ስልካችንን ከ ቲቪ ጋር በቀላሉ ማገናኛ አሪፍ አፕ how to connect tv and phone easy

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 18 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 22

  • @meccaselman5328
    @meccaselman5328 4 роки тому +12

    የሰጠሀው መረጃ የተሟላ አይደለም። ምክኛቱም እየቀዳሁኝ ነው ብለህ ዩትዩብ ላይ መጫንህ ትክክል አይደለም። ስለዚህ አካሄዱን ከቴሌቪዥን ጋር ሲገናኝ ማሳየት አለብሕ አለበለዚያ ቢቀር ይሻላል።

  • @astergirma7583
    @astergirma7583 Рік тому +4

    የቲቪዉ ስም revo ነው ሪሞቱ ላይ home የሚል የለም 🙏🙏

  • @NIGUSALEBAHWE
    @NIGUSALEBAHWE 24 дні тому

    LG 43 ነወ ከሀላ ረሲበረ ያለው ነወ በምን ነው የምገናኝው

  • @mistirmuktar5200
    @mistirmuktar5200 2 роки тому +1

    በናትክ ለማቋረጥስ እንዴት ነው እኔ ምንም ሳልነካው አቶማቲክ ኮታክት ሆነብኝ ንገረኝ ለማቋረጥ😥😥

  • @asresyitayih3564
    @asresyitayih3564 Рік тому

    የግድ ዋይፋይ ያስፈልጋል???

  • @markal1757
    @markal1757 4 роки тому +3

    አይሰራም አባቱ እንደገና ይሞክሩ

  • @fikirmihiret928
    @fikirmihiret928 11 місяців тому

    HDMI የለውም የኔ ቲቪ

  • @nasrelale7187
    @nasrelale7187 2 роки тому

    Nice

  • @mhretababrha8945
    @mhretababrha8945 6 років тому

    Thanks more my brother. Can you me help, i want the link for chromecast for andirod

  • @MeskeremAbebe-m4f
    @MeskeremAbebe-m4f Рік тому

    ቲቪዉ hisense ነዉ home የሚል የለዉም

  • @tewodrosyirgalm
    @tewodrosyirgalm Рік тому

    ውሸት ነው አይሰራም ሰብሰክራይቤን አንሰቻለሉ

  • @wubemulushewa2944
    @wubemulushewa2944 2 роки тому +1

    ለምን ግን ትዋሻላችሁ?ውሸትህ የጀመረው እምኑጋ እንደሆነ ልንገርክ?ማንኛውም smart tv እስክሪን ሊከፍት የሚችለው በሪሲቨር ነው አንተ ግን እውነት ቢሆን ከስልክ ወደሪሲቨር ከሪሲቨር ወደ smart tv ብታስረዳ ትክክል ነበርክ

  • @birukmesfinbura8440
    @birukmesfinbura8440 Місяць тому

    Lll

  • @natnaeltsegay4704
    @natnaeltsegay4704 4 роки тому

    app dikrbshn la aaskemtln