🦋ሀይሚ እና ናታን ተጣሉ ባላውቅህ ይሻለኝ ነበር አለችው🥹😭

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 8 лют 2025
  • #abtube #marketube #mubetube01#bruktube #family

КОМЕНТАРІ • 1,5 тис.

  • @LubabaMohammad
    @LubabaMohammad 5 місяців тому +531

    ፍትህ በብሃርዳር በሰባት አመቷ በግፍ ለተገደለችው ህፃን በአላህ ዲምፅሁኗት😢

    • @ለመኖርመፈተን
      @ለመኖርመፈተን 5 місяців тому +3

      ፍትሕ 😢😢😢😢

    • @saudalmotirir-vg7xi
      @saudalmotirir-vg7xi 5 місяців тому

      😭😭😭😭😭😭

    • @tgtra8041
      @tgtra8041 5 місяців тому +2

      ፍትሕበግፍለተገደለቺው ህፃንቬበን😢😢😢😢

    • @Ekram-ct6of
      @Ekram-ct6of 5 місяців тому +1

      😭😭😭😭

    • @Zabibah-mc4tb
      @Zabibah-mc4tb 5 місяців тому +2

      አላህ ፍድ ይ መልስ 😭😭😭😭

  • @zeburazzz8351
    @zeburazzz8351 5 місяців тому +255

    ሀይሚየ ብሩኬ ቡታጅራ መጥታል እናቱ ስለታመመች ተጨቋል አፅናኝው ከጎኑ ሁኒ ስትመለሱ አብራችሁ ተመለሱ ቅመምየ

  • @user-bz1bc3sc5e
    @user-bz1bc3sc5e 5 місяців тому +60

    ሀይሚዬ አሁን ላይ ብሩክ በእናቱ መታመም ጭንቀትላይ ስለሆነ ከጎኑ ሁኒ ብራዬ የኔ የዋህ ወንድም😢😢

  • @AlemMelaku-b9cyoutube
    @AlemMelaku-b9cyoutube 5 місяців тому +79

    ማነዉ አንደኒ የብሩኬ እናት ያሣዘነችው የኔ እናት

  • @UmFarahRukaei
    @UmFarahRukaei 5 місяців тому +289

    ለባሏ ስትል የታመነች ሴት ላይ የአላህ ሰላም ይስፈንባት።

  • @halenkonjo6020
    @halenkonjo6020 5 місяців тому +63

    ሀይሚዬ የኔ አስተዋይ የኔ የዋህ❤❤ ናቲ ደሞ ችግር የለውም አድናቆትህ መገለፅ🎉🎉

  • @አያፋ
    @አያፋ 5 місяців тому +694

    ሀይሚ እና ኢሄ ቆንጅዬ ልጅ ሁሌም አንድላይ ቪዲዮ ያስሩ የምትሉ👍🙈🙈😂😂😂😂

  • @sweet-e4s4v
    @sweet-e4s4v 5 місяців тому +164

    ቅር አላለንም ናታንዬ ወደንሀል በጣም ጎበዝ ና ቆንጅየ ነክ ተመችተኸናል😂😂😂❤❤❤❤

    • @Masimtube-n3t
      @Masimtube-n3t 5 місяців тому +2

      😅😅😅😅

    • @dgjfjhg961
      @dgjfjhg961 5 місяців тому +2

      😂❤

    • @Sumya-l2f
      @Sumya-l2f 5 місяців тому +1

      😂😂😂😂😂😂

    • @Ohouda12
      @Ohouda12 5 місяців тому

      😂😂😂አሰቅሽኝ

    • @jvvbnnbb7514
      @jvvbnnbb7514 5 місяців тому +1

      ትክክል❤❤❤❤❤❤

  • @SofiyaSofi-ym2lt
    @SofiyaSofi-ym2lt 5 місяців тому +104

    እረ ልጁ የተመቸው ሀቂቀትን በጣም አንዴኛ ነው ኮፊደንሳም ነው ❤❤❤❤ይመችህ ኮመቶች ደግሞ ተርጋጉው ቡራ ቡራ አትበሉ እነሱ ያውቃሉ እኔስ ይህ ነው የተመቸኝ ለምን እንዴሆን አላውቅም

    • @HabibaHussen-k2v
      @HabibaHussen-k2v 5 місяців тому +5

      ግን እኮ ቡራ ለስራ ብቻ ነው ብሏዋል አሁን ሰው ጠይቋዋት ብታፈቅር ምንችግር አለው ቡራ ለስራ ብቻ ከሆነ ኖርማል እኮ ነ😊

    • @CgSg-xy4tm
      @CgSg-xy4tm 5 місяців тому +1

      እኔስ ብትይ በጣም ነው የተመቸኝ😂😂😂😂❤❤

    • @CgSg-xy4tm
      @CgSg-xy4tm 5 місяців тому +2

      ​@@HabibaHussen-k2vኣዎ ስሜት የለኝም ቡላል ቡራ እና ቡራ ቡራ ኣትበሉ

    • @NigatuAs
      @NigatuAs 5 місяців тому +1

      አይ ቡራ አካብዶል በራበት ሀሚ የናቲ ናት😂😂😂

    • @HelmaJfg
      @HelmaJfg 5 місяців тому

      ሀይሚ የቡሩኬናት ብቻናት

  • @asenakubelete51
    @asenakubelete51 5 місяців тому +229

    ሃይሚ በግፍ ተደፍራ ለተገደለችው ህጻን ቪዲዮ ስሩ😢

  • @الياسالأمدي
    @الياسالأمدي 5 місяців тому +73

    አድናቂዋ ነኝ ነው ያለው ኮመታቶች ሥነሥርአት ያዙ ልጅቷኮ ብሥል ናት

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p 5 місяців тому +155

    ልጁ ታመችቶኛል መነው እዳኔ ያወዳደው 😂😂😂😂😂😂😂

    • @CgSg-xy4tm
      @CgSg-xy4tm 5 місяців тому +2

      እኔ😂😂😂😂😂

    • @saadaa6222
      @saadaa6222 5 місяців тому

      👍👍🌷

    • @Fafi-l6d
      @Fafi-l6d 5 місяців тому

      እኔ 😂

  • @RabiyaGstachio
    @RabiyaGstachio 5 місяців тому +23

    ሴቱጠይቆበሚፈቅርበትሳአት አች ኮስታራመሆንሽ ወዉ ወደድኩሽ ሀይሚየ በጣም ወደድኩሽ ሴትልጅ እድህስትሆንነዉየሚምርባት ጎበዝ ጀግናነሽ

  • @rabiarabu3985
    @rabiarabu3985 5 місяців тому +69

    ልጁን እንደኔ የሚወደው አለ ሸጋ ልጅ ሀይሚየ የእኔ ቅመም አብራችሁ ስሩ

    • @fatuumaa
      @fatuumaa 5 місяців тому

      😂 አይ 😂😂😂😂

    • @madinaendre1634
      @madinaendre1634 5 місяців тому

      ደግሞ ቡራን ትታችሁ ከዚህጋ ልታጣምሯትነው አይ

    • @fatuumaa
      @fatuumaa 5 місяців тому

      @@madinaendre1634 እዴዉሀ ይዋልላሉ

    • @rabiaseid9775
      @rabiaseid9775 5 місяців тому

      ከብሩኬ አይበልጥም😏

    • @rabiarabu3985
      @rabiarabu3985 5 місяців тому

      @@madinaendre1634 ስሩ ነው የተባለው እኛ አናጣምርም

  • @SayedBodiya
    @SayedBodiya 5 місяців тому +108

    እኝኝኝኝ አትበሉ አሽቄ ሁላ ይሱርበት😮😮😮😮😢😢😢😮 ልጅ የሚወጣለት የለም ምርጥ ልጅነዉ😊😊😊❤❤❤😂

    • @የሀይቋ-21
      @የሀይቋ-21 5 місяців тому

      ❤❤❤❤🎉 1:47

    • @CgSg-xy4tm
      @CgSg-xy4tm 5 місяців тому +4

      ትክክል ማነው እንደኔ የተመቸው ልጁ😂😂😂

    • @TigistSahle
      @TigistSahle 5 місяців тому

      Konjeyee wenda wende nw

  • @amalali9768
    @amalali9768 5 місяців тому +11

    ሀይሚ, የልጅነቴን አስታወሽኝ! ልቀቀኝ ልሂድበት! አቤት መኮሳተር ይመችሽ! You know how to act! Keep going!

  • @Samira-o1q
    @Samira-o1q 5 місяців тому +113

    ውድ የስደት እህት ወንድሞቼ አላህ የእርፈት እንጅራ ይስጠን ያረብ 🤲 ሀገራችንንም ሰላም ያድርግልን 🤲❤️🌺

    • @HdhHr-ph3mu
      @HdhHr-ph3mu 5 місяців тому

      አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏🙏👌👌👌👌👌👏👏👏👏👊👊👊👊👍👍👍👍👍

    • @WasKan-mn4xg
      @WasKan-mn4xg 5 місяців тому

      አሚንንን

    • @Sofia-uk9qm
      @Sofia-uk9qm 5 місяців тому

      አሚን❤❤❤❤

    • @azbgalweyentiytgray221
      @azbgalweyentiytgray221 5 місяців тому

      Amen amen amen❤

    • @fedilaawel6304
      @fedilaawel6304 5 місяців тому +1

      አሚን ያረብ

  • @HAYAT-z7z
    @HAYAT-z7z 5 місяців тому +9

    ሀይሚየኔ ቆጆ አንች ብቻ ፕራክ ሥሪ ያለሽ ማነዉ አለ ቡራ ለማንኛዉም ዛሬ ቡራ ቡታጅራ መቷል እና ከጎኑ ሁኚለት እናቱ ታማበታለች አሏህ ያሽርለት የኔ እናት ❤

  • @Janah-pk7dkRututbe
    @Janah-pk7dkRututbe 5 місяців тому +22

    ይሔ ጠጋጠ ወደትነዉ😂ማነዉእደኔ ሐይሚናአብርሽ እሩታ ኤፉ ባድላይ መጣትየናፈቋቹሑ😢😢👍👍👍❤❤

  • @sdetegawnegnbetesebochennafaki
    @sdetegawnegnbetesebochennafaki 5 місяців тому +21

    አረ ይሄልጅ ሲያምር የምር 😂ሀይሚዬ በቃ ጠበቅ አድርገሽ ያዥዉ😂❤❤❤❤

    • @Mnaa-u7v
      @Mnaa-u7v Місяць тому

      ቡራስ😂😂😂😂

  • @Haymi-21-r1g
    @Haymi-21-r1g 5 місяців тому +72

    ሀይሚዬ አንቺ ብቻ ነሽ ፕራንክ የምታረጊው ተገኘሽ ዛሬ😂😂😂 አይዞሽ የኔ ውድ ስስቴ 😊❤

  • @DjggdjdhgxxbBzjxhgdushdg
    @DjggdjdhgxxbBzjxhgdushdg 5 місяців тому +82

    ይህ ቆጅየ ልጅ አና ሀይሚ መጨረሻ ላይ ይፋቀሩ አሉ ይታየኛል😂😂😂😂😂😂😂😂🙈🙈🙈🙈🙈🙈🙈

  • @Mese22-qi3ii
    @Mese22-qi3ii 5 місяців тому +45

    ሀይሚየ የኔ አስተዋይ እምወድሽ በምክኔት ነው አዳድጊዜ ብታናድጅኝም በቃሽ አዲስ አበባ ሂጅ ከቡራጋ በጣም ተናፍቃችሆል

    • @Titi_Love_12
      @Titi_Love_12 5 місяців тому

      ቡራ ኮ ቡታጀራ ነው

    • @Mese22-qi3ii
      @Mese22-qi3ii 5 місяців тому +2

      ​@@Titi_Love_12እ ነውዴ በቃ አሳቤን ቀይሬለሁ አየ የኔ ነገር ሀይሚየ አድላይ ተመለሱ😂😂

    • @haiahAlhaiah
      @haiahAlhaiah 5 місяців тому

      ቡራ ቡታጅራናው

    • @wubet-fg6nw
      @wubet-fg6nw 5 місяців тому +1

      ​@@Mese22-qi3iiወይኔ አሳቅሺኝ ሀሳቤን ከይራለሁ አላልሺም 😂ቡርኬ የኔ ወንድም አሳዘነኝ እናቱ ታማበት ነው የመጣው ፈጣሪ ይማርለት 🥺😍

    • @Titi_Love_12
      @Titi_Love_12 5 місяців тому +3

      @@Mese22-qi3ii እውነት እኔም መቸ ናት የሚትሄደው እያልኩ ነበር ዛሬ ቡራ ቪድዮ ከለቀቀ በውሃላ ኣትህጂ ኣላልኩም🤣🤣

  • @dsertfswer5540
    @dsertfswer5540 5 місяців тому +23

    ሀይሚየ በእነት ቡርኬ ይሻላል ብሩክ መልካም ሰው😢😢😢❤❤❤

    • @Hajira.33
      @Hajira.33 5 місяців тому

      ይሄ መጥፎ ነውደ

  • @user-fj7mx1jz5l
    @user-fj7mx1jz5l 5 місяців тому +4

    ጀግና ሴት ልጅ እንደዝ ስትሆን ነዉ ምያምረዉ እናም ቡሩክን አግኝዉ እንደይደብረዉ❤❤❤❤❤

  • @YcuI6f
    @YcuI6f 5 місяців тому +2

    የመን ጠጋጠጋነው ሀይሚዬ የቡራብቻናት ሀይሚዬ ቡራበጭቀትላይነው በናቱህመም ከጎኑሁኝአጽናኝው❤❤❤❤❤

  • @maskarmaskar3510
    @maskarmaskar3510 5 місяців тому +20

    የቅመምዋ ደግ እርግሽለት ከብሩኬ ጋር ብቻ ነው የምታምሩት❤❤❤❤❤❤❤

  • @ያልተኖረልጂነትአለቀበሥደ
    @ያልተኖረልጂነትአለቀበሥደ 5 місяців тому +13

    ፕራክም ቢሆን ሀይሚዬ ስታደርግጂ. ፕራክ ሥትደረግ ደስ አይለኝም ቀበጧ የኔ ኩሩ ወረወርሽውኮ የኔ ቀብራራ

  • @GuasBd12
    @GuasBd12 5 місяців тому +34

    ቱ ልጁ ቆጆነዉ እምትሉ ቆጂናማጠየቃችሁ ደሞ ጎደኝነትም ከሆነቡራአላት ከቡራአይደርስም በሁሉምነገር እኔስደስእያለኝ እማያቸዉ ከቡራጋብቻ በላትሽ ቶሎ ተመለሽ ወደሸገር B$Hናፍቃችሁናል አይሐያችሁበስ😢😢😢😢

    • @Fነኝሀላሌንናፋቂ-l3z
      @Fነኝሀላሌንናፋቂ-l3z 5 місяців тому

      እረ ወላሂ አድስ ሰው ከመጣ ሲያምር ነው ወደድኩት ነው ምን ይሻለናል😂

  • @SemiraMola
    @SemiraMola 5 місяців тому +7

    ምንም አይል ስሩ ግን ከቡራ ጋር ምትመጡልን ደስ ይለናል በጓደኝነታችሁ አብራችሁ ኑልን ቡራ ጋር ሀይሚዬ የኔ ውድድ እወድሻለሁ የሴ ጀግና ሴት 🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @HiijHjiijj
    @HiijHjiijj 5 місяців тому +10

    ውይ ዛሬ ከቡራጋ ትመጣላቹ ብለን እየጠበቅን😮 ሀይሚ አትመለሽም እንዴ

  • @Firoz-i9z
    @Firoz-i9z 5 місяців тому +38

    ኤረረረረ ልጁ ስያምር ሀይም ተገኝተሻል ዛሬ😂😂😂😂😂

  • @nomore8101
    @nomore8101 5 місяців тому +3

    ሐይሚዬ ግን የሰው ጥግ ናት የዋህ የሚባል አይገልፃትም አለምክንያት አልወድሽም የኔ ዕንቁ ጉዟ 100k ሐይሚቲዬ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @nta2615
    @nta2615 5 місяців тому +51

    ተዉ ተዉ ኦረ ተዉ አንተ ልጂ ተዉ እንከባበር ይኸ ጠጋ ጠጋ እቃ ለማሣት ነው ቅኔየ ይገባችሆል መቸሥ 😎💙✌️ ሀይምየ እወድሻለሁ ❣️✌️

  • @ዜድሻ
    @ዜድሻ 5 місяців тому +4

    ማነው እደኔ ዛሬ ቡርኬ በናቱ መታመም ያሳዘነው 😢ሀይሚ ከጎኑ ሁነሽ አበርችው በተረፈ አላህ ያሽርለት😢😢

  • @MonaTubeማሂ
    @MonaTubeማሂ 5 місяців тому +239

    እስቲ 100k እናስገባት ምትሉ

    • @የሀይቋ-21
      @የሀይቋ-21 5 місяців тому +1

      ❤❤❤❤❤❤❤

    • @saadasadada505
      @saadasadada505 5 місяців тому +2

      ❤❤❤❤❤❤እሺ

    • @Ryr-bc7py
      @Ryr-bc7py 5 місяців тому

      ሩታዬ አለሽልኝ

    • @حواءوركوه
      @حواءوركوه 5 місяців тому

      እሺ😢❤❤

    • @Tttttt-gf9tq
      @Tttttt-gf9tq 5 місяців тому

      ሀይሚዬ የኔ ውድ እወድሻለው 🌷😘በርቱ

  • @21Rihenatube
    @21Rihenatube 5 місяців тому +17

    ዝምታ ማንን ገደለ ጉድ ሀይሚየ የኔ እስማርት አይዞሽልኝ እወድሻለሁ ከማለት ውጭ ምንም አልልም💖🙌

  • @mahi-e2f9
    @mahi-e2f9 5 місяців тому +6

    እረ አባቴ ተመችተኸኛል ምርጥ ልጅ ነህ አብረህ ቪድኦ ስሩ❤❤❤❤

  • @ለመኖርመፈተን
    @ለመኖርመፈተን 5 місяців тому +73

    ልጁ ግን ያበደ ነው መልኩ ቁመናው ግን ከቡራ ጋ ደስ የሚለኝ😂😂😂😂😂😂❤❤❤

    • @furiduri8440
      @furiduri8440 5 місяців тому

      😂😂😂

    • @الياسالأمدي
      @الياسالأمدي 5 місяців тому +6

      ኧረ ከብሩክጋ በምንም አይገናኙ ይሄም ቆጆ ነው ግን የቡራ ግርማሞገሡ ብቻ ፈገግታው በቂ ነው

    • @MozaRrrr
      @MozaRrrr 5 місяців тому

      Buraya yena wede mert leje

    • @alemdemise1242
      @alemdemise1242 5 місяців тому +1

      አግቡት አቦ እፍ

    • @alemdemise1242
      @alemdemise1242 5 місяців тому +1

      አቤት ኮሜት

  • @Mነኝ234
    @Mነኝ234 5 місяців тому +11

    ደፋር ደሞ ፀጉሯን ሊነካካ ያምረዋል ሲያረጉ አየሁ ብየ 😂😂😂😂 ሀይሚየ የኔዋ የምወድሽዋ የማከብርሽ ኮንፊደንስሽ ተመቸኝ የምር

  • @zuzuwolloyewa9024
    @zuzuwolloyewa9024 5 місяців тому +3

    ታው ናታን እማጨርስውን አጀምር አምላሹን ግን ጠብቅ😂😂 ሀይሚየ❤❤❤

  • @hanichotube
    @hanichotube 5 місяців тому +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም ናታን ትንሽ እረጋ እያልክ አትቸኩል ሀይሚዬ አይሞቃት አይበርዳት ጎበዝ በርች😂❤❤❤

  • @ZeenatHussien
    @ZeenatHussien 5 місяців тому +40

    ሀይሚየ። ተገኝሽ። ከብሩኬጋርኑልንተናፍቃችኋል

  • @mrabdula5342
    @mrabdula5342 5 місяців тому +8

    አዳድ ኮመታ ተርች ሰገጢናችሁ ምነዉ ብሩኬ ብሩኬ አላችሁ ቱቱቱቱቱ እነሱ ካልተፈላለጉ በግድ አሚወነገር የለም ብራ እና ሀይሚ ለስራነዉ የተገናኙት ይኸኘዉ ልጅ በጣም ቆጆነዉ❤❤❤❤

  • @MekdesAbera-vs1hc
    @MekdesAbera-vs1hc 5 місяців тому +4

    ሀይሚዬ የኔ ቅመም ኧረ በእናትክ እደዚህ አታስጨንቃት ሀይሚዬ የኔ ማር አይዞሽ❤❤❤

  • @SeadaAbdu-m4s
    @SeadaAbdu-m4s 5 місяців тому +27

    ልጁ በጣም ያምራል ግን ሀሚዬ ፍክት የምትይው ከብሩኬጋ ነው ግን ነገረሮች አልተመቻቹም አብሺሩ ወናው ስራሺን ስሪ የኔ ትንሺዬ ቅመሞ እንወድሻለን ኮሜንታተሮች ደግሞ ተረጋጉ ብሩኬ አአ ስለሆነ እንጅ እኮ እሷ አለመስራት ፈልጋ አይደለም ትግስት ይኑረን ከወደርናቸው ስራቸውን እናበረታታ ❤❤❤❤

  • @AlmasLovely-n5n
    @AlmasLovely-n5n 5 місяців тому +3

    ሀይሚየ ቡራ እናቱ ታማለች እና አይዞህ በይው ከጎኑ ሁኒ ውደ እወዲሻለሁ ❤❤❤

  • @Ayeshmahamad
    @Ayeshmahamad 5 місяців тому +4

    ናትናይል ምንም ጥፋት የለብህም ሰራ ነዉ እደዝህ ከሰራች በቅርብ መቶ ሺ ትገባለች❤❤❤❤❤❤❤

  • @AaAz-mb9sq
    @AaAz-mb9sq 5 місяців тому +4

    ሀይሚዪ አይዞሽ ያጋጥማል ደሞ ቡርክ አሣዘነን የናቱ ነገር ኡፍ😢😢😢😢😢

  • @SitraOumer-x2k
    @SitraOumer-x2k 5 місяців тому +7

    ሀይምየ ልጁ ደሥ የሚል ልጂ ነው❤❤❤❤❤

  • @sasaudi
    @sasaudi 5 місяців тому +5

    ልጁ ግን ያለዉ ኮፍደንስ የኔ ወበታም 😮❤

  • @ayoshmohmmad
    @ayoshmohmmad 5 місяців тому +6

    ❤❤❤😂😂😂ናታንየ ብሩኬን ልታስከዳው ነው ይመችህ ኮፊደስ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @SaifulTana
    @SaifulTana 5 місяців тому +37

    የኔ ቆንጅየ ተናፍቃችኋል ❤❤❤❤❤ ከብሩኬ ጋር የኔ ማር 😢😢😢😢

  • @EyerusZewdu
    @EyerusZewdu 5 місяців тому +3

    አቤት ሴቶች ግን 😂😂ቆንጆ ሰው ስታዩ በቃ አትንጫጩ 😂😂😂😂😂ይመቻቹሁ ለማንኛውም

  • @zadጉራጌዋ
    @zadጉራጌዋ 5 місяців тому +12

    ሀይሚዬ ቅመሟ እየከሣሽነው እራሥሽን ጠብቂ የኔውድ ❤❤❤❤

  • @mabratiasafe7932
    @mabratiasafe7932 5 місяців тому +22

    ናታን ከስምህ ጀምሮ ደስስ የምትል ልጅ ነህ ይመችህ እንግዲያውስ ሃይሚዬ የፕራኩ ባለቤት ፕራክ ሲደረግ አየን ቀጥሉበት😂 ❤🎉

  • @dsertfswer5540
    @dsertfswer5540 5 місяців тому +4

    ተዉ ተዉ አረ ተዉ አንተ ልጂ ተዉ እንከባበር ጠጋ ጠጋ አትበል ኣረጉት😢😢

  • @ትግራወይቲ
    @ትግራወይቲ 5 місяців тому +9

    እረ ናታንየ ኣልተቻልክም ኮፊደንስ አንደኛ ነህ ኣቦ ይመቸህ ሀይምነ ዛሬ ተገኝተሻል😂❤

  • @SalamTamne
    @SalamTamne 5 місяців тому +35

    ሀይምዬ እህ ነገራ አለማራኛም የኔ ውድ በአናትሽ ውድ አደስ አበበ ታመልሽ ❤❤ በኔ ሀስብ የታስመ✋✋

  • @hhhh3772
    @hhhh3772 5 місяців тому +4

    ውይ ጉድ ናታን ኮፈደስ ይመችህ የኔ ቅመም ከቡራ ጋር እምትመጡበት ቀን ነው የናፍቀኝ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @GshdhGdgdg-c7r
    @GshdhGdgdg-c7r 5 місяців тому +3

    ሀይሚዪ የኔ አደኛ ባያሥከፋብን ጥሩነዉ ግን አይዞሽ ናታን ሥነሥርአት 😢😢😢❤❤❤

  • @maryammary8345
    @maryammary8345 5 місяців тому +2

    ያጀመአ እሥኪ ሁላችሁም በየሀይማኖታችሀ ለብሩኬ እናት ዱአ አርጉላት ሌላ ሌላ ማውራቱን ተውትና ለሁሉም ገዜ አለው ሠላምና ጤና ይቀድማል እኛ ያልነው ሳይሆን አላህ ያለው ነው የሚሆነውና ዱአ አድርጉላት

  • @ራኤል.ቱዩብ
    @ራኤል.ቱዩብ 5 місяців тому +26

    ሃይሚዬ የብሩኬ ብቻ ናት🥰🥰🥺🥺

  • @zeburazzz8351
    @zeburazzz8351 5 місяців тому +23

    ሀይሚየ እረ ተመለሸ ከቡራ ጋ ኑልን ናፍቀሽናል ቅቅመም

  • @حياةحياه-س8ف
    @حياةحياه-س8ف 5 місяців тому +22

    የኔቆጆ ሀይሚየ ሥወድሽኮ ገና የመጀመሪያ ግዜየ ሥኮምት ባችቤት

  • @ሰላምወሎዬዋ
    @ሰላምወሎዬዋ 5 місяців тому +238

    ይመችህ ናታኔ ብሩክ ብሩክ እምትሉ ሰገጤዎች😤😤😤😤

    • @ለመኖርመፈተን
      @ለመኖርመፈተን 5 місяців тому +9

      ምን ችግር አለው ብንል

    • @Rutaye
      @Rutaye 5 місяців тому

      😂😂🙌🥰

    • @sweet-e4s4v
      @sweet-e4s4v 5 місяців тому +5

      ኢ ወላ እሱማ ሥኖደዉ ጊዜ ተላላጠኮ

    • @Mese22-qi3ii
      @Mese22-qi3ii 5 місяців тому +23

      @@ሰላምወሎዬዋ ጅል ጅላጅል ጅላፎ እናተ አዲስ ወዳጆች ሲጀመር እናተ አድናቂ ሳትሆኑ አለቅላቂ ናችሁ እኛ ደግሞ ቡራ ጋር ብትሰራ ነው እሚመቸን አበቃ መብታችን ነው

    • @arz9027
      @arz9027 5 місяців тому

      👍👍👍👍

  • @SbbEthpiya
    @SbbEthpiya 5 місяців тому +5

    ሀይሚዬ የኔ ቆንጆ🥰ይሄ ልጅ ይወድሻል መሰለኝ ኣጥብቅሽ ያዝ😁

  • @sweet-e4s4v
    @sweet-e4s4v 5 місяців тому +6

    በጀግናላይ ጀግና አለበት አለ😂😂😂በይ ሀይሚዬ ተገኚተሻል💪💪💪💪👈ናታን ጀግና❤❤ኮሜንተር ደግሞ ብሩክ ብሩክ አትበሉ አናዶናል ስሜት የለንም ብሎ ሥንወደው ተጀነነኮ😂

  • @ErgoAbebe-n2y
    @ErgoAbebe-n2y 5 місяців тому +37

    ዛሬ ከብሩኬጋርስጠብቅ አይይይ ብቻየመቻችሁ ከብሩኬጋነው እምታምሩት ይሚ😢😢😢❤❤❤❤

  • @mehubajuhar
    @mehubajuhar 5 місяців тому +9

    ሀይሚዬ የኔ ፍልቅልቅ ፕራክ ስታርግነው እምታምረው ሀማይ

  • @seadaadem6086
    @seadaadem6086 5 місяців тому +23

    ወይኔ ብሬኬ ለተመልካች ክብር ያለው አላህ ያክብርህ ሀሚየ ግን

    • @SasddGaddd-bh2xk
      @SasddGaddd-bh2xk 5 місяців тому +3

      ምንአረገችሀይሚከሷወዳለሰዉክብርየሚሰጥአልጠራቻቸዉጠሯትእጅ

    • @seadaadem6086
      @seadaadem6086 5 місяців тому +1

      ​@@SasddGaddd-bh2xk እስካሁን ብሩኬ ቢሆን ተዘቅዝቆ ነበር ለሷ ሲሆን አታሽቃብጡ

    • @Sahiba-ru9en
      @Sahiba-ru9en 5 місяців тому +2

      ,,ምን አደረገች

    • @HAYAT-z7z
      @HAYAT-z7z 5 місяців тому +2

      ምን አረገች

    • @nomore8101
      @nomore8101 5 місяців тому +1

      @@seadaadem6086 what does mean🙄Hmmmm ሐይሚ ማለት ለሰዋ የሚሆን ቃላት የለም ስለዚህ ዝ.........😍😘😍😘😍😘😘😘😘❤

  • @sasaudi
    @sasaudi 5 місяців тому +3

    አረ ቅር ኣላለንም ናታዬ እደንሀል በጣም
    የኔ እርግቦች ቀጡሉበት❤️😘

  • @workineshiworkineshi6255
    @workineshiworkineshi6255 5 місяців тому +85

    ኧረ ከሳችብኝ ቅመሜ😢 ለካ እምታምሩት Bዮ ጋርነው😂❤ ተው ናፍቃችሁናን ኑልን ❤

  • @ekramekram4625
    @ekramekram4625 5 місяців тому +8

    ሀይሚዬ የቡራን እናት አሞበታል ሂድሺ ህይለት አላህ ይማረለት የኔ እናት 😥😥😥😥😥

  • @adilone105
    @adilone105 5 місяців тому +10

    እረ ቅረ አላለንም ደሞ ታምራለህ❤❤❤🎉🎉 አጀብነው

  • @ggGg-m8q6i
    @ggGg-m8q6i 5 місяців тому +23

    ይሁን ብለናል😂 ወደነዋል ልጅንም❤❤😂😂

  • @rozaalain8036
    @rozaalain8036 5 місяців тому +17

    አትቀየመኝም ግን ሀይምና ቡሩኬ አንደ ላይ ያምራሉ ❤

  • @FafiYimam-k2u
    @FafiYimam-k2u 5 місяців тому +15

    ሀይሚዬ ቡራ ዛሬ በሰራው ፊድዎ ሲያለቅስ 💔💔 ከምር ፊድዎ እስኪያልቅ ነው ያለቀስኩት እና እየደወልሽ ከጎኑ ሁኚለት ሲሆን ሲሆን እናቱን ሂደሽ እይለት ደስ ይለዋል እህትም ሁሉም ነገር ሁነሽ ከጎኑ ሁኚለት እዳይከፋ እኔ በጣም ነው ያሳዘነኝ ሲያለቅስ

  • @Hiwetube-mz2
    @Hiwetube-mz2 5 місяців тому +19

    ሀይሚየ ፍትህ ለኛ ተመለሽልን ወደ አድስ አበባ ተናፍቃችኋል አንችና ቡራ በእግዛብሄር😢😢😢😢😢😢😢💔😭🙌

    • @የሀይቋ-21
      @የሀይቋ-21 5 місяців тому

      ❤❤❤🎉🎉🎉 1:55

    • @haiahAlhaiah
      @haiahAlhaiah 5 місяців тому

      ለምንትመለሳለቸ ቡራቡታጅራ ናውያለ

    • @zeburazzz8351
      @zeburazzz8351 5 місяців тому +1

      ቡራ ቡታጅራ ነው ነገ አብረው ይምጡልን

  • @SaraAla-xg5fj
    @SaraAla-xg5fj 5 місяців тому +2

    ሙዝዝ ያለ ፕራንክ የኔ ቅመም አይዞሽ ናታዬ ይመችህ

  • @MiliLove-y4x
    @MiliLove-y4x 5 місяців тому +6

    አረ ልጁን ተመችቶኛል😂❤❤❤

  • @tamrisaid2564
    @tamrisaid2564 5 місяців тому +25

    ወንድ ልጅ ረጋ ሢል ነዉ ረጋ በል በጣም ችኩል ነክ በተረፈ ታምራላችሁ ሁሌም ኑልን😜ቡራየ ዉሀ በላህ 😂😂😂💪

    • @ለመኖርመፈተን
      @ለመኖርመፈተን 5 місяців тому +8

      ምንም አይወጣለት ልጁ

    • @SaidSaid-vp4kg
      @SaidSaid-vp4kg 5 місяців тому

      ​@kadists9996 በጣም

    • @FfFff-vr2gn
      @FfFff-vr2gn 5 місяців тому

      ​@@ለመኖርመፈተን❤❤❤

    • @jvvbnnbb7514
      @jvvbnnbb7514 5 місяців тому +1

      ያምራን የቅናት ፍንፍስ😂😂😂😂😂😂ልጅዋዉዉዉዉዉዉ

    • @Hajira.33
      @Hajira.33 5 місяців тому

      አድስ ስለሆነ ነዉ ለካሜራ

  • @merkatosefere2836
    @merkatosefere2836 5 місяців тому +22

    አይሚ በቃ ካንቺ የባስ ፕራንከር ገጠመሽ 😂💪💪😘

  • @YeshiwerkBirhanu
    @YeshiwerkBirhanu 5 місяців тому +3

    ታምራላችሁ ሀይሚዬ ተገተሻል😂❤

  • @EthiopiaHagere-d9q
    @EthiopiaHagere-d9q 5 місяців тому +3

    ብሩክ የሰማኒያ ባሏነው አላችሁኮ ቱ ሰገጤየሆነትውልድ ለስራነው ሁሉምአለቀ😅😅😅አትሻብኝአላህየ።

  • @MaseDfg
    @MaseDfg 5 місяців тому +3

    ልጁ ግን ምንድን ነዉ ማለቴ ሙስሊም / ክርሰቲያን❤ ሰላም ሲል ፈጣሪዉን አያመሰግንም እሳ 🎉🎉🎉 ደግሞ ዉረዱብኝ አሉ ኮሜታቸሮች😢😢

    • @FggGhhh-m8c
      @FggGhhh-m8c 5 місяців тому +1

      ናታን ብሉ ሙስሊም የለም😮

  • @በእምኒ21
    @በእምኒ21 5 місяців тому +47

    የኔስስት ቅመሜ❤የምሳሳልሽዋ😮 የሀይሚ ወዳጆት ደምሩኝ😢😢

  • @merd24
    @merd24 5 місяців тому +2

    ለሥራ ነው የተገናኙት ባካችሁ ይስሩበት። ብሩኬን ውኃ በላው የምትሉ ሰዎች ደግሞ ትገርሙኛላችሁ። ሲጀመር ሁሉም ነገር ፈጣሪ የፈቀደው ነው የሚሆነው ሲቀጥል ደግሞ ብሩኬ ማንም ሴት የሚወደው ልጅ ነው። ሌላው ደግሞ ናታንና ብሩኬ ጥሩ ጓደኛሞች ሊሆኑም ይችላሉ __ለውሳኔ አትቸኩሉ።

  • @SemiraMola
    @SemiraMola 5 місяців тому +8

    ሀይሚዬ ቡራ በጣም አዝኗል ከጎኑ ሁኝ እናቱን አላህ ያሽርለት ❤❤

  • @maryammary8345
    @maryammary8345 5 місяців тому +5

    ሀይሚየ የኔ ማር ብሩኬን አይዞህ በይው እደህትም አደጓደኛም ከጎኑ ሁኝ እህት የለውም ወድ ልጅ ደሞ ግራ ይጋባል አደራ እህቴ ጓደኝነት በዚህ በዚህ ነው ደሥታ ብቻ አይደም መችም የልጅ አዋቂ ነሽ ውደ

  • @እሚጠብቀኝአያቀላፋም
    @እሚጠብቀኝአያቀላፋም 5 місяців тому +7

    ልጅ ሸበላ ነው አባቴ 😂😂 ሀይሚነቴ የኔ የቡራ ቅምጥል❤❤❤❤

  • @ኘኘ
    @ኘኘ 5 місяців тому +4

    አረ ልጆዋ የታመታከ😂😂 የኔ ላእላ አይዞሽ ደነገጠቺኮ😥😥😥💘💘💘 ካቺጋር አቲገዳደሩ💪💪 በድሪ መልሺ😥😥😥😥😂😂😂

  • @ZEDO8o0y
    @ZEDO8o0y 5 місяців тому +11

    ሀይሚ.ቃልሽን.አክብሪ.3/4.ብለሽን።ነበር.ግን.ሚታየው.ነገር.አይነፋ.Ok😢😢😢😢😢😢

    • @Zabiba85
      @Zabiba85 5 місяців тому +1

      ብሩክም ሄደ ቡታጅራ

    • @MozaRrrr
      @MozaRrrr 5 місяців тому

      Men tadergesh wergna

  • @emotionalintelligence20
    @emotionalintelligence20 5 місяців тому +1

    ሀይሚ የኔ ቀንጆ ናታኝ ደሞ አደኛ ቀጥልበች ደስ እምትሉ ሰወች ናችሁ

  • @afraalmansooru6040
    @afraalmansooru6040 5 місяців тому +8

    አይ ኮመንት ልጅቱዋ በግድ ቡሩከን ታፈቅር እንዴ 😂ስጀመር የሰው ልጅ ፈጣሪ ስያጣምር እንጅ

    • @mrabdula5342
      @mrabdula5342 5 місяців тому +1

      እኮ ብሩኬም እሷም አዲ ሁለቴ ተናግረዉል ስሚት አደ ላቸዉ ሰዉግን በግድ ተፍቀሩ የሚሉት ነገር

  • @AlyaAlf
    @AlyaAlf 5 місяців тому

    ሀይሚዬ የኔቆንጆ በማርያም ብሩኬ እናቱ ስለታመመችበትተጨንቋል እና ከጎኑ ሁኝለት የኔእናት እግዚአብሔር ይማራት

  • @Tube-xn8hw
    @Tube-xn8hw 5 місяців тому +8

    ሀይሚየ ከቡራጋ ስኮነው ደስእሚለኝ

  • @EfuyeTubeእፉዬቲብዩ
    @EfuyeTubeእፉዬቲብዩ 5 місяців тому

    ሀይሚን ያለ ብሩክ ማየት የማይታሰብ ነው እንዳታሰቢው የጨረሰውን ጊዜ ይጨርሰ እቅዳችሁን አሳክታችሁ በአንድላይ ድመቁልን ቡራ 🎉🎉🎉

  • @Sad-m6e
    @Sad-m6e 5 місяців тому +11

    💕ሀይሚዬ 💕 በጣም የምወድሽ የማከብርሽ ይቅርታ 💕 ይህን በማለቴ በርግጥ ስራ ነው የምትሰሪው ይገባናል ግን ብዙ ተመልካች እይተከፋ ነው ያለው ብዙ ሰው ክብሩኬ ጋር እንድትሰሪ ይፈልጋል ለአንቺ ክፉ አስበው አይደለም ብዙ ሰአት ስራ ላይ ስለሚያሳልፉ እናንተን ሲያዪ ብዙ ችግሮችን ይረሳሉ ዘና ይላሉ ስለወደዷችሁ ነው ❤ማርያምን❤ ሀይሚ 💕 ጓደኝነታችሁን አጠንክሩ ቡታጂራ ለ4 ቀን እቆያለሁ ያልሽው ቃልሽን አክብሪ ❤ በጣም ስለተሰማኝ ነው የፃፍኩት ባንቺ ሒወት ልንወስንልሽ አይደለም ግን ኦዲንስ ቅር እያለው ነው ❤❤❤በርቺ ለማንኛውም ይቅርታ 🥀🥀🥀🥀

    • @Sahiba-ru9en
      @Sahiba-ru9en 5 місяців тому

      ❤❤❤

    • @FggGhhh-m8c
      @FggGhhh-m8c 5 місяців тому

      ቀባጣሪ ጉድ. እናት አባቱ ጋነው ያለችው. ጀዝባ ሁላ በማያገባያችሁ አለቅልቁ

    • @Sad-m6e
      @Sad-m6e 5 місяців тому

      ​@@FggGhhh-m8c እንደ አንቺ አይነቱ ነው ምን አቃጠለሽ ታዲያ አስተሳሰብ የጎደለሽ ማን ጠራሽ አሲዳም ሲጀመር ላንቺ አይደለም የፃፍኩት ምን አገባሽ 😂

    • @Amsale-z4c
      @Amsale-z4c 5 місяців тому +1

      በትክክል ደምሪኝ

  • @dxb7358
    @dxb7358 5 місяців тому +3

    ናታን ወዴነዋል ስሩ ከሱጋ