Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
እግዚያብሔር ይመስገን ❤❤❤❤❤❤❤
ብዙ ጴንጤዎች ስነምግባር የሚባል የላቸውም ።ምክንያቱም እልህ ና ቁጣ ዘለፋ ነው።ይሄ ደግሞ የአጋንንት መንፈስ ነው እንዲህ የሚያራውጣቸው።መቼም የምታዳምጡ ሰዎች ትታዘባላችሁ የዱርዬ ቃል ና ሸሙጥ ሲናገር እየሰማን ነው። ከነዚህ ገለባዎች ናቸው። አክሊል ትግስት ጸጋው ነው።በዚህ ምግባርህ ያጽናህ🎉
ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር መናፍቆች ሁሌ የኛን ውድቀት ነው የሚፈልጉት ግን አይሳካላቸውም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
👍👍👍
እሰይ ጠላት እርር ይበል ይቅርታ እርቅ ደስ ይላል
ይቅርታ ተጠያይቆ አንድ አይነት ትምህርት ስላስተማራችሁን ጠላትን ስላሳፈራችሁ ደስ ብሎናል ጠላት ይህን አያወራም
ሜሎስ ደህናነህ
እግዚአብሔር ምስክሬ ነው አባት ነሆት በውስጥ አታወሩም ለመናፍቅ መሳለቂያ ማንም ያልከፈለውን እነዚህ ወጣቶች ከፍለዋል
ቀሲስ ድበኩሉ አየገቡ በጣም ብዙ ጊዜ አየረበሹ ነው
ኑ በብርሀኑ ተመላለሱ❤❤❤ ኑ በብርሀኑ ተመላለሱ❤❤❤ኑ በብርሀኑ ተመላለሱ❤❤❤❤❤ኑ በብርሀኑ ተመላለሱ ኑ በብርሀኑ ተመላለሱ💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛
👍👍👍👍👍🙏🙏🙏
ቀሲስ ዲበኩሉ ከባድ ችግር አለቦትየመናፍቃኑ መፈንጫ አረጉን
ቀሲስ እባኮትን ክርክርም ቢሆን በሃሳብ መለያየት ጉዳይ በውስጥ ውይይት አድርጉት
❤ እኔ አንድ ጥያቄ አለኝ ➣ ለምን ይሆን ግን ምንም በማይጠቅሳቸው እየገቡ የሉተር ልጆች ሞራል ያላቸው ይመስል መሃል ገብተው እንዲፈተፍቱ የምትፈቅዱት? ያውም የኛን የራሳችንን ትምሕርት መሆኑ ደግሞ የሚገርም ነውና ለምን???ሜሎስ ራሱ በየትኛው መሠረት ላይ ቆሞ ነው ሊዳኝን የቻለው የትኛው መሠረት ነው የእርሱ መሠረት ከአንዲቱ ከተዋህዶ መሠረት ሌላ አለ እንዴ ምን አየተደረገ ነው አልገባኝም!??!
ሜሎስ አንተ ምን አገባህ የካደ የካደ ነዉ ጨለማ ከብርሃን ጋር ምን ህብረት አለዉ አንተ መሃይም ስለሆንክ መጀመሪያ ተማር
አንተ እነሱን የመናገር ሞላር የለህም ሜሎስ ።
Kesis gen ewnet yeker belugne ena bezi guday betam new yasazenugne
ጠቅላላ ቢጨመቁ ሜሎስን መሞገት አይችሉም 😂😂😂😂😂
አስረግጬ ልንገርሽ ሜሎስ መሃይምና ጠማማ ነው፤ አስፈላጊ ከሆነ ዲቤት ያደረገባቸው ቪዲዮዎችን በመፅሃፍ ቅዱስ መሰረት ለመረዳት ሞክሪ።
Ere kesis teregagu
እሶዎ አንደ አባት ለምን አይሆኑም?
Devil Melos got a way to distract Hhhh
አይ ሜሎስ ክፉ ነሕ። የእነዚህ ልጆችስ የስፔኩሌሽን ነው፣ እናንተ ግን በነገረ ድኅነት ተለያይታችሁ እንኳን ምንም አትልም። ሰነፍ።
ደበኩሉ የሚባል ምኑም አይስታውቀም የእውነት
እንደዛ ባትል ጥሩ ነበር
please review your comments
ቀሲስ ዲበኩሉ ለምድ የለበሱ ነዋት:::::
ሜሎስ ደህና ነህ?
እሱን እንኳን ሚያቀው አይመስለኝም
ሜሎስ በጥምቀት አስተምህሮ ያፈርክበትን ንሰሐ ግባ።ኑሃሚን አፍህን የዘጋችህ ሰውየ አኬን ዲበኩሉን የመተቸት ሞራል የለህም።
Awo.
አገኘው ብሎ ነገበር ሀ 😁😁😁
ምን እያልክ ነው አኬን የመጨረሻው ሰው አደረከውሳ እውነቱን ስናወራ አክሊል ወደወንጌል ቀርቧል እንጂ ወንጌል ጋር አልደረሰም ምክንያቱም ሁለት አዳኝ አለ እሱም የክርስቶስ መስቀልና ውሃ የክርስቶስን መስቀልና ህብስቱና ጽዋውን ሁለቱንም አዳኝ አድርጎ የሚያቀርብ ሰው ነው በጸጋ ከዳንን በኋላ የምንፈጽመው የጸጋ መቀበያ መንገዶች ናቸው እንጂ ከክርስቶስ የመስቀል ሥራ እኩል አዳኝ ናቸው ማለት አይደለም ይሄ ሲገባው ወንጌል ገብቶታል የምንለው ያለዛ ፈጽመው የቤተ/ክ ትምህር እያፈረሰው ነው
Ante yabath yedabilos lji wshetam neh mlonas
Enako yemigermgn endeabate ayekebrrme balfeweme akalhu belwe lejochun kefafelew tewaredu ahuneme endemiyake yaregachewale meneme ayakume werdete becha ahuneme tewaredu lejochun lepantawoche mesakiya yaregachewale wendemochachenene selasetemarune new bezu nebesaten eyetechemerulen new ESAchew yemayalutene awekalhu eyalu yekefafelalu endekase ayehoneme alu
COPTICS ENA ORTHODOX TEWAHIDO MNDNW LIYUNETU
ፕሮስታቶች ግን ለምንድነው ከኦርቶዶክስ አናት የማትወርዱት?
ክፍተት እደፈለጉ ዘላለማቸውን
ህእቴ ግን ይቅርታ የስንዱ እህት ነሽ ስንዱ ማለት እህት ማርያም የሜላት ሴቱያ
ወርደው የት ይሂዱ የተፈጠሩት እኮ ኦርቶዶክስን ለመፈተን ነው።
lafek leket yenurek ayesakalekm anet yelos
Melos ant inkon tewow batawora yishalihal tinish yikerihal mkniyatum tiyakewoch bemin aynet melku indemitimelis iyayenih nw
እድሜ ለኑሃሚን ባዶ እደሆነ በደንብ አሳየችን
ወንድሜ አክሊል ስለምወድህ ስለአንተ እሳሳለሀ።henceforth, ትህትና ይሰጥህ ዘንድ አልቅሰህ ካልለመንክ ፤እንደ አርዮስ እንዳትወድቅ እሰጋለሁ፤አንተ ከሌሎች አትለይምና። የዲያብሎስ ውጊያ_ከንቱ ውዳሴ_ትእቢት_ምንፍቅና ........።ስለዚህ የትህትና አምላክ ትህትናውን ይስጥህ። መድሃኔዓለም ከወደደ ከድንጋይ ለአብርሃም ልጆች የስነሳ ዘንድ ይችላል። ጽና ወንድሜ አኬ መጨረሻህን ያሳምር።ቅድስት ቤተክርስትያን በመዋቲ ስሑታን ላይ ስላልተመሰረተች ደስ ይለኛል። CHRISTIANS,always be ready for worst-case-scenario. እሰጋለሁ የ በጋሻው ትዝታው ትህቢት ገንዘብ መውድድ እንዳይጥልህ። አደራህን!
ሲጀመር አይባልም እነሱ እሳት ላይ ነው ያሉት በጣም ከባድ ነገር የሚተላለፍበት የቲክታክ መደር ላይ ነው ያሉት በዛላይ ወጣት ናቸው ብችል በፀሎት ማሰብ እኛ ማን ሆነን ነው ትወድቃለህ አትወድቅም አይባልም እሱ ወድማችን ነው እሳቸው አባታችን ናቸው ከዛም በላይ ቤቴኪርስቲያን አለች ሰው እየተከተላችሁ ቡድን አትያዙ ለማንኛውም ክርሲቲያን እዲወድቅ መመኘት በጣም ያሳፍራል እሺ
ጳውሎስ ስለኔ ፀልዩ እንዳለ ፀለዩ።ሟርት አያስፈልግም።እግዚአብሔር ሁላችንን ይርዳን!
ይቅርታ መጠያየቅ ደስ ይላል።ጠላት.....ይበል።
😁😁😁👍👍👍
ይህን video የለቀቅሽው እውነተኛ መለክት ለማስተላለፍ ወይስ በኦርቶዶክስ ሰም ላይክ እና ሰብስክራብ ለመሸቀል?
እግዚያብሔር ይመስገን ❤❤❤❤❤❤❤
ብዙ ጴንጤዎች ስነምግባር የሚባል የላቸውም ።ምክንያቱም እልህ ና ቁጣ ዘለፋ ነው።ይሄ ደግሞ የአጋንንት መንፈስ ነው እንዲህ የሚያራውጣቸው።መቼም የምታዳምጡ ሰዎች ትታዘባላችሁ የዱርዬ ቃል ና ሸሙጥ ሲናገር እየሰማን ነው። ከነዚህ ገለባዎች ናቸው። አክሊል ትግስት ጸጋው ነው።በዚህ ምግባርህ ያጽናህ🎉
ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር መናፍቆች ሁሌ የኛን ውድቀት ነው የሚፈልጉት ግን አይሳካላቸውም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
👍👍👍
እሰይ ጠላት እርር ይበል ይቅርታ እርቅ ደስ ይላል
ይቅርታ ተጠያይቆ አንድ አይነት ትምህርት ስላስተማራችሁን ጠላትን ስላሳፈራችሁ ደስ ብሎናል ጠላት ይህን አያወራም
ሜሎስ ደህናነህ
እግዚአብሔር ምስክሬ ነው አባት ነሆት በውስጥ አታወሩም ለመናፍቅ መሳለቂያ ማንም ያልከፈለውን እነዚህ ወጣቶች ከፍለዋል
ቀሲስ ድበኩሉ አየገቡ በጣም ብዙ ጊዜ አየረበሹ ነው
ኑ በብርሀኑ ተመላለሱ❤❤❤ ኑ በብርሀኑ ተመላለሱ❤❤❤ኑ በብርሀኑ ተመላለሱ❤❤❤❤❤ኑ በብርሀኑ ተመላለሱ ኑ በብርሀኑ ተመላለሱ💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛
👍👍👍👍👍🙏🙏🙏
ቀሲስ ዲበኩሉ ከባድ ችግር አለቦት
የመናፍቃኑ መፈንጫ አረጉን
ቀሲስ እባኮትን ክርክርም ቢሆን በሃሳብ መለያየት ጉዳይ በውስጥ ውይይት አድርጉት
❤ እኔ አንድ ጥያቄ አለኝ ➣ ለምን ይሆን ግን ምንም በማይጠቅሳቸው እየገቡ የሉተር ልጆች ሞራል ያላቸው ይመስል መሃል ገብተው እንዲፈተፍቱ የምትፈቅዱት? ያውም የኛን የራሳችንን ትምሕርት መሆኑ ደግሞ የሚገርም ነውና ለምን???
ሜሎስ ራሱ በየትኛው መሠረት ላይ ቆሞ ነው ሊዳኝን የቻለው የትኛው መሠረት ነው የእርሱ መሠረት ከአንዲቱ ከተዋህዶ መሠረት ሌላ አለ እንዴ ምን አየተደረገ ነው አልገባኝም!??!