🔴ሙሉ የቤት እቃ ይዝን ወግዲ ላይ ዶሮ ከነእንቁላሏ ቀረበን በጣም ደስ አስባሉን🥰🙏

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 5 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 121

  • @jamalhuseen3661
    @jamalhuseen3661  Рік тому +3

    ቤትስብ ስርፕራይዝ አድረግን ዶሮ ከነእንቁላሏ ቀረበን
    t.me/jamaljm8p 0948489872🥰🙏

    • @هيدراال
      @هيدراال Рік тому +1

      💪💪💖💖👌👌🌹🌹👍👍👍👍

    • @bdbdnjn5353
      @bdbdnjn5353 Рік тому

      ጀማ ትራንቦርት መኪናፈልጌነበር

    • @madinafuj6125
      @madinafuj6125 Рік тому

      እንሽ አላህ ለኔም ታደርግልኛለህ

    • @ጤና-ኀ6ቨ
      @ጤና-ኀ6ቨ Рік тому

      ባለፈው በአጣየ ችግር ሰለ ወሎ የአማራ ህዝብ ገዳይ ከሆነ ስታስተላልፍ አይቸህ አንድ ሙሀመድ ስልጤ በተባለ ውሸታም ሰይጣን አማካኝነት አናደኸኛል ወደዚህ አይነት ድርጊትህ ተቆጠብ አማራ ገዳይ ቢሆን ኖሮ አንድም ሌላ ብሄር በክልሉ በሰላም አይኖርም ነበር እኛ የማንንም ሞት አንመኝም እኛ ግን በወለጋ በጎሳ ተመርጠን እየታረድን ነው ለሁሉም አላህ ይፈርዳል አንድቀን

    • @Samrawiet
      @Samrawiet Рік тому

      ጀማል ተባበረኝ ታጠቅ የሚረዳኝ ከሆነ ተባበሩኝ ዉድሜ ባህርተኛ ነበር እና መሻዉሩ ጥፋተኛ ሆኖ ተገኝቶ ወድሜንም አብረዉ አሰሩት

  • @zahara122w8
    @zahara122w8 Рік тому +41

    ከይቅርታ ጋ ይሄን ሀልጋ ምናምን ያዘዝሽው እህቴ ከማሰራትሽ በፊት ቤትሽን በደንብ በቀለም በምን አስውበሽ ቢገባ ጥሩ ነበር አሁን እዚጋ ገብቶ አፈሩ እየወረደ ያበላሸዋል እንደ ሀሳብ ነው ቅር እንደማይልሽ ተስፋ አደርጋለሁ ምክንያቱም እኔም የክፍልሀገር ልጅ ነኝ ስለዚ ግርግዳሽን በደንብ አስገርፈሽ ቆጆ ቀለም አስቀብተሽ ሌላው ቡሀላ ቢሆን ሀሪፍ ነበር በተረፈ በሰላም ሀገርሽ ገብተሽ የምትኖሪበት ያድርግሽ በስደት ያላችሁ ውድ እህቶቸ አላህ ሀገራችንን ሰላም አድርጎ የረፍት እንጀራ ይስጠን በሀገራችን ያረብ

  • @Ekr348
    @Ekr348 Рік тому +12

    ሰላሙን አንድነቱን ፍቅሩን ያምጣልን ውድ የሀገሬልጆች

  • @jooojalabdouli674
    @jooojalabdouli674 Рік тому +3

    እድዙህ ተፈለክ ዋጋ ተናገር አለዛ የሆነ ምክኒያት አለ እማትናገርበት ግልጥ ከሆክ ዋጋ ተናገር እ

  • @ዳማከሴቲውብ
    @ዳማከሴቲውብ Рік тому +5

    መጀመሪያ ቤቱን ብታስተካክል ይሻል ነበር እህታችን

  • @khadejaxx1141
    @khadejaxx1141 Рік тому +3

    ስንት ብር ነው ደንበኛ ማፍራት ከፈለጋችሁ ዋጋውን ተናገሩ

  • @የፍቅርአድናቂ
    @የፍቅርአድናቂ Рік тому

    ይሄን የመሠለ ሀልጋና ቡፌ እዚህ ቤት ዉስጥ ማርግ አይከብድም መጀመሪያ ቤቱን ነበር ማበጀት ያለብሽ. የኔ ሀሳብ ነዉ

  • @አኢሻእናቴንናፋቂ

    ቤቱ ገና መቸ ተስተካከለ እዚህ ቤትላ እሄእቃ ምንም አይሰራላትም ነበር አፍርነው የሚበላው ቤቱ ብዙ ነገር ይቀረዋል ።

  • @sadamu
    @sadamu Рік тому +3

    ሀውይይ እኛ ሰፈር ነዋ የሄድከው ዋው ነው

  • @hurelBoss
    @hurelBoss Рік тому

    አይ ልፋትሺ የኔ እህት እንደገና ልታወጭእኮ ነዉ እህቴ እቃዉ ዋዉዉዉ 🥰🥰🥰🥰🥰

  • @ሶፍያነኝየወሎቀበጥ

    ወይኔ ሀገሬ ወግድ ማሻ አላህ የኛ ማህበርሰብ እኮ የዌህ ነው ለሚበላ ለሚጠጣ ለሰው ማጉርስ ደስታቸው ነው ኢሻ አላህ ባሌ ከስር ቤት ይግባና ቤቱን ቀለም ቀብቶ ሲያበቃ አልጋ ዶላብ ታደርሳለህ ጀማል

  • @fuzeyafuzeya6152
    @fuzeyafuzeya6152 Рік тому +3

    እህቴ ቤትሽን መጨረስ አይቀደምምወይ. ማሻአላነው

    • @fozitube6353
      @fozitube6353 Рік тому

      ኧረ ማሰቢያ የኸላትናት

  • @fhgdgjf5573
    @fhgdgjf5573 Рік тому

    ሀገሬ እምየ ወግዲ ናፍቀሺኛል😍😍🌹🌹😥))😥
    ያረብ በሰላም ያገናኘን!!

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ደ9ተ

    እናመስግናለን ጀማል ይሄ ክፉ መንገድ እየተስራ መሆኑን ስላሳየህን

  • @ስደቴንወደድኩትቢበዛ-ከ6ዘ

    ማሻ አላህ ሀገሬ ወግድ ምንገዱ መጀመሩ ጡሩ ነው

  • @m.youtube3547
    @m.youtube3547 Рік тому +2

    የጀሚቤተሰቦች ስወዳቹህ እስኪ ላይክ

  • @ٱموإبرهم
    @ٱموإبرهم Рік тому +2

    አገሬ

  • @user-wf3gx3vd1
    @user-wf3gx3vd1 Рік тому +1

    ግን የኔጥያቄ. ዋጋለምንአትናገርም

  • @Mነኝየወግዲዋቀበጥ

    እምየ ሀገሬ ወግዲ ሠላምሺ ይብዛልኝ

  • @y.5206
    @y.5206 Рік тому

    ዋዉ.ሚስጥራዊ አልጋዉ ተመቸኝ👍👍👍👍👍ዋጋ ቢነገረን ጥሩ ነዉ

  • @add9654
    @add9654 Рік тому +1

    ግን ይቅርታና የመዳም ቅመሞች በየሀገራችን ሁሉም ነገር አለ ለምን ከዚያው አናዝም የማጓጓዥው እራሱ ብዙ ብርነው .አሁን እኛጋር ከላላ እያለ ከከሚሴ ያዛሉ መቸም ብሩ ዝምብሎ አይገኝም ቅመሞችየ እንወቅበት ሀገር ስንገባ እንዳንቸገር በኮሜቴ ከተቀየማችሁ ይቅርታ

  • @የዱባይቅመምዩቱብ

    እቃ እየጨመረ ነው እሚሄድ ደግ አስቀደምሺ ባይ ነኝ። ቤትሺ እስኪያልቅ ግን ማስወሰድ አልነበረብሺም ።

  • @werkeyaabate4911
    @werkeyaabate4911 Рік тому +2

    ጀማል ሀገርን አየህልኝ የምወድህ 😍😍

  • @mazenmaged3819
    @mazenmaged3819 Рік тому

    ማሻአላህ የፈርኒቸር እቃዎች ቆንጆ ነበሩ ግን ከቤቱ ጋ አይመጣጠንም

  • @ዋሎየዋነኝከዉቦች

    በጤና ትኑሪበት የኔ ናት አርጃ ናቸው ማለት ነዉ

  • @ዋሎየዋነኝከዉቦች

    ማሻህ አላህ

  • @jemilagirmay
    @jemilagirmay Рік тому +3

    ውዶቺየ አስት 1k አስገቡኝ አላህ ኸይሪ ጀዛቹ የክፈላቹሁ🙏🙏🙏

  • @ስደቴንወደድኩትቢበዛ-ከ6ዘ

    ወይኔ ሀገሪ ወግድ ሀውይ ጀማል ማሻ አላህ

  • @lolomarket7368
    @lolomarket7368 Рік тому +1

    ግንአትናዳውድ ለምንዋጋአትናገራም

  • @-Ele
    @-Ele Рік тому +3

    ኑ🌹የቁራኣን ተፍሲ የሚፈልግ ብቻ ኑ 👉 ከሁሉም በፊት እዉቀት ይቀድማል አብረኝ እንማር 👉🏻 ፕሮፋይሌ ተጭናቹ ቤተሰብ ሁኑ አብሽሩ በላይክ🌹🥀🌸👍🌺

  • @ቻይውምኔስ
    @ቻይውምኔስ Рік тому +1

    ማሻአላህአላህያግዝህበርታ

  • @werkeyaabate4911
    @werkeyaabate4911 Рік тому +2

    ሀገራችን ምገዶ 😂😂😂

  • @Rተስፈኛዋ
    @Rተስፈኛዋ Рік тому

    ቤቱን አስቀዲመሽጨርሽ እሙ ግንደስእንዳለሽ

  • @Amharafanokingfanoking
    @Amharafanokingfanoking Рік тому +1

    ወግዲሀገሬ💐💐💐💐💐

  • @nnsusubintmohammed3478
    @nnsusubintmohammed3478 Рік тому

    ጀምየ ምነው እኝ ሀገረ ደረስኬ

  • @zinatzinat4816
    @zinatzinat4816 Рік тому

    ሚስጥር ነዉደ? ዋጋዉን የማትናገረዉ

  • @asmaomar4820
    @asmaomar4820 Рік тому

    ዋጋውን እስኪ ንገረኝ ወድሜ በስንት ጊዜ ታደርሳላችሁ

  • @kedjamohamed6103
    @kedjamohamed6103 Рік тому +4

    ውድች ድምሩኝ እኔ ሙስሊም እህታችሁ ነኝ

    • @መዲወሎየዋ-ጸ4ገ
      @መዲወሎየዋ-ጸ4ገ Рік тому +1

      ዴምሬሻለሁ ከዶየ አብሽሪ

    • @Ruta688
      @Ruta688 Рік тому

      ውዴ ናይ እንደመር ደምሬ ሻለሁ ወደ ቤቴ ናይ

    • @Ruta688
      @Ruta688 Рік тому

      @@መዲወሎየዋ-ጸ4ገ ውዴ ደመሬ

    • @tijihaymi793
      @tijihaymi793 Рік тому

      እንደማመር ቤተሠብ

    • @kedjamohamed6103
      @kedjamohamed6103 Рік тому

      ውድ ስብስክራይብ አድርጉሻለሁ ልክሽንም ሼር አድርግልሻለሁ

  • @ዜድነኝየባባሁሴንልጂ

    ግንኮ ቤት ማስተካከል ይቀድማል ወላ

  • @የወግድዋነኝ
    @የወግድዋነኝ Рік тому

    ያሠላም 👍👍👍👍

  • @mohila123e7
    @mohila123e7 Рік тому

    ማሻአላህ

  • @madinafuj6125
    @madinafuj6125 Рік тому +1

    ወይ ሀገሬ ወግዲ

  • @sjjssnsn775
    @sjjssnsn775 Рік тому

    አረ ምን አይነቱወ ነት ቀድመሽ ቤቱን አተስተከክይም ነበር

  • @hamdanuae3675
    @hamdanuae3675 Рік тому

    እሥኩ ጀማል ወግድ መልሠህ ከህድክ ፍራሸ ይዘህልኝ ህድ አንደኛውን

  • @Aande621
    @Aande621 Рік тому +1

    እሲከ ከላላ ቲረቲራ ማዘዝ የምትፈልጉ በአንድ እንዘዝ አሳወቁኝ

    • @እሙቢላልቢላል
      @እሙቢላልቢላል Рік тому

      ከላላ ቲርቲራ እዛው አገራችን እየሰሩ ነው እዛው እዘዙ

  • @erahmetaawol9513
    @erahmetaawol9513 Рік тому

    እምየ ሠፈሬ እናመሠግናለን ጀማል

  • @ٱموإبرهم
    @ٱموإبرهم Рік тому +1

    ወግድ

  • @ወለየዋ-ረ3ቨ
    @ወለየዋ-ረ3ቨ Рік тому

    የባስ አለ ቤቱ ሳያልቅ እቃ

  • @fatemamahamad7662
    @fatemamahamad7662 Рік тому

    መሽአላ ተባረከላ

  • @madinamadi2343
    @madinamadi2343 Рік тому

    ስሟንአስተካክለህጥራ ወግዲበል ክክማሽአላህ

  • @arabia1239
    @arabia1239 Рік тому

    ማሻአላሕ ዱአአርጉሕዝብእያለቀነውያርብ🥺

  • @fatum164
    @fatum164 Рік тому

    ማሻአላህ ጀም👍

  • @sarilove4425
    @sarilove4425 Рік тому

    ጀማል ቁጥርህን ፈልጌ ነበር እቃ እፈልጋሎሁ

  • @ስደተኛዋሻማyouTube

    ወይ ሠፈሬን አየህልኝ ማለት ነው የሀዋ ባል

  • @werkeyaabate4911
    @werkeyaabate4911 Рік тому

    ስልክህን ጀማል

  • @saadahsaadah9872
    @saadahsaadah9872 Рік тому

    መሽአላህ

  • @tube3481
    @tube3481 Рік тому

    የማስታወቂያ ልምምድ

  • @kedjamohamed6103
    @kedjamohamed6103 Рік тому

    ማሻንአላህ

  • @ጤና-ኀ6ቨ
    @ጤና-ኀ6ቨ Рік тому

    የባለዚህ እቃ መጀመሪያ ቤቱን ቢያስተካክሉ ጥሩ ነበር

  • @አህመድጎጃምዮቱብ

    ጀማል ግን ታልፈተፈትክ አይበላህም አይደል ጠቅልሎ መጉረስ እያለ መፈትፈት

  • @fatma3189
    @fatma3189 Рік тому

    ዳውድ በሰላም ነው የጠፋው

  • @ሠኒያቲዩብ
    @ሠኒያቲዩብ Рік тому

    ዋጋው ከፈለጋችሁ በውስጥ ጠይቁ ስልኩ አለላችሁ ቤተሠብ እንሁን ደምሩኝ

  • @Zነኝተስፋያደከመኝ123

    እምየ ወግዲ

  • @hewletwodajo5498
    @hewletwodajo5498 Рік тому

    መጀመሪያ ቤቱን ነበር ማሣመር ገና በጭቃ አይደልደ በቱ ይደርሥነበር አልጋው

    • @ወውውው
      @ወውውው Рік тому

      እየጨመረስለሚሂድገዝቶማስቀመጥፈልጋይሆናል

    • @hayat1218
      @hayat1218 Рік тому

      ያለቀ ቤት አላቸው እስከሚገቡበት ሌባ እዳይበላው ኖ ወኬ

  • @nnsusubintmohammed3478
    @nnsusubintmohammed3478 Рік тому

    ቀጠይ የእኔ ነዎ

  • @sihamtube9037
    @sihamtube9037 Рік тому

    አይወግዲ እሰው ደግነት እደጠፊ ምርቶ መንገዱ ልጅ ሆነብን

  • @seadaadem
    @seadaadem Рік тому

    Btun asitekakiyi

  • @Salam-jg6tf
    @Salam-jg6tf Рік тому +1

    አያምርም ሀልጋው

  • @ኡሙፈውዛን-ቸ9ሰ
    @ኡሙፈውዛን-ቸ9ሰ Рік тому +1

    ማሻ አላህ" አላህ በሰላም በደስታ የምትኖርበት ያርግላት !!
    ኢላሂ ሀገራችንን ሰላም አርግልን ያረብ

    • @Ruta688
      @Ruta688 Рік тому

      ውዴ ደመረ

    • @sharjarolla
      @sharjarolla Рік тому

      ማሻ አላህ በርታ ጎቡዝ

  • @halimaseid1023
    @halimaseid1023 Рік тому

    ሀገሬ ወግዲ😍😍😍😍

  • @fozitube6353
    @fozitube6353 Рік тому

    ባለቤቲቱ ምን አይነት እበትነሽ ቤቱን ሳታስተካክይ ዱላብ አልጋ ምኒቱ እንከፍነሽ

    • @tube6850
      @tube6850 Рік тому

      ስድቡን ምንአመጣው ያረህማን😲🙄

    • @Rተስፈኛዋ
      @Rተስፈኛዋ Рік тому

      መብቷነዉ ለምንትሳደቢያለሽ

  • @ሀድያናስር
    @ሀድያናስር Рік тому

    ቤቱሳያልቅእቃ

  • @መዲናጎጃሜዋ
    @መዲናጎጃሜዋ Рік тому

    አሠላማሊኩም

  • @abduahmad950
    @abduahmad950 Рік тому

    👍👍👍👍👍🥰

  • @MmMm-uq7od
    @MmMm-uq7od Рік тому

    ጀሁሂሄሆበቨኸከነቸ

  • @fatma3189
    @fatma3189 Рік тому

    ማሻአላህ ያምራል

  • @saharababa5111
    @saharababa5111 Рік тому

    👍👍👍👍👍🙏🙏🙏❤️❤️

  • @fatemamohammed2783
    @fatemamohammed2783 Рік тому

    ዋጋወን ነገረን እሰኪ

  • @-nbyhtube5218
    @-nbyhtube5218 Рік тому

    ማሻአላህ

  • @اسيامحمد-ج5ت
    @اسيامحمد-ج5ت Рік тому

    ማሻአላህ

  • @zeremuhe1736
    @zeremuhe1736 Рік тому

    ማሻአላህ