ለደም አይነት ኦ የተፈቀዱና የተከለከሉ የአልኮል መጠጦች/Blood type O
Вставка
- Опубліковано 10 лют 2025
- የቢራ መጠጦች ከመጠን በላይ የሆድ መነፋትን አና ወፍረትን ያሰከትላሉ ፤ ውስጣቸው ያላቸው የካሎሪ መጠን ይብዛም ይነስም ለሰውነታችን የሚጠቅም አይደለም ፤ ቢራን አዘውትሮ እና ከመጠን በላይ መጠጣት በወንዶች እና በሴቶች ላይ አሉታዊ ተጽእኖ ያሰከትላል ፤ በተለይም እደሜ ከ30 አመት የሆነ ሰው ቢራን በሚጠጣበት ግዜ በወንዶች በሆዳቸው አካባቢ በሴቶች ደግሞ በኩላሊታቸው እና ጀርባቸው ላይ ከፍተኛ የሆነ የስብ ክምችት እንዲኖር ያደርጋል ፡፡ የዚህ ስብ ያለመጠን መከማቸት ደግሞ ላልተፈለጉ ከባድ የጤና ችግሮች ላይ ይጥሉናላል ፤ ለመጥቀስ ያክል የደም ግፊት ፣ የካርዲዮቫስኩላር በሽታን ፣ የክሌስትሮል መጠንን ሚዛን በማዛባት ጉዳት ላይ ይጥሉናል ፡፡
ለሰዎች የሚጠቅሙ ነገሮችን ጎጂ የሆኑትን እያዘጋጀህ ስለምታቀርብ በጣም አመሰግንሃለሁ እግዚአብሄር ከነቤተሰብህ ይጠብቅህ ጤና እና ረጅም እድሜ እንዲሰጣችሁ እመኛለሁ
ታሜ፡ብዙ፡ነገር፡ካንተ፡ጠቃሚ፡ነገር፡አግኝቻለሁ፡ረጅም፡እድሜ፡ይስጥልኝ፡
አያቶቻችን ግን እንዴት ኖሩ ህይወት በካልኩሌሽን አይሆንም መጠጥ ሳይሆን ነገር ነዉ ሰዉን የሚጎዳዉ ለማንኛዉም እናመሰግናለን
Ngr eyblahi eytetah new
@@User-Computer_Repair😂😂😂😂😂
ታሜ እግዚኣብሔር ይስጥልኝ ብዙ ነገር ተምሬበታለሁ ቸሩ መድኃኒት ዓለም እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ይስጥህ ።
በውነት. ከልብ እናመሰግናል
ታምራትዬ የእውነት ከብዙ መጥፎነገር እያዳንከን ስለሆነ እድሜና ጤና ይስጥህ 🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️👍👍👍
ወንድማችን በጣም እናመሰግናለን ባይገርምህ ያንተን ትምህርት መከታተል ከጀመርኩበት ጊዜ በኃላ ነው የደም አይነቴን ፣ለማወቅ ጉጉት ያደረብኝ፣እናም ለማወቅ ችያለሁ፣ውጤቴም O+ሆንኩኝ ከ ልጀም ልክ እንደኔው ተመሳሳይ
እግዚአብሔር ይባርካ ዕድመን ጥዕናን ይምነየልካ።
በጣም ገራሚ ትምህርት ነው፡ እግዚአብሔር ይባርክህ፡፡
ስትጠፋ በጣም ነው ምታሳስበን በርግጥ ስራ የህይወት ውጣ ውረድ ይኖራሉ ግን ጥፍት አትበል ስላንተ እናስባለንና እልህ ይጠብቅህ
Atitfa
ሰላም ሰላም ወንድማችን አላህ ሰላምን ያብዛው
እናመሰግናለን ወንድማችን የምገርመው ነገር ደሜ ምን እንደሆነ አላቅም😂😂በለው አሁን የትኛው ምግብ ይሆን ለኔ የምሆነው በተረፈ በርታ አትጥፋብን👍✌
ደምሽን ማወቅ አለብሽ
Visit your Dr. To know your blood type.
አረብ አገር ከሆን መታወቅያሽ ላይ ተጾፎልሻል
እናመስግናለን ዶክተር ያለማወቅ እስታክ ሞሆ ነው ጥሩ ትምህርት ነው!
እግዚአብሔር ይባርክህ እኔ o+ ነኝ 35አመት ነው ወቤን ከምልህ በላይ ያመኛል ምን ትለኛለህ ወንድሜ ተባረክ ሴት ነኝ ፆታዬ
Thanku so much it's very useful message I was one of beer drinker for long time r and my alcohol consumption was very high and start drinking liquor like vodka whiskey finally I was addicted it was very hard to stop drinking my life messed up I can't sleep I ended up taking sleeping pill I gained more than 70 pounds thank God I stop drinking but still I have a lot of problems my advice for you guys don't drink 🍺🍺🍺🍺🍺🍺🍺
ምርጡ አምላክ ከመጥፌ ነገር ይጠብቅ
በጣም ነው እማመስግን የኔ የነበረበኝን ሁሉ ነው የነገርከኝ ግን እግዚአብሔር ይመስገን አቁሜለሁ❤️
በብዙ ተባረክ🙏 እናመሰግናለን።🙏
በጣም እናመሰግናለን ዶ/ር። 🙏🙏🙏
Thanks brother 🙏I will stop for today drinking
እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ ካንተ ብዙ እውቀት እያገኘን ነው ከቻልክ ሰለ ቤክንግ ፓውደር እና ሰለ ቤክንግ ሶዳ ብታስተምር ጥሩ ነው ብዙ ሰዋች ቤክንግ ሶዳ መጠጣት ጥሩ ነው ለ ሆድ ይላሉ ቤክንግ ፓውደሩንም ለብዙ ነገር ይጠቀሙበታል አንተ ምን ትላለህ በዚህ ላይ? ጌታ ይባርክህ!
የኢትዮጵያ መደበኛ መጠጥ አረቂ እና ጠላ ነው ላብዛኛው ።እኔ ለምሣሌ የደም አይነቴ ኦነኘ አረቂ እና ጠላ እጠጣለሁ አረቂ እና ጠላ ይመከራል ወይ
ታምራትዬ ቢራው ከምን እደሆነ ተፅፎበታል እን እኔ አልፎ አልፎ ቢራና ዋይን ጠጣለው ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
ወንድም ተሜ ከልብ አመሰግናለሁ ።
Thank you 😊
መማር ለዚህ ነው የሚጠቅመው
ከልብ።አመሰግን።አለሁ።ወድሜ።ሰለምትሰጠን።ምክርህ።ይህይመለከተኛ።እሞክረአለሁ።አበበች።ከአቴን።
እኔ ከሁሉም ነፃ ነኝ ተመስገን❤
እኔግን በቀን ከጠጣሁ መዳሜን ምቺያት ምቺያት ስለሚያሰኘኝ ወደ መኝታ ስሄድ ነው መጠጣት የምችለው
ሰላም ጤና ይሰጥልኝ ዶ/ር ቀረፋ እና ቅመማቅመሞች ምን አይነት እንጠቀም??? መጠቀም እንችላለን ወይ የደም አይነት O+ ምን እንጠቀም ቅመም የሚመለከት።?????????
በጣም ተፍተሀል ግን በሠላም ነው ክፉ አይንካህ ከፈጣሪ በታች ከምድር በላይ ፈዋሻችን ዶክተሮች ትልቅ ክብር አለኝ የምታቀርበው ነገር በጣም ጠቃሚ መረጃ ነው እናመሠግናለን በርታ አትጥፋ በተረፈ የኔን ጥያቄ አልመለሥክልኝም o+ የደም አይነት የሚያሥፈልገው የሚከለከለው ምግብና ለልጅ ለመውለድ አደጋ አለ ወይ ይህ የደም አይነት ከሾተላይ ጋር ይገናኛል ወይ ? ከዚህ በፊት ልጅ በዚህ ምክንያት ልጄን ሥላጣው ነው ከተወለደበት በሁላ እና ህክምናስ የለውሞይ ባህላዊ ነገሮችን መሞከር ሥለማልፈልግ ነው
ደወይልኝ
አድራሻህ በምን አገኝሀለው
+393511234301
Ehitachin ye ye erkus menfes new ye zar menfes new ymiachinagef beybelti memhier girma ena memhier tesfaye abera belshe UA-cam gebtshe bezu timaryalshe niki kideme ayente gare Mene aygenagiwem egziabher yerdashe.
My husband more drinking beer . Your are correct all that same u taking .
Hello am O+ what is unique about my blood type ? please tell me am i special? i know i am universal donor
thanks a lot what u did for us
ሰላም ለሁላችን ታሜ ክበርልን
መልካም ሰው ነክ
እ ና መ ሰ ግ ና ለ ን!!!
ታሜ ❤
ጥሩ ነው ከቡና ውጪ ሌሎቹን ባለመጠጣቴ ደስተኛ ነኝ።
ኦ ከሆንሽ ግን ቡናን አሰናብቺው
@@EthioFamilyTube ኤ+ ነኝ
Thank you so much brother
ሰላም ዶክተር እኔ ደሜ o+ ነኘ እና ቢራ አልፎ አልፎ እጠጣለሁ 1 ቢራ ነዉ ግን ከዛ ጥዋት ፊቴ ብጉር ነገር ይወጣብኛል ቢራዉ ይሆን?
እናመሠግናለን ዶ/ር። ስለ ነጭ የደም ሴል መቀነስ ምክንያትና ቫይታሚን ቢ 12 ጠቀሜታ ብትነግረን
ዶር አይደለሁም ነገር ግን ለጠየቅሽኝ ጥያቄ የነጭ የደም ሴል መቀነስ ምክንያቶቹ ብዙ ቢሆንም በዋናነት ግን በደም አይነታችን ያለመመገባችን ነው ። እንዳንቺ ብዙ ሰዎች ተመሳሳይ ችግር የነበረባቸው ደማቸውን እእቀው መመገብ ሲጀምሩ ከፍተኛ ለውጥ አምጥተዋል ስለዚህ ደምሽን እወቂና ደውይልኝ
የደም አይነቴ O+ ነው የሚገርመው ለዚህ ደም የሚስማሙትን ምግቦች በሙሉ አልወዳቸውም በጣም ይገርመኛል
@@meseretderseh9207 አለቅን ኦ+
Could you please talk about Tella and Tej? Ethiopian traditional drinks.
Alcohol is alcohol
ሐይ ዶክተር ጤና ይስጥልኝ እምኖረው እሩዝ በሚበላመት ሐገር ነው የደምአይነቴ o+ነኝ መበፍጹም ማቆም አለብኝ ወይስ
ወንድማችን በጣም እናመሰግናለን ግን አኢትዮዽያ ላይ የሩዝ ቢራ አለ እንዴ?
ሰላም ታሜ!በግል ላነጋግርህ እንደምፈልግና አለማያ ዩኒቨርስቲ ነበርክ ወይ የሚል ፅፌልህ ነበር ።
Ladam aynat o yabaqela shiroo axqaqamun bitnagrn leelaw dagmu ldam aynat o yedaboo duqeet min maxaqam inchlalan ?
እኔ ቢራም ሆነ ወይን ስጣ አልተኛም ነፍሴ የምትወጣ ነው የሚመስለኝ ሰክሬ ስይሆን በጣም ጭንቅላቴ ይረበሻል ከዛ ሁሉ ነገር ይዞርብኛል ይሽከረከራል ሁሉ ነገር ሳይ ከዛ ሁለተኛ አልጣም እላለሁ የከአስመለሰኝበኅላ ትንሽ እረጋጋለሁ
ቀሰብሎ መተዉ አልኮል ለጉበት ለኩላሊት ለጨጎራ ሲበዛ ጥሩ አይደለም
እንኳን ደህና መጣህ አንድት እንደናፈከን በቴሌግራም መልክት ልኬ ነበር ሲመችህ መልሱን ጻፍልኝ አድሜ ላንተ የምንበላ ው አማረ
ኤኔ የደም አይነት O+ ነኘ በጣም አመሰግናለሁ የሚጠቅም ማብራሪያ ነው የሰጠከኘ
Thanks too much
You're the blessed one..!
ናመሰግናለን
ዶክተር ዓሣ ለመብላት የማይፈቀድለት የደም ዐይነት ካለ ብትነግረን አመሠግናለው።
TebarekiTebareki💌💚💚❤❤💔💔💗💗💓💓💖💖💞💞🙏🙏🙌🙌
እንዴት ነህ ጠፈህብን
በኢትዮጵያ በአብዛኛው የሚመረቱ ከምን አይነት እህል ነው የሚጨመረው የከሚካል መጠኑ ይገለፅልኝ አመሰግናለሁ።
የኔ የደም አይነት O+ ነው የምጠጣው ቢራ በደሌ ስፔሻል 2-3 ቢራ ነው እና ይህ ቢራ እንዴት ነው ከደሜ አንፃር?
.ጥሬ ስጋና ክትፎ ,ድውለት, በጣም ይመቸኛ አያውከኝም በዚህ በመጠኑ የውስኪ ነገር ስወስድበት ይመቸኛል እና ንገረኝ።
ስለ ተልባ ንገረን
ጠላስ ያውም የጎጃም ጠላ
I have 0 blood type thankyou but i am crazy of bier!!
ከልብ እናመሰግናለን ዶክተር
ጠላስ ይፈቀዳል
የሩዝ ብራ የት ይገኛል
እናመስግናለን
Welcome my brother ❤️
Ebakeh wendeme sele lemts mefehanet yalekewen selekehen alawekewem
በኢትዮጵያ የሚሰሩ ቢራዎች ከምን እንደሚሰሩ አይታወቅም ።እንዴት ልናውቅ እንችላለን
ሁለተኛዉ ጥያቄየ ፍሩት ምን አይነት እንጠቀም።???? በተለየ ኮሎሰትሮ የሰኮር የደምብዛት ያለን ሰወች ምን እንጠቀም ፍሩት የደም አይነት ያለን O+ ሰወች ምን አይነት እንጠቀም።?????
Tebarek
Thank you brother
ድማቹ ለማታቁ አረብ ቤት ያላቹ እህቶች መታወቅያ ያላቹ ልጆች እዛ ላይ የደም አይነታቹ ተጾፎላቹአል ሰዎቹን ጠይቁ እኔም በዛነው የነገሩኝ ያሳየችኝ ሴትዮዋ የድምሽ አይነት ኦነው አንቺ ለማንም ደም ለሚፈልግ መሰጠት ትቼለሽ አለችኝ
እዳትሰጪ ❤
ስላም እንደምንእለህ ኢትዮፉሚሊ ቤተስብ ስላም ነው የሩዝ ቢራሲባል ስምቼም እላውቅም እለ የሩዝ ቢራ ኢሮፕ ውስጥ ???????
አዎ አለ ምን የሩዝ ብቻ ጀርመኖች የጤፍም ሰርተዋል
😂😂😂
ምን ሆነህ ነው የጠፍኽው በሰላም ነው ወንድማችን እንኳን ደህና መጣህ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ወንድማችን
በጣም አመሰግናለሁ አሜን አሜን አሜን ጤና ይስጥልኝ
አሚን
. አንድም ከጠጣሁ ልቤ ይመታል መፍትሄው ምንድነው
Tabarik
የደም አይነት a አመጋገብ ቡታስተምረን
Ale Eko gabetashe eye
ኢትዮጲያ ውስጥ ያለው ቢራ በብዛት የገብስ ነው የእሩዝ ያለ አይመስለኝም
የሩዝ የምሰራ ቢራ ምን አይኔት ኘው
Thanks
እኔ ስደ
በቀሎ
ገብስ ስበላ ያመኛል አይስማማኝም ጨጓራ ነው እያልኩ ነውጅ O ነኝ ማለትነው
ዘሃራ ደምሽን ማወቅ አለብሽ የዘረዘርሻቸው የምግብ አይነቶች በእርግጥ አይጠቅሙም
የኢትዮጲያ ቢራ ቢያንስ በስንት ጊዜ እንጠጣ
Thankyou bro
Thank you
እኔ ሙስሊም ነኝ መጠጥ አልጠጣም ነገር ግን ቀሪቦ፣ መውደድየመሳሰሉትን ስጠጣ በጣም ይመኛል ለምን ይሆን????
Doctorye ERE UUUU 🍺= MY FAVORITE
🤣
tnx
ከወገብ በላይ ለመቀነስ ምን ማድረግ አለብን
በጣም ወሲብ መፈጸም
የምትላቸው ቢራ ኢትዮጵያ ውስጥ የሉም የግብስ የስንዲ የበቆሎ ናቸው
👍👍👍
TENCYU
አግዚአብሄር ይባርክህ።
አልኮል አጥያት ነው
አንዳድ ቦታ አጃ ለደም አይነት ኦ አንተ በነገርከን ተቃራኒ ጥሩ ነው ይላል ምን ትለናለህ?
የደማችንን አይነት በምን እናቀለን
የህክምና ቦታ በመሄድ ማወቅ ይችላሉ
@@EthioFamilyTube እሽ አገር ስገባ ወድም
ደኩተር ጋ ሄደሸ በመመርመር
@@lenilusiana8635 እሽ
💯👍
እና ምን እንጠጣ ሁሉም አይጠጣም አልክ እኮ ምነው ባልሰማውህ ኖሮ
ሃንተን በጣም፡ነው የሚከትስተልህ ኣንተን ኢንደሚከታተልህ ሁሉ ለሎችንም ኢመለከታለሁ ብዝህምኣንተ ግባስ ስንደ ኢርሳስ ይሆኑትን ዝትርርስጥረ ኣንዳትበሉ ኣልኪ ልርሎች ህን ይበላል ይላሉኢንድሁም ብርቱካን መንደርን ኢንዳትበሉ ስትለን ለሎቹ ግን ቢሉ ይሉናል በቃ ዝብርውርቅ ያለ ንገር ሆንብን ኢና ኣሁንምሥራ ኢንደሚበዛብህ ቢናውቅም ኢባኪህ ተቸገርልን ኢንደግን ኣስረዳን ኢናመድግናለን
እኔም ኦ ነኝ
👍
🙏🙏🙏👍👍👍♥♥♥♥♥
Balahhhiii. Wgbene. Btame. Edktema. Ykktktale. Dba. Yttrale. Mfta. Kle hi. Erdane
Thanks