This Ethiopian lady is exceptionally talented. She has a bright mind. She managed to articulate Ethiopia 's major issues in simple funny way. This year's star!
Bereket Anteneh let alone to entertain idea, some groups are achieved a freedom to rob banks, some groups to threaten the people by brandish their weapons in a demonstration, what else left? Maybe someone can claim there is double standards.
Endezih aynet tsehafin alemadnek betam nifuginet new! wow! Ethiopian political satire at its finest presentation! I have no words to express my deepest appreciation to this talented person.
talented new beautiful voice , i am now getting adicted to your version of political satire. ABIY ZEGEYE FOUR MINUTES AND 30 SECONDS?! " EGZIABHER NEGERIN HULU BEGIZEWU WUB ADRGO SERAWU " muse zegeye ayiballim .
ወይ ..አንቺ ልጅ , በአንድ ወገን በሳቅ ፍርስ ስታደርጊኝ , በሌላ በኩል ቁም ነገር ታስጨብጪያለሽ ! ድንቅ ሴት !!!
ጀግና ሴት ነሽ ሆዴን ግን በሳቅ አሳምመሽኛል
*#ጋላ**፥አህያ ናት፥ከአህያ ብሶ ስለ ጫላ ማውራት ሲገባት ስለንጉሶቿ ትቀባጥራለች፥አባቷ የበዳት*
ua-cam.com/channels/uns0NoANefSTU1TBNLKvZQ.html
👍
@@user-dt8ik4nn9y dedebo min agebah zeregna zimbileh atnorim
እንዳንች አይነት ድንቅ ሴት ይብዛ ጀግና ነሽ አድናቂሽነኝ
ምርጥ ኢትዮጵያዊት
በጣም ድንቅ ልጅ ነሽ በሳቅ የተዋዛው ቁም ነገርሽ ተወዳዳሪ አይገኝለትም በሰበር ዜናና በአስደንጋጭ ዜና የተሰላቸውን አይምሮአችንን ፈታ ማድረግ ተክነሽበታል እውነት አድናቂሽ ነኝ
ይች ሴት ጎበዝ ጸሓፊ ትሆናለች ብየ አስባለው።
This Ethiopian lady is exceptionally talented. She has a bright mind. She managed to articulate Ethiopia 's major issues in simple funny way. This year's star!
ጀግና የጀግና ዘር ስወድሽ ከልቤ ቀርሽ
በጣም ድንቅ ልጅ ነሽ
አጃሂቡ ነዉ ድንቅ ችሎታ ። ወገን እንቃ እስከመቼ ወደ ታች።
ቁም ነገር በሳቅ አቦ ማስተዋል ይስጠን ጀግና ነሽ አብዝቶ ጥበቡን ያብዛልሽ ❤
ይህች ፍቅር የሆነች ልጅ ደግሞ ምንም እሷ ኣትስቅም💚💛❤️‼️‼️‼️I really love the way you present our life tale in Ethiopia ‼️
Wow I am so impressed with this girl she is fabulous and exceptional talented God blessed you girl
ድንቅ የሆነ ወግ ከተከበረችው መምህርት 👌👌👌👌🙏❤️❤️❤️
ዶር አብይ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ እነዚህን የመስሎ ልጆች እንድናይ ነፃነት ስለስጠህን::
Bereket Anteneh let alone to entertain idea, some groups are achieved a freedom to rob banks, some groups to threaten the people by brandish their weapons in a demonstration, what else left? Maybe someone can claim there is double standards.
ድንቅ ተሰጦ በጣም ነው የምወድሽ የማይሰለች ወግ ነው ነምታቀርቢው አትጥፊ በናትሽ
I like you dear
This is what a teacher does! Salute!
በጣም ጎበዝ እባክሽ መጽሀፍ ፃፊ ካርክተሮችሽ ብጣም ደስ ይላሉ
GOD Bless you my. Hero
Wow. She is so enlightened and wise. God bless you
ወይ ይችን ልጅ ስወዳት ምጡቁ አእምሮ አለሽ የወቅቱን ሁኔታ ቁጭ ታረጊዋለሽ
I love it!
💚💛❤️
በጣም ጎበዝ ልጅ
ምርጥ ሰው
Tebareki
ምርጥ ያራዳ ልጅ ይመችሽ ከላይ እስከታች ንገሬያቸው
You are excellent in what you do.
O my God you’re amazing God bless you
Jegna set✊✊
GOD BLESS YOU MY HERO
ምንኛ የታደሉ ናቸው ያንቺ ተማሪዎች እውነትም መምህርት!
You are one of the kind i love it very creative.keep it up!
Waw jegna Yegna Eht selamsh ybza
ዋው ግሩም መልዕክት ነው፣ በርች።
እንኳን አንቺን የጣለልን
"የሚያስለቅስ ህይወታችንን"
እየተነተንሽ ታስቂናለሽ!
ለማግጠጥ የተፈጠርን!
💓💓💓👍👍👍👍👍👍💞💞💞
Endezih aynet tsehafin alemadnek betam nifuginet new! wow! Ethiopian political satire at its finest presentation! I have no words to express my deepest appreciation to this talented person.
ጎበዝ ጥሩና ወቅታዊ መልዕክት ነው ልብ ላለው
No words ....simply amazing
አንድ አንድ የድሮ ናፋቂዎች ቤተ መግስትንኮ ጅም ቤት አደረጉት እና እንደነሱ በቤተ መግስት ደጃፍ ያለፈውን ሁሉ በዊልቸር ላይ የስቀምጡት ተመችቶኛል 👌👌👌👌👌👌👍👍
I love it. Very good. Keep it up. Just what we need this time.
ዋው! ደስ ይላል። የተመጣጠነ ስራ፤ ሳቃማ አነቃቂ ፣ ገንቢ ፣ ኃይልና ሙቀት ሰጭ፣ በሽታን ተከላካይ ....😀 ሃዬ ይመችሽ
በጣም ነው የምወድሽ ቀልድሽ ቁም ነገር አለው
"ሰው የስሙ እስረኛ ነው።" ህም!? እፀገነት፥ አመሰግንሻለሁ።
አንቺ ልጅ ግን በደምብ ትችያለሽ! ጎበዝ
እስቲ ቶሎ ቶሎ ተከሰቺ please
Konjo weregna chemake I love all of her work. Keep it up young lady
Wow garami nashi barechi...
ይህችን ልጂ ሳያት አይምሮን ነው የማደንቀው እግዚአብሄር ለሰው ልጂ የሚሰጠው በጣም ትገርማለች ውነትም ጉድ እኮ ነው
Be,blessed my sr. U are my hero…
እግዚአብሔር እጂሽ ይባርክ እድሜና ጤናሽን ይስጥሺ ሰላምሽ ይብዛ እህት
እናመሰግናለን።ኤፍሬም እንዳለን አስታወሽኝ
Bewunet kelib sakugn kumnegerim agnichebetalehu berchi
Keep up such sweet Lady💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️‼️
የኔ ቆንጆ ፡ተባረኪ
ሥላሴ ይባርኩሽ
ምትገርም ልጅ ናት በርቺ
Anche gobeze yehonshe leje! Betam adnakish nege!
አቮ ያንቺ ተማሪ በሆንኩኝ ታየን እኮ
An amazing poem🙏💚💛❤
Bless u lady.
በርቺ የኔ ጀግና
Amazing
ዋው ገራሚ ተሰጥኦ አለሽ፡፡
ጀግና እኮ ነሽ ዉዴ
Amazing women hope to see this in books soon
ምንም ቃል የለኝም ❤
Amazing performance!!!
የዲሞክራሲ ፍሬ
I ADMIRE YOU,YOU ARE A TEACHER.
Tebareki enkuanm awekush abo!
So brilliant, keep it up
እናመሰግናለን
I love you.
Be,blessed my sr. …
Woy chelota Betam enameseginalen!!!
Wow
She is so talented.
Sweet
በእውነት አንች መምህሪነት ምናለ ባትጠፊብን አትጠገቢምኮ
ለመጀመሪያ ጊዜ አሳቅሽኝ ጎበዝ ጥበብኛ ነሸ
kkkkkkkk ስምህ ደመቀ ነው እንዳትታሰር ስምህን ቀይር
@@user-ve2jz4be9j 😆😆😆
@@user-ve2jz4be9j ይሞክረኛ
@@demeyoutube8900 kkkkkkkkk አይ ደመቀ ግስላ ይሞክረኝ አልክ?
ዋው
Wawww betam gobeze neshi berche 👍😍
Wow Anbesa
Woo what a brelyant women ...she is amazing...its true....
ጎበዝ እንስት።
ወርቅ የሁንሽ ልጅ ነሺ ቁምነገር ከለዛ ጋር
talented new beautiful voice , i am now getting adicted to your version of political satire. ABIY ZEGEYE FOUR MINUTES AND 30 SECONDS?! " EGZIABHER NEGERIN HULU BEGIZEWU WUB ADRGO SERAWU " muse zegeye ayiballim .
berchi!
የኔ ቆንጆ እንደዚህ ልክ ልካቸውን ንገሪልን
Ohh talented girl!!!
wow👌👌👌
👏👏👏👏👍👍👍💚💛💓💚💛💕💚💛💖💚💛💙💗💋💋💋💋 ድንቅ ነዉ
This lady should be a writer!
Wow wow wow u very cool talented u did great job well done.
Very smart my people is sleep teach them this way problem is only few people understand you what truly want to say keep going
Best Ethiopian Satirist!
ሰላምሽ ይብዛ
Kkkkkk እንዴት እንደምወድሽ እኮ
ጀግና ነሽ ቂኔሽን ዎድጄሸሎ
በጣም ትችያለሽ። በዚህ የቁምነገርና የሃሣብ ከፍታ ቶሎ ቶሎ ብትመጪ።
ሌላው ሃገር እንደስዋ አይነቱ ሰዎች የመድረክ ቀልደኛ ይባላሉ..የፈጠራ ችሎታቸው፣ የምልክታቸው በሳቅ አድርጎ ጥርት ያለ የሰውን ወቅታው ስሜት የሚነካ፣ የተማሩ፣ አስበው ተጠበው የሚጽፍ ሲሆኑ...የኛው የምትለየው እያነበበች ነው የምትነገረን..ይሄ ደግሞ ጥራቱን በብዙ ይጎዳውል...ጽፋ ከጨረሰች ወዲያ ዋና ዋና ነጥቦቹን ሸምድዳ በቃልዋ ብታቀርብ በድምጽዋ በሳቅዋ በስወንትዋ በእጆችዋ ሃሳብዋንም ሰውንም የትና የት ለመውስደ ነጻ ትሆን ነበር....
አንደኛ እኮ ነሽ
God
በህግ አምላክ!!!