የፍቅረኞች ቀን ላይ Valentine's Day ሚስቱን አስቀምጦ ከሌላ ሴት ጋር ሆቴል ውስጥ ሚስት ያዘችው 😭|addis kememoch

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 11 жов 2024
  • የፍቅረኞች ቀን ላይ Valentine's Day ሚስቱን አስቀምጦ ከሌላ ሴት ጋር ሆቴል ውስጥ ሚስት ያዘችው 😭|addis kememoch
    የቤተሰቦቿን መሬት ሽጣ ያሳከመችው ሰርፕራይዝ አደረኳት በደስታ አለቀሰች 😭|addis kememoch
    የቤተሰቦቿን መሬት ሽጣ ያሳከመችው ሰርፕራይዝ አደረኳት ቦታው ላይ ስንደርስ አልሄድም አለችኝ😳addis kememoch
    አስተማሪዋ አብረሽኝ ካላደርሽአትመረቂም አላት 😳|hab media|arada plusአስተማሪዋ አብረሽኝ ካላደርሽአትመረቂም አላት 😳|hab media|arada plus
    ከ1998 ጀምሮ እስካሁን ማፈቅራትን ልጅ አገኘዋት❤😳|hab media|arada plus
    የፍቅር ታሪክ
    የፍቅር ታሪክ ገጠመኝ
    ምርጥ የፍቅር ታሪክ
    yefikir ketero
    Yefikir tarik የፍቅር ታሪክ
    የሰላም ገበታ
    አሳዛኝ የፍቅር ታርክ
    አሳዛኝ የፍቅር ታሪክ
    ክህሎት
    fikr bagatami
    Hab media
    arada plus አራዳ ፕላስ 2
    arada plus 2
    Arada plus
    Yemenged lay tiyake
    ethio meznagna ኢትዮ መዝናኛ
    hab media አዳኙ
    የመንገድ ላይ ጥያቄዎች
    Addis chewata
    የጥንዶች ፈተና
    Addis kememoch
    seifu on ebs
    ጨርቆሴ ሾው
    hab media youtube
    arada plus tube
    hab media ሃብ ሚዲያ
    sheger digital
    Donkey tube
    Ebs
    የቤተሰብ መሬት እስከ መሸጥ ያደረሰው ፍቅር ❤ መጨረሻ 😳|hab media|arada plus
    የቤተሰቦቿን መሬት ሽጣ ጎዳና የወጣችው ቢሮሀችን መጣች 😳 |hab media| arada plus
    አህያ ሲያርዱ እጅ ከፍንጅ ያዝናቸው 😳 የቆሰሉ አህያ እና ውሻ ለሆቴል ሚያቀርቡት |hab media| arada plus
    ክፍል አንድ 👇👇
    • የቤተሰቦቿን መሬት ፍቅረኛዋን ለማሳ...
    ክፍል ሁለት 👇👇👇
    • ጎዳና ያስወጣትን ፍቅረኛዋ አገኘነው...
    sofi tube subscribe 👇👇
    youtube.com/@s...
    የቆሰሉ አህያ እና ውሻ ለሆቴል የሚያቀርበው ተጋለጠ
    የሃያ ስጋ ለማከፋፈል ሲዘጋጁ እጅ
    ከፍንጅ ያዝናቸው
    ገንዘብ ካገኘን የጅብም ስጋ ቢሆን እንሸጣለን
    ከ አህያ ጋር እጅ ከፍንጅ ተያዘ የትልቅ ሆቴል
    ባለቤት ለ እርድ የሚሆን አህያ ሲገዛ በድብቅ..
    ለማመን ከበደን
    ወንዶቹ ተጋደሉ 😳 ከፍቅረኛው ጋር ሆኖ የሌላ ሰው ፍቅረኛ ሲያሽኮረምም
    እህቷን በተፋታ በወሩ ሌላ ፍቅረኛ ያዘ በቀረፃ መሀል የፍቅረኛዉ እህት አነቀችዉ 🙆‍♂️
    አፍሽ ይሸታል አለቻት ጓደኛዋን በአደባባይ በካሜራ ፊት
    ኤችአይ ቪ ኤድስ እዳለባት ሳትነግረው ብዙ ጊዜ ግኑኝነት አድርገዋል ሲያውቅ አንቆ ገደላት
    ምንም አያውቅም ብላ ያስተዋወቀቻት ፍቅረኛዋ ሁለት ሴት አስረገዘ
    አብሮ አደጉን አፍቅሮ ከፍቅረኛዋ ጋር አጣላት | ethio meznagna | khlot| Hab media ሃብ ሚዲያ newአብሮ አደጉን አፍቅሮ ከፍቅረኛዋ ጋር አጣላት | ethio meznagna | khlot| Hab media ሃብ ሚዲያ new
    የራሷ ጓደኛ ከ አባቷ ጋር ግኑኝነት አላት | ethio meznagna | khlot| Hab media ሃብ ሚዲያ new
    ጓደኛዋን በብር ቀየረቻት 😳 🙆‍♀️| ethio meznagna | khlot| Hab media ሃብ ሚዲያ new
    መስተፋቅሩን ደረስንበት \\ መተት ልታሰራባት
    ከሚያፈቅራት ልጅ ጋር ስትተባበር ጓደኛዋን
    ደረስንባቸው
    ከኳታር መጥቶ አዳናት |
    እህቷ እና ባሏ
    ተመሳጥረው በመድሃኒት ልጅ እንዳሶረዱባት
    አወቀች
    የውርሱ ጉዳይ ወደፍርድ ቤት አምርቷል እናቱ
    የኢትዮጵያ ህዝብ ይፍረደኛ አንድ ልጄን ሊነጥቁኝ
    ነው| khelot] Sheger Digital arada plus
    ድረሱልን ኧረ ሚስቱ በመማገጧ ምክንያት
    እኛ ቀላ ተደቀነብን | Arada Plus | Tireta
    Media | ክህሎት
    ደብተራው መርጌታ ሚስታቸው
    ስትማግጥባቸው በመተት አስፈሷት
    የበፊት ፍቅረኛዋ የራቁት ፎቶዎቿን ሚዲያ ላይ እለቀዋለው ብሎ እያስፈራራት 🙆‍♀️| ethio meznagna | khlot| Hab media ሃብ ሚዲያ new
    የሚስቱን መንታ እህቶች በአንድ አልጋ ላይ
    አማገጣቸው / ሃብ መዲያ / አዳኙ / hab
    media / adagnu
    ሁለቱን መንታ እህቶቼን መስተፉቅር አሰርቶ
    ጉድ አረጋቸዉ / ሃብ ሚዲያ / አዳኙ / hab
    media / adagnu
    ኒካ አስራ ከክርስትያን ውሽማዋ ጋር ተጋደመች
    ከመስጂድ ሰግደው ሲመለሱ ቅሌቷ ወጣ
    የእህትማማቾቹ መጨረሻ || ባለመስማማት
    አክስቷና ዘመዶቿ ሽምግልናውን ረግጠው ወጡ
    አንድ ሴት ለሁለት ግብረስጋ ግኑኝነት እዳደረጉ ደረሰችበት 😳| ethio meznagna | khlot| Hab media ሃብ ሚዲያ new
    18 አመት ያልሞላት ታናሽ እህቷ እርጉዝ መሆኗን ታላቅ እህቷ ደረሰችበት 😳| ethio meznagna | khlot| Hab media ሃብ ሚዲያ new
    በቅናት ተነሳስታ የነርስ ጓደኛዋን ሂወት አበላሸችው | የመንገድ ላይ ጥያቄዎች | ethio meznagna | khlot| Hab media ሃብ ሚዲያ new
    በቅናት ተነሳስታ የነርስ ጓደኛዋን ሂወት አበላሸችው | የመንገድ ላይ ጥያቄዎች | ethio meznagna | khlot | arada plus
    #hab_media_ሃብ_ሚዲያ_new #arada_plus #edalktube#ክህሎት
    #የመንገድ_ላይ_ጥያቄዎች #ethio_meznagna #Hab_media_ሃብ_ሚዲያ_new #khlot #arada_plus #ማነው_ታማኝ #የመንገድ_ላይ_ጥያቄ
    your queries ÷
    ethio meznagna
    arada plus
    sheger digital
    hab media
    Hab media ሃብ ሚዲያ new
    የመንገድ ላይ ጥያቄዎች
    Feta be endalk
    Tirta media ትርታ ሚዲያ
    Unique ጣዕም
    adagnu
    addis chewata
    arada media
    arada plus ሹገር ማሚ
    arada tube
    endalk tube
    ethio meznagna ኢትዮ መዝናኛ
    hab media youtube
    hab media ሃብ ሚዲያ
    hab media አዳኙ
    habmediaadagnu
    khlot youtube
    tireta media
    yemenged lay tyake
    ሃብ ሚዲያ አዳኙ hab media adagnu
    ሮሔ ሚድያ
    አራዳ ሚዲያ
    አራዳ ፕላስ
    ክህሎት
    የወሲብ ፊልም
    የጥንዶች ፈተና
    Arada plus
    Hab media ሃብ ሚዲያ part 2
    Sheger digital
    amharic film
    amharic movie
    ebs
    ethiopian movie
    feta be edalk
    uniqe ጣዕም
    ማነው ታማኝ
    ሮሔ ሚዲያ
    አዲስ ነገር
    heger digital new
    Adagnu
    Addis chewata
    Amharic film
    Amharic movies
    Ethio meznagna
    ‪@habmedia1257‬ ‪@aradapluss‬ ‪@khelot‬ ‪@Addiskememoch‬ ‪@seifuonebs‬

КОМЕНТАРІ • 693

  • @mulu5
    @mulu5 7 місяців тому +155

    ሲጀመር ቫላንታይን ማለት ዝሙት እደማክበር ነዉ በማንኛዉም ሐይማኖት አይፈቀድም ግብረ ሰዶም ነዉ ብዙ ሰዉ ቫላንታይን እያልን ሀጥያት እገባለን ስንቱ ሰዉ ነዉ ስጋ ግኑኝነት እሚያደርገዉ ስንቱ ነዉ አላስፈላጊ እርግዝና እሚፈጠረዉ ዉርጃ እሚፈጠረዉ 😢

  • @ማራኪየማዳምቅመም
    @ማራኪየማዳምቅመም 7 місяців тому +29

    ማነው ሶሆፊን ወድሜን የሚወደው እንደኔ ላይክ ያርገኝ❤

    • @KumNeger-uc3et
      @KumNeger-uc3et  7 місяців тому +4

      ይህው like አደረኩኝ🙏🙏

  • @hehamanot
    @hehamanot 7 місяців тому +41

    መድሀኒአለም አባቴ ይኸን ቫላታይን የተባለ የዝሙት ቀን ከሀገራችን አጥፋልን 😢😢

  • @خديجها-س9ل
    @خديجها-س9ل 7 місяців тому +63

    ሶፊ መልካም ሰው አርቴፍሻል ፍቅርን የምታጣራልን ውድ ወንድማችን ነህ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅህ ❤

    • @KumNeger-uc3et
      @KumNeger-uc3et  7 місяців тому

      🙏🙏

    • @ZenbS-bv7gm
      @ZenbS-bv7gm 7 місяців тому +1

      እዉነትም አርቲፊሻን 😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @lenateshome3896
      @lenateshome3896 7 місяців тому +1

      ተመቸንይ. አርተፈሻል. ፍቂር. 🤣🤣🤣

  • @እናትያላህስጣታናት
    @እናትያላህስጣታናት 7 місяців тому +47

    እኔ ምለው በኢትዮጵያ የምትባል አገር ዝሙት በቃ ፋሽን አርጉት ልበል ያርቢ ያላህ አትጠብቀን

    • @KumNeger-uc3et
      @KumNeger-uc3et  7 місяців тому

      🙏🙏

    • @BuskaBDOPS4
      @BuskaBDOPS4 7 місяців тому +1

      ኡፍፍ እንደት ኢትዪጲያ ሰው እንደምያስጠላኝ

    • @rahelcellfie9673
      @rahelcellfie9673 7 місяців тому

      እር ድሮም አለ ግን እዳሁን ረቂቅ አይድለም

  • @በላይTube
    @በላይTube 7 місяців тому +22

    እኔ ማለትነው የመዳምንሰራ ትሰራ አድራለሁ ሰጨርሰ ተመሰገን ብዬ እተኛለሁ ሰነሳም እደዛው ከዚያ ያው ወደ ይቶብ እገባለሁ ሶፊ በቃ ሁሉም ይመጣሁ እኔ አማን አውለኝ ብዬ አሰመሸኝ እላለሁ ግን የምሰማው ሁላ ነገር የማይርባ ነገርነው እና እዴት እንሁን አር ወደ ፈጣሪ እንመለሰ😢😢😢😢😢😢😢😢እኔ ሰራ ድከም ይለኛል ሰው ዝሙት አይ ፈጣሪ😢😢😢😢😢

  • @YoditAbere
    @YoditAbere 7 місяців тому +10

    ሶፊ እና ነባ ተባረኩ ትልቅ ስራ ነው የሰራችሁላት ለእህታችን ምስኪን ውስጧ ተቃጠለ የስራውን ይስጠው ቁርጧን አውቃ ብትቀመጥ ይሻላል እንደዚህ

  • @እኑነኝእናቴንናፋቂ
    @እኑነኝእናቴንናፋቂ 7 місяців тому +9

    ቫላይታይን የግብረ ሰዶሞች በአል ነው በማንኛውም እምነት ይሄ አይፈቀድም የሴይጣን ቀን ብለውም የሚያከብርበት ቀን አለ በፍቅር አስመስለው ቫላይታይን የሀጥያት ቀን 😢😢😢😢

  • @meeenegn3361
    @meeenegn3361 7 місяців тому +3

    ኡፍፍፍ በጣም ያሳዝናል ምን ይሻላል ዘንድሮ😭በቃ አይዞሽ የኔ እናት😢ሳፊ እግዚአብሔር ይባርክህ በጣም ጥሩ ስራ ነው በርታ እራህን ጠብቅ እሽ የኔ ወንድሜ❤❤

  • @ጠባይግብርምስኩሉ
    @ጠባይግብርምስኩሉ 7 місяців тому +18

    ሶፊ መልካም ስው የውሽት ፍቅርን የምታጣራልን ውድ ወንድማችን ነው እኮ ፈጣሪ ከኩፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅህ ሶፊ የስንት እንባ አባሺ ነህ እኮ❤❤😢😢😢

  • @hirutbekele5416
    @hirutbekele5416 7 місяців тому +6

    ካሁን በኋ ላ ደግመሽ እንዳት ታረቂ ልጆችሽን በሰላም አሳድጊ ይሄ ሴ ሰኛነው ሸርሙጣ አያስፈልግሽም

  • @ZaraZara-r4l
    @ZaraZara-r4l 7 місяців тому +11

    ወንድሜ ትናትና በሰራህዉ ቪደወ መኪናህ አለተጎዳብህም እናም እራስህን ጠብቅ ከሁሉም ቅድሜያ ለራስህ እሰብ አተ ከለለህ ሁሉም ይቀራል እናም ይህንን ዝሙት ከአገራችን ያጥፋልን ያረብ እናም በተረፈ አላህ ይጠብቅህ አተንም

  • @خديجها-س9ل
    @خديجها-س9ل 7 місяців тому +13

    ሶፊ የሴቶች አባት ብዬሀለው በጣም ነው የማከብርህ 😢

  • @amiseewt7013
    @amiseewt7013 7 місяців тому +15

    ሶፊየ እንኳን ደህና መጣህ 🎉🎉❤❤ ባልኮምትስ 😢😢 አላህ ዝሙትን ያጥፋልን

  • @kakajqj1215
    @kakajqj1215 7 місяців тому +2

    አየ ሶፊየ የኔ ተጨናቂ የምር ስወድህ ሴቶችኮ ቅናታችን የኔ እናት አይዞሽ

  • @ፍቅርፍቅር-አ5ጘ
    @ፍቅርፍቅር-አ5ጘ 7 місяців тому +7

    😭😭😭😭😭😭😭 በጣም ያሳዝናል እደምንም ብለሺ መሺኒያውን ቆርጠሺ ጣይለት እሱ ካደረገብሺ በደል አይበልጥም

  • @ሮዚራያ-ቸ8ዸ
    @ሮዚራያ-ቸ8ዸ 7 місяців тому +5

    ሶፊ ጅግና ፈጣር ይጠብቅህ 🙏🙏

  • @HanaHana-io3bq
    @HanaHana-io3bq 7 місяців тому +4

    ❤ሶፊ ጀግናው ዘመንህ ይባረክ!!

  • @sirajsirajsirajmohammed1634
    @sirajsirajsirajmohammed1634 7 місяців тому +7

    ሙሥሊም እህት ወንድሞቼ ቫላንታንደይሥ እሚባለው ነገር እኛን አይመለከተንም ምክንያቱም እኛ ሙስሊሞች ነን ፍቅረኛ ምናምን እሚባል ነገር የለም አከተመ እዚያው እንደፈለጋቸው ይጨማለቁበት

  • @Hawaadem-b5l
    @Hawaadem-b5l 7 місяців тому +3

    ሶፊ የኛ ምርጡ ወንድማችን አላህ ይጠብቅክ❤❤❤❤

  • @SelimHassen
    @SelimHassen 7 місяців тому +9

    ሶፊዬ እኳን ደና መጣህ ❤❤❤ ባለህበት አላህ ይጠብቅህ❤❤❤

  • @ፅጌየማርያምልጅ
    @ፅጌየማርያምልጅ 7 місяців тому +1

    ሲጀመር አገራችን በዝሙትና በጦርነት እየታመሰ ነው እዬንን እየሰማን እንዴት እናግባ አምላኬ ፈሪያ እግዚአብሔርን ያለው ባል ይሰጠን ለሁላችንም

  • @atallomuche9726
    @atallomuche9726 7 місяців тому +3

    ሰላም ምርጥ የዘመኑ ሰው በጣም አድናቂህ ነኝ በምታደርጋቸው ስራዎችህ በተለይ የነዮርዲተመልሶ ሰው መሆን በአንተ ስለሆነ ጌታ ይባርክህ ሁሉንም አስምነህ ወደ ተግባር ስለምትገብ ጥበብ ነው በዚህ ዘመን የተገኘህ ታላቅ ሰው ምን ማለት እንደምችል ቃላት የለኝም ብቻ ተባረክ ብዙ ናቸው ስራዎችህ እከታተላሀለሁ በርታ የብዙዎችን እንባ ስለምታብስ ተባረክግን አንዳንድ አግረሲቪ አትሁን አይበጁም በእምነቱም በባህሉም ብዙ ዘዴዎችን እንጂ አግረሲቪ ስትሆን መልካም ስራ እየሰራህ ደስስስስ የሚል በዚህ ጌታን አታሳዝን ሰላምህ ብዚት ይበልልኝ ከሰራተኞችህ ጋር

  • @SaraSara-xv3pp
    @SaraSara-xv3pp 7 місяців тому +2

    ከባድ ነዉ 😢 ጥፊዉን ብደግመዉ ጥሩ ነበር ሽልጥልጥ ወንዶችንማ በሽጉጥ ነዉ 👌

  • @webalumfeqadi2066
    @webalumfeqadi2066 7 місяців тому +4

    እኔማ ዘንድሮ እውነት ቁሜ ቀረው ወድን ማመን አቃተኝ ማረያምን ለማን አምኛ ልቤን አምኚ ልስጠው ወይኔ😊😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @zone8505
    @zone8505 7 місяців тому +7

    ሶፊ መኘ እረስህን ጠብቅ ገርድ ይኑርህ 😮😮❤

  • @zahraayalew3965
    @zahraayalew3965 7 місяців тому

    እኔ ደሞ የቫላታይን ቀን ሰርግ ተጠርቸ ሄድኩኝ የጠራኝ የሴት ቤተሰብ ነዉ ባለቤቴ ፊልድ ብሎ ሂዷል ሠርጉ ቤት ሄድኩ በባህላችን ሙሽራ መቀበል ባህላችን ነዉ ሙሽራ እስከሚገባ ቁጭ ብየ መጠበቅ ጀመርኩ ግን ያልገባኝ ነገር አንድ ሰዉ እንኳን እንዴት አልነገረኝም ወይስ እኔን አያቁኝም ብቻ አላቅም ግን ሙሽራዉ የኔ የ3 ልጆቼ አባት ነበር የመጨረሻ ልጄ በጣም ስለምትወደዉ አባቴ ብላ ሂዳ ጥምጥም አለችበት ሙሽራይቱም ሆነ ቤተሠቦቹ እሚያቁት ነገር ስለሌለ በጣም ደነገጡ ሠርጉ እንዳልሆነ ሆነ በዚህ ምክንያት ባላታይን አልወድም።

  • @hananomuer8460
    @hananomuer8460 7 місяців тому +2

    ኖርማል ነው አለች😂ሆ የምን ቫላንታይን 🤣
    ሶፊ ውድዬ አንተ ጀግና ምርጥዬ አላህ ይጠብቅክ❤😢

  • @Warknish-kz3gf
    @Warknish-kz3gf 7 місяців тому +3

    በሱም ብሱ ይጨረጨራል በጥፊማለነበርአይወዶች ነብስይ አይማራ😢😢😢የሴቶች ልብ አድምታች ትኖራላችሁ ክፉናችሁ😢😢❤እግዚአብሔር ልብ ይስጣችሁ

  • @خديجها-س9ل
    @خديجها-س9ل 7 місяців тому +8

    ስሜቱ ከባድ ነው እህቴ 😢😢 እንዲህ አይነቶቹን ወንዶች እግዚአብሔር ያውቃቸዋልና በጨረሳችሁ 😢

  • @slntayehucherney8210
    @slntayehucherney8210 7 місяців тому +7

    ሶፊ ወንድም እራስክን እየጠበክ ❤❤❤

  • @fateAbdu-f7x
    @fateAbdu-f7x 7 місяців тому +1

    ሶፊዬ አላህ ይጠብቅህ ሠላም ነበዬ አንደንዴ ድምፅህን አሠማን እሽ❤❤❤❤❤❤

  • @ኑኑበቀለበቀለ
    @ኑኑበቀለበቀለ 7 місяців тому +2

    ሲጀመር ቫላንታይን የእኛ አይደለም አይፈቀድም ዝሙት

  • @fatmah1744
    @fatmah1744 7 місяців тому +2

    ሞን አላችሁት ደሞ የፍቅርኛሞች ቀን ሆ ይሄ የኔ ሀይማኖት አይፈቅድም እንኳን ቫላታን ፍቅርኛ አይፈቅድም አልምዱሊላህ🙏

  • @melataskal9201
    @melataskal9201 7 місяців тому +6

    ሶፎይ የምር ምርጥ ጋዜጠኛ ነክ❤❤❤❤

  • @LEWAMT
    @LEWAMT 7 місяців тому +2

    ሲጀምር ባለንታይን ባህላችን አይደለም ዝሙት መንፈሰ የሚሰፋፋበት ባዓል ነው

  • @jamilajamila6594
    @jamilajamila6594 7 місяців тому +3

    ስጀመር ይህ ቀን እኮ ጅምሩም የዝሙት ቀን ነበር አንድ ሰው ከአንዲት ሴት ጋር ዝሙት ፈፅሞ ሰውየውን ገደሉት ያን ቀን አውሮፓዎች ቫላንታይን ቀን አሉት በአረብኛ የውሙል ሁብ ብለው ሰየሙትና ማክበር ጀመሩ እኛ ሙስሊሞች በዚህ ቀን ምንም ነገር ማድረግ ቀኑን ራሱ ማስታወስ ስለቀኑ መናገር ማክበር አይፈቀድም በእስልምና ዝሙት ትልቅ ወንጀል ነው ሰለዲናቸው የማያውቁ የስም ሙስሊሞች ግን ከሌላ እምነት ተከታዮች ጋር እየዋሉና እያዩ ያከብራሉ አላህ ይመልሳቸው ይህ ቀን የዝሙት ቀን ነበር ዝሙትም ስፈፀምበት ኖሯል ምንም ኸይር የለውም ነዑዙብላህ

    • @ብትአብዱሠኢድ
      @ብትአብዱሠኢድ 7 місяців тому

      ሣህ አኡዙቢላህ አላህ ይጠብቀን የምእራባዉያን ድርጊት ነዉ ጨምላቆች

  • @KidistHaile-et7ob
    @KidistHaile-et7ob 7 місяців тому +1

    መጀመሪያ ሶፊ ጋርስትመጪ 100% እርግጠኛሆነሽ ነው እራስሸን አዘጋጅተሽ ነበር መሄድ የነበረብሽ ስላልተዘጋጀሽ ምን ያህል እንደተጎዳሽ አየሽው አይደል ጽናቱንይሰጥሽ ቆም ብለሽ አስቢ

  • @semiramohaned
    @semiramohaned 7 місяців тому

    አረ ሶፊዬ አሰላሙአለይኩም ብለህ ጀምር ወንድሜ ተው!!!:: በተረፈ በጣም ደግና ምርጥ ወንድም ነህ አላህ መንገዶቺህም ሁሉ ብረሃን ያርገው በጣም ነው የምንወድህ በርታ 👍

  • @rahelcellfie9673
    @rahelcellfie9673 7 місяців тому +1

    ሶፊ እውንነት ለመነገር በጣም ሩሩሩሩሩ ሰው አጀትክ አይችልም የኔ ሶፊ❤❤❤

  • @ውሎየዋይቴብ
    @ውሎየዋይቴብ 7 місяців тому +2

    ሶፊ የኔውድ በጣም ለምታደረገው ነገሁሉ እናመሠግናለን ነባነው ሺኩረን😍👌🙏

  • @user-tx1mg1dk8j
    @user-tx1mg1dk8j 7 місяців тому

    ሀይይ ሶፊ ካሜራ ማን ሁላችሁም ፕሮግራማቹ በጣም ደስ ይላል ብዙ ጊዜ እየዋለው ሶፊ ግን መኪናውስ ግባ ለሚለው ቃል ብዙ ጊዜ መኪና ስር ብለህ ነው የምትጠቀመው መኪና ስር አትበል መኪና ውስጥ በል ከስርና ከውስ ይስተካከል ሶፊ አቢቢ

  • @tube-ic6dd
    @tube-ic6dd 7 місяців тому +2

    መምህር ተሰፋዬ ትምህርት ገጠመኝ አዳምጡ ይጥቅማችኋል የዉጭ እስታይል ይዛችሁ ቤታችሁን እና ፍቅር ችሁን አትጡ

  • @AlemneshKassa-r9l
    @AlemneshKassa-r9l 7 місяців тому

    መልካም ሴት ነሽ ተይው ልጆችሽን አምላክ ያሣድግልሽ።

  • @Sarasunrise-dq9nv
    @Sarasunrise-dq9nv 3 місяці тому

    ቆይ ግን እኔ የምለው ሰዎች መታመን የማትችሉ ከሆነ ለምንድን ነው ትዳር ውስጥ የምትገቡት ። እሷን አልፈልግም ቢል እንኳን ለልጆቹ ሲል አርፎ አይቀመጥም ምን አልከሰከሰው የሆነ ልክስክስ።

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 7 місяців тому

    እህቴ በመጀመርያ እራስሽን ጠብቂ እኛ ሴቾች ካገባን በሀላ እራሳችን እንጥላለን እንዝረከረካለን ቤታችን ልጃችን ነዉ ምንለዉ ሲጀመር ባላይታይ ሚባለዉ የሴጣን ነዉ ሲጀመር እኛ የነጮች ተገዥ ሆንን እኮ ዝሙት ነዉ እኮ ቆንጆ ብለን የተቀበናቸዉ ማስተዋል ይስጠን ብቻ ተግማማን እኮ እረ ተዉ ካገባቹ በሀላ እግዝያብሄርን ፍሩ ትዳር በጣም ከባድ ቃልኪዳን ነዉ ትርጉሙ ሳታቁ ወይ አታግቡ ሶፊ ምርጥ ሰዉ ዉድድ እራስህን ጠብቅ ጥቃት እንዳያደርሱብህ ወንድሜ

  • @ገኒነኝስደተኛዋ
    @ገኒነኝስደተኛዋ 7 місяців тому +1

    እኳን አዉነቱን አወቅሽ💔😢
    ሶፊ እራስክን ጠብቅ መጠቀቅ አለብህ🙏

  • @happyhappy6544
    @happyhappy6544 7 місяців тому

    ሱፊ ስወድህህህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ለሰው ደስታ የምትጥር 🥰😘🥰❤🥰❤ተባረክ ውድድድድድድ

  • @ekramhassan7711
    @ekramhassan7711 7 місяців тому +5

    ያረብ ያማረትዳር ወፍቀን ከምንበላይ ታማኝነት በጣም አሥፈላጊነው😢😢😢😢😢

  • @ሀበሻዋ-123
    @ሀበሻዋ-123 7 місяців тому +1

    አሏህ ይጠብቅህ ወንድም ከፈጣሪ በታች ራሥህን ጠብቅ

  • @QatarQt-r8l
    @QatarQt-r8l 7 місяців тому +5

    ሶፍዬ ምርጥ ሰው ❤❤❤

  • @Eteteitube
    @Eteteitube 7 місяців тому +3

    አይዞሽ እካንም እውነቱን አወቅሽ

  • @zeynebalewi636
    @zeynebalewi636 7 місяців тому +10

    ቫላንታይን ብሎ በዐል የባዕድ ባህል የሴጣን ተግባር አኛ ብዙ ባህል እያለን የምን መቀናጣት ነው ❓

  • @konjetkonjet7731
    @konjetkonjet7731 7 місяців тому

    ሶፍዬ ወንድሜ እስኪ ለእኔም አግዘኝ በስደት ነው ያለውት አሁን ትውልዴ ብታጅራ ነው መሄድ ትችላለ❤❤

  • @ElsabetAbrar
    @ElsabetAbrar 7 місяців тому

    ሶፊዬ ጀግና እነዚህ ለስሜታቸው የቆሙ ሰዎችን ልክ አስገባልን

  • @Sara-o8c1c
    @Sara-o8c1c 7 місяців тому +1

    Sofiye yene qojo siwedik ❤❤❤bertalik yene wib. Yateen valatayim bitasayen des balen inem tesifa qorx neber😂 Beterefe Setochiye sitagebu bakachuun ide diirroo demqachu tayu rasachuun atixalu nitsinachun xebiqu balachun tekebakebu. Yerasachu gabi fixeru jeginan set manim yifeligatal yani gize balachu lela set ga ayihedim beterefe alqasha atihunu machem atishenefu bayi neg.❤❤❤❤❤❤

  • @GsshShjjs-gf3nm
    @GsshShjjs-gf3nm 7 місяців тому

    እናተ የከተማ ሤቶች አበዛችሁት አሁንስ ኤጭ የውጪ ባህል ነው ተመለሡ ወደ ፈጣሪ ወዴት እየሄድን ነው ጎበዝ

  • @Asrese-eq3yg
    @Asrese-eq3yg 7 місяців тому +2

    ጠቃራ ሁኚ እህቴ አታልቅሺ 😮😮

  • @rabiyara2445
    @rabiyara2445 7 місяців тому +2

    አህለን ሶፊ አላህ ይጠብቅክ ግን ወላሂ ፈልጌክ ነበር ቴክስት አስቀምጨልክ አትመልስም ለምድነው የኔ ወድም እዳልቀየምክ 🙄🙄

  • @zinazina853
    @zinazina853 7 місяців тому +6

    አራ ጉድ ባላይንታይን እና በብ ሻውር ምንድነው የምር አላቅም 😂😂

  • @Melawitchanel
    @Melawitchanel 7 місяців тому

    ሲጀመር በማወቅም ሚሆን ባለማወቅም ቫላንታይን የሴጣንና የግብረሰዶም ቀን እያከበራቹ እንዴትስ ትዳራቹ ይባረካል ብላቹ ታስባላቹ ፈጣሪ ማስተዋልን ያድለን

  • @ዳግማዊትኢትዮጵያ
    @ዳግማዊትኢትዮጵያ 7 місяців тому +2

    ❤❤❤❤ሶፊዬ የኔ ውድ ወንድም ስወድህኮ ማርያምን የኔ መልካም ❤❤❤

  • @senaitdesa7927
    @senaitdesa7927 7 місяців тому +1

    ኢየሱስ ይባርክህ❤ሶፊ❤
    ምን አይነት ሰው ነው ሚሰት ልጅ እያለው ሰራው ይፍረሰ

  • @حبيبةاحمد-ظ2ب
    @حبيبةاحمد-ظ2ب 7 місяців тому

    ወድሜ ሶፊ ቫላታይንጨአታክብር ሀራም ነው እባክህ በጣም ነው የማከብርህ የምወድህ ወድሜ ጀግና ነህ 👍

  • @zaynadnshukrie754
    @zaynadnshukrie754 7 місяців тому +2

    አይዞሽ እህቴ በርቺ

  • @ደስየባታናፋቂ
    @ደስየባታናፋቂ 7 місяців тому

    ስጀመር ቫላንታይን ያላቹ ምትለካከሱ እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቹ የትኛውም ሀይማኖት አይፈቅድም እሄ ቀን በጣም ነው ምጠላው እህቶቻችን ለሴጠን የገበራቹ ድንግልና ያላቹ እህቶቻንን ምታሰቃዩት ትዳር ያላቹ ትዳራቹን ምትረሱባት ቀን ነው

  • @slntayehucherney8210
    @slntayehucherney8210 7 місяців тому +5

    ስላዋረድክልን ይሄን ዝሙተኛ እናመሰግናለን

  • @Susu-p8v5w
    @Susu-p8v5w 7 місяців тому

    ጨረምልቅልቅ ያለ ህዝብ እጭ አኡዙቢላህ እከ ተው በየ ሀይማኖታችን ዱአ እናርግ እልቅ በዝሙት ተጨማልቋል ህዝቡ ያአሏህ ማረን አገራችንን ህዝባችንን ሰላም አርግልን

  • @Biba-y9z
    @Biba-y9z 7 місяців тому +1

    ሶፊ ደስየምትለኝ አንተብቻ ነህ ለምን መሰለህ አንደኛ ነገር ግልፅነትህ ስቀጥል ወደኛ ስትመጣ ፉገግታህ የምት ሰጠን ሰላምታ ቀጥልበት እሽ በርታ ግን አንድ ነገር ላስቸግር ምን መሰለህ ህስፖርት እየሰራህ video ልቀቅልን ጅግና ስላሆንክ ማየት ፈልጌነው ህስፖርት የምሰራ ወንድ ያስደስተኛል 🎉🎉🎉🎉

    • @KumNeger-uc3et
      @KumNeger-uc3et  7 місяців тому

      🙏🙏🙏

    • @Tgst1212
      @Tgst1212 7 місяців тому

      ስፖርት እየሰራ ቪድዮ ኣለኮ ገብተሽ ፈልጊ/ግ🎉

    • @MestawotBhirhane
      @MestawotBhirhane 7 місяців тому

      😂😂😂😂

    • @ZainabZainab-u6j
      @ZainabZainab-u6j 7 місяців тому

      😅😅😅አንቺም ስሪ እንዳኔ ነሽ እኔም እወዳለው እስፓርት

  • @የኔዉቤእነዉ
    @የኔዉቤእነዉ 7 місяців тому

    ሶፊየ የኔ ወድም ፈጣሪ ከ ክፉ ሁሉ ዪጠብቅክ አተ ትለያ ለክ ልጁ ዉሻ ነዉ ባለጌ 😢😢😢😢

  • @SelamDesalegn-t6i
    @SelamDesalegn-t6i 3 місяці тому

    ሶፊየ እራስህን ጠብቅ ከበድ ግዜነው😢😢😢

  • @ጦይባቢንትሙሀምድ
    @ጦይባቢንትሙሀምድ 7 місяців тому +1

    እኒም አንድ እዬግጥምኛ ያል ነግረ አል የምትቹሉ ብዳአ እረዱኛ😢😢😢😢😢😢😢

  • @mindu64
    @mindu64 7 місяців тому

    ሶፊ አስደበርከኝ! 4 ይቅር 3 ይቅር 2 እሱም ይቅር 1 ምት ይገባው ነበር።

  • @YoditAbere
    @YoditAbere 7 місяців тому +1

    ሰላም እነሶፊዬ እንኳን ደህና መጣችሁ😍

  • @RutaTube472
    @RutaTube472 7 місяців тому +8

    የመልከስከስ መንፍስ የተወጋ ይሁን😅👍

  • @Mita4164
    @Mita4164 7 місяців тому

    ሲጀመር ባላታይን የኛ ባህል አደለም የሰለጠናቹ እመሰላቹ ቲሽ ሰመረ ባሪያውን ይላክብሽ ህዳር ሚካኤልን በጉጉት ጠብቃቹ አታጥኑም ሶፊ ነባ እዳይደብራቹ ለኮመቴ

  • @ማርዘነብ-ዸ5ነ
    @ማርዘነብ-ዸ5ነ 5 місяців тому

    የሴትን ልጅ ልብ የምትሰብሩ ወንዶች አላህ ልባችሁን ይስበርው እፍፍፍፍ

  • @muhamedmuhamed5114
    @muhamedmuhamed5114 7 місяців тому +2

    እኔ የታዩኝ ጅልባቦችን ነው ሶፊ እኳን ደህና መጣህ መኪና ተረፈች ትላት አደጋ ገጥሞህ ነበር ቀሥ ብለህ ሥነዳ እራሥህኖ እየጠበክ

  • @SeadaSeid-jw7wj
    @SeadaSeid-jw7wj 7 місяців тому

    ሶፊ. ምርጥ. ሰው. አላህይጠብቅህ

  • @ZainabZeynu
    @ZainabZeynu 7 місяців тому

    ሶፊ በጣም ታናድዳለክ እሽ አድ አድ ቦክስ እንኳን አጣህለት ለምን ?? እዴ በሱም ብሶ ይደናፋል ወይኔ!!

  • @seadamelaku3377
    @seadamelaku3377 7 місяців тому +8

    ፀጋ ተልከሰከሰችን አስታወሰኝ 😂😂😂 አላህየ አታዋርደኝ

    • @SikoSilo-ld3fr
      @SikoSilo-ld3fr 7 місяців тому

      😅😅😅😅😅😅

    • @hawwitube7353
      @hawwitube7353 7 місяців тому

      😂😂😂😂😂

    • @MazenMobile-j8c
      @MazenMobile-j8c 7 місяців тому

      😅😅😅😢😢😢

    • @rabia4266
      @rabia4266 7 місяців тому

      ከበደ ተልከሰከሰ😂😂😂😂

    • @MazenMobile-j8c
      @MazenMobile-j8c 7 місяців тому

      @@rabia4266 🤣🤣🤣🤣🥺

  • @taiftel9066
    @taiftel9066 7 місяців тому +1

    እኔም ባሌን መፍተን እፍልግ ነበር ምን ዋጋ አለዉ ክናንተ በጣም እሩቅ ነው ስፍራችን ባሌ ኢቲዮ ነዉ እኔ ሳኡድ ልጆቼን ይዞ በስራተኛ ግን አሁን እመስማዉ ከባድ ነዉ

  • @munamuhammad1975
    @munamuhammad1975 7 місяців тому +3

    ጉድ ወዶች እዳዉ ምን ይሻላችሀል

  • @hayahusayn5568
    @hayahusayn5568 7 місяців тому +4

    ሶፍዬ በአላህ ቁጠር አስቅምጥ

    • @Tgst1212
      @Tgst1212 7 місяців тому +1

      አረ ስንቴ እንዳስቀመጠ ነዉ
      ቪድዮዎቹ ብተህ እይዉና እዛ ኣለልህኮ 🎉

  • @rrr5704
    @rrr5704 7 місяців тому

    ሶፈየ የኔጀግንአላህይጠብቅሀህ❤❤👍👍👍👍👍

  • @hirutbekele5416
    @hirutbekele5416 7 місяців тому +1

    እህቴ ቤት ውስጥ ዘንጠሽ ካልጠበቅሽው ወንድ ልጅውጪማየቱ አይቀርም

  • @ttlove618
    @ttlove618 7 місяців тому

    እረ በትዳር ላይ የምትማግጡ ስዎች ማስተዋል ይስጣችሁ

  • @SaraSara-jd4ct
    @SaraSara-jd4ct 7 місяців тому +2

    ጥሩ ሥራ ነው በርታ በተረፈ እራሥክን ጠብቅ

  • @ዘምዘምቲዩብሀስቡን
    @ዘምዘምቲዩብሀስቡን 7 місяців тому +1

    ቫላታይ ሙስሊም አያቀውም ውዱ ነቢ ሀቢቡና ምን እደሆነ ስለፍቅር ስላስተማሩን አልሃምዱሊላህ ቫላታይ ❌❌❌❌❌❌

    • @ገኒየተዋህዶልጅ-ነ3ቐ
      @ገኒየተዋህዶልጅ-ነ3ቐ 7 місяців тому

      ወሬኛ በአንደኛ ደረጃ አረቦች መስለዉኝ የሚያከብሩት ቀዳዳ ሙስሊም አያቀዉም ስትይ አታፋሪም

    • @KumNeger-uc3et
      @KumNeger-uc3et  7 місяців тому

      👍👍👍👍👍

  • @zamzamali4110
    @zamzamali4110 7 місяців тому

    ሶፊ አላህ ይጠብቅህ ወንዲሜ ግን ቫላታይን ምናምን አይፈቀዲም በሙስሊሞች ሰምተሀል

  • @heuyye5507
    @heuyye5507 7 місяців тому

    ኧራንዳው አላህዋ የት አባታችን እንሂድ ወይኔ ኢትዮጵያ ህዝብ አብዛሀኛው ተጨማለቀ ሚስት እያለው ምን ያጨማልቀዋል ሡባሀን አላህ😢

  • @Werke-oi6hj
    @Werke-oi6hj 7 місяців тому

    ሶፊ ምርጥ ሰው እራስክን ጠብቅ ❤❤❤አታልቅሽ ይራሱ ጉዳይ ጠገግ

  • @TinaTina-i3m
    @TinaTina-i3m 6 місяців тому +1

    enia eko men ades negar alw belaw nw gen set mikayayeruet hooo ayÿyyy wandoch yaserchuen yestchu lala men yeblal

  • @የማሜታናሽዚያዳ-ኈ3ዐ
    @የማሜታናሽዚያዳ-ኈ3ዐ 7 місяців тому

    ሶፊ😊😊😊በርታ ኮሜንት ስለማልወድ ነው

  • @TsigeAbdetta-dp7ut
    @TsigeAbdetta-dp7ut 7 місяців тому

    ከሚስቱ ይልቅ ሶፊ በጣም የው ያሳዘንከኝ ግራ ገባህ እኮ

  • @ZeburaAdemMohammed
    @ZeburaAdemMohammed 7 місяців тому +2

    ወላሂ እፈልሀለሁ ሳፊ እባ ክህ በተችለህ አቅም ወይ ስራህ ቀይር 😢😢😢😢😢😢

  • @webalumfeqadi2066
    @webalumfeqadi2066 7 місяців тому +1

    እፍፍፍፍ ዛሬ እውነት ከፍት ብሎኛል በሰው አገረ አክስቴ ሞተች አሉኝ 😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @UmFarahRukaei
    @UmFarahRukaei 7 місяців тому +4

    የውጭ ሀገር ባህል በሁላችንም ሀይማኖት የተጠላ ነዉ
    ሶፊ ጀግና ጋዜጠኛ
    ግን እንደዚህ በትዳራቸው የሚማግጡትን በአደባባይ ቅጣት መስጠት😊 ሴቶቹንም ፣ወንዶቹንም ከዛ ከመልከስከስ የቀረው ማህበረሰብ ይታቀባል😅

  • @negesudemissie7424
    @negesudemissie7424 7 місяців тому +1

    አይ ሶፊ ማናት እሷ ከየት ነው ያገኛት እኔ ምን አውቃለሁ በሣቅ ነው የሞትኩ እኔም ተደርቦብኝ አውቃለሁ ግን ሳኩ

  • @hirutbekele5416
    @hirutbekele5416 7 місяців тому +1

    ወንድ ልጅ ልጄ ልጄ ሲባል አይወዱምስትዝረከረኪ አይወዱም ሁልጊዜ ዝንጥ ብለሽ መታየት ነው ያለብሽ እሺ እህቴ