስሊም ሚሆንም
Sheger is the best. Introducing lit of things which we don't know. I know now where to go .Thanks a lot shegar. Continue your good job. I am from London UK.
ጋይስ እንዳትሸወዱ ማሳጅ ቤት የሚሉት የዝሙት ቤት ነው አሉ ባደጉት ሀገራት ሙያ ቢሆንም አዲስ አበባ ውስጥ ግን ማሳጅ ቤት ብለው የሚሰሩበት ግን የዝሙት ቤት ነው።
I would go ALEM or Grand Hotel for my message and marroco needs. They have very reasonable price at great locations. Thanks
Happy Ending ን ይጨምራል???
Thanks 🙏 Saron
I did capital hotel Morocco bath. It was amazing .I wash i do now. I will visit one day guys
የምር እናመስግናለን
Been there it’s a heaven for the package Morocco massage, facial also hair done ❤ atiklet she is best 😍
You are the best
ልጠይቅሽ የነበረ ነገር ነገርሺኝ አመሰግናለው ሳሮኔ ❤
good job. please show us more
ኢትዮጵያ ዉስጥ ብቻ ነዉ ንሮ የረከሰዉ ማለት ነዉ ይገርማል
የእኔ ቆንጆ በሌዘር ፀጉር የሚያነሱ ጠይቂልን
Could you kindly let us know what kind of services are offered on this place?
For only amaharic speakers
አገራችን😭ያበላሸው፡ማሳጅ፡ቤትነዉ፡የዝሙት፡መደር።
Thank you💫
ዋውበጣምአሪፍነው አገሬሰመጣ እሰራለው በሰውአገርጉልበቴደክሞዋል
ዋዉ ደስ ይላል
ምርጥ ስራ ነው በርቱ
2ኛዉ ቤት ይሻላል ያኛው ዋጋው አይቀመስም
ጃኩዝ ምንድነው
There is no civilization mixing English with Amharic. You guys should speak either of the two languages. English or Amharic: don't mix up.
እህት አለም Please የአፍንጫ ሰርጀሪ ዋጋና ቦታ አሳውቂን❤❤
😂😂😂 ጎማዳነሽ ማለት ነው
@@muhmmedhasseen5505 ጎማዳ ብትሆንሥ የኛኮ ይጥማል አሉ 😂😂😂😂እኔ አላልኩም
Way too much price for a Jacuzzi to go into the water paying 700 that’s stupid telling you that
ማሳጅ፡ከመጣጀምሮ፡ዝሙት፡በዛ፡አገራችን፡ችግር፡ውስጥወደቅን።
❤❤❤
ግን የሴት ብቻ ነው እንዴ
Gobez berche ter merja newe
Abaksh aihet yatrs akman betnagregan artefeshn tirs wagawun
ደቼ ብሉ
የህፀን ልጅ ሀልጋ ያለበት ቦታ ጠቆሚን
ፒኪኒይ ፓንት ይመስለኝ ነበር
የሚያሹት በተመሳሳይ ፆታ ነው ወይስ በተቃራኒ ፆታ
የዳቦ ፀጉር ያነሳሉ ጉድ አይናቸው አስረው ነው በይን 😂😂😂😂😂
😂😂😂
ያውም። ወንድ ነው የሚያነሳው መሰል😅
😅😅
😂😂😂😂😂😂😂😂
😂😂
ዋጋቸው አይቀመስም ቢስሚላህ
አረ ውዴ እርካሽ ነው ።ከምታገኝው ጥቅም ኣንፃር እና ሰዓቱ የሚጠቀሙት ግብኣቶች ኣስበሽ ርካሽ ነው ባለፈው ኣላየሽም ለኩል ዱቄቶች ልፕስቲክ ዋጋ 4..5 .. ሺ ስጠራ ከኑሮ ውድነቱ እኔ ገርሞኛው እንዲ ኣልጠበቅኹም።
አረ እርካሽ ነውማሻአላህ የምንፈጋውለማን ሆነና ውዴ🎉❤
እኔደው ባለው የኢትዬ ጉድድድድ ምንም አላምናቸውምም ብዙ ንገር ሲናገሩ ግን ውስጡ ገብቶ ያየው ሲናገር በቃ ኢትዬ የኪርሚናል አገር ገንዘብ ብቻ መስብስቢያ ውሽት ሌባ ለገንዘብ የማያርጉት ጉድ የለም ንው የሚሉት ግን ህዝቤ በደንብ አስብበት እንደዚህ እንደምትስሙት አይምስላችሁ ብዙ ቦታ ማፊያ ናቸው ኢትዬ በጣም ህዝብ አውሬ ሆኑዋል
የዚህ ቪዲዮ ስፓንሰራችን ዘኪ ጥበብ ነው
ውብ የሐበሻ ልብሶች ከ20% ታላቅ ቅናሽ ጋር ከዘኪ ጥበብ!!! በ0977909718 / 0903223355 ይደውሉ የተለያዮ አማራጮችን ያገኛሉ!
በርቺ ❤
Saron you are really gorgeous I like you
Your videos are very informative
pels sis የአፍንጫ ሰርጀሪ ዋጋ አሳውቂን
መኖርያ ቤት spa ለማሰራት ስንት ብር ይፈጃል?
ይሄንን በናትሽ መልስልኝ?
እኔም የማሳጅ የፀጉር የጥፍር ባለሙያ ነኝ ❤❤❤❤❤
የኔ ቆንጆ ዛሬ ያሳየሽን ቦታ እድሜ የሚጨምር ከጭንቀት የሚያላቅቅ ነው አመሰግናለሁ የኔ ቅመም::
ከቻልሽ የሹሩባ ቤቶች አሳይን የባህልም ሆነ የዘመናዊ ::
ጥቆማሽ ሰውን ከመደናበር ያቀላል
Thank you sugar
እድሜ የሚጨምር 😆😆
ሶረቲ ስፓ❤
በህይወቴ ኣብዝቼ መሄድ የምመኘው ቦታ ቢኖር መንፈሳዊ ሽፍራዎች እና እነዚ ቤቶችን ነው ።ዋጋውም እንደ ጠበቅኹት ኣደለም በጣም ርካሽ ነው። ለእንደኔ በሽቀላ ለተሰባበረ በጩሀት ለዶነቆረ ሰው ፍቱን መድሃኒት ነው ።የምሄድበት ቀን እናፍቃለው😊።
አ😂😂😂😂
ምታቀርቢው ሁሉ ምርጥ ነው እናመሰግናለን❤
እናመሰግናለን ሳሮንዬ አሁን የሰርግ ግዜ ነዉ ዉዴ ቬሎ አቅርቢልን ለሙስሊም ሚሆንም
Sheger is the best. Introducing lit of things which we don't know. I know now where to go .
Thanks a lot shegar. Continue your good job. I am from London UK.
ጋይስ እንዳትሸወዱ ማሳጅ ቤት የሚሉት የዝሙት ቤት ነው አሉ ባደጉት ሀገራት ሙያ ቢሆንም አዲስ አበባ ውስጥ ግን ማሳጅ ቤት ብለው የሚሰሩበት ግን የዝሙት ቤት ነው።
I would go ALEM or Grand Hotel for my message and marroco needs. They have very reasonable price at great locations. Thanks
Happy Ending ን ይጨምራል???
Thanks 🙏 Saron
I did capital hotel Morocco bath. It was amazing .I wash i do now. I will visit one day guys
የምር እናመስግናለን
Been there it’s a heaven for the package Morocco massage, facial also hair done ❤ atiklet she is best 😍
You are the best
ልጠይቅሽ የነበረ ነገር ነገርሺኝ አመሰግናለው ሳሮኔ ❤
good job. please show us more
ኢትዮጵያ ዉስጥ ብቻ ነዉ ንሮ የረከሰዉ ማለት ነዉ ይገርማል
የእኔ ቆንጆ በሌዘር ፀጉር የሚያነሱ ጠይቂልን
Could you kindly let us know what kind of services are offered on this place?
For only amaharic speakers
አገራችን😭ያበላሸው፡ማሳጅ፡ቤትነዉ፡የዝሙት፡መደር።
Thank you💫
ዋውበጣምአሪፍነው አገሬሰመጣ እሰራለው በሰውአገርጉልበቴደክሞዋል
ዋዉ ደስ ይላል
ምርጥ ስራ ነው በርቱ
2ኛዉ ቤት ይሻላል ያኛው ዋጋው አይቀመስም
ጃኩዝ ምንድነው
There is no civilization mixing English with Amharic. You guys should speak either of the two languages. English or Amharic: don't mix up.
እህት አለም Please የአፍንጫ ሰርጀሪ ዋጋና ቦታ አሳውቂን❤❤
😂😂😂 ጎማዳነሽ ማለት ነው
@@muhmmedhasseen5505 ጎማዳ ብትሆንሥ የኛኮ ይጥማል አሉ 😂😂😂😂እኔ አላልኩም
Way too much price for a Jacuzzi to go into the water paying 700 that’s stupid telling you that
ማሳጅ፡ከመጣጀምሮ፡ዝሙት፡በዛ፡አገራችን፡ችግር፡ውስጥወደቅን።
❤❤❤
ግን የሴት ብቻ ነው እንዴ
Gobez berche ter merja newe
Abaksh aihet yatrs akman betnagregan artefeshn tirs wagawun
ደቼ ብሉ
የህፀን ልጅ ሀልጋ ያለበት ቦታ ጠቆሚን
ፒኪኒይ ፓንት ይመስለኝ ነበር
የሚያሹት በተመሳሳይ ፆታ ነው ወይስ በተቃራኒ ፆታ
የዳቦ ፀጉር ያነሳሉ ጉድ አይናቸው አስረው ነው በይን 😂😂😂😂😂
😂😂😂
ያውም። ወንድ ነው የሚያነሳው መሰል😅
😅😅
😂😂😂😂😂😂😂😂
😂😂
ዋጋቸው አይቀመስም ቢስሚላህ
አረ ውዴ እርካሽ ነው ።ከምታገኝው ጥቅም ኣንፃር እና ሰዓቱ የሚጠቀሙት ግብኣቶች ኣስበሽ ርካሽ ነው ባለፈው ኣላየሽም ለኩል ዱቄቶች ልፕስቲክ ዋጋ 4..5 .. ሺ ስጠራ ከኑሮ ውድነቱ እኔ ገርሞኛው እንዲ ኣልጠበቅኹም።
አረ እርካሽ ነው
ማሻአላህ የምንፈጋው
ለማን ሆነና ውዴ🎉❤